Тёмный

Ethiopia: ዘ ኢትዮጵያ የዕለቱ ዜና | The Ethiopia Daily Ethiopia News September 25, 2024 

The Ethiopia
Подписаться 63 тыс.
Просмотров 34 тыс.
50% 1

Teddy Afro Bikila Award | Veronica Adane Tenager ልጅ ሚካኤል Lij Michael New Album | Ethiopian Music | Ethiopia News | Ethiopia ዘ ኢትዮጵያ የዕለቱ ዜና | The Ethiopia Daily Ethiopia News September 25, 2024 The Ethiopia News and Views | seifu on ebs Meseret Meberate
Manchester City vs Arsenal 2024
Fikir Eskemekabir Part 5
ሃሊማ አብዱራህማን
halima abdurahman
Ireechaa
Michael Belayneh New Album
Helen Berehe Babye
ጆን ዳንኤል
Veronica adane new ተናገር video clip
Michael Belayneh New
Veronica Adane አዲስ ሙዚቃ
Ethiopian Music Interview Abdu Kiar
TPLF
Manchester United vs Liverpool Highlights
Yared Negu
daily feta
Semhal Meles Zenawi Interview
Eyasu Wossen Box
Feta daily
Getu Gelete
Takele Uma
Ilhan Omer
Mulualem Tadese
Daniel Kibret
Kamala Haris and Donald Trump
Ethio Forum
addis neger
Happy 4th of July
Abdu Kiyar Bubuye | Teddy Afro Dubai
yayewsew shimelish ethio forum
Belete Molla
Mekuria Haile
ቡቡዬ
Euro2024 Germany
mensur Jemal
Spain vs England Highlights
Zeritu Kebede Mezmur Music
#ethiopia #ethiopianews
Ethiopian Airlines
This is
Mahder Assefa
Doka
dukem restaurant DC
What is
telegram
ONLF
davido
Jijiga
EBS sunday
Hachalu award
Abiy ahmed
Gold
Ministry of Mine
gudaf tsegaye love story
Ethiopia Music መዝሙር Mezmur Ethiopia:
Fano aseged mekonenn
Gudaf Tsegaye
Ethio Forum
Feyisa Lelisa
Loza Abera
Obama Julie Meheretu
adndualem gosa
aster aweke
neway debebe
gosaye tesfaye
abrham gebremedhin
Neway debebe
ኦሮሚያ ቱሪዝም

Опубликовано:

 

25 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 320   
@sarahj1999
@sarahj1999 День назад
እኔመኖር የምፈልገው ምጃርሸኮራየሚባል አገርነው እግዚአብሄር ለዛያብቃኝ ድልላማራህዝብ አማራየምንም አይካብኝ።
@FikirteEshete
@FikirteEshete День назад
ባህር ዳር
@WEZWEZ786
@WEZWEZ786 23 часа назад
እኔ መኖር የምፈልገው ፋኖዎች የሚቆጣጠሩት ከተሞች ላይ ነው ።
@bettyabdie-xg9od
@bettyabdie-xg9od 22 часа назад
Perfecto!!!!!!!
@yohannesjohnny7238
@yohannesjohnny7238 День назад
እኔ በሀር ዳር መኖር ነበር የምፈልገዉ❤❤
@እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ
እኔም ውስጂኝ😅
@zemenetruneh510
@zemenetruneh510 День назад
በሃርዳር
@masaratalemayeohu7502
@masaratalemayeohu7502 День назад
የተወለድኩም አዲስ አበባ መኖር የምፈልገውም አዲስ አበባ❤❤❤❤
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 День назад
መስቀል ኃይል ነው ✝️✝️✝️ ብልፅግና የሲጣን ቆራጭ ነው 👹👺❓❓❓👹👹👹
@tadubezina5809
@tadubezina5809 День назад
መሃይም😀😀
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 День назад
አዲስ አበባ ኢትዮጵያ መሃል ፒያሳ የአራዶችዖ መንደር መኖር ምፈልገው I LOVE ETHIOPIAN 😍💛💚❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹❗❓❗❓
@yakobyishak6262
@yakobyishak6262 День назад
እነሱ የኛን ውሃ በነፃ እየጠጡ እኛን መከልከል አይችሉም, ወደ ጎረቤት ሃገር ሚፈሱትን ወንዞች ገድቦ በማስቀረት መደራደር ብቸኛው አማራጭ ነው.
@טספאו
@טספאו День назад
ባህር ዳር
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 День назад
አማራ አንድ ከሆንን አንወድቅም አንድ እንሁን 💚💛❤️ 💪💪💪 ድል ለፋኖ 💪💪💪
@tesfayewondimu5056
@tesfayewondimu5056 День назад
ኢትዮጵያውስጥ መኖር የምትፈልጉት ነው ያልከው ይህ ጥያቄ ወቅቱን ያልጠበቀ ቢሆንም መኖር ካለብኝ በታንክ ዙርያውን በሚጠበቀው ቤተመንግስት ነዋ
@alexhailu355
@alexhailu355 День назад
😅😅
@zenatzenat1766
@zenatzenat1766 День назад
ሀሊማየ አላህ ያሽርሽ ቶበት አድርገሽ በሂጃብ እምናይሽ ይሁን አይዞሽ አላህ እርህመቱን ያውርድልሽ
@beleteyemam3164
@beleteyemam3164 День назад
በአሁን:ስአት:ምንም:የምትመርጠው: ከተማ:የለም::
@MekonnenAyele-um5ec
@MekonnenAyele-um5ec День назад
ሁሉም ከተሞቻችን በኮሪደር ልማት ተውበዋል።
@tsedeymengesha3794
@tsedeymengesha3794 День назад
መድረሻ ማጣት ካልሆነ በቀር በአሁኑ ጊዜ መኖሪያ ተብሎ የሚመረጥ ከተማ የለም። ሁሉም የኢትዮጵያ ግዛት አብዮት/አብይ የሚባል ሰይጣን ከመጣ ጀምሮ ሲኦል ነው።
@MekonnenAyele-um5ec
@MekonnenAyele-um5ec День назад
😜😜😜😜😜😜ጭፍን ጥላቻ ይቁም !!
@tilahung3043
@tilahung3043 23 часа назад
@@MekonnenAyele-um5ec ጥልቅ አትበል በሰዎች የግል አስተያየት ::
@UaeUae-h4z
@UaeUae-h4z День назад
አዲሳ አበባነው
@ፍትሕቅንጦትሆኗል
@ፍትሕቅንጦትሆኗል 22 часа назад
ሰይጣኑ መለሰ ሳጥናዊ የሀረር አደሬዎችን ከማጥገቡ ና ፋሽስት የኦሮሞ ነፃ አውጪ ኢትዮጵያን ለማፍረስ ከመነሳቱ በፊት ሀረር ከተማ ለመኖር እንመኝ ነበር አሁን ግን የሚታሰብ አደለም ። ጅግናው ፋኖ ኢትዮጵያን ነፃ ሲያወጣ ወሎ መኖር እመኛለሁ
@NureMohammed-he7cs
@NureMohammed-he7cs День назад
ለራሱ ደስታን የማይፈጥር ሰው ሌሎች ሰውች ለሱ ደስታን አይፈጥሩለትም።
@mengstuaddis3927
@mengstuaddis3927 День назад
ባህር ዳር እና ላልይበላ
@user-lm3hv8ne8v
@user-lm3hv8ne8v День назад
ጎንደር
@DawitNata123
@DawitNata123 22 часа назад
አንድ አማራ አንድ ፋኖ እኔም ፋኖ ነኝ ድል ለአማራ ፋኖ ጀግኖች 💪💪💪
@teddyty4843
@teddyty4843 День назад
እኔ ማኖር የምፈልገው ሆስና ነው የፍቅር ክታም ናት
@MMMoneyMae4sure
@MMMoneyMae4sure День назад
ባህር ዳር!
@Robely-v9b
@Robely-v9b День назад
ሄኖክ የአፈሳ ስነ ስርዓት ይባላል እንዴ?😂
@Dagmawitwbe6992
@Dagmawitwbe6992 День назад
በስነ ስርአቱ ነው የሚያፍሱት 😂😂😂
@yeneshmiss8996
@yeneshmiss8996 День назад
ደግ አረገ የአዲሰአባባ ህዝቡ ሆዳም ነዉ
@marthawubishet9978
@marthawubishet9978 День назад
እኔ አዋሳ ነው መኖር የምፈልገው
@TesfaMichael-x3t
@TesfaMichael-x3t День назад
ደሴ ከተማ ነው በጣም ቆንጆ ለጤና ተስማሚ ውኃ እላት ከጦሳ ተራራ የሚመነጭ ነው ስለዚህ ደሴ ከተማ ብኖር እመርጣለሁ
@bettyabdie-xg9od
@bettyabdie-xg9od 23 часа назад
But,,, what is.....kewollo gorebet yishalal bado bet??????? Hmmmmm
@yeneshmiss8996
@yeneshmiss8996 День назад
ቡልፀግና ይዉደም
@BiniNoel
@BiniNoel День назад
Wello combolcha
@goodnews2392
@goodnews2392 20 часов назад
የሸገርን ልጆች ዝም ብሎ ከማፈስ ለምን በየሰፈሩ መግቢያ ላይ ተኮልኩለው ሰው ሲያጠኑ እየዋሉ ስልክና የሰው ንብረት የሚነጥቁ ጡማዎችን አያፍሱም? ባዶ እጃቸውን መጥተው በሁለት ወራት ውስጥ ሞተር ሳይክል የሚሀዙት እውነት ሰርተው እንዳልሆነ የአደባባይ ምስጢር ነው። ፈጣሪ ከተማችንን ያፅዳልን።
@hailetamrat2757
@hailetamrat2757 День назад
የሰብአዊ መብት ኮሚሽን ያወጣዉን ሪፖርት በተመለከተ ያቀረብከዉ ዘገባ ሌላ ሞቲቭ አለዉ ። ለምን ዘገባዉን በዚህ መልኩ እንዳቀረብከዉ ገብቶናል
@DawitYimer-nz5ee
@DawitYimer-nz5ee День назад
ድሬዳዋ
@user-lm3hv8ne8v
@user-lm3hv8ne8v День назад
ባሀርደር
@gaga320
@gaga320 День назад
ጥያቄህን ከሰማው በኋላ ለራሴ ሰላም ያለበት ቦታ አልኩና። ሳስበው ደሞ የት??? ለካ ሀገር ሰላም የሚለው ወገን ደሞ ደህና ሲሆን ነው መኖር ደስ የሚለው።
@sefalemdessie2680
@sefalemdessie2680 День назад
ድሮደዋ
@abereshewa2002
@abereshewa2002 День назад
1ኛ ከሸዋ ደብረብርሃን
@tsbrodemnet5024
@tsbrodemnet5024 День назад
ደብረ ብርሀን ሀገሩ ብርሀን ሰዉ ጠንቆይ ያፈርጣል እንደ እንᎆይ
@emebetyesfaye4853
@emebetyesfaye4853 День назад
አናትሽ ይፍረስ የፈርኦ አገር ግድቡ ምንም አይሆንም እንደዛ እያልሽ ራስሽን አጃጅይ😂😂😂😂
@zenatzenat1766
@zenatzenat1766 День назад
እኔ መኖር የምፈልገው ከእውነት አላህ ቢልልኝ 😊 ያልከው ከኢትዮጵያ ከተሞች ነው መርሳየ❤❤❤
@ef6079
@ef6079 День назад
ብልፅግና ፈሪነቱን በተግባር ህዝብን በማሰቃየት ስልጣን አይቀጥልም
@Bininaldoatunited
@Bininaldoatunited День назад
1:06 Russia Federal mengist???? Henoke, I'm sure u mean Somalia, brother! Or any news I missed bout Berbera
@mahletayalew7476
@mahletayalew7476 23 часа назад
ባህር ዳር ❤ ጎንደር ❤ ደሴ ❤ ሸዋ የሰው ውሃ ልክ ያሉበት ምድር ምርጫዬ ነው ❤❤❤❤
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 День назад
ነፃነታችን በክንዳችን አማራ ወጥር ለልጆቻችን ነፃ አገር እንስጣቸዉ 💪💪💪💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪
@mekonnenandarge1691
@mekonnenandarge1691 День назад
From Atlanta, Georgia
@SelamEthiopia-jx1qh
@SelamEthiopia-jx1qh 23 часа назад
እህታችን ሀሊማ እግዚአብሔር ይማርሽ።
@Daniel-ob4rx
@Daniel-ob4rx День назад
Permission from Russia federal state??? Are you serious, fano Henok?
@MekonnenAyele-um5ec
@MekonnenAyele-um5ec День назад
✅✅👏👏👏❤❤❤
@selam65030
@selam65030 День назад
😂😂😂ኮዬ ፈጬ
@Dagmawitwbe6992
@Dagmawitwbe6992 День назад
ኮዬማ 🤔🤔🤔ለእዬዬዬ ነው 😭😭😭😭
@sunsun466
@sunsun466 День назад
😂😂😂😂
@ArWiwiww5-ox6fs
@ArWiwiww5-ox6fs День назад
ከሰውዲአረቢያ ሁነን የምንከታተለነው
@giotomasfaha
@giotomasfaha День назад
Gonder city
@MohedeguWelo
@MohedeguWelo День назад
ወሎ ደሴ ኮቻ የፍቅር ከተማ
@bettyabdie-xg9od
@bettyabdie-xg9od 22 часа назад
But!!! What can you say.....kewollo gorebet yishalal bado bet????? Hmmmmmm
@Esshetu
@Esshetu День назад
አቤት የአ አ ህዝብ ስቃዪ በዛ😊😅😮
@meharimekonen7374
@meharimekonen7374 День назад
Arbaminch
@fbeyene91
@fbeyene91 День назад
መቐለ
@zigetbicha389
@zigetbicha389 День назад
Dubai
@mahletayalew7476
@mahletayalew7476 23 часа назад
ድል ለጀግናው ፋኖ 💪💪💪💪💪
@saidahemad6491
@saidahemad6491 День назад
Diredw
@abdidarinaz1151
@abdidarinaz1151 День назад
Diradawa
@isassangwenya6732
@isassangwenya6732 День назад
Hawasa
@gebremednAsnake
@gebremednAsnake День назад
Yetm menor alfelgm
@Welde-Hayimanot
@Welde-Hayimanot День назад
ደብረ ብርሀን።
@mohamedahmed2171
@mohamedahmed2171 День назад
ኮበልሻ ወሎ
@tesfayealemayehu8971
@tesfayealemayehu8971 23 часа назад
ዳንግላ
@berketdereje1381
@berketdereje1381 День назад
አቃቂ በሰቃ
@tewodrosgirmatewodrosgirma6360
ድሬዳዋ
@workuabate1512
@workuabate1512 День назад
ሐዋሳ
@AliYimam-x1h
@AliYimam-x1h День назад
ሀዋሳ
@mesganake6131
@mesganake6131 День назад
ጌታ ያገራችን ሰላም ቢመልስ ማነህ ማነሽ ቢቀር ዘረኝንት አድስ አባ ነበር
@MekonnenAyele-um5ec
@MekonnenAyele-um5ec День назад
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@aregaleje2037
@aregaleje2037 День назад
ዘራፍና ናፍሰ ገደይይ ፋኖ ሽኔ ህግደፍ ያሌላበት ውብቷ ሆሣዕና
@MekonnenAyele-um5ec
@MekonnenAyele-um5ec День назад
✅✅🙏🙏🙏❤❤❤
@et2507
@et2507 День назад
Job pushing is the lesser evil. You can make some garbage. GODS OF GEORGIO AVENUE.
@Bininaldoatunited
@Bininaldoatunited День назад
Henok, menor menfelegebetin ketema atasmereten, just u guys asking all this for youtube money! We will do the same after we all get freedom first! Just work hard as youtuber to share news to many than begging, Henok! However, we kw we shd share ur news and subscribe for this. we will do our part, but z way u do is so mean, asking these people to choose where to live this time! Open for any comment on my view! NB, I appreciate ur update, Henok!!!
@ruthgebremichael5993
@ruthgebremichael5993 День назад
Thank you for you ask me I want be living in Addis Ababa that my beautiful city especially know it’s gets better and better thanks 🙏 God❤
@serkalemabate8133
@serkalemabate8133 День назад
አራጅ አብይ ለሞርንትቻው ደም ሊገብር ነው. እስቲ በየሱስ ስም ስራህን ያፍርሰው በሉት ???
@NahomBerhanu-mr3mx
@NahomBerhanu-mr3mx День назад
❤q111111111¹😊❤❤a😊7r
@alberteinstein9034
@alberteinstein9034 23 часа назад
Anten yafres yesus
@NaniazeneNanii
@NaniazeneNanii 11 часов назад
እኔ አዲሰ አበባ ነኝ ግን መኖር የምፈልገው ወልቃይት ነው በጣም ነው የምወደው የአማራም ህዝብ በወልቃይት ያሉትን በጣም ወዳቸዋለን
@እናቴእመቤቴድንግልማሪያም
እኔ መኖር የምፈለግው ጎጃም ላይ ነው ባጠቃላይ አማራ ክልል ላይ ነው አለቀቀቀቀቀቀ።።።።።።።።።
@tilahuntilahun59
@tilahuntilahun59 День назад
መኖር የምፈልገው ከተማ አካሱማ ነው ።ግን አሁን ስሙን ቀይረው አክሱም አሉት
@frezerabdela3143
@frezerabdela3143 День назад
አፈር አባክ ብላና ስሙስ ያንሻፈፍከው የገላ ሀገር ልታደርገው ነው ሲቀጥል እናንተ ምን ታሪክና ቅርስ አላችሁ
@tilahuntilahun59
@tilahuntilahun59 День назад
@@frezerabdela3143 በቅርቡ ወደ አካሱማ ስንቀይረው ትታያላችሁ ።ወደጥንቱ።
@Thahiretade
@Thahiretade 22 часа назад
ሄኖክ ያራዳ ልጅ እኔ ኢትዮጵያ ውስጥ እንድኖር ምግልጉልኝ አገር ምረጡልኝ አቀልም በቅኔ ምታወራው እኔ ልምረጥልህ ጂንካ ኑር ።
@SleepyAstrolabe-ed5ie
@SleepyAstrolabe-ed5ie 17 часов назад
እኔ መኖር የምፈልገው ፋኖ የሚባል ቀማኛ ቡድን ሰሙም ከማይጠራበት አካባቢ ብኖርዴሰ ይለኛል
@EyobWeldeyes-c9p
@EyobWeldeyes-c9p 17 часов назад
ሄኖክ ኢትዮዸያ ዉስጥ የት ይኖራል የት ሰላም አለና ነዉ የምታስመሪጠን አትቀልድብን!
@birhanuagidew7171
@birhanuagidew7171 18 часов назад
ይህ ሠው ብቻ ነው የመንግስት ግድያ በ /ባዳር መኮድ አካባቢ ጎንታናሞይ ዕስርቤት ምን እየተሠራ ነው።
@MekonnenAyele-um5ec
@MekonnenAyele-um5ec День назад
የዝግጅትህ የዘወትር ተከታታይ ነኝ።ግን ከተወሠነ ጊዜ ወዲህ ሚዛናዊ ሣይሆን ለአንድ ወገን ያደላ ሆኖ አግኝቼዋለሁና ቢስተካከል ።
@birhanuagidew7171
@birhanuagidew7171 18 часов назад
የአማራ ታጣቂወች በኦሮሚያ ብለህ ዘገብክ እረ ተው ኦነግ የጻፈልህን ነው ምታነብ።
@asmara3973
@asmara3973 День назад
በአማራ ክልል ጉዳይ የተናገረው ሁሉ ውሽት ነው ድክተር ዳንኤል ነበር ትክክለኛ መረጃ እሚያወጣው
@dcghetto
@dcghetto 22 часа назад
Aydelem ethiopian lenenor zorenem anshenam god bless 🙌 🙏 ♥️ American
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 День назад
❤የአዲሰ አበባ የባሕር ዳር የማርቆሰ እና የአማራ ወጣቶች ሆይ ❤ በቤትህ ተቀምጠህ በአውሬው ጦር መታሰር መገደል አትጠብቅ ተደራጅተህ ወራሪውን አሰወግድ ❤
@MekonnenAyele-um5ec
@MekonnenAyele-um5ec День назад
😂😂😂😂😂😜😜😜😜😜👎👎👎👎👎
@alberteinstein9034
@alberteinstein9034 23 часа назад
Why don't u start from u or your Brothers 😉
@Ethiofikre610
@Ethiofikre610 День назад
መኖርም ቤት ቢኖረኝም የምመኝው ዊቢቷ ባህር ዳር ምክንያትም ካስፈለገ እተነትነዋለው
@melakutarekegn7315
@melakutarekegn7315 День назад
አማራ ክልል የትም ወይም ደቡብ አርባ ምንጭ ኦሮሚያ ግን ሲኦል ሆናለች ህዝቡን ለማለት ግን አይደለም
@fghhh8660
@fghhh8660 15 часов назад
እኔ መኖር ምፈልገው ጎደር ነው ምነው ቤት ልትገዛልኝ እዳይሆን ከሆነም ጥሩ ነው
@pecae9141
@pecae9141 14 часов назад
ሀሊማዬ የኔዉድ ጤናከእድሜጋር ይሰጥሸ አብሽሪ አላህ አፍያሽን ይስጥሽ ❤️🥰
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 20 часов назад
ሃሊማ ከሃገር ወጥታ አሜሪካ መታከም አለባት።👹👺👹👺👹👺👺👹👹👹👹👺👹👺👺👺👺👺👺👺👺👹👹👹
@HibistHibist
@HibistHibist 21 час назад
መኖር የምፈልግበት ቦታ በኢትዮጵያ በአዋሳ ከተማ ነው።
@ayalewabtew
@ayalewabtew День назад
ኮዬ ፈቼ😂
@gfg4073
@gfg4073 День назад
ክክክክገጀራ እዳይበላሽ
@berhanuzeleke5163
@berhanuzeleke5163 20 часов назад
ለመኖር አመች ከተማ የሆነችው ባህርዳር የመጀመሪያዋ ነች.
@AaBb-kr3bi
@AaBb-kr3bi День назад
ናዝሬት ብኖር ደስ ይለኛል ለምን እንደሆነ ግን አላውቅም
@wondifrawworkneh5261
@wondifrawworkneh5261 9 часов назад
I want to live in Ethiopia
@mekonnenandarge1691
@mekonnenandarge1691 День назад
I’m leaving Atlanta Georgia
@shimelsgisila8701
@shimelsgisila8701 День назад
በአሁን ሰኣት አፋር ብሆን የተሻለ ሰላም ይሰማኛል ።
@fasilberhane5330
@fasilberhane5330 11 часов назад
Yetm menor ykebdal
@yeneshmiss8996
@yeneshmiss8996 День назад
ቡልፀግና ፋሸሸት ነዉ ሰንል በምክኔያት ነዉ😊
@Henok-z2t
@Henok-z2t День назад
የአፈሳ ሰነስረአት ይባላልእንዴ 😭
@mimia7202
@mimia7202 День назад
መኖር ምፈልገው ደብረዘይት ወይም ባህርዳር
@AbelMamo-jt7ob
@AbelMamo-jt7ob День назад
ባህርዳር ...ለሳይክል መንገዱ ምቹ ነው
Далее
Avaz Oxun - Turqi sovuq kal
14:50
Просмотров 751 тыс.
Как он понял?
00:13
Просмотров 84 тыс.
/በስንቱ/ Besintu EP 54 "ሰው ምን ይላል"
45:24
Avaz Oxun - Turqi sovuq kal
14:50
Просмотров 751 тыс.