Тёмный

የቆሰለ ፍቅር ክፍል 168 | Yeqosele Fikir episode 168 

Kana Television
Подписаться 1,3 млн
Просмотров 202 тыс.
50% 1

የቆሰለ ፍቅር ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት በቃና
Yeqosele Fikir every Monday to Friday @9:00PM on Kana TV.
#Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Yeqosele_Fikir #Amharic #Ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የRU-vid ገጻችንን ይከተሉ::
| Official RU-vid Channel | / kanatelevision
| Official Facebook Channel | / kanatelevision
| Official Instagram Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevis...
Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 793   
@metooo4038
@metooo4038 8 месяцев назад
ያገራችን ጦርነት አልቆ እንደዚህ ነፃ የምትሆንበት ናፈቀኝ😢😢😢
@ዘኒነኘብቸኛዋየSታናሽ
@ዘኒነኘብቸኛዋየSታናሽ 8 месяцев назад
ትክክል ወላሒ ዛሬ በጣም ነው ያስለቀሱኘ😢😢😢😢
@selamketema7530
@selamketema7530 8 месяцев назад
ጦርነት ሚያበቃው የአምላክ መንግስት ሲመጣ ነው እንጂ ይብሳል እንጂ የሰው ልጅ ጦርነትን አያስቀርም
@mekdesmolla8444
@mekdesmolla8444 8 месяцев назад
እኔም😢😢😢😢😢
@EDU12721
@EDU12721 8 месяцев назад
በጣም በጣም
@liinaibrahim7332
@liinaibrahim7332 8 месяцев назад
ኢንሻአላህ
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 8 месяцев назад
የቱርኮች እቅድ ሳያደንቁ ማለፍ ንፍገት ነዉ🤗♥️♥️♥️አባት ጀብዴት አዚዜ ያኩፕ ሊዮን ይልዲዝ ሂላል ከነ ጓደኞቿ ስወዳቸዉ እንዲሁም ቬጄ ኮማንደር ኤስመት በጣም ጀግና ናቸዉ🤗♥️♥️♥️♥️
@rahamarahma
@rahamarahma 8 месяцев назад
ጀብዴት እውነቱን የተናገረ መስሎኝ ነበር የኔ ጀግና ከነክብርህ ሞትክ❤❤❤
@Ali-du8kw
@Ali-du8kw 8 месяцев назад
እኔ ገብቶኛል
@nabilahmaine1248
@nabilahmaine1248 8 месяцев назад
ምንድነው እውነቱ
@HaftuSolomon
@HaftuSolomon 8 месяцев назад
ጰከአጠጰሸኘጰ
@TOYBAYOUTUBE-f8f
@TOYBAYOUTUBE-f8f 8 месяцев назад
እርጉዚ ነኝ 5000 ሰብስክራይብ አምሮኛል ግድ ነው ቅመሞች❤❤❤🎉
@jejkskeo
@jejkskeo 8 месяцев назад
አስረጋዡ ቃና ነውደ ሆ ያስረገዘሽ ያርግሽ እኛ ምን ሊደርሰን ግን አረኩሽ😅
@WudeKokob
@WudeKokob 8 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂hooooooo
@hayathhayath1414
@hayathhayath1414 8 месяцев назад
​@@jejkskeoክክክክክክክ
@tsiyonalemayehu3416
@tsiyonalemayehu3416 8 месяцев назад
በሂወቴ የማልረሳው ፊልም ነው 😭😭
@EdenEthiotube
@EdenEthiotube 8 месяцев назад
የዚህ ፊልም ተከታታዮች እንኳን በሰላም ጨረሳችሁ
@Mdjahid-bg7th
@Mdjahid-bg7th 8 месяцев назад
አለቀ እንዴ 😢😢
@UgYfy-k3v
@UgYfy-k3v 8 месяцев назад
ኣሜን ❤❤
@ዘኒነኘብቸኛዋየSታናሽ
@ዘኒነኘብቸኛዋየSታናሽ 8 месяцев назад
በለቅሶ አለቀ ወላሒ ጀቪዴትና አዚዜ ቢኖሩ ያምርነበር
@hayat5097
@hayat5097 8 месяцев назад
😢😢😢
@gelanemegeresa-nb8xc
@gelanemegeresa-nb8xc 8 месяцев назад
Alek ende
@EtopeEtope-kg3zg
@EtopeEtope-kg3zg 8 месяцев назад
እንደ ሊወን ታማኝ አፍቃሪ ጀብደትዬ እና አዚዜ የኔ ጀግኖች ያቆብ ጀግና ብቻ ቃል የለኝም የሀገር ፍቅር ይስጠን 😢😢😢😢❤❤❤❤
@መርየምየለገሂዳዋ
@መርየምየለገሂዳዋ 8 месяцев назад
በዚህ ድራማ የሀገር ፍቅርን አልበገር ባይነትን የቤተሰብ ፍቅርን መፅዋት መክፈልን ከምንም በላይ ለሀገር ነፃነት ዋጋ መክፈልን ። ለፍቅር ምን አይነት መፅዋት እንደሚከፈል አየንበት አዚዜ ጀብደት፣ ሁሉም የሂላል ጓደኞች ። የጓደኝነትን ጥግ አስተማሩን ሊወን ፍቅር ምን አይነት ጉልበት እንዳለው አስተማረን እያንዳንዱ ነፈሮች ብዙ ትምህርት አላቼው ሀገራችንን ሰላም ያርግልን😢🇪🇹🇪🇹
@SenaitWubeye-oh6ks
@SenaitWubeye-oh6ks 8 месяцев назад
ይችን የምታነብ በሙሉ ፊጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ አሜን (3)
@khalidalqahtani-pm1wm
@khalidalqahtani-pm1wm 8 месяцев назад
አሜን❤❤❤❤❤❤
@ዘኒነኘብቸኛዋየSታናሽ
@ዘኒነኘብቸኛዋየSታናሽ 8 месяцев назад
አሚን❤❤
@najibamukhtar801
@najibamukhtar801 8 месяцев назад
አሚንን❤❤
@MeronMeron-lu9wf
@MeronMeron-lu9wf 8 месяцев назад
አሜን (3)❤
@Salam-rs7lx
@Salam-rs7lx 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤
@ቢራቢሮ-ዘ3አ
@ቢራቢሮ-ዘ3አ 8 месяцев назад
ጀምረው ከሚጨርሱት ያረከኝ አምላክ ክብርህ ይስፋ❤
@ngstihaylay6002
@ngstihaylay6002 8 месяцев назад
Amen
@SabaNada-od7si
@SabaNada-od7si 5 месяцев назад
አሚን
@Tube-zc2qc
@Tube-zc2qc 8 месяцев назад
አስጀምሮ የስጨረሰን አላህ አልሃምዱሊላህ የቆሰለ ፍቅር አዚዜ ጀብዴት ጀግኖች ዛሬ ተፈጸመ ይችን የምታነብ አላህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቀን😢
@RahmaKobe
@RahmaKobe 3 месяца назад
አልሃምዱሊላህ ተፈፀመ
@ToybaEndris-n9s
@ToybaEndris-n9s 20 дней назад
ድችይድድችህችىضؤቸو وى زتظ و ررتحترح😢
@jemilamohammed4366
@jemilamohammed4366 8 месяцев назад
ሀገር ማለት ባንዲራ ማለት ምን እንደሆነ ምታቁት ከሀገር ስቶጡ ነዉ ይሄ ፊልም የሀገር ፍቅር የባንዲራ ፍቅር ምን እንደሆነ አስተምሮኛል ይሄን ፊልም የሰራቹ ሁሉ ምስጋና ይገባችዋል 🙏🥰ኢትዮጵያ ለዘለላም ትኑር🇪🇹
@ስደተኛዋየልጀናፋቂ
@ስደተኛዋየልጀናፋቂ 8 месяцев назад
ልክ የእኛን የ ኢትዮጵያ እኮ ነው ሰርተው ያሳዩን እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ነፃ ያእጣልን
@aynalemwake2192
@aynalemwake2192 8 месяцев назад
❤❤❤የኔ ጅብዴት አለች አዚዜ ኡፍፍፍ ደስ እሚል ፍቅር ደስ እሚል ነጻነት ደስ እሚል ፊልም ።በማለቁ ግን አዝናለሁ ድል ላገራችን።ለኛም ኢትዩጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Iloveyoufikr
@Iloveyoufikr 8 месяцев назад
ክብር ለግኖች የኢትዮጵያንም ትንሳኤ ያሳየን በፍቅር ነው አይቼ የጨረስኩኝ ዋው አንደኛ ፊልም ነው❤❤❤❤
@fafi4215
@fafi4215 8 месяцев назад
ዋወ የሀገር ፍቅር ምን ያክል እንደሆነ ያየንበት ምርጥ ፊልም ❤❤❤
@selamawittesfaye8873
@selamawittesfaye8873 8 месяцев назад
እንደዚህ አይነት ሁሉንም ታሪክ ያካተተ ፊልም አይቼ አላቅም እናመሰግናለን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን❤❤
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ፀ9ኈ
በቃ አለቀብን 😢😢😢😢ይህን ድራማ ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል በኡነት እናመሰግናለን💙😘✌🙏
@sartt4423
@sartt4423 8 месяцев назад
እውነትነው😢😢❤❤❤🎉🎉🎉
@FatMah-m5z
@FatMah-m5z 8 месяцев назад
ቪጄ ወላሂ አኮራኝ አየ በጀብዴትትና በዚዜ ሞት ያዘናችሁሉ 😭😭ፅናቱን ይስጣችሁ ሁጠነፍሳችሁን ይማርው😭😭😭 እዳዚዜና እዴ ጀብዴ አይን ትዳርና ቤተሰብ ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@bahria1927
@bahria1927 8 месяцев назад
በጄብዴት እና አዚዜ ለሐገራቸዉ ሢሉ 😢 ፕሊፓሥ ተከረበተ እኮ ወበሩ እራሡ ተፈናጠረ😂😂😂😂 በሠላም አሥጀምሮ በሠላም ያሥጨረሰን አልኸምዱሊላ ❤❤❤ የእዉነት ትናፈቃላቹ 😢😢😢
@መርየምየለገሂዳዋ
@መርየምየለገሂዳዋ 8 месяцев назад
ምንድነው ምስጋናው😂😂🎉😂
@bahria1927
@bahria1927 8 месяцев назад
@@መርየምየለገሂዳዋ ምሥጋናዉ ያዉ በሠላም አሥጀምሮ በሠላም ሥላሥጨረሰን ነዋ ለፈጣሪአችን
@semiramohammed2584
@semiramohammed2584 8 месяцев назад
ኢንሻ አላህ በቅርቡ ፋኖ የኢትዮጵያን ነፃነት ያዉጃል
@FjhShj5
@FjhShj5 8 месяцев назад
አይዋ❤❤❤❤❤
@Bzuworqabaye-cm2xo
@Bzuworqabaye-cm2xo 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ያውቃል ሀገራችን ነፃ እንደምትወጣ ተስፋ አለን በቅርቡ💙
@mom-g9q
@mom-g9q 8 месяцев назад
ኣስጀምሮ ስላስጨረሰን እግዚኣብሄር ይመስገን ሰላም ለሁሉ ፍጡር♥️
@FetiaSherabo
@FetiaSherabo 8 месяцев назад
Mestefa kemalen lemen anyawem
@honeyabdo3792
@honeyabdo3792 8 месяцев назад
Mekeniyatum esu betam turkoch yakebrutal esun manim endimesel ayfelgumm esun hono mesrat yikebdachewal betam lesu kibir alachew be turk wetaderoch​@@FetiaSherabofit betenagerut tegedelalachu
@SalamKwt-bn4ku
@SalamKwt-bn4ku 6 месяцев назад
Amen
@eebwje4082
@eebwje4082 8 месяцев назад
በቃ አለቀብን አይይይይይ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 የሀገር ፍቅር በጣም ጥልቅ ነው የእውነት የቱርክን ባንድራ በሌላ ፊልም ላይ ሳይ ሂላል እና ጏደኞቿ ጀቭደትን ጨመሮ ያስታውሰኛል አላህ የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን ድል ለሀገራችን 💚💚💚💛💛💛♥♥♥
@astertube5406
@astertube5406 8 месяцев назад
ውዴ ደምሬኝ
@eebwje4082
@eebwje4082 8 месяцев назад
@@astertube5406 ደምሬሻለሁ እህት
@zahraza4746
@zahraza4746 4 месяца назад
የምር አለቀ እደ በፈጣሪ እደዘመህ አይነት አይቸ አላውቅም ወላሂ😢😢😢😢😢😢😢😢
@WorkWork-qk3ej
@WorkWork-qk3ej 8 месяцев назад
ይችን ኮሚት የምታነቡ ሁላ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤በፍቅር ልባችን የተሰበረ ሁላ ይጠገንልን😢😢❤❤❤
@AschalechAndualem
@AschalechAndualem 8 месяцев назад
ዋው ደስ ሲል አጨራሱ እኛንም ከወንድማማች ጣርነት እግዚአብሔር ያውጣን🙏🙏🙏
@GalaxyFf-sr8eo
@GalaxyFf-sr8eo 8 месяцев назад
ፍትህ ፍትህ ለስሮኞች ድምፅ እንሁናቸው 😢😢😢😢😢
@najibamukhtar801
@najibamukhtar801 8 месяцев назад
አብሽሩ
@haleemah5242
@haleemah5242 8 месяцев назад
ወነትነው😢😢😢እፍፍፍ ወድሞቸ
@susuguragawa1424
@susuguragawa1424 8 месяцев назад
አላህ ይድረስላቸው
@ፍረወይኒ-ሸ7የ
@ፍረወይኒ-ሸ7የ 8 месяцев назад
😢😢😢😢😢😢
@habibaawol3280
@habibaawol3280 7 месяцев назад
አላህ በቅርቡ ላገራቸው ያብቃቸው
@yohannesassefa6164
@yohannesassefa6164 8 месяцев назад
ለሀገር የተከፈለ ዋጋ!!!😢
@mdibintali9604
@mdibintali9604 8 месяцев назад
በጣም አዝኛለሁ ወላሂ በፊልሙ ሳይሆን ይሄን ፊልም ስጀምር ልጀ ነበረች ግን አሁን ተለያይተናል የልጀ ማስታወሻ ነበር 😢😢😢😢❤❤
@መርየምየለገሂዳዋ
@መርየምየለገሂዳዋ 8 месяцев назад
በሰላም ያገናኛችሁ አብሽር
@mdibintali9604
@mdibintali9604 8 месяцев назад
አሚን ውደ ​@@መርየምየለገሂዳዋ
@sarasara-yr4vd
@sarasara-yr4vd 8 месяцев назад
ሀገራችንን እንደቱርክ ነፃ ያውጣልን ፈጣሪ😢😢😢
@geniaimiro1414
@geniaimiro1414 8 месяцев назад
የአድዋን ጀግኖቻችን እያብኩኝ ነዉ ያየሁት ክብር ነፃ ሀገር ላስረከቡን ሰማዕቶቻችን💪💚💛❤
@miraf6940
@miraf6940 8 месяцев назад
Same here
@FjhShj5
@FjhShj5 8 месяцев назад
ያ❤❤❤❤❤❤
@ilovemom1712
@ilovemom1712 8 месяцев назад
ጎበዝ 😘😘😘😘
@tsionmakonnen6972
@tsionmakonnen6972 8 месяцев назад
Enim beza melku new yayewt
@እግዚአብሄርፉቅርነው
@እግዚአብሄርፉቅርነው 7 месяцев назад
በትክክክክል🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@MohammedNourou
@MohammedNourou 8 месяцев назад
ቶርክ ነጣ በመውጣታ ደስያለው በላይክ ያሳውቀኝ
@mulukenabriham8436
@mulukenabriham8436 8 месяцев назад
እትዮጵያ እራሷ እንደዝህች ሀገር ነፃ አልሆነችም። ፈጣሪ እትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክልን💚💛❤
@SarahMahid544
@SarahMahid544 8 месяцев назад
Amen
@ዘኒነኘብቸኛዋየSታናሽ
@ዘኒነኘብቸኛዋየSታናሽ 8 месяцев назад
ወላሒ መጨረሻው ጀቬደትና አዚዜ ቢኖሩ ማነው እደኔ ደስ የሚለው ወላሒ
@ALHAMDULILAH-b4p
@ALHAMDULILAH-b4p 8 месяцев назад
እኔ
@ዘኒነኘብቸኛዋየSታናሽ
@ዘኒነኘብቸኛዋየSታናሽ 8 месяцев назад
ወላሒ አሳዝነውኛል😢😢የፈልም መጨረሻ አዳዱ ያስለቅሳል ያሳምረውይ​@@ALHAMDULILAH-b4p
@mengsteabteklit-lm3xm
@mengsteabteklit-lm3xm 8 месяцев назад
እዉነተኛ ታሪክነዉ ጨመርም መቀነሥም ኣይችሉም😢😢😢😢
@ALHAMDULILAH-b4p
@ALHAMDULILAH-b4p 8 месяцев назад
@@mengsteabteklit-lm3xm ይሄ ሁሉ ስቃይ የእውነት ነው ያረቢ ለነገሩ ሀገራችን አሁን ያለችበት ስቃይ ልክ እዴዚህ አይዴል
@ريممحمد-ج3س8ب
@ريممحمد-ج3س8ب 8 месяцев назад
ነበር ግን 😢😢😢
@ms-bp8pp
@ms-bp8pp 8 месяцев назад
ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ ሳይሰለቸኝ ያየሁት ፊልም ከምርጥ ተርጓሚ ዎች ጋር
@Sariy177
@Sariy177 8 месяцев назад
በመላዉ አለም የምትገኙ የሰዉ ልጆች በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ❤
@najibamukhtar801
@najibamukhtar801 8 месяцев назад
አሚን
@Salam-rs7lx
@Salam-rs7lx 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤🌹💋💋💕💕
@lubaba746
@lubaba746 8 месяцев назад
አሚንንንንን
@burukaasra
@burukaasra 8 месяцев назад
Amen
@mariaberhe
@mariaberhe 8 месяцев назад
Ere Amen Amen 🙏🙇‍♀️
@ALHAMDULILAH-b4p
@ALHAMDULILAH-b4p 8 месяцев назад
የኔ ጄብዴት የኔ አዚዜ የኔ ጄግኖች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ባትሞቱ ዴስ ይለኝ ነበር ፊልም መሆኑን እስክረሳ ድረስ አዘንኩኝ ሂላልና የልድዝ ሀዘናቸውን ዋጥ አድርገው እንባቸው ሲፈስ አንጄቴ እርር አለ ኡፍ ፒሊፖስ መልካም ሲኦል ጄብዴት አዚዜ ሂላል የልድዝ ያኮብ ሊወን ኡስማን ልትፉ ጄዝሚ ት ና ፍ ቁ ኛ ላ ች ሁ❤❤❤❤❤
@Aseya-dc2by
@Aseya-dc2by 8 месяцев назад
አበሶች ተነ ክብራቸው መሞት ብቻ ለነሱም ሆነ ለልጆቹ ምርጥ ስም ነው 😢😢😢😢
@nuhamin
@nuhamin 8 месяцев назад
ፋኖ ያሸንፋል ድል ለአማራ ህዝብ!💪
@SmilingFarmhouse-cb3qd
@SmilingFarmhouse-cb3qd 8 месяцев назад
ኣሁንም ኩናት ኣለ እንዴ ሰላም ይሻለናል ለሰላም ንዘምር 😢😢
@nuhamin
@nuhamin 8 месяцев назад
@@SmilingFarmhouse-cb3qd ፋኖ የሚታገለው ለሰላም ነው
@AmeerAlo-fl9sk
@AmeerAlo-fl9sk 8 месяцев назад
የኔ ጀብዴት😢 ስለነበረን ቆይታ እናመለግናለን❤❤
@TiwabechAbebe
@TiwabechAbebe 8 месяцев назад
ያችም ጀብዴት ነው እዴ😂😂😂
@Sara-nd3ds
@Sara-nd3ds 8 месяцев назад
​@@TiwabechAbebe የሁላችንም ኘዉ 😂😢❤
@AmeerAlo-fl9sk
@AmeerAlo-fl9sk 8 месяцев назад
@@TiwabechAbebe የኔ ውድ የሁላችንም hahaha
@ህይወቴነሽድንግልማርያም
ይህንን ድራማ ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው ወንዴሜ እያሰብኩ በእንባ ጨርሼዋለሁ። በትግራይ ክልል የተካየደው ጦርነት ወንድሜን አሳጥቶኛል በዚህ ጦርነት የተሰዉ ወጎኖቼ ነፍሳቸው ይማርልን ወንዴሜ ኢተዮጵያ ሀገሩ በጣም የሚወድ ዘረኝነት የሚጠላ ነበር የክፍለጦር መሬ ነበር በወንድሜ ስም ረጅም እድሜ ለሃገራችን ኢተዮጵያ አጭር እድሜ ለጠላቶች ያድርግልን እግዚአብሐር ።
@neshnesh_show
@neshnesh_show 8 месяцев назад
Best series ❤Thank you 🙏
@selambelay-hp2hi
@selambelay-hp2hi 8 месяцев назад
Geta ye Ethiopian Selam yemelselen ende Turk neta yemetewetawan Ethiopian bekernu yasayen yehe derama ye Ethiopian Tarek eyaseben endenay selàrgachu keleb enamesegenalene ❤❤❤❤❤❤ thanks more kana tv❤❤❤
@gghjffhh
@gghjffhh 8 месяцев назад
የሀገር ፍቅር ያይሀበት ድራማ ለሀገር ሕይወትን እስከመሰዋት ድርስ እንደሚሆን አስተምርዋል 😢😢
@mknl1888
@mknl1888 8 месяцев назад
የፕሊፖስን ሀዘን ያሳየን እስከማየው ጓጉቻለሁ ይሄ ክፉ የተረገመ የጀብደትንና የአዚዜን ፍቅር ለኛም ይስጠን እስከመጨረሻው አድላይ እደትመታደልነው
@ageryeblayeageryeblaye
@ageryeblayeageryeblaye 8 месяцев назад
እራሱን ያጠፋል
@eebwje4082
@eebwje4082 8 месяцев назад
በቃ ካሁን በኃላ አናየውም😂😂😂😂
@ageryeblayeageryeblaye
@ageryeblayeageryeblaye 8 месяцев назад
አለቀኮ ክክክክክ
@MyloveMaMaye
@MyloveMaMaye 8 месяцев назад
አይዞሺ እራሱን ሳጠፋ ያሳይሻል
@JANAAljd
@JANAAljd 8 месяцев назад
​@ohhhholywood24የሰው ሀገር እወስዳለሁ ብሎ መታገል ጀግንነት ነውዲ
@fshdfsvx2071
@fshdfsvx2071 8 месяцев назад
የኔ ጀቭዴት ስወድህ💋🎉 የኔውድ ሊዎን ምርጥ እውነተኛ አፍቃሪ 🎉❤ የኔጀግኖች ጀቭዴት አዚዜ ያኩብ የሀገር ፍቅርን በእነሡ አየሁ ጀግኖች ስወዳቸው 🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤❤ የኔጀግና ጀቭዴት ሞተህም ፒሊፕስን ገደልከው የኔጀግኖች ጀቭዴትና አዚዜ መሞት አልነበረባቸውም 🥺🥺🥰🥰🥰
@yena3093
@yena3093 8 месяцев назад
ለነፃነት የተከፈለ የህይወት መፅዋትነት ክብር ለሃገራቸው ሲሉ ለሚታገሉ ሁሉ ይሁን።😢
@zedishakonjo7985
@zedishakonjo7985 8 месяцев назад
ዩልዲዝና ሂላል ሲያሳዝኑ የእውነት እንባዬን እያፈሰስኩ የኔ ማልቀስስ ምን ይሉታል😢😂
@seadaseada9136
@seadaseada9136 8 месяцев назад
ይከብዳል አለማልቀስ አይቻልም😢
@ፈትያጉራጌ
@ፈትያጉራጌ 8 месяцев назад
አይ በቃ ሙቱ 😢😢😢😢😢አዚዜ እና ጄብዴት የሀገራቸው ሲሉ አገራቸውን አስቀደሙ የሀገራችን ፍቅር ይስጠን
@JfKfk-qb6ho
@JfKfk-qb6ho 8 месяцев назад
amen ymelsln😢
@TsehayShmoyTsehayshmoy
@TsehayShmoyTsehayshmoy 8 месяцев назад
ሰላም ለሃገራችን ኢትዮጵያ አምልካየ እባክህ ሃገራችንም ኘፃነትዋ አውጅላት ጦርነቱ በቃቹ በለን
@ሱርበሱር
@ሱርበሱር 8 месяцев назад
ፓርት 2 በጉጉት እንጠብቃለን የቆሰለ ፍቅር ተዋናዮች ዳይሬክተሮች ተመልካቾች በጣም እናመሠግናለን
@susuyube151
@susuyube151 8 месяцев назад
በሉ ተመራርቀን እንለያይ ሃርፍ ፍልም ነው ብዙ ነገር ተምረንበታል ቃና እናመሰግናለን ወደፊትም ታሪክ ያላቸውን ፊልሞች እንጠብቃለን
@Hayat-vm6ne
@Hayat-vm6ne 8 месяцев назад
ዛሬ አደኛ ነኝ ሽልማት ይገባኛል 😊😊😊❤😂😂😂😂😂😊😊😊😊😊😊
@TOYBAYOUTUBE-f8f
@TOYBAYOUTUBE-f8f 8 месяцев назад
ደምሪኝ በቅንነት ወዴ
@Madina-lt9mx
@Madina-lt9mx 8 месяцев назад
ደስ የምል ድራማ ማብቅዉ ሳይቀር አላሂ የአገራችን ሰላም ይመልስልን
@SeliSeli-um5sk
@SeliSeli-um5sk 8 месяцев назад
ፊልሚ ምኳኑ ረሲዐዮ 😢 ግን በስተመጨረሻ ዝኩሉ መስዋእትነት ተከፊሉ ነፃ ሃገር ኮይና 😢😢 ዓድና እውን ከምዚ ሰላም ይግበረልና ፈጣሪ ጠሩነትን ወረ ጠሩነትን ዘይንሰምዐሉ ግዘ የምፀአልና🙏🙏🙏🙏😥
@DawitLemaa
@DawitLemaa 8 месяцев назад
ለዚህ ፊልም ቃል የለኝም ኢስመት ሲናገር ሁሌም እንባዬ ይመጣል ከሀገር በላይ ምንም የለም ፈጣሪ ሀገራችንንና ህዝቦቿን ይጠብቅልን🥀
@hanlove412
@hanlove412 3 месяца назад
😭😭በማርያም ሲሞቱ አልቻልኩም ማን እንደ ሀገር 😭ሀገሬ እወድሻለሁ የኔ ዞሮ መግቢያዬ ተስፋዬ አንቺ ነሽኮ ሰላምሽን እግዚአብሔር ይስጥሽ😭😭❤
@zeharaafkea1875
@zeharaafkea1875 8 месяцев назад
ለሃገራችን ኢትዮጵያም ታማኝነትን እና የሃገር ፍቅርን ተመኘሁ።ረጅም እድሜ ለሃገራችን።እናም ፊልሙን የተወኑት እንዳለ ይናፍቁኛል 😭😭
@WondwossenBaalu
@WondwossenBaalu 8 месяцев назад
እጅግ ወድጀዋለሁ ልቤ ነክቶኛል በፍቅ ነበር የተከታተልኩት ! ዛሪ የኢትዮጲያ ገልፃ እናት አርበኞቻችን አባት አርበኞቻችን ለአንድ ደቂቃ ከመቃብራቸው ተነስተው ቢመለከቷት እንዴት ልባቸው ይሰበር ነበር እኛ ልጆቻቸው በርሳችን ክፉ የዘረኝነት ሃሳብ ልንበትናት ተነሳን! ግን የናተ የጀግኖቻችን ደም ና አጥንት መስዋትነታችሁ አምላካችሁ እግዚአብሔር ከቱ አያደርግባችሁም !! አሁን ያለነው ትውልድ አሳፉሪዎች ነን!
@ማሬ-ነ2ጰ
@ማሬ-ነ2ጰ 2 месяца назад
ፈጣሪ አገራችንን እደዚህ ነፃ ወጥታ አሳየን
@ym8447
@ym8447 8 месяцев назад
I hope as Ethiopians we learned a lot from this series. The great people of Turkiye have shown us that Freedom is not free. Only a unified people can be free. If we Ethiopians become united irrespective of our ethnicity and religion, we can also become a strong and prosperous nation as Turkiye.
@Makda821
@Makda821 8 месяцев назад
Ya you are right
@MinteAsrat
@MinteAsrat 8 месяцев назад
I'm right there with u❤
@fety-u7h
@fety-u7h 8 месяцев назад
ይሄ ድራማ ብዙ ታሪክ አስተምሮኛል ሀገራችንም ሰላም ሁኖ የምናይበትን ቀን ያምጣልን
@soliyanayemersewa
@soliyanayemersewa 8 месяцев назад
ኮማደር ሙስጠፋ ሳላየዉ አለቀ የሄላል ጓደኞችና የአዚዜ እንኳን ደስ አላችሁት የኛም ሀገር ሰላሟ ይመልስልን
@kidistkidy1914
@kidistkidy1914 8 месяцев назад
አለቀብን በቃ 😢😢😢 የኛንም ሀገር እግዚአብሔር ፍቅሩን ሰላሙን ይመልስልን 😢😢😢
@ZdwolloTube83
@ZdwolloTube83 8 месяцев назад
ሀገራችን እንደዝህ የሰላም አየር የሚነፉስበትን ቀን ያቅርብልን😢😢😢😢
@Aseya-dc2by
@Aseya-dc2by 8 месяцев назад
አይ ፊልፓስ መልካም መቃጠል ጀብዴት ታስሮም በለጠህ የኔ ጀግና ጀብዴት አዚዜ ጀግኒት❤❤❤❤❤
@ريممحمد-ج3س8ب
@ريممحمد-ج3س8ب 8 месяцев назад
ጀብዴት እና አዚዜ ሲሞቱ 😢😢😢አልቆጨኝም እያጠቁ ሰለሆነ በፊት ግን እነሱ ከሞቱ ሁሉም ነገር እሚያበቃ መስሎኝ አላይም ስል ነበር ጀብዴት💪💪💪
@tarikenew2614
@tarikenew2614 8 месяцев назад
የሚቆጭ ሞት አይደለም❤❤❤
@bahria1927
@bahria1927 8 месяцев назад
ገና ሣይለቀቅ የምትኮምቱት ሁሉ ሥም ዝርዝር አቹ ልጠራ ነዉ አቤት በሉ 😂😂😂😂😂😂
@Hayat-vm6ne
@Hayat-vm6ne 8 месяцев назад
አዲኛዋ አች 😂😂😂😂😂😂
@jejkskeo
@jejkskeo 8 месяцев назад
አቤት 😂
@ዘኒነኘብቸኛዋየSታናሽ
@ዘኒነኘብቸኛዋየSታናሽ 8 месяцев назад
አቤት😂😂 ጎጉተን ለማየት 😢😢😢
@meaza2509
@meaza2509 8 месяцев назад
😍🥺አሳዛኝ አስተማሪ ደስ የሚል ምርጥ ድራማ ነበር ❤️❤️tnafkunalchu😅
@weyntiesheta4365
@weyntiesheta4365 8 месяцев назад
ዎውውውውው ከምር ትምህርት ያለው ፊልም ከመጀመሪያ እስከመጨረሻው ደሥ ይል ነበር ትናፍቁናላችሁ ሊዮን ሂላል ያቆብ የሂላል ጎደኞች ሁላችሁንም እወዳችኳለሁ ጀብዴቴ አንደኛ የፊልሙ አዳማቂ በሉቻው
@damtewdereje983
@damtewdereje983 8 месяцев назад
I have never seen anyone like jefdet and azize who loves their country
@እመቤትየደሴዋ
@እመቤትየደሴዋ 8 месяцев назад
ቻዉ ቻዉ ቻዉ😂ተገላገልን ፈጣሪ ይመስገን በሉ የበኩር ልጅን በሰላም ተቀበሉት ነገ😂የኛ ነገር ከአንዱ ወደአንዱ ድራማ ስናሳድድ 😅
@najibamukhtar801
@najibamukhtar801 8 месяцев назад
😂😂😂😂ይጋርማል
@faswelsfr1974
@faswelsfr1974 8 месяцев назад
😂😂😂😂
@mengsteabteklit-lm3xm
@mengsteabteklit-lm3xm 8 месяцев назад
😂😂😂😂😂
@bahria1927
@bahria1927 8 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂
@Nebyatsweet-s7d
@Nebyatsweet-s7d 8 месяцев назад
😅😅😅
@Eshetu123
@Eshetu123 8 месяцев назад
መቸ ይሆን የኛ አገር ነፃ እምወጣው😢😢😢
@selamketema7530
@selamketema7530 8 месяцев назад
እየሱስ ከመላክቱ ጋር ሲመጣ
@Hananhusen7532
@Hananhusen7532 8 месяцев назад
Isaa la alme hulu nw mematw enj la Ethiopia aydım
@senaytbulla3276
@senaytbulla3276 8 месяцев назад
Keman
@ስደተኛዋየልጀናፋቂ
@ስደተኛዋየልጀናፋቂ 8 месяцев назад
አንድ ቀን ትወጣለች
@mengsteabteklit-lm3xm
@mengsteabteklit-lm3xm 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤ዘላለማዊ ክብር ሀገራቸዉን ለሚወዱ ለሁገራቸዉ ለሚሞቱ ይሁን የቆሠለፍቅር ትክክለኛ ሥያሜ ነዉ ቃናዎች እናመሠግናለን🎉🎉🎉❤❤❤ ፍጥረት ፍጥረትን ያጠፋል ጠካራዎች ግን ይኖራሉ ለፋኖም ተመሣሣይ ድል እመኛለሁ ❤የቆሠለ ፍክር ተከታታዮች በሌላ ድራማ እሥክንገናኝ ደህና ሁኑ በያላችሁበት🎉🎉🎉
@AHMADK-b8q
@AHMADK-b8q 5 месяцев назад
እፍፍፍፍፍ ጀብዴትና አዚዜዬ ጀግኖች አገራቸዉን ነፃ አወጦት ምናለ ለኛም ሀገራችን ነፃነት ብታገኝ ሊወን ምስጊን ደስሲል ለፍቅርብሎ ሀገሩንም ከዳ ከቤተሰቡ እራቀ እግድህ ይናፈቁናል አለቀ በቃ በጣም ተመስጬ ያየሁት ፊልም ይሀንንነዉ😢😢😢😢😢
@RodiRodi-b7k
@RodiRodi-b7k 8 месяцев назад
ሀገሬ እትዮጵያ አንችንም እንደቱርክ ነፃ የምትሆኝበትን ቀን መድሀንያለም የምጥ ጭንቅሽን እረጅም አያርግብን
@DawitLemaa
@DawitLemaa 8 месяцев назад
ለዚህ ፊልም ቃል የለኝም ኢስመት ሲናገር ሁሌም እንባዬ ይመጣል ከሀገር በላይ ምንም የለም ፈጣሪ ሀገራችንንና ህዝቦቿን ይጠብቅልን🥀
@FjhShj5
@FjhShj5 8 месяцев назад
አቁስሎኝ አቁስሎኝ አለቀ ዛሬ ከሀዲዉ ቴፊክ ትዝ አለኝ😂😂😂😂😂
@EDU12721
@EDU12721 8 месяцев назад
ፊሊጶስ በስተመጨረሻ ምርጥ ስራ ነው የንፁሀን ደም እንዲህ በቀላሉ ስልጣን ላይ አያቆይም ወደ ተገቢው ቦታ ነው የሄደው 😊
@faizamehamed6708
@faizamehamed6708 8 месяцев назад
ሀገሬም ነፃ ሁና ከባንዳ ከገዳይ ሰላም ሀገር ህዚቦች ሰላመረ ወተው የሚገቡበት ሁሉም በእኩል የሚታይበት ሀገር የምቶንበት ቀን ናፈቀኝ
@ኣቢነኝየራያዋ
@ኣቢነኝየራያዋ 8 месяцев назад
ጀቪደት የT'D'F ደም እለበት ልበል❤
@yotdwef
@yotdwef 8 месяцев назад
በይዉ
@AlMushe-bt6yq
@AlMushe-bt6yq 7 месяцев назад
T Df የሊጥ ሌባ እጅ ምን ቁም ነገር ሰርቷል😅😅😅😅😅
@ferehayilay2153
@ferehayilay2153 8 месяцев назад
ዋው ደሲ የሚል ኣፈፃፀም❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@HelenYrga
@HelenYrga 8 месяцев назад
አይ አሁን ይናፍቁኛል እኮ አይ ሂላል ጀብዴት አዚዜ ሁሉም ይናፍቁኛል
@Hነኝከርታታዋ
@Hነኝከርታታዋ 8 месяцев назад
ሀገራችንም እንዲህ ሰላም ተሆን ይሆን😢
@Blaletadesatadesa
@Blaletadesatadesa 8 месяцев назад
ወዉ ጄብዴት ሲሞት የተነገረዉ ነገር እዉነት ሆና ወደ አቴስ በሬሰ ሰጢን ቲሄደሀለ ብሎት ነበር ረሱን አጠፋ ፊሊፖስ መልከም ሲኦል
@sameraha5465
@sameraha5465 8 месяцев назад
አዝዜና ጀብዴት🥺🥺😥😥😥ነፍሳችሁ ትረፍ በሰላም ድል ላገራችሁ💪💪💪የኔ ጀግናዬ ጀብዴት💪💪💪🥺🥺
@abebabekoma6379
@abebabekoma6379 8 месяцев назад
እረ ሙስጠፋ ከማልን ያየ ሳላየው አለቀ
@حسينسعيد-ق7ح
@حسينسعيد-ق7ح 8 месяцев назад
ጀቭዴት ስለተናገረ በጣም ተናድጄ ነበር ወጥመድ ነው ግን ጎበዝ ሲሞቱም ሲኖሩም ጀግና ናቸው አዚዜ ጀቭዴት ዛሬስ የቱርክን ባድራ ባውለበልብ ደስታዬ ነው 😭😭😭😭
@የማርያምልጅ-ዀ7ዘ
@የማርያምልጅ-ዀ7ዘ 8 месяцев назад
ጄብዴትዬ የኔ ጀግና እየው አንተን ካየው ጀምሮ የሀገሬ ጫት ያደነዘዛቸው በርችት የሚደነብሩ ሁሉ አስጠሉኝ እድሜ ላንተ እየው ቆሜ መቅረቴ ነው 😂😂
@Sara-nd3ds
@Sara-nd3ds 8 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂
@milli12354
@milli12354 8 месяцев назад
በነኣዚዜ ደራሲው ጥሩ ኣልሰራም 😢ያሁሉ ለፍተው መሞት ኣይገባቸውም 😢የፍሬያቸው ዋጋ ማየት ነበረባቸው ጀብዴት ትልቅቅቅቅቅቅቅ ሽልማት ሊሸለም ይገባ ነበረ ደራሲው ዝም ብሎ ሰካራም ነገር ነውዴ😢😢የማይረባ ጥሩ እያሳየን ቆይቶ መጨረሻ ላይ በእንቅልፍ ልቡ ነው የፃፈው ድርሰቱን😢😢😢
@እግዚአብሔርመጠጋዬናመሸሸ
ይኸኮ የእውነተኛ ታሪክ ነው
@milli12354
@milli12354 8 месяцев назад
@@እግዚአብሔርመጠጋዬናመሸሸ bihonm yanadidal ምንም ኣልተዋጠልኝም እስካሁን እያለቀስኩ ነኝ😪😪
@baerhnmtiku
@baerhnmtiku 8 месяцев назад
ይሄ እኮ ትክክለኛ የቱርክ ጦርነት ነው ወደ ፊልም ተቀይሮ ነው
@WondwossenBaalu
@WondwossenBaalu 8 месяцев назад
እጅግ ወድጀዋለሁ ልቤ ነክቶኛል በፍቅር ነበር የተከታተልኩት ! ዛሬ የኢትዮጲያ ገልፃ እናት አርበኞቻችን አባት አርበኞቻችን ለአንድ ደቂቃ ከመቃብራቸው ተነስተው ቢመለከቷት እንዴት ልባቸው ይሰበር ነበር እኛ ልጆቻቸው በርሳችን ክፉ የዘረኝነት ሃሳብ ልንበትናት ተነሳን! ግን የናተ የጀግኖቻችን ደም ና አጥንት መስዋትነታችሁ አምላካችሁ እግዚአብሔር ከቱ አያደርግባችሁም !! አሁን ያለነው ትውልድ አሳፉሪዎች ነን!
@geja2809
@geja2809 8 месяцев назад
ቃና film ለመከታተል የመጀመሪያዬ ለመጨረስም እሱም ይሄ ድራማ ክብር ለእናት ሀገሬ 🙏🙏🙏 የሀገር ፍቅር በትንሹ ገበኝ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 በብሔር በጓሳ ሳንጣላ ወደፊት እንገስግስ only ETHIOPIA
@sayedahmada8144
@sayedahmada8144 8 месяцев назад
ፍኖወችም ዲል አርገው ያሳየን ክብር ለሀገራቸው ሲሉ ነፍሳቸውን ለሚሰጡ ጀግኖች❤
@betihaftom9966
@betihaftom9966 8 месяцев назад
የትርኮችና የሃገራችን ጦርነት ኣንድ ነዉ ብለህ መታስባለህ
@sdtt8603
@sdtt8603 8 месяцев назад
ይልዲዝ እና ሂላል ኣዛዘኑኝ😢😢😢😢
@SeliSeli-um5sk
@SeliSeli-um5sk 8 месяцев назад
አዎ በጣም ያሳዝናሉ😢😢😢
@bahria1927
@bahria1927 8 месяцев назад
እኔም በጣም አሣዘኑኝ የናታቸዉና የአባታቸዉ ሞት ሢሠሙ የእዉነት እሥኪመሥለኝ ድረሥ 😢😢😢
@ፍቅርቅንጣትነውጠብታ
@ፍቅርቅንጣትነውጠብታ 8 месяцев назад
በእንባ ነው የተለያየን የቆሰለ ፍቅር😢 ሀገሬ አተ ነህ የኔ ጀቭዴት ❤😢አዚዜ😢
@EdentesfayeEdu
@EdentesfayeEdu 8 месяцев назад
መፅናናት አኮ አቃተኝ😢😢😢😢
@AntenehTezera
@AntenehTezera 8 месяцев назад
ክብር አገራችንና ለሕዝባችን የምትሉ❤
@newlife4809
@newlife4809 8 месяцев назад
ሙስጠፋ ከማል ሳናየው አለቀሳ 🙄😂😂
@uadh7751
@uadh7751 8 месяцев назад
ውድና የታከበራቹ የቆሳላ ፍቅር ተካታተይ ቤታሰቦች ዘሬ ተፈፀማ መልከም ግዜ በሌላ በቱርክ ድረመ እስካምንጋናኝ መልካም ቆይታ ❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍
@genikiya4044
@genikiya4044 8 месяцев назад
የምር ግን ልክ እንደ ጀብዴት አይነት ለሀገሩ የሚሞት አለ በዚህ ሰዓት ለእናት ኢትዮጵያ ብሎ??😢😢😢😢
@najahtn809
@najahtn809 8 месяцев назад
የመጨረሻው ግን ያማል ጄብዴት እና አዚዝ አሽነፋል ፍቅር ያሽነፍል ለእኛም ለአገራችን 🇪🇹🇪🇹ረጅም እድሜ😭😭😭🇪🇹🇪🇹❤❤❤👌👌
@GskJdj
@GskJdj 8 месяцев назад
ዉይ አዚዜ ጀቭዴት አቤት ጀግንነት ሠላም ለሀገራችን
@mdtigist7623
@mdtigist7623 8 месяцев назад
በእባ ተለያየን የቆሰለ ፍቅር 😢😢😢😭😭😭😭
@RobelRobert-v1v
@RobelRobert-v1v 2 месяца назад
Ethiopian lezelalem tenure ❤❤❤❤❤❤❤
Далее
Учёные из Тринидад и Тобаго
00:23
ፍቅር እስከ መቃብር  - ክፍል አንድ
41:45