Тёмный

⚖️ህግ ማስከበር እንዲህ ነው ! ደፋሪው ላይ አስደሳች ብያኔ ተሰጠ | በአደባባይ ተገሎ በክሬይን ተንጠለጠለ @awtarmedia 

Awtar Media አውታር ሚዲያ
Подписаться 61 тыс.
Просмотров 14 тыс.
50% 1

_⚖️ህግ ማስከበር እንዲህ ነው !
- ደፋሪው ላይ አስደሳች ብያኔ ተሰጠ
- በአደባባይ ተገሎ በክሬይን ተንጠለጠለ
- ሊደመጥ ሚገባው ነው ሼር አድርጉ
🛑የነዚህስ ከፋ🛑የሔቨን ጉዳይ ሌሎች ደፋሪዎች እንዲጋለጡ አደረገ | ሊደመጥ ሚገባው ነው ሼር አድርጉ
• የነዚህስ ከፋ🛑የሔቨን ጉዳይ ሌሎች ...
😭የነዚህስ ከፋ🛑የሔቨን ጉዳይ ሌሎች ደፋሪዎች እንዲጋለጡ አደረገ | ሊደመጥ ሚገባው ነው ሼር አድርጉ
• የነዚህስ ከፋ🛑የሔቨን ጉዳይ ሌሎች ...
😭አባትየው አሁን ያለበት ሁኔታ | ሁሉም በአንድነት ተነሱ ሃገር ነቀነቁ
• 😭አባትየው አሁን ያለበት ሁኔታ | ...

🛑እንደዚህስ ያለ ጨካኝ ሰው አይታችሁ አታውቁም!!
• 🛑እንደዚህስ ያለ ጨካኝ ሰው አይታች...
እንኳን ወደ ቻናላችን መጣችሁ!
Welcome to Our channel
ወደዚህ ቻናል ለመጀመሪያ ጊዜ ስትመጡ ሰብስክራይብ ማድረግና የደወል ምልክቱን መጫን እንዲሁም በድጋሚ ወደዚህ ቻናል የመጣችሁ ከሆነ ደግሞ ላይክ ሼር ኮሜንት ማድረጉን እንዳትዘነጉት፡፡
RU-vid / @awtar_media
#AwtarTube አውታር ቲዩብ

Опубликовано:

 

12 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 59   
@Badawe2023
@Badawe2023 23 дня назад
ፍትህ ለህፃናት ፍትህ ለሴቶች ያረቢ ያአላህ አተ እዘንልን አተ ጠብቀን
@tigistderbesa4735
@tigistderbesa4735 23 дня назад
በአደባባይ ያልወጡ ገበናቸው ብዙ ብዙ እንስቶች አሉ!!!
@sabatekeste8204
@sabatekeste8204 22 дня назад
ቀቀ❤ቀቐ
@user-dc1wb6td5o
@user-dc1wb6td5o 23 дня назад
ደፋሬዎችን ቆለጣቸውን ቆርጠው እፋቸው ውስጥ ከተው በእደባባይ ደብድቦ መግደል ነው!!!
@Dhdt-zj1wq
@Dhdt-zj1wq 23 дня назад
🤝❤️
@NaniazeneNanii
@NaniazeneNanii 16 дней назад
ትክክል
@جميالحبشي
@جميالحبشي 23 дня назад
የሞት ፍርድ ለ ገዳይ የማይፈርድበት ዋናው ምክንያት ከ እስልምና እምነት ጋ ሊመሳሰልበት ሆነ ሆኖም የገደለ ይገደል የሰረቀ እጁ ይቆረጥ ይላል የ እኛ ውዱ እስልምናችን ድሮ እስልምና ገዳይ እምነት ነው ስትሉ ነበር አሁን የገደለ ይገደል የሚል ህግ ይፅደቅ አላችሁ። አልሀምዱሊላህ ፍትህ ለ ሄቨን ሞት ለገዳይ
@Fat-jy5hh
@Fat-jy5hh 23 дня назад
ፍትህ ፍትህ ለሔቫን😢😢😢😢
@njoodkrieshan8283
@njoodkrieshan8283 23 дня назад
እውነት ይሰቀል ወላሂ አብይንም ባላለ ስልጣኖችንም ነበር መስቀልወላሂ ልቤ ተቃጥሏል
@genetteshome2182
@genetteshome2182 23 дня назад
ጀግናነችአሁንም ህግ የለምአለመክሰስከጊዲህ ለሚመጡት ወጀለቸ ተበዳይ ቤተሰብ,እርምጃ መወስድ እርኩስመንግስ አረከሳት ሀገራችንን አረመኖ በዛበት እደሱ አረመኔ
@Hana-3838
@Hana-3838 23 дня назад
😭😭😭😭😭😭💔💔💔እኔ አቅም የለኘም ለመሥማት
@adis-c6r
@adis-c6r 23 дня назад
ለዚህ አይነቱ ባለጌ ወላጅ እርምጃ መውሰድ አለበት
@birruragibune
@birruragibune 23 дня назад
የሀገራችን የወንጀል ህጎች በደንብ መከለስ አለበት፣ አንዳንድ ግለሰቦች ወንጀልን እንደ ተራ የለት ተለት ክንዋኔ እየቆጠሩት ነው።
@HaiyetSeid
@HaiyetSeid 23 дня назад
ኢትዮጵያ ላይ ፈጣሪውን ፈርቶ የሚመራ የለም የወንጀለኞች ተባባሪዎች ናቸው ከምንግሰት እሰከ አመራር ሁሉም ሌባ ወንጀለኞች አላህ ይፍረድባቸው ኢናአሊላህ ወኢነአሊላሂ ምን አይነት አረመኔ ናቸው ህፃንን ልጅ አለአግባብ መግደል ሱበሀንአላህ😢😢😢😢
@destademissie9117
@destademissie9117 23 дня назад
ወንጀሉ ከባድ ነው። ግን ህጉ በዚህ ጉዳይ ክፍተት አለው። ኢትዮጵያ የተጻፉ ህግ እንደምትከተል ሁሉ በዚህ ጉዳይ ህጉ ሊሻሻል ይገባዋል። ሰው መግደል በድንገት እና በደም ፍላት ሊሆን ይችላል። መድፈር ግን ምንም ኢሞሽናል የሚያደርገው ጉዳይ ዩለም። ስሉዚህ ህጻናትን ደፋሪ፣ በቀጥታ የሞት ፍርድ እንዲሆን ተደርጎ ህጉ እንዳሻሻል ሊሰራ ይገባል።
@mulukenmuluken3056
@mulukenmuluken3056 21 день назад
😢😢😢😢😢😢😢 ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሄቨን
@Kadega121-i3o
@Kadega121-i3o 23 дня назад
😢😢😢
@fifiass8364
@fifiass8364 16 дней назад
የሞት ፡ ፍርድ ፡ ለደፋሪዋች ፡ ምንም ፡ አይጠቅሙም ፡ እነዚ ፡ አዉሬዋች ፡ ፍርዳቸዉ ፡ ሞት ፡ መሆን ፡ አለበት ፡ 😂😂😂 ፡ ፍትህ ፡ ለፅፃንዋ ፡
@shilemesbelete4477
@shilemesbelete4477 23 дня назад
ህግና መንግስት ሲኖር ነው ህግ ህግ መሆኑ የሚታወቀው፣ አባቱ ዳኛ ልጁ ቀማኛ እንደሚባለው ፈራጁም ተከሳሹም በገንዘብ በዝምድና የተያያዙ ስለሆነ እንዴት ወንጀለኞች የስራቸውን ሊያገኙ ይችላሉ?
@NomorehgdefEzgharya
@NomorehgdefEzgharya 23 дня назад
😢😢😢😢😢😢😢ያሳዝናል
@leouleleoule5037
@leouleleoule5037 23 дня назад
ስለሱ የሚከራከሩትን ሰዎች ማጤን ነው
@lucihymaryo7483
@lucihymaryo7483 23 дня назад
ኧረ የዛሬ ሳምት የመን ውስጥ የ9አመት ደፍሮ የሞት ፍርድ ተፈርዶበተል ይሔ ያያቹት የዛሬ 8አመት ነው አሁን አንድ የሚገደል አለ በዚህ ሳምት የኢትዬጰያ መንግስት ይቀልበዋል
@AmiGetachew
@AmiGetachew 23 дня назад
በክሬን እንደተንጠለጠለው ሰው ነው ማድረግ የህጻንዋን ደፋሪ
@misguntafesse7538
@misguntafesse7538 23 дня назад
ወንድሜ ዋናው እንደዚህ አይነት ስራ ያለው ቤተ እምነት ውስጥ ነው በሁለት ልጆቼ ላይ ጥቃት አድርሶ ቤተክርስቲያኗ ሸሽጋዋለች ጉቦ ከፍለውም ህጉን ገዝተውታል ................ብዙ ብዙ እግዚአብሔር ግን በብዙ እረድቶናል።
@awtar_media
@awtar_media 23 дня назад
ይህ ምቹ ጊዜ ነው ድምፅ ለማሰማት ከጎንዎ ለመቆም ቃል እንገባለን።
@misguntafesse7538
@misguntafesse7538 23 дня назад
@@awtar_media እሺ ወንድሜ እናመሠግናለን።
@user-dc1wb6td5o
@user-dc1wb6td5o 23 дня назад
እዮሀ ላይ ሂዱ
@user-dc1wb6td5o
@user-dc1wb6td5o 23 дня назад
እንዲት የገጠር ልጅ መነኩሴም በቄስ ተደፈርኩ ብላ ወጥታ እሱን የምትመስል ልጅም ወልዳለች እፍነው ዝም እደረጋት
@eleni311
@eleni311 22 дня назад
ወገኖቼ ለምን ይገደል ትላላችሁ እሱ የሰራውን በደል እኛ መድገም አለብን? የእግዚአብሄርሰ ቃል ግደሉ ይላል? በምድር መንግሰታት የሚሰጠውን ቅጣት እንደ ሰራው በደል ይቀጣ የሰማዩ ዳኛ ደሞ የራሱን ይሰጠዋል ሰራው በጣም ያበሳጫል ግን እኛም እንደሱ ነብሰ ገዳይ መሆን የለብንም ቤተሰቦቿን የሚያፅናና መልክት መፃፍ ይሻላል የዚች ህፃን ደም እንደ አቤል ደም ወደ እግዚአብሄር ይጮሀል እግዚአቤሄርም ጩኸትን ሰምቶ መልሰ የሚሰጥ አምላክ ነው ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን ተባረኩ🙏❤
@user-it6lw8ld2s
@user-it6lw8ld2s 23 дня назад
ይሰቀል ይሰቀል 😂😂😂😂😂😂😂ኡኡኡኡ የመግስትያለህ አለም ይፍረድልን ኢትዪጵያ መግስት የላትም ኡኡኡ 😂😂😂😂😂
@najeepaahmed1628
@najeepaahmed1628 23 дня назад
💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦
@user-dc1wb6td5o
@user-dc1wb6td5o 23 дня назад
ቄስ የደፈራት እና ልጅ ያስወለዳትን መነኩሴዋንስ ለምን ረስሀት ....???
@awtar_media
@awtar_media 23 дня назад
ይቀጥላል
@hussenmohammed-y5q
@hussenmohammed-y5q 23 дня назад
😢😢😢😢😢
@ezanaAntenhe
@ezanaAntenhe 23 дня назад
Yes telek sew
@user-lg4fs6hs5q
@user-lg4fs6hs5q 23 дня назад
ወላሀሂይህእአገርመቻነዉየመማጣ
@MasikerFiqadu-wx8iu
@MasikerFiqadu-wx8iu 23 дня назад
Yisekel badebabayi. Enatoch bekumachin tesekayen ene bebekule akim anisognal negem egna teregnoch nen menigisit tolo fird yisiten
@solomonsinke457
@solomonsinke457 23 дня назад
ይስቀሕ እእና እሬሴው በአደባባይ ይጎተት በቃ ከረመኔ ነው በሂወት እማ አይኖራትም
@user-lg4fs6hs5q
@user-lg4fs6hs5q 23 дня назад
ከፊርመችምአይከብዉም
@user-it6lw8ld2s
@user-it6lw8ld2s 23 дня назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@seyoumwoldecherkos1281
@seyoumwoldecherkos1281 23 дня назад
Bezich hitsan lay yetefetsemew kebad wanjal hono ye kililu yehayimanot abattoch zimta ejigunu yasazinal ka aremenewoch gone endeqomu yasazinalwatitawu enkun mawugez almokerum yasazinal
@misrakeregte1719
@misrakeregte1719 23 дня назад
Egzo mharn cristos 😂😂😂
@AbdiiMohamed-x8x
@AbdiiMohamed-x8x 20 дней назад
Yiigedel bayinenyi
@אליזבטאבבה
@אליזבטאבבה 23 дня назад
Time to kill እንደሚባለው ፊልም መግደል ነው.
@kasaneshzegeye2051
@kasaneshzegeye2051 23 дня назад
Hizebu beyanaaa mestete nawe mengesete eykeldee nawe yalewe
@GetachewGbreyes
@GetachewGbreyes 23 дня назад
Wishatam genzeb wedaj geta
@Stnurs8544
@Stnurs8544 23 дня назад
አበት ዉሸት
@abiylulseged3153
@abiylulseged3153 23 дня назад
አንተ አጉል ችግር አለብህ~ ባለፈው ሰውዬው ሳይሞት ገደሉት ብለህ ስናይ በህይወት አለ! ትልቅ ሰው ነህ አይደል~ ወይስ ለእይታህ ብለህ
@awtar_media
@awtar_media 23 дня назад
መጀመሪያ ከስሜታዊነት ወጥተህ በደንብ አንብብ ቪዲዮዎችንም ተመልከት ። ነጌቲቭ ኮመንት በመስጠት ቤተሰብ አትረብሽ።
@user-yf2qv8io1e
@user-yf2qv8io1e 23 дня назад
😂😂😂😂😂ውሸታም ለቃቃሚወች የ6 ወር ህፃን አላለም አመት ያስቃል ቢዋሽ በቀላሉ ዋሹ😅😅😅
@awtar_media
@awtar_media 23 дня назад
ምኑ ነው ውሸት ? የግድ ጉዳዩ እናንተ ቤት መከሰት አለበት እውነት እንዲሆን ?!
@NardosSimion
@NardosSimion 20 дней назад
የ ሄቬንን ፎቶ በቴሌግራም ላክልኝ
@Fat-jy5hh
@Fat-jy5hh 23 дня назад
ፍትህ ፍትህ ለሔቫን😢😢😢😢
@Fat-jy5hh
@Fat-jy5hh 23 дня назад
ፍትህ ፍትህ ለሔቫን😢😢😢😢
@Fat-jy5hh
@Fat-jy5hh 23 дня назад
ፍትህ ፍትህ ለሔቫን😢😢😢😢
Далее
А на каком языке ты ДУМАЕШЬ?
00:57
Почему не Попал?!
00:15
Просмотров 41 тыс.
А на каком языке ты ДУМАЕШЬ?
00:57