Тёмный
No video :(

የበቀል ጥላ ክፍል 1/ፍቅርና በቀል የሚፈራረቁበት ታሪክ/ትረካ/AMHARIC AUDIOBOOK PART 1 

ሰገነት ትረካ SEGENET NARRATION
Подписаться 6 тыс.
Просмотров 6 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

29 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 12   
@amanuelshemeles6800
@amanuelshemeles6800 7 месяцев назад
በእውነት በጣም ድንቅ አንባቢ ነው ክቡር እንዳለ ጌት ቀናነትህ ከታከለበት በአንተ በኩል እንደዚህ አይነት ድንቅ አንባቢዎችን ብታቀርብ አንድማጩን ትረዳዋለህ ደስ ብሌትም ይሰማል ካንተ በተጨማሪ ብታካትት መልካም ነው
@hayatab5501
@hayatab5501 6 месяцев назад
የተራኪው ድምፅ ልብ ውስጥ ገብቶ የሚቀር ነው በአምሮ የማይረሳ ድምፅ ከአቀራርብ ጋር የገጠር ትዝታን ይቀስቅሳል ወላሂ በጣም ነው የማርከኝ 😢😢❤❤❤❤😂🎉
@mimiraye9943
@mimiraye9943 8 месяцев назад
Batame gobz nehe merte tarki bareta bro❤
@kirstanmore1709
@kirstanmore1709 8 месяцев назад
Like like
@mekdes5013
@mekdes5013 8 месяцев назад
ኡፍፍ መስከረም ሲመጣ ሁሉ ጊዜ የማስታውሰው ችግር ነው😢 ማርያምን እናቴ እንዴት እንደምትሰቃይ አረሳውም😥😥 እርግጥ ጦም ውለን አናድርም እድሜ ለእናቴ ጠንካራ እናት አለችኝ ግን መስከረም አደይ አበባ ብለው ሲያከብሩ እኔ ግን ችግር ነው ትዝ የሚለኝ😥
@user-od2sz1mw1n
@user-od2sz1mw1n 8 месяцев назад
ዋናው አሁን ማለፉነው ያልተቸገረ የለም❤❤❤
@SarahSarah-pb6ds
@SarahSarah-pb6ds 8 месяцев назад
በዙ ሀበሻ በችግረ ነው የኖረነው ዋናዉ አሁንም እዛዉ ችግረ ላይ አለመሆን ነው❤
@betishambel6665
@betishambel6665 8 месяцев назад
ውይ ሀገሬ ያለሁ መሰለኝ ❤
@betishambel6665
@betishambel6665 8 месяцев назад
ስላ ደኩበት አካባቢ ስታነሳ 😢😢
@user-ii2kk9ne3z
@user-ii2kk9ne3z 2 месяца назад
waw❤❤❤❤❤😂😂😂😂
@user-le4eh2mb7j
@user-le4eh2mb7j 7 месяцев назад
የእሴነሽን ልጅ መልሱልን😢😢😢
@mayamengistu4658
@mayamengistu4658 8 месяцев назад
አልሰማቹህም የእሰይነሽ ልጅን መልሱልኝ 😔😔😔😔
Далее
Can You Bend This Bar?
01:00
Просмотров 5 млн