Тёмный

የሸክ ሰይድ ኢብራሂም ጫሊ ታሪክ ቅኝት|etv 

EBC
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 29 тыс.
50% 1

የሸክ ሰይድ ኢብራሂም ጫሊ ታሪክ ቅኝት
#ebc #etv
#EthiopianBroadcastingCorporation

Опубликовано:

 

31 июл 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 40   
@user-qr1vv9mu1k
@user-qr1vv9mu1k 3 года назад
ማሻአላህ ተባረከሏህ እስኪ ሸህ ጫሊን የሚወድ ላይክ ያድርግ ደስ ብሎኛል አጓቴ ናቸው
@kamilaemar3687
@kamilaemar3687 8 месяцев назад
ማሻአላህ ወይኔ እኔም ሙቼ ነው እምወዳቸው የኔ ወለላዋ የድኑ ምሰሶ ♥♥♥♥♥♥♥
@mameseid6704
@mameseid6704 7 месяцев назад
በጣም ነው እንጅ የምንወዳቸው እስኪ በተለይ የአጀም ሀድራቸውን ላክልን
@mam-ui1wb
@mam-ui1wb 4 года назад
ምንም ቢታደሉ ቢሹሙ ቢከብሩ 💚የጫሊው አንበሳ ታጣለት ወደሩ 💚የማይጠገበው ቢወራ ከበሩ 💚የዘቡራ ልጂ ነው ጨርቃው ጀንበሩ بارك الله فيكم💚💚💚💔💘
@zebibaahmed3867
@zebibaahmed3867 3 года назад
💞💞
@user-gl3mw4yk2z
@user-gl3mw4yk2z 2 года назад
ያሠላምምም💓💓💓💓👍👍👍👍
@r6648
@r6648 2 года назад
ማሻ አሏህ ማሻአሏህ ማሻ አሏህ በጣምምም ደስስስስስስየሚልነዉ👌👌👌👌👍👍👍👍👍ሸይኻችን ቀብራቸዉን ኑር በኑር አሏህ ያድርግላቸዉ
@shekurayenew3296
@shekurayenew3296 3 года назад
እሰይ እሰይ የሀድራው ሚኒስትር ሸህ ጫሌ ወለላየ የአሊሞች አባት የጀግንነት ጥግ ረሂመሏህህ
@hayatmoha4118
@hayatmoha4118 4 года назад
ወሎየወች አላችሁ ? 50 ቢወለድ 50 ነው ጉዱ የዘቡራ ልጅ ይበቃል አንዱ የተባለላቸው ሸህ ጫሌን ታሪክ በትንሹም ቢሆን ስላቀረባችሁ እድለኞች ናችሁ እንድህ ሰው ሰው የሚሸት ፕሮግራም በአማን ቀንም ስሩ እሽ በአል ሲሆን ብቻ አይደለም
@user-gl3mw4yk2z
@user-gl3mw4yk2z 2 года назад
ወሎ የዓሊሞች መፍለቂያ። 🌴🌴🌴
@user-mp9nd3ux9w
@user-mp9nd3ux9w Год назад
ማሻአላህ ተባረከላህ አላህ ተጠቃሚ ያድርገን
@bilalendries7046
@bilalendries7046 Год назад
አልሀምዱሊላህ ሀራሚውማ ናፈቀን፣ፊታችሁም ሶውታችሁም ናፈቀን። ዛሬ በቴክኖሎጂ እመቤታችን ድረስ አየናችሁ አልሀምዱሊላህ አገር አቆርጣችሁ አስቸጋሪውን ጎዳና ወጥታችሁ. እቤታችን ድረስ እዴደርሰን በማድረጋችሁ. እናመሰግናለን ንግግራቸሁ ፣የምታቀርቡት ከማር የጣፈጠ፣የምትረግጡት. ሰላም አላህ ያርግላችሁ
@hannanahmed88
@hannanahmed88 3 года назад
እኔ መቼም ስለነ አባባ ያቀረባችሁትን በጣም አድርጌ አላህ ይስጥልኝ ነው የምለው እንዲህ በል 50 ቢወለድ 50 ነው ጉድ የዘብራ ልጀ ይበቃል አንድ ይህነውእንዲህ አይነቱን በቀለካችሁ ደግማችሁ ደግማችሁ አቅርብልን
@solyanaabdela7786
@solyanaabdela7786 Год назад
ከነሱ መወለዴ አልሀምድሊላ እንዴት ደስ ይላል ያወቀ ያዉቀዋን አሏህ ይርሀማቹሁ
@sikosilo7220
@sikosilo7220 Год назад
ማሻአሏህ ማሻአሏህ ተባርክሏህ
@user-fk1mv3ew5d
@user-fk1mv3ew5d 2 года назад
ማሻ አሏህ እኔ ጡሀራውን በጫማህ ልትገባበት መሥሎኝ ነበር
@user-oh5uw7xi7m
@user-oh5uw7xi7m 3 года назад
አላሁ አክበር ። አዉሊያ መጀን ያሲን ተባረክ መጀን
@Mama-tu2dg
@Mama-tu2dg 3 года назад
መሻላህ እራህመቱላ
@seidzebiba140
@seidzebiba140 4 года назад
Allah be jenet firdos yanurachew
@amslmamslman9505
@amslmamslman9505 3 года назад
الله يرحمكم
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 4 года назад
ወሎ ብዙ ያልተነገረላት ትልልቅ ቀሳውስቶች ኢማሞች ሊቃውንቶች ያፈራች ሀገር ናት የኔም አያት ቂቅ ቄስ ነበሩ በወረሂሉ ብዙ ስራ የሰሩ ለእስልምናው ትልቅ ስራ የሰሩ ሼህ ሂብራኢም ጫሊ የልጆቻቸው አኗኗራቸው ያሳዝናል የወሎ ሰው መመራረቅ ይወዳል ወሎ መጀን ።
@seidawel6161
@seidawel6161 3 месяца назад
ማሻ አላህ ወረ ባቦ ብዙ ታሪክ እና አሁንም በብዛት አሊሞት የሚገኙበት ምድር ሁኖ ሳለ ወሎ ህዝብም ሆነ የአማራ ክልል መንግሰት ትኩረት አይሰጡትም በጣም እሚያዛዝን እውነት 😢
@SssSss-xb7bg
@SssSss-xb7bg 2 месяца назад
መዉለድ እንደሆነ ሰለይድእወልዳለዉ እባካቹሁ ኣትሕዱ እመቱቡት ኣሏ ያሉለት እበቴ ዛቡራ❤❤ደስቱር ደስቱር ደስቱር
@kamilaemar3687
@kamilaemar3687 8 месяцев назад
ያአላህ እረህመት ይውርድባቸው የኔወለላዋዬ 💚💚💚💚
@user-ic9ly6un8i
@user-ic9ly6un8i Год назад
አላህ ይማራቸው❤❤❤❤❤❤
@abuturab2439
@abuturab2439 2 года назад
Thanks EBC
@user-nx8nw3iu8o
@user-nx8nw3iu8o 29 дней назад
ማሻአሏህ ❤በጣም ደስ እሚል ነው እኔ አንድ ጊዜ ሂጃለሁ
@hawi488
@hawi488 4 года назад
ማሺአላህ
@jemaleshetumuhie4761
@jemaleshetumuhie4761 4 года назад
Hi
@zebibaahmed582
@zebibaahmed582 6 месяцев назад
Masha allah ya sheik❤💚❤
@user-ve1tk2iw3p
@user-ve1tk2iw3p Год назад
رحمة الله عليه አሏህ አሏህ
@tipohosine6823
@tipohosine6823 3 года назад
ማሻአላህብያለሁ
@abderehmanmuhammed1610
@abderehmanmuhammed1610 Год назад
አመደነሏህ ቢአምዳዲይሂም...
@user-tv6cl3vt6h
@user-tv6cl3vt6h 4 месяца назад
ረሂመሁላህ
@user-pm6rl4pf5r
@user-pm6rl4pf5r 14 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-fd6dm7fd1o
@user-fd6dm7fd1o Год назад
ወደዚያው ዝቅ ብትሉ ሸህ ሰኢድ ኡመር አሉ ከሳቸው ጋ ብዙ የአውሊያወች ጉድ ትሰሙ ነበር
@user-jc2ds6wv8r
@user-jc2ds6wv8r 6 месяцев назад
my woolo
@user-tv6cl3vt6h
@user-tv6cl3vt6h 4 месяца назад
የለአም. ሙፍቲ. ሸህሰይድ. ጫሌ
@mariamkabidi1731
@mariamkabidi1731 Год назад
አሰላሙአለኩምየጫሊዪበተሰቦቸ 🕋🕋🕋🕋እድትላጊኛቺህበአለህመሲመሪአሲቀሞጡሊኚበለሂሲም 🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋
Далее
Копия iPhone с WildBerries
01:00
Просмотров 3,8 млн
ሸህ ሰይድ ኢብራሂም ጫሌ letv
39:17
Просмотров 29 тыс.
ሸህ ኢማም ቆቦ / የጫሌ ሸህ መድህ
11:19