Тёмный

የሽልማቱ ባለቤት ሆኑ || በእድሜ ቢራራቁም ታማኝና ንፁ ፍቅረኛሞች ሆነው አገኘናቸው 

ክህሎት
Подписаться 265 тыс.
Просмотров 123 тыс.
50% 1

የሽልማቱ ባለቤት ሆኑ || በእድሜ ቢራራቁም ታማኝና ንፁ ፍቅረኛሞች ሆነው አገኘናቸው #donkey #ሐዲስ_ዜማ_ቲዩብ #eyohamedia #rohe #kehelot #ethioinfo

Опубликовано:

 

10 окт 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,1 тыс.   
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 9 месяцев назад
ዛሪ ታማኝ ጥንዶች ስለተገኙ ደስ ያላችሁ 👍👍👍
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 9 месяцев назад
ደምሪኝ የኔ መልኻም
@MRavoz-bm2dk
@MRavoz-bm2dk 9 месяцев назад
ተመስገን ገና ዛሬ ታማኝ ሠው ተገኘ ቅመሞችየ መርቋቸው 😂❤
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 9 месяцев назад
ደምሪኝ የኔ ቆንጆ
@user-pj7ge7dh7w
@user-pj7ge7dh7w 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-pn8xj3sf7b
@user-pn8xj3sf7b 9 месяцев назад
😂😂😂😂እንመርቃለን😅
@UMUYEHIYATUBE
@UMUYEHIYATUBE 9 месяцев назад
​@@HtymiTuba5335 ነይ እመጣለሁ
@Sebile-mx1be
@Sebile-mx1be 9 месяцев назад
​@@HtymiTuba5335🎉🎉
@SaraYu-gd7ms
@SaraYu-gd7ms 9 месяцев назад
በጣም ደስ ይላን የ9 አመት ልዩነት😅😅 ፍቅር ዘጭ ነው ❤❤ እግዚያብሔር ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ❤❤❤
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 9 месяцев назад
ደምሪኝ የኔ ዉድ
@user-pu2pz5lr2n
@user-pu2pz5lr2n 9 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እኒም
@user-zd7mm3uy4e
@user-zd7mm3uy4e 9 месяцев назад
ወይኔ ዘጭነዉ አይ ዘጭነዉ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉😂
@SaraYu-gd7ms
@SaraYu-gd7ms 9 месяцев назад
@@user-zd7mm3uy4e እግዲህ ከዚህ በላይ እናትና ልጅ በፍቅር ዘጭ ብለው አታይምዴ
@user-jx2wl2ec8i
@user-jx2wl2ec8i 9 месяцев назад
ተስፋለንሸቃልትየበሉእሰከሰላሳመትስሩ😂😂😂
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 9 месяцев назад
እልልልልልልል... ዛሬ ታማኝ ስው ተገኘ ክብር ለ መድሀንያለም... ለሄ እድሜ በጣም ሳይንዛዛ ከ 9-10 ምንም ማለት አይደለም ዋናው መተሳስቡ ነው... በዚህ ላይ ሁለቱም ስርአት አላችው እግዚአብሔር ፍቅራችሁን... ያብዛላችሁ 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️👏👏👏😍😍
@seadayimam8488
@seadayimam8488 9 месяцев назад
ከምንም በላይ ሊደነቅ የሚገባው ልጂ ነው እንኳን ታላቅ ይዘው በእድሚያቸውም --- ይዘው አይታመኑ ልጅ ይለያል
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 9 месяцев назад
ደምሪኝ የኔ ቆንጆ
@remlalove7185
@remlalove7185 9 месяцев назад
በጣም በአንድ አመት ብትበልጠውኴ አሮጊት እያሉ ማሸማቀቃቸው ሳይንስ ይማግጣሉ ይሄ ግን የሚደነቅ ነው
@user-yu5om3mj1g
@user-yu5om3mj1g 9 месяцев назад
​😅።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
@user-yu5om3mj1g
@user-yu5om3mj1g 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-yu5om3mj1g
@user-yu5om3mj1g 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@ssaa-ec3un
@ssaa-ec3un 9 месяцев назад
ሲጀመር ፍቅር ውስጥ ሲሆን ልዩነት አይታይምኮ ፍቅር እውነት ነው ❤
@tigistyegetalij667
@tigistyegetalij667 9 месяцев назад
አውነት ነው 👈
@selemuabiso4251
@selemuabiso4251 5 месяцев назад
and i need you😢
@HeluTube940
@HeluTube940 9 месяцев назад
የመዳም ቅመሞች የነፃነት ኑሮ ይስጣችሁ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 9 месяцев назад
🤲
@user-mh9hx3nv4f
@user-mh9hx3nv4f 9 месяцев назад
አሜን❤❤❤🙌🙌🙌🙌
@Mo-rm7kx
@Mo-rm7kx 9 месяцев назад
አሚን ያረብ
@user-mr3lb7xl7g
@user-mr3lb7xl7g 9 месяцев назад
አሚንንንን ያረብ
@rosarosa1646
@rosarosa1646 9 месяцев назад
Amen Amen Amen
@ATayetub
@ATayetub 9 месяцев назад
ግን በአስራ ምናምን የሚበልጡንን ወዶች ስናገባ ምንም አይሰማንም እኛ በእድሜ የሚንሱንን ስናገባ የምታሸማቅቁን ለምድነወ😢😢😢 ተፈታኞቹ ፍቅራችሁ እስከሞት ይሁን ❤❤❤
@sewaregtariku7467
@sewaregtariku7467 9 месяцев назад
EKO
@saradamalash2859
@saradamalash2859 8 месяцев назад
@khadijakoko4914
@khadijakoko4914 8 месяцев назад
ትክክል😊
@abibeyene8492
@abibeyene8492 9 месяцев назад
ጠያቂዉ ልጅ በጣም አስተዋይ ነዉ በሰዎች ደስታ የሚደሰት ሲያዝኑ የሚያዝን ቅን ልጅ ነዉ ደግሞ ገና ወጣት ነህ ቦርጭ ቀንስ ሰዉነት ለጤና መጎደል ምክንያት ነዉና እራስህን ጠብቅ ወንድም
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 9 месяцев назад
ደምሪኝ ዉዴ በቅንነት
@user-kv2bh5tn3e
@user-kv2bh5tn3e 9 месяцев назад
የኔም ሃሳብ ነው❤
@neimasalah1179
@neimasalah1179 9 месяцев назад
አልሃምዱሊላህ ለመጀመሪያ ግዜ ኢትዮጵያዊ ላይ ተመኝ ሰው ተገኜ እኔም በገኛቸው እሸልማቸው ነበር እልልልል😂😂😂
@user-lr9ff1ec1f
@user-lr9ff1ec1f 9 месяцев назад
😮😂❤እኮ
@seniyasemantube
@seniyasemantube 9 месяцев назад
በጣም😂
@muslimaasir3528
@muslimaasir3528 9 месяцев назад
😂😂😂😂😂
@tinalovetinalove8748
@tinalovetinalove8748 9 месяцев назад
😂😂😂😂😂
@muluteshome195
@muluteshome195 9 месяцев назад
እረ ብዙ ሞልተዋል
@madina3828
@madina3828 9 месяцев назад
ከኢትዮጵያ የሴቶች እርሜ ሲጠየቅ ትክክለኛውን የተናገረች ምርጥ ሰው አላህ ፈቅሩን ያብዛላችሁ
@madinamadina4406
@madinamadina4406 9 месяцев назад
ጅግኖች❤❤❤❤❤🎉🎉👍
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c 9 месяцев назад
ማርያምን በጣም ነው ደስ የሚሉት እውነተኛ ፍቅር እንደዚህ ነው ውለዱ ክበዱ በፍቅር ፈጣሪ ያኑራችው 🥰
@user-ti1amahara
@user-ti1amahara 9 месяцев назад
ደስ የሚሉ ቀለል ያሉ ሰወች 🥰🥰
@zed8332
@zed8332 9 месяцев назад
እዉነት በጣም ደሰሰ ይምሉ ፍቅራኛሞች ናቻዉ ❤❤እግዚአብሔር ፍቅራቹሁ ያብዛላቹሁ❤❤❤
@etetewami9042
@etetewami9042 9 месяцев назад
ጠያቂ እንደዚህ ውጥር ያለ ጥያቄ አይገባም እኮ።።በጣም ጥሩ ጋብቻ ነው። እሷ 40 ዓመትም ብትሆን ለባሏ ጥሩ ነው የምትሆነው።።ጠያቂ ብዙ አታስጨንቃቸው።።።መልካም ትዳር ይሁንላችሁ ።።ውለዱ ክበዱ።።❤❤
@girmayetemsgen3731
@girmayetemsgen3731 9 месяцев назад
የማንም ወጠጤ መጫወቻ ከመሆን 1000 ጊዜ ይሻላል አባቴ one love bro ❤❤❤❤
@abebinatube770
@abebinatube770 9 месяцев назад
😂😂😂😂
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 9 месяцев назад
ይገርማል ልጁን አለማድነቅ አይቻልም በዚህ እድሜው ታማኝ መሆኑ እራሱ ደስ ይላል
@user-hn9yi2sn2u
@user-hn9yi2sn2u 9 месяцев назад
ወይኔ ማሻአላህ ❤❤❤ዛሬ ደስ ሲል። እስኪ እደኔ ደስ ያላችሁ በላይክ ሁለቱም ታማኝ ሁነው ስለተገኙ በመጡበት አብረው ተመለሱ ማሻአላህ
@rabia4266
@rabia4266 9 месяцев назад
በጣም ደስ ብሎኛል መታመን ለራስ ነዉ😢😢
@saronzakaryas1111
@saronzakaryas1111 9 месяцев назад
አቤልዬ አንተ በውነት ትለያለህ እግዚአብሔር ይባርክህ አድነቅህ ነኝ እንደዘመኑ ሰው አይደለህም የኔ አስተዋይ በቃ ፀባይህ ሰትቀይር በፍቅር ኑር❤❤❤❤❤❤❤
@madina3828
@madina3828 9 месяцев назад
በጣም እንድህ አይነቱን ያብዛልን
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 9 месяцев назад
ኦያያያያ ዋው!በጣም ደስ ይላል ለታሪክ ይቀ መጥ የተባረከ የትዳር ዘ መን ይሁንላቹ 👌👌👌👌👌👌👌👌
@muslimaasir3528
@muslimaasir3528 9 месяцев назад
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-lb8wx1ql8w
@user-lb8wx1ql8w 9 месяцев назад
አያችሁ ወገኖቸ ታማኝ የሆኑት ለራሳቸው ነው እኛ ተመልካቾች ግን ሳናቃቸው አከበርናቸው መታመን ኮራ ቀብረር ብለን እንዲንኖር ያደርጋል ለሁሉም ሰው ታማኝ እንሁን❤
@madina3828
@madina3828 9 месяцев назад
ሳህ ወላ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 9 месяцев назад
በጣምለራሰንወይሜጥቀመወ
@fafyfafy2417
@fafyfafy2417 9 месяцев назад
ወላሂ እድሜዬ ሄደ ብዬ ጭንቅ ብሎኝ ነበረ አላህ የመዳም ቅመሞች መዳም አድሮጎ የምንወልድ የምንከብድ ያድርገን ያረብ❤❤❤❤
@zindzind3952
@zindzind3952 9 месяцев назад
አሚንን ውድ 🎉
@myfano
@myfano 6 месяцев назад
😂😂😂😂ስት ገባሽ
@buski7405
@buski7405 9 месяцев назад
እንደ እኔ ደስ ብሎት ሙሉን ያየ 😊🙋🙋👍👍
@destawittube5095
@destawittube5095 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️
@biscut4652
@biscut4652 9 месяцев назад
እኔ❤❤❤❤❤❤
@komolomo9725
@komolomo9725 9 месяцев назад
Ene😂
@sebelyoutube
@sebelyoutube 9 месяцев назад
ፍቅረ ነፍስ ዘራ ዛሬ ❤እምትሉ👍❤ደምሩኝ❤
@Fatma-nr1rg
@Fatma-nr1rg 9 месяцев назад
Awen 😂😂
@rahmetrahmet3281
@rahmetrahmet3281 9 месяцев назад
❤❤ሀሀሀ😂😂😂
@user-fx1ob4mt5t
@user-fx1ob4mt5t 9 месяцев назад
በጣም ከሞተበት ተነሳ😂😂😂😂😂
@lemlemayalewe5928
@lemlemayalewe5928 9 месяцев назад
ሞትን ድል አድርጎወ ተነስነው😂
@bizuneshqatar146
@bizuneshqatar146 9 месяцев назад
Awooo Zaree Ganaa Enkaa Adaresaa 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 Kaa mamootuuuBalaeee😅😅😅😅😅
@eett1683
@eett1683 9 месяцев назад
አሁን ደስ ብሎኛል ታማኝ ስለ ተገኙ❤
@bent4504
@bent4504 9 месяцев назад
እድሜ ቁጥር ነው አለቀ ውለዱ ክበዱ በዛላይ ታማኝ ነው ታድለሽ ወንዱም ሴቱም በዝሙት በተጨማለቀበት ሰአት መታመን ሞኝነት በሆነበት
@ZufanAyanaw
@ZufanAyanaw 9 месяцев назад
ዋው ገና እርሱን ሳይ ደስ አለኝ ፈጣሪየ እምነቱን አብዛልን
@RihanaHassen-lh5em
@RihanaHassen-lh5em 9 месяцев назад
እሚገርም. ታሪክ ነው አላህ መጨረሻውን ያሳምርላችሁ አላህ. አይለያችሁ. እድሜ ቁጥር ነው
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 9 месяцев назад
ደምሪኝ ዉዴ
@bedasakabeta355
@bedasakabeta355 9 месяцев назад
አሷ ጎበዝ ናት!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!እሱም ጎበዝ ነወለ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@mekyamekya
@mekyamekya 9 месяцев назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ፈጣሪ ቤታችሁን ሙሉ ያድርግላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-he1di1yr5m
@user-he1di1yr5m 9 месяцев назад
አልሀምዱሊላህ ዛሬገና ታማኝ ተገኘ እልልልልልል የመዳም ቅመሞቺ❤❤❤🎉🎉🎉
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 9 месяцев назад
ደምሪኝ የኔ ዉድ
@woyinshetachalu1186
@woyinshetachalu1186 9 месяцев назад
😊 የእድሜ ልዩነት ፍቅርን አይገዲበዊም በጣም ደስ ይላል ትዳራቹን እግዚአቢሔር ይባርከዉ በእውነት 🙏🙏🙏💖❤❤❤❤❤
@Defend202
@Defend202 9 месяцев назад
ዋው ተስፉ ሰጡን የዛሬዎቹ ልዩናችሁ እኔም ፉቅረኛየን እመልጠዋለሁ ይጨቀኝነበር አቦ ፉቅሩን ይጨምርላችሁ👌👌👌
@user-td5ft9cu2h
@user-td5ft9cu2h 9 месяцев назад
ተመሰገን ተሰፋ ሰጡን ፍቅር እንዳለ❤❤❤
@madeenamohammad2128
@madeenamohammad2128 9 месяцев назад
እኔ 33አመቴ ተስፋ ቁርጭ የምር ባረብ ሀገር እውነትኛ ትዳር ይስጠን
@user-vf6cz9hu8g
@user-vf6cz9hu8g 8 месяцев назад
አሜን ይሰጠናል ብለን ተስፋ እናረጋለን
@SelamSelam-zj5vu
@SelamSelam-zj5vu 8 месяцев назад
አዞሽ ትዳር የሚሰጥ እግዚአብሔር ነው እሺ ተይቂ ውዴ
@user-px6vy9im3o
@user-px6vy9im3o 8 месяцев назад
አይዞሽ ተስፋ በፈጣሪ ነው
@taibataiba202
@taibataiba202 7 месяцев назад
አብሽሪይ ትዳር የአላህስጦታነው አሁንቆርጠሽግቢ
@user-ls2jk1ui1i
@user-ls2jk1ui1i 7 месяцев назад
አሜን ደህና ካልሆነ ይቅር
@yeuhalabirhan573
@yeuhalabirhan573 9 месяцев назад
ወይኔ በጣም ደስ የሚሉ ፍቅረኛሞች ናቸው❤❤❤❤❤❤ዋውውው
@yeuhalabirhan573
@yeuhalabirhan573 9 месяцев назад
ቆይ ከርሱ ከኮሜቱ ደስ ስላለኝ ልኮምት ❤❤❤ ዛሬ ዋው ነው ከምር
@user-uw7em7vp9h
@user-uw7em7vp9h 9 месяцев назад
ስረዓት ያላችሁ ጥንዶች በጣም ታምራላችሁ ❤❤❤ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር በደስታ በፍቅር ወልዳ ችሁ ሳሙ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ 💚💛❤🙏
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 9 месяцев назад
ደምሪኝ የኔ መልካም
@user-uz2ot3cm6v
@user-uz2ot3cm6v 9 месяцев назад
ከስት ሰው ዉስጥ ታማኝ ሰው ታገኛ በዚ ዘማን ታማኝ በጠፋ ግዜ ላይ ለከ አሌ አንደድ ቦታ መልካም ሰው ከናሱ ሕይወት ታማሩ ለራሰቹም ታማኝ ሁኑ ❤❤❤
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 9 месяцев назад
ደምሪኝ የኔ መልካ
@hanaalimayo1221
@hanaalimayo1221 8 месяцев назад
ፍቅር ይታደሉታል እጂ አይታገሉትም❤❤❤ አምላክ የምናፈቅረው የሚያፈቅረን ያድለን❤❤❤
@user-mr8uv6et8c
@user-mr8uv6et8c 9 месяцев назад
ፈጣሪ ታማኝ ሴት ሰቴካል ሰዉ ብዙያወራል ❤❤❤❤
@user-xz3wk7zx1e
@user-xz3wk7zx1e 9 месяцев назад
ዛሬ ደስ ብሎኛል ተባረኩ ፍቅራችሁን እስከ መጨረሻ ያድርግላችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t 9 месяцев назад
ከዘመኑ ሰው ብርቅዬዎች አልሀምዱሊላህ ዛሬ እንኳን አልፎልን ታማኝ ሰው አየን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@teybaahmde2578
@teybaahmde2578 9 месяцев назад
ለመጀመሪያ ጊዜ ታማኝ መጡ ፍቅር እድሜ አይገድበዉም ያጣፍጥላቹ ብለናል❤❤❤❤
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 9 месяцев назад
ደምሪኝ ማሬዋ
@user-cw9sx6zq2c
@user-cw9sx6zq2c 9 месяцев назад
እስይ ታማኝ ስው ተገኝ ተመስገን እስኪ የመዳሞችየ መርቁቸው ጥሩ ስራ ነው የጋዘጠኛው በጣም ደስ ይላል❤❤❤
@kalu546
@kalu546 9 месяцев назад
ወንዱ ሊደነቅ ይገባል የምር የኔ ምርጥ ታማኝ🎉
@aberashayele66
@aberashayele66 9 месяцев назад
ተባረክ ከሁሉም የአንተ አቀራረብ ይለያል።
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 9 месяцев назад
ደምሪኝ ማሬ በቅንነት
@TtTt-xp6rh
@TtTt-xp6rh 9 месяцев назад
ዋዉዉዉዉዉ ፍቅርም ትዳርም ከላይ ከፈጣሪ ሲሰጠን እንዴት ደሰሰሰ ይላል ፈጣሪ ከእምድር እሰከ ገነት አይለያቺሁ
@LemlemShimelis
@LemlemShimelis 9 месяцев назад
😂😂😂ዋዉ እረጅም እድሜ ጤና ይስጣቺው❤❤❤❤ በጣም ደሲላል 2👍👍👍👍👍
@user-sy3cc1ze2t
@user-sy3cc1ze2t 9 месяцев назад
አልሀምዱሊላ ዛሬአዲታማኝ አገኘን ❤
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 9 месяцев назад
አቻለአቻ እያሉ ከሚግማሙ ዝሙተኛሁላ የናተ ድቅ ነው እድሜ ቁጥረ ነው ውቦች ወለዱ ክበዱ
@asdpeh3842
@asdpeh3842 9 месяцев назад
በጣም ❤❤❤
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 6 месяцев назад
ጀግና ሴት በእድሜዎ የማታፍር እድሜ የሚደብቁ ሰዎች ይገርሙኛል እድሜ ፀጋ ነው
@fatmah1744
@fatmah1744 9 месяцев назад
ባለቤቴ 37 አመቱ እኔ 30 አመቴ ፍቅር የሆኑ ልጆች ወልደናል 10ኛ አመታችን ከተጋባን
@user-ez9qt6yt6c
@user-ez9qt6yt6c 9 месяцев назад
ወይኔ እኔና ባሌም እንደ እናንተ ነን እሱ 37 እኔ ደሞ 28 ነኝ ግን አልተጋባንም ልንጋባ መንገድ ላይ ነን እንደ እናንተ ያድርገን
@sekelaymaryamtube
@sekelaymaryamtube 8 месяцев назад
ጀግና
@SelamAsefa03
@SelamAsefa03 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን 🤲🤲🤲❤️🙏🙏🙏
@Amina-hv1qcq
@Amina-hv1qcq 9 месяцев назад
ፍቅራችሁን ያምሽላችሁ ልጅ አፍረታችሁ የመኖርን እድል አላህ ይስጣችሁ
@mawaysh
@mawaysh 9 месяцев назад
❤ ደምሪኝ እማ
@user-cc9kz6ez6g
@user-cc9kz6ez6g 9 месяцев назад
አልሃምዱሊላህ ዛሬ ታማኝ ሰወ ተገኝ ቅመምችየ መርቋቸው
@SassFsdd-ko4xu
@SassFsdd-ko4xu 9 месяцев назад
ምርጥ ፍቅር ፈጣሪ በልጅ ይባርካችሁ ደስ ስትሉ
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 9 месяцев назад
ደምሪኝ የኔ ዉድ
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh 9 месяцев назад
አወ፣ያረብ፣ዘራቸው፣ይብዛ፣🎉
@embetegbye8837
@embetegbye8837 9 месяцев назад
የመዳም ቅመሞች ተስፍ አለን😊😊😊 እናተም ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@rosarose2433
@rosarose2433 9 месяцев назад
🤲🤲🤲
@biscut4652
@biscut4652 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@jerryjerry4781
@jerryjerry4781 9 месяцев назад
በዉነት በዉነት ደስ ምትሉ ፍቅረኛሞች የእዉነተኛ ፍቅር ምንም አይገድበዉም እኩያሞቹ አየናቸዉ ጀርባ ለጀርባ ሲሄዱ ሲፎርሹ ለመሀበረሰቡ ትልቅ ትምህርት ነዉ እግእዛብሄር ጨምሮ ጨምሮ ይባርካቹ ❤
@user-io3ig6fk6b
@user-io3ig6fk6b 9 месяцев назад
አረ የዛች የልጅ ነገርስ እምን ደረሰ እጀራናቴን ያጋለጠቸዉ ልጅ የት ደረሱ በማርያም በጣም አሳስቦኛል ከምርልጂቶን እዳትጎዳት ፈራሁላት እፍፍፍ ፈጣሪ ይጠብቃት😢❤
@abebinatube770
@abebinatube770 9 месяцев назад
ይኔም ጥያቄ ነው
@fikrbesufiqad4752
@fikrbesufiqad4752 8 месяцев назад
በጣም የሚገርም ገና የመጀመራዬ ታማኝ ሰዎች ፈጣሪ አምላክ ትዳራቸውን ይባርክ😘💯
@Tube-vt5se
@Tube-vt5se 9 месяцев назад
እረጋ ያለ ልጅ ነው ዋውውው ፍቅራቹ ይብዛ❤❤❤❤
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 9 месяцев назад
ደምሪኝ ማርዋ
@Selamenesh
@Selamenesh 9 месяцев назад
በጣም ታምራላችሁ ፈጣሪ በፍቅር ያኑራችሁ ሰርጋችሁን ያብላኝ ውለዱ ክበዱ 🙏😍😍❤
@konjyano7597
@konjyano7597 9 месяцев назад
ዋው በጣም ደስ የሚሉ ባለትዳሮች ታማኞች ፍቅራቹን ያዝልቅላቹ ውዶቼ❤❤❤❤❤
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 8 месяцев назад
እድሜ ቁጥር ነው። ዋናው የእነርሱ መዋድና መግባባት ነው። ጌታ በልጅ ባርኮ ትዳራቸውን እንዲያጸናላቸው ከልብ እመኛለሁ!🙏🙏❤️❤️❤️🌹🌹💅💅💅
@selamawitguta4727
@selamawitguta4727 9 месяцев назад
ደስ የሚል ፍቅር ነው እድሜ ቁጥር ነው ዋናው እውነተኛ ሰው ማግኘቱ ነው ♥️♥️እድሜና ጤና ይስጣችሁ🙏
@Rose-vw4gw
@Rose-vw4gw 9 месяцев назад
መጨረሻችሁንያሳምርላችሁ😢
@XawoAbdi-gg4qn
@XawoAbdi-gg4qn 9 месяцев назад
😢😢😢😢😢😢ዋወ በጣም የምትደነቁ ናችሁ❤❤❤❤🤔
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 9 месяцев назад
ደምሪኝ የኔ ቆንጆ
@asegedechnegewo6797
@asegedechnegewo6797 9 месяцев назад
በጣም ደስይላል ወጣትነት ሳያሸንፈዉ ታምኖ በመገኘቱ የሚያስደንቀዉ ነዉ እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸዉ።
@user-mh9hx3nv4f
@user-mh9hx3nv4f 9 месяцев назад
ዋወ ፍቅርን እድሜ አይገድበውም ፈጣሪ በልጅ ይባርካቹ❤❤❤❤❤
@haymanotaweke9248
@haymanotaweke9248 9 месяцев назад
😍😍😍😍😍😍😍😍💕💕💕
@Lemlem-dr9mj
@Lemlem-dr9mj 9 месяцев назад
እድሜ ቁጥር ነው ሁሉ እግዚአብሔር ሲፈቅድ ነው
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 9 месяцев назад
አልሀምዱሊላህ እሠይ እልልልልልልል እንበል እንጅ ሴቶች ዛሬ ታማኝ ተገኝተዋልኮ ማሻ አላህ ደስ ሲል ልጁ ልጅቷማ እድለኛ ነች ይህን የመሠለ ሸበላ ታማኝ ብዙ የማያወራ ቁምነገረኛ ወንድ ስላገኘች
@SassFsdd-ko4xu
@SassFsdd-ko4xu 9 месяцев назад
ዋነው ፍቅር ነው ወገኔ ንቃ ትንሽ ትልቅ አይልም አንደኞ ናችሁ
@user-oc6zk4fl5o
@user-oc6zk4fl5o 9 месяцев назад
እድሜ ቁጥር ነው ❤❤❤❤
@user-qs9sy3ql7o
@user-qs9sy3ql7o 9 месяцев назад
ለዝህእኮነዉ ወዶቺየ በድሜየምበልጣቺሁን ያዙየምንለዉ ቆልቁላቺሁ ቤቢ አትባባሉ ሴትነትክብርነዉ❤❤❤
@Sulhiya54629
@Sulhiya54629 9 месяцев назад
እንዳውም እንኳንም ወደቅሽ ❤❤❤❤ከማለፍሽ የበለጠ ውጤታማ የምትሆኚ ልጅ ነሽ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ አብሽሪ
@salamebito7678
@salamebito7678 9 месяцев назад
ዋውውውውውውው በአውነት አድሜ አና ጤና ተመኘውላቹ አሺ አባቴ በጣም የተባረክ ሰው ነክ ፍቅራቹ ያብብ 😘😘😘😘😘
@selamawitameha1747
@selamawitameha1747 9 месяцев назад
ልጁ ደስ ሲል የሰው ማጣት አይድረስባችሁ😢😢😢 ውለዱ ክበዱ
@user-pu5wq9ez9s
@user-pu5wq9ez9s 9 месяцев назад
ተመሰገን ዛሬ ታማኝ ተገኜ እግዚአብሔር አይለያቹሁ 🥰🥰
@dreamsmedia4424
@dreamsmedia4424 8 месяцев назад
ትዳር እኮ የፈጣሪ ውድ ስጦታ ነው የምትዋደዱ ባለ ትዳሮች አሏህ አይለያያችሁ አብራችሁ አርጂ የትዳር መፍረስ ህመሙ ከባድ ነው በማንም ሰው ላይ አይድረስ
@hadiyahadiya1659
@hadiyahadiya1659 9 месяцев назад
ተባረኩ የኔ ውዶች ትለይላችሁ ገና ዛሬ የምር ፍቅር አየን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 9 месяцев назад
ደምሪኝ የኔ መልካም
@ertdyj3748
@ertdyj3748 9 месяцев назад
ተባረኩ አቦ እድሜና ይስጣቹ. ያን ሁሉ ሌባ አይቼ ሚገኝ አይመስለኝም ነበር. እስክንድር ተባረክ ወንድሜ
@tsegeradagebru898
@tsegeradagebru898 9 месяцев назад
እውንትሽ እኮ ነው
@Idhidyshdjhd
@Idhidyshdjhd 9 месяцев назад
እረ ገና አድ ፍሬ ልጅ ነሽ አብሽሪ ውለዱ ክበዱ እራስሽን ጠብቂ ተቀድሞሽ ያረጃል ልጅ ነሽ እኔ ግን አልወድም ካመሽበት ችግር የለውም አይዞን ❤❤❤❤
@Rakb553
@Rakb553 9 месяцев назад
በእውነት በጣም ቅን ልጅ ነው ሚስኪን እሷም ጥሩ ሰው ናት እናም እግዚአብሔር በረከትን እረጅም እድሜ ልጅን ይስጥልን ብያለሁ በርቱ ለብዙ ሰው አርአያ ናችሁ ደስ ሲሉ❤❤❤
@user-cg9hs7us5y
@user-cg9hs7us5y 9 месяцев назад
እካንም ታማኝ ሆኑ ደስስስስ የሚሉ ጥዶች
@mekdes-cq8jw
@mekdes-cq8jw 9 месяцев назад
ተመስጌን ታማኝ ማየት ናፍቆኝ ነበር ዛሬ አየሁ🙏🙏🙏
@amirthalangara6166
@amirthalangara6166 9 месяцев назад
ብር ካለህ ሁሉም ነገረ አለ ይባላል እዉነት ነዉ 🤪🤪🤣🤣🤣🤣🤣 ይመቺሺ አቦ 💪💪
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 9 месяцев назад
😂😂😂 የቅመምች ኮሜንት ሁሌ ፈን ያረገኛል ይመቹኛል ወላሂ አላህ በሰላም ላገራችሁ ያብቃችሁ በጣም ትመቹኛላቹሁ ❤❤❤❤❤
@user-bl9ti4ip1e
@user-bl9ti4ip1e 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤️❤️❤️❤️
@user-xh5pf4dk1q
@user-xh5pf4dk1q 9 месяцев назад
አልሃምዱሊላህ ዛሬ ደስ ብሎኛል ታማኝ ስለተገኝ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 9 месяцев назад
🥰
@meklityathehayelij1233
@meklityathehayelij1233 9 месяцев назад
ደሰ ሲሉ ርጋ ያሉ ጥንዶች ነቸው ርጂም እድሜ ከፍቅር ጋ ይሰጣችው ውለዱ ከበዱ ሰው ያውራ ለወርኘ ቦታ አይኑራችው መልካም ልጅ ነከ ጠያቂው ተባርከ 🥰
@user-cd9hc6ls5z
@user-cd9hc6ls5z 8 месяцев назад
ዝከታተል አደ ወር ሞላኝ ግን ታማኝ መግኝቱ ያስደስታል ❤❤❤
@Bemente-Temesgen
@Bemente-Temesgen 9 месяцев назад
እንደ እኔ እናት እና ልጅ የመሰሏችሁ እሰኪ like !!
@user-mh9hx3nv4f
@user-mh9hx3nv4f 9 месяцев назад
እኔ
@hathat7509
@hathat7509 9 месяцев назад
እኔ ወድማ ነው የመሰለኝ😊
@Zufannigatu-ii1wf
@Zufannigatu-ii1wf 9 месяцев назад
26 37 የታባቱ ዋናዉ ፍቅር ነዉ እኔምልሕ የኔ ቦርጫም አንተስ ማን ይሆን ፈትኖሕ አልፈሕ የምናየዉ ፈታኙ በፍቅር ጠብ አድርጎኛል😂😂
@zewditu1735
@zewditu1735 9 месяцев назад
ወይ ጉድ ይገርማል😅😅
@zaynabaa4034
@zaynabaa4034 9 месяцев назад
27 እና37 ነው
@user-zz1ek1yn6m
@user-zz1ek1yn6m 9 месяцев назад
ደስ ይላል ሁለቱም ንም አድናቂዎቻቸው ነኝ አይለያችሁ
@llllll8535
@llllll8535 8 месяцев назад
ማሻአላህ እረጂም እድሜ ሚስት እድሜ 36 ባል 27 ይገርማል መታደል ነው ወላሂ
@GjdtgBhch
@GjdtgBhch 9 месяцев назад
እግዚአብሄርበፍቅርበጤናያኑራችሁ❤❤❤
@Hayat-ff3uv
@Hayat-ff3uv 9 месяцев назад
Ere wallahi dasi yilalu
@salamebito7678
@salamebito7678 9 месяцев назад
አድሜ ፀጋ ነው ዋናው ፍቅር ነው
@edentekhle9188
@edentekhle9188 9 месяцев назад
አኦ አምላኬ አዝጋብሔር ዘምናችሁ የባርክልቹ 🙏🙏🙏👌👌👌
@xboxone8393
@xboxone8393 9 месяцев назад
ተመስገን ታማኝ ተገኘ ቀጥሉበት ተባረኩ
@user-ev2iy9xv8y
@user-ev2iy9xv8y 9 месяцев назад
ተመስገን ተባረኩ ፍቅራቹ ይለምልም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Далее
Gere emun part 185 | ገሬ እሙን ክፋል 185
38:28