Тёмный

"የገቢዎችን ቁጥር አቃጠልኩት"...የፍቅር ባች የምርቃት ፕሮግራም | ክፍል 1 

Daggy's Lifeclass
Подписаться 169 тыс.
Просмотров 35 тыс.
50% 1

ውድ የዳጊስ ላይፍ ክላስ ቤተሰቦች እንዴት ከርማችኋል። በዛሬው ቪዲዮ የዳጊስ ላይፍ ክላስ 2ኛ ዙር ተማሪዎች (ፍቅር ባች) የምርቃት አዝናኝ ፕሮግራም ይዘንላችሁ መተናል ፤ ቪዲዮዉን ተጋበዙልን።
ትክክለኛዎቹን የዳጊስ ላይፍ ክላስ ማህበራዊ ድህረገፆች በመከተል ዕለታዊ መረጃዎችን ያግኙ። 👇🏽
ቴሌግራም - t.me/daggys_lifeclass
ፌስቡክ - / daggyslifecl. .
ኢንስታግራም- @daggys_lifeclass
ትዊተር - @daggyslifeclass
ቲክቶክ - @daggys_lifeclass
===================================
Music: Rights Free Sound
Music Link: • [No Copyright Music] Sad Cinematic Ba...
===================================

Опубликовано:

 

22 сен 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 67   
@yosephubuntu
@yosephubuntu 9 месяцев назад
አረ አደራ ጸሎት አንድ ነገር ሆና እንዳናዝን .... ፍጠኑ ❤❤❤❤
@Alem844
@Alem844 9 месяцев назад
ዳጊዬ እንወድሻለን አሪፍ ፕሮግራም ነው በፀሎትም ድና ለመስማት ያብቃን🙏
@genetyigabez3977
@genetyigabez3977 9 месяцев назад
ዳጊ በእውነት ቃል የለኝም ለአንቼ ፍቅር ነሽ ❤❤❤❤❤ውድ ነሽ ዳጊ የፍቅር ስው
@tigista1977
@tigista1977 9 месяцев назад
ዳጊዬ ፍቅር የሆንሽ ነሽ ውድድ አረግሻለው እርግጠኛ ነኝ አንድ ቀን እደማገኝሽ ተባረኪልኝ ከነቤተሰብሽ።
@kemalebrahim5032
@kemalebrahim5032 9 месяцев назад
የራቢ ያአለሀ ይችን ልጅ አድናት የኔ አንደኛ ትድኛሌሽ ደግሞ ፋጣር ከአንቺ ጋራ ሁን ዳግ ስለንቺ የምለው ዬለኝም አለሀ ብቻ እራጂም እድሜ እና ጤና ይስጥልን እወድሸለው እህቴ
@Nejat197
@Nejat197 9 месяцев назад
በፀሎት የኒ ሳቂታ አላህ ሙሉ አፈያሽን ሰቶሽ ያሳየን😢
@user-gc1gp5dp8f
@user-gc1gp5dp8f 9 месяцев назад
ዳጊዬ ስላንቺ ቃላት የሉኝም ብቻ ፈጣሪዬ እድሜ ና ጤናን የተባረከ ህይወትን ይስጥሽ ትልቅ ስራ እየሰራሽ ስለ ሆነ በጣም እናመሰግናለን ተባረኪ ቀጥዪበት እግዚአብሔር ያበርታሽ!
@user-el1jb8ys2c
@user-el1jb8ys2c 9 месяцев назад
ደጊየ ብዕሚ ምርጢ ሰብ እኪ ኣምላክ ይባርኪ ቡቡዙሕ ዝፍትወኪ ኣብ ስዑዲ ዘለኩ እዩ ቡዙሕ ትምህርቲ እየ ተማሂረ ካባኪ ለዋህ ርህርቲ ጠንካራ ጅግና ጋል ኣንስተይቲ እኪ ባሓቂ ባዓልቲ ልቦና ፍቅሪ መገዳ 1:22
@alemtube654
@alemtube654 9 месяцев назад
❤❤❤
@gantgant6451
@gantgant6451 9 месяцев назад
ናይ ብሓቂ ዝያዳይ❤❤❤🎉🎉
@ayshajemal6123
@ayshajemal6123 9 месяцев назад
በጣም ደስ እሚል የምርቃት ፕሮግራም የሰራሸውን ስራ ሰው ሲመሰክር ነው❤❤❤❤❤❤ዳጊዬ እኔም በጣም እምወድሽ ትምህርቶችሽ ይመቹል
@user-zk2zr5pq6q
@user-zk2zr5pq6q 9 месяцев назад
ዳጊ በጣም የልብ ሰው ድቅ እሴት ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ስነወርቅ በጣም እጅግ አመሰግንህ አለሁ እኔ ባንተ ትምህርት ሕይወት ቀሎኛል❤❤ እወዳችሁ አለሁ
@MimiMimi-of8ql
@MimiMimi-of8ql 9 месяцев назад
ዳጊዬ ሀበሻ ቀሚስ ሲያምርብሽ
@zinash1
@zinash1 9 месяцев назад
በፀሎት እመብርሃን ጤናሽን መልሳልሽ አቺ ደሞ ለወገንሽ ደራሽ ታድርግሽ
@Ab-21
@Ab-21 9 месяцев назад
Dagiye betam new emwedsh anch yeteleyesh nesh fkrsh kesew ygabal 3 tegna zur endemmar ergtegna negn betam ewedshalehu yene lielit
@nobelyohanayohananobel
@nobelyohanayohananobel 9 месяцев назад
ዳጊዬ ዘመንሽ ይለምልም❤
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 9 месяцев назад
በፀሎት አላህ አፊያ የርግሽ አይዞሽ
@abisiniyadire1807
@abisiniyadire1807 9 месяцев назад
ስነወርቅ ስሙን ራሱ ስወደው
@destazekariyas3254
@destazekariyas3254 9 месяцев назад
በ እምነት ፈጣሪ ይማርሽ ተስፋን እሚሰጥ የታመነ ነው
@marhawitmerhawit9917
@marhawitmerhawit9917 8 месяцев назад
Dageye dinekai Ethiopyawu nesh ❤❤❤❤
@zdyoutube9583
@zdyoutube9583 9 месяцев назад
ዳግዬ እንወድሻለን 🥰🥰🥰
@zeynbeshafi4010
@zeynbeshafi4010 9 месяцев назад
ዳጊዬ የኔ ፍቅር❤❤❤❤❤❤
@sewmehone1736
@sewmehone1736 9 месяцев назад
ውጤታማ ሰዎች እያፈራሽ ስለሆነ እናመሰግንሻለን!!!
@rawudakasim1617
@rawudakasim1617 9 месяцев назад
የአላህ እጅ ይድረስላት ለአላህ የማይቻል ነገር የለምና 🤲🏼🤲🏼
@semiraseidendires47
@semiraseidendires47 9 месяцев назад
ደግዬ ስወድሽ🥰🥰🥰🥰🥰🎉🎉🎉
@kebedeweldgebral6810
@kebedeweldgebral6810 9 месяцев назад
Dagiye God bless you ❤
@hwhw906
@hwhw906 9 месяцев назад
Congratulations..fiqir batch & dagy
@user-vm2mv9rr7r
@user-vm2mv9rr7r 9 месяцев назад
ስነ ወርቅ እና ዳጊ 💞
@user-lh3lo5uc1e
@user-lh3lo5uc1e 9 месяцев назад
Fertari chereso ymaresh yenie wed&Daggyn betam new emwedesh u are example
@rawudakasim1617
@rawudakasim1617 9 месяцев назад
ዳግየ አላህ ይጠብቅሽ 🥰🥰🥰
@MekdiTube
@MekdiTube 9 месяцев назад
Enkan des yalachu dagi and yefkr bachoch kalye yene konjo ayzosh wde tedgnalesh 🎊 🎉dagiye betam new yemwedsh Davis life class 1ken emaralew
@user-fs4dm8gh8o
@user-fs4dm8gh8o 9 месяцев назад
ዳጌሻ❤❤የኔ ሴት ጀግና
@bettyymareyamlij4932
@bettyymareyamlij4932 9 месяцев назад
የኔ ልዮ ሴት
@destazekariyas3254
@destazekariyas3254 9 месяцев назад
🎉🎉🎉የኔ ጀግና ስልክ ቁጥሩን እንዴት ማግኘት ይቻላል
@alemshwafra
@alemshwafra 9 месяцев назад
እፉፉፉፉፉ በፀሎት የኔ ልጅም በፀሎት ነው ሥሟ እኩያዋ ነች እንዴት እንዳለቀስኩ ግን እግዚአብሔር መልካም ነው. እኔ እራሱ ኩላሊቴን ብሰጣት ደሥ ይለኝ ነበር
@user-gc1gp5dp8f
@user-gc1gp5dp8f 9 месяцев назад
እግዚአብሔር በፀሎትን ይማራት ገና ልጅ ነች እንደ ስምሽ እኛም በፀሎታችን አንለይሽም እመቤቴ ከጎንሽ ትቁም
@kikinaborko
@kikinaborko 9 месяцев назад
Betslot Egziabher ymaresh❤
@SeadaSaid-wr6ut
@SeadaSaid-wr6ut 9 месяцев назад
dagi rase astoltog motn merci nebere ancin ssema wederase tmelshalehu ebakeshe olayin gurup mesrci ewuci lemnnorewu ehtocishe erejin
@user-oe1br6xu8b
@user-oe1br6xu8b 9 месяцев назад
ዳጊየ የኔ ጀግናሴት ስወድሽ ❤ እናም ስነወርቅ ታየ የኔ አበሳ ባተ ያልተማርኩት ነገር የለም ቡዙ ነገር ነው በሂወቴ የተለወጥኩበት አድናቂህ ነኝ እወድህ አለሁ❤❤❤
@Ab-21
@Ab-21 9 месяцев назад
Betam new emtamrut dagi snewerk dawit direms hulachhunm ewedachhualehu
@buzuneshabara6961
@buzuneshabara6961 9 месяцев назад
አናሜሰግናለሁ
@MimiMimi-wr1jk
@MimiMimi-wr1jk 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ሆይ ፈውስዋ ይፅና እግዚአብሔር ሆይ ራሬላት ለበቴሰቦችዋህዝብዋ ከስዋ ፅንት የተነሳ ይበርቱ. ዴቭ ብርቱ ዬረገህ እግዚአብሔር ይባረክ: ከዳጊ ጎን ሆነህ ስለምታበረታት ተባረክ
@MariamAli-um1dk
@MariamAli-um1dk 9 месяцев назад
ዳጊ ቆንጁት የሴቶች ተምሳሌት ቅን አንቺ ላኛ ልዩ ነሽ አላህ ያኑርሽ
@mineygebremdhin1607
@mineygebremdhin1607 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@Ab-21
@Ab-21 9 месяцев назад
Betsi bekrbu dnesh ayshalehu ayzosh fetari ale tdgnalesh yene sakita konjo desi emtiy nesh
@user-yu2yy4vr7e
@user-yu2yy4vr7e 9 месяцев назад
I felt Dagg's true, campationate human emotions connected with everyone 😂
@user-me8qe1oh6j
@user-me8qe1oh6j 9 месяцев назад
❤❤❤❤
@Enbabafiori
@Enbabafiori 9 месяцев назад
❤️❤️❤️
@aynalemsamuel9694
@aynalemsamuel9694 9 месяцев назад
yene konjo zigiti tsebel ney
@Ab-21
@Ab-21 9 месяцев назад
Mulu program yilekek tekorartual begugut eyetebeku new dawit dirms snewerk siweru alsemanm ylekekln
@workiyeadugnayadete6666
@workiyeadugnayadete6666 9 месяцев назад
dagi kezhe belay endemtesery tesfa adergalu etemamenbshalhu !!!
@user-nm6ce7yk6c
@user-nm6ce7yk6c 3 месяца назад
❤❤❤🙏🙏🙏
@samriissak1204
@samriissak1204 9 месяцев назад
❤❤❤🎉🎉🎉
@fasikawande3558
@fasikawande3558 9 месяцев назад
ፈጦሪ ይማራት እመቤቴ ጨራስ ትማራሺ
@nasrukalid1445
@nasrukalid1445 9 месяцев назад
እኔ ግን ስነ ወርቅን አይቼ ነው የመጣሁት 😂😂❤
@greathaben
@greathaben 9 месяцев назад
Ye Ethiopian amazing sitota nesh
@user-zs8pj4ox9i
@user-zs8pj4ox9i 9 месяцев назад
S&d100%❤
@wosenebelay2876
@wosenebelay2876 9 месяцев назад
Muluwn lqequln enji
@endelelende-es1ru
@endelelende-es1ru 9 месяцев назад
🎉😅
@sintahareg5082
@sintahareg5082 9 месяцев назад
Embata terdash tnkara nesh lzam tdgalsh
@Ab-21
@Ab-21 9 месяцев назад
Ketay kifl ylekekln
@zabibasabadin288
@zabibasabadin288 9 месяцев назад
ዳጊ ውድድድ🙋
@classicphone5908
@classicphone5908 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይማርሽ ❤❤❤🌹🌹🌹🌹☀☀
@zeah22
@zeah22 9 месяцев назад
❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉😢😊
@ZainMalik-up8pj
@ZainMalik-up8pj 9 месяцев назад
❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹
@ermiastenkir5283
@ermiastenkir5283 9 месяцев назад
Yemr sine werkn endete endemwedew bagegnew endete des ylegn nber
@mhratebarhaasfa2492
@mhratebarhaasfa2492 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤
Далее
Mike & Edel Wedding
14:59
Просмотров 2 тыс.
እንባ ያራጨው የወጣቷ ታሪክ
31:51
Просмотров 898 тыс.