Тёмный

የቀድሞ ፍቅረኛሽ (Xሽ) ድንገት ሳይታሰብ መልካም መሆን የሚጀምርባቸው 6 ምክንያቶች | yemefthe bet 

Yemefthe Bet የመፍትሔ ቤት
Подписаться 72 тыс.
Просмотров 2,2 тыс.
50% 1

ወንድ ልጅ ሴት ልጅ
.
.
.
.
Music used
Warming Light by Jonny Easton
Link: • Beautiful Soft Piano M...

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 55   
@user-ci5cj6nl2r
@user-ci5cj6nl2r Месяц назад
ዋው ትክክል ነህ ወንድማችን ተባረክ ፈጣር ይጠብቅህ እናመሰግናለን❤❤❤❤
@masaratyoutube9493
@masaratyoutube9493 Месяц назад
ዋውውው ትልቅ ትምህርት ነው በጣም አመሰግናለሀ❤❤❤❤❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet Месяц назад
🙏♥♥
@JcyfHch
@JcyfHch Месяц назад
እንመስግናለን.ውዴወንሜ🎉❤❤
@Sarabelayneh
@Sarabelayneh Месяц назад
በ ትክክል 100%👍😄
@BibaBiba-lr4vc
@BibaBiba-lr4vc Месяц назад
ጀግና እኮ ነህ❤❤❤
@user-xy9ge5yn9r
@user-xy9ge5yn9r Месяц назад
ሲገርም ትክክል ነህ ብሮ ❤❤❤❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet Месяц назад
🙏♥
@user-mc1nn3nh5i
@user-mc1nn3nh5i Месяц назад
tiru hasab nw yansahw enam ex semuni endezi aynte bahri eysayhygni nw
@ትግስት955
@ትግስት955 Месяц назад
በተለይ 4 ኛ ያወራሀው በኔ ውስጥ አለ አሁን ያለሁበት ነውእስኪ ከተለያየን አሁን 8 ወራችን ነው ግን አሁን ተመልሶ ሰው ሁሉን አስከፋው አለኝ ለምን ብዬ ስጠይቀው አንቺ እና የድሮ ፍቅረኛዬ አለኝ ግን እኔ ስረዳው ወደሷ መመለስ የፈለገ መሰለኝ እስኪ ምን ትለኛለህ ከኔ ጋ ግን የተቋጨ አይደለም ስደውል አይመልስም ነበር እኔም እርግፍ አድርጌ ተውኩት አሁን ግን ተመለሰና ይሄንን አለ
@user-yx8zm4ho7y
@user-yx8zm4ho7y Месяц назад
ወይ ከሷ ወይ ካንች ምርጥ በይና አምልጭ ሁላችንም አጣብቂኝ ውስጥ ነን እግዚአብሔር ይርዳን 🙏😰
@yemefthebet
@yemefthebet 23 дня назад
የሚወላውል ሰው ይቅርብሽ
@user-xb5kp1ji7s
@user-xb5kp1ji7s Месяц назад
በርታ❤❤❤🎉🎉🎉
@yemefthebet
@yemefthebet Месяц назад
🙏♥♥
@fafitube8112
@fafitube8112 Месяц назад
አንደኛ ነኝ 🤷‍♀️ 👍
@user-ef9lv6pf1x
@user-ef9lv6pf1x Месяц назад
ቀድሜሻለሁ😂😂
@geneterekalo6521
@geneterekalo6521 Месяц назад
እኔ😢😢
@user-ef9lv6pf1x
@user-ef9lv6pf1x Месяц назад
❤❤❤
@tahacell6709
@tahacell6709 Месяц назад
❤❤❤❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet Месяц назад
🙏♥♥
@user-dv2yn4hv3d
@user-dv2yn4hv3d Месяц назад
ሰላም ወንድም ጥያቄ አለኝ እኔ እማፈቅረው ልጅ ነበረኝ እኔን ትቶ ሌላ እንዳፈቀረ ሰማሁ እና መብቱ ነው ብየ ዝም አልኩሽ እና ፍቅረኛው እኔን በጣም ነው የምትከታተለኝ ምን አስባ ነው ??
@user-dv2yn4hv3d
@user-dv2yn4hv3d Месяц назад
ምንም ሊገባኝ አልቻለም ለሷ ነው በጣም የሚደውላት ለሷ ብሎ እምነቱን እንደሚቀይር ሰምቻለሁ ይሁን ብየ አመንኩኝ ምክንያቱም እሷ ቆንጆ ልጅ ናት ግን እሱ እንድተዋት አወኩኝ የሚገርመው ነገር ግን እኔን ትከታተለኛለች ከቤት ትመጣለች ምንድ ነው ወላሂ ሊገባኝ አልቻለም እንተ ምን ይመስልሀል
@omg-cb9qv
@omg-cb9qv Месяц назад
​@@user-dv2yn4hv3dራስሽን ጠብቂ የኔ ውድ አደራ አደራ አደራ
@yemefthebet
@yemefthebet 27 дней назад
እሱን ስላላመነችው
@user-dv2yn4hv3d
@user-dv2yn4hv3d 27 дней назад
@@yemefthebet አመሰግናለሁ ጥያቄየን ስላከበርክልኝ
@JcyfHch
@JcyfHch Месяц назад
እስካሁን.አንድምነገር😊አለይሁበትም..ይቅረታ አለጠይቅም.ላጠፋውነገር.እንኳ.ቀላል.አይደልም.እኔም.ዝም😊በይ.ስራየን.እየሰራሁነው.አነደደውም.ማለትነው?ግን.ባደረግው.ስራ.እንዴቀጣእና.እደፀፀት.እፈልጋአለሁ.ይህንን.የማደረግ.ምን.ማድረግ.አለበኝወንድሜ.ንገረኝወዴህወቴ.እደመለስ.ፈልጊ.አይደልም.ግን.
@JcyfHch
@JcyfHch Месяц назад
እንዴት.ላሳየው?አቅም.እፈልጋአለሁግን.እንዴት.በይ.ለልጀ.አባት.አልመረጥኩላትም.በይ.ይሰማኛል.አይጠይጠይቃትም.ዛሬም.ይህንን.ስልህ.ፈልጊው.አይደለም ግን.ነዱት.ልጀን.እንዴጠይቅ.ፈልጋአለሀ..እኔእናቷም.አባቷም.ማለትነኝ.ግን.እንድነደው.እፈልጋአለሁ.ግን.እንዴትበይ.😢እረድኝ
@yemefthebet
@yemefthebet Месяц назад
ዝም በይ የትኛውም ዓይነት በቀል ከዝምታ አይበልጥም።
@JcyfHch
@JcyfHch Месяц назад
@@yemefthebet እሽ
@user-dk2wx9qh4g
@user-dk2wx9qh4g Месяц назад
እስኪ አስተያየት ስጡኝ አሁን ለትዳር የምመኘው አይነት ሰውጋ አጋጣሚ ተዋወቀን ተግባባን ብቻ ብዙ አውርተናል እና ልጂ አለችው ሚሰቱጋ ተፋተዋል በሶት ፍች እና ሌላ አግብታ ፈታ መማለስ ይችላሉ እደዛ ይፈጠር ይሆን ወይ ብየ አሰብኩ እኔ ገና አግብቸ አላቅም 😢 ሀሳብ ስጡኝ እሱ ግን አልመለስም ወደሷ የሆነቢሆን ልጀም እናቴናት የምታሳድጋት ይላል እየማለ ምን ተሻለኝ
@ትግስት955
@ትግስት955 Месяц назад
ከሷ ጋ ከተፋታ እንዴት ይታረቃሉ
@user-dk2wx9qh4g
@user-dk2wx9qh4g Месяц назад
@@ትግስት955 በጣም ይዋደዱ ስለነበር ፈርቸ ነው እህት ፍቅራቸው ያገረሺደሁ
@ትግስት955
@ትግስት955 Месяц назад
@@user-dk2wx9qh4g ባነጋገሩ መረዳት ትችያለሽ ውዴ ስለሷ የሚያወራው ነገር ምን አይነት ነው ስለሷ ሁሌ ያነሳል ወይ ምሳሌስ ያደርጋታል ወይ ያወዳድርሻል ከሷ ?
@user-wd7kd8sl3h
@user-wd7kd8sl3h Месяц назад
ኤደ 3 ፍቺ ኦርዱአድርጊ ዝብለሺ ወደሶየመመለስ ተስፋየለውም አላህያሳካልሺ ለኔምዱአድርጊልኚ
@user-dk2wx9qh4g
@user-dk2wx9qh4g Месяц назад
@@user-wd7kd8sl3h እሺ እህት አላህ ሀሳባችንን ያሳካልን እኔስ አንዱን ስይዘው አንዱ እየጎደለ አስቸግሮኛል ሀገሩም እሩቅነው ቤተሰብም እሺ እሚሉን አይመስለኝም እነሱንም ማስከፋት አልፈልግ
@mulluberhuni450
@mulluberhuni450 Месяц назад
❤❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet Месяц назад
Далее
ደባሲየይ #ሓቀኛ_ዛንታ
22:49
Просмотров 27 тыс.