Тёмный

የሸክላ ስራ በሀይዞህ ዶርዜ መንደር 

Amleset Muchie
Подписаться 217 тыс.
Просмотров 159 тыс.
50% 1

The official RU-vid Channel of Amleset Muchie.
Enjoy! Subscribe!
Connect for more.
/ amlesetm
/ amlesetmuchieactress
www.instagram....
amlesetmuchie.com/

Опубликовано:

 

9 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 393   
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
እነሱ የአገራችን ቅርሶች ናቸው ‼️እነሱን ስናከብር ነው የስልጣኔ ጥግ ገባን የሚባለው‼️በሰለጠኑት አገር በእጅ የተሰራ ምንም ነገር በጣም ብዙ ብር ነው የሚሸጠው። ልቦና ይስጠን‼️
@hewetdestaw3817
@hewetdestaw3817 2 года назад
ቀድሞ ቢገባችሁ ጥሩ ነበር ቡዳ እያላችሁ ስትገፉን ያለስማችን ስም ሲሰጠን እግዚአብሔር ይፈርዳል የጥበብ አምላክ ይፍረድ ሰንት ግፍ እያየን እዳለን
@fekerafricawit2990
@fekerafricawit2990 2 года назад
@@hewetdestaw3817 true
@narditube4378
@narditube4378 2 года назад
@@hewetdestaw3817 🧐🧐🧐🧐🧐🧐🧐🧐 ተደ እሷ ምን አለች ⁉️
@hewetdestaw3817
@hewetdestaw3817 2 года назад
@@narditube4378 እሷማ መልካም አለች ቀደም ብሎ ቢሆን መልካም ነበር ነው ያልኩት
@narditube4378
@narditube4378 2 года назад
@@hewetdestaw3817 አሆንም አልረፈደም 👍👍👍
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 года назад
የንጉሰ ሚሰት ሺዓመት ኑርልኝ ምረጥ ኢትዮጵያዊ💚💛❤
@narditube4378
@narditube4378 2 года назад
🤣🤣🤣🤣🤣 ክርስቲያን ከሆንሽ ወይም ሌላ እምነት ከሆንሽ ሙዚቃ ንግስና የለውም እህቴ እንደ ሙዚቃ ከየው አዎ ቴዲ ጎበዝ ድምጻዊ ነው ግን ልዩ ማንነት ለሱ አለኝ ማለት አልችልም ምክንያቱም በዛ ድምጹ ፈጣሪን መመስገን ንችለል
@fhdhduud8728
@fhdhduud8728 2 года назад
@@narditube4378 ትክክል
@aviya5907
@aviya5907 Год назад
እኔ የንጉስ ልጅነኝ ማለቴ እላይ ያለው ንጉስ ስሙ እየሱስ ክርስቶስ ይባላል ። ዘፋኝ መንግስት ሰማይ አይገባም ይላል የ አለም ሁሉ ንጉስ እና ምን ትያለሽ !
@nuzafro4703
@nuzafro4703 2 года назад
በጣም ይገርማል፡፡ እነዚህን ማንም የማያስታውሳቸውን የጥበብ ሰዎች አስበሽ ስለጐበኘሽና ለእኛም ስላጋራሽን ኤሚዬ በጣጣጣጣም እናመሰግናለን፡፡
@hewetdestaw3817
@hewetdestaw3817 2 года назад
በኢትዮጵያውያ ያሉ ጠቢባን መገለል በተለይ ባማራ ክልል በጣም ያላሉ ያለስማችን ስም ይሰጡናል እግዚአብሔር ይመስገን እኛስ ከሁሉም ንፁህ ነን ሰርተን ነው እምንበላው ስራ እማይወደድበት አገር ብቻ ለሁሉም ግዜ አለው
@user-rm6qh6lt8l
@user-rm6qh6lt8l 2 года назад
ኢትዮጵያዊ ነው እንደ የሚኖሩት
@hanahabtamu4302
@hanahabtamu4302 2 года назад
@@hewetdestaw3817 የደርሰበት ያቀዋል🥺☝️
@EthioYared
@EthioYared 2 года назад
ኤሚያችን በጣም ደስ ይላል ድካማቸውን ሰርተሽም ስላሳየሽን እናመሰግናለን ። ሸክላ የሚሰሩና የእጅ ጥበብ ባለሙያዎች ክብር ይገባችኃል
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 года назад
🥰😘
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 года назад
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@simeretm3665
@simeretm3665 2 года назад
Amen 🙏
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 2 года назад
Tekekele
@ethiopia3000
@ethiopia3000 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-o7kpAk3X1-I.html ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-QwT8Ca_ZwDo.html እርካብና መንበር የዶ/ር አብይ አህመድ መፅሀፍ ያድምጡ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-weGrKiGqp9c.html የመደመር መንገድ የዶ/ር አብይ አህመድ መፅሀፍ ያድ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-ieUzT9UHOxg.html ጠብታ ማር (How to Win Friends and influence people full Amharic Audiobook) ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-4sw1ShJ4NHA.html UNLIMITED POWER (የሰው ልጅ የጥበበኝነት መንገድ) ታላቁ ሀይል(The power) ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-DncvN_HqrLQ.html እነዚህን ህይወት ቀያሪ መፅሀፎች ያድምጡ።ሠሠ
@user-xo9sh2rn4i
@user-xo9sh2rn4i 2 года назад
የኔ ሚስኮኖች እንደዚህ እየደከማችሁ ያረብ አላህ በሰፊው ይረስቃችሁ
@teybacooking1674
@teybacooking1674 Год назад
የጥንት የጥዋት የጅ ጥበብ ባለሙያዎች ወርቃማ አጆች እድሜ ጤና ለናቶች
@user-wr5sz3ih5i
@user-wr5sz3ih5i Год назад
👍👍👍
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 2 года назад
ዋው በርቺ የታሪክ መዝገቦች ከነባለቤትሽ!!!
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 2 года назад
በተለያዩ ክፈለ ሀገር ያሉትን የእጅ ሞያቶኝችን እገዛ እየተደርገላቸው እውቅና ቢስጣቸው ኢትዮጵያውያ እጅግ ብዙ ጠበበኛች ልጆች አሏት! እና እነዚህን ውብ ጥበበኞች በቻልነው እንገዛቸው!! የሚያናድድው ነገር ሁሉም ኢትዮጵያውያዊ እነሱ በስሩት ቁሳቁስ እየተጠቀመ እነዚህን ጥበበኛች ያልሆነ ስም እየተስጣቸው አንዳንድ ማህርስቦች ያገሏቸዋል! ያ ድንቁርና ነው እና ጥበበኛችን እናበርታታ!!
@user-gz7cl7uu3t
@user-gz7cl7uu3t 2 года назад
የእኔ ኢትዮጵያ ይህቺ ናት ብዙ ማንነትና ነገሮች ያሏት ❤❤❤👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@tsiongezahegn3054
@tsiongezahegn3054 2 года назад
ዋው የሚገርም ቦታ ነው የሸክላ ስራም እንዲህ ልፋት ያለው አይመስለኝም ነበር ድንቅ ጥበብ ነው🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
@dagmawitwbe6992
@dagmawitwbe6992 2 года назад
አምለሰት እነዚህን ድነቅ የኢትዮጵያ ባለሙያዎችን የእጅ ጥበባቸውን ከመሰረቱ ስላሳየሽን እናመሰግናለን
@menebasfw6705
@menebasfw6705 2 года назад
በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ እደዚህ ሀገራችንን አሳይን❤❤❤
@sabaalemayehu471
@sabaalemayehu471 2 года назад
የኔ ቆንጆ ደስ የሚል ዝግጅት ነዉ በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ ስወድሽ
@emuyeeyemariyamljja8229
@emuyeeyemariyamljja8229 2 года назад
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ዋውውውውው ሲያምር ❤🇪🇹❤🇪🇹 እናመሠግናለን ንግስቲቱ👑❤✊
@emuyeeyemariyamljja8229
@emuyeeyemariyamljja8229 2 года назад
@Nati 😍😍😍❤🙏
@user-kj4ev2hb7b
@user-kj4ev2hb7b 2 года назад
ዋዉ አምሳለት ምስጋናችን ከልብ ነዉ በተለይ በዚህ ጥበብ ዘርፍ ላለነዉ ማህበረሰብ በጣም ጥሩ ነዉ
@ነይበደመና
@ነይበደመና 2 года назад
ኡፍፍፍፍፍፍፍ መልከአ ምድሩ ልምላሜው ሲያምር እውነትም ምድረ ገነት😍💞💞💞💞💞💞💞💞💞
@Ethopia22
@Ethopia22 2 года назад
Woww🥰🥰💖💖💖💚💛❤️💚💛❤️👌🥰🥰🥰🥰🥰💖💖💖💖💖💚💛❤️💚💛❤️
@abebeche722negash
@abebeche722negash 2 года назад
አምለስት ግን ይሄ የዶርዜ ፏፏቴ በጣም ውብ እኮ ነው ለቱሪስት መስህብ አድርጎ መስራት አይቻልም ወይ በጣም ያምራል ከዚህ የበለጠ ገነት ማድረግ እና የውጭ ዜጎች እየመጡ እንዲጎበኙት ማድረግ ገቢው ሕበረተስቡን ኑሮ ማሻሻያ ማድረግ ጥሩ ነበር በጣም ድንቅ ሥራ ነው ደሞ ሰው ጨምርሽ ጥናት ተደርጎ መንግስት ትኩረት ሰጠቶት የተሻለ ነገር ቢሰራበት እጅግ መልካም ነበር 🙏💚💛❤ ሀገሬ እኮ ወርቅ ነሽ የሚያከብራት ጠፋ እንጂ 🙏💚💛❤
@lifeinmiddleeast7294
@lifeinmiddleeast7294 2 года назад
ዉይ ተፈጥሮዉ የቦታ አቀማመጡ ሲያምር
@sisaykasa7592
@sisaykasa7592 2 года назад
የሚስኪኖች ድምፅ ሰለሆንሽ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ተባረኪ እንወድሻለን💞
@zizitino6797
@zizitino6797 2 года назад
የዋህ ሕዝብ መንግስት ትኩረት ስጥቷቸው አያውቅም በኢትዮጵያነታቸው ሁሌም እንደኮሩ ነው ኤሚ ጥሩ ስራ ነው ፈጣሪ ይባርክሽ
@tube-pg1ze
@tube-pg1ze 2 года назад
በርቺልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@tadla8200
@tadla8200 2 года назад
አምልሰት ቆጆ በርች በጣምደስ ይላል ❤❤❤❤❤
@hiruttsegaye8933
@hiruttsegaye8933 2 года назад
Amleset Thank you, it is heavenly beautiful even through, the RU-vid. I wished to be in heaven, in my country. 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤ THANK YOU AGAIN HEAVEN... I'M IN HEAVEN.
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 года назад
መኮነን ጥሩ የማስረዳት ችሎታ አለው ጎበዝ👏👏👍👍👍
@selamhailu1990
@selamhailu1990 2 года назад
ኤሚዬ በጣም እጅግ በጣም ደስ የሚል ቦታ ነው ፏፏቴው ድምፁ ሁሉ ደስ ሲል አቀራረብሽ ሁሉ ያስደስታል ጎበዝ Thank You 🙏🏿
@tsehayweldemaryam5018
@tsehayweldemaryam5018 2 года назад
እግዚአብሔር ይጠብቅሸ ከነመላው ቤተሰብሸ ውብ ኢትዮጵያዊት።❤❤❤❤
@shalomtadesse3460
@shalomtadesse3460 2 года назад
Almaze is so creative
@almazmengistu8400
@almazmengistu8400 2 года назад
ቆመው ቢሰሩ ምናልባት ለወገባቸው ይሻል ይመስለኛል እንዳልሽውም ወገብ ይቆርጣል ኤሚ የሚስተካከልበት መንገድ ቢኖር ጥሩ ነው ለምሳሌ እንደ ጠረቤዛ ነገር ተሰርቶ እዛ ላይ ቢሰሩ :: በጣም እናመሰግናለን የሃገራራችንን ውበትና ስራ ስለምታሳይን!
@hewetdestaw3817
@hewetdestaw3817 2 года назад
እንድህ ተለፍቶ ተስርቶ ገበያ ወስደው ለመሸጥ የገበያ ቦታ ባግባቡ የለም እያባረሩ ስራውን ወደው ሰሪውን መጥላት እንደው ምን እሚሉት አባዜ ነው ሰርቶ መብላት ብልግና ይመስል እኛ ጨዋ ነን ይሉናል በእምነት ቦታ በስራ በትምህርት ቤት በተለያየ ምሃበራዊ ቦታ አትጠጉን ይላሉ
@tb463
@tb463 2 года назад
እናመሠግናለን የቴዶ ንግሥት
@tigistadane6182
@tigistadane6182 2 года назад
አምለሠት ዘመንሽ ይባረክ
@denbelehussen6936
@denbelehussen6936 2 года назад
ምናለ።እዳቺ፡አይነ።ቢያበዛልን፡የሴት።ተምሳሌት💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️
@ejigayehuagena9346
@ejigayehuagena9346 2 года назад
ምድረ ገነት ጋሞ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 года назад
ዋው ምርጥ ሴት በጣም የሚደነቅ ሞያ ነው መበረታታት አለባቸው በርቱ እጃችሁ ይባረክ 🙏 ዋው ፎፎቴው ሲያምር ዶርሴ አርባ ምንጭ ምርጥ ነው ያምራል እናመሰግናለን አምለሰት 🙏
@ahmednuru1212
@ahmednuru1212 2 года назад
ክብር ለናቶቻችን
@user-kb5vu6kr3l
@user-kb5vu6kr3l 2 года назад
የኔ አስተዋይ ስወድሽ አላህ ይጠብቅሽ ከቴዲየ ጋር ከልጅችሽ ጋር አንች የኢትዩ ምሳሌ የሁንሽ ሴት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 2 года назад
ሤቶችን ባለን አቅም እናበረታታ እነዚህ ጀግኖች ናቸው እኛ እነሡ በዋዛ የሚሠሩትን መሞከር እንኳን በጣም ከባድ
@zellitube
@zellitube 2 года назад
ልእልቷ😘💚💛❤
@tiblettemesgen9165
@tiblettemesgen9165 2 года назад
The queen is back👸🏾
@yeshiteklegiorgis4125
@yeshiteklegiorgis4125 2 года назад
እናመሰግናለን በጣም ያምራል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር !!
@hsoshohsisvs4960
@hsoshohsisvs4960 2 года назад
ልክ ስትሰሪ ይበላሻል እና እናታችን መልሳው ትሰራዋለች እና እኛም በእግዚአብሔር እጅ ነን ምንም ብንበላሽ መልሶ ይሰራናል እና እናመሰግናለን ሰርተሽም ስላሳየሽን እና ክብርም እንዲኖረን አድርጋቹሁናል
@arity72
@arity72 2 года назад
Thanks Stay Blessed.
@user-xo9sh2rn4i
@user-xo9sh2rn4i 2 года назад
በጣም ጎበዝ ነሽ ልዕልቷ
@yeshiteklegiorgis4125
@yeshiteklegiorgis4125 2 года назад
እናመሰግናለን በጣም ያምራል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@user-kv6rq5it9p
@user-kv6rq5it9p 2 года назад
የምወደው አይነት ነው በጣም ጎበዝ እንደዝህ ውስጥ መግባት ትልቅነትሹን ነው ሚያሳየውማንም ያላሰበው ይመስለኛል በርችልን
@abebeche722negash
@abebeche722negash 2 года назад
ውብ አምለሰት ጎበዝ ነሽ 🙏💕
@artistAmanuelGizaw
@artistAmanuelGizaw 2 года назад
በጣም ጎበዝ በርች ሁሎን አሞለቶ የስጠሽ :የቴዲየ አፍሮ ወድ ሜስት-እግዛብሕር የጠብቀሽ-እህቴ -የሀገራችን ባህላዊ ውዝዋዜ ለመማር ዘና ፍታ ለማለት ቻናሌን ስብስክራይብ በማድርግ ቤትስብ ሁኖ ክልብ አመስግናልሁ :ስላም ለሀገራችን::::::::::::::
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 года назад
እንዴት ያምራል "እፍህህህህህህ" ብለሽ አየሩን ስትስቢ እኔም አብሬ ግን እዚህ ንፁህ አየር አንተነፍስም የአፈር ሽታ እንኩዋን ይናፍቃል ። ሐገሬ እምዬ ሠላም ይብዛልኝ 💚💛❤ በጣም ድንቅ ስራ እጅግ አስተማሪ ልጆችም አዋቂዎችም በደስታ የሚመለከቱት እርግት ያለ ምርጥ ስራ ነው አመሰግናለሁ👏👏👏 አልማዝ ትእግስቱአ እንደ አልማዝ ነው የስራሽን ፍሬ እግዚአብሔር ይስጥሽ ጤናውን ይስጥሽ እናቴ 👏👏👏 ንግግርሽ በራሱ ትልቅ ትምህርት ነው 💕💕🌷🌷
@user-rz3ri6hn3t
@user-rz3ri6hn3t 2 года назад
ምርጥ የስራ እደ ጥበብ በምርጥ ኢትዮጵያውያን በምርጥ ማህበረሰብ በአይዞህ ዶርዜ ። እናመሰግናለን አምለሰት ሙጨ ያባቷ ልጅ ከውድ ባለቤትሽ ዶክተር ቴወድሮስ ካሳሁን ጋር
@MekdiTube
@MekdiTube 2 года назад
አምለሰትዬ እናመሠግናለን እናቶቻችንን እጃቹ ይባረክ 🙏👌
@aynlak9464
@aynlak9464 2 года назад
ኢትዮጵያዬ እኮ ውብ ሀገር ናት እኛ ህዝቦችዋ ብንበረታ የምድር ገነት ማስመሰል ይቻል ነበር :: አምለሰትዬ በርቺ ቆንጅዬ::
@mussahussen5101
@mussahussen5101 2 года назад
ሀገራችን በእውቀት የደመቀች ያሸበረቀች ናት ግን አልተጠቀምንበትም ለባለ ሙያወቹም የሚገባቸውን ክብር አልሠጠንም ለማንኛውም አምለሠትን እናመሠግናለን
@helenbeta3914
@helenbeta3914 2 года назад
ኤሚዬ ደስ ይላል
@asfawabiyot9491
@asfawabiyot9491 4 месяца назад
Your contribution to introduce the calture of praud Dorze is amazing.
@asratyenatalige7115
@asratyenatalige7115 2 года назад
ምርጥ የሴት በላይ ልዩ ነሽ 😘🇪🇹👏💪 ሀገራችን ብዙ ታሪክና ባህል አላት እንዲህ ለአለም ማሳዬቱ ትልቅ ነገር ነው ደስ ስትል እማማ አልማዝ ቶሎ ቶሎ ነው ምርጧ
@amywolloatl5762
@amywolloatl5762 2 года назад
መልክ ቁመና ድምፅሽ ስነ ምግባርሽ ሁሉን አሟልቶ ሰቶሻል ኑሪልን 😍😍😍😍
@belansamuel9140
@belansamuel9140 Месяц назад
በጣም ነው የወደድኩዋቸው
@user-lu6fs2xf1t
@user-lu6fs2xf1t 2 года назад
ይህን የጥበብ ስራ እውቀት ለሰው ልጅ የሰጠው እግዚአብሔር ይመስገን
@tigistwehrli37
@tigistwehrli37 2 года назад
The tourist guide explains everything in an eloquent way. I found him excellent and very humble too! The whole Dorze community is very generous and humble. I am in love with your culture, vegetation and everything. I will definitely come once, if god wishes to.
@Sami-dp5ss
@Sami-dp5ss 2 года назад
Wow!! It is indeed beautiful place. It is on my places to visit list now. I must thank Almaz and her friends and in my opinion they are unsung heroes of Ethiopia 🇪🇹. Thank you 🙏
@Black-lioness
@Black-lioness 2 года назад
True especially how much they get paid for these beautiful potteries..
@sadajamal2620
@sadajamal2620 2 года назад
የኔ ቆንጆ አላሃ ይጠብቅሽ በጠም ዳስ ይላሊ
@saragalaxya1185
@saragalaxya1185 2 года назад
ኢትዮጵያ ታሪክ🌹🌹🌹
@user-cq2sn7ib9t
@user-cq2sn7ib9t 2 года назад
ተባረኪ
@abrahamnigusu2894
@abrahamnigusu2894 Год назад
በጣም ደስ የሚል ጊዜ ነበር አምለሰት
@taricakne1
@taricakne1 Год назад
ዋው አገራችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ለምለም እኮ ነች ደስ ሲል😍😍😍😍
@vikasyadav2423
@vikasyadav2423 2 года назад
ጎበዞች የሸክላ ባለሙያወቹ
@abaabri
@abaabri Год назад
Amleset muche lanchi ejeg tilk, tilk keber alegn yene lij Egziabher yibarkish.
@SamsungJ-bl8fg
@SamsungJ-bl8fg 2 года назад
ይኤ ልጅ ስወደው
@user-qc9wl2yg7d
@user-qc9wl2yg7d 2 года назад
የተባረካችሁ ሰወች ከነ ባለቤትሽ እውነት እኝህን እናቶች ስለጎበኝሽ ክብርሽ ከፍ ይበልልኝ
@azi374
@azi374 2 года назад
I like your program ♡Beless you more
@bmandassabadelubman6435
@bmandassabadelubman6435 2 года назад
በጣም ደስ ሚል ነው ውብ ሀገር ተመስጬ ነው ያየውት እናመሰግናለን
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 2 года назад
ክብር ለእናቶች እደዚህእየለፉ ለሚሰሩት
@mekdestesema9250
@mekdestesema9250 Год назад
የልጁ /የአስጎብኚው/ ድምፅ በጣም ያምራል
@ethiopia3000
@ethiopia3000 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-o7kpAk3X1-I.html ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-QwT8Ca_ZwDo.html እርካብና መንበር የዶ/ር አብይ አህመድ መፅሀፍ ያድምጡ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-weGrKiGqp9c.html የመደመር መንገድ የዶ/ር አብይ አህመድ መፅሀፍ ያድ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-ieUzT9UHOxg.html ጠብታ ማር (How to Win Friends and influence people full Amharic Audiobook) ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-4sw1ShJ4NHA.html UNLIMITED POWER (የሰው ልጅ የጥበበኝነት መንገድ) ታላቁ ሀይል(The power) ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-DncvN_HqrLQ.html እነዚህን ህይወት ቀያሪ መፅሀፎች ያድምጡ።ሠመ
@user-ep9le2ue3g
@user-ep9le2ue3g Год назад
እኔ ባሌ የሸክላ የብረታብረት ሰሪ ልጅ በሆነ ምክነያቱም በሀገራችን ሸክላ ሰሪወች እና ብረታ ብረት ሰሪወች ይህ ውብ ችሎታቸውን ቡዳ ናቸው በሚል ቃል አደበዘዙባቸው
@mohammedaliibrahim8607
@mohammedaliibrahim8607 2 года назад
We love you tedys afro wife ! You & lula really look Somali! Love &respect from SOMALIA!
@mesimesimengsti5630
@mesimesimengsti5630 2 года назад
በጣም ነው የምናመሰግነው ደስ እሚል ቦታነው
@user-js3et4wj7g
@user-js3et4wj7g 2 года назад
እናተ እኮ ሀገር ናቹ ባልና ሚስቱች ኑሩልን በጣም ደስ የሚል እይታ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን 👍👍
@sadorkumie748
@sadorkumie748 2 года назад
እናቶቻች እግዚአብሔር ይባርካችሁ እውነት እናተጋ አለ
@fikermamo8783
@fikermamo8783 2 года назад
ዋዉዉዉ እንደት ደስ ይላል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ዬጣችሁ
@alemalem7864
@alemalem7864 2 года назад
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመሠገን ቢታገዙ ጥሩ ነው
@meskerembelete1870
@meskerembelete1870 2 года назад
የኔ የዋህ አልማዝዬ አንቺእንቁ ነሽ የኔ እናት ኤምዬ በጣም እናመሰግናለን ስላሳየሽን 💚💛❤️😍😘🥰
@sisayineshikase5859
@sisayineshikase5859 2 года назад
💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@fikrtetesfye9003
@fikrtetesfye9003 2 года назад
የኔ ምርጥ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ከነቤተሰብሽ🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤
@user-dc4wr5gv3h
@user-dc4wr5gv3h 2 года назад
እር ይለቀቅ አይስራም❤❤❤
@meuse69
@meuse69 2 года назад
እናመሰግናለን ውድ ኤሚ
@user-ic1cx2yh4j
@user-ic1cx2yh4j 2 года назад
በጣም የሚገርም ነዉ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ❤️❤️❤️
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 2 года назад
💚💛❤️ ኢትዮጵያውያ ምድር ገነት
@beza9241
@beza9241 2 года назад
በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው ግን ከሆላ የሚሰማው ሙዚቃ ትንሽ ይረብሻል የምታወሩትን ለመስማት 😍♥️
@mulugebregziabher
@mulugebregziabher 2 года назад
አማዝ ደሥ ስትል ችግር የለም ጣፋጭ
@yilmabogale2656
@yilmabogale2656 2 года назад
Amiye yene gobez i really appreciate you and thank you for showing your experience👏👏
@fayzahayare6400
@fayzahayare6400 2 года назад
ምርጥ ስራ በርቺ ቆጅዬ አላሃ እዳቺ አይነቱን ያብዛልን
@sheberehibrahim5279
@sheberehibrahim5279 2 года назад
በጣም ደስ ይላል እናቹች እረጀም እደም ሰጥቹው
@sintayehu3294
@sintayehu3294 2 года назад
Wawww
@selamawitkiros8241
@selamawitkiros8241 2 года назад
ኤሚየ ባህላችን ስለምታስተዋውቂ በጣም ጎበዝ
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 2 года назад
በጣም ጎበዝ እንደዚህ ያለ ቦታ አንዳንዶች አርተፊሻል ጥፋራቸውን አንከርፈው ይቸገሩ ነበር አንቺ ግን ምርጥ ነሽ
@semirajibril591
@semirajibril591 Год назад
Amleset is a real person. She is always natural
@fairyeshetu8661
@fairyeshetu8661 2 года назад
ሃገሬን ማየት በነዚህ የዋሃን ነው የኔ የዋህ
@asfawabiyot9491
@asfawabiyot9491 4 месяца назад
This is amazing to introduce the world the isolated Gold hand Mam in our calture.
@user-ze9ys8zq3h
@user-ze9ys8zq3h 2 года назад
አምለሰት ጎበዝ ኢትዮጵያ ዊ ነሽ ኩራትእና መሞላቀቅ የማታቂ ኖርማል አነጋገርሽን ወድጀዋለሁ።
@yeneneshmamo8710
@yeneneshmamo8710 2 года назад
ብዙ ነገር እያስተማርሽን ነው በርቺ
Далее
A day with Amleset
25:01
Просмотров 230 тыс.
Мой телеграмм: v1ann
00:14
Просмотров 45 тыс.
DW TV  ባህላዊ ጡሽ
22:55
Просмотров 4 тыс.
Teddy Afro and his family on Ethiopian Easter part
14:25
Arbaminch Dorze Village
36:31
Просмотров 301 тыс.