Тёмный

የቀን ውሎዬ ከ7ወር ልጄ ጋር My daily routine with my 7month-old daughter 

Adot አዶት tube
Подписаться 202 тыс.
Просмотров 208 тыс.
50% 1

የቀን ውሎዬ ከ7ወር ልጄ ጋር My daily routine with my 7month-old daughter
ኮልጅን ቻውደር (collegen powder) amzn.to/3Dj7vJt
የመስታወት ማጽጃ ፎጣ amzn.to/3DlS5Eh
የልጆች መጫወቻ amzn.to/3Amjns4

Опубликовано:

 

27 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 482   
@AdotEthiopianfood
@AdotEthiopianfood 3 года назад
ሰላም ይብዛላችሁ ውዶቼ ሰብስክራይብ አድርጋችሁ ወደ እዚህ ቤተሰብ ካልተቀላቀላችሁ እንደነዚህ አዳዲስ ቪድዮዎች እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ሁላችሁም በያላችሁበት የእግዚአብሔር ጥበቃና አብሮነት አይለያችሁ ኮልጅን ቻውደር (collegen powder) amzn.to/3Dj7vJt የመስታወት ማጽጃ ፎጣ amzn.to/3DlS5Eh የልጆች መጫወቻ amzn.to/3Amjns4
@be8cab
@be8cab 3 года назад
አዶትዬ የስናኩን እስኪ ንገሪኝ እንዴት እንደሰራሽው ተባረኪ
@newlifejoy8786
@newlifejoy8786 3 года назад
My sis can you share the link for the mob መወልወያ you did for the floor
@Grace-kz6uu
@Grace-kz6uu 3 года назад
Please Can you attach mop (mewelweya) link Thank you
@hiwotbetekle8794
@hiwotbetekle8794 2 года назад
Selam adotye ye collagen powder link aykefetim ebakish degmesh lakiw
@emebeterque8725
@emebeterque8725 2 года назад
Thank u yeni Kongo.
@tsiontilahun3669
@tsiontilahun3669 3 года назад
ከአንቺም ከልጆሽ የማይወሰደውን የእግዚአብሔርን ቃል ምርጫሽ አድርገሻልና በእውነት እድለኛ ነሽ በርቺ የኔ እናት ተባረኪ፡፡
@AdotEthiopianfood
@AdotEthiopianfood 3 года назад
አመሰግናለው ማሬ ተባረኪልኝ
@eyueleyasu2944
@eyueleyasu2944 Год назад
በምጥ ነው የወልድሽዉ?
@ዮሐናዮሐና
@ዮሐናዮሐና 3 года назад
በጣም የሚገርም እናትነት አዲስአበባ የምንኖር 1 ልጅ በወለድን ቁጥር 1 ሰራተኛ እየጨመርን ከአልጋችን 4 ስአት የምንነሳ አለን እኔ እንደዛ ነኝ አሁን ግን በጣም ትልቅ ትምህርት ሰጠሽኝ የጠዋት ሰው መሆን ልጄንም እያጠባሁ በጣም ደስ ይላል
@mezitube1106
@mezitube1106 3 года назад
በጣም
@melanwako2803
@melanwako2803 3 года назад
Inee 4 lij new yaleng siram seralew lijochunim besirat new masadigew wuci seratinga yellem
@ዮሐናዮሐና
@ዮሐናዮሐና 3 года назад
@@melanwako2803 betam gobez i wish endeza binhon gin ene 3 lijoch alugn 2 servant alugn ene RU-vid lay tetje new yemwlew ahun gin tilik timhert honegn biyans rasen ንቁ ማድረግ አለብኝ i have to change my routine
@ZukriyaZukriya-kd3js
@ZukriyaZukriya-kd3js Год назад
❤❤❤
@user-qy9ov2fo2j
@user-qy9ov2fo2j 3 года назад
እናትነትና፣ መልካም ትዳር የእግዚአብሄር በረከት ነው! ጎበዝ በርቺ። እኔም ሁለት ልጆች ወልጄ አሳድጌ አሁን ኮሌጅ ገብተዋል። እግዚአብሄር ይባርክልሽ!! ማታ ማታ ከልጆቼ ጋር መፅሀፍ ቅዱስን እያነበብን እንፀልይ ነበር የቤተሰብ ፕሮግራም ማድረግ መልካም ነው በተቻለ መጠን
@mekleetkebede2986
@mekleetkebede2986 3 года назад
ልባም ሴትንማንሊያገኛት ይችላል? እግዛብሄር ለእኛ ለሴቶች የሰጠን ጥበብ ትልቅና ብዙ ነው. ቁልፉ በእኛ እጅ ነው. ጥበብን ተጠቅመን ቤታችንን መምራት እንችላለን. ብዙም እናፈራለን. ከእኛም አልፎ ለሌሎች በረከት ያደርገናል!!
@eristiabekele7293
@eristiabekele7293 2 года назад
የኔ ቆንጆ እንዴት እግዚአብሄር የረዳሽ አስተዋይ ሴት ነሽ ልጆችሽን የእግዚአብሄርን ቃል አስይዘሽ የምትሽኚ መልካም እድል መርጠሽላቸዋል እድለኞች ናቸው!
@Lidie89
@Lidie89 3 года назад
I really appreciate your energy; im a new mom and i already tired and your video inspires me so much
@ethioretamarle6390
@ethioretamarle6390 2 года назад
በስማም ከድምፅ ከውሎ ሁሉ ነገር የማይረብሽ ጥሩ ገለፃ ነው እናመሰግናለን
@raafardallol5538
@raafardallol5538 3 года назад
ማሻ አላህ በጣም ምርጥ ጎበዝ እናት ነሽ 💐
@ethiojago7171
@ethiojago7171 3 года назад
ሁሌ አይሻለሁ ባጭሩ ስገልፅሽ ጀግና ሴት ነሽ የምር በርች!!!
@meriasegd8935
@meriasegd8935 3 года назад
ታድለሽ እኔ በአንድ ልጅ ሞራሌ ድብን ብሏል ግን ያንቺን ውሎ ሳይ በጣም ተነሳሳው ያዝልቅልሽ ብቻ በይኝ። እግዛብሄር ከመላው ቤተሰቦችሽ ጋር አብዝቶ ይባርክሽ
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 3 года назад
ለመጀመሪያ ጊዜ ሳይሽ ። በጣም ደስ ትላለች ጠንካራ እናት ምርጥ ሴት በርች።
@AdotEthiopianfood
@AdotEthiopianfood 3 года назад
በጣም አመሰግናለው ማሬ
@Haymanotsavedbygrace
@Haymanotsavedbygrace 3 года назад
የአባቴን ልጆች ሳገኝ ደስስ የሚለኝ ነገርስ😍😍 new subi here
@biliseesho7157
@biliseesho7157 3 года назад
Mati naafi tayyii
@hawatube2358
@hawatube2358 2 года назад
👍👍👍👍👍👍👌🏼
@sintayehuwyohannes9777
@sintayehuwyohannes9777 3 года назад
You are such an inspiring person I have ever seen ❤
@honeydipjames9824
@honeydipjames9824 3 года назад
What a Amazing mom thank you for this beautiful 19min of inspiration. Can we have more of daily vlog ? 🙈😍❤
@selamamare9571
@selamamare9571 3 года назад
በጣም ደስ የሚል ውሎ፡እግዜኣብሄር ኣንቺና ቤተሰብሽን ይባርክ።
@habashatube6461
@habashatube6461 3 года назад
ደምሪኚ
@senaittube6181
@senaittube6181 2 года назад
በተሰብ አድርጉኝ ዉድቸ
@melatTUBE
@melatTUBE 3 года назад
ውይይ በጣም ደስ የሚል ውሎ ።። የሴት ልክ
@rediatzeleke7161
@rediatzeleke7161 3 года назад
የት ጠፋሽ ሚሊ አረ ጨነቀን እኮ።
@melkamentegeze6294
@melkamentegeze6294 3 года назад
ሜሉየ አለሽ እረአትጥፊ በናትሽ አለሁ በይን!
@abebaeshete474
@abebaeshete474 3 года назад
አረ ሜሎ በጣም ጠፈሽ ምነው ግን በስመአም
@emusweet4967
@emusweet4967 3 года назад
beselam nw melu ere bk bey
@biruktawitmicheal1065
@biruktawitmicheal1065 3 года назад
Meli beselam new ???
@Rippedsad
@Rippedsad 2 года назад
ጎበዝ፡በጣም፡ደስ፡የሚል፡ውሎ፡ለብዙ፡ ትምህርት፡የምትሰጭ፡አብዝቶ፡አብዝቶ ይባርካችሁ፡በጣም፡ተስማማተሽኛል።
@ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ
ፈጣሪ ከነልጆችሽ አብዝቶ ይባርክሽ እናትነት እዳቺ ነዉ ምንም የሚባክን ሰአት የለሽም በጣም ጎበዝና ጀግና እናት ነሽ ሴት ልጅ ጠካራ ስትሆን ደስ ይላል ለኝም ጥሩ ትምህርት ነዉ የሰጠሽን ለቤትሽ አዲስ ነኝ በጣም ደስተኝ ሆኜ ነዉ የተከታተልኩሽ ቤትሽ ንጽህናዉ እራሱ እዴት ደስ እደሚል ዋዉ ሴቶች እዳቺ ጠካራ መሆን አለብን
@Kia-iz3fz
@Kia-iz3fz 3 года назад
የኔ ውድ ካንቺ ብዙ ተማርኩ እኔ ሁለት ሴት ልጆች ናቸው ሁለቱም ትንንሽ ናቸው ስለሚያስቸግሩኝ እንደልቤ ተንቀሳቅሼ ስራዬን መስራት አልችልም። በዚህም በጣም ነው ምበሳጨው ሰነፍ የሆንኩ ያክል ይሰማኛል።
@AdotEthiopianfood
@AdotEthiopianfood 3 года назад
አመሰግናለው አይዞሽ አትበሳጪ ትንሽ እንደሆኑ አይኖሩም ያኔ የፈለግሽውን ታደርጔሌሽ
@lyonnaise6395
@lyonnaise6395 3 года назад
ተባረኪ አዱ ካንቺ ብዙ ነገር ተምሬአለሁ
@solletv8525
@solletv8525 3 года назад
ያንቺ ቪዶ አንደኛ ነው 🥰🥰 ምያናድዳኝ ግን ቪዉ ትንሽ ነው
@romanabera3321
@romanabera3321 2 года назад
እጅግ በጣም ደስ የሚል ዉሎ ነዉ፡፡ ልከኛ ሴት!!!!!!
@msrajm6899
@msrajm6899 2 года назад
በጣም የምትገረም ሴት ነሽ ተባርክ
@tseganshtsega2448
@tseganshtsega2448 7 месяцев назад
ዋው በጣም ደስ እምትይ ሴት ነሽ ተባረኪ አንቺን አለማድነቅ ንፉግነት ነው
@ethiopia2617
@ethiopia2617 3 года назад
አዶትዬ እንዴት እንደምወድሽ እህቴ በጉጉት ነው የማይሽ በተለይ ንፅህናሽ ዋው
@elizabetabdo9761
@elizabetabdo9761 Год назад
Wow am speechless,always when am watching your videos it gives me energy really your husband very lucky 😊
@alemtsaheymekonnen1220
@alemtsaheymekonnen1220 2 года назад
You are like a lady of proverb 31.Tebarki
@edensolomon597
@edensolomon597 3 года назад
ደስ የሚል ውሎ ፈጣሪ ልጆችሽን ያሳድግልሽ
@rahelwolde146
@rahelwolde146 3 года назад
ውሎአችንን በሰላም ያዋለን አምላክ ተመስገን።
@user-qh6fc6fi1l
@user-qh6fc6fi1l Год назад
WOW...Betam yemtdenki,gobez,tenkara,melkam sett nesh.Hulachinim kanchi bizu silminimar ena silminibereta Tebareki.Berchi.Gobez!!!
@Alemye777
@Alemye777 2 года назад
የጊዜ አጠቃቀምሽ በራሱ ትልቅ /ት ነው👏
@fikrtetesfye9003
@fikrtetesfye9003 3 года назад
ጎበዝ ፅዳት ቢያደክምም በጣም ነው ምወደው ሲያበላሹብኝ በጣም ነው ምናደደው😀ንፅናሽ ዋው💐💐💐💐💐💐
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 3 года назад
ምርጥ ጎበዝ ሴት ነሽ
@yengusieethio7794
@yengusieethio7794 2 года назад
የኔ ቆንጆ ከነ ልጆችሽ ሠላም ጤና ይሥጣችው ታምራላችው
@emmyt311
@emmyt311 3 года назад
ጎበዝ ጌታ ያብዛልሽ ብሩክ ሁኑ!!!!!😍
@winniedawit4823
@winniedawit4823 3 года назад
እንዱት ጉበዘ ልጅ ነሽ እግዚአብሔር ይባረክሹ እስከ ፍሚልሸ❤️❤️❤️❤️❤️
@maheryourbro6832
@maheryourbro6832 3 года назад
ማሻ አላህ አዶትዬ ወልደሽ ቦርጭ የለሽም እኔ ድጋሚ ሎልድ የደረስኩ ነው የምመስለው ኮንፊደንስ አሳጣኝ መላ በይኝ
@AdotEthiopianfood
@AdotEthiopianfood 3 года назад
አይዞሽ እሺ አብረን እናጠፋዋለን
@kalkidanantonios6318
@kalkidanantonios6318 3 года назад
You are such a good role model. Your kids are lucky to have you.
@AdotEthiopianfood
@AdotEthiopianfood 3 года назад
Thank you so much for your encouragement❤
@etaferahuabebe8072
@etaferahuabebe8072 3 года назад
በጣም ደስ የሚል ውሎ ነው ተባረኪ❤።
@janetmascake6727
@janetmascake6727 3 года назад
በጣም ጎበዝ ማማዬ መስታወት የምታጸጅበት ጨርቅ ስሙ ምን ይባላል
@astuwelde6972
@astuwelde6972 3 года назад
የኔ ቅመም ዘመንሽ ይባረክ ንቃር ጡሪሽ 🥰🥰🥰
@mimifkr1743
@mimifkr1743 3 года назад
Demerign
@kidistmeseret1208
@kidistmeseret1208 2 года назад
እውነት በጣም በጣም ጎበዝ ነሽ ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ
@besty6194
@besty6194 2 года назад
የኔ ቆንጆ በጣም ነው ደስ የምትይው ዛሬ ነው ቤተሰብሽ የሆንኩት ደስ ብሎኛል
@betelyiftu7078
@betelyiftu7078 3 года назад
Adotey sewedesh tsedet yalesh. Tebareki
@takeitez3246
@takeitez3246 3 года назад
አንቺ በጣም የተባረክሽ ሴት ነሽ!! ❤️❤️❤️
@emebettemesgen8253
@emebettemesgen8253 2 года назад
እግዚአብሄር ይባርካችሁ ዘመናችሁ ይባረክ በጣም ደስ የሚል ነገር አሳይተሸናል እናመሰግናን
@be8cab
@be8cab 3 года назад
የተባረክሽ ቅመም ሴት ነሽ ብሩክ ሁኚ
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 3 года назад
በጣም ጎበዝ ጀግና ሴት ነሽ ቤትሽ የምትኖሪበት አካባቢ በጣም ያምራል የት ሀገር ነው የምትኖሪው ?
@hayatmohamed8152
@hayatmohamed8152 3 года назад
State?
@hirutnegash8987
@hirutnegash8987 3 года назад
የሴት ቁንጮ እኔም እንዳንቺ ነኝ የውጭውን ስራ ጨምሬ ኮሌጅ ለስገበ 1ዓመት ቀርቶኛለ በርቺ ይደርሳሉ
@ሡብሀንአላህአልሀምዱሊላ
ጀግናዬ ነሽ በርቺ ባይገርምሽ እኩል ነው የወለድነው ነገር ግን አንደ አላህ ፍቃድ ሆኖ ወልጄ 10ቀን ነው ያጠባዋት ሳንባ ታመምኩና የአራስ ጊዜዬን ሆስፒታል ነው ያሳለፍኩት በዛ ላይ ጡቴ ስር ሆፕራሲዮን አድርጌ ስለነበር ወተቱ እየፈሰሰ ሲያስቸግራቸው ማድረቂያ ሰጡኝና አደረቁብኝ አዶትዬ እስከቻልሽው ድረስ አጥቢያት ልጆችሽን አላህ ያሳድግልሽ አንቺንም አባታቸውንም እድሜና ጤና ይስጣቹ
@AdotEthiopianfood
@AdotEthiopianfood 3 года назад
አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው እኳንም አንቺ ተረፍሽ ሌላው ሁሉ ተጨማሪ ነው የኔ ቆንጆ
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 3 года назад
ሰላም የኔ ቆንጆ በጣም ጎበዝ ነሽ ፈጣሪ ልጆሽ ያሳድግልሽ ውዴ bravissima 👏👏👏
@sentiysentiy5324
@sentiysentiy5324 3 года назад
ጎበዝዝዝ ሰው ደስስስ ይለኛል
@mimmitassew7256
@mimmitassew7256 Год назад
Tebarki sis betam gobez Nesh berchi
@liya123451
@liya123451 3 года назад
You are a good example for us
@nebiyahussen3249
@nebiyahussen3249 3 года назад
እናትነሽ ደስ ይላል። የቤትሽ ንፅህናው በጣም ደስ ይላል የባለሞያነት አንዱ መስፈርት የቤት ንፅህና ነው እንግዳ ሲመጣ ጠብቆ ሚመጣም እኮ ሞልትዋል እድሜና ጤና ይስጥሽ ተባረኪ።
@habashatube6461
@habashatube6461 3 года назад
ደምሪኚ
@biliseesho7157
@biliseesho7157 3 года назад
Mati naafi tayyii
@nebiyahussen3249
@nebiyahussen3249 3 года назад
@@biliseesho7157 malo gureba
@tigestnegtu5014
@tigestnegtu5014 2 года назад
በጣም ደስ ይላል ጌታ ይባርክሽ
@tgde8759
@tgde8759 3 года назад
You are extraordinary. You are full of life my dear. Enjoy 🥂
@Kidus210
@Kidus210 3 года назад
የአልጋ ልብሱን link post አርጊልኝ please
@Victoria-is6sy
@Victoria-is6sy 2 года назад
tebareki bebzo segawn yebezaleshi gobeza seta❤🌹❤
@blenayene8296
@blenayene8296 2 года назад
ጎበዝ ሴት ነሽ
@selamwellness7934
@selamwellness7934 2 года назад
የተሳካ ውሎ ጎበዝና ጠንካራ እናት
@lidu3065
@lidu3065 3 года назад
Became gobez enat . God bless your family 👪.
@makiabay4890
@makiabay4890 2 года назад
የልጆችሽ ስም ደስ ይላል ሚራ ና ሲያና ትርጉሙን ልትነግሪኝ ትችያለሽ?
@fitsumget3346
@fitsumget3346 3 года назад
OMG, u so strong......and amazing mom, I can't imagine how u handle all these things..
@tigitamrat1521
@tigitamrat1521 Год назад
Omg I love these little vlogs 🤍 can you do more of them? At this point just do weekly vlogs 😭🤍
@haregaman2129
@haregaman2129 3 года назад
Your life seems perfect which is great your daughter not crying at all you are taking a nap with no problem cooking,giving time for kids walking cleaning I am amazed how you did it but I would like to say God job mama !.
@መሲዩትብ
@መሲዩትብ 2 года назад
ዋው ዋው በጣም ጎቦዞ ኔሽ
@Master_ofElements
@Master_ofElements 3 года назад
ስታምሩ ተባረኩ የቀን ዉሎሽም ደስ ይላል በርቺ ሶስት ልጅ ማሳደግ ቀላል አይደለም እኔ በሁለት ልጅ ተረትቼ ቁጭ ብያለዉ
@miserutube7681
@miserutube7681 3 года назад
ወይ እነትነት ከበድ ነው
@rachelbalcha8832
@rachelbalcha8832 3 года назад
Beautiful day and of course busy day . Great job 👌 Thank you for sharing !
@mesaykeleme6504
@mesaykeleme6504 2 года назад
እንዴት አይነት ጎበዝ ነሽ
@tsiniatgebremedhin8727
@tsiniatgebremedhin8727 3 года назад
Sooooo motivational!!!! Thank you 🙏
@Ethiopiaonebeauty
@Ethiopiaonebeauty 2 года назад
ሠላም ለዚህ ቤት በጣም ጎበዝ ነሽ ቀጥይበት ማፊኑ እንዴት ያምራል በቀላል መንገድ መስራት ዋዉ እሞክረዋለሁ thank you for sharing God bless 👍👌💕💕
@neju4652
@neju4652 3 года назад
ጀግኒት 😍
@hermela6810
@hermela6810 3 года назад
ጎበዝ ነሽ በጣም ❤🌺
@abebagetu7412
@abebagetu7412 2 года назад
የሴት ልክ ነሽ።
@rediatzeleke7161
@rediatzeleke7161 3 года назад
እንደገና Subscribe ባረግሽ ደስታዬ ነው። የሴት ጀግና
@bereketasfawwossen4677
@bereketasfawwossen4677 2 года назад
1st ፀልየሽ አንብበሽ ከተነሳሽ እሱ ነው ዋናው# ደስ ሲል
@laelnaam7539
@laelnaam7539 3 года назад
Thank you so much for sharing yene wude God blessed you and your family
@sefiyaburka7520
@sefiyaburka7520 3 года назад
Wow maashaa Allah really i appreciate 🙏
@mahletamare3708
@mahletamare3708 2 года назад
ትሁት ነሽ ደስስ ስትይ!
@ሰላምለኢትዮጵያ-የ6ጀ
የኔ ጀግና የኔ መርካማ
@bontukoli3928
@bontukoli3928 3 года назад
What a productive day
@massamo4596
@massamo4596 3 года назад
Tebareki zemenish hulu begeta be iyesus sim yetebareke yhun betam naw yemiwodsh !!!
@asterhailu4188
@asterhailu4188 2 года назад
Wow God bless you my Sis
@hanabrhane7956
@hanabrhane7956 2 года назад
Yenye konjo betam gobez yehonschi set weyzero ejg now yemadeksch hulum neger srasch des blonal ena berschi ayzosch
@assefachekun9788
@assefachekun9788 3 года назад
ሁሉም ነገርሽ ደስ ይላል ልጆችሽንም እመብርሐን ታሳድግልሽ ,,,ግን ኦርቶዶክስ ከሆንሽ ቸርች አትበይ ጼንጤ ነው እደዛ የሚል በኛ ቤተክርስቲያን ነው የሚባለው በተረፈ በርች ጎበዝ🙏
@be8cab
@be8cab 3 года назад
ስለዚህ ጼንጤ ናት ማለት ነው ። ከሆነችም እሰየው ሁሉም የራሱን ያክብር የሌላውንም ይህ ነው ንጽህ ኢትዮጵያ ማለት።
@መቅደስላኔህይዎትክርስቶስ
❤ጴንጤ ናት ቸርች🙏🙏
@chuchumike3286
@chuchumike3286 3 года назад
ኦርቶዶክስማ ስላልሆንች ንው ቸርች ያለችው ፔንጤስለሆንች እኮ ንው በንሱ አባባል ያለችው ይሄ
@assefachekun9788
@assefachekun9788 3 года назад
እደዛ ነው ነገሩ 🤔እኔ ብዙ ውጭ አገር የሚኖሩ አማረልን መስሏቸው ቸርች ይላሉ ያለእምነታቸው እናም እሷም እደዛ ካለች ብየ እንጅ እኔ ምን አገባኝ ጼንጤ ከሆነችማ ስራዋ ያውጣት ስለነገራችውኝም አመሰግናለው🙏
@hiwotbetekle8794
@hiwotbetekle8794 2 года назад
Church ko malet betechrsian neew aleke
@fevengebreyesus1725
@fevengebreyesus1725 3 года назад
በጣም ጎበዝ አዶትዬ ተባረኪልኝ
@ቢቺኢትዮጵያ
@ቢቺኢትዮጵያ 3 года назад
ዋዉ አዶትዬ በጣም ጎበዝ ጠንካራ እናት ነሽ ብርክ በይ
@mimifkr1743
@mimifkr1743 3 года назад
Demerign
@hanadegefa9772
@hanadegefa9772 3 года назад
ተባረኪ ድንቅ እናት
@MekdiTube
@MekdiTube 3 года назад
በጣም ጎበዝ የቤት እመቤት
@kalkidantesfaye2518
@kalkidantesfaye2518 3 года назад
ጎበዝነሽ በፀሎት ቀንን መጀመር ጥሩ ነዉ
@yohanahenos7835
@yohanahenos7835 3 года назад
Wow 🤩 bilo zim newu, Wedishi alewu yeabate Liji 😘
@nigistnigussefamily
@nigistnigussefamily 3 года назад
Thank you for sharing your routine.
@godisgood4230
@godisgood4230 3 года назад
ውዴ በጣም ጎበዝ ነሽ ግን ባርችህ ሁሉነገርሽ ነው የምያምሮ
@tefsehetbelaineh1616
@tefsehetbelaineh1616 3 года назад
መወልወያሽን የመሬት የገዛሽበትን
@bontumisgana3748
@bontumisgana3748 2 года назад
Yene wede endete endemewodeshe ewente betame nw yemeketateleshe geta zemeneshene yebarekew
@edenbayisa
@edenbayisa 3 года назад
Thank you...I love this!!!
@zelalemdesta5493
@zelalemdesta5493 3 года назад
God bless you and your whole family! We wait for muffins and lasagna recipe.
@niniz8365
@niniz8365 11 месяцев назад
Yene konjo sewedesh yene kemem
Далее
ዮአዳን (ክፍል 31)
29:20
Просмотров 71 тыс.