Тёмный

የሸሁ ልጅ ክርስትናን ተቀበለች 

Просмотров 30 тыс.
% 1 669

#ethiopia #orthodox #fnote

Опубликовано:

 

2 дек 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 190   
@fnoteabriham
@fnoteabriham Год назад
ምስክርነት መስጠት ለምትፈልጉ ወንድሞቼና እህቶቼ ካላችሁ በዚህ አግኙኝ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 t.me/+Iw7CapP_wFQyMDdk t.me/Abdelmesihh
@amsaleyaya9550
@amsaleyaya9550 Год назад
የክርስትና ፍቅር እራስን እስከ መስዋት መታደል ነው እህቴ ስጋን የሚገድልን አትፈሪ ነብስን የሚገድለውን ክርስቶስን እንጅ።
@ቤተናቲዩብ
@ቤተናቲዩብ Год назад
እህቴ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አርጊኝ ሁኚኝ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-አ5ጠ
አትጠፋም ያለት ነፍስ መቼም ብሆን አትጠፋም ይክበር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ ክርስቶስ አባቴ 💕🙏💕
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
ብንሞትም ብንኖርም የክርስቶስ ነን ምት ለኛ ከሀላፊዋ አለም ከመከራ አለም ወደ ዘላለም ሂወት የምንሻገርበት ወንገዳችን ነዉ ።
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን መጨረሻሽን እግዚአብሔር ያሣምርልሽ ወንድማችን በጉጉት እጠብቃለን
@RedmiRedmi-pi4oq
@RedmiRedmi-pi4oq Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏በቤቱ ያፅናሺ እህታችን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@genetyetwahdolij2494
@genetyetwahdolij2494 Год назад
ሙሉው መቸ ነው እሚለቀቀው በጉጉት ሞትኩኝ እንዴት ደስ እሚል ነው ብዙዎቹ ከጨለማ እየወጡ ነው እግዚአብሔር ይመስገን
@ወይንየማርያምዩቱብ
እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናሽ እኛ እምነታችን ልምድ አድርገን እደቀላል ይዘነዋል ማስተዋልን ያድለን እህቴ በርችልን ክርስቶስን የመረጠ የተመረጠ ነውና
@ኤፍታሕወለተኪዳን
😂ገብረ ሥላሴ ልቀቅልን ለመስማት በጣም ነው የጓጓሁ እህታችን እንኳን ከጨለማ ወደ ብርሃን መጣሽ
@bethelephrata7487
@bethelephrata7487 Год назад
ይሄ በሃይማኖት ብትኖሩ ራሳቹን መርምሩ የምትል መጽሃፍ የጻፈ ነው ወይስ ሌላ ነው
@misrakmisu2750
@misrakmisu2750 Год назад
​@@bethelephrata7487keislimina wede kerstna yemta new
@teaghes7654
@teaghes7654 Год назад
ይሰግድ ኩሉ ብርክ ወለከ ይትቀነይ ኩሉ ልሳን ለስምከ ቅዱስ!!! ሃሌ ሉያ! ! !
@abeszantchi1418
@abeszantchi1418 Год назад
አይዞሽ እምዬ የእኔ ልጅ፣ እግዚአብሔር አምላክ ካንቺ ጋር ነው ። ያመንሽው ጌታሽ መድሐኔ ዓለም ክርስቶስ ጋሻ መከታሽ ይሁን ። እመቤታችን እምዬ ማርያም ከለላሽ ትሁን ።።
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Год назад
እየሱስ ልበል እየሱስ እሱን ህይወቴ ኧሬ ሙሉን ልቀቅልን ወንድማችን ✝️
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ
ፅፈሽ አውርጅ ኢየሱስ ልበልህ ኢየሱስ ብለሽ ፃፍ ይመጣልሻል
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Год назад
@@እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ እሺ እማ አመሰግናለሁ የልጅቱን ታርክ ማለት ነው
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ
@@yeamanuellej2721 እሽ
@sdetegnawahewan
@sdetegnawahewan Год назад
ይህን ኮሜንት የምታነቡ ሰዎች የእግዚአብሔር ሰላም አይለያችሁ አሜን፫ በማርያም በድንግል ስም ቻናሌን ሰብስክራይብ አድርጉልኝ በአማላጅት
@nunu6707
@nunu6707 Год назад
@@sdetegnawahewan bereche
@Henoka369
@Henoka369 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናሽ እህት እመብርሀን አብራሽ ትሁን
@zm3020
@zm3020 Год назад
እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ
@sayfurrahman9340
@sayfurrahman9340 Год назад
እልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያጥናሽ እህቴ
@zm3020
@zm3020 Год назад
እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏿🙏🏿🥰🥰
@abebayelema5176
@abebayelema5176 Год назад
አቤት መታደል፣ እንዲህ ነው መመረጥ የኔ ቆንጆ። ገና ባንቺ ድንግል ማርያም ወላዲተ አምላክ ብዙ ትሰራለች እመኝኝ። እስከመጨረሻው በቤቷ ታጽናሽ። ባንቺ ምክንያት ብዙዎች ከመጥፋት ይዳኑ። እግዚአብሔር ጸጋውን ይግለጽብሽ። በርቺ።
@allgames7481
@allgames7481 Год назад
እግዚአብሔር ይመሰገንአሜንአሜንአሜን❤🙏
@የጠፋውልጅ
@የጠፋውልጅ Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ደና መጣሽ ገብር ስላሴ አጓጓሀንኮ
@zm3020
@zm3020 Год назад
እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ
@አዲስዘመን-ፀ9ዠ
@አዲስዘመን-ፀ9ዠ Год назад
መታደል ነው መመረጥ እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ ከእቅፉ አያውጣሽ 🙏🙏🙏
@ሻምበልሀይለኢየሱስረብሶ
በእውነት ደስ ይላል ወንድማችን ገብረ ስላሴ እህታችን እንኳን እመብርሀን እረዳችሽ ሌሎችም።አንችን አይተ የሚመጡ ያድርጋቸው
@ቤተናቲዩብ
@ቤተናቲዩብ Год назад
እህቴ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አርጊኝ ሁኚኝ
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገንበጉጉት እሺ እንጠብቃለን ወንድሜ 💞💞
@frehiwot27
@frehiwot27 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኮን ደሕና መጣሽ እሕት
@yonathankassahun
@yonathankassahun Год назад
እህቴ የአብ የወልድ የመንፈሥቅዱሥ ፀጋ ይደርብሽ
@ashenafihey7191
@ashenafihey7191 Год назад
Tetrefrfo Aderebatko! Fitsum Fikir Firhatn Awtito Yitilal! Eneho Yihe Tedergolatal! Kezih Belay Bereket Yelem!
@ቤተናቲዩብ
@ቤተናቲዩብ Год назад
እህቴ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አርጊኝ ሁኚኝ
@ቤተናቲዩብ
@ቤተናቲዩብ Год назад
@@ashenafihey7191 እህቴ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አርጊኝ ሁኚኝ
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
ቸሩ አባታችን ክርስቶስ ለፍርድ መምጫዉ ቀርቧል ብዙ የጠፉ ነፍሳትም እየዳኑ ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን በ 11:00 ሰአት የሚመጡ ከሞት ያመለጡ ነፍሳት ናቸዉ አሁን ክርስትናን የሚቀበሉ ፀሀይ ሳትጨልም አለም ሳትቀልጥ ከክርስቶስ መምጣት በፊት ከጨለማ ወደ ብርሀን የምትመጣ ነፍስ የተመረጠች ናት ።
@ወለተኪሮስየድንግልማርያም
እሰይ ደስ ሲል በእመቤቴ ሙሉውን በጉጉት እንጠብቃለን🙏🙏🙏
@zm3020
@zm3020 Год назад
እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ
@tirhaslove5578
@tirhaslove5578 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን የድንግል ልጅ እየሱሱ ክርስቶስ በቤቱ ያፅናሽ 🙏
@ewee1141
@ewee1141 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሙሉውን እንጠብቃለን 🥰🥰🥰
@እግዚአብሔርይመስገንወለተ
እንኳን ደስስ አለሽ እህታችን በእዉነት ወደ ቅድስት ተዋህዶ እምነት ተመለሽ
@almasbh6100
@almasbh6100 Год назад
የእውነት መታደል ነው።❤❤❤❤❤❤❤
@zm3020
@zm3020 Год назад
እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ
@brtukantesfaw2895
@brtukantesfaw2895 Год назад
እኔንም
@almasbh6100
@almasbh6100 Год назад
@@zm3020 አርጌሻለው
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube Год назад
ዋዉ ደስ ይላል ወይ መመረጥ መዳኔአለም ሀይሉን ይስጥሽ እህታችን
@alemneshgibo565
@alemneshgibo565 Год назад
እሺ ወንድሞች😍😍😍😘😘
@alemneshgibo565
@alemneshgibo565 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@zm3020
@zm3020 Год назад
እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ
@qweqwe444
@qweqwe444 Год назад
እመቤታችን ታፅናሽ እህታችን አይዞሽ እህቴ በርች❤❤❤❤❤💒👏
@እመቤቴማርያምእናቴ
እልልልልልልልልልል ተመስገን እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ
@zm3020
@zm3020 Год назад
እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ
@sewalemgetaneh7016
@sewalemgetaneh7016 Год назад
ክርስቶስ ፍቅር ነው እህቴ አይዞሽ አይተውሽም ቸር እረኛ ነው መጋውን ጠባቂ
@ማራኪየማርያምማርያምማራኪ
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን
@adbarungatu2820
@adbarungatu2820 Год назад
በቤቱ ያፅናሽ
@belachewbitweded
@belachewbitweded Год назад
ታድለሻል አንቺ ተመርጠሻል በቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ በእየሱስ ክርስቶስ
@tenuasrat8814
@tenuasrat8814 Год назад
ኢየሱስ ያድናል እንኳ እግዚአብሔር ርዳሽሽሽሽ ኢየሱስ ያድናል 😍🥰🥰🥰🥰
@zm3020
@zm3020 Год назад
እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ
@liveinpeacewitheveryone6579
እውነት ክርስትና በእሳት መፈተን ማለት ነው በኩላወች መካከል እልካችሗለሑ እዳለው በስሜ የተጠላችሑ ትሖናላችሑእዳለው ምን ያሕል ሰይጣን የክርስቶስ የምንሖነውን አብዝቶ እደሚፈታተን ተመልከቱ 😭😭😭😭የኔ እናት እውነት አርነት ታወጣለች 💒⛪💝💠✅💯✅💯✅
@የንጉስክርስቶስልጅነኝ
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንካን ደስ ኣልሽ በጉጉት እንጠብቃለን
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
እኛ ክርስቲያኖች የምንፈራዉ ከአምላካችን ከመድሀኒታችን ከእየሱስ ክርስቶስ ፍቅር ከሆነዉ አምላካችን መለየትን እንጅ ሞትን አንፈራም ።አምላካችን እንዳለዉ በእኔ የሚያምን አይሞትም ቢሞትም እኔ አስነሳዋለሁ ብሎናል ።
@Hayat-yy2yt
@Hayat-yy2yt Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ወደብርሀኑ እግዚአብሔር አመጣሺመመርጥኮነው
@መታገስ
@መታገስ Год назад
ሙሉ ምስክርነት መስሎኝ ከቲክቶክ እሮጨ መጣሁ🤣🤣🤣🤣
@edenedu4580
@edenedu4580 Год назад
🫣🤣😂
@mediatube3914
@mediatube3914 Год назад
ነጌ ይለቀቃል
@መታገስ
@መታገስ Год назад
@@edenedu4580 አይ🤣🤣🤣🤣
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Год назад
እግዚአብሔር፣አምላክ፣ክብርይመስገን፣በቤቱያፅናሺ፣እህቴ፣
@ቤተናቲዩብ
@ቤተናቲዩብ Год назад
እህቴ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አርጊኝ ሁኚኝ
@Nardos2121moh
@Nardos2121moh Год назад
እግዚአብሔር ልክ እንደኔ ስለመረጠሽ በጣም ደስ ብሎኛል
@misrakmisu2750
@misrakmisu2750 Год назад
Anchem keislimina new yemtashew wude Egizabher yemesgne
@Nardos2121moh
@Nardos2121moh Год назад
@@misrakmisu2750 እግዚአብሔር ይመስገን አዎን ከእስልምና ነው የመጣውት ውድ እህቴ
@misrakmisu2750
@misrakmisu2750 Год назад
@@Nardos2121moh Egizabher yemesgne betam des yelal berchi
@እምነትተስፋፍቅር
እግዚአብሔር ይመስገን በመምጣትሽ በጣም ደስ ብሎኛል እህቴ ለሌሎች መማሪያ እንዲሆን ክርስትናን እንድትቀበይ ያደረገሽን ምስክርነት ብትሰጭ ብየ በትህትና አሳስብሻለሁ ብዙ የጠፉ ወገኖች አሉን!!!
@temzghi
@temzghi Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን አይዞሽ የመረጥሽ ክርስቶስ ነው አይለይሽም
@ቤተናቲዩብ
@ቤተናቲዩብ Год назад
እህቴ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አርጊኝ ሁኚኝ
@የየተዋህዶልጅ
@የየተዋህዶልጅ Год назад
በእዉነት ቃል የለኝም ስለጽናትሽ እኛኳ በቤቱ ያደግነዉ የዚህን ያህል ጥንካሬ የለንም በእዉነት በቤቱ ያኑርሽ እስከ መጨረሻ በማህፀንሽ የሰጠሽንም ፍሬ በሰላም ይገላግልሽ ቸሪቱ እማምላክ ካንቺ ትሁን እግዚአብሔር ሲጠራ እዲህ ነዉ በእዉነት ስላደረገልሽ ሁሉ ክብር ምስጋና ለሱ ይሁን ዝምም በያቸዉ ክርስቶስን ይዞ ብቸኝነት እዉነትን ስለያዝሽ አይዞሽ ደስ ይበልሽ እዉነት ደሞ እየሱስ ክርስቶስ ነዉ እኖድሻለን እህታችን🙏💒❤❤😍
@yaredfeked9254
@yaredfeked9254 Год назад
ከጨለማ፡ወደብርሀን፡ከሞትወደሂወት የጠራሽ፡ዳግመኛ፡በማይጠፍ፡ዘር የወለደሽ፡የመግስቱ፡ተካፋይያደረገሽ የሰራዊትጌታ፡እግዚአብሄር፡ይመስገን
@meseyemariyliji2883
@meseyemariyliji2883 Год назад
ማርያም. ናፈቀኝ መቸ ነው እሚለቀቀው
@yotormoss9303
@yotormoss9303 Год назад
በቤቱ ያፅናሽ የኔ እህት
@meremayeb1360
@meremayeb1360 Год назад
Temsgen ❤❤❤❤
@SaraAli-gj4qf
@SaraAli-gj4qf Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@777MK37
@777MK37 Год назад
ዛሬ ለምን አትለቀውም
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 Год назад
አይዞሽ እህቴ በርቺ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ነው ጠላት ይሸነፋል እግዚአብሔር ያድናል አሜን
@መታገስ
@መታገስ Год назад
እሽ ወንድሜ ግን አጓጓሀኝ🥰🥰🥰🙄🙄🙄🙄🙄
@heyabadanael7547
@heyabadanael7547 Год назад
Ahtachin enkon Dena metashi wede Brian alem ame brahan ttebkishi
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእህቴ እኳን ወደአለምብርሀኑ ጌታችን እየሱስክርስቶስ መራሺ የኔቆጆ
@mensurmohamed5800
@mensurmohamed5800 Год назад
ለምን ትዋሻላቹ ማንም አያምናቹም
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ
@@mensurmohamed5800 ብታምን እመን ባታምን ገደልግባ እኔም የሼህልጂነበርኩ የአሊመሀመድልጂ ክብርምስጋናይግባው ከጨለማውሄዎት ስላስወጣኝ
@SalamSalam-pn3hv
@SalamSalam-pn3hv Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እኅቴ መመረጥ ነው ጸጋውን ያብዛልሽ
@netsanetnesi8050
@netsanetnesi8050 Год назад
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሺ 🙏🙏🙏
@amlkeamlke3850
@amlkeamlke3850 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያቆይሽ💖💖💖💖💖💖
@alamidhualamidhi9743
@alamidhualamidhi9743 Год назад
💒💒🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤🙏🙏🙏
@ጓልመምህረተኽለ
ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን ኣይዞሽ እህታች በርቺ ሙሉ እንጠብቃለን 👏💖💖💖💖💖
@firiyotfiritawaahidoo3921
@firiyotfiritawaahidoo3921 Год назад
Eleleleleleelelellelelelele Hite ba hunet hunkan ba salam ba tena Wada hunetegna Amlak iyasus Kirtoos maxesh hitechin elelelelelellelelelelee🤲🤲🤲⛪
@user-eq8ro7kz7
@user-eq8ro7kz7 Год назад
እግዚአብሔር ይመሥገን ወይ እንጠብቃለን እንኳን ደና መጣሽ
@rutaruta5920
@rutaruta5920 Год назад
እንካን ደና መጣሽ እሀቴ ከክርስቶስ የምበልጥ ኣባት የለም ኣይዞሽ በርቲ
@eyorikaeyorika2355
@eyorikaeyorika2355 Год назад
ፍኖተ አብርሐም አታጓጓን ልቀቀዉ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤
@salme4126
@salme4126 Год назад
የኔ ፍቅር እንኳን በሰላም መጣሽልን
@yeibyoyeibyo6894
@yeibyoyeibyo6894 Год назад
Siem Ezigeabher yekaberi yemasigen
@ክርሥቲያንነኚየተዋህዶፍሬ
ነገ መቸነው በመቤቴ የኔማር በቤቱ ያፅናሺ
@ሪቾአማራዋ
@ሪቾአማራዋ Год назад
ክበርልኝ የኔውድ ወንድም
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
እህታችን እንኳን ከጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሀን በሰላም መጣሽ ።
@ቤተናቲዩብ
@ቤተናቲዩብ Год назад
እህቴ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አርጊኝ
@ፅናት-ነ9ኀ
@ፅናት-ነ9ኀ Год назад
እህቴ እግዚአብሔር አምላክ ጠርቶሻል አይዞሽ በእርሱ ሁሉን ታልፊዋለሽ
@emisyo1137
@emisyo1137 Год назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ተመስገን
@yechalelulseged7291
@yechalelulseged7291 Год назад
እዉነት ነዉ
@hirutarga4704
@hirutarga4704 Год назад
አትፍሩ እግዚአብሔር አለ ወደ እውነቱ መተሻል በቤቱ ያፅናሽ አይዞሽ እህታችን እውነተኛ አምላክ እየሱስ ክርስቶስን ይዞ ያፈረ የለም በፀሎት በርቼ እነሱም አደብ ይገዛሉ እህቴ ፈተና ያለ ነው አትፍሩ
@peteroswordofa8943
@peteroswordofa8943 Год назад
Ayzosh emmu egziabher yemeretewen yawetawal
@gigigtdik.werede3356
@gigigtdik.werede3356 Год назад
እህቴ የጠራሽ ጌታ የታመነ ነው መጠራትሽ ለበጎ ነው እስከሞት ተከታይው እሱን ያዘ አፍሮ አያቅም የሚያስፈራ ይማነው የሚያስደነግጠኝ ማን ነው እግዚአብሔር መመኪያዬ ነዉ
@ኦርቶዶክስነኝYouTube
አሜን
@mediatube3914
@mediatube3914 Год назад
እሰይ
@user-hq4dn9zr7l
@user-hq4dn9zr7l Год назад
ይለቀቅ ዛሬዉኑ ይለቀቅልን የምትሉሉሉሉ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ
ትንሽ ነው ሳ
@Ewnetmedia2303
@Ewnetmedia2303 Год назад
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ካአንች ጋር ይሁን ❤🙏🙏🙏
@jesusismylord.3041
@jesusismylord.3041 Год назад
Egzabeher yemsgen
@blentube-vs2zl
@blentube-vs2zl Год назад
_እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እኳን ሰላም መጣችሁ እግዚአብሔር አምላክ መቸም ቢሆን ፍጥረቶቹን አይተውም አይረሳም ከአባቶቻችን ትምህርት አንራቅ እህታችን በቤቱ ያፅናልን_ ❤️🥰🥰
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ2ጠ
እንጠብቃለን
@zinabuyimanie7666
@zinabuyimanie7666 Год назад
በጉጉት ነው የምጠብቀው መቸ ነው ሙሉውን የምትለቀው
@rahelabrham382
@rahelabrham382 Год назад
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ነገር ግን እንደ አለማዊ ነገር እንደዚህ ማድረግ ጥሩ አይመስለኝም ወይ መልቀቅ ወይ ደግሞ ...? እኔ በግል እደዚህ ማድረግ ጥሩ አይመስለኝም
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 Год назад
የት አለ ሙሉው ታሪክ
@ameenameen6123
@ameenameen6123 Год назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ameenameen6123
@ameenameen6123 Год назад
👍👍👍👍👍👍👍
@tigistashuma6088
@tigistashuma6088 Год назад
አቤቱ፣እግዚሆ፣ማረን፣ክርስቶእዱሜ፣ለንሰዓ፣ዘመን፣ለፍሰዓ፣አድርግልን፣እየሱስ፣ክርስቶስ
@hkdrgjjd6170
@hkdrgjjd6170 Год назад
አልልልልልአዝገብጋብሄርይመሰገን
@mekonnenmoke6197
@mekonnenmoke6197 Год назад
የመረጠሽ እግዚአብሔር ዘወትር ሁሉ ይመስገን
@danadanadana9831
@danadanadana9831 Год назад
❤❤❤❤
@እግዚአብሔርመታመኛየነዉ
በዚህ ክፉ ዘመን ለነብሱ የሚኖር የመሰለዉን ሀይማኖት የመረጠ የታደለ ነዉ አንች ከሁሉም የተመረጥሸ ነሸ ፈጣሪ ወዶሸ ነዉ ወደ ቤቱ ያመጣሸ አይዞሸ የክርሰቶሰ ተቃዋሚወች አሁን መጥፊያቸዉ ቅርብ ነዉ አንች ግን ገና ብዙ ፈተና ይጠብቅሻል እናም ተዘጋጅ ክርሰትናን ሰትቀበይ ፈተናወቹንም አብረሸ ነዉ የምትቀበይዉ ዳቢሎሰ ይፈትንሻል እናም በፈተናም ፅኝ እሰከ መጨረሻዉ በርች በክርሰቶሰ የሚያምን መቸም አያፍርም በዚህ የአለም መጨረሻ በደረሰበት ጊዜ የክርሰቶሰ ኢየሱስ መሆን ምንኛ መታደል ነዉ መመረጥ ነዉ እና በርች አይዞሸ
@ameenameen6123
@ameenameen6123 Год назад
♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@woyinshetabayneh3376
@woyinshetabayneh3376 Год назад
Egziahber yimesgen
@tazinoboshi6587
@tazinoboshi6587 Год назад
Bexam dasi yemil miskirnat ishi inxabiqalen
@mississippiwenz8388
@mississippiwenz8388 Год назад
እህቴ ፡ በ ቤቱ ፡ ያፅናሽ
@menberktawu3372
@menberktawu3372 Год назад
Sle hulum neger egziabher ymesgen 🙏🙏🙏
@ganetkal7418
@ganetkal7418 Год назад
እግዚአብሔር ይመሰገን