Тёмный

የቆሎ ተማሪ በድግምት የገጠር ድራማ Ethiopia new amharic funny Drama 2022 Seifu on Ebs Eyhiopia 

ዱካ Duka Tube
Подписаться 57 тыс.
Просмотров 487 тыс.
50% 1

#Ethiopan_new_drama #Amharic_new_film2021
የቆሎ ተማሪ በድግምት የገጠር ድራማ Ethiopia new amharic funny Drama 2021

Развлечения

Опубликовано:

 

16 окт 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 308   
@user-cr6mb1ge4m
@user-cr6mb1ge4m 2 года назад
በጣም አስቃችሁኛል ግን የቆሎ ተማሪ እንደዚህ አይሳደብም ትሁት ጨዋ ነው ስርአት ያለው አሰራር ብሰሩ በጣም ያምር ነበር ለማንኛውም በእምነት አትቀልዱ ስርአት🙄
@habtegebrehiwot2819
@habtegebrehiwot2819 2 года назад
ይህ የካህናትን ክብር የሚነካ ነው ወገኖቼ እንዳንሳሳት!!! አባቶቻችንን እናክብር
@tigistmoges6922
@tigistmoges6922 2 года назад
የመልካም ካህን ስራ አይችልም እንድህ እሚያደርጉ የሰይጣን ባሪያወች አሉ ስሙ ደብተራ ይሄ የእነሱ ስራ ነው እና ይሄ ምን ክብር ነው?
@DebteraMedia
@DebteraMedia 2 года назад
በተቻለ መጠን ድራማዎች ሆነ ጭውውቶች ሲሰሩ የሃገራችን ሃይማኖት ባህል እና አኗኗርን የማይጣረሱ ቢሆን መልካም ነው። የቆሎ ተማሪ የሆነው ልጅ ከጸጉር አቆራረጡ እስከ ምግባሩ ፍጹም የአብነት ተማሪዎችን አይወክልም!
@metasebianegussie4227
@metasebianegussie4227 2 года назад
Have
@user-ft9xp7ol6r
@user-ft9xp7ol6r 2 года назад
ድግምት ጥበብ አይደለም የሰይጣን ስራ እንጅ 😡የቆሎ ተማሪ ስርአት ያለው ትሁት ነው አይሳደብም እያስተዋላችሁ ስርዓት ይኑራችሁ በሀይማኖት አትቀልዱ
@user-dc8kx6bv4l
@user-dc8kx6bv4l 2 года назад
ትክክል😌😌
@zahraz4540
@zahraz4540 2 года назад
አሁን ይህ ምን ይሉታል እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ ጉድ እኮነው መኖር ደጉ ስቱን ያሳያል
@hayatmohammed4930
@hayatmohammed4930 2 года назад
ኑአብረን እንለምን አላላም በፈጣሪ በጣም ነው እሚሥቀው ክክክክክክክክክክ
@user-fp7mq2jk4h
@user-fp7mq2jk4h 2 года назад
በጣም እኔ እራሱ እንዴት እዳሳቀኝ
@hayatmohammed4930
@hayatmohammed4930 2 года назад
@@user-fp7mq2jk4h ሥራቸው ሁሉ ትርኩሥኩሥ ወላሂ🤣🤣🤣
@rahmaboge9268
@rahmaboge9268 Год назад
የጠመጠመው ሁሉ ቄስ ነው ብየ አላለም ክክክክክ ኧረ ተመቸኝ እየተመሳሰሉ ነው የበጠበጡን
@Brhan-ut9wy
@Brhan-ut9wy 22 дня назад
ወየው ሥትጊዜ አየሁት በሣቅአለኩ አይመምሬ መሥቀል ወደ ሺጉጥ😂😂😂😂😂
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 2 года назад
አረ በሳቅ ገደለኝ አቤቱ ከክንደዚህ ያለው ድግምተኛ ሰውረን 🙏🙏🙏🙏
@metsehetwetetu6571
@metsehetwetetu6571 2 года назад
የሰራችሁን ይሰጣችሁ እግዚኦ! በአባቶቻችን አትቀልዱ ስንት የሚቀለድ ሞልት
@user-sk5nm9ee6k
@user-sk5nm9ee6k 2 года назад
ወየው ክክክክክክክክክክክክክ ወይኔ ልቤ
@yergaworku2890
@yergaworku2890 Год назад
በዉነት በጣም አሪፍ ነዉ አትደጋግሙት
@user-fg5nx4tj8d
@user-fg5nx4tj8d 2 года назад
አረ ልቦና ይስጣቹ በስድም ጀምራቹ በስድብ የምትጨርሱ እሄ እግዚአብሔር እይወክልም ሴጣናዊ ስራ
@gelgelatube5169
@gelgelatube5169 Год назад
እረ እባካችሁ የሌለውን በጣም ታሳዝናላችሁ!!!!!!
@user-xe9wu5no4z
@user-xe9wu5no4z 2 года назад
የፈሡነገር በያይነት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-we2nh6sm5s
@user-we2nh6sm5s 2 года назад
እረ በሳቅ እናተዎትን አላለም አይ የአገር ልጂ😜😂😂😂
@saraq9932
@saraq9932 2 года назад
አሳቀሽ በሀይማኖትሽ እየቀለዱ በአድ አድ ደፍተራ ምክንያት ለምን ቄስ??
@user-yj5cs4iq6p
@user-yj5cs4iq6p 2 года назад
ኧረ በጣምነው የሚያስቁት የምር
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s 2 года назад
@@user-yj5cs4iq6p ሳቁ ግን በጣም ያሳዝናል😭😭😭
@user-kz1xh6ny2w
@user-kz1xh6ny2w 2 года назад
ደግሞ እኮ ሥምሽ የተዋህዶ እቁ? እኮ አንቺ የተዋህዶ እቁ???
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s 2 года назад
@@user-kz1xh6ny2w ስም 1ኛ ተግባር 00🤧
@maryammohammad517
@maryammohammad517 Год назад
በትክክልነውየሠሩትቄስዲግምተኛነውክክክክ
@user-xt9ef3pz8d
@user-xt9ef3pz8d 2 года назад
Sorry ሊገባኚም ሊያስቀኚም አልቻለ ወይም ሊያስተምር / ይሄ የቆሎ ተማሪ ብሎ ያልሆነ ነገር ማቅረብ ተገቢ አይመስለኚ ሀይማኖትን ተገን አድረጋቹሁ ባትቀልዱ መልካም ነዉ / የቆሎ ተማሪ ክብር ይግባቸዉ 🙏 ክብር ለአባቶቻችን😍🙏
@user-bv1dw8zp5r
@user-bv1dw8zp5r 2 года назад
ተዘረጥርጠሀንና😂😂😂😂😂😂አላሉም አስቁሙትና እናውራ😂😂😂
@hiwatayela2359
@hiwatayela2359 2 года назад
ወይኔ የተማሬዉ ነገር ልቤ ሰተት አለ 😀😀😀😀
@belayetwale1714
@belayetwale1714 2 года назад
በጣም ተመችቶኛል በጣም ጎበዝ ናችሁ
@TGMTG
@TGMTG 11 месяцев назад
እግዚኦ ተዘከረኒ
@user-yz7ct9iz9f
@user-yz7ct9iz9f 2 года назад
እናተወትን አላለም ፈስ ያስነክሳን እዴ ያስቁሙትና እናውራ😂😁😁😂😂😂😂😂ግን በሀይማኖት ባቀልዱ ይመረጣል
@user-xv5kw8or2c
@user-xv5kw8or2c 2 года назад
አስቁሙትና እናውራ አላለም ወየው ዛሬ 😄😄
@wwewwe351
@wwewwe351 2 года назад
Betam harif newu ketlubet
@user-ui1ip2ln9l
@user-ui1ip2ln9l 2 года назад
እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
@fyssfyaa5067
@fyssfyaa5067 2 года назад
እደት እደአሳቁኝ በጣም የሚያዝናና ነዉበርቱ ቀጥሉበት አስቁሙትና እናዉራ አላለም ወይመዝረጥረጥ😂😂😂😂😂😂😂
@user-sk5nm9ee6k
@user-sk5nm9ee6k 2 года назад
እኔስ ብትይ ክክክክ
@fekaduberihun5768
@fekaduberihun5768 Год назад
dedeboch endezi ayseram
@SeeSee-mk4qr
@SeeSee-mk4qr 2 месяца назад
አስቁሙት እና እናውራ😂😂😂😂😂
@tffgffgg2144
@tffgffgg2144 2 года назад
Ewunet new fetari ykr ybelachewu
@SamriT-dc2gb
@SamriT-dc2gb 9 месяцев назад
ዋው ጠንክሩ
@Dryahyashow
@Dryahyashow Год назад
አስቁሙትና እናውራ አላለም በሳቅ እባየን ጨርስኩ በሳቅ ክክክ
@gldghshh4917
@gldghshh4917 2 года назад
ክክክክክክክክክክክክክወላሂያስቃል
@mengeshadessalegn4167
@mengeshadessalegn4167 2 года назад
Ahunem Arif Arif sera serulen gen ane yalegeban merigetaw man honor new sewen anedefeleg amiyaregew yehe seyitanawi new fetari bihon befetum guwadenahn fes befes anedetaderegew ayifekedelehm adtelyilet angi ker kalachihu bisetekakel kaledeberachihu gen betam azenantonal sebeskerayibachihu nen awedachwalehu
@getayalewe1009
@getayalewe1009 2 года назад
I wish I could practice this life, Kolo Temari Lememagen.kkkkk
@senishow6078
@senishow6078 Год назад
😂😂😂😂ዝርጥርጥ😂
@artitube7590
@artitube7590 2 года назад
በርቱ ወገን ጥረ ስራ ነው ዘና ያደርጋል 😂😂
@user-fw5bm2xu4w
@user-fw5bm2xu4w 2 года назад
በአባቶቻችን መዘባበት አይገባም ከሠራችሁ የካህናቶችን ክብር አትንኩብን እነሡ የክርስቶስ አገልጋዮች ናቸው በምድር ያሠሩት በሠማይ የታሠረ በምድር የፈቱት በሠማይ የተፈታ እንደሚሆን ስልጣንን አምላካችን ክርስቶስ ስቷቸዋል ስለዚህ በማርያም አትዘባበቱ ሌላ ጨዋታ ተጫወቱ እናበራታችኋለን ይህ ግን አሳዝኖናል😭
@sinketekalgn739
@sinketekalgn739 2 года назад
ደስይላል ቀትሉበት ያስተምራል
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s 2 года назад
ምን ተማርሽ
@Xzsa-ww4pf
@Xzsa-ww4pf 2 года назад
😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁በጣምደስይላል
@hjjdhndbhsh9339
@hjjdhndbhsh9339 2 года назад
ኧረ እናትወትን አላለም 😁🤣😁🤣
@user-hd8jn5qd1x
@user-hd8jn5qd1x 2 года назад
የፈጣሪ ያለህ😂😂😂
@Rohaentertainment521
@Rohaentertainment521 2 года назад
በጣም ደስ የሚል ነው
@habbogalefitawq9259
@habbogalefitawq9259 2 года назад
የሚሰሩትን አያውቁም እና ይቅር ይበላቸ ው በጣም ነውር ነው ባሌጌ ሥራ አይገባም እግዚአብሔር የስራችሁን ይክ ፈላችህ ::
@assefatibeb9108
@assefatibeb9108 2 года назад
ፀጉሩን ፍሬዝ እሚቆረጥ የቄስ ተማሪ የለም።
@user-co8gz9xf3s
@user-co8gz9xf3s 8 месяцев назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@abinetesayas1265
@abinetesayas1265 2 года назад
ጸጉርህ የቆሎ ተማሪ አይመስልም
@tube9399
@tube9399 2 года назад
😂😂😂😂😂ወላሂ ሞኩኘ በሳቅ ነጣላ አላለም
@BeteHohe
@BeteHohe 2 года назад
አትሙችብን 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@hagera3510
@hagera3510 2 года назад
በጣም ጥሩ አስተማሪ ነው ቀጥሉበት ግን ትክክለኛውን አስተምሩ ደብተራው ፈስ በፈስ ሲያረጉት በፆም በፀሎት በስግደት በቁርባን ሰይጣንን ማዋረድ እንደሚቻል አስተምሩ ይሄ ጥበብ ሳይሆን ሰይጣናውይ ምትሀት ነው እና እውነተኛውን አስተምሩ ፈሱ መቆም የነበረበት ወደ እግዚአብሔር በመቅረብ ነበር ልጁ መሳደቡ መምታቱ መስረቁም በተገቢው ቢሆን ....
@user-kz1xh6ny2w
@user-kz1xh6ny2w 2 года назад
ልቦና ይሥጥሽ ጭራሽ ቀጥሉበት?
@user-wq9xk8ly3u
@user-wq9xk8ly3u 2 года назад
አይ ከላላች በሳቅ ገደላችሁኝ 🤣🤣🤣🤣👌👌
@user-sd3ms6ts2q
@user-sd3ms6ts2q 2 года назад
😜
@huaweitab960
@huaweitab960 2 года назад
እግዚአብሔር ይገስፅ። የደብተራ መንፈስ
@sumeyamediah7963
@sumeyamediah7963 2 года назад
Selam wida miled ishi
@azaluazalu4402
@azaluazalu4402 2 года назад
😁😁😁😁😁fasam wayoo gude besak motiku
@samsonankoka164
@samsonankoka164 2 года назад
የቆሎ ተማሪን አይወክልም ደራማው
@user-qy6hc6nq6o
@user-qy6hc6nq6o 2 года назад
እሰኪ ማንኛው አባት እዲህ ያደርጋል ይህ የናንተ ስራ ነው። በተዋህዶ እዲህ አይነትየለም
@user-fd3hl7zn8s
@user-fd3hl7zn8s Год назад
ምንም ነገር ሳታዉቅ አትዘባርቅ እሽ ሳይጣን ፡የራስህን እምነት በራስህ
@selamaweke8726
@selamaweke8726 2 года назад
ደስ ይላል ግን ቲኒሽ በሀይማኖት ባይቀለድ በተረፈ በርቱ
@wubneshtube
@wubneshtube 2 года назад
እረጉድ ፈስን ማስፈሳት ጥበብነው አላለም ይሄ ሰይጣን እጅ የእግዚአብሔር አይደለም የካህንንስም አታጥፉ በርግጥ ክህነትን ሽፋን አድርገው ይሄን የዘቀጠ ስራ የሚሠሩም አሉ አድቡ ዋ
@user-dt8zz4ne1m
@user-dt8zz4ne1m 2 года назад
እናቶትን አላለም አረ ዛሬ ነፈርኩኝ😂😂😂😂😂😂😂😂
@wubneshtube
@wubneshtube 2 года назад
እውነት ለመናገር ሽታውን ሳስበው ያገር ብክለት አድርሳችሁብኛል ለጆሮዬ ካሳ እፈልጋለሁ ያለዛግን አበጋር እንህዳለን
@xgdhhdhf7465
@xgdhhdhf7465 2 года назад
እረ እናቱትን አላለም 😂😂😂😂😁😁
@user-uo1hd1eb2j
@user-uo1hd1eb2j 2 года назад
ወይኔ በሳቅ ገደላችሁኝ አቱ እያሉ ስድብ እረ ቀጥሉበት ይመቻችሁ😂😂😂😂😅😅😅😅😅😂😂😂😂
@user-kz1xh6ny2w
@user-kz1xh6ny2w 2 года назад
ኧር እፈሪ ትንሽ እሄ ምኑ ያሥቃል ያሣዝናል እንጅ
@stop3343
@stop3343 2 года назад
በጣምደሥይላል በራቱ
@user-sk5nm9ee6k
@user-sk5nm9ee6k 2 года назад
ወይኔ ትምህርቱ እዳለ ሆነ ሳቄን ግን መቆጣጠር አቃተኝ
@user-kz1xh6ny2w
@user-kz1xh6ny2w 2 года назад
አፈር ብይ
@BeteHohe
@BeteHohe 2 года назад
ሁላችሁም ሰላም ብያለሁ ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛልኝ 💚💛❤️🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ወዮው በሳቅቅቅ
@saraq9932
@saraq9932 2 года назад
ምን እዲህ አሳቀሽ😒
@BeteHohe
@BeteHohe 2 года назад
@@saraq9932 ሳራዬ አላየሽም እንደ ቪዲዮውን???
@user-no2hf3vi6l
@user-no2hf3vi6l 2 года назад
እረ እናተወትን. አላለም ክክክክክክክክ
@jeeryjeery3251
@jeeryjeery3251 2 года назад
እረ በጣም ነው የምታሥቁት ቀጥሉበት
@user-fw9ws9ru7j
@user-fw9ws9ru7j 2 года назад
አይይይይ ጉድነቀሡ ከርሰወ ጠመጃ አረ ነውርነው ቀስ በራኪነው አና አሥተማሪነገር ብሰሩ ጡሩነው
@user-gy8rx6yz3m
@user-gy8rx6yz3m 2 года назад
እውነት ብለሻል እህቴ ካህኑን ብቻ ሳይሆን ሁላችንን ያዋርዳል
@user-fw9ws9ru7j
@user-fw9ws9ru7j 2 года назад
@@user-gy8rx6yz3m በጣም የምር ቢቀለድ ቢቀለድ በእምነት አይቀለድም ሠው አይቶሊሥቅ ይችላል ግን የማይቀለድበት ፈጣሪ ይቀስፋል
@user-qf3tf9dt5e
@user-qf3tf9dt5e 2 года назад
የመዳህናለም ያለህ ውይኔ በሳቅ
@brtukandamtew6543
@brtukandamtew6543 2 года назад
ወይኔ በሳቅ😂😂😂😂
@ayenewtemesgen6365
@ayenewtemesgen6365 Год назад
ማፈሪያዎች። ይሄ ንቀት ነው።
@user-xu6hl2ro4j
@user-xu6hl2ro4j 2 года назад
ክክክክወይኔ
@user-jn5fd2bk7t
@user-jn5fd2bk7t 2 года назад
ወድም ክላሽ እንኳንም ወድሜ ሆክ ትወናውን በሚገባ ተውነኸዋል በርቱ
@user-jo6df2nl4m
@user-jo6df2nl4m Год назад
😳😳😳😳😳ውይ ጉድ😩😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😳😳😳
@user-le9ko3ro6u
@user-le9ko3ro6u 2 года назад
😂😂😂😂😂😂ሞኩ በሳቅ
@debrewerkmediahouse3816
@debrewerkmediahouse3816 Год назад
ቆሎ ተማሪው በፍጹም አሳማኝ አይደለም ፡፡ ለዛ የለውም፡፡ አላወቀውም ገጸ ባህሪውን ፡፡
@user-kf9xn4rk8g
@user-kf9xn4rk8g 2 года назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣are besak gedelachehugn berto
@mengeshadessalegn4167
@mengeshadessalegn4167 2 года назад
Beretu adnakiya hihu men
@legessewerkneh226
@legessewerkneh226 2 года назад
እግዚአብሔር የስራችሁን ይስጣችሁ ! እንደዚህ አይነት አስተምሮ ኦቶዶክስ አታስተምርም ሲቀል እውነት ቢሆን ሽመልስንና አዳነችን ልክ እናስጋባበት ነበር ይሄ የስልክ ሚሊዬንን ሕዝብ ንቀት ነው!!
@user-ze4vh1kp6k
@user-ze4vh1kp6k 2 года назад
😂😂😂😂😂😂
@sarahbeirut9545
@sarahbeirut9545 2 года назад
እረ በጣም አለ መሪጌታውች ይራቸው ምን ሆነና?በተለይ ሰሜን ክልል በጣም አለ ግን ልክ አይደለም
@heywet
@heywet 2 года назад
This is Amaras culture 1000% menew aferesh???😀😀😀😀😀 We know you guys!😀😀😀 Kedem melash ayshalem??😀😀😀😀😀😀 We Amara weredtam sed adegu!
@saraq9932
@saraq9932 2 года назад
@@sarahbeirut9545 ሁሉም አይደለም
@saraq9932
@saraq9932 2 года назад
እውነት ነው ይህን አያረግም ቄስ በአድ አድ ደፍተራ ቄስ ለምን ይላሉ?
@seadamohammed8496
@seadamohammed8496 2 года назад
😂😂😂😂😂ሆዴ ቆሰለ በሳቅ
@user-nr7ik7cn1s
@user-nr7ik7cn1s 2 года назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@mahitotkokeb431
@mahitotkokeb431 2 года назад
በክርስትና አትቀልዱ ከሠራችሑ ብዙ ድንቅ አስተማሪ ታሪክ አለን
@abdullax1390
@abdullax1390 5 месяцев назад
ሠላቢክክክክ
@legessehailu8690
@legessehailu8690 Год назад
ይህ የአማራ ጠንቀዋይ ስራ ያሳያል
@user-ng6cp9pp8t
@user-ng6cp9pp8t 7 месяцев назад
❤😂😂😂😂😂
@lubabahussein9045
@lubabahussein9045 2 года назад
በጣምደሰይላልቀጥሉበ❤️❤️❤️
@bemenetdashaw620
@bemenetdashaw620 2 года назад
kkkkkkkkkkkk
@4rtr5alfesaljleeb62
@4rtr5alfesaljleeb62 2 года назад
Kkkkkkkkkkkkk wayigud
@madinaadam8520
@madinaadam8520 11 месяцев назад
ክክክክክክክ😂
@user-cg4gk4xi4z
@user-cg4gk4xi4z 2 года назад
ኪኪኪኪኪኪኪ መስቀሉ ሽጉጥ ሆነ
@alalalalala3063
@alalalalala3063 2 года назад
የኔማሮችእዉድችሁለሁ
@Wollo_RAYA_Tube_23
@Wollo_RAYA_Tube_23 2 года назад
በርቱ በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤❤
@tube6227
@tube6227 2 года назад
በስላሴ ስም የጮኸኩት ጩኸት በሳቅም ድንጋጤም 🤭
@anathyoutube4940
@anathyoutube4940 2 года назад
እናተወትን. አላለምክክክክክክክክክ
@user-yj5cs4iq6p
@user-yj5cs4iq6p 2 года назад
ይመቻችሁ አቦ
@Tube-wk1ld
@Tube-wk1ld 2 года назад
በጣም ደስ ይላል በርቱልን
@ethioqatartube9109
@ethioqatartube9109 2 года назад
ክክክክ ገራሚነው
@destaw333
@destaw333 2 года назад
የቆሎ ተማሪ እንደዚህ ፀጉሩን አያንጨበርርም። ሄይ ስነስራት
@user-xs7te9sx2v
@user-xs7te9sx2v 2 года назад
የፈስ ጉርምርምታ 😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-lm6bg3mp5z
@user-lm6bg3mp5z 2 года назад
ኪኪኪ
@bizuneshgeletu2447
@bizuneshgeletu2447 2 года назад
ጉድ ነው በጣም አስተማሪ ነው
@user-cg4gk4xi4z
@user-cg4gk4xi4z 2 года назад
ፈሴ ቆመ አለ ወይኔ በሳቅ መትኩ
Далее
Boots on point 👢
00:24
Просмотров 2,2 млн
Редакция. News: 125-я неделя
48:25
Просмотров 1,2 млн
My Puzzle Robot is 200x Faster Than a Human
21:21
Просмотров 5 млн