Тёмный

ጉደኛው የማቁላሊያ ቅመም #/ Ethiopian spice/ kmem azegegaget/ makulaya kmem / food spice / 

kine ቅኔ  media
Подписаться 36 тыс.
Просмотров 145 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

27 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 228   
@nejatumuayub6232
@nejatumuayub6232 Год назад
በጣም ስፈልገው የነበረው የቅመም አዘገጃጀት ነው ያሳየሺን ይሄ ነው ትክክለኛው የማቁላሊያ ቅመም አዘገጃጀት እናቴም ልክ እንዳንቺ አድርጋ ነበር የምታዘጋጀው በጣም ነው እምናመሰግነው በርቺልኝ ማማዬ
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Год назад
ከልብ አመሰግናለሁ ወዳጄ እግዚያብሔር ያክብርልኝ
@lishanali8487
@lishanali8487 Год назад
የጎበኙ አያቴ ሙያ አስታወሽኝ ክበሪልኝ ለገና አዘጋጄዋለሁ
@lishanali8487
@lishanali8487 Год назад
የጎበዟ ተብሎ ይነበብ
@ያአላህመጨረሻዬአሳምርልኝ
@@kinemedia4844 የማቁለያ ቅመ ም ማለት ምድነው
@fatumamohammed2414
@fatumamohammed2414 Год назад
@@ያአላህመጨረሻዬአሳምርልኝ ወጥሥትሠሪ ሽኩርቱ ላይጨምረሽ ማሸት ከበርበሬ በፊት
@lilaarega9774
@lilaarega9774 Год назад
ጎበዝ የኔ ቆንጆ በእውነት ተባረኪ ያወቅሽውን ለሰው ሼር ማድረግሽ ትልቅና ቀና ልብ አለሽ ተባረኪ የኔ እመቤት
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Год назад
አሜን ከልብ አመሰግናለሁ ክብረት ይስጥልኝ
@beserataron136
@beserataron136 6 месяцев назад
በጣም ጎበዝ ነሽ ተባረኪ
@Abby-hi4sf
@Abby-hi4sf 7 месяцев назад
ባለ ሙያ ነሽ። እናቴ ሽንኩርቱን አትወቅጠዉም በክብ በክቡ በሰሱ ከትፋ ፅሃይ ላይ ለብቻዉ ታሰጣዋለች። ከዚያ ሲደርቅ አብራ ትፈጨዋለች ትንሽ ጨው ታምሶ የሚገባበት ይመስለኝ ነበር። ግን አርግጠኛ አይደለሁም ጨው ላይ
@ዘመድtube
@ዘመድtube Год назад
እጅሽ ይባረክ ስሙን እንጂ ሲዘጋጅም ለወጥ በምን መልኩ እንደምንጠቀመው አላውቅም
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Год назад
በጣም ባለሙያ ነሽ ሽንኩርቱንም የሃበሻውን ማድረግሽ ትክክል ነው ከነንፅህናው ሁሉ ነገር ጥሩ ነው አብሹ ግን በጣም ከመቀቀሉ በስተቀር ምንም እንከን አይወጣለትም እኔ ቅመም ማዘጋጀት በጣም ነበር የምወደው ከራሴ አልፌ ለሌሎችም አዘጋጅ ነበር በደንብ ተከታተልኩሽ ባለሙያ ነሽ በእውነት
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Год назад
ከልብ አመሰግናለሁ እግዚያብሔር ያክብርልኝ ፡ ፡
@tizitahailh5182
@tizitahailh5182 Год назад
ቆንጆ ነው የድሮ የእናቶች ቅመም ነው ግን ካመስነው በሗላ ሰፌድ ላይ ቢሆን ጥሩ ነው ለምን ትሪ ነገር ያልበዋል ያለዘዋል
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Год назад
ከልብ አመሰግናለሁ
@mesiGodolyas
@mesiGodolyas Год назад
ሰላም ላንቺ እህቴ በጣም ምርጥ አድርገሽ ነው ያዘጋጀሽው እጆችሽ ይባረኩ።
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Год назад
አሜን ከልብ አመሰግናለሁ ወዳጄ
@azebgmeskel9689
@azebgmeskel9689 Год назад
የጥንቱ የጠዋቱ ቅመም ነው እኔ በጣም ወደዋለሁ ከቤቴም አይጠፋም እጂሽ ይባረክ።
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Год назад
ከልብ አመሰግናለሁ እግዚያብሔር ያክብርልኝ
@andnetgamlak1301
@andnetgamlak1301 Год назад
ኢትዩጵያዊት ባለ ሞያ በመሑንሽ ደስ ብሎኛል በርቺ ፤፤
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Год назад
ከልብ አመሰግናለሁ እግዚያብሔር ያክብርልኝ
@brighttube4me
@brighttube4me 10 дней назад
Great job. Thank you.
@hanamelkamu1864
@hanamelkamu1864 6 месяцев назад
ዎው በጣም ማወቅ ያምፍልገው ነገር ታድለሸ በባለሙያ ሴት ሰቀና እጅሸ ይባረክ እናመሰግናለን
@jmoljmol9406
@jmoljmol9406 9 месяцев назад
ነጭሽኩርት ቢኖርዉ ❤❤❤ማሽአላህለሥራሽ😊
@Asefachaynalem
@Asefachaynalem Год назад
በጣም ቆንጆ ነው ግን መቸ እንዴት መጨመርና ማቁላላት እንዳለብን አልገለጥሽውም
@uegyeh5fiefu4g91
@uegyeh5fiefu4g91 Год назад
ንፅህናሽ በጣም ደስ ይላል👌👌👌👌👌
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Год назад
ከልብ አመሰግናለሁ ወዳጄ
@MarthaTerefa
@MarthaTerefa 5 месяцев назад
እጅሸ ይባረክ. ባለሟያ የናቶቻችን አሰራርስላሳየሸን. በጣም አመሰግናለሁ
@mesi2112
@mesi2112 Год назад
ዋውውውውውው የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ የምወድሽ በጣም ምርጥ አድርገሽ ነው የሰራሽልን
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Год назад
መሲዬ የኔ ልዩ እህት ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል . ከልብ አመሰግናለሁ ክብረት ይስጥል
@amharic7222
@amharic7222 Год назад
በጣም ከምወደው ቅመሞ አንዱ ነው እጅሽ ይባረክ በርቺ።
@tiyaatiyaa9945
@tiyaatiyaa9945 Год назад
Erde edate edmizegje alkeme asyege meyasene selmwedwe new
@rahmakemal1920
@rahmakemal1920 10 месяцев назад
ወጥ ለይ የምናደርገዉን ቅመም ስም ንገራኝ
@yalewmaseret6816
@yalewmaseret6816 Год назад
በጣም ባለሙያ ነሽ ግና ማንኛዉንም ወጥ በዚሓ መስራት ይቻላል
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Год назад
የበርበሬ ወጥ ለመሥሪያ ነው የሚሆነው አልጫ ላይ አይሆንም ምክንያቱም በደንብ ቀላ እስከሚል መቁላላት አለበት :: አመሰግናለሁ
@birhananega2843
@birhananega2843 Год назад
በርቺ በጣም አሪፊ ነዉ የኔ ባለሙያ ተባረኪ
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Год назад
አሜን ከልብ አመሰግናለሁ ክብረት ይስጥልኝ
@birhanytaddasee
@birhanytaddasee 15 дней назад
እሞክረዋለሁ እጅሽ ይባረክ ❤
@EdenAssefa-h2z
@EdenAssefa-h2z 6 месяцев назад
ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ
@ዑሙዓነስነኝየቦረናዋየገነ
በርች ጎበዝ ሴት ማለት እንደናቶቻችን ባለሙያ ሆነ ለሰው የሚተርፈው ናት በርች የእኔ ውድ
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Год назад
ከልብ አመሰግናለሁ
@S-Shushu
@S-Shushu Год назад
ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እኳን ደና መጣሽ በጣም አሪፍ አዘገጃጀት እናመሰግናለን🙏
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Год назад
በጣም አመሰግናለሁ ወዳጄ ክበረት ይስጥልኝ
@zeyenebaahmed4427
@zeyenebaahmed4427 Год назад
👍👍👍👍👍👍👍
@EnkoyWolde
@EnkoyWolde 7 месяцев назад
ተባረኪ ስንቱን ሞያ አስተማርሽ ቀጥይበተ
@tarikuteklu
@tarikuteklu Год назад
በርቺ በጣም ጎበዝ
@sofitube439
@sofitube439 Год назад
ዋዉ ሀሪፍ ቅመም ነዉ👍
@asterworkuwoldeyes5625
@asterworkuwoldeyes5625 Год назад
ሀሪፍ ሙያ ነው አኔምኢትዮጵያ ውስጥ ነኝ ግን ይሄን አላውቅም ነበረ አናመሰግናለን አህቴ በርች
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Год назад
እኔም ከልብ አመሰግናለሁ
@AskaleHunda-zt4uk
@AskaleHunda-zt4uk 6 месяцев назад
እናመሰግናለን አህት በርቺ
@samsunggood8450
@samsunggood8450 6 месяцев назад
በጣም ጎበዝ በርቺቺ❤❤❤
@enataleme375
@enataleme375 Год назад
እናመሰግናለን በርቺ!!
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Год назад
እኔም ከልብ አመሰግናለሁ እግዚያብሔር ያክብርልኝ
@yedudegu7814
@yedudegu7814 Год назад
ባለሞያ❤
@fikirtetaddese874
@fikirtetaddese874 Год назад
አመሰግናለሁ በጣም የምፈልገው ነው ።
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Год назад
እኔም ከልብ አመሰግናለሁ
@menenkasa1413
@menenkasa1413 Год назад
ዋው እጅሽ ይባረክ
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Год назад
አሜን አመሰግናለሁ ወዳጄ ክብረት ይስጥልኝ
@አገርዬ
@አገርዬ Год назад
አብሹ ተቀቅሎ መድረቅ ነውጅ መደምደም ሚያስፈልገው አይመስለኝም ደግሞ ነጭ ሽንኩርትና ዘንጅብል ይጨመራል
@Peak.570
@Peak.570 7 дней назад
በጣም ቆንጆ ስራ ነው ግን videoው ከ5 ደቂቃ ባያልፍ ምክንያቱም እንደዚህ ቁጭ ብሎ ሙሉውን ለማየት ጊዜ የሌለን አለን ከዛም ባለፈ ለማየት discourage ያደርጋል
@MatherAbiye
@MatherAbiye 6 месяцев назад
ጎበዝነሽ ልክነሽ
@samraeyessus539
@samraeyessus539 Год назад
ሰላም እንዴት ነሽ ይሄ ቅመም ማቁላያ የሚባለው ነው ድስት አግሎ የሚቃጠለው ነው
@PpPp-iv8hq
@PpPp-iv8hq Год назад
የኔ ቆጆ እናመሰግናለን
@mimimulu2295
@mimimulu2295 4 месяца назад
ተክክለኝ ቀና ልብ አለሸ ተባረኪ❤🎉
@kinemedia4844
@kinemedia4844 4 месяца назад
አሜን 🥰 .ከልብ አመሰግናለሁ
@ArganeLove-ky2gy
@ArganeLove-ky2gy Год назад
Wow❤❤❤❤❤❤❤❤
@redietnegusse5276
@redietnegusse5276 Год назад
Kanchi bezu temeheret temerealew yene enat berchi betam néw yemadenekesh ejish yebarek
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Год назад
አሜን ክብረት ይስጥልኝ ወዳጄ
@2005jiji
@2005jiji 20 дней назад
ጥያቄ አለኝ ለአንደ በግ ቀይ ወጥ ለመከሽን ስንት ኪሎ ሽንኩርት ያስፈልጋል ።? ስንት ኪሎ ማቅልያ ልጠቀም
@hana30380
@hana30380 Год назад
በጣም ቆንጆ ነው በርች
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Год назад
ወዳጄ ከልብ አመሰግናለሁ🙏
@ZebwaWeldamanuel
@ZebwaWeldamanuel 6 месяцев назад
ውይ እህቴ ጥሩ ሞያ ነው ግን የምታወሪው ይበዛል
@meserettekalegn
@meserettekalegn 9 дней назад
የተሻለ ሞያ ደግሞ ካንቼ አገኘው ተባረኪ የኔ ባለሞያ በሌላ ደግሞ እጠብቅሻለን ፍቃድሽ ከሆነ የኔንም ዪቱብ እይልኝ
@kinemedia4844
@kinemedia4844 9 дней назад
እሺ🥰🙏 በጣም አመሰግናለሁ
@netsitube
@netsitube Год назад
ሰላምሽ ይብዛልኝ በክርስቶስ እንኳን ደና መጣሽ ምርጥ የቅመም አይነት ነው ያካፈልሽን
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Год назад
ነፂዬ አመሰግናለሁ እህቴ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ክብረት ይስጥልኝ
@umeman3175
@umeman3175 Год назад
ጎበዝ👌👍
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Год назад
በጣም አመሰግናለሁ ወዳጄ ክብረት ይስጥልኝ
@EmebetMezegebu-ir9jq
@EmebetMezegebu-ir9jq 6 месяцев назад
አሪፍ ነው
@etifworkmehalu5006
@etifworkmehalu5006 Год назад
ባለሚያ ነሽ እናቴ ታዘጋጀው ነበር ሲሰራ ግን ሌላ ሽነንኩርት አያስፈልገውም
@meseretaklilu4687
@meseretaklilu4687 Год назад
ሰላም ወገኖቼ የህችን እህታችንን በጣም ልናበረታታት ልንደግፋት ይገባል ግዜዋን ወስዳ በሙቀጫ በመውቀጥ በማስጣት ብዙ ድካም በመድከም አስተምራናለች እኛ ዋጋዋን ለመክፈል በጣታችን ብቻ ላይክ ሰብስክራይብ ማድረግ ነው ነገ ትልቅ ቦታ ደርሳ ማየት ናፍቆቴ ነው እናመሰግናለን።
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Год назад
ከልብ አመሰግናለሁ እግዚያብሔር ያክብርልኝ
@TigistBelhu
@TigistBelhu Год назад
@ציונה65
@ציונה65 Год назад
ጎበዝ እህት አመሰግናለሁ።አብሹን ውሀውን በሻይ መልክ።መጠጣት ይቿላል
@Tinesaya
@Tinesaya 6 месяцев назад
Waw temechitoganle tebareki
@seblewengaldagne3217
@seblewengaldagne3217 6 месяцев назад
🙏🙏❤
@FantuKelecha
@FantuKelecha 20 дней назад
ይሄ ማለት ከአብሹ የሚገኘውን ንጥረ ነገር መአጣት አይሆንም ?
@melkamutsegaye6943
@melkamutsegaye6943 Год назад
Interesting!! where did you get this idea, learn from your mother or your pure invention? Is that the only spice (Kimum) needed for Key wot? To be honest I never seen or heard of this "Abish be key shinkurt" Kimum (Spice). What even surprising to me is that, those people who commented never question your method or idea. To know it is a real spice or not those who are commented up and down here must try it as she done then you can say right or wrong. any way thank you for sharing your creative idea with us. I will say Bravo!! Gobeze! after trying myself your invention.
@ZinuHaylegbreal
@ZinuHaylegbreal Год назад
እጅሽ ይባረክ
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Год назад
አሜን ከልብ አመሰግናለሁ ወዳጄ
@ferewynitesfamariam619
@ferewynitesfamariam619 7 месяцев назад
ባለ ሞያ ንሽ ውጭ ነው ውይስ ፍሪጅ ይምናስቀምጠው?
@yaallahyaharib7206
@yaallahyaharib7206 6 месяцев назад
ልገርሺ ሥለቅመም ሥታሥተምሬ ከላይ የሚጨመር ወይሥ ሺኩርት ከተቁላላበሆላ የሚጨመር ብለሺ አብራሬው ማሻ አላህ እጂሺ ይባረክ ግን እያብራራሺ አሳይን????????
@mikdaselisanework5283
@mikdaselisanework5283 Год назад
በጣም ባለሙያነሸ
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Год назад
ከልብ አመሰግናለሁ ወዳጄ ክብረት ይስጥልኝ
@makyamd6204
@makyamd6204 Год назад
በረቺ የኒባለሙየአአ እድሚናጤነየስጥሺ
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Год назад
አሜን በጣም አመሰግናለሁ እግዚያብሔር ያክብርልኝ
@lemlemamanuel7222
@lemlemamanuel7222 Год назад
ሲቁላላ ሺንኩርት ከትፈን አብረን እናቁላላ ለን ወይስ ማቁላያዉን ብቻ እንጠቀማለን ???
@zeyinbomer
@zeyinbomer 7 месяцев назад
Kkkkk
@hiwitiget2847
@hiwitiget2847 6 месяцев назад
አሁን ነው my name is nejat ማለት😂😂😂
@kidistyemariyamkidist4178
@kidistyemariyamkidist4178 6 месяцев назад
😅😅😅😅😅
@danielmulugeta8425
@danielmulugeta8425 5 месяцев назад
ባለሙያ ሴቶች በጠፉበት ሰአት
@azizainternational9719
@azizainternational9719 Год назад
እናመሠግናለን
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Год назад
እኔም ከልብ አመሰግናለሁ
@endashashsafaye6613
@endashashsafaye6613 Год назад
Very nice
@biscuitgedam1416
@biscuitgedam1416 Год назад
በጣም ጎበዝ ነው እህቴ በርቺ
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Год назад
በጣም አመሰግናለሁ ወዳጄ ክብረት ይስጥልኝ
@belayetsegenet5553
@belayetsegenet5553 8 месяцев назад
መጠኑ አይታወቅም?ልኬት የለውም?
@helentesfazghi747
@helentesfazghi747 6 месяцев назад
Ejesh yebarke
@kinemedia4844
@kinemedia4844 6 месяцев назад
አሜን አመሰግናለሁ
@AlimaSaeed-k4f
@AlimaSaeed-k4f 6 месяцев назад
በናታችሁ መከለሻ የሚባለው ከምን ገው የሚዘጋጀው መልሱልኝ
@EmnetTafese
@EmnetTafese 6 месяцев назад
ውሀውም የፀጉር ቅባት መስራት ይቻላል
@birhanemenegestu4516
@birhanemenegestu4516 6 месяцев назад
ጎበዝነሽ ባለሙያ እናቴ ስታዘጋጅ አስታውሰዋለሁ ስሙ ማቁላያ ነው አይደል?
@hawagedsaw8571
@hawagedsaw8571 6 месяцев назад
ማሻአላህ ሞያ
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 6 месяцев назад
👍
@umemran2546
@umemran2546 Год назад
ሰላም ሰላም ቅኔዬ እንዴት ነሺልኝ እረ ጠፍተሻል እናመሰግን አለን ደስ የሚል አሰራር ነው
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Год назад
እሙዬ የኔ ውድ ሰላም ላንች ይሁን እንዴት ነሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል አመሰግናለሁ እህቴ ክብረት ይስጥልኝ 🥰
@tigisttekalign2921
@tigisttekalign2921 Год назад
Gobez yene konjoo ijoshi yibarku
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Год назад
አሜን በጣም አመሰግናለሁ ወዳጄ እግዚያብሔር ያክብርልኝ
@alemzerecabegaz1463
@alemzerecabegaz1463 6 месяцев назад
እድ ድሮ የናቶች ይሰሩት ነበር በርች
@AsneAsne-jd9pc
@AsneAsne-jd9pc Год назад
በጣም ጓበዝ በርች
@haadhaobsa2118
@haadhaobsa2118 Год назад
ኤራ ደፈሸው አስፋለግውን የደፈሽው ከነጭ ሸኩርትገ
@almazwoldetsadik5579
@almazwoldetsadik5579 19 дней назад
ስልክ ቁጥርሽን ብትፅፊ እንገዛለን
@amerabunaser816
@amerabunaser816 Месяц назад
ኦናመሰግኗለኝ
@tsegaasrat460
@tsegaasrat460 6 месяцев назад
የቀይ ወጥ ቅመም
@BezawitBiniyam-io8jn
@BezawitBiniyam-io8jn 6 месяцев назад
ዋው ቆንጆ ነው ግን መከለሻ ነው?
@kinemedia4844
@kinemedia4844 6 месяцев назад
አይደለም ። ይኸ ከሽንኩርት ጋር የሚቀላላ የቅመም አይነት ነው
@شغالتناسعاده
@شغالتناسعاده Месяц назад
ሀዲያ
@Sofie-pn2nw
@Sofie-pn2nw 6 месяцев назад
❤❤❤
@አላህሆይምጨረሻዬንአሳምር
በርበሬው፣ስት፣ኪሎ፣ነው፣ነግሪኝ፣ተባረኪ
@tinaabebe2781
@tinaabebe2781 Год назад
ነጭ ሽንኩርት እና ዝንጅብል ይገባል
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Год назад
ወዳጄ ከልብ አመሰግናለሁ ክብረት ይስጥልኝ የማቁላሊያ ቅመም ሳዘጋጅ እኔ በሁለቱ ብቻ ነው የማዘጋጀው ማለቴ አብሽና ቀይ ሽንኩርት ብቻ ነው የምጠቀመው ::
@الحمدللهعلىكلحال-ظ8ح
@@kinemedia4844 አብሹ ባይቀቀልስ?
@halimasaliya5778
@halimasaliya5778 Год назад
በጠአም ጎበዝ በርቺ
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Год назад
ከልብ አመሰግናለሁ
@askaleberhe3059
@askaleberhe3059 Год назад
1ኪሎ አብሽ ሰንት ኪሎ ሸንኩርት ላርግበት ከዛ መቸ ነው የማስገባው ሽንኩርቱ ላይ ነው ወይስ በርበሬው ጋ እባክሽ ሰመኘው የነበረ ቅመም ነው ያሳየሽኝ የኔ እህት አብራርተሽ ንገሪኝ
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Год назад
ከልብ አመሰግናለሁ ወዳጄ ለግማሽ ኪሎ አብሽ ፣ ሁለት ኪሎ ከግማሽ ቀይ ሽንኩርት ብትጠቀሚ ምርጥ ነው :: እዘገጃጀቱ አብሹን መልቀምና በጣም ሙክክ ሳይል መቀቀልና አጠንፍፎ ከቀይ ሽንኩርቱ ጋ አንድ ላይ መደለዝ ከዚያ በደንብ በፅሀይ አድርቆ ማመስና ፈጭቶ መጠቀም ነው :: ለአልጫም ለበርበሬም ወጥ መስሪያነት ይሆናል :: ግን ቅመሙ ሲዘጋጅ አብሽ ና ቀይ ሽንኩርት ብቻ ነው :: በግማሽ ኪሎ አድርጌ የነገርኩሽ ሲፈጭ ብዙ ነው የሚሆነው ብዬ ነው አመሰግናለሁ ::
@askaleberhe3059
@askaleberhe3059 Год назад
ከበርበሬ ጋር ነው ወይስ ከሸንኩርቱ ጋር ነው የማቁላላው
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Год назад
ከሽንኩርቱ ጋር ነው በደንብ አድርጐ መቁላላት አለበት ጣዕሙ ቆንጆ እንዲሆን ። ትንሽ ትንሽ የሞቀ ውሀ ጠብ እያደረጉ ጥብስ አድርጐ ከዘያ ነው በርበሬ የሚጨመረው።
@askaleberhe3059
@askaleberhe3059 Год назад
@@kinemedia4844 አመሰግናለሁ የኔ እህት አምሮሽ ይባረክ ሙያሽ ይጨምርልሽ አይወሰድብሽ
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Год назад
አሜን አሜን አሜን እኔም ከልብ አመሰግናለሁ ኑሪልኝ
@mikit9149
@mikit9149 Год назад
ምርጥ አዘገጃጀት ነው በርቺ
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Год назад
ከልብ አመሰግናለሁ
@HessaSalim-r5c
@HessaSalim-r5c 6 месяцев назад
Waw❤❤❤🎉🎉
@biyelovegodkebeda344
@biyelovegodkebeda344 Год назад
Enemesaginln yene ehit gobez nesh berich
@fatimatube1902
@fatimatube1902 6 месяцев назад
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህት 🎉🎉🎉🎉❤
@ሁሉመልካምነው
@ሁሉመልካምነው Год назад
አብሹ ሲቀቀል ያለው ንጥረ ነገር ይጠፋል
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Год назад
ገርገብ አድርጐ ማውጣት ነው በጣም ብስል ማለት የለበትም አመሰግናለሁ
@fatuma6
@fatuma6 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤😊😊😊😮😮
@zufanbairu5405
@zufanbairu5405 22 дня назад
Kelu Tiru new Arenguade Abesh Betam Merara new Nechu Abesh Behon Yezehen Yahel Mekdkel Yemefeleg Ayhonem Beterefe Gobez nesh
@kinemedia4844
@kinemedia4844 22 дня назад
አብሹ ቢጫ ነው ቪዲዋው ላይ ግን አርጓዴ ስለሚመስል ነው :: አመሰግናለሁ🙏
@meazazerfu4492
@meazazerfu4492 20 дней назад
የሀብሹን ዉሃ አትድፊ ለፀጉርሽ ተጠቀሚዉ በጣም አርፍ ነው ።
@kinemedia4844
@kinemedia4844 20 дней назад
እሽ አመሰግናለሁ❤️🙏
@ephrembest4134
@ephrembest4134 Год назад
ባለፈው በሌላ አይቼ ሰርቼ ትንሽ መሮብኝ ነበር አሁን ቀቅዬ እሞክረዋለሁ
@TigstTesfamaryam
@TigstTesfamaryam 6 месяцев назад
nech shengurt iygbabetm
@የእናትጓዳ-አ1ረ
@የእናትጓዳ-አ1ረ Год назад
Betam konjo new enamesegnalen
@kinemedia4844
@kinemedia4844 Год назад
እኔም ከልብ አመሰግናለሁ
@tiruyegabeher6896
@tiruyegabeher6896 8 месяцев назад
መቼ እነጠቀመው
Далее
На самом деле, все не просто 😂
00:45
የመከለሻ ቅመም  | 7 spice mixes......|
11:22
Просмотров 174 тыс.
Ethiopian Mixed Spice የማቁላያ ቅመም
6:15
የሰላጣ ቅመሞች(Salad dressing)
20:46
Просмотров 222 тыс.