Тёмный

ጥጥ ፈተላ እና ሽመና በሀይዞህ ዶርዜ መንድር 

Amleset Muchie
Подписаться 217 тыс.
Просмотров 76 тыс.
50% 1

The official RU-vid Channel of Amleset Muchie.
Enjoy! Subscribe!
Connect for more.
/ amlesetm
/ amlesetmuchieactress
www.instagram....
amlesetmuchie.com/

Опубликовано:

 

16 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 175   
@haymidebele3955
@haymidebele3955 2 года назад
አምለሰትዬ የአባቴን ድንቅ ስራ ለአለም ስላሳየሽልኝ ከልብ አመሰግናለሁ ባለ ውለታዬ አባቴ ዘላለም ኑርልኝ እድሜና ጤና እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥህ ዶርዜ ኢትዮጵያን ያለበሰ ያደመቀ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ልዑል እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ለህዝቦቿም ፍቅር አንድነትን መተሳሰብን ያድለን አሜን
@EthioYared
@EthioYared 2 года назад
ኤሚዬ በጣም ደስ ይላል ብዙዎች በእንደዚህ አይነት ቦታ ሄደው ከጎናቸው ፎቶ ከመነሳት ውጪ ምንም የሚያደርጉት ነገር የለም አንቺ ግን ልፋታቸውንና ጥበባቸውን አሳይተሽን ስራቸውንም ዝቅ ብለሽ ታሳይናለሽ ክብር ይገባሻል ።
@fullpackage7855
@fullpackage7855 2 года назад
ለሕብረተሰቡ ምን ጥቅም አለው? እነዚህ ሰዎች የሚሰጣቸዉ ነገር አለ ወይ? ቪዲዮ በማሳየቷ አልተቃወምኩም።
@EthioYared
@EthioYared 2 года назад
@@fullpackage7855 ጥቅምማ አለው ከዚህ በፈት የነበረውን የሁላችንም ለነሱን ያለንን አመለካከት ይቀይራል ለነሱ ክብር ይኖረናል ። የሚሰጣቸው ነገር ደግሞ ይኖራል ክብር ደግሞ ከዋጋ በላይ ነው
@nunubelete8142
@nunubelete8142 2 года назад
Yared ወንድሜ ልክ ነህ ክብር ከምንም ነገር በላይ ነው ለገባው። ደሞ ከተማ ለከተማ ደረታቸውን መቀመጫቸውን ሳይሸፍኑ ፀጉር ሳያጡ ባእድ የሆነ ነገር ተሸክመው በየሽሻ ቤት የሚዞሩት ናቸው የሚጠቅሞቸው አረ እየተስተዋለ 🤯 ወገን መጭው ትውልድ ማንን አይቶ ይደግ ? 🤫🙄😏
@tig1760
@tig1760 2 года назад
ሌሎቹም አርቲስቶች ካንቺ ብዙ ቢማሩ አለኝ ብለሽ የማትኮሪ የንጉሱ ባለቤት ኤምዬ ትለያለሽ
@emuyeeyemariyamljja8229
@emuyeeyemariyamljja8229 2 года назад
ሀገሬ ኢትዮጵያ ማማሮ❤ እናመሠግናለን ንግስቲቱ👑💚💛❤
@nunufantahun2611
@nunufantahun2611 2 года назад
አንቺ የሴት ቁንጮ ባልናሚስትቶች ጌታ የባረካችሁ ስርአታችሁ እንዴት እንደሚያስቀና አንችን የወለደች እናት ሺህ ትዉለድ እኔ በጣም እሳሳልሻለሁ ጌታ ይጠብቅሽ
@sdesta1327
@sdesta1327 2 года назад
ባህላዊ ልብሶችን ለመሥራት የመጀመሪያዎቹ ሰዎች ናቸው, ነገር ግን ድሆች ናቸው.:: በቀጥታ ገበያ ላይ የሚጠቀሙበት መንገድ ቢኖር ጥሩ ነበር::
@yodit
@yodit 2 года назад
Weyyy betam
@selamhailu1990
@selamhailu1990 2 года назад
ኤሚ ፈትል በጣም ጎበዝ ነሽ ቴዲዬ ባለሙያ ነው ያገባው የምታቀርቢያቸውን ዝግጅቶሽን ሁሉ አደንቃቸዋለሁ እናመስግናለን
@makedlyoutube2103
@makedlyoutube2103 2 года назад
ሀገራችን እኮ ዉብሀብት ያላት ድቅየሆነች ሀገርነበረች እደው ባዳበበዚቶ ተቸገርን እጂ
@ሰራዊትየአባቴልጅ
@ሰራዊትየአባቴልጅ 2 года назад
በርቺ እናመሰግናለን የኛ ምርጥ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 года назад
አምለሰት ብራቦ ጋዜጠኛ ብትሆኒ ምርጥ ነበር ኑሪልን
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 года назад
እናመሰግናለን አሚዬ መልካም ለራሰ ነው የኔ ባለሙያ😍😍😍😍😍ደሰሰሰ ይላሉ
@tb463
@tb463 2 года назад
ጎበዝ በርች
@sosinamerid5137
@sosinamerid5137 2 года назад
ጥሩ ፕሮግራም ነው እንዲህ እይነት ፕሮግራሞች ለአሁን ትውልድ በጣም አስፈላጊ ነው በሰው አገር ባህል እየተወሰደ ስለሆነ እንዲህ አይነት ፕሮግራም ጠቃሚ ነውና በርቺ እኛም እናመስግናለን
@marimyelemiwa1664
@marimyelemiwa1664 Год назад
በጣም ይገርማል ከዚህ ሁሉ ድካም ቡሃላነው እውነት ክብር ይገባቸዋል ወላሂ ይህ ሁሉ ድካም
@berhanuworkie2792
@berhanuworkie2792 2 года назад
Our Queen,keep it up!!!
@marthaabera5797
@marthaabera5797 2 года назад
የኔ ማር ከውበትሽ በላይ እርጋታሽ፤ ደግሞም ፈር ቀዳጅ የሆነ ሃሳብና የምትሠሪያቸው ሥራዎች በጣም አሪፍና አስተማሪ ናቸው፡፡
@amenpipi7978
@amenpipi7978 2 года назад
ውይ ስታምሩ በአካል መጥቼ ባያቹ ደስ ባለኝ
@EthioYared
@EthioYared 2 года назад
እንጠብቃለን ኤሚያችን
@masreshategene1790
@masreshategene1790 Год назад
ይኸንን፣የተወለድሁበት ክልል ሰለሆነ፣መሰለኝ በጠሰም ነው ዘወተር የማየው የምምለከተው ደስ የሚል ማህበረሰብ ነው እኔ ወደ ጋሞ ከመጎፈ ነው የተወለደሁት ፣እደገቴ ደሞ፣ከዚህ ማህረሰብ ጋ ነው።ኤሚዩ ደስ የምትይ ነሽ እናተረ።
@የቅድስትአርሴማወዳጅ
በርች ስውድሽ ፍቅር ነሽ በይድሽበት እመቤቴ ትጠብቅሽ በርቱ ታምራላች
@letlivewithmercy3132
@letlivewithmercy3132 2 года назад
Thank you for sharing your life experience bliss you
@AyuAyu-nq7oz
@AyuAyu-nq7oz 2 года назад
woooow betam des tlalachihu fkr yebezabt ager fetari agerachinn selamwan melsln fkr new debub enatochachin edme ketena yistln ❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏
@aberhammelaku958
@aberhammelaku958 2 года назад
እጅግ በጣም ጠንካራ ሰራተኞችና የማይሰበር ዲስፕሊን ያዳበሩ
@senaityimam142
@senaityimam142 2 года назад
Blessed area
@selamhailu1990
@selamhailu1990 2 года назад
ኤሚዬ አበሻ ቀሚስ አንቺ ልበሺ በጣም እጅግ በጣም ነው የሚያምርብሽ ብዙ ፎቶዎችሽን አይቻለሁ you are on the right place ❤️
@konjitbuta9661
@konjitbuta9661 2 года назад
Marakiye ❤ Ye Ethiopia Amekake abzeto, abzeto yebarekishe 🙏❤
@ኢትዬ-ፈ9ቘ
@ኢትዬ-ፈ9ቘ 2 года назад
በጣም ጓጓውው
@bayoushtegegne2880
@bayoushtegegne2880 2 года назад
ጎበዝ ነሽ አምለሰት በደንብ ችለሽበታል ዶርዜ አሠራርን በቦታው ተገኝተሽ ስላጋራሽን እናመሰግናለን።
@yirdawdegineh8430
@yirdawdegineh8430 2 года назад
ማየት ማመንን ያጠናክራልና በምሳሌነት መታየትን የመሰለ ዋናና ውጤታማ የማስተማር ዘዴ የለም ! አድናቂሽ ነኝ ለካሜራ ስትይ የማትሰሪ በሙያውም ቢሆን እናትሽን አኩርተሻል ጎበዝ ነሽ የኢትዬጱያን አልባሳትንም ሙሉ ለብሰሽ አሳይተሽናል ፈጣሪ ከነቤተሰብሽ ይጠብቅሽ!!!🙄😍😍
@senaityimam142
@senaityimam142 2 года назад
Gobez ameleset. Chileshal..... so blessed
@nunubelete8142
@nunubelete8142 2 года назад
ኢሚዬ የኔ ደርባባ ቆንጆ ስወድሽ እረጅም እድሜ እመኝልሻለሁ ኩሩ ኢትዮጵያዊ አንቼን ይፈሩ ቤተሰቦች ምስጋና ይገባቸዋል የቴዲ 🤴ንጉሱ ባለቤቱ በመሆንሽ በምርጫው ኮርቻለሁ 👏👏💚💛❤️👏👏 😁💯
@tigetishome2984
@tigetishome2984 2 года назад
የኔ ንግስት አቺኮ ትለኛለሽ ስወድሽ በምክኛት ነው የኔ ሴት😘 ሲያምሩ ዶርዜ በሸመነው አጊጠን ተውበን እንወጣለን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቹ እናቶቼ
@ejigayehuashine3843
@ejigayehuashine3843 2 года назад
በጣም ባለሙያ ነሽ።..
@user-hi6or4rz4h
@user-hi6or4rz4h 2 года назад
ኤሚዬ:ባህላችንን:ስላሳየሽን:ተባረኪ:ደሞ:ባለቤትሽ:የአመቱ:ምርጥ::ስለተባለ:በጣምደስብሉናል:ህዝብና:ሀገርን:ያከበረ:ክሁሊም:ከፍይላል:ፍጣሪ:እማምላክ:ትጠብቅልን:ኤሜዬ:የዛሪአመት:ላሊበላን:አሳይተሽነበር:ፍጣሪያለው:ይሁናል:ሀገራችንን:ስላምይመልስልን።💚💛❤🙏
@emuyeeyemariyamljja8229
@emuyeeyemariyamljja8229 2 года назад
ዋውውው ጎበዞች ❤ ኤሚማ የመፍተል ልምድ አለሽ 2ልቃቂት ከፈተልሽ ጎበዝ ነሽ እኔም የብልኮ እፈትል ነበር 😍😍 የጋቢ ፈታይማ ጀግና ነች✊
@mesrettemtime454
@mesrettemtime454 2 года назад
በጣም ደስ የሚል ቦታ ነው
@alemuadane5342
@alemuadane5342 2 года назад
ይህን ጥበብ ይዞ ኑሮአቸው ግን ከባድ ነው ጥሩ ገበያ አያገኙም ።መንግሥት ጥሩ የገበያ ማህኬል በጋሞ ዞን ላይ አርባምንጭ ብሰራ ጥሩ ነው ።
@erhiopis9565
@erhiopis9565 2 года назад
Yene konjo GOD BLESS YOU & ur FAMILEY
@gwisdom6644
@gwisdom6644 2 года назад
Keep up the good job we thank you
@መቅዲየማርያምልጅ-ኘ2ሰ
ኤሚዬ የኔ ቆንጆ በርች💚💛❤😘😘😘
@ዘላለምአምላኬእግዚአብሔር
ዘላለም አምላኬ ተመስገን
@Salam-jg6tf
@Salam-jg6tf 2 года назад
ጎበዝ እግዚአብሔር❤❤❤❤
@ዘላለምአምላኬእግዚአብሔር
እጃችሁ ይባረክ እናተ ውድ እና እንቁዎች
@tibkaabate6068
@tibkaabate6068 2 года назад
ቦታውም እናቶችም ደስ የሚል አካባቢ ነው
@yohanesbezawe2501
@yohanesbezawe2501 2 года назад
በጣም ጎበዝ ጥሩ ቤተሰብ ያሳደገሽ ነሽ ስራሀትሽ ያስታውቃል
@mistirassefa4600
@mistirassefa4600 2 года назад
❤❤❤❤❤በጣም ጎበዝ ነሽ።
@surefilbekele6750
@surefilbekele6750 Год назад
Very interesting and educational the way you explain is very polite and professional!! God bless you and the whole family say hi to Teddy!!
@tigistwehrli37
@tigistwehrli37 2 года назад
It’s paradise on earth! The soul must be so fertile, because of Tana. Dorze ppl are so lucky to be given the chance of living on this oasis!
@mimimimi7949
@mimimimi7949 2 года назад
Yeni konjo fetari ye tabekeshi 💚💛❤😍😍❤❤❤🙏💕🙏💕
@user-me1vb3gd8v
@user-me1vb3gd8v 2 года назад
አሏህ ይጨምርልሽ
@Multipurpose_Channel
@Multipurpose_Channel 2 года назад
Ethiopia is amazing. But, Ethiopians are always admiring about others. What a beautiful and organic country.
@HadiyaHassen-q5x
@HadiyaHassen-q5x Месяц назад
ቃላዊግጥሙን በአማርኛ
@tibkaabate6068
@tibkaabate6068 2 года назад
ኢማዬ ምርጥ ኡትዬጵያዊ ትውልድን ለመቅርጽ የትሄጅበትና የምታሳይን አገራችንን።ከፍታ ብቻ ፈጣሪ ከመላው ቤተሰተስብሽ ተባረኩ
@mahiryimam1170
@mahiryimam1170 2 года назад
በጣም ደስይላል እናመሠግናለን ኤሚ
@user-sr4gp1cn7r
@user-sr4gp1cn7r 2 года назад
ዋወ❤️💛💚👍
@jaitunajaituna2568
@jaitunajaituna2568 Год назад
አላህከክፉይጠብቅሸየኔሀመለወርቅ
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 Год назад
በጣም ጎበዝ ነሽ ቀጭን ፈታይ ነሽ ጎበዝ ነሽ አመለሰትዬ ድንቅ ባለሙያ ብከሻለሁ ልምድ እንዳለሽ ያስታውቃል💚💛❤🌺💕🌸🙏🌹🌷
@haileeshetu6185
@haileeshetu6185 2 года назад
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️
@omarfhafd4282
@omarfhafd4282 2 года назад
ዋዉ💚💛♥😘😘😘
@sheberehibrahim5279
@sheberehibrahim5279 2 года назад
የኔ ዉድ ጉበዝ ተባረኪ ታምሩላቹ ፈጣሪ እረጅሜ እደም ተመኘዉ እናችቸ ተባረኩ
@zadtiku3114
@zadtiku3114 Год назад
መመመመሻአላ
@senaityimam142
@senaityimam142 2 года назад
Ze most natural butiful area
@mesfinabera711
@mesfinabera711 2 года назад
You are blessed
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 2 года назад
እንደ አንዳንዶች አርቲስቶች አትቀብጪ ስብዕናናስርኣትሽ በጣም ደስ ይላል ሀምለሰት ቅመ ምነሽ ስላስጎበኘሽን ከልብ አመሰግናለው ፈጣሪ ከነቤተሰብሽ ይጠብቅሽ ጎበዝነሽ
@kaberatube7029
@kaberatube7029 2 года назад
Wow good job keep it up (i hope you will visit Hossana and Advert Hadiyya seleme culture)
@user-dp3jo9oo4n
@user-dp3jo9oo4n 2 года назад
ይወደድ በቃነው
@Susu-p8v5w
@Susu-p8v5w Год назад
እሚገርም ነው ትልቅ ክብር ይገባቸዋል🌹
@zinabuadesalegn1174
@zinabuadesalegn1174 2 года назад
አንቺ እኮ ምልከሽ ብቻ ሳይሆን ውሥጥሽም ውብ እና የሚያምር ነው🇪🇹❤👈
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 Год назад
It’s a big art Love it 👏👏👏👏
@akeliseya1681
@akeliseya1681 2 года назад
ሁሉም፡አለን፡ግን፡ሰላም፡አጣን ፈጣሪ፡ሰላሙን፡ያውርድልን ሁሉም፡አገር፡ሲኖር፡ያምራል፡ማማር፡ኩራት፡በአገር፡ነው
@senaityimam142
@senaityimam142 2 года назад
Tewedaj nesh Ameleset
@samirahasan2068
@samirahasan2068 Год назад
የኔዉድ💖💛💚💪💪
@menberepalmore7248
@menberepalmore7248 2 года назад
Thank you and God bless Amleset and the whole crew!
@fasikamegenta5895
@fasikamegenta5895 2 года назад
💕💕💕💕💕💕🙏🙏🙏🙏🙏
@Multipurpose_Channel
@Multipurpose_Channel 2 года назад
I will definitely visit this place. God willing.
@arsemabamkaku3275
@arsemabamkaku3275 2 года назад
The channel the one I love 💘
@ዘላለምአምላኬእግዚአብሔር
ናፍቅሽኝ ሀገሬ የኔ ውብ ሀገር
@zinashkasa8126
@zinashkasa8126 2 года назад
Waw pexari yixebikish y alebesh
@Alemalemina
@Alemalemina 2 года назад
Love to do that in my childhood. Where can I get it in Europe 😂
@firhiwatdemes3894
@firhiwatdemes3894 2 года назад
yna wudi love u 😍 ❤️
@habtamuhailu7040
@habtamuhailu7040 2 года назад
I like it 😍
@neimayusuf5594
@neimayusuf5594 2 года назад
የተባረክሽ
@essamagnaman1508
@essamagnaman1508 2 года назад
Good Job ameleset,.. Much more appreciated and Thank you @ KEEP Moving strong!!!!!!!!!!
@titititi1974
@titititi1974 2 года назад
amye egziyabher kenebetesebsh ytebksh yene konjo enamesegnalen💞💞
@fintweshetu2999
@fintweshetu2999 2 года назад
Arbaminch metesh Ayzo Dorzen silastewaweksh enamesegnalen Amye🥰🥰
@yodiemeru203
@yodiemeru203 2 года назад
ውጤት ተኮር ነው በርቺ
@ethiovolumeup
@ethiovolumeup Год назад
Gamo bayra dere ❤❤
@senaityimam142
@senaityimam142 2 года назад
Wow
@fetleyeshitila7501
@fetleyeshitila7501 Год назад
መፍተል መቻለሺ በጣም አስገርሞኛል ሁሉንም የምትችይ የሴት የውሀ ልክ ስወድሺ
@fetleyeshitila7501
@fetleyeshitila7501 Год назад
ሀገሬ
@ashkalashkal5896
@ashkalashkal5896 2 года назад
Woww😘😘😘😘
@user-lb1ph9pf1v
@user-lb1ph9pf1v 2 года назад
Thank u
@senaityimam142
@senaityimam142 2 года назад
Enameseginalen ameleset
@timkehettefferamekonnen8405
Beautiful culture. This is a glimpse of Ethiopia. Thank you for providing us with the information of the beautiful Dorze traditional clothing process.
@tamratketema6926
@tamratketema6926 2 года назад
REALLY, YOU ARE A MAN OF ART
@sagarsa4899
@sagarsa4899 2 года назад
ስወድሸ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️👍👍👍#💋💋💋💋
@senaityimam142
@senaityimam142 2 года назад
Yene balemuyawoch
@asfawabiyot9491
@asfawabiyot9491 5 месяцев назад
Where I went to have seen this very late. Thank you Ami.
@Sara2127
@Sara2127 2 года назад
💚💛❤️እናመሰግናለን አመልዬ
@senaityimam142
@senaityimam142 2 года назад
I appreciate U
@djgdfvdfjh574
@djgdfvdfjh574 Год назад
እረ ጎበዝ ነሽ አያያዝሽ ያስታውቃል ችለሽበታል
Далее
World’s Tallest Man VS Shortest Woman!
15:07
Просмотров 17 млн
Mini bag sealer
00:58
Просмотров 4,2 млн
#ምጣድ ጥገና ሪዚዝተር መወጠር 2022
18:16
Arbaminch Dorze Village
36:31
Просмотров 301 тыс.
World’s Tallest Man VS Shortest Woman!
15:07
Просмотров 17 млн