Тёмный
No video :(

የበኩር ልጇን ያጣች እናት ላይ ይህ ያሳፍራል !! 

Awtar Media አውታር ሚዲያ
Подписаться 55 тыс.
Просмотров 36 тыс.
50% 1

እንኳን ወደ ቻናላችን መጣችሁ!
Welcome to Our channel
ወደዚህ ቻናል ለመጀመሪያ ጊዜ ስትመጡ ሰብስክራይብ ማድረግና የደወል ምልክቱን መጫን እንዲሁም በድጋሚ ወደዚህ ቻናል የመጣችሁ ከሆነ ደግሞ ላይክ ሼር ኮሜንት ማድረጉን እንዳትዘነጉት፡፡
RU-vid / @awtar_media
#AwtarTube አውታር ቲዩብ

Опубликовано:

 

24 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 254   
@abebatadese3690
@abebatadese3690 2 месяца назад
ዘሪቱ የዘመናችን ትልቅ የወንገል አርበኛ የእግዚሓብሔር አገልጋይ እደ እዮብ እግዚሓብሔር ሰጠ እግዚሓብሔር ነሳ ብላ ልኡል እግዚሓብሔርን ከፍ ከፍ አርጋ ለአለም ህዝብ ያሳየች ጀግና ፈጣሪዋን በእውነት ያመለከች ሴት ናት ሁላችንም ከዘሪቱ ልንማር ይገባል ዘሪቱ ለኔ እደ እዩብ የፈጣሪ አገልጋይ ናት አሁንም እየሱስ ፀጋውን ያብዛላት አሜን ወንድሜ ተባረክ እድንረዳ በክርስቶስ ፍቅር ስለአብራራህልን እድንረዳ በፍቅር ስለነገርከን ተባረክ የአባቴልጅ ወንድሜ የክርስቶስ ፀጋው ይብዛልህ ለህዝባችንም ማስተዋል ይስጥ ጌታ እየሱስ
@estershimon1771
@estershimon1771 2 месяца назад
Amen
@marykuki6319
@marykuki6319 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤amen amen
@Dior768
@Dior768 2 месяца назад
❤❤❤ ለኔ ዘሪቱ ኖራ የሰበከች የዘመናችን የወንጌል አርበኛ ናት❤❤❤
@jesusway3790
@jesusway3790 2 месяца назад
ዶክተሯ በፈጣሪ ስራ አትግቢ ንጉሱ ልጁ በህመሙ ጊዜ በመሬት ተቀመጠ ከምግብ ተከለከለ ፆመ ለመነ ፀለየ የእግዚአብሔር ፍቃድ ሆኖ ሞተ ንጉሱ ተነሳ ታጠበ ተቀባ በላም እኔ ወደሱ እሄዳለሁ እንጁ እሱ ወደኔ አይመጣም አለ ተፅናናም እሺ ዳዊትን ምን ትይው ይሆን ማንም የቆመ የሚመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ ይላል ዶክተራ ለራስሽ አስቢ ምላስሽን ቆጥቢ ።
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 2 месяца назад
Dr joro kalesh semteshal Bible kefet adregesh anbebe fetarin ena kalzwzkut malte new yekeresh Tefewesh
@hannaworku3753
@hannaworku3753 2 месяца назад
ዶክተር በመሆን አፅናኝን መንፈስቅዱሰን ማወቅ አይቻልም ። መንፈስቅዱስ ከሌለሸ ደግሞ መፀጸናናት ሊገባሸ እይችልም ሰለዚህ እኛ መንፈስቅዱስ የረዳን ስንሞት መሄጃችንን ስለምናውቅ በደስታ እንጂ ያዙኝ ልቀቁኝ አንልም እንደ አንች ያለ ያልበራለትና ያልታደለ ግን ከሞትበዃላ ሕይወት መኖሩንና መሄጃውን የማያውቅ ደረቱን እየደለቀ ያለቅሳል። ኢየሱሰ ያድናል🙏🙏
@tigistgirma6941
@tigistgirma6941 2 месяца назад
አሜን
@gonfstsehay5797
@gonfstsehay5797 2 месяца назад
Amen 🙏
@hiwel9209
@hiwel9209 2 месяца назад
አሜን ያድናል ያልበራለት ደረቱን ምናምን ምን ያስፈልጋል ይህ ሁሉ እኛ እናንተ ምን ማለት ነው ሁላችንንም እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ግን ደግሞ እየሱስ ክርስቶስ እጅግ በጣም የሚወደው አላዛር እሱ እዛ ባልነበረበት ቀናት ውስጥ ሞቶ ሲመለስ የአላዛር እህቶች እነ ማርታ እያለቀሱ አንተ እዚ ብትኖር ኖሮ ወንድማችን አይሞትም ነበር እያሉ ሲያለቅሱ እሱ ክቡሩ የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስም እኮ አብሮ አልቅሶ ነበር ግን እንዴት ነው ለመካሰስ እሱንም ለማሳዘን ይህን ያህል ውጥረት እኔ የሱ እናንተ የሌላ እየተባባልን እስከመቼ ይሆን እሱን የእውነት መኖር የምንጀምረው ይህን ስል ከእህታችን ከዘሪቱጋ እንዳታገናኙት በሰበብ ባስባቡ እኛ ልጆቹ መባላታችንን ይወደው ይመስለን ይሆን ????????
@rayeraye8498
@rayeraye8498 2 месяца назад
ትክክል ነው። እንዴትስ በእናትና ልጅ ምን ያስገባል። መፍረድ በጣም ከባድ ነው።
@senytekassa8003
@senytekassa8003 2 месяца назад
ዘሪቱን ማንም አይጠላትም. እግዚአብሔር. መፅናናቱን. ያድልሽ ❤❤❤❤❤❤
@hirutdulla8038
@hirutdulla8038 2 месяца назад
ጌታ ኢየሱስ ልብሽን ይደግፍ ዘሪቱዬ❤
@mehretyebezalat9857
@mehretyebezalat9857 2 месяца назад
እየጮሁ ማልቀስ ፡ወይም ፀጥ ማለትም ብቻውን የሀዘን መግለጫ አይደለም ፡ሠው እንዴት ማዘን እንዳለበት ፡እኛ ማን ወሳኝ አደረገን?
@user-nk3bt2jt8d
@user-nk3bt2jt8d 2 месяца назад
ዘሪቱ የተፅናናችው ልጇ ወደ ዘላለም እረፍት እንደሄደ ስለገባት ነው
@nishanraday7062
@nishanraday7062 2 месяца назад
ዘሪቱ ጌታ የገበት ሰው ናት መንፈስ ቅዱስ አፅናናት መስከረም የተባለችው ሴትዩ ለምን ተፅናናሽ ብላ እንደዚህ መሆኖ ያሳዝናል እየሱስ ጌታ ነው!!
@wegayehuyimenu6818
@wegayehuyimenu6818 2 месяца назад
ማንም ከዚሕ አይቀርም ጀግና ሴት ናት ዘሪቱ እግዚአብሔር አፅናንቷታል
@user-xn1yl5iu7b
@user-xn1yl5iu7b 2 месяца назад
ይሄ ጉደኛ ህዝብ ይቅር ይበለው እንዴት አይነት አስተያየት ነው ዶ/ር ተብላ ይህን የምትፅፈው ዘሪቱ እኮ ተጎድታለች በመጎዳቷ ውስጥ ግን ፈጣሪን አላማረረችም የሷ አይነት ፅናት መታደል እና መመረጥን ይጠይቃል።
@mimi8769
@mimi8769 2 месяца назад
Enate gene menafekane menew tenchachachew leke nate yehe modernenet ayedelem
@user-solomonzl6fq3zc2r
@user-solomonzl6fq3zc2r 2 месяца назад
Yelkso asmlasch minster Dr meskerm lchisa eski ltykesch.? Enatente hymanorte alwe?Wyise anchi kswa aznesch? Zereja bka zerja zereja, eski ltykesch selmifenaklwe bykenu selmimotwe tnageresch atwekim zerrja bswe Kusel youtub kengezeb behazenem seraschbate brum tankum bejesch aydelm zereja nesch bka
@user-solomonzl6fq3zc2r
@user-solomonzl6fq3zc2r 2 месяца назад
Ehta endate nwe ytsenanchwe yleschwe asrduji lalschwe ehta geta eysuse ena ehdalhu ymiytesnanwe menfes keduse estachwalu blo nber ,swe geta eysusen skbele menfes kduse ksugare hono ytsenanawal ename endeswa nberku leswam bka menfes kduse auseinander lela nger ylem❤❤❤❤eysuse kemsute❤❤❤wedetescha bota nwe yhadw almotem ,mutan Mutant ykebral,ye Zeitung lji hade wedamlke bka❤
@emebethabte595
@emebethabte595 2 месяца назад
በቃ የራሱን ስሜት ተናግሯል የግለሰብ ስም የሚጣቀሰው አልፎ የኦርቶ ዶክስንም ሀይማኖት ማንሳት በጣም ይገርማል ይህንን ሁሉ ማወደስና መኮነን የሚያሳየው ምኗን የተማመነች ምኗን ደጅ ታሳድራለች ይሏል። በቃ ኢትዮጵያውያን ስለሆንን ቤትኛው ሀይማኖት የተከሰተ ክስተት በማየውቱ አዲሰ ነገር ሆኖበት ጫጫረ ይቅር ይሄ እውቅና ስላላት ተገርሞ እንጂ ቤትኛውም ስፍራ አስተያየት ይሰጣል ይልቅ ይህንን ነገር ለምታገዝፉት ይቅር ይበላችሁ ። ልጅንም በተሰቡም ይረፉበት።
@adanechmarthaberhanu1319
@adanechmarthaberhanu1319 2 месяца назад
@@mimi8769 Kekefat ena ke'sideb wuchi atawequem aydele 😑😑si'ele amelaki menafeq enaete nachu!
@lemisederibe2181
@lemisederibe2181 2 месяца назад
ሀይማኖትን የሚያመልክ ህይወት የለውም። የሞተውን ፣ የተነሳውንና ሊመጣ ያለውን የሚያመልክ የዘለዓለም ህይወት አለው። መስከረም ፦ቅዱሱን መጽሐፍ ስለ ሞት ምን እንደሚል ቢያነቡ ያፍራሉ።
@Hana-3838
@Hana-3838 2 месяца назад
እውነትነው የወለደ ያቀዋል 💔💔💔😭😭ነፍሱን ሥጋውን ይረፍበት ሠላም ይሥጡ ለቤተሠቦቹ የእሧን ቁሥል ጌታ ነው የሚያቀው
@woinshetsahlu8734
@woinshetsahlu8734 2 месяца назад
መጽናናት በእግዚአብሔር ብቻ ነው ።
@babybisrat
@babybisrat 2 месяца назад
እውነት ነው አንተ ወንድሜ ስለመንፈስ ቅዱስ የገለጽከው አገላለጽ፡፡ መንፈስ ቅዱስን ያልተሞላ ሰው ስለመንፈስ ቅዱስ መረዳት አይችልም፡፡ መንፈስ ቅዱስ አጽናኝ አምላክ እንደሆነ መጽሐፍ ቅዱስን ገብታችሁ አንብቡ፣ አንቺ እህቴ ይህ የተደነቅሽበት ነገር መንፈስ ቅዱስ ከዛም በላይ ያደርጋል፡፡ በእውነት እልሻለሁ በእግዚአብሔር ፊት ተንበርክከሽ አንተ ለሰው ልጅ በሐዘኑ ጊዜ እንዲህ መጽናናትን የምትሰጥ መንፈስ ቅዱስ ላውቅህ እፈልጋለው በይው፣ በሚያስደንቅ የሐሴት መንፈስ ነው የሚነካሽ፣ እመኚኝ እህቴ በእውነት እልሻለሁ፡፡ ልዩነታችን እኰ እኛ ጋር እንዲሰራ የፈቀድንለት መንፈስ ቅዱስ እናንተ ጋር እንዲሰራ ባለመፍቀዳችሁ ነው፡፡ ጌታ ይህን አጋጣሚ ለአንቺ ነፍስ መለወጥ ምክንያት ሊያደርግ ብሎ ይሆናልና እባክሽ በፊቱ ሆነሽ ስለመንፈስ ቅዱስ ፀልይ፡፡
@abebechasfaw227
@abebechasfaw227 2 месяца назад
ያፀናት አምላክ ይመስገን
@freweinimehari4448
@freweinimehari4448 2 месяца назад
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ ቆንጆ አቀራረብ ለሃዘን የማይረባ አስተያየት የምትሰጥ የሰይጣን መልእተኛ ነች ይህቺ ዶ የተባለች ጌታ ኢየሱስ ማስተዋል ይሰጣት
@chaltulencho2545
@chaltulencho2545 2 месяца назад
የውስጥ ቁስልዋን ማን አየ? ለቅሶ የግል እንጂ መታያ አይደለም ሰው የላዩን አይቶ ፈራጅ ይሆናል።
@alemnehdinknesh3322
@alemnehdinknesh3322 2 месяца назад
ዘሪቱ ፊቷን ሳየው አንጀቴ ይሰፈሰፋል አሁንም እግዚአብሔር ያጠንክራት ቅስሟ ስብር ነዉ ያለው እኔ ልጄ ትንሽ ሲያምብኝ እንኳን እጨነቃለሁ ካመሸች አስባለሁ ሞት የሚባል ነገር በጣም ከባድ ነው
@meseretbirru2889
@meseretbirru2889 2 месяца назад
ለእህታችን እና ለቤተሰቡ በሙሉ የመፅናናት አምላክ ከእነርሱ ጋር ይሁን❤
@marykuki6319
@marykuki6319 2 месяца назад
ዘርቱዬን እንኳን እግዚአብሔር አፅናናት 😢😢❤❤❤❤❤❤❤ ጀግንት የወንጌል አርባኛ❤❤❤
@user-qq3sn9uu9f
@user-qq3sn9uu9f 2 месяца назад
የዘንድ ሮ ዶክተርተብዬዋች። እጅግአሳፋሪዋችናቸው እንኳን ለናቱ ቀርቶ ለሁም ያማል የልጁአሟሟት። መፅናናትን ያድላትለናቱም ለቤተሰቡም።
@Dior768
@Dior768 2 месяца назад
❤❤❤ ጥሩ አገላለዕ እናመሰግናለን የመስከረምን በተራዋ እናያታለን❤❤❤
@endashashdebella2441
@endashashdebella2441 2 месяца назад
ትክክል ለአልቃሽነት ስላልቀጠረቻት ነው። ዘላ ሲራክ ተረተረት ላይ ከምትሄድ 2ኛ ሣሙኤል 16- 20 የዳዊትን መፅናናት ለምን አልጠቀሰችም ምክንያቱም ጥላቻን መዝራት እንጂ መጻፍ ቅዱስ የት ታቅና። ደግሞ የሚገርመው አብረዋት የስድብ ከበሮ የሚመቱት ቃለ ህይወት ያሠማልን የሚሉት። ይሄ ቃለ ባዶነት ቃለ አረመኔያዊነት ነው። አረ ሠዎች ማሠቢያችን የት ሄደ?
@hibratradai8446
@hibratradai8446 2 месяца назад
እውነተኛ ው እፅናኝ ስው ሳይሆን ከላይ ከእግዚእብሔር ዘንድ ነው :: በስው ሳይሆን በጌታ ይቻላል ::ደግሞም እልቅሳለች እዝናለች ክእናት እናንተ እትበልጡም ምንሆናችሃል?
@miserms4091
@miserms4091 2 месяца назад
❤anaafi mana barmsaa naaf tatee Zartuni❤
@TSEGABHABTOM-cp5yt
@TSEGABHABTOM-cp5yt 2 месяца назад
ልክ ብለሀል የምገልፅበት ቃል አጥቼ ነበር እ/ር ይስጥህ ሀሳቤን ዝርዝር አድርገህ ስለአቀረብክልኝ አመሰግናለሁ
@user-iy3wi6ni6j
@user-iy3wi6ni6j 2 месяца назад
ልጅ ለሞተባት እናት ለማፅናናት ደ/ር መሆን ሳይሆን ሰው መሆን በቂ ነው.
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 2 месяца назад
ደንግጣ እንባዋ ለደረቀ እናት እንዲህ ይባላል
@fruityegeta2248
@fruityegeta2248 2 месяца назад
የእግዚአብሔር ን ቃል ከመናገር ያለፈ የኖረች ሴት ናት መንፈስ ቅዱስ ያደረባት ይህ የሰው ስራ አይደለም ይችስ የእግዚአብሔር ጣት ናት ሰው የማይችለውን ነው ታዕምር የሚባለው ስለዚህ እግዚአብሔር ለረዳት ምን አገባዎት በምናልፍበት ሁሉ የሚረዳን ጌታ አለልን ክርስትና ማለት በደህና ቀን እልልልል ማለት ሳይሆን በመከራም ጊዜ እግዚአብሔር ፃድቅ ነው ማለት ነው ልዑል ነው ማለት ነው አሁንም ዘሪቱዬ ጀግና ነሽ ከዚህም በላይ መንፈስ ቅዱስ ከአንቺ ጋር ይሁን ።
@senedutalema5242
@senedutalema5242 2 месяца назад
ኧረየኛ ኢየሱስ ጌታነው ጌታን አውቆ መመሞት መታደልነው ደግሞም መንፈስቅዱስ ግጥም አጎያፅናናል ኑና እዩት ኢየሱስ ጌታነው🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏
@merhawitembaye7473
@merhawitembaye7473 2 месяца назад
Getaye Getaye yemilegn hulu mengste semay aygebam ehtachin eyesus demo snweled new yemnawukew
@yohannesnegussiebejiga4538
@yohannesnegussiebejiga4538 2 месяца назад
እወነት ብለሀል ወዳጄ ተባረክ
@alemabebe2674
@alemabebe2674 2 месяца назад
ይቅር ይበልሽ እህታችን፡በሷ የደረሰ በማንም አይድረስ ፀሎታችን ይሄነው፡ሀዘን፡ሀይማኖት፣ወግ፣ባህል የለውም የግል ነው😢😢😢
@yordanosissac9408
@yordanosissac9408 2 месяца назад
እውነት ነውእናትነት ሀይማኖት የላትም ፈጣሪ ያጽናት
@estershimon1771
@estershimon1771 2 месяца назад
ወ/ሮ መስከረም መፀሐፉ ቅዱስን በደንቡ አንብቢ ቤተክርስቲያን መመላስ እያድንም , ነገ ቤትሽን ሲያንኳዃ እንዴት እኟንዴት እንደምታለቅሽ እናያለን አሜን
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 2 месяца назад
Ameen Ameen Egzabher seta Egzabher nessa
@msntamru5321
@msntamru5321 2 месяца назад
Egiziyabiher.......melkam new..........beseferut quna mesefer aikerim
@user-nq7wo3gw4m
@user-nq7wo3gw4m 2 месяца назад
እባካችሁ ተዋት።
@almaznegash7592
@almaznegash7592 2 месяца назад
You are right ✅️ brother God bless you
@awtar_media
@awtar_media 2 месяца назад
Thanks and welcome
@terhasgebregziabher8550
@terhasgebregziabher8550 2 месяца назад
ይህቺ ሰው ዶክተር ኣትባል እንድያውሰው መሆንዋ እያጠራጠረኝ ነው ኣረምየ
@SisayAmha-go2zk
@SisayAmha-go2zk Месяц назад
tebareku wondemocha
@BetyyBetyy
@BetyyBetyy 2 месяца назад
Zeritu❤❤❤❤ewunet new enatnet dinber yelewum!!!!!
@bizuneshgizawchere3026
@bizuneshgizawchere3026 2 месяца назад
ሀይማኖትነት ያለ እውቀት ገዳይ ጨካኝ አረመኔ ማንነትን ማወቅ ችለናል እግዚአበሄር ለሁሉም ጊዜ አለው ማንም የቆመ ቢመስለው ይጠንቀቅ🙏
@jelo3241
@jelo3241 2 месяца назад
የለቅሶ አስመላሽ ሚኒስቴር ወድጄዋለው 😂😂
@kalutad451
@kalutad451 2 месяца назад
endezihe ende doctrewa yalu sewoch nachew hagerachenen eyebetebetu yalu betam yasaferal
@sindugessesse6290
@sindugessesse6290 2 месяца назад
የግድ መጮህ አለባት የሆድ ቁሰለቷን እሷ ነች የምታወቀው ለምን አትተዋትም ምን እናውራ ነው ስራ ሰሩ ሀይማኖት ሶስቴ ብቻ ነውየመለቀሰው ከሀይማኖት ጋር አታገናኙት ሰራፈት ሁሉ።
@haymimillen166
@haymimillen166 2 месяца назад
Dr Meskerem wusha teshefafna Hotel le Hotel ke lijochwa ga new yemtwetaw
@emebetassefa5882
@emebetassefa5882 2 месяца назад
አንቺ ምን አገባሽ አልል ብትል መብቷ ነው የገባት አውነት ነው ያፀናት አንቺን የላከሽ ማን እንደሆነ ማወቅ ቀላል ነው ሀዘን ለሚመኝ አንደምኞቱ ሀዘን ጨማምሮ ይሰጠው ጌታ የመፅናናት አምላክ ነው ቁጭ በይ አና መፅሐፍ ቅዱስን አንብቢ ተረትተረቱን ትተሽ
@senaitgebrehiwot2491
@senaitgebrehiwot2491 2 месяца назад
Girls sumu❤ ybark sle zeritu 🙏🙏
@RittaKonjo
@RittaKonjo 2 месяца назад
zerituyea geta kanchi gare selhone des yibelesh
@EmuAbdullah-di8mb
@EmuAbdullah-di8mb 2 месяца назад
አጀብ እኛ ኢትዮጵያዊያን ሶብር ብናደርግ መከራ ጨርቃችንን ቀደን ብንሄድ መከራ
@meronkeleta6443
@meronkeleta6443 2 месяца назад
መስከረም ተብየዋ ዉስጥዋ ያለው መንፈስ ነው ያስለፈለፋት
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 2 месяца назад
Yetegodachew enate eylech yelbelachuten atkeku zeritu ahunm be degami mexnanate yehunlesh ❤❤
@eyerusalemsahile6937
@eyerusalemsahile6937 2 месяца назад
Eyesus Geta new, Egziabher slatsnanat kbrun ywused, be Eyesus Sm lezelalem atalqshi beqa.
@kelemyos7843
@kelemyos7843 2 месяца назад
አበሻ ኮ ልፍስፍስፍ ካላለ ያዘነ አይመስለንም ልቡዋ ስብር ብሉዋል
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 2 месяца назад
Le men texnanach ye emulu ye seytan melktejoch nachee ye tebedelchew Enate nat werejoch ebakachu yelbelachuten atkeku ye tegodachew Enate nate zeretu ❤❤❤❤
@senaitgebrehiwot2491
@senaitgebrehiwot2491 2 месяца назад
That’s to true She doesn’t have rights to say that.
@lois1778
@lois1778 2 месяца назад
የቤንጠ ኣምላኽ ሕያው ነው ህይማኖት አይደለም የተከተልነውና ለዓለም ግን ጭንቅ ነው አይገባውም በሃዘናችን ግዜም ጌታ ይከብራል ይታያል
@elsabetsis3885
@elsabetsis3885 2 месяца назад
አውነት ነወ ለኛ ሕዝብ ልቦና ይሰጠው አናት አናት ናት ታውቀዋች ቁስሏን
@amaremokenin7884
@amaremokenin7884 2 месяца назад
ዶክተሬቱን ለመሆኑ በምነድነው የሠራሽው ?
@Ele_Simri
@Ele_Simri 2 месяца назад
You called your self DR Meskerm. GO RIP…
@elsabetsis3885
@elsabetsis3885 2 месяца назад
She known het pain
@abiyalemubelay359
@abiyalemubelay359 2 месяца назад
መፀሃፈ ሲራክ 38፤ 16-18
@meleywoldemichael5626
@meleywoldemichael5626 2 месяца назад
Droi enat set ayedelechem ende??
@elsabetsis3885
@elsabetsis3885 2 месяца назад
የኢትዮጵያ ልጅ መሀይም
@user-bo8nx1nj1x
@user-bo8nx1nj1x 2 месяца назад
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tadelechaseffa6835
@tadelechaseffa6835 2 месяца назад
እኛ አፅናኝ መንፈስ ቅዱስ አለን ለዛ ነው የተፅናናችው ኢየሱስ ❤❤❤
@meheretzena6405
@meheretzena6405 2 месяца назад
አልቀረብሽም
@mesiamha5248
@mesiamha5248 2 месяца назад
ኢየሱስን የቀመሰ ያውቀዋል ሰላልገባሽ አልፈርድብሽም
@mezermahlet338
@mezermahlet338 2 месяца назад
Leave the family alone. let them grieve in peace. werengya hisb.
@Edna8871
@Edna8871 2 месяца назад
ማንዋሸው ብዙዎቻችን የእምነትን ዋጋ አሳይታለች ስለህይወት ትርጉም እንድንጠይቅና እንድንረዳ አርጋለች መፅናናት የሚሰጥ አምላክ የድንግል ልጅ ነው:: ኢትዮጵያ ወግ ከእምነት የገነነባት ናት ኦርቶዶክሱም ሙስሊሙም ፕሮቴስታንቱም እልፍ ቲያትረኛ አለ ለመወቃቀስ ሀይማኖትን ኢላማ አታርጉ:: ሰውን ውቀሱ ሀይማኖታችንን ግን ለቀቅ
@user-ns2pq9tg6p
@user-ns2pq9tg6p 2 месяца назад
Eg/r yaxenanali
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 2 месяца назад
Ye Emybereta menfese keduse new
@menenali8158
@menenali8158 2 месяца назад
ትህትና ማስተዋል ሐዘኔታ የሌለለበት እወቀት በፍፁም ከእግዚያብሔር አይደለም እሺ ዶክተር ይቺ እናት እኩያ እና የመጀመሪያ ልጇን ነው ያጣችው ብትችይ እና አዋቂ ከሆንሽ አፅንቶ ያቆማትን አምላክ ማመስገን ነበረብሽ ሐይማኖተኛ ሴት እና በዙ አውቃለው እንደማለትሽ መጠን እኛ ግን አሁንም ሁሉን የሚችል አምላክ የበለጠ እንዲያፅናናት እና ልቧን እንዲደግፍ እንፀልያለን አንቺ ግን ሐዘን ሲደርስብሽ መፅሐፈ ሲራክን እየጠቀስሽ በደንብ ማልቀስ እና አለመፅናናት ትቸያለሽ መብትሽም ነው በሰው ሐዘን ገብቶ መብራራት ግን ትልቅ ነውር እና ስነስረአት ማጣት ነው ነገር እየሰነጣጠቁ ዝም ብሎ መፈላሰፍ አዋቂ አያስብልም አዋቂ ዝም ይላል ወቅት ያገናዝባል እናም ማስተዋል ይስጥሽ
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 2 месяца назад
It is a gift from Jessus
@NakhlTeleco
@NakhlTeleco 2 месяца назад
❤❤❤🎉🎉👋😢😢
@almazalmaz8030
@almazalmaz8030 2 месяца назад
Maskeram if waqayo arara agodhu
@genzebd8225
@genzebd8225 2 месяца назад
እውነት ነው እኔ ዘሪቱ በጣም ነው ያሳዘነችኝ እኔ እናት ነኝና ስሜቷ ገብቶኛል አናት እኮ ልጇን ሁሌም አርግዛ ነው የምትኖረው ወደመሬት የገባች ቀን ነው የምትገላገለው ዘሪቱ አዝናለች ነገር ግን ከሁሉም በላይ የሆነውን አምላክ አስደስታለች
@haymimillen166
@haymimillen166 2 месяца назад
Benatachu Dedeboch affachu atkfetu enat nat wustwa keduatal hazen wede bohala new tsenatun yestat
@user-yv1od5fi2r
@user-yv1od5fi2r 2 месяца назад
😢ጌታ ሆይ አሁንም ፂናት ሁንለት 😢
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 2 месяца назад
Ewnt new le men altegosakolchem ye emteye temesyalesh Dr sathoje ye denkuret aleka
@misrakbeneberu8478
@misrakbeneberu8478 2 месяца назад
በእግዚአብሄር ስም እባካችሁ ምናለ ሁላቸሁም ይህንን ጉዳይ ብትተውት አንዱ በአንዱ ሲመላለስ ሀዘን መሆኑ ተረሳ
@menetewabtekeste3600
@menetewabtekeste3600 2 месяца назад
እረ ተዋት የልጃን ሐዘን እሳ ታዉቃለች ፈጣሪ እመቤቴ ታፃናናት እባካችሁ ተዋት ተዉ ተዉ።
@zufansolomon592
@zufansolomon592 2 месяца назад
እሕቴ በመጨሰሻ የተናገርሽው እሄን መፀናናትፈልጊዋለሽ ጌታኢየሱስን የግል አዳኚሽ አድርገሽ ተበበይ ከዛ አፅናኙን ወደእውነት የማመኘራወወ😮
@zerfitunegash5045
@zerfitunegash5045 2 месяца назад
ማንም ተነስቶ የማንንም ሀዘን ማብራርያ መስጠት የለበትም በትክክል ነዉ።!! ነገር ግን ማንም ፖስተር ዉይም የአለም ፔንጤ ሁሉ ደኩተር መስከረም ላይ አፈ መክፈትም ወይም እጅ መቀሰር ማን ፈቀደለት?? ፈርዱን ለፈጣሪ ብንተዉስ!!??
@almazalmaz8030
@almazalmaz8030 2 месяца назад
Ibekanu wan taef waqayo isanif adhisu
@user-gz6sd5oz7r
@user-gz6sd5oz7r 2 месяца назад
እች ሴት ዶክቶር እያሉ ማወራት ስቴት ይመሰለኛል ምክንያቱም ዶክቶር በጭንቅላት ያሳባል ። እች ሴት መሰከረም ምድራዊ ሕይወት ብቻ ነው ያላት ለእሱዋ ወንጌል ያሰፈልጋል የጌታ ባሪያ ዚረቱ ወንገል ሰበክች እንጅ ከሞቴን ቦሃላ ያለው የዘላለም ቤት እንዳለን መሰከረች አሁንም ጌታ ብርታት ይሁንላት ።❤❤ ካአይኑዋ እንባ የምጠብቅ ሀይማኖታዊ ካባ ለብሶ ሰው እየመሰለ ግን ክፉ መንፈስ የተወጋ ይሁን
@meheretzena6405
@meheretzena6405 2 месяца назад
ምን ታካብዳላችሁ ስንት እናቶች በሀዘን ተቃጥለዋል ልጁ ያሳዝናል ዘሪቱ ግን ዘፈንና መዝሙር ገና ያለች ነች የውጭ ባህል ነው ሁልግዜ የምታደርገው
@meslemmeslem-mj4uh
@meslemmeslem-mj4uh 2 месяца назад
መጽሐፍትን አታውቁምና ትስታላችሁ ለዶክተር ተብየው አድርሱልኝ
@danaittewelde222
@danaittewelde222 2 месяца назад
Zeritu keneljuwa gedel tgba kefelegcj pentie
@liyamebratu9694
@liyamebratu9694 2 месяца назад
ልቦን የምታደሙት እናተው ናችሁ አደስው ሁለት ስው ያወራውን እናተ ጥሩ ለመባል. ትመነዝራአላችሁ
@zewditu1735
@zewditu1735 2 месяца назад
ትክክል
@messizela2111
@messizela2111 2 месяца назад
ኦርቶዶክስ ከሆንሽ ንጉስ ዳዊት ልጁ ስሞት ምን እንዳደረገ ሂጂና አንቢቢ። ዶክተር ብቻ መሆን አይጠቅም።
@TsehayiHmaryamTsehayiHmaryam
@TsehayiHmaryamTsehayiHmaryam 2 месяца назад
ሰዉግን ለምን ዝም አይልም,በሁሉም ነገርላይግዴታ አስተያየት መስጠት አከብድም?? ልጂለሞተባት እናት እንዴትማልቀስ እዳለባት ሰዉ ነዉ የሚነግራት?? 🤭
@abebeseifu493
@abebeseifu493 2 месяца назад
ወንድማችን ኦርቶዶክስን ለቀቅ
@yenetube40
@yenetube40 2 месяца назад
ስለ ጣዖት አምልኮ እንጂ ስለ መንፈስ ቅዱስ ስለማታቅ አይፈረድባትም።
@Tewodros-tm7bs
@Tewodros-tm7bs 2 месяца назад
Please yihichin set doctor bilacgihu atitru, diabilos Meskerem lechessa,chekagne,feriha Egziabher yelelat, yeteretert awdelday set,tsere menfesqidus set..,
@peacelove976
@peacelove976 2 месяца назад
Habesha eko des yemilew yesew hazen ena wedeket enji selam aydelem 😭
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 2 месяца назад
Denkoro Dr 😂😂😂😂
@adonaydawit9824
@adonaydawit9824 2 месяца назад
መስከረም ሃይማኖተኛ ናት እግዚአብሄርን አታውቅም ቃሉንም አታውቅም ዶ/ር ተብላ በሰማይ አትጠራም ይህም አልገባትም ዘሪቱ የፈጣሪዋ ታዛዥ ሆና አሳይታለች
@hanatadesse3635
@hanatadesse3635 2 месяца назад
Weregna hulu yetekorkurachu timesilalachu achafari kentu hulu
@AB-zy5ul
@AB-zy5ul 2 месяца назад
ኦርቶዶክስ አይደለችም ለምን ድንበር ጥሳ አስተያየት ትሰጣታለች እኔ እንደውም የገባት የተማረችው ጠንካራ ነገር ነው ብያለው ምክንያቱም የቆምነው በፀጋው ነው አለች እነዚህ ጴንጤዎች ጠንካራ ናቸው ታድለው
Далее