Тёмный

የቆምኩበት ቦታ ሁሌም አይመቸኝም! || ምርኩዝ 3 ||  

Minber TV
Подписаться 555 тыс.
Просмотров 78 тыс.
50% 1

#Copyright @MinberTube
t.me/joinchat/AAAAAEL-0GJF-c8...
ውድ የሚንበር ቲዩብ ተከታታዮች ማራኪና አስተማሪ የሆኑትን የምርኩዝ 3 ፕሮግራሞች ሙሉውን ክፍል በቻናላችን በተከታታይ ቀናት የምንለቅ መሆኑን እና መከታተል የምትችሉ መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን፡፡

Развлечения

Опубликовано:

 

31 июл 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 509   
@hikuhiku9404
@hikuhiku9404 5 лет назад
እኔ ብዙ ህልም አለኝ አገሬ ስገባ ያሳካልሽ በሉኝ ተምሬ ኡማውን ማገልገል እፈልጋለው አላህ ይጨምርልሽ እህት
@zebura8062
@zebura8062 5 лет назад
አላህ ያሳካልስ
@user-pl9cs1lp9q
@user-pl9cs1lp9q 5 лет назад
ኢንሻ አላህ ያሳካልሽ እኔም ህልሜ ነው
@user-fj4dc8gq7n
@user-fj4dc8gq7n 5 лет назад
Allah yagzsh yene wd
@ayishaahmed2244
@ayishaahmed2244 5 лет назад
አላህ ያሳካልሽ ማር ሁላችንንም አላህ ይወፍቀን
@user-ct9bc4yc8o
@user-ct9bc4yc8o 5 лет назад
አላህ ያሳካልሽ እህትየ እኔም እቅዴነው ያረብ ይወፍቀን
@ssss3726
@ssss3726 5 лет назад
ወላሂ እዚች ስትዮቤት ሰርቻለሁ አድስ አበባ ሁለትሽ ስድስት ምርጥ ፀባየ ሰናይ እናት ነች ልጆቻ ፍቅር ያላቸው አላህ እድሜና ጤና ይስጥሽ የኔ እልልትከነ ልጆችሽ ያረብ
@user-rc3wr2gu3d
@user-rc3wr2gu3d 5 лет назад
ዋውጥሩነው ይመችሽ
@zubakwt6232
@zubakwt6232 5 лет назад
እዉነትሸወን ነዉ ምንኛ መታደል ነዉ ምስክር ማግኘት በሂወት እያሉ
@zebura8062
@zebura8062 5 лет назад
ማሻአሏ
@hayuub8524
@hayuub8524 5 лет назад
ሽቀላውን ገና ካገር ነው የጀመርሽው አብሸሪ ማሬ
@ssss3726
@ssss3726 5 лет назад
@@hayuub8524 አላህ ያበሽርሽ ማሚ
@zumitube8095
@zumitube8095 5 лет назад
መታደል ነው የልጆች እናት መሆን በዛ ላይ ጥልቅ እውቀትሽ ያንችን አይነት እንስቶችን ያብዛልን መሰሎችን ያብዛልን
@seadamohammed1535
@seadamohammed1535 5 лет назад
እረ ሙስሊሞች ኑ ወዴ ኢስላም ፕሮግራም በ24 ሰአት 99 ተመልካች ብቻ
@user-ul8si2eu4q
@user-ul8si2eu4q 5 лет назад
አለሰህ ይመልሰን
@meymunahusen4193
@meymunahusen4193 5 лет назад
ሳህ
@youtbe6113
@youtbe6113 5 лет назад
አሀሁነንከኮ ከመሙሰስለሊመሙ መሚደዲየያ የመሙዘዚቀኘኞቸች መሚደዲየያ ነው ተመልከካቹ የሚበዛው
@user-my2bi7kc3q
@user-my2bi7kc3q 5 лет назад
እውነትሽን ነው ከእኔው ጀምሮ በሉ ውዶቼ ተመለሱ ወደ ኢስላማዊ ቻናል
@ayishaahmed2244
@ayishaahmed2244 5 лет назад
ያኒ ፊልም ቢሆን ኖሮ አዳሜ ሰፍ ባሉ ነበር ንቁ ውድ የኢስላም ልጆች የሚጠቅመን ሀይማኖታችንን መርዳት ነው
@user-bz8fm4vc6h
@user-bz8fm4vc6h 5 лет назад
ወላሂ በልጅነታቸው በዲን የታነፁ ልጆች ሁሌ ጀግና ናቸው ሁሉም ነገር ይገራላቸዋል ወላሂ ጀግና ሴቶች አሉን ጀዛኩም አላህ ኽይር ወላሂ በጣም ብዙ ትምህርት ይሰጣል ካለንበት እንቅልፍ ያነቃል ቀጥሉበት ሴቴችን ማሳተፋችሁ ይቀጥል
@richtube6240
@richtube6240 5 лет назад
እኔም ትልቅ ህልም አለኝ እስኪ ያሳካለሺ በሉኝ እህት ወድሞቼ
@user-pl2kv4vz2k
@user-pl2kv4vz2k 5 лет назад
ሴቶችየ ስለተሳተፉ ደስስስ ብሎኛል ገና እኛም እንሳተፋለን ኢንሻአላህ 😍❤
@semirabintyimer8120
@semirabintyimer8120 5 лет назад
አላሁ አክበር አላህ ይጨምርልሺ ያረብ የኔንም የሆላችንንም ህልም አላህ ያሳካልን ያረብ
@mekiyanasir9806
@mekiyanasir9806 4 года назад
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ እኔም ትልቅህልም አለኝ አላህ ያሳካልሽ በሉኝ ወድሞቸ እህቶሸ ወልሙእ ሚኑሙእሚናት ወልሙስሊሚ ሚስሊማት የሁሉንም የንያውን ያሳካለት አሚን ያረብላለሚን
@aumumohammedamin7564
@aumumohammedamin7564 5 лет назад
እኔ በ15 አመቴ አግብቼ 15 አሠቴ 16አመቴ ማትሪክን የተፈተንኩት በወለድኩ በ7 ቀኔ ነዉ አወ በልጂለት መዉለድ በጣም ደስ ይላል አልሀምዱሊላህ
@kedirnure4610
@kedirnure4610 5 лет назад
Mashialahe
@fatumafatuma2761
@fatumafatuma2761 5 лет назад
ይገልማል ኡስታዝ አህመዲ አደም አላህ ይጠብቅልንና ሤት ልጂ እደወዲ ማስተማር የለባትም እያሉ በየቦታዉ ፈተዋ ይሠጣሉ እረ ሤቶች ኢተቁላህ አላህን አትፈሩም ሡበሀናላህ ሀረካትሺ ይባስ
@user-ev5js1rh9m
@user-ev5js1rh9m 3 года назад
ማማዬ ምን ይደረግ ብለሽ ነው ይኸው ዳኢዎችም አብረው እያጠናከሯት ነው ዘመን ያመጣሽን እያየን ነው
@user-xs3jb5ho9d
@user-xs3jb5ho9d 5 лет назад
ማሻአላህ ተባረከላህ አላህ ይሀፈዚክ ሴቶቻችነን አላህ እውቀታችነን ይጨምርልን ኡስታዞቼ በርቱልን ሙስሊሙ የት ገባችሁ የፓለቲካ ፕሮግራም በሚሊየን ተመልካች እያየሁ የድናችን ላይ የት ገባን እረ የት ነን እረ ንቁ እንቃ
@user-ot9ed6bu6k
@user-ot9ed6bu6k 5 лет назад
ማሽአላህ ጡሩ ትምሀርት ነወ ግን ግርም የምትሉኝ ኮሚት የምትሰጡ አዳሚ ፎቶቸዉን በfb እና ለሀጅ ነብይ እደማይላላኩ ዘደ እዚህ እየመጡ ሀራም ነወ ይላሉ ክክክክክ አጂብ ነወ ስለሰወ ወጀል ማን ተጠይቂ አርጋችሁ ራሳቺሁን እኔ ማን ነኝ ብላቺሁ ጠይቁ አላህ በሰዉ ወጀል አይጠይቃቹሁም
@user-pl2kv4vz2k
@user-pl2kv4vz2k 5 лет назад
ትክክል እህት ምቀኝነት እኮ ነዉ
@haykelhaykel4416
@haykelhaykel4416 5 лет назад
በትክክል
@user-sn5xr1zh6y
@user-sn5xr1zh6y 5 лет назад
ትክክል
@user-ot9ed6bu6k
@user-ot9ed6bu6k 5 лет назад
@@user-sn5xr1zh6y አኸር ዘመን ሰዉ እደት የራሱ ወጀል ተቀምጦ የሰዉ ወጀል ያጥባል
@onlyforjenah5972
@onlyforjenah5972 5 лет назад
ትክክል ወላህ እንደወ ግርም እኮ ነወ ሚሉኝ
@semiraredwan1476
@semiraredwan1476 3 года назад
ጥንካሬና በራስ መተማመንሽ ፈገግታን ለመፍጠር በምታደርጊው ጨዋታሽ ላይ ይታያል መድረክ ላይ ወጥቶ ቁም ነገርን በቀልድ እያዋዙ ለማውራት በራስ መተማመንን ይጠይቃል !! ትልቁ መልእክት ቤተሰብ ዛሬ ላለንበት ቦታ ትልቅ ድርሻውን ይወስዳሉ!!
@rumoydaabas6650
@rumoydaabas6650 5 лет назад
ማሻአላህ ጀግና ብቻ አይገልፀዉም አባትሽን አላህ ይሀመቻዉ ትልቅ ክብር አለኝ የምር፡ምርጥ አባት ናቸዉ
@user-qy7fv4lf1m
@user-qy7fv4lf1m 5 лет назад
ማሻአላህ አላህይጨምርልሺ. እህታች. አይኮሜንቶች ዝምብላችሁ ማውራትአይከለከል. አውሩ እኔማነኝእጂእሷማናት አያስፈልግም. ስምታችሆ ሀራምሀላል. ከማለት ፣
@EmanAli-fi2ne
@EmanAli-fi2ne 5 лет назад
ማሻአላህ በጣም ደስ የምን በራስ መተማመን ነው እኔ በጣም ነው በሰው ፊት የማወራው በጣም ይጨንቀኛል እና አስተዳደግ አስተዋፅኦ አለው
@alooshgkgk9969
@alooshgkgk9969 5 лет назад
ማሻአላህ ጀግና ካንቺ ትልቅ ትምህርት ወስጃለሁ አላህ ይጨምርልሽ
@zumitube8095
@zumitube8095 5 лет назад
ሱብሀነሏህ የኔም ልጅ ምን አለች መሰላችሁ ቁርኣን ቤት ለምን አትሄጅም ብየ በምመክራት ሰኣት ይመቱናል እፈራለሁ አለች 😭ግን ለምን መማታት በተለይ ህፃናቶችን መምከር እንጅ መምታት በሀገራችን የቂርአት ቤት ልጆችን መምታት ቢቆም ጥሩ ነበር ደግሞ በጣም ሀሪፍ ትምህርት ነው በርቱልን
@gddfggfdd6125
@gddfggfdd6125 5 лет назад
ማሻአላህ አላህ ይጨምር ልሽ በሪቺ እዳቼ አይነ ቱ ያብዛልን
@muslihatube110
@muslihatube110 5 лет назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ እህቴ ሚስ መካነ ሰላም ማሻ አላህ አለይኪ ስወድሽ እኮ ጀግናዬ መሰሎችሽን ያብዛልን እኔም አንድ ቀን የማስበው ደረጃ እንደምደርስ በወዱዱዬ ላይ ትልቅ ተስፋ አለኝ ኢንሻ አላህ!!!
@subhanallahwebihamdi8868
@subhanallahwebihamdi8868 4 года назад
ማሻ አሏህ እንድህ ሰክሰስፉል የሆነች ሴት ማየት እንደት ደስስስስ ይላል
@user-nl3pb2ht8x
@user-nl3pb2ht8x 5 лет назад
ማሻ አሏህ ምርኩዞች ቆንጆ ተወዳጅ አስተማሪ ነው አሏህ ይጭምርላችሁ አሏህ ይጠብቃችሁ ማሚ
@user-po2hc9cw4y
@user-po2hc9cw4y 5 лет назад
ማሻ አላህ የኔ ውድ አላህ ይጨምርልሽ በርቺ ❤😘😍
@medinakasaw4441
@medinakasaw4441 5 лет назад
በርች ቆጅት እድሜ ይስጥሽ ጎበዝ ልጆችሽ ይደጉልሽ
@babemame6764
@babemame6764 5 лет назад
ማሸአለህ ደስስስ የሚል ፕሮግራም ነው በርቱ
@entisaryusuf6245
@entisaryusuf6245 5 лет назад
Very inspirational and informative lessons,Mashallah keep going and keep up the good work!
@asmakedir6105
@asmakedir6105 4 года назад
እህቴ ማሻአላህ ብዬሻለው አላህ እዳቺ እማው ማግለግልበትእውቀት ይሥጠኝ
@ayishaahmed2244
@ayishaahmed2244 5 лет назад
ማሻአላህ እኛም በስማነው ተጠቃሚ አላህ ያድርገን ያርብብብብ
@zeniteendris764
@zeniteendris764 5 лет назад
ጀዛኩም አላህ ኸይረን
@lubabamusa750
@lubabamusa750 5 лет назад
ማሻ አላህ በርቺ ምረጣ እህታችን እንዳንቺ አይነቶቹንየብዛልን
@lntube7978
@lntube7978 5 лет назад
Mashaallah Allah yicemirilish betam tenkar tamsalet nash yene konjoo
@beehee180
@beehee180 5 лет назад
ማሻአላህ ብዙእየተማርን ነው ይቀጥል
@adgj9493
@adgj9493 5 лет назад
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ ሀምሳያሽን ያብዛልን
@wasanksa1546
@wasanksa1546 4 года назад
ዬኔ ማር ወሬሽ እራሱ እንደ መልክሽ ስያምር አላህ ይጠብቅሽ
@user-ho5nb5es2u
@user-ho5nb5es2u 5 лет назад
Masha allah betam yasdestal yih sket allah lehulum yasakalet.
@zemzem1239
@zemzem1239 5 лет назад
ማሻአሏህ እንዳች ያለውን ያብዛልን
@user-zh6ou5kf6t
@user-zh6ou5kf6t 5 лет назад
ጥሩ ትምህርት ነው ቀጥሉበት
@summerwulsebo6147
@summerwulsebo6147 5 лет назад
Mashallah i am glad you are including ladies today.we learn a lot from them
@user-ni4cd8hk6t
@user-ni4cd8hk6t 4 года назад
የኢስላምን ባድራ እናውለብልብ። ኩቱም ኸይረ ኡመቲን ኡኽሪጀት ሊናስ !!!
@jemetube8298
@jemetube8298 5 лет назад
ማሻ አላህ ጥሩ ነው ቀጥሉበት
@youtbe6113
@youtbe6113 5 лет назад
ማሻ አላህ አህለን ውድ የኢስላም ልጆች አላህ ይጠብቃችሁ ሴቶችን ማሳተፍችሁ በጣም ደስ የሚል አድርጎታል በተረፈ ሚበሮች እናመሰግናለን በርቱ
@yube3674
@yube3674 5 лет назад
መሸ አለህ ጀዘከ አለህ ከይር
@Haya-ru1gq
@Haya-ru1gq 5 лет назад
ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ውብ የኢስላም ልጆች
@user-ul7mz3ic5g
@user-ul7mz3ic5g 5 лет назад
መሸአላህ እህቴ ጀዛኪ አላህ ከይረን ሥለሠጠሺን እክጢያጥ
@ferahhussen5641
@ferahhussen5641 5 лет назад
እንድህ ነው ጄግና በርታ ወንድማችን ማሻአለህ ብያለሁ
@user-dm4ow9pm2b
@user-dm4ow9pm2b 5 лет назад
መሸአለሰህ ጀዛኩም አላህ ኸይረን
@ahmedjemal6362
@ahmedjemal6362 5 лет назад
MashaAllah sis Allah yechemereleh Thank you for shering your experience 👏
@amenaamena2672
@amenaamena2672 5 лет назад
ማሻአላህ ጥሮትምህርትነው አላህይጨምርላችሁ
@user-zg8wf8rm9v
@user-zg8wf8rm9v 5 лет назад
ማሻ አላህ ተባረክአላህ አላህ ይጨምርልሽ
@medinamohmmed6096
@medinamohmmed6096 5 лет назад
Masha Allah amsayachn yabizalin
@sofyamegos273
@sofyamegos273 5 лет назад
እኔ በጣም ነው በጉጉት የምጠብቃቹህ በጣም በተደጋጋሚ ነው የማዳምጣቹህ አላህ ይጠብቃቹህ
@user-zt1sn3rm1r
@user-zt1sn3rm1r 5 лет назад
ማሻአላህ እህቴ በርች ውደ
@user-lr9lm7jy5z
@user-lr9lm7jy5z 5 лет назад
ማሻ አላህ ወላህ ብዙ ትምህርት አለው በተለይ ለኛ ለሴቶች ብዙ ነገር ነው ወላሂ እንደዚህ አይነት ጀግና ሴቶችን አቅርቡልን በጣም ደስ ብሎኛል ደሞ ደስስ ስትል
@bintislimmohemmed3612
@bintislimmohemmed3612 5 лет назад
ማሻ አላ ወንድምች አላህ ይጨመርላችሁ ሀቄቃ በጣም ደስ የሚል ት/ትልቅ ነው ስለሳሀቦችን በትረካው መልኩ በጣውብና ብዙ ትምርት የምንወስድበት መድረክ ነው አላ ያብዛልን በጣም ደስ የሚለኛ ብዙ ግዜስእናት ሀጀር ብሰማ ባነብ አልጠግብም የሰሀቦች ታረክ የሚያስተምሩ መድረክ አላህ ያብዛልን
@sebrinaabdella4292
@sebrinaabdella4292 3 года назад
Jegnawa ehte masha Allah
@rahmetabdurohman5014
@rahmetabdurohman5014 5 лет назад
Mashallah betam des yilale eneam kesedet meles ineshallah digeriyan temerea lemereka yabekagni dua aderegulegni bereket yememare edel kalegni negerugni🙏 be Allah memerek efelegalehu
@user-bd7vv7lj6v
@user-bd7vv7lj6v 5 лет назад
መስተማራቸው ኘሻአላህ ግን አላህ የከለከለውን እና ነብዩ የገለከሉትን እየተገበረን እደት ያለ ማስተማር ነው ባድ በኩል ትምህርት ባድ በኩል ጥፍት ሴቶች ሂጃብ ይልበሱ ኒቃብ ይልብሱ ቲባል አልነበር እደ ሲጨፈጨፍ የነበሩት ዛሬ ግን ሴት እዝህ ሁሉ ወድ ፉት እያቀረቡ ያውም በሚድያ አኡዙቢላህ አላህ ሂድያ ይሰጠን ያረብ ቡዙ አዋቂወች አሉ ግን ለምን ዝም አሉ????
@Aa-bo4hx
@Aa-bo4hx 5 лет назад
ማሻአላህ ጀዛኩም አላህ ኸይር
@fatumabedru9647
@fatumabedru9647 5 лет назад
አስላሞ ዎላኩሞ አላህ እየጨመሩልችው እንደዚህ አየት ትምህርቱን የስፍልገንልህ አላህ የጨመረላችው
@kaderyakader2652
@kaderyakader2652 5 лет назад
ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል በዚው ቀጥሉ ሙስሌሙ ዉማ በደንብ መማር አለበት በዝግ ዝግጅት አላህ ይጠብቃችው
@semirabintyimer8120
@semirabintyimer8120 5 лет назад
ኢሻ አላህ ህሌሜ አንድ ቀን ይሳቃል ቢእዝኒላ እናመሰግናለን ሚበር ቲዮቦች ጀዛኩምላህኸይረን
@user-cb9tn6ic1z
@user-cb9tn6ic1z 5 лет назад
ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ እህቶች
@user-qj4jw5zm1w
@user-qj4jw5zm1w 5 лет назад
ዋውውውውው ማሻ አላህ አለይሽ
@fatimabintsiraj5159
@fatimabintsiraj5159 5 лет назад
MashaAllah Allah icemirlsh Indachi yabzalin Indi keketele arif new tadagiwoch be tiru huneta Yadgalu InshaAllah
@allahuakberlaelaheelelah1437
@allahuakberlaelaheelelah1437 5 лет назад
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ ሴቶች መሣተፋቸው በጣም ነው ድስ የሚለው
@sofyamegos273
@sofyamegos273 5 лет назад
ትክክል አላህ ይጠብቃቹህ ውብ መድረክ
@user-ew8di4sy5o
@user-ew8di4sy5o 5 лет назад
ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ፕሩግራም ነው በአሁን ጊዜ የጠፋው እንደዚህ ሚያቨረታታ ጉልበት ሚሰጥ ሞራል ያለው ሰው ነው ሚንበሩች ጄዛኩምአላኸይር
@user-bn5kj7dr5s
@user-bn5kj7dr5s 5 лет назад
ማሻኣላህ ተባረክ አላህ
@user-do5jo1cd1z
@user-do5jo1cd1z 5 лет назад
ወዲሞቼ በሪቱልን መሸአለህ
@user-rc1sz2rg5l
@user-rc1sz2rg5l 4 года назад
መሸአለሀ አለሀ የጊዘሽ ዉዴ 👍👍👍👍👍🌷🌹🌷🌻🕋📚
@seadamohammedmashallahalla4064
Minber bertue masha allah Allah yagezachue ketlubete Allah yerdachue
@naeemaadam378
@naeemaadam378 5 лет назад
Mash Allah baretu Jaziklah hayer
@kamaladam2094
@kamaladam2094 2 года назад
ማሻአላህ ጀግና ነሽ አላህ ይጨምረልሽ
@AbCd-rl4lg
@AbCd-rl4lg 5 лет назад
መሻአላህ አላህ ይጠብቅሽ አላህ ይጠብቃችሁ
@rehmaseid3475
@rehmaseid3475 5 лет назад
Masheallah tebarkllah allahe yetbkeshe ehta❤
@vghvgh3286
@vghvgh3286 4 года назад
ማሻአላህ እንዳች ያሉትን አላህ ይጨምርልን ጀግናዋ ሤት።
@mashialaalahiyichimrachihu2638
አላህ ይጨምርልሺ እህት
@user-zr3xw2wd8x
@user-zr3xw2wd8x 5 лет назад
አሰላሙአለኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ሀባይቢ እዴት ናችሁ ማሸአላህ ተባረከላህ ደስሲል ጀዛኩምላህ ከይር
@wollomedia8719
@wollomedia8719 5 лет назад
ኮሜንት ላይ ፈትዋ ሰጩ በዛ ሆ
@user-qy7fv4lf1m
@user-qy7fv4lf1m 5 лет назад
የኛነገርሣይቀራቃድመሆንፈግጉይሆናል የተባለው ለደኛአይነቱነው እቱው
@user-dm3ji5rd9h
@user-dm3ji5rd9h 4 года назад
ማሻ አላህ አላህ ይጨምረላችሁ በርቱ 👍👍
@fathilafathila8360
@fathilafathila8360 5 лет назад
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ይጨምሪልሽ
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 2 года назад
መሸአላሕ የ5እናት እኔ ባሉም የለኝ ያረብ አላሕ እስኪ ይታይሕ
@teyibapellereau477
@teyibapellereau477 3 года назад
Masha Allah betame desse yelale brtulne ineshallah 🙏🙏🙏🙏🙏💕♥️❤️👍👍
@user-mr2kd7qn1y
@user-mr2kd7qn1y 5 лет назад
አንተ ሙሀመድ ሆይ ባለቸዉ ለምስቶችህ ለሴትልጆችህ ላአማኝ ሴቶች ጅልበባቸዉን ከለያቸዉ ይልቃቁ እህቶቼ ሆይ ይሄንን አያ ያጌታ ችንን ትእዘዝ አንርሳዉ ይታዛንልን ዘንድ
@Mik4249
@Mik4249 5 лет назад
መካንዬ በጣም ደስ ብሎኛል፡፡ አላህ ይጨምርልሽ፡፡ ፈረንጆቹ እኮ የወንድ የሴት ሥራ አይሉም፡፡ ቤት ውስጥ እኩል ሥራ ሠርተው በውጪውም እኩል አንዳንዴም የሴቷ ደመወዝ እየበለጠ ተስማምተው ይኖራሉ፡፡ ሴትን ማክበር በተለይ እኔ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚከፋኝ ነገር ነው፡፡ ብዙ እንደምታስተምሪን እጠብቃለሁ፡፡ አላህ ይጨምርልሽ፡፡
@ahmed-uj8hm
@ahmed-uj8hm 5 лет назад
ማአሻ አላሀ። አላሀ የጠብቅሽ
@user-vz9oq4ow5t
@user-vz9oq4ow5t 5 лет назад
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ እህቴ
@user-zc8jz2kv4r
@user-zc8jz2kv4r 5 лет назад
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ እህት 🌹🌹🌹❤️❤️❤️
@zakiyamuhammad5820
@zakiyamuhammad5820 5 лет назад
ባረከሏሁፊኩም ማሻአሏህ ለሴቶች ኢስልምና የሰጣት ስጦታ ብዙነው
@user-ol9mg6vd4w
@user-ol9mg6vd4w 5 лет назад
ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ይጨምርላቹ
@sineyeyoutube3301
@sineyeyoutube3301 3 года назад
ማሻ አላህ አላህ ይጨመርልሽ
@leylam.d1316
@leylam.d1316 5 лет назад
እይዋ ወሏሂ መድረሳ መገረፍ በኛም ነበር ግን ደስ ይላል ለቤተሰብም አልናገርም ነበር እኔ አልሃምዱሊላህ ጠቅሞኝል
@dghfr7570
@dghfr7570 5 лет назад
መሻላህ ደስ ይላል
@lubabalubaba7575
@lubabalubaba7575 5 лет назад
ማሻአላህ. አላህ ይጨምረላችሁ. ደስ ስትሉ
@hac-me86
@hac-me86 4 года назад
Mash Allah great job
@user-oz3on2it7i
@user-oz3on2it7i 5 лет назад
ማሻአላህ አላህይጨምርልሺ
@aishaseid2813
@aishaseid2813 5 лет назад
ማሻ አሏህ የኔ ብርቱወች በርቱ
@toyabamohammad4233
@toyabamohammad4233 5 лет назад
ያረብ የሴቶች ጀገና ተምሣሌት አላህ ይጠብቅሽ ማሻአላህ
@user-ug9rh1tl5r
@user-ug9rh1tl5r 5 лет назад
ኡማውን አንቁት ብዙ መሰራት አለባችሁ አብሶ ሴቶች ብዙ ማስተማር አለባችሁ በርቱ
@user-eu2vh2fr6w
@user-eu2vh2fr6w 5 лет назад
ቁረአን ብቻ እሚለቀቅበት ምርጥ ቻናል ተፍቷል እየገባቺሁ ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናላቺን ቤተሰቦቺ ሁኑ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-vEfQlK7ZqCA.html ሰብስክራይብ በማድረግ ይከታተሉ
@jamelajemila4115
@jamelajemila4115 5 лет назад
ማሻ አላህ የኛ አበሳ አላህ ይጨምርልሽ
Далее
Выпускаем трек? #iribaby
00:14
Просмотров 137 тыс.