Тёмный

የቅዳሜ ዙረት በአሜሪካ ❗️Virginia USA ኑ አብረን እንዋል 

Zemenawit ዘመናዊት
Подписаться 218 тыс.
Просмотров 31 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 82   
@zemenawit
@zemenawit 2 года назад
የዚህ ቦታ አድራሻ 1130 Tyler St, Fredericksburg, VA 22401 የዛሬ ቪዲዮ ጥያቄ ፣ ገጠር ሄዳችሁ ምን አይነት ትዝታ አሳልፋችዋል ፣ ገጠመኛችሁን እስቲ አጋሩን ቤተሰቦቼ።
@abnetfantaye5826
@abnetfantaye5826 2 года назад
Please send the address
@hiwotnega101
@hiwotnega101 2 года назад
The cross that you saw on the Jefferson Davis highway is close to my house and may be you didn't notice but there is a catholic church near it with school. I love it and I am glad that you shared with the world.
@zemenawit
@zemenawit 2 года назад
@@hiwotnega101 thanks hiwiyee waw we were confused 😕 thank you for explaining yene konjo
@yophelmulugeta8943
@yophelmulugeta8943 2 года назад
አይ ቃልዬ 30 አመት ወደሇላ መለሽኝ ልጅ ሆኜ 12 ወይም13 አመት እያለሁ ወተት ተከራይተን ለማምጣት ስሄድ ሴትየዋ ትልቅ ሰው ናት እናም አንድ ወንድ ልጅ ብቻ ነው ያላት በዛ ላይ ሀምሳ ምናምን አመት ይሆነዋል ቤት አይውልም አያግዛትም እና ሁሌ ወተት ላመጣ ስሄድ ታሳዝነኛለች ቆይቶ ከሴትየዋ ጋር ተግባባንና ወተት ላመጣ ተልኬ ስሄድ እሷን ማገዝ ጀመርኩ ክረምት ብቻ ስለሆነ የምሄደው 8 ሰዓት የተላኩ እኔ ቤት የምመለሰው ከምሽቱ 12 እስከ 1 ሆነ በዛ ላይ አዛባ ስዝቅ ከሷ ጋር ትንሽ እንስራ ተሸክሜ በየጠላው ቤት እየሄድኩ የጠላ አተላ ስሰበስብ አውልና ነው የምመለሰው ታድያ ምን ምን ልሸት እንደምችል ማሰብ አይከብድሽም 😂😂😂 ገና ቤት ስገባ በቃ ሌላ ነገር የመጣባቸው ይመስል ቶሎ ታጠቢ ቶሎ ታጠቢ ነው የምባለው ግን ነገም እሄድና እነደዛው ሆኜ እመለሳለሁ በዚህ መሀል ወተት ማለብ ለመድኩ እኔም እሷም የተለያየ ላም ማለብ ጀመርን አንድ ቀን ግን አንድ ሀይለኛ ላም ልትታለብ ስትል ሁሌ አንድ ሰው ያሻሻታል ሌላ ሰው ደግሞ ያልባታል ከዛ እሷ ስታልብ እኔ ደግሞ አንገቷ አካባቢ ማሸት ጀመርኩ የልጅ ነገር ሆኖ እጄን ላሟ ላይ አድርጌ ማሸቴን ረሳሁ ድንገት ብቻ የሆነ ነገር መቶኝ አፌ መድማት ጀመረ ልብሴ ሁሉ ተበላሸ ለካ ማሸቴን ሳቆም በቀንዷ አገጬን አቅምሳኝ ነው😭😭😭 በቃ የዛን ቀን ላሟ እንዴት እንደተገረፈች ልነግርሽ አልችልም ከዛማ የሴትየዋን ልብስ ለብሼ አየተጎተትኩ ወደቤቴ ሄድኩ እልሻለሁ አይ ቃልዬ አስለፈለፍሽኝ
@ሶሊያናይቻለዋል
@ሶሊያናይቻለዋል 2 года назад
ሰላም ቃልዬ በጣም ወድጄዋለሁ ሁሌም እንደዚህ የተለያየ መዝናኛ ቦታ ቪዲዮ ስትሰሪ አድራሻዉን ብታስቀምጪ ጥሩ ነዉ መሄድ የሚፈልግ እንደኔ ይኖራል አድራሻዉን ስጭኝ በጣም አመሰግናለሁ 😍
@zemenawit
@zemenawit 2 года назад
እሺ የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ እሺ አስተካክላለው ፣ 1130 Tyler St, Fredericksburg, VA 22401
@adisuatsiontube28
@adisuatsiontube28 2 года назад
ስላማችሁ ይብዛልኝ በክርስቶስ ስም ሁላችሁም እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ ዋውውውው በጣም ያምራል ደሞ ታድለሽ ፈታ በይልኝ አቦ 🌹👌👌👌
@zemenawit
@zemenawit 2 года назад
አዎ እድሉ ሲያጋጥም ዘና ማለት ነው
@ቢቺኢትዮጵያ
@ቢቺኢትዮጵያ 2 года назад
ካሊዬ ቆንጆ ሜሉ ፍቅሮች ስታስቀኑ በጣም ደስ የሚል ቦታ ነው ዘነ ፈታ አደረጋችሁኝ አመሰግናለሁ በርቱ ጎበዞች
@mesiyoutube6178
@mesiyoutube6178 2 года назад
እኔ የገጠር ልጅ ነኝ እኔ ብዙ ገጥምኝ ነው ያልኝ ግን አንዱ ለንግረሽ አንዴ ቀን በግመል ውሃ ጪኝ ወድ እርሻ እይህደኩ ትንሽ ግመሉ አቸጋረ ስለ ሆነ ለበላኝ ስል ለቀቅኩት 6ጀረካን እንዴተጫነ ዉሃው ጋር እስከ 3 ቀን ጠፋ ከዛ ቤተስቦች ፈልገው ሳገኙት እስከዉሃው ምንም ሳይ እንዴትጫነ ተገኝ ከዛ ቡሃላ በግመል ውሃ እጀ ስሉኝ አመስገናለሁ ነው እምላቸው ግመል ባለፈብት አለላፍም ስላቸው ነበረ
@bajebashawel1912
@bajebashawel1912 2 года назад
ቃልዬ ገጠር ብዙ ትዝታ አለው ልጆቼን ይዤ ሄጄ በአንድ ወቅት ዶሮዎቹን እያየች አንዷ ዶሮ የልጄን የፀጉር ጌጥ ዋጥ አድርጋው የተፈጠረውን ጩኸት መቼም አልረሳውም ልጄ እስከአሁን ዶሮ ስታይ ትበረግጋለች የኔ ትዝታ በጥቂቱ ይሄን ይመስላል ።
@Kidist19
@Kidist19 2 года назад
ሰላም ሰላም ዘመናዊት የአሜሪካን ገጠር የኛን ገጠር ባይደርስም ደስ ይላል እኔ ተወልጄ እስከ 13 አመቴ ገጠር ነው ያደኩት እና ገጠር በጣም ነው የምናፍቀኝ
@zemenawit
@zemenawit 2 года назад
በጣም ደስ ይላል የኔ ውድ እድለኛ ነሽ
@ሰደተይልሂወትኮይንለይ
ዘመናዊትየይይይ አዝ አየ ዝፍትወኪ ኩሉ ግዜ አየ ዝካታትለኪ አና ካባኪ ቡዝሕ ነገር አየ ዝማሃር ብሓቂ እግዚአብሔር ዝሃበኒ ዉድ ሰጦታ አኪ እግዚአብሔር ካብ ዝሓሰብክዮ በላይ መልካም ነገር ይገበረልኪ
@net7967
@net7967 2 года назад
Natna dya eba haftey
@ሰደተይልሂወትኮይንለይ
@@net7967 ማለት
@net7967
@net7967 2 года назад
@@ሰደተይልሂወትኮይንለይ b tigrigna sle ztsehafkla eye haftey tigrigna tseme dya maletey ye
@kiddywo67
@kiddywo67 2 года назад
ቃልዬ እና ሜሉ በጣም ደስ ትላላችሁ ምን አለ እዚ ልንሄድ ነው አይባልም😂 እዚህ ሀገር በግ ገዝተን ልናርድ ነው አሉ በጉን መርጠን አንድ ስፓኒሽ መጥቶ ከማረዴ በፊት tell him something ብሎ ግራ አጋባኝ ለካ ባርኩት ለማለት ፈልጎ ነው 😂😂😂 መቼም የማይረሳኝ ገጠመኝ
@fikertebirhanetadesse8086
@fikertebirhanetadesse8086 2 года назад
እሺ በጣም ጥሩ ነው ደሰ ይላል እሺ በነገራችን ላይ ላም ያለብሸው የት ነው ? እናመሰግናለን በርቺ
@soofiyasoofiya576
@soofiyasoofiya576 2 года назад
ሰላም ሰላም ቃል እንኳን ሰላም መጣሽ ደሰ ይላል የአሜሪካ ገጠር
@zemenawit
@zemenawit 2 года назад
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ
@-yesetochguada
@-yesetochguada 2 года назад
ምርጧ ብጀምሪ ያዋጣሻል
@emafikir21tube
@emafikir21tube 2 года назад
ሰላም ላቺ ይሁን እማ እንኳን ደና መጣሽ
@zemenawit
@zemenawit 2 года назад
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
@Ethiopiamusic2016
@Ethiopiamusic2016 2 года назад
ተምሳሌት ነሽ እህታችን ሠላምሽ ይብዛ ከነ ሙሉ ቤተሠብሽ
@zemenawit
@zemenawit 2 года назад
Thank you my dear friend 😘 ❤️
@abayabay3382
@abayabay3382 2 года назад
የኔውድ እንዴትነሽልኝ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ
@zemenawit
@zemenawit 2 года назад
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ
@ayantuayu3319
@ayantuayu3319 2 года назад
ቃልዬ የኔ አስተዋይ
@hiwotgetachew407
@hiwotgetachew407 2 года назад
የኔ ውድ ያንቺ ልጆችስ የት ናቸው
@zemenawit
@zemenawit 2 года назад
የኔ ልጆች አሉ ግን አንድ ቀን ስለኛ በደንብ በቪዲዩ እናወራችዋለን ስለምታበረታቱኝ ግን ከልብ አመሰግናለው
@shutup239o
@shutup239o 2 года назад
ቃልዬ ያንቹ ልጆች የት ናቸው አይታዩም
@hayimanotbizuwork6036
@hayimanotbizuwork6036 2 года назад
ሀይ ቃሊና ሜሉ መልካም ጊዜ🥰
@abigaeltadesse259
@abigaeltadesse259 2 года назад
I miss those voice Love u both !!
@melatgirma9609
@melatgirma9609 Год назад
Where is Melat btw? Lemenedenewe yetedebekechewe?
@simegntesfaye4859
@simegntesfaye4859 2 года назад
"Ejig Muya direshilign..." 😂😂😂😂 Mielu nafekishin...
@seada8117
@seada8117 2 года назад
እንኳን ዴናመጣሽ የኔ ሴት❤❤
@zemenawit
@zemenawit 2 года назад
Thank you my dear ❤️
@mekdesbeyene8372
@mekdesbeyene8372 Год назад
አሜሬካን ምን ምን ቀንነዉ እርፍታቹሁ
@sarajemalosman9301
@sarajemalosman9301 Год назад
Is this your real hair wow ?
@konjeteweldemickael3453
@konjeteweldemickael3453 2 года назад
የዶሮዎቹ ቤት 40/60 ኮንደሚኒየም ነዉ 😂😂😅
@mesiyoutube6178
@mesiyoutube6178 2 года назад
Welcome kale
@meseretwondimu2195
@meseretwondimu2195 2 года назад
መልካም ጊዜ ❤
@atnafmedia1927
@atnafmedia1927 2 года назад
ሰላም ጤና ይስጥልን ጉብኝታችሁን ለተመልካቾቻችሁ በደንብ ስታስጎበኙ ሙሉ እንዲያደርገው አሜሪካን አይገልፀውም።እስቴቱን፣ሲቲውን ብትገልፁልን መልካም ጉብኝት ነው።በተለይ በሀገራችን እንስሶች ላይ የሚደርሰው በደል እና ተጠቅመውባችው ከቆሰሉ፣ከታመሙ፣ካረጁ በሃላ ጅብ እንዲበላችው በውጭ የሚጣሉትን፣ፈረሶች፣በቅሎዎች፣አህዮችን ያስታውሰናል።ዋናው ጥረታችሁ ያስደስታል በርቱበት።ትንሽ አገላለፅ ጨምሩበት።ስትጀምሩ፣በመሀል እና ስትጨርሱ መልክ ይኑረው።በርቱ More Deiscreption.
@zemenawit
@zemenawit 2 года назад
እሺ በጣም አመሰግናለው ለአስተያየቱ አስተካክያለው ፣ 1130 Tyler St, Fredericksburg, VA 22401
@kitchen2176
@kitchen2176 2 года назад
kal yene gegna enkuan dehna metash❤❤❤👍👍👍👏👏👏
@zemenawit
@zemenawit 2 года назад
Thank you konjo ❤️❤️
@ammylife9831
@ammylife9831 2 года назад
ማሻአላህ ጥርት ያለቤተሰብ
@zemenawit
@zemenawit 2 года назад
❤️❤️❤️❤️
@helenabraha2059
@helenabraha2059 2 года назад
Ayee kale Ahiya ma dibdebabaw& rehabu bezitobet ye wishes ager yalehi eyale new.
@almnesheyegremu7934
@almnesheyegremu7934 2 года назад
Zemen I like this video 🌹🌹🌹🌹
@zemenawit
@zemenawit 2 года назад
Thank you my dear ❤️ 😘
@selamgh3379
@selamgh3379 2 года назад
❤❤❤
@yashlberhibeehi148
@yashlberhibeehi148 2 года назад
THANK you ❤❤👍👍😍😍
@aliyamar870
@aliyamar870 2 года назад
Yene cake sewdsh 🥰🥰🥰
@fetiyanuri1107
@fetiyanuri1107 2 года назад
😆 🤣 😂 omg asakachihugni!thanks guys, I wish I was there with u just for fun,. Valace Pumpkin patch bitimetu tiru new...in nebraska!!!
@zemenawit
@zemenawit 2 года назад
እሩቅ ነው የኛ የኔ ቆንጆ
@tizitadestaw8536
@tizitadestaw8536 2 года назад
I miss melat
@zemenawit
@zemenawit 2 года назад
❣️❣️
@dxgf2238
@dxgf2238 2 года назад
ዶሮዎቹ ቤት ያምራል
@zemenawit
@zemenawit 2 года назад
ያምራሉ በጣም
@asniethiopia9085
@asniethiopia9085 2 года назад
betam new des yemelewe kalye setameru ❤❤❤
@tsehaydesta8458
@tsehaydesta8458 2 года назад
Wuy betam naw dasi yilali iko kali
@zemenawit
@zemenawit 2 года назад
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ
@hayimanotbizuwork6036
@hayimanotbizuwork6036 2 года назад
የምር በምግቡዙርያአዝናናችሁን 😂
@almazassefa4990
@almazassefa4990 2 года назад
Wow
@zemenawit
@zemenawit 2 года назад
❤️❤️❤️
@hutdeerd343
@hutdeerd343 Год назад
Ere melu nafkanalech dimitsachihu yimesaselal leka des sitilu
@aynalemalem2726
@aynalemalem2726 2 года назад
እኔ፡ምልሽ፡ዘመንዬ፡ለምንድነው፡ስለ፡ባልሽ፡ልጆችሽ፡የማትነግሪን
@hiwibira7295
@hiwibira7295 Год назад
Kaliye koy yanche lijoches lemin alhedum
@kidus-cw5ly2bl6q
@kidus-cw5ly2bl6q 2 года назад
🥰🥰🥰
@zemenawit
@zemenawit 2 года назад
🙏🙏🙏
@aksumaylove9948
@aksumaylove9948 2 года назад
Kkkkkkkkk
@adyamtata3811
@adyamtata3811 2 года назад
Kebela 😂 😂 agulalune metele meselone
@mahihabesha941
@mahihabesha941 2 года назад
💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖
@zemenawit
@zemenawit 2 года назад
❤️❤️❤️
@amsalehabtemariam9582
@amsalehabtemariam9582 2 года назад
It’s a lamb or sheep
@zemenawit
@zemenawit 2 года назад
I don't know my dear I was confused 😐
@tsiontsion3938
@tsiontsion3938 Год назад
Melat taskiyalesh No confidence at all!!!!! Weferku bilesh endi medebekkkk shame!!! Kal mikeryat ehitishin banchi qlotachim she is out of confidence!!!!
@semirajemal5337
@semirajemal5337 2 года назад
Hi kaleye facebook alesh ?
Далее
ዮአዳን (ክፍል 39)
34:43
Просмотров 56 тыс.
ИСТОРИЯ ПРО ШТАНЫ #shorts
00:32
Просмотров 506 тыс.
KFC እና MAC አወዳደርን
18:38
Просмотров 12 тыс.
ቅዳሜ ሰርተን የበላነው
24:55
Просмотров 20 тыс.