Тёмный

የቆሰለ ፍቅር ክፍል 167 | Yeqosele Fikir episode 167 

Kana Television
Подписаться 1,3 млн
Просмотров 151 тыс.
50% 1

የቆሰለ ፍቅር ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት በቃና
Yeqosele Fikir every Monday to Friday @9:00PM on Kana TV.
#Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Yeqosele_Fikir #Amharic #Ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.
የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የRU-vid ገጻችንን ይከተሉ::
| Official RU-vid Channel | / kanatelevision
| Official Facebook Channel | / kanatelevision
| Official Instagram Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevis...
Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 432   
@AminaMustefa
@AminaMustefa 8 месяцев назад
(እንደ ጀብዴት ጀግና ባል) (እንደ ሊዮ አፍቃሪ ባል)( እንደ ያቁብ ቆንጆ ባል)( እንደ አዚዜ ታጋሽ ሚስት)( እንደ ኢላል ጀግና እህት )ይስጣችሁ አሚን አሜን🤲🤲🙏
@KdrKdr-pn1mw
@KdrKdr-pn1mw 8 месяцев назад
የሰይጣን ጥቁር ድር ተበጣጥሶ የአምላካችንን ትእዛዝ የምንከተል ያድርግልን ልጨምር ብየ ነው
@የራያዋ-ሐ5ኘ
@የራያዋ-ሐ5ኘ 8 месяцев назад
አሜን፫
@astertube5406
@astertube5406 8 месяцев назад
❤አሜን ውዴ ደምሬኝ
@KdrKdr-pn1mw
@KdrKdr-pn1mw 8 месяцев назад
ለሁላችን ያድርገው
@TypeType-q5k
@TypeType-q5k 8 месяцев назад
አምን
@Sariy177
@Sariy177 8 месяцев назад
በመላዉ አለም የምትገኙ የሰዉ ልጆች በሙሉ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ❤
@eirriiririt5951
@eirriiririt5951 8 месяцев назад
አሜን❤❤😊
@zz-qf5ib
@zz-qf5ib 8 месяцев назад
Amen
@rossross6520
@rossross6520 8 месяцев назад
Amen amen❤❤🎉🎉
@zeenat2225
@zeenat2225 8 месяцев назад
❤❤❤
@Salam-rs7lx
@Salam-rs7lx 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💋💋🌹🌹🌹
@al950
@al950 8 месяцев назад
ፍትህ በሳውዲ እስርቤት ለሚሰቃዮ እህት ወድሞች😢😢😢😢😢
@kuki558
@kuki558 8 месяцев назад
አረ ፍትህ 😢😢😢 ኡኡኡኡ
@habibaawol3280
@habibaawol3280 7 месяцев назад
ኡፍ ተረሱኮ
@ውድዬ
@ውድዬ 8 месяцев назад
በሁሉም ስፍራ ላይ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን
@astertube5406
@astertube5406 8 месяцев назад
ደምሬኝ ማሬ
@genimulat9858
@genimulat9858 8 месяцев назад
😢😢😢😭😭ይሄን ፊልም ሳይ የሀገሪ ሁኔታ ነው አብሬ የማነው ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ በቅርቡ ይመጣል🙏🙏🙏
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 8 месяцев назад
ይችን ፁሁፍ እምታዩ የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ደስታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ
@FgGhj-h5g
@FgGhj-h5g 8 месяцев назад
አሚን
@astertube5406
@astertube5406 8 месяцев назад
እሙ ደምሬኝ ማሬ
@Samera-zl2ju
@Samera-zl2ju 8 месяцев назад
አሚን
@NebyatDesta
@NebyatDesta 8 месяцев назад
Amen amen amen
@hayatfkr7832
@hayatfkr7832 8 месяцев назад
አሚንን❤
@JfKfk-qb6ho
@JfKfk-qb6ho 8 месяцев назад
ፈጣሪ እደ ጀብደት ያለ ጀግና ለሀገራችን ያብዛልን 😢😢😢
@AsiyaAdem-i8h
@AsiyaAdem-i8h 8 месяцев назад
አሜን ዉዴ ያስፈልገናል❤
@RejooAhmed-bk6qn
@RejooAhmed-bk6qn 8 месяцев назад
ፊልም ሲላ ሆነ ናው ባክሽ ባ ኡናቱ የላም
@KdrKdr-pn1mw
@KdrKdr-pn1mw 8 месяцев назад
​@@RejooAhmed-bk6qn ትክክል አወራህ በፊልሙም ያው ነው አዚዝ ጋ ነው የምትሞቱት ሲባል ፈጣን አድርገው ማለት ምን ማለት እንደሆነ ለኛ ተወው የፍሊጾስና የጀብዴት ትልቅ ጉድጉድ አለ በፊልሙ አይደለም ወደ እዛ ነው የምንገፋቸው ። ወደ ሀያሉ ጌታ ፍርድ ያ ካልሆነ ነው የምናፍርው
@ብርቱካንባሳዝነው
@ብርቱካንባሳዝነው 8 месяцев назад
አሜን አሜን
@Helenhelen-l5d
@Helenhelen-l5d 8 месяцев назад
ያገራችን ጀግኖች የሚባሉ ሁላቸው እንደ ቴፊክ ናቸው ራስ ወዳድ ሁላ
@uadh7751
@uadh7751 8 месяцев назад
ውድና የታካበራቹ የቆሠላ ፍቅር የሚትካተታሉ በመለው አለም ምትገኙ እዴት ናቹ ውዶቼ አለህ የለሳበቹትን እጄራ ይስጣቹ አለሁመ አሚንንንንንንንን ❤❤❤❤❤❤ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️
@ፍቅር-ሸ7ጐ
@ፍቅር-ሸ7ጐ 8 месяцев назад
ፊልም መሆኑን እያውቅን የምናለቀሰው ነገርስ ቆይ 😭 ለማዳም ቅመሞች ቃና ባይኖር ምን ይውጠን ነበር እስኪ ቃና ውስጤ ነው የሚለ በ like 👍አስዩኝ
@jaalibiddoointertaiment.4821
@jaalibiddoointertaiment.4821 8 месяцев назад
ቅመም
@jaalibiddoointertaiment.4821
@jaalibiddoointertaiment.4821 8 месяцев назад
ቅመም
@መርየምየለገሂዳዋ
@መርየምየለገሂዳዋ 8 месяцев назад
ይሄ ድራማ እኮ ትክክለኛ የቱርክ ታሪክ ነው ይሄን ሁሉ ዋጋ ከፍለው ነው የራሳቼው ሀገር ያረጓት ብዙ መፅዋት ከፍለውባታል
@KalKali-m7s
@KalKali-m7s 8 месяцев назад
ጎበዝ 🥰ይሄ ትክክለኛ ታሪክ ነው ብዙ ሰዎች ፊልም ነው የመሰላቸው
@መርየምየለገሂዳዋ
@መርየምየለገሂዳዋ 8 месяцев назад
@@KalKali-m7s አይደለም ቢያነቡ ያቁት ነበር ስለታሪኩ
@YordanosMengistu-oj8ip
@YordanosMengistu-oj8ip 8 месяцев назад
Hi
@kibromteklemariam2021
@kibromteklemariam2021 8 месяцев назад
Ehie Hulu tgl alfew gn betam zeregna nachew
@ሰላምYOUTUBE-v3v
@ሰላምYOUTUBE-v3v 8 месяцев назад
ብዙ ግዜ እና የብዙ ሃገር ጦር መሪዎች ፊታቸው ባህሪያቸው ሲያስጠላ 😏ከእናት የተፈጠሩ ከሰው የተፈጠሩ አይመስሉም አቦ ጦርነትን ከአለም ላይ ያጥፋልን 😢😢😢
@bereketmillionDr
@bereketmillionDr 8 месяцев назад
Amen
@Fikirpantaw1990Pantaw
@Fikirpantaw1990Pantaw 8 месяцев назад
ይሄን ፊልም ባየሁ ቁጥር ሀገሬን ነው እማየው እግዚያብሄር አምላክ ይገራችንን ሰላም ይመልስልን😢😢
@betelimbayou680
@betelimbayou680 8 месяцев назад
የምንጊዜም ምርጥ እና አስተማሪ ድራማ በዚህ ድራማ ዉስጥ ኢትዮጵያን እና እራሴን እያየሁ ነበር እናመሰግናለን
@አላግኝሽካገኘውሽአለቀልሽ
ግሪክ ና ቱርክ ወዳጅ በሆኑበት ዘመን. የኔ በባዶ መቃጠል 😅
@Reemshewa
@Reemshewa 8 месяцев назад
በጣም😂
@astertube5406
@astertube5406 8 месяцев назад
ደምሬኝ ውዴ
@kkkkmmmm773
@kkkkmmmm773 8 месяцев назад
ዛሬ በጣም ከፈቶኝል እናቴ በጣም ናፈቃኛለች አይ ስደት አይኑ ይጠፋ እናቴ ሳላያት ተለየችኝ😭😭😭😭😭
@MeronMeron-lu9wf
@MeronMeron-lu9wf 8 месяцев назад
አይዛሽ
@user-vs5dx6ov7g
@user-vs5dx6ov7g 8 месяцев назад
አብሺሪ
@SblaAlsss
@SblaAlsss 8 месяцев назад
አይዞሽ የኔ ውድ 😢😢
@iigg9749
@iigg9749 8 месяцев назад
ድህነት አይኑ ይጥፋ
@banchifakhoury7895
@banchifakhoury7895 8 месяцев назад
አይዛሸ 😢😢😢
@zedusman
@zedusman 8 месяцев назад
አገር ማለት ልክ እንደ ህፃን ልጅ እንክብካቤ የምፈልግ ናት 🇪🇹
@astertube5406
@astertube5406 8 месяцев назад
ማሬ ደምሬኝ
@ksaksa423
@ksaksa423 8 месяцев назад
የኔጀ ግና ጀብደት ጀግና. ለሀገራችን ያብዛልን😭😢😢🙏
@AyalAyal-c5d
@AyalAyal-c5d 8 месяцев назад
😢😢😢😢❤❤❤❤ፍትሕ ለእሥርኞቼ
@Ksaksa567ksakkKsaksa56ksakk
@Ksaksa567ksakkKsaksa56ksakk 8 месяцев назад
አዚዜ ና ጅበዴት አይገባቸውም ነበር በጣም ያማል😢😢😢
@lilitylility4864
@lilitylility4864 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ከኩፉ ሁሉ ይጠብቀን😢😢😢
@NebyatDesta
@NebyatDesta 8 месяцев назад
Amen amen amen
@hhshhs4898
@hhshhs4898 8 месяцев назад
ኣሜን (3)🙏
@BurtiFan
@BurtiFan 8 месяцев назад
Amen☝☝☝
@meazi21
@meazi21 8 месяцев назад
አንደኛ ነኝ 😊5 ላክ እፈልጋለሁ
@FatMah-m5z
@FatMah-m5z 8 месяцев назад
አይ በቃ ከቀብሩ ከሄዳችሁ ትታችሁኝ አዳቴዱ እስከዛሬ ክፉንም ዴጉንም አብርን አሳልፈናን ባንዋጋም ከጎናቸው ነበርን በውነት ግን ፊልም ነው ይሄነገር አይ ፈርቻለሁ ወላሂ😭😭😭😭😭😭😭😭
@ryhxgy
@ryhxgy 8 месяцев назад
እንሂድ 😭😭😭😭😭😭
@HeluuSeee
@HeluuSeee 8 месяцев назад
አዚዜና ጀቪድት ሁለታቸውም ባንድ መሞታቸው ጡሩ ያለዛ ህመሙን አይችሉትም አንድኛቸው ቢኖሩ😭 ሊወን የኔ ንፁህ አፍቃሪ ❤ባዶ ሜዳ ላይ ይተኩሳሉ አይ ግሪኮች😂😂
@zehara3481
@zehara3481 8 месяцев назад
ዉይ ጀብደት አባቴን አየመሰለኝ ተቸግሪ አለሁ 😭😭😭😭😭ዉይ አባትዉይ ኑረህ በሆን
@mickymouse4574
@mickymouse4574 8 месяцев назад
ወላሂ በጠምነው ያለቅሥኩት😢😢😢😢
@terefechbale
@terefechbale 8 месяцев назад
መጨረሻው እንደዚህ መሆን አልነበረበትም ቱርኮች አሸንፎ ሁሉም የቱርኮች ባንድራ ይዞ በደስታ በከተማው ብዞሩ ደስ ይል ነበረ በተላይ ለ ጀብደት እንደዚህ ታግሎ ሀገርቷ ስትቀየር ሳያይ አረ ያስጠላል 😢
@wellogondergojamshewaamahr570
@wellogondergojamshewaamahr570 8 месяцев назад
ይሄኮ እዉነተኛ ታሪካቸዉነው ዝምብሎ ድራማአደለም
@መርየምየለገሂዳዋ
@መርየምየለገሂዳዋ 8 месяцев назад
ያሸንፋሉ እኮ ይሄ ትክክለኛ ታሪካቼው ነው
@አማራፋኖ-ጘ9ጐ
@አማራፋኖ-ጘ9ጐ 8 месяцев назад
ይህ ታሪክ አሁን አማራ ህዝብ ላይ እየተደረገ ያለውን የኦሮሞ ወረራን እንድናስብ ያደርገናል ወራሪ አሸንፎ አያውቅም በጭራሽ አያሸንፍም # ድል ለአማራ ፋኖ ✊✊❗️ሞት ለአሸባሪው ብልፅግና 💪✊✊
@gdi8771
@gdi8771 8 месяцев назад
እመ ብዙኋን በያላችሁበት ትጠብቃችሁ በፆለታችሁ አስቡልኝ ወንድሜ ጠፋብኝ😢😢
@bezialiye5085
@bezialiye5085 8 месяцев назад
ፈጣሪ በሰላም ይመልሰው
@gryr173
@gryr173 8 месяцев назад
እመብርሀን ባለበት ቦታ ትጠብቀዉ
@የወሎዋቀበጥ-ጨ2ተ
@የወሎዋቀበጥ-ጨ2ተ 8 месяцев назад
ዋይ ዛሬ አንደኛ ነኝ ላይክ አርጉኝ😂😂😂
@mahitamahii4878
@mahitamahii4878 8 месяцев назад
የመዳም ቅመሞች ኑ እንጂ ተለቀቀ እኮ🎉😂
@user-nx6oe4gf9f
@user-nx6oe4gf9f 8 месяцев назад
😂😂😂
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ4ሐ
መተናል መተናል
@aprime9998
@aprime9998 8 месяцев назад
😂😂😂😂😂
@naymamuhammad3162
@naymamuhammad3162 8 месяцев назад
ነገ ያልቃል ማለትነው ልክ ሀገሪችን ላይ ያለውነገር ነው ያየነው ኢቶ ያ ሠላሙ ይመለስ
@eebwje4082
@eebwje4082 8 месяцев назад
ቅመሞችየ ገባ ገባ በሉ እስቲ ግን ምን እየሆነባችሁ ነው በሰአቱ የማትለቁልን ኧረ ተው ግን ቃናዎች ተው ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ
@mengsteabteklit-lm3xm
@mengsteabteklit-lm3xm 8 месяцев назад
ድሮ እዳልተለማመጡን ዛሬ ተጫወቱብን😢😢😢😢ምነዉ ተቀናቃኝ የቲቪ ቻናል በተከፈተ😢😢😢
@astertube5406
@astertube5406 8 месяцев назад
እማ ደምሬኝ
@zulfahussain852
@zulfahussain852 8 месяцев назад
ኢሁሉ ቱሩክ ዋጋ ከፍላነው እዳገር የቆመቹ የራሳቸውንታሪክ እዲ ታሪክ በፊልምሰርተው አስቀመጡ ዋጋከፍለዋል
@mengsteabteklit-lm3xm
@mengsteabteklit-lm3xm 8 месяцев назад
እግዚኦ ፍሊፖሥ ላቡ እደዉሀፈሠሠ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ንዴቱ ቱቱቱ
@KalikidanAlemayo-er6sz
@KalikidanAlemayo-er6sz 8 месяцев назад
የ ጀቭብደት እና የ አዝዘ መሰቃየት በጣም ነው ያሳዘነኝ 🥹🥹
@sofi-rv1tz
@sofi-rv1tz 8 месяцев назад
እንኳን መጣችሁልኝ እንጨርሰው ኡስሚ ይናፍቀኛል የኔ ፍቅር ለይኩኝ እየበላሁ ነው የኮመትኩት ቀጣይ የማንን ድራማ ለማየት ወሰናችሁ መቸም ሌላ ስራ የላችሁም😆😆😆
@wellogondergojamshewaamahr570
@wellogondergojamshewaamahr570 8 месяцев назад
ኮሜንቶች ግን ብሽቅ ናችሁ ከምሽቱ 3:00 ነው እሚለቀቀዉ ይሄን እያወቃችሁ አረ ልቀቁት ትላላችሁ ገና በ2:00 አረ ደደብአትሁኑ ቃናወችሰአቱን ያቁታል ይለቁታል አበቃ።😏😏
@Kooketiiyoye
@Kooketiiyoye 8 месяцев назад
የሰው ልጅ ገነት መግባት ይመኛል ግን መሞት አይፈለግም
@Misir803
@Misir803 8 месяцев назад
አቤቱ ፈጣሪዬ የሀገሬን ወጣቶች ታደጋቸው ዛሬስ እንባዬ ፈሰሰ
@rozaroza6847
@rozaroza6847 8 месяцев назад
ለመጀመሪያ ጌዜ አደኛ ስወን ❤
@Aseya-dc2by
@Aseya-dc2by 8 месяцев назад
አርብ ምርጥ ፍቅር ፊልም ይለቀቃል ተዘጋጅታችሁ ጠብቁ ርዕሱ ደግሞ የበኩር ልጅ ነው የሚለው ያላለቀ ፍቅር ላይ ሂላል ጥቁር ፍቅር ላይ ኡመር አሉበት❤❤😂😂😂
@ZuzubintTesfaye
@ZuzubintTesfaye 8 месяцев назад
ጥሩ ትምርት ነው😂😂😂😂😂😂😂😂እመዋ ተዘጋጁ አላልሺም😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@kasu5887
@kasu5887 8 месяцев назад
Be youtube ayilekekim
@Aseya-dc2by
@Aseya-dc2by 8 месяцев назад
@@ZuzubintTesfaye 🤣🤣🤣🤣🤣ፈተና ስላለ ነው 🤣🤣🤣
@Aseya-dc2by
@Aseya-dc2by 8 месяцев назад
@@kasu5887 በዚህ ነው ብያቸዋለሁ🤣🤣🤣
@makiamakia4829
@makiamakia4829 8 месяцев назад
አንደኛ ነኝ ላይክ ፈልጋለሁ😊
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 8 месяцев назад
😢😢😢😢😢ፈጣሪ ጀብደት የጠብቅልን 😢😢😢ለሀገራችን ያብዛልን😢😢😢
@ramausu7405
@ramausu7405 8 месяцев назад
ፊልም መሆኑ ረስቼ ማለቀስ😢😢😢
@AdonaiIan
@AdonaiIan 8 месяцев назад
Jevdet awko nw erasun mesewat yaderegew yenegerachew neger hulu enesun gedel wst nw miketachew hagerun alkedam
@sariabate7914
@sariabate7914 8 месяцев назад
እውነተኛ ታሪክ ነው
@rozajemal1409
@rozajemal1409 8 месяцев назад
Ye Jevdet ena Ye Azize adnaki like argu
@rgthfgyhm3858
@rgthfgyhm3858 8 месяцев назад
ልዮን የፍቅር ሰው 🥺🥺
@mulemule7626
@mulemule7626 8 месяцев назад
የኔ ኣዜዚ😭😭ጄቭዴት ተሳስተል መይዝ ኣልነበረብህም😡😢
@ayishaatisha8475
@ayishaatisha8475 8 месяцев назад
ግን ለምድናው ልዮን አዚዜን አሰልፎ ሰጣት ለምን 🤔🤔🤔😔😔😔😢😢😢
@HdbBseb-wx6we
@HdbBseb-wx6we 8 месяцев назад
የጀብደትና የአዚዜ እቆድ ነዉ
@የወሎልጅዘሬ
@የወሎልጅዘሬ 8 месяцев назад
እቅድ
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 8 месяцев назад
ኡፍ ይሄ ጦርነት ስንቱን ሰዉ አሳዘነዉ😭😭😭 ጀብዴትና አዚዜ የኔ ጠንካሮች♥️😥😥ፊሊፖስ አንተ ሴጣን👹😏 ይልዲዝ ሂላል የኔ ሚስጊኖች😢😢
@dgfxfff8587
@dgfxfff8587 8 месяцев назад
ሊወን አሳዘነኝ ወዳጁቹን ሁሉ እያጣ ነው😢😢😢😢😢
@astertube5406
@astertube5406 8 месяцев назад
ውዴ ደምሬኝ❤
@dgfxfff8587
@dgfxfff8587 8 месяцев назад
@@astertube5406 ደምሬሻለሁ
@mekdesmolla8444
@mekdesmolla8444 8 месяцев назад
እረ ተዉ ኮሜተሮች ቤቱንኮ የለቅሶ ቤት አደረጋችሁት ፊልምኮነዉ😂😂😂😂
@user-vs5dx6ov7g
@user-vs5dx6ov7g 8 месяцев назад
ፊልም ነዉግን😭😭😢😢😢
@workelove3235
@workelove3235 8 месяцев назад
ሊዎን የፍቅር ሰው የጀብዴት ቤተሰብ ጀህና ናቸው ዋው ነገር የመጨረሻ መሆን አለበት😢
@AmeenaTaspay
@AmeenaTaspay 8 месяцев назад
ኡፍፍፍ ዛሬስ መተኛት አልቻልኩም😭😭😭ሲያስፈራ በፈጣሪ ኡፍፍ ሀገሬ ሰላምሽን ያቅርብልን በፍረሀት ልቤን ልተፋ ነው
@ErEr-wk3pw
@ErEr-wk3pw 8 месяцев назад
እስቲ አብይ ፊልም ካየ አሳዩልኝ መቸም እሱ ተረት ነው የሚያቀው ሰው ምን ያክል ሀገሩን እንደሚወድ😂
@HehsGiszug
@HehsGiszug 8 месяцев назад
በዝህሀሳብእኔምእስማማለሁየምር😅😂
@Fፊነኝየጃማዋ
@Fፊነኝየጃማዋ 8 месяцев назад
😂😂😂😂
@sooqusabya2047
@sooqusabya2047 8 месяцев назад
እግዚኣብሄር ከክፉ ነገር ይጠብቅኝ🙏🙏🙏
@astertube5406
@astertube5406 8 месяцев назад
አሜን እማ ደምሬኝ
@JdjdBdjjd-uc4wf
@JdjdBdjjd-uc4wf 8 месяцев назад
ዝምተኛው ገደያ ጀብዴት. ኮማንደር በጮህ ሀገር አይመራም እኮ ቀውስ
@FjhShj5
@FjhShj5 8 месяцев назад
እዉነት ነዉ 😂😂😂😂
@aminaseydi-k1p
@aminaseydi-k1p 8 месяцев назад
እፍፍ😢😢ይች አለም ላንዱ ስቃይ አዚዜ ና ጀብዴት የአላህ ሰላም በአለም ላይ የሰው ዘር በሙሉ ኢትዮጵያዬን ሰላምምምምም😢 እንዴት ያስፈራል😢😢😢
@sedeklemashimo
@sedeklemashimo 8 месяцев назад
ዛሬ ምነው ዘገያቹ አናዳቹኛል ብቻ ይቅር ብያቹዋለሁ
@AdmiringDarts-ul2xu
@AdmiringDarts-ul2xu 8 месяцев назад
አንደ ጄቭዴት አይነት ወታደር ቢኖረን
@እዲልእዲል
@እዲልእዲል 8 месяцев назад
የምር አዴጀብዴት ያለ ጀግና ወታዴር ለሀገሬ ይብዛላት
@حليمةالعلي-ز1ك
@حليمةالعلي-ز1ك 8 месяцев назад
ዛሬ አደኝ ነኝ😮😂😢😢
@helensweety4345
@helensweety4345 8 месяцев назад
ዉይ ጄብዴት😢😢😢😢
@Kooketiiyoye
@Kooketiiyoye 8 месяцев назад
እኔግን በጣም ደስተኛ ነኝ
@WondeSawu-uy4fq
@WondeSawu-uy4fq 8 месяцев назад
ዘሬ ምን ሆኝ ነው 3 የወጣሁት😃😃😃
@mengsteabteklit-lm3xm
@mengsteabteklit-lm3xm 8 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂ሥቀላዉጪ,ነዋ
@user-mesait.
@user-mesait. 8 месяцев назад
ይህ የፊልም ታሪክ ልክ እንደ ኢትዮጵያ አሁን ያለችበትን ሁኔታ በደንብ ይገልፃታል 😢 የቱርክ ህዝቦች በመጨረሻ ነፃነታቸውን አገኙ የኢትዮጵያ ነፅነት መች ይሆን እሚመጣው ፣መቼ ይሆን የሰው ልጆች በሰላም የፈለጉበት ሄደው በሰላም የሚመለሱት ይህ ቀን ናፈቀኝ 😢😢 አይ ኢትዮጵያ
@zuzu95_ot7
@zuzu95_ot7 8 месяцев назад
37ኛ ነኝ😮😂 ለይኩኝ 😂😂😂😂አና ሀምል😅
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 8 месяцев назад
አዚዜ እውነት እስከኪ መስለኝ አዘንኩ ፌሊፖስ አንተ ውሻ
@Teyba-no3fb
@Teyba-no3fb 8 месяцев назад
የኔጂቭደትሰትለውደስትለኛለችአዚዜ
@Ali-du8kw
@Ali-du8kw 8 месяцев назад
አይዞን ጀቭዴትና አዚዜ💔💔😭
@HASENTUBEሀሠንቱዩብ
@HASENTUBEሀሠንቱዩብ 8 месяцев назад
የቆሠለ ፍቅር ልቤን አቆሠለዉ😢😢😢
@mengsteabteklit-lm3xm
@mengsteabteklit-lm3xm 8 месяцев назад
ያየን በሙሉ ነዉየቆሠልንዉ😢😢😢😢
@ksaksa423
@ksaksa423 8 месяцев назад
እኔም😢😢 በጣም
@KdrKdr-pn1mw
@KdrKdr-pn1mw 8 месяцев назад
እንደ ዛሬ ደስ ብሎ አያውቅም ምድር ላይ ሲካፈል የሚመጣው ውጤት ነው ወሳኙ
@abelabebe3209
@abelabebe3209 8 месяцев назад
today I first 🌹🌹
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ፀ9ኈ
ድራማ መሆኑን እያወኩ ማልቀሴ💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭
@ريممحمد-ج3س8ب
@ريممحمد-ج3س8ب 8 месяцев назад
እኮ እኔም ከካሚራ ጀርባ እሚውን እያየሁ እጽናናለሁ😢
@astertube5406
@astertube5406 8 месяцев назад
አይዞን ደምሬጅ ውዴ
@Semira945
@Semira945 8 месяцев назад
የቱርኮችእዉነተኛ ታሪካቸው ነዉ
@CalmArcade-nj2qj
@CalmArcade-nj2qj 8 месяцев назад
ፒልፖስ አቃጠልከኝ የተረገምክ እር መሞቻህ እራቀኝ😢😢
@መሲይወሎየዋ-ደ9ቐ
@መሲይወሎየዋ-ደ9ቐ 8 месяцев назад
ይህስ በፊልም ነው ሀገራችን በእውነት እየተዴረገ አየነው እግዚአብሔር በቃችሁ ይበላን 😢😢😢😢ለሀገራችን አልቅሱ
@መርየምየለገሂዳዋ
@መርየምየለገሂዳዋ 8 месяцев назад
በጣም😢
@ዜድሀበሻ-ጐ1ሰ
@ዜድሀበሻ-ጐ1ሰ 8 месяцев назад
ምስኪኑ ሊወን ሀቢቢ😢
@semirakerim1180
@semirakerim1180 8 месяцев назад
ሰሉ አለን ነቢ
@mdet9757
@mdet9757 8 месяцев назад
ዛሬ ማንም አልቀደመኝም
@MohammedNourou
@MohammedNourou 8 месяцев назад
ቶርክ ነጣ በመውጣቶ ደስያለው በላይክ ያሳውቀኝ
@temrejemal28
@temrejemal28 8 месяцев назад
ፊሊፖስ አሁን ሁሉም ነገር እየተገለጠልኝ ነው አለ ጦርነቱ እየተጠናቀቀ ባለበት ሰአት
@musabhakami2643
@musabhakami2643 8 месяцев назад
ጀብ ከሄደ አህያ ጩህ ነው ነገሩ😂😂
@Sara-nd3ds
@Sara-nd3ds 8 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂
@AlMushe-bt6yq
@AlMushe-bt6yq 7 месяцев назад
​@@musabhakami2643ውሻ ጮህ ነው እሚባለው😅😅😅😅
@ኣቢነኝየራያዋ
@ኣቢነኝየራያዋ 8 месяцев назад
የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል😢
@ፈትያጉራጌ
@ፈትያጉራጌ 8 месяцев назад
አይ ጄብዴት እና አዚዜ😢😢😢
@የድንግልማርያምልጅ-ዸ9ረ
@የድንግልማርያምልጅ-ዸ9ረ 8 месяцев назад
እንደ ሊወን ያለ አፍቃሪ ስጠኝ
@heisnahom
@heisnahom 8 месяцев назад
ድራማው ሊያልቅ ነው 😭
@saratesfaya2329
@saratesfaya2329 8 месяцев назад
ድል ለፋኖ💚💛❤️
@JamelaMohammed-il3qe
@JamelaMohammed-il3qe 8 месяцев назад
አሜን❤❤❤
@yebitgraweyti8489
@yebitgraweyti8489 8 месяцев назад
ፊልሚ መሆኑን ረስቼ የኔ መቃጠል ምን ይሉታል😥 ልዮን የኔ ቆንጆ በሁለት ተሳቀየ🥺ጀብዴት&ኣዝዜ😢
@ተዋህዶእዩእምነትይ
@ተዋህዶእዩእምነትይ 8 месяцев назад
ጀቭዴትና አዚዘ ጀግናናት ለሀገራችን ያብዛልን😥🤕💔
@zedusman
@zedusman 8 месяцев назад
የኔን ጀብዴት ኑ ላሳያቺሁ😊
@AmeerAlo-fl9sk
@AmeerAlo-fl9sk 8 месяцев назад
የኔ ውድ ጀብዴት😢😢😢😢😢
@cbmksa2604
@cbmksa2604 8 месяцев назад
እደዉኮ በጉጉት ልሞትነዉ😢😢
@ሀየትሱልጠን
@ሀየትሱልጠን Месяц назад
ለመጀማሪየ ግዜ ሊዮን አሰዘናኝ
@afff1569
@afff1569 8 месяцев назад
ጅብደት ህግን ነው
@hansaresirbaro3825
@hansaresirbaro3825 8 месяцев назад
አርፊደቹሀል ታቃጡልን😮
@ReshanMikel
@ReshanMikel 8 месяцев назад
Andegna negen eyetebekut neber like argulgn
@BirtukanAlemu-f8p
@BirtukanAlemu-f8p 8 месяцев назад
አፈር ብላ ፊሊፖስ አተ ሰይጣን
@zahodazahida-hc9px
@zahodazahida-hc9px 8 месяцев назад
እኔ አላምንም እኔ አላምንም😂😂😂😂😂
@Ggg-fj3vl
@Ggg-fj3vl 8 месяцев назад
እ ትዝ ያለኚ ትዝ አለኚ😂😂
@ALHAMDULILAH-b4p
@ALHAMDULILAH-b4p 8 месяцев назад
ምኑን ምኑን 😂😂
@FjhShj5
@FjhShj5 8 месяцев назад
ምነዉ ምነዉ😂😂😂😂😂
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ4ሐ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@SemiraGetachew
@SemiraGetachew 8 месяцев назад
ትዝአለኝ እኔም
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 8 месяцев назад
የሚግርም ነው ትርኮች ለሀገራቸው ምን ያህል ጀግና እንድደሆኑ ያሳያል ግንመጨረሻ ላይ ሁለቱም የሀገራቸውን ነፃ ቢሆን ጥሩ ነበር ጀግንነታቸው ግን ይደነቃል❤❤❤
@sebengirma
@sebengirma 8 месяцев назад
ይህ ፊልም እውነትኛ የቱርክ ታሪክ ፊልም ነው ግን የሚገርመው ሀገሬ ላይ በዚህ ሰአት የእማራ ጀግኖች ፋኖዎች ከጄቭዴት በላይ ስቃይ እያሳለፉ በዱር ብገደሉ አሉ ...እውነት ይሄን እያሰብኩ ነው ፊልሙን የማየው
@ZuzubintTesfaye
@ZuzubintTesfaye 8 месяцев назад
ኡፍፍፍፍፍፍ ልቤ ቆሰለ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@TeghsEshtu-bx9vl
@TeghsEshtu-bx9vl 8 месяцев назад
ስንት ሰሀትነው። እሚለቁት
Далее
Лиса🦊 УЖЕ НА ВСЕХ ПЛОЩАДКАХ!
00:24
Лиса🦊 УЖЕ НА ВСЕХ ПЛОЩАДКАХ!
00:24