Тёмный

የስድት ዓመት ፍቅረኛዬ ጉድ …..?! እኔ ግን ሰራሁለት 

330 Media
Подписаться 1 тыс.
Просмотров 786
50% 1

‪@khelot‬ ‪@ebstvWorldwide‬ ‪@seifuonebs‬

Опубликовано:

 

19 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 20   
@mikybekele5761
@mikybekele5761 Месяц назад
እንደዚ ጠቃሚ የሆኑ አስተማሪ ታሪኮችን ስላዘጋጃቹህልን እናመሰግናለን!!!!!!
@yohannestilahune3262
@yohannestilahune3262 Месяц назад
አስተማሪ አዝናኝ ቁምነገር ያለው ፕሮግራም ማዘጋጀት እንደምትችይ ጥርጥር የለኝም። በነገራችን ላይ ደስታዬ ወደር የለውም። አንዳንድ ሰው አለ ጓግተው የሚጠብቁት።
@danielnigussu4802
@danielnigussu4802 Месяц назад
በሁሉም አቅጣጫ መክሊትሽን ለመጠቀም የምታደርጊዉን ጥረት አደንቃለሁ ብርቱ እና ቅን ሰዉ ስለሆንሽ መንገድሽ ሁሉ ቀና እነደሚሆን እምነቴ ፅኑ ነዉ
@tarikubelete6391
@tarikubelete6391 Месяц назад
በተደጋጋሚ ያለሽን አቅም በዩቲዩብ ታመጪው ዘንድ ስለምንሽ ነበረ ። ሆኖም ጊዜው አሁን ሆኖ አሪፊ ስራ ይዘሽ መጣሽ ። ገና ብዙ ነገር እንጠብቃለን ።
@user-jh5fc3dr5b
@user-jh5fc3dr5b Месяц назад
በጣም አሪፍ ነው አህቴ ቀጥይበት እናመሰግናለን 🙏
@tigistbekele2539
@tigistbekele2539 Месяц назад
እንቁዬ በትክክል ብለሻል የሚገርም ትምህርት ነው እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏
@billentertainment1
@billentertainment1 Месяц назад
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ቶሎ በሉልና
@shegeraddis-አዲስ
@shegeraddis-አዲስ Месяц назад
በርቺ እሙዬ ሼር አድርገናል
@Johnsandofficial143
@Johnsandofficial143 Месяц назад
ጠቃሚ ምክር ነዉ እናመሰግናለን
@user-uo6gh7ub2f
@user-uo6gh7ub2f Месяц назад
😢ኦፍፍፍፍ የተጎዳሑዘት ነገር ቆሠቆሸብኝ እሙቲ
@user-qy7no7gb2r
@user-qy7no7gb2r Месяц назад
Nicee
@dagemtaye6682
@dagemtaye6682 Месяц назад
Nice content 🤙🤙🤙
@user-tj5xo4bc7h
@user-tj5xo4bc7h Месяц назад
እሙ አንበሳዋ በርቺ
@Nigat-mekonin
@Nigat-mekonin Месяц назад
Good!!!
@eyayugenet
@eyayugenet Месяц назад
በርቺ ዘመዴ!
@girmawyeshiwas3675
@girmawyeshiwas3675 Месяц назад
berch our sis....sira lay busy hunen nw follow yaregnew.....
@kaebdemsis119
@kaebdemsis119 Месяц назад
ከአብዛኛው ተመሳሳይ ቻናሎች በተለየ መልኩ አንቺን ከልብ እናምንሻለን። ጥሩ ነገር እንደምታቀርቢልን እንተማመናለን። በርቺልኝ።
@user-uo6gh7ub2f
@user-uo6gh7ub2f Месяц назад
🙏🙏🙏🙏🙏
@yohannestilahune3262
@yohannestilahune3262 Месяц назад
ግሩም ድንቅ ነው። ግን 330 ለምን?
@MatasebiaBekele
@MatasebiaBekele Месяц назад
Enkuye yene ehit berchilign
Далее