Тёмный

የስዃር በሽታ እና አብሽ!!! DM and Fenugreek!!! 

Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው
Просмотров 42 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

25 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 102   
@ጓልአክሱምሜሪአክሱም
@ጓልአክሱምሜሪአክሱም 11 месяцев назад
እናመሰግናለን እኔ ባለሁበት ሃገር ስኳር ታማሚ የሚበላውን ምክር አገልግሎት ብር እየከፈልን ነው የምናገኘው እና አንቺ በነፃለምትሰጭን ምክር በጣም ነው የምናመሰግንሽ ፈጣሪ ይባርክሺ 🙏🙏🙏
@Wogera2833
@Wogera2833 5 месяцев назад
እናመሠግናለን የሶኳር ታማሚ መውሰድ የሌለባቸው ጥራጥሬ ዝርዝር ብታስቀምጭልን እቤክሽ
@selam7742
@selam7742 8 месяцев назад
Pre Diabetics የሆነ ሰው መብላት ያለብንን ዶር ብትነግሪን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ጌታ ይባርክሽ።
@inatbizu9051
@inatbizu9051 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ ከዚህ በኋላ በገልጥሽው/ባስተማርሽው መስረት ለመጠቀም ወስኛለሁ አመስግናለሁ ዶ/ር ሐና ጆለስ ❤!!!
@kwtkuw7717
@kwtkuw7717 11 месяцев назад
እኛም እናመሰግናለን ዶክተር እድሜ ከጤና ጋር ያድልሽ ፈጣሪ እኔ በዚሰሞን በጣም ጠቃሚ የሆነ ትምህርት ነው የተማርኩት
@zerihungebrhowt8548
@zerihungebrhowt8548 11 месяцев назад
አንቺ ሰው ሺ አመት ኑሪልኝ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የምታስተምረው ይመችሽ
@AynalemAbrham-tc7qt
@AynalemAbrham-tc7qt Месяц назад
ጌታ ይባርክሽ
@emikkmemikkm1940
@emikkmemikkm1940 11 месяцев назад
እንኳን ደና መጣሽ ዶክተርዬ ከሚያክመኝ ዶክተር ባንቺ ትልቅ ለውጥ አግኝቻለሁ በጣም እ/ር ይመስገን ላንቺም ሙሉ ጤናሽን ይስጥህ አብሽ ከትንሽ በሶጋ ጥሩ ነው ጠረን አይኖረውም እኔ እንደዛ ነው የምጠቀመው
@kiflommahari1033
@kiflommahari1033 11 месяцев назад
ጥሩ ትምርት ነው እህታችን ንሩልን ኣምላክ ይባርክሽ !!!
@sinehiwotminlargih2313
@sinehiwotminlargih2313 11 месяцев назад
እንኳን እደህና መጣሽ እህቴ ባንች ፕሮግራሞች ብዙ እየተጠቀምን ነው ዛሬ November 11 ልጄ 1 አመቱ ሆነው በትይፕ ዋን የስኳር በሽታ ከተጠቃ እጅግ የምጠላት ቀን ናት በህይወቴ ልጄ ገና የ 3 አመት ልጅ ነው በ 2 አመቱ ነው እንግዲህ አለምን በደንብ ሳያቃት ምግብ አጣጥሞ መብላት እንኳን ሳይጀምር እንደልጅነቱ የፈለገውን አንስቶ ሳይበላ ዛሬ በልጄ ላይ ምግብ ለመደበቅ ስሮጥ እውላለሁ አንዳንዴ ልጆች ምግብ አልበላ አሉን ብለን ምናማርር ሰዎች እነሱ ፈልገውም መከልከል አለና ልጆቻችሁ ጤነኛ ስለሆኑ ብቻ አመስግኑ የማይነጉ ሚመስሉ ብዙ ለሊቶችን ቀናቶችን አሳልፌ ዛሬ 1 አመቱን ፈጣሪን አመስግኘ የሆነውን ለመቀበል እና በህይወትስ መለየት አለ አደል ብየ ሻማየን አብርቸ አመሰገንኩ 🙏 እናንተም አመስግኑ እግዛብሄር ታሪክ ቀያሪ ነው 🤲 ❤
@misadagne1380
@misadagne1380 11 месяцев назад
አይዞሽ እህቴ በርች ነገ ሌላ ቀን ነው ከዚህም የከፍ ቡዙ በሽታዎች አሉ ህመምሽን እኔም አውቀዋለሁ የኔም ልጅ 6አመቱ ላይ ነውየታወቀው ገና ሁለት ወሩ ነው ከባድ ነው ግን እግዚአብሔር የማይቻል የሚመስለውን ሁሉ ለሱ ቀላል ነው አንድ ቀን የደስታ እንባ እናነባለን።
@sinehiwotminlargih2313
@sinehiwotminlargih2313 11 месяцев назад
እሽ እህቴ እበረታለሁ ከመበርትት ውጪ ምን አማራጭ አለ ከእግዛብሄር ጋር ያንቺ ልጅ ትንሽ እድሜው ማገናዘብ ይችላል ቢሆንም ፈታኝ ነው ምንአልባት በውጪ አለም ምትኖሩ ከሆነ ግልኮስ ሞኒተር cgm እና insulin pump ለልጆች በጣም ቀለል ያደርጋል እና እሱን እንዲጠቀም ብታደርጉ የተሻለ ነው ገና ዲያግኖስ ከተደረገ 3 ወሩ ስለሆነ ከዚህ በፊት ካላደረገ እህቴ ልጆቻችንን መድሃኒያለም ይጠብቅልን ካንች የ1 አመት ልምድ ስላለኝ የምረዳሽ ሃሳብ ካለ ኮንታክት አርጊኝ እኔ ምጠይቀው አበሻ ሁሉ አጥቸ ስለነበር ጭንቀቱ ስለሚገባኝ ነው🙏
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 11 месяцев назад
እግዚአብሄር መልካም ነው እንዃን እነዛን ክፉ ቀናቶች አሳልፎ ለዚህ አደረሰሽ ያንቺ መበርታት በርሱ ጤንነት ላይ ታላቅ ቦታ አለው አሁንም አምላክ ብርታትና ጥበቡን ይስጥሽ
@sinehiwotminlargih2313
@sinehiwotminlargih2313 11 месяцев назад
አሜን አሜን እጅግ በጣም አመሰግናለሁ 🙏በብዙ መንገድ አስተምረሽናል እረድተሽናል እግዛብሄር ያክብርልን እህቴ❤
@luwamweldeyohannes9884
@luwamweldeyohannes9884 11 месяцев назад
ኣይዞሽ እህቴ የኔም ልጅ በሁለት ኣመቱ ነው የታመመብኝ ግን thanks GOD he is doing fine now. It's been a year since he diagnosed.
@tesfatesfa2757
@tesfatesfa2757 11 месяцев назад
ተባረኪ በርቺ ብዙ ጊዜ እኛ በምስራቅ ኢትዮጵያ ሃረርጌ አካበቢ አሁን ያልሺውን ምግብ ነው የምንመገበው
@mulugetabekele4532
@mulugetabekele4532 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርክሸ
@LeknshAbamila
@LeknshAbamila 23 дня назад
እናመሰግናለን 4:06
@ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
@ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ 11 месяцев назад
እንኳን ደህና መጣሽ
@safronyaya8261
@safronyaya8261 11 месяцев назад
Great job. Thanks
@tsedeyketsela7649
@tsedeyketsela7649 11 месяцев назад
Enamesegnalen Doctor! Enate sikar alebat Ena mini bigbochinina firafirewochin endihum atikilitochignu timegeb, Ameseginalehu!
@naneamen4825
@naneamen4825 11 месяцев назад
ተባረኪ አቦ !!!!
@karyhasan215
@karyhasan215 7 месяцев назад
Thank you Dr for your sharing it helps alot
@yohahmichael1442
@yohahmichael1442 11 месяцев назад
Thanks Dr keep up the good job God bless !
@Abby-qt3sg
@Abby-qt3sg 3 месяца назад
እግዝአብሄር ይባርክሽ ዶክተር።በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ ።አብሽ መጠጣት እጀምራለሁ እኔ pre daibtic a1c 6.0 ውጤቱ ያሳያል እና ቶሎ መቀልበስ አለብኝ ።
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 3 месяца назад
አሜን፣ እውነት ነው። በጊዜ የያዙት ነገር ጥሩ ነው። እሚቻል ከሆነ ለ 1 ወር ኢንተር ሚታንት ፋስቲንግ ( 12-16 መጾም) እና በርካታ ወሃ መጠጣት፣ የስንዴ ዘሮችን ማሶገድ፤ እስፖርት ማዘውተር ቶሎ እንዲቀለብሱት ይረዳዎታል
@Abby-qt3sg
@Abby-qt3sg 3 месяца назад
@@managingyourdiabetesHGW እሽ በጣም አመሰግናለሁ ።ከ3ወር በሃላ ቼክ ስለማ ደርግ አሁኑኑ እንዳልሽኝ አድጌ እመልሰዋለሁ። እድሜ ከጤና ይስጥልኝ ተባረኪ።
@abdisaboru4087
@abdisaboru4087 7 месяцев назад
Thanks
@hfdyd1412
@hfdyd1412 11 месяцев назад
Thank you. Dr. God bless you.
@WoinabebaAssefa
@WoinabebaAssefa 5 дней назад
አመሠግናለሁ
@tinahailu1843
@tinahailu1843 11 месяцев назад
Amsegnalwg docter god bless you and your family
@Israel-fq5rs
@Israel-fq5rs 8 месяцев назад
እናመሰግናለን
@orthodox2645
@orthodox2645 11 месяцев назад
Amen tebarekelje ❤
@meserettekie1421
@meserettekie1421 2 месяца назад
ተባረኪ ኣብሹን ኣዘጋጅቸ ምንድነው ማደርገው ብየ አያሰብኩ ነበር
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 2 месяца назад
ጠንክረሽ ወሰጅው ይጠቅምሻል
@asterjesustadesse1002
@asterjesustadesse1002 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርህሽ ! Sprout ለማድረግ እንዴት ነው ምናረገው ? አመሰናለሁ !
@ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
@ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ 11 месяцев назад
እናመሰግናለን ያው ሽታው ከባድ ነው። ትቅሙ ጥሩ ነበር ቢመርም መድሀኒት ስለሆነ
@loveurself3844
@loveurself3844 5 месяцев назад
እንዳይሸት ሎሚና የቅርፉድ ድቀት በተነ ማረግ ነው
@LeknshAbamila
@LeknshAbamila Месяц назад
ጥሬዉን ባዶ ሆድ መዉሰድ ምን ጉዳት አለዉ?
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW Месяц назад
በባዶ ሆድ በጣም ጥሩ ነው
@BilalBilal-lh3gq
@BilalBilal-lh3gq 11 месяцев назад
Fetari yebarkish
@helenabebe7591
@helenabebe7591 11 месяцев назад
God bless you more 🙏
@ZOZO-ws6bk
@ZOZO-ws6bk 11 месяцев назад
በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር አብሺ በሻሂ መልኩ አፊልተን ብንወስድስ ጥቅም ይኖረዋል ?
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 11 месяцев назад
Beshay melekum yetekemal
@HirutYitena
@HirutYitena 11 месяцев назад
አመሰግናለሁ
@sarafaraq9857
@sarafaraq9857 8 месяцев назад
Tank u so much 🎉
@teddyshow-1313
@teddyshow-1313 4 месяца назад
አብሽ ተዘፍዝፎ የሚድርበት ውሀ ብዙ ጊዜ ይደፋል አንድ ቦታ ሳይ ተዘፍዝፎ የሚድርበትን ውሀ ሞቅ አድርጎ መጠጣት ለስኳር ህመም ይጠቅማል የሚል አየሁ ልክ ነው ብለሽ ታስቢያለሽ ?
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 4 месяца назад
ሰላም ስላካፈልከን በጣም እናመሰግናለን። የሚዘፈዘፈው ለሁለት ነገር ነው 1. ዱቄቱ ወዲያው ሲመታ ስለሚጎጉል 2. ምሬቱ እንዲለቀው ስለዚህ ዉሃው ቢጠጣ ጉዳት የለውም እላለሁ
@yeshezewedie6287
@yeshezewedie6287 7 месяцев назад
God Bless you More 🙏
@aregayitayew
@aregayitayew 11 месяцев назад
የምትነግሪን መረጃ እጥር ምጥን ያለ ስለሆነ ተመችቶኛል
@genetsolomon4358
@genetsolomon4358 3 месяца назад
🙏🙏🙏
@MyKeyEntertainment1
@MyKeyEntertainment1 10 месяцев назад
ዶክተር የኔ ጥያቄ ለየት ይላል ቢያንስ ሳምንታዊ የእለት ተእለት አመጋገብን ብትሰሪልን እና ስለ ለውጡ የራስሽን ቀን ወስነሽ በላይቭ ብታወሪን እጅግ ጠቃሚ ይሆናል በርቺልን
@AsresFikire
@AsresFikire 5 месяцев назад
😅it is to good
@wgtfelafl6367
@wgtfelafl6367 11 месяцев назад
አብሽ ሳይፈጭ ትንሽ ከተቆላ በኃላ ትንሽ አንድ ፍሬ እያረክ ብበላስ ያለው ልዩነት አንቺ ካቀረብሹው አንጻር እንዴት ነው ለደም ግፊት ለመቀነሰ ይረዳል?
@loveurself3844
@loveurself3844 5 месяцев назад
ውሃ አፍልተህ አንድ ማንኪያ ያልተቆላ አብሽ በአንድ ብርጭቆ አንድ ሰአት አቆይተህ መጠጣት ትችላለህ ካገኝህ እንጉዳይ መሽሩብ ጥሩ ነው
@bedrukemal4346
@bedrukemal4346 10 месяцев назад
በጣም አመሠግንሻለሁ እኔ በጣም ጠቅሞኛል
@MoMo-es3vm
@MoMo-es3vm 28 дней назад
እዴት አርገሺ ተጠቀምሺዉ
@loveurself3844
@loveurself3844 5 месяцев назад
Thank you
@senaitwoldu5284
@senaitwoldu5284 11 месяцев назад
Tabrki
@asegesechsefot2142
@asegesechsefot2142 11 месяцев назад
አረ ዶክተርዬ ባለቤቴ ታይፕ ሁለት ስካር ስላለው ኮሰሪማ ብወደውም መጨመር እፈራለሁና እባክሽን በሌላው ፕሮግራም ውስጥ ጠቀስ ቢታደርጊው በተረፈ ጤና እና ከእግዚአብሔር ዘንድ ይሁንልሽ እህቴ
@tesfatesfa2757
@tesfatesfa2757 11 месяцев назад
በነገራችን ላይ አብሽ የሚጣጣም አለው እሱስ ጠቃሚ ነው ዶክ ??
@LeknshAbamila
@LeknshAbamila Месяц назад
ቅጠሉን ባናግ ዱቄቱን በጥብጠን በንጣሰ ዶክተርዪ ?
@asha1747
@asha1747 11 месяцев назад
የ ተፈጨ አቮካዶ ካልተፈጨዉ ልዮነት አለው ወይ ?ካለ ሱካር የተፈጨ ማለቱ ነው በጣም አመሰግናለሁ
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 11 месяцев назад
yelewem
@meserettedla222
@meserettedla222 11 месяцев назад
Betam amesegnalehu Dr.Hana Egziabher hiwotishin yibark.❤
@ነብስይማር
@ነብስይማር 6 месяцев назад
ብዙ ግዜ ታስተምሪያለሺ ግን አጠቃቀሙን ከምግብ በፊት ወይስ ከምግብ ቡሀላ እንደሚወሰዱ አታስተምሪም
@teameembaye795
@teameembaye795 11 месяцев назад
ዶግተር ታይፕ ዋን ታይፕ ቱ እንዴት ነው የምንለዮው ኣመሰግናለ
@ጓልአክሱምሜሪአክሱም
@ጓልአክሱምሜሪአክሱም 11 месяцев назад
ሰላም ዶክተር እኔ ጥዋት ቀርሴን የምመገበው አንድ ብርጭቆ አብሸ 3 ፍሬ ቴምር ነው ቴምሩ ጉዳት ይኞረውል እዴ ???
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 11 месяцев назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-H8gXgYKSicU.html
@SeadaaberaV
@SeadaaberaV 11 месяцев назад
የደም ግፌት መደሀኒት ማቆም ይቻላል ወይሥ አይቻልም እስኪ ስለመደሀኒቱ ስሪልን ደክተር
@loveurself3844
@loveurself3844 5 месяцев назад
ነጭ በሀርዛፍ እንደሻሂ አፍልቶ መጠጣት ለውጥ አለው
@JohnJohn-gt4zv
@JohnJohn-gt4zv 11 месяцев назад
አብሽ ብብት ያሸታል ይባላል? እውነት ነዉ?
@samraeyessus539
@samraeyessus539 11 месяцев назад
አብሽ ልንተኛ ስንል ብንጠጣው ጥቅም አለው?
@bisratberhane4457
@bisratberhane4457 11 месяцев назад
Edmena tena yestesh xegawn yabzalsh ytkebrsh doctor
@hiruteshete4801
@hiruteshete4801 11 месяцев назад
የአብሽ ሽታ እንዴት ማስወገድ ይቻላል?
@loveurself3844
@loveurself3844 5 месяцев назад
ሎሚ ጭምቅ አድርገህ ቅርፉድ ፈጭተህ ከጨመርክ አይሸትም ስለምጠቀመው ነው
@millionfshaye5436
@millionfshaye5436 11 месяцев назад
Thank you ❤️ ❤
@emayehiwote3581
@emayehiwote3581 11 месяцев назад
ዶር እንደምን አለሽ አንዳንድ ላማክርሽ የምፈልገው ነገር ነበር በምን ሁኔታ ላገኝሽ እችላለሁ ዶር እባክሽን 🙏🙏🙏🙏
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 11 месяцев назад
make an appointment on our website www.hannagg.com
@aseworku4650
@aseworku4650 11 месяцев назад
እ/ግ ይስጥልን እኔ ጥረውን ቀቅዬ ውሀውን ነው የምጠጣው እንደት ነው? ጥቅም አለው?
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 11 месяцев назад
esum yetekemale
@emikkmemikkm1940
@emikkmemikkm1940 11 месяцев назад
ውይባ ጢስ መጠቀም እፈልጋለሁ ችግር አለው ብትመልሺልኝ
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 11 месяцев назад
Cheger yelewem. Betam tekami new.
@emikkmemikkm1940
@emikkmemikkm1940 11 месяцев назад
አመስግናለሁ የኔ መልካም
@MoMo-es3vm
@MoMo-es3vm Месяц назад
አረ መልሺልኝ እኔ ለማወረድ ድፍኑን እያፈለዉ እየጠጠዉት ነዉ መልሺልኝ እባክሺ
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 17 дней назад
ሰላም ጥያቄዎ ምንድን ነው?
@MoMo-es3vm
@MoMo-es3vm 13 дней назад
ጥሬዉን እያፈለዉ እጣዋለዉ
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 12 дней назад
@@MoMo-es3vm በሱመልክም በውሰድ ይቻላል፣ የሚሰጣቸው ጥቅም አንድ አይነት ነው። ይበርቱ
@LetaTesema
@LetaTesema 11 месяцев назад
Galatiomii
@romanroman9657
@romanroman9657 11 месяцев назад
ባለፈዉ ጠየቄሸ ነበር ኩሰኩሰ አና ድንበላል እንዴት ነዉ አመሰግናለሁ
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 11 месяцев назад
selam keskus betam bezu carb new yalew. denbelale gen betam teqami yehon selehon kemangnawen megeb gar memegeb techeyalesh.
@yalemworktilahun3643
@yalemworktilahun3643 11 месяцев назад
እንኴን ደህና መጣሽ በርች ግን ሽታው ብብት የውስጥ መጠቀሚያወችን ሁሉ ይበክላል የዚህስ ዘዴ አለሽ፣?
@loveurself3844
@loveurself3844 5 месяцев назад
ሎሚና የተፈጨ ቅርፉድ ሽታውን ያጠፋል
@AaAa-pg3jc
@AaAa-pg3jc 11 месяцев назад
❤❤❤
@kunama1170
@kunama1170 11 месяцев назад
ኣብሽ ከቡና ጋር ኣስገብቶ መጠጣትስ።
@almaztemteme7175
@almaztemteme7175 Месяц назад
Ene kebuna gar new yemtetaw. Betam wutetama new. Beteley tewat lay ke buna gar tetuna mokirut. Kenu endet biruh endehone tayutalachihu. Dr. tebareki! Agigniteeshiwal! Berchi. Wegenishin erji.
@almaztemteme7175
@almaztemteme7175 Месяц назад
Ene ke buna gar bilachihu anbibulign.
@aferashwoldeyohannes2680
@aferashwoldeyohannes2680 11 месяцев назад
የተቆላ አሸ ከወተት ጋር ጨምሮ አፍልቶ መጠ ጣት
@aferashwoldeyohannes2680
@aferashwoldeyohannes2680 11 месяцев назад
ችግር አለው ወይ ከወት ጋር ያለው ጥቅም
@WoinabebaAssefa
@WoinabebaAssefa 5 дней назад
አመሠግናለሁ
@meseretmelku9930
@meseretmelku9930 3 месяца назад
Thank you
Далее
የስዃር ህመም እና አጃ!!!! Oats and DM
15:28
новое испытание
00:40
Просмотров 149 тыс.
Скинь той самой ❤️‍🔥
00:15
Просмотров 17 тыс.
бабл ти гель для душа // Eva mash
01:00
новое испытание
00:40
Просмотров 149 тыс.