Тёмный

የቅድስት ሥላሴን ዙፋን አሳይቼህ ለምን አልመሰከርክም ብሎ÷ አትመራመር ሲለኝ ደንግጬ... | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር ክፍል 99 

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ
Подписаться 64 тыс.
Просмотров 34 тыс.
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

10 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 194   
@EdenWorku-nz1vb
@EdenWorku-nz1vb 2 месяца назад
ይህንን ጉዞ እግዚአብሔር ፈቅዶላችሁ የምትሄዱ ምዕመናን በድንግል ማርያም ስም ልለምናችሁ በጣም ጭንቅ ውስጥ ነኝ ስትጠመቁ ስሜን ፅፋችሁ ግቡ ወለተፃዲቅ እና ቤተሰቧን አደራ በሰማዕቱ ምክንያት ሁኑኝ ለመዳሀኔ
@atnasiyaaynalem7439
@atnasiyaaynalem7439 2 месяца назад
መድኃኒያለም ባለሽበት ያስብሽ ለደጁም ያብቃን
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r 2 месяца назад
ሰማእቱ ከጭንቀት ይፈዉስሽ ሁሉይቻለዋል
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo 2 месяца назад
Ehta sematu kaleshibet bota meto yirdash
@AmanielYosefAman
@AmanielYosefAman 2 месяца назад
Ayzosh ene kehedku etsflshalew
@janetmascake6727
@janetmascake6727 2 месяца назад
እመ ብርሃን ቅድሰተ ቅዱሳን ንጽሕተ ንጽሐን ቅድስት ድንግል ማርያም ትድረስልሽ
@zewdugarede4199
@zewdugarede4199 2 месяца назад
ዉድ የኤልሻዳይ የጉዞ ወኬሎች እኔ የምኖረው Dallas, Texas ነው እኔ አስደናቂ ምስክርነት አለኝ ይሀውም ያለሁበት ሀገር እያለው ስማአቱ ቅዱስ ጌዮርጊስ ለ3ስአት ስውሮኝ ድንቅ ታምራት አሳይቶኛል ስለዚህ አትጠራጠሩ በእምነታችሁ ፅኑ ለኔከከፍተኛ የመኪና አደጋ ከነ ቤተስቤ አድኖኛል በለትቀኑ ስማአቱ ሲፈቅድ አፍ በጅ የሚያሲዝ ያደረገልኝን ታምር እመስክራለሁ ወገኖቼ የተወለድኩም ጥቅምት 23ቀን ነው እመኑ እጅ አትፍሩ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@AtinachAtinach
@AtinachAtinach 2 месяца назад
ለመሄድ እሚፈልጉ እናት ነበሩ መንገዱ እነዴት እንደሆነ መረጃ ፈልገን ነበር ሐኪም ነርቭ ነው ብሏቸው እግራቸውን ስለሚያስቸግራቸው ነው ትራንስፖርት እዛው ድረስ መግባት ይቸላል?
@BirukAgachew-go5mf
@BirukAgachew-go5mf Месяц назад
Eshi eheteya betam des yelal lemen atmesekeriyem
@lidyaberhan2836
@lidyaberhan2836 2 месяца назад
የሰማአቱን ፀበል የሚፈወሰው ተአምራቱን ሳይ ከዛሬ ሦስት አመት በፊት ይመስለኛል አራዳ ጊዮርጊስ የአድዋ በአል እየተከበረ በተፈጠረው ግርግር በአስለቃሽ ጪስ ህዝቡ ሲታወክ አንዲት ብላቴና አይዞችሁ አትሩጡ ፈረሰኛልው ይመጣል ያድናችሆል ትል ነበር እና ሁሌ ሞስክርነት ስሰማ ትዝ ትለኛለች እውነትም ይህው መጥቶ እጃችንን በአፍ እስክንጭን ተአምራቶች እያየን ነው ለዚህ ታላቅ ቦታ እንዲያበቃኝ በፀሎት አስቡኝ🙏
@rozafikreslassie6158
@rozafikreslassie6158 2 месяца назад
ewnet bileshal ehtie eniem endeza ysemagnal
@ngsti277
@ngsti277 Месяц назад
እኔም ይገርመኛል ድንቅ ነው ታምሩ ክብር ምስጋና ለጌታ እየሱስ ኣምላካችን ይድረስ
@ezentemenfesawi5005
@ezentemenfesawi5005 2 месяца назад
ኮሜንት ያነበባቹ ለደጁ ያብቃሽ በሉኝ
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r 2 месяца назад
አሜን
@user-kx3ss6re4x
@user-kx3ss6re4x 2 месяца назад
ለደጁ ያብቃሽ ውዴ እኛንም ያብቃን❤
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 2 месяца назад
ለደጁ ያብቃሽ ያብቃን እህታለም
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 2 месяца назад
እረ አንተ ልጅ ልቤን ነካኸዉ🥹🥹🥹 ያልከዉ ልክ ነዉ እኔ ጠዋትና ማታ በአምልኮት ስግደት ና ፀሎት ተባርኪያለሁ አቤት ያገኘሁት ሰላም በረከት ልነግራችሁ አልችልም ለዛዉም እኮ ጥቂት ነዉ የምሰግደዉ እግዚአብሔር አምላክ እንዴት ቸር ነዉ ግን😭😭😭😭 እሱ አብዝቶ ይባርከኛል በዚህ አይነት እንደተባለዉ በቀን7ጊዜ ብንፀልይና በየቀኑ የአምልኮት ስግደት አብዝተን ብንሰግድ በአል ካልሆነ የፀጋ ስግደት ለቅዱሳኑ ብንሰግድማ አቤትየሚሰጠን ፀጋ ብዛት ቸር አባቴ የተመሰገነ ነዉ። ስለዚህ ሰዎች በተለይ እንደኔ በነገሮች የምትጨነቁ ሰላም በቤታችሁ የጠፋ በረከት ስራ ሁሉም የጠፋባችሁ እኔ በዚህ መንገድ እንቆቅልሼ ተፈቷልና ቅመሱት ከዛ አትላቀቁም የተሰጣችሁን በረከት ሰላም ሰረለምታዉቁ ማጣት አትፈልጉምና በዚህ ሁሉ ነገር ዉስጥ ግን እኔ ሀጥእ ነኝ ግን አምልኮቴን በፀሎትና በፆም በስግደት አላቋርጥም በየቀኑ በቤታችን ዉስጥ በስዕሉ ፊት መንበርከክ ጊዜ ስናገኝ ደግሞ ወደ ቅድስት ቤ/ን መሄድ እንዴት ደስ ይላል በዛ ላይ ስንፀልይ ስንሰግድ ልብ ስለሚሰበር ወደ ንስሀ ይመራናል። የምናየዉም ህልም ፍፁም ቀጥታና ከ እግዚአብሔር የሆነ ነዉ ሰግደን ፀልየን ነዋ የምንተኛዉ
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r 2 месяца назад
@@Kidist-rn2xc በእዉነት እግዚአብሄር ይፍቀድልን ለመዳን ከስራትለመፈታት እኔም ሀጢያቴ ከመብዛቱ የተነሳ በጣምደካማሆኛለሁ እናቴ ድንግልማረያም አልተለየችኝም በስደት ብሆንም አምላኬ ታሪኬንይቀርልኝ ለንሰሀ ያብቃኝ ፀጋመንፈስቅዱስይደርብን
@titililiya3096
@titililiya3096 2 месяца назад
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ሀጥያተኛ ልጅህን ለንስሀ አብቅተህ ለደጅህ አብቃኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ አስታውሰኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@azebberhe
@azebberhe 2 месяца назад
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ
@SeniyeGebriel
@SeniyeGebriel 2 месяца назад
የጌታ አርበኛው ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ መቼም ይሁን መቼ ብቻ ደጅህን ለመርገጥ አብቃኝ፡፡የመድኃኔአለም ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልኝ🙏 ወለተ ሰንበት ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ደጁን ለመርገጥ የተሳካላችሁ ሁሉ😢😢😢😢😢
@enataiemwondimunatali9390
@enataiemwondimunatali9390 2 месяца назад
ድንቅ ምሰክርነት በተረጋጋ አገላለፅ ነው የምትመሰክረው አምላከ ቅዱሳን ለደጁ ያብቃኝ ❤❤❤
@SalimSalim-nc1mp
@SalimSalim-nc1mp 2 месяца назад
ወንድማችን ይትባረክ በተረጋጋ መንፈስ ነዉ የገለፅከዉ ላንተ የደረሰ ለኛም ይድርስልን ቃል ሂወት ያሰማልን
@debramuche4058
@debramuche4058 2 месяца назад
አምላከ- ቅዱስ ጊዮርጊስ ለቦታህ አብቃኝ!!!!
@Saronaman-uk7wl
@Saronaman-uk7wl 2 месяца назад
አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰማይት ሆይ ለደጂክ አብቃኝ እርደኝ ለደጅ እንድ አብቃኝ በፀሎታችሆ አስብኝ ይርደሽ በሉኝ በሰላም ለአገር አብቃኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ እርደኝ ለደጅክ አብቃኝ 🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-qg5ig5nx1d
@user-qg5ig5nx1d 2 месяца назад
እንዳዉ በመድሀኒአለም በዚህ ዙር እጣ እንዲወጣልኝ ጸልዩልኝ።
@hhhvj
@hhhvj 2 месяца назад
ሰማእቱ ፈቅዶላችሁ ደጁን የተረገጣችሁ እዲሁም በደጁ ያብቃን እያላችሁ በእንባ የምትከታተሉ ሁላችሁም ወለተ መድህን እያላችሁ በፆለታችሁ አስቡኝ በናተ ፆለት ይመረኛል ከማላውቀው ጭቀቴም ይፈውሰኛል😢😢
@eneyeshbirhanu8962
@eneyeshbirhanu8962 2 месяца назад
ለኔ ደርሶ የፈወሰኝ ሰማዕቱ ቅዱስጊወርጊስ ደርሶ ከጭንቅ ይገላግልሽ/ልህ/
@hhhvj
@hhhvj 2 месяца назад
@@eneyeshbirhanu8962 አሜን አሜን አሜን🤲😥
@user-yy8pg3pb3x
@user-yy8pg3pb3x 2 месяца назад
አምላከ ጊዮርጊስ ያስብሽ እህቴ❤❤❤
@lemlemgesese2475
@lemlemgesese2475 2 месяца назад
Amen
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 2 месяца назад
በግንቦት7 የምትሄዱ በሰማዕቱ እለምናችኃለሁ እንዳታልፉኝ ወለተ ጊዮርጊስ ብላችሁ አስባችሁ በመዳፋችሁ ክርስትና ስሜን ፅፋችሁ ተጠመቁልኝ አደራ በሰማዕቱ ፍቅር ልለምናችሁ
@user-gy1kx1qz4c
@user-gy1kx1qz4c 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@user-gy1kx1qz4c
@user-gy1kx1qz4c 2 месяца назад
ስለሁሉምነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 2 месяца назад
ቅዱሰ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጀህ አደርሰኝ ወለተ ሃይማኖት እያላቹው በፀሎታቸው አሰብኝ
@barokmirt6472
@barokmirt6472 2 месяца назад
እኔም የዚህችን ልጅ ምስክርነት በጣም ደጋግሜ አዳምጨ ነው ማልቀስና ቦታውን ለመርገጥ የለመንኩት እግዚአብሔር ይመስገን ለደጁ ለጠበሉ አብቅቶኛል።
@user-px3og3zy8m
@user-px3og3zy8m 2 месяца назад
Amen ename bekhalehu lemahed
@user-cy9lq7kv2c
@user-cy9lq7kv2c Месяц назад
ታድለሽ
@SenaytSenayt-kg7yr
@SenaytSenayt-kg7yr Месяц назад
ታድለሽ ለኔም ያብቃኝ❤😢
@user-xt6jo2lw8x
@user-xt6jo2lw8x Месяц назад
የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነይሁን በጣም ድቅነገርነው እኛንምበሰደት ያንውን ልጆችን ለደጁያብቃን❤❤❤
@user-jw3of4jk1n
@user-jw3of4jk1n 2 месяца назад
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅ ያብቃህ በሉነኝ ወልደአማኑኤል ነኝ በጸሎት አስቡኝ።
@alemgetachew1618
@alemgetachew1618 2 месяца назад
ታድለህ ወንድሜ
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r 2 месяца назад
ሰማእቱ እባክየመዳኔንቀን አቅርብልኝ ከስደት በምክንያት መልሰኝ የእኔ ሀሳብ አይሞላም ሰማእቱ ቅዱስጊወርጊስ ሁሉይቻልሀል❤❤❤❤
@HanaTilahun919
@HanaTilahun919 2 месяца назад
የኔም ፀሎት ዘወትር ይሄው ነው😢
@mestawet438
@mestawet438 2 месяца назад
ለካ ሁሉም ሰው በኔ ጫማ ዉስጥ ነዉ ያለው.
@mestawet438
@mestawet438 2 месяца назад
እህቶች ከፈጣሪ ጋ እኛም ቆርጠን መወሰን አለብን
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r 2 месяца назад
@@mestawet438 አሜን ለደጁያብቃን
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r 2 месяца назад
@@HanaTilahun919 አሜንለደጁያብቃን
@yeshidinbertefera8983
@yeshidinbertefera8983 2 месяца назад
ለደጁ ያብቃን።
@GenetTesfa-xm4jc
@GenetTesfa-xm4jc Месяц назад
ላንተ የደረሱ አጋአዝታለም ቅድስት ሥላሴ ላንተ የደረሰች ቅድስት ድንግል ማሪያም ላንተ የደረሰች ሰማአቷ ቅድስት አርሴማ ላንተ የደረሰ ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለእኛም ይድረስልን በእዉነት ወንድማችን ድንቅ ምክር ነዉ የመከርህን እናመሠግናለን ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደችህ አብቃኝ ❤❤❤❤❤
@kokifikadu
@kokifikadu 2 месяца назад
ወለተሚካኤል ብላቹህ በፀሎት አስቡኝ ❤❤❤
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን ምን ይሳነዋል አሜን አሜን አሜን
@mestawet438
@mestawet438 2 месяца назад
አምላከ ጊዮርጊስ ሆይ እባክህ ፍቀድልኚ.
@woldetadele1718
@woldetadele1718 2 месяца назад
እግዚሐብሔር ይባርክ ወንድማችን ይትባረክ አሰተማሪ መልክት ነው ያስተላለፍከው ሰማቱ ና እናትህ ሰማቷ እደሰሙ እኛንም ይስሙን ።ሰማቱ ለደጁ ያብቃን።
@user-do7cd4yh8w
@user-do7cd4yh8w 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ❤በረከታችሁ ይደረብን❤
@HanaTilahun919
@HanaTilahun919 2 месяца назад
እናቴ ቅድስት ኪዳነምህረት ለደጅሽ አብቅኝ ፀሎተን አንቺው ታውቃለሽና 🙏🤲
@azmeruaynalem5861
@azmeruaynalem5861 Месяц назад
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን የእግዚአብሔር ስራው ግሩም ድንቅ ነው እመብርሃን ጭንቀታችንን ትጣልልን በረከታቹ ይድረሰን በቤቱ ያፅናቹ❤❤❤❤
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን, አባቴ ቅዱስ የደጁ ያብቃን, በጸሎት አስቡን 😢
@Engudaytube21
@Engudaytube21 2 месяца назад
ምእመኑ ሊረዳው የሚችለው መንፈስን የሚያረጋጋ ድንቅ ምስክርነት:: እንኳን ሰማእቱ ረዳህ ወንድሜ እኛንም ይርዳን
@maryelove7751
@maryelove7751 2 месяца назад
እዉነት ነዉ እኔ እራሱ እህቴ ታማብኝ በጣም ግራ ገብቶኛል ወለተ ፃዲቅ እያለችሁ አስቡልኝ ወንድሜ ለአንተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን እዉነት ነዉ እኛ መጀመሪያ እንስተካከል ትልቅ አባባል ነዉ።
@degolabraha9972
@degolabraha9972 2 месяца назад
ሰላም ወንድሞች ክብር ለሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ውጭ ላለነው ጊዜያችን ደርሶ በርሜል ጊዮርጊስን ለማየት ያበቃን ዘንድ እንፀልያለን
@tigistwebeshet2077
@tigistwebeshet2077 2 месяца назад
ድንቅ ነው የእግዚአብሔርስራ ❤❤❤እውነት ነው በቤታችን ጥዋት ማታ መፀለይ ግድ ነው ከአምልኳት ስግደት ጋር እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድማችን ላንተ የደረስ ለኛም ይድረስ❤❤❤
@BelayGirma-xg1wq
@BelayGirma-xg1wq 2 месяца назад
አላየ.ለኔ.የሚረዳ.ሠዉ.ጠፍቶ.ነዉ.ወይስጊወርጊስ.ሰላልፈቀደ.ነው.ያለዉን.ችግር.ነገርኳችሁ.እባካችሁ.እርዱኚና.ልሒድ.ቅዱስ.ጊወርጊስ.ሖይ.ቶሎ.ወደ.ቦታሕ.ጥራኚ
@user-wo4xb3ml4t
@user-wo4xb3ml4t 2 месяца назад
መላኩ እኔንም ለደጅግ አብቃኝ ደጅግ ናፍቆኛል❤❤❤😢😢😢😢🙏🙏🙏
@Ayinad
@Ayinad 2 месяца назад
ድንቅ ምስክርነት የሂወት ቃልን ያሰማልን
@masratmasra1127
@masratmasra1127 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ ጨሮሶ ይማርህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-wm4yd2tp3s
@user-wm4yd2tp3s Месяц назад
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ ያብቃኝ 🙏🙏🙏
@tigitube9484
@tigitube9484 2 месяца назад
ቅዱስ ጊዮርጊስ ለቤትህ አብቃኝና ልጄን ምረህልኝ ድንቅ ተአምራትህን ልመስክርልህ ❤❤❤
@alexmario1097
@alexmario1097 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን❤
@user-rj7kr2mt1f
@user-rj7kr2mt1f 2 месяца назад
ሰማአቱ ለደጅህ አብቃኝ ከነወንድሜ በማርያም ጸልዮልኝ
@user-yy8pg3pb3x
@user-yy8pg3pb3x 2 месяца назад
አምላከ ጊዮርጊስ ያሰብሽ
@masimasi3495
@masimasi3495 2 месяца назад
ላንተ ያዳራሳልክ ላኛም ይድራሳን እኔ እባዬን መቆጣጣር ነው ያቃታኚ ለደጁ ያብቃኝ አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ እናቴ ቅድስት ኪዳነ ምህረት አፀደ ማረያም በፆለትህ አስባኝ 😭😭🤲🤲
@user-yy8pg3pb3x
@user-yy8pg3pb3x 2 месяца назад
ወይኔ ታድለህ ላንተም እንደደረሰ ለኛም ይደረስልን የልዳው ኮኮብ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሀይለ ሚካኤል ብላቹ በፀሎታቹ ወንድሜን አስብልኝ በድንግል ማርያም ሰም 🙏🙏🙏
@tigisttufa6469
@tigisttufa6469 2 месяца назад
Unkan selam metachew 🙏🙏❤️❤️❤️
@user-dl2ye2rl9q
@user-dl2ye2rl9q 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይስጥህ እውነትህን ነው እግዚአብሔር የማስተዋል ልብ ይስጠን
@AziyaHussain-nc3iw
@AziyaHussain-nc3iw Месяц назад
Amen Amen Amen
@selamzerga-ub4ud
@selamzerga-ub4ud 2 месяца назад
በጣም እናመስግናለን ውድማትን ደስበሚል አገላለፀ ነው የገለጥከው ስትመስክር እኔ አነበርኩም በሀሳብ። ቅድስ ጎርጊር ሄጄ ነበር እያለቀስኩም ነበር አነተን የርዳ ስማቱ ቅዱስ ጎርጊስ ይርዳን❤❤❤❤❤❤
@user-ov2yf4fb1b
@user-ov2yf4fb1b 2 месяца назад
አሜንቃልህይዎትያሰማልን🙏
@kukiwonda7004
@kukiwonda7004 2 месяца назад
ሰማእቱቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ
@BilenFre
@BilenFre 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤
@alemgosa774
@alemgosa774 2 месяца назад
አባቴ ድጋሜ ለደጅህ አብቃኝ ማንም ሰው ሳይሄድ የታደለ ከልሆነ አይገባውም በእውነት
@user-pp6ml1ou9o
@user-pp6ml1ou9o 2 месяца назад
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እስከ ቤተሰቤ ለደጅህ እበቃ ዘንድ ፍቀድልኝ
@FatemaMehamed
@FatemaMehamed 2 месяца назад
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አንተ ጥራኝ 😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lamiryesilaselij9027
@lamiryesilaselij9027 Месяц назад
ሰማእቱ ቅዱስ ጎርጊስ ለደጅክ አብቃኝ
@woldetadele1718
@woldetadele1718 2 месяца назад
❤❤❤❤
@amefke2069
@amefke2069 2 месяца назад
ሰማህቱ በሰላም ላገሬ አብቅቶ ለደጁ ያድርሰኝ
@user-zj9bx2yo3s
@user-zj9bx2yo3s 2 месяца назад
በሰማእቱ በቅዱስ ጊዮርጊስሀመረድንግል ብላችሁ ፀልዮልኝ
@bettyt9714
@bettyt9714 2 месяца назад
ተባረክ ❤
@truthseeker8331
@truthseeker8331 25 дней назад
May the Lord protect you brother , you gave us a good advice.
@Aye-dk8pg
@Aye-dk8pg Месяц назад
❤❤🙏🙏ጎርጊስ
@ashenafigebrehiwot9756
@ashenafigebrehiwot9756 2 месяца назад
ኸረረረረረረረረረ በድንግል ማርያም በረከት ታገኛላቹ ውሰዱኝ ስለድንግልማርያም እኔ ኣቅም ስለሌለኝ ነው እየተሰቃየው ነው ያለውት
@yordanosbrhanezerit4018
@yordanosbrhanezerit4018 2 месяца назад
ተመስገን በጣም ድንቅ ታምር ክብር ይታይ ይሳማ በአልም የሦላሴ ወንበር ቅድሳን ከበው ከፍ ብሎ ሳየው እልልልልልልል😭😭
@ruthberhe2369
@ruthberhe2369 2 месяца назад
Wetatu melkam ena tehut astebabari new..Egziybeher tsegawen yabzaleh.
@Tegist-ky8ki
@Tegist-ky8ki 2 месяца назад
አላየ ሰላም ለናተ ይሁን እያልሁ እስቴ በስሜ ፀብል ተጠምቅል እና በእሞ ስደውል አሳልይ ❤💚💛 እና እደዚ ያልኩብት ምክንያቴ ደሞ ከሰው አገረ ነው ያልሁ እና አሳዉቀይ ከይቅርታ ጋር ወድሜ ሰማይቱ ቀዱስ ጊወርጊስ የጥብቃችሁ💚❤💛
@Tegist-ky8ki
@Tegist-ky8ki 2 месяца назад
ወለት ማርያም ብልህ እከቢተስቦቿ ብልህ
@workelove3235
@workelove3235 Месяц назад
ቤተሰብሽን ላኪ
@Ze-Arisema
@Ze-Arisema Месяц назад
መታደልህ
@user-zz2ir8up5e
@user-zz2ir8up5e 2 месяца назад
Adtaya gewrgsi ema rebagan😢😢😢ebmata
@Hani-jy6cg
@Hani-jy6cg 2 месяца назад
❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@AsratNigussie-qz4wq
@AsratNigussie-qz4wq Месяц назад
ለደጅህ አብቃኝ ሰማዕቱ
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 2 месяца назад
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ሰይቱ ቅዱስ ጊዮጊርስ የደጅህ አብቃን በፀሎታችሁን አስብን የደጁን የበቃችሁ ወለተ ስላሴ አፀደ ማርያም እህተ ሰንበት ወልደ ገብርኤል ወልደ ገብርኤል
@user-gr1gb5vv1l
@user-gr1gb5vv1l 2 месяца назад
ወንድሜ ላንተ የደረሰ ሰማእቱ ለተቸገረ ሁሉ ይድረስ❤
@gebresilassiedestaferede6089
@gebresilassiedestaferede6089 2 месяца назад
ሰብስክሪይብ አርጉ ህዝብ እሄደ ይዳን አለየ ገብርስላሴ ከነ ቤበሰቡ ብለህ በጾለትህ አስቡን ደጁን እድናይ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እርዳን አር ጸልይሉን ለደጁ እዲበቃን
@Ya_kidan-mihirtei
@Ya_kidan-mihirtei 2 месяца назад
ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልክ ደስ እሚል ነገር ነው የተናገርከው❤
@mohammedalnryeji3647
@mohammedalnryeji3647 2 месяца назад
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@abinetgebru6283
@abinetgebru6283 2 месяца назад
እባካችሁ እኔንም ለደጁ እስኪያበቃኝ🙏🙏🙏 ወለተትንሳኤ ብላችሁ ተጠመቁልኝ🙏🙏🙏
@Emebet123
@Emebet123 2 месяца назад
ስለሁሉም ነገርእግዚአብሄር ይመስገን በእውነት ስመአቱ ለደጅህ አብቃን እኛ በስደት ያለን ልጃችህ❤❤
@user-rh9tx4zv2q
@user-rh9tx4zv2q 20 дней назад
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲
@NatiDemeke
@NatiDemeke 14 дней назад
እኔ ሁሉን ሂጀ አይቸዋለሁ የምንወዳቸው አባታችን አባ ገብረ ኪዳን እረተው ማሪያምን ሰማታትን መላይክትን ስላሶችን መድሀኒያለምን አይቻለሁ የምትሉ እንዴውም ስለበርሚል ቅዱስ ጊወርጊስ ትምህርት እሰጣለሁ እያሉ ነው እና ለእኛ ላየነው እናውቀዋለን ግን ላላዩት መሄድ ለሚፈልጉ ይህንን ይህን ትምህርት ሲሰሙ እንኳን ለማያምኑት ለሚያምኑት ጥርጣሬ ሊፈጥርባቸው አይችልም ወይ ለምንስ እንዲ ይላሉ ቆይ እኛ ማንን እንከተል?????!!
@ngsitweldebrhan7845
@ngsitweldebrhan7845 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤
@Eyob797
@Eyob797 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ዕና ምስጋና ለወላዲተ አምላክ ቅድሥት ድንግል ማርያም ይሁን።
@KjvccYexs
@KjvccYexs 2 месяца назад
🙏❤️💚
@EmebetHone-mf5uc
@EmebetHone-mf5uc 2 месяца назад
ሰማአቱ ቅዱስ ጌወርጊስ ለደጂህ አብቃኝ ከኔ የበረታችው በፀሎት አስቡኝ
@bettyt9714
@bettyt9714 2 месяца назад
በትክክል ,ፈጣራዬ ሆይ ተመልከተኝ ❤
@user-ig5jg4dz4f
@user-ig5jg4dz4f 2 месяца назад
ተመስገን አምላከ ቅድስ ጌውርጊስ እንኳን የጥያቄሕን መልስ አገኝሕ አንተን የሰማ እኛንም ይስማኝ።
@HabteHabtsh
@HabteHabtsh 2 месяца назад
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርገስ ለደጅህ አብቃኝ
@Tegist-ky8ki
@Tegist-ky8ki 2 месяца назад
ወለተ ማርያም ስላሲ እነቤተስቦቿ ብለህ
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo 2 месяца назад
Sematu yirdagn
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 2 месяца назад
ወይ መታደል ለሁላችንም እርሱ ሰመአቱ ይድረሰልን
@HanaMelkamu-ob7qo
@HanaMelkamu-ob7qo 2 месяца назад
kalehiwet yasemaln wedme late yederese amlak legnam yidresln
@edenmeasho
@edenmeasho 2 месяца назад
በጣም ድንቅ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድም አገላለጽህ መልካም ነው:
@endegenaasema9047
@endegenaasema9047 Месяц назад
ሣህለማርያምን አስቡኝ
@mesrttesfya95
@mesrttesfya95 2 месяца назад
🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@AaaaAaaa-ee8gy
@AaaaAaaa-ee8gy 2 месяца назад
'"አደረ እግዚያብዔር በጾም በጸሎትእ"ትክክል መግቢያው ደስስ ይላል ጸልዩልኝ" አስካለ ስላሴ" ለናንተ የደረሰ ለኔም ይድረስልኝ።
@BelayGirma-xg1wq
@BelayGirma-xg1wq 2 месяца назад
ወለተስላሴ.ብላችሁ.ተጠመቁልኚ.በጣሞ ችግር ላይ.ነኚ
@AmareTesfay
@AmareTesfay 2 месяца назад
ይትባረክየ እንካን ለዚሁ ኣበቃህ እባክ ማግኘትህን እየፈለኩነኝ ስልክህን እምቢ ብሎኝ እባክህ ሚስኮል ኣድርግሊኝ የምወድህ የጸበሉ ቅዱስ ጌርገስ ወንድምዬ
@Ameen-zj9iy
@Ameen-zj9iy 2 месяца назад
Sametu ldaji abpayne❤❤❤❤❤❤❤
@samrawitghawariat5366
@samrawitghawariat5366 2 месяца назад
Tsebelachinin be tihitina sitashigilin asitawisikalew........ Kale hiwet yasemalin
@canalMoh
@canalMoh 2 месяца назад
ወንድሞች እህቶች እኔ ወንድማቹ የተዋህዶ እምነት ተከታይ አልነበርኩም በእግዚአብሔር ቸርነት አምኜ ተጠመኩ በህይወቴ ብዙ ፈተና አለብኝ ሰለሰላሴ ብላቹ ወንድሞች ሰሜን ያዙት በእሳቱ ገንዳ አኑሩልኝ ላእከማርያም እባላለው እግዛብሔር ይስጥልኝ
@hibretmulu2440
@hibretmulu2440 2 месяца назад
ፈተናክን ሁሉ አምላክ ያቅልልክ ያመንከው አምላክ የታመነውን ነውና አይዞክ ወንድሜ
Далее
Выпускаем трек? #iribaby
00:14
Просмотров 392 тыс.
#starman #starmanmeme #superman #shorts
0:15
Просмотров 8 млн
Приятного аппетита 🤣
0:15
Просмотров 9 млн
Всегда проверяйте зеркала
0:19