Тёмный
No video :(

የቡና ውህድ❗ ለማያቋርጥ የፀጉር እድገት ሚስጥሩን እንሆ 🔗 በሳምንት አንዴ ብቻ تنمو شعرك مع قناع الشعر القهوة 

Zemenawit ዘመናዊት
Подписаться 214 тыс.
Просмотров 232 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

8 фев 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 214   
@zemenawit
@zemenawit 2 года назад
ሰላም የላንተ ይሁን ቤተሰቦቼ ፣ ኢችን ውህድ በረፍት ቀናቹ ዘና እያላችሁ ተጠቀሙት ለልጆችም በጣም ቆንጆ ነው ፣ መልካም ቀን ይሁንላችው💝🌹 . 🔹 ቁሳቁስ የድርጅቱ ስም ይባላል። 🔹የOnline (ድህረገጽ) መገበያያ ነው። 📌📌የስራ ሂደታችን....... 🔹ደንበኞቻችን የሚፈልጉትን እቃ ከAmazon ላይ አግኝተው ሊንኩን (Link) በTelegram አድራሻችን ላይ ይልኩልናል። እኛም እቃውን ለደንበኞቻችን ለማስረከብ የሚፈጀውን ሙሉ ዋጋ በብር አውጥተን እናሳውቃቸዋለን። 🔹በዋጋው እና ሌሎች ጉዳዮች ከተስማሙ አስፈላጊውን ቅድመ ክፍያ (የዋጋውን 40%) ከፍለው የሚፈልጉትን እቃ ካዘዙን በኋላ ከ10-15 ቀናት ውስጥ በአድራሻቸው እናስረክባለን። ቀሪውን 60% ክፍያ እቃውን ሲረከቡ ይፈፅማሉ። 🔹ከTelegram በተጨማሪ በ Qusaqus Mobile App, በWebsite Qusaqus.com የደንበኞቻችንን ትእዛዝ እንቀበላለን። በተለይ የMobile App የሚጠቀሙ ደንበኞቻችን የትእዛዛቸውን ሂደት በApplicationኡ ላይ መከታተል ይችላሉ። 🔹ሁሉንም እቃዎች ከአሜሪካ ነው የምናስመጣው። 🔹አሜሪካን ያሉ ደንበኞቻችን ሀገር ቤት ላሉ ቤተሰቦቻቸው/ወዳጆቻቸው እቃ መላክ ከፈለጉ ሊንኩን በመላክ በQusaqus/ቁሳቁስ በኩል ግዢውን ፈፅመው እቃውን መላክ ይችላሉ። ሙሉ ክፍያውንም በAmerica ባለን USD አካውንት ማስገባት ይችላሉ። 🔹ከአሜሪካ ውጪ በተለይም በአረብ ሀገራት ያሉ ደንበኞች የሚፈልጉትን እቃ ፎቶውን ወይም ሊንኩን በTelegram በመላክ ሙሉ ክፍያውን በUSD አካውንት ማስገባት ካልቻሉ በብር ወደ ኢትዮጵያ በመማስተላለፍ መፈፀም ይችላሉ። ክፍያው ያዘዙትን እቃ ከአሜሪካ አስመጥቶ ያሉበት ሀገር ድረስ በፖስታ ለመላክ የሚያስፈልገውን በሙሉ ያካተተ ነው። 📌 እኛን ማግኘት የሚፈልጉ ደንበኞች 🔹 የሚፈልጉትን እቃ በTelegram ለማዘዝ (Link ለመላክ t.me/QusaqusGebeya 🔹 የTelegram Channel t.me/joinchat/AAAAAFdSYGPj_KBJP_-vXA Mobile App ከGoogle Play Store ለመጫን play.google.com/store/apps/details?id=com.filenber.qusaqus Website. Qusaqus.com ስልክ +251944032449 +251988328888 🔹Company Name:-Qusaqus 🔹Qusaqus is an online shopping service. 📌📌 Our Procedures.... 🔹Our customers can send us a link from Amazon.com for the items they are interested to buy using our Telegram Address. Then we will reply them with our price quotation by ETB which covers all the processes until delivery. 🔹When our customers accept our price and other service details of us, they shall settle 40% of the total price as advance payment. We have free delivery in Addis Ababa and we deliver orders with in 10-15 days on requested address. 🔹All items are imported from America. 🔹 Our customers residing at USA can send gifts or products to family/friends in Ethiopia through Qusaqus. They can simply send us the link of the product they want to buy and deposit the quoted price by USD into our account at USA. 🔹Our customers outside USA especially living in Middle east countries can send us link or picture of the product they want to buy and settle the full payment by sending Birr to Ethiopia through Banks or other agencies. The price covers all the process to buy the item from USA and send it to the particular country requested by our customers. 📌Our Address 🔹To make order or send us a link through Telegram t.me/QusaqusGebeya 🔹 Our Telegram Channel t.me/joinchat/AAAAAFdSYGPj_KBJP_-vXA 🔹To install Mobile App from Google Play Store play.google.com/store/apps/details?id=com.filenber.qusaqus Website. Qusaqus.com Mobile +251944032449 +251988328888
@salitube1054
@salitube1054 2 года назад
ቃልዬ ፀጉርሽን ጫፍ ጫፋን ስትቆረጪ አይቼሽ አላውቅም.........አትቆረጪም እንዴ?
@meazasolomon5601
@meazasolomon5601 2 года назад
Thank you for sharing
@zaramohamad6294
@zaramohamad6294 2 года назад
@@salitube1054 demry pls malisalo pls
@kkkk-pd9rh
@kkkk-pd9rh Год назад
ውዴ ማር ሽበት ያወጣ የለም?
@tirualula6529
@tirualula6529 2 месяца назад
ene gena altekebahutem gen yhe
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 2 года назад
ቃልዬ በጣም እናመሰግናለን ተባረኪልኝ 🙏 ያንቺ ጸጉርና የፊትሽ ቆዳ ያማረው የማማ እጅጋዮህ ምግብ በልቶ ስላደገ ነው 😄😄 ምስጋና ይገባቸዋል ከእግዚአብሔር በታች ያንችም ብርታት ጭምር ነው የማማ ሙያማ አየነው እኮ ጠቅላላ ቤተሰብ ጎበዞች ይችል በርቱ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@zemenawit
@zemenawit 2 года назад
ልክክ ብለሻል የኔ ውድ በጣም ጎበዝ እናት ናት ደግሞ ልጆቿ ሁላችንም ሴቶች ነን እና በደንብ ተንከባክባ ነው ያሳደገችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 🥰💝
@etif4063
@etif4063 2 года назад
ቃልዬ የምትሰሪው ሁሉ ጥሩ ውጤት አለው ደግምም እኔ በጣም ነው የምወድ የማደንቅሽ ጎበዝ ፀጉርሽም ትልቅ ለውጥ አለው በርቺልን ወዴ
@kiyya5763
@kiyya5763 2 года назад
ጊን እኔ እስከ አሁን ማር ፀጉረን አስነክቸ አላቅም እፈራለው ዱሮ ወላጆችቻችን ማር ፀጉር ከነካ ሽብት ይወጣል ይላሉ በተረፍ እርፍ ነው
@webnet700
@webnet700 2 года назад
አዎ እኔም እፈራዋለሁ
@tsegat6873
@tsegat6873 Год назад
እነነም ልክ እንዳዳንቺ
@hayuhayu3607
@hayuhayu3607 Год назад
አያሸብትም እኔ ብዙ ጊዜ ነጠቅሜአለዉ
@belayineshiweriku
@belayineshiweriku 10 месяцев назад
በትክክል
@user-bn4cl8vd3z
@user-bn4cl8vd3z 7 месяцев назад
😂ሳህ
@user-wl6zn3hk9q
@user-wl6zn3hk9q 2 года назад
እባክሽን አንቺ ቆንጆ ስለሆንሽ ነው ፀጉርሽ የሚያምረው በእንደ እኔ አይነት ፉንጋዎች ፀጉራችን አያምርም ብንጠቀምም ያው ነው
@semutimohamed8744
@semutimohamed8744 2 года назад
የኔ ቆንጆ በጣም አሪፍ ነው ቡና አረቡች ከሂና ጋ በጣም ነው ሚጠቀሙት😍
@Rahma-mp8jv
@Rahma-mp8jv 2 года назад
ፍቴህ ፍትህ ለሳኡዲአረቢያ እስረኞች እህትና ወድሞቻችን አለቁብን በረሀብና በብርድ
@zemenawit
@zemenawit 2 года назад
አሜን እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን
@chaltiyeedo8295
@chaltiyeedo8295 2 года назад
አንድ ነገር ልናገር ፍፁም ነገር እንደሌለ ከአንቺ ተምርያለሁ ቃላት ያጥረኛል ግን ለፀጉርም ሆነ ለቆዳ የምታቀርቢው ነገር በጣም ለዉቶኛል ይበልጥ ፀጉሬን 143❤️
@user-we9fq1gu2p
@user-we9fq1gu2p 2 года назад
እስኪ ንገሪኝ ፅጉሬን እከባከባለሁ አያድግም
@adisuatsiontube28
@adisuatsiontube28 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ዛሬም አዲስ ቀን ነው ስላም እንዴ ነሽ ዘመናዬዬዬዬ በጣም አሪፍ ነው እኔም አቀዋለሁ የምር ስለሰጠሽን ውቀት እናመሰግናለን የእውነት ክበሬልኝ አባ
@deborahethio9999
@deborahethio9999 2 года назад
ቃልዬ በጣም እናመሰግናለን👏👏መልከ መልካም ዉህድ👌የዚህ ሳምንት የፀጉር ምግብ👏👏እናመሰግናለን💚💛❤
@selamabera7256
@selamabera7256 2 года назад
I saw your video from the beginning and at the end just lil parts of each throughout this two months, you know what your hair is does grow and your skin is does glow so God Job girl and thank you for sharing
@sissasissa
@sissasissa 2 года назад
شكرا لك على الترجمة للعربية لو أمكنك أن تضعي لنا طريقة طبيعية لصبغ الشعر 🌺
@almazhaile3480
@almazhaile3480 2 года назад
ቃልየ ሰላም ያሳየሽን በጣም ጥሩ ነው እናመሰግናለን 👍👍👌👌💯💕💕💕
@naniejigu7658
@naniejigu7658 2 года назад
እናመሰግናለን ቃልየ ቆንጆ ዉህድ ነው እስኪ ስለ ብሉ ማጅክ ቅባት እምታዉቂዉን ብትነግሪኝ ደስ ይለኛል
@BINTYIMAMtube2223
@BINTYIMAMtube2223 2 года назад
እናመሰግናለን እህቴ እኔምልሽ ባለፈ ጠይቄሽነበር ለደረቀ ሰውነት ለእጅ ለእግር ሙሉ ሰውነት ደረቅ ለሆነ ውህድ ወይም ክሬምካለሽ ፀጉሬ ልስልስስስ እንድል የሚረዳም ካለሽ ውህድሽ ይመቸኛል በጣም
@liyutube6580
@liyutube6580 2 года назад
wude subscribe arigign enem emelisalew
@mihiretgirma6860
@mihiretgirma6860 2 года назад
እቤት የምናዘጋጀው ቡና መሆን ይችላል የኔ ውድ
@naniasefa7094
@naniasefa7094 2 года назад
ያንቺ ፀጉር በተፈጥሮ ያምራል
@esutam3746
@esutam3746 2 года назад
Yeni wud kalye sewdesh ❤❤❤ betam thank u betam techgri nbre tseguri yanchin treatment nw yetesmamagn huli ektatleshalehu
@elroiytegegn1505
@elroiytegegn1505 2 года назад
Thank you so much I use coffee with henna and eggs it’s good I will try this one bless you 🌹🌹🌹
@zemenawit
@zemenawit 2 года назад
Eshi yene konjo thank you 😊 🙏
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 2 года назад
ቃልዬ በጣም ቆንጆ ውህድ ነው እሞክረዋለው🥰🥰
@bettygbermedhin4601
@bettygbermedhin4601 2 года назад
የኔ ቆንጆ እንኳን ደህና መጣሽልን ምርጥ ውህድ ነው በርችልን
@YaredBek
@YaredBek 2 года назад
Thanks Kalye as always! Now I understand why you are so humbled., you got it from your mom😉
@zemenawit
@zemenawit 2 года назад
Oww thank you my dear ❤ yes I got it from my mom 🥰
@hanateshome6395
@hanateshome6395 2 года назад
Enkan dehna metash kalye, betam nw miyamrew tsgursh en buna mangnawm wuhd be samnt 1giz sitkem asgebabetalehu betam konjo nw thank u kal.
@genetbelda4376
@genetbelda4376 2 года назад
በጣም እናመሰግናለን እሞክረዋለው በጣም የሚገርመኝን ነገር ልንገርሽ ፀጉርሽ ከተክስ በኃላ ስትታጠቢው በጣም ደስ የሚል ከርል ነው የሚሆነው
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 2 года назад
Ohh it’s looks Carmela , thank you beautiful 🌼🌹👌🌸🌷
@tsehaydesta8458
@tsehaydesta8458 2 года назад
Ish kaliye yene wud barich yanchin vedio sayi inasasalawuna wodishalaw mirit gobez set nashi gin lanabisa tur yihonali
@umuhyatteam1903
@umuhyatteam1903 2 года назад
ፍትህ በሰኡዲ እስርቤት እየተሰቃዩ ለሚገኙት ወገኖቻቺን
@zafashiondesigner2950
@zafashiondesigner2950 2 года назад
Ooh thanks for Arabia translate 😩❤️❤️
@saynabhassan5194
@saynabhassan5194 2 года назад
And the English translation at bottom i loved sister keep going
@saynabhassan5194
@saynabhassan5194 2 года назад
Thank you very much i loved your videos
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 2 года назад
ቃልዬ የኔ ልዩ🥰😘 ምርጥ ውድ ነው እሞክረዋለሁ 👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 года назад
ሰላም ቃልዬ በጣም አሪፍ ነው እሞክረዋለሁ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን 👍👍👍❤🙏
@hiwilove4744
@hiwilove4744 2 года назад
Ahununu memoker alebet .thank you kaliye
@hiwotabera6060
@hiwotabera6060 2 года назад
ቃልዬ ቻናልሽን እከታተላለሁ በጣም አሪፍ ነው ልጄ ፀጉሯ አላድግ ሲለኝ እና ባዶ ነበር አሁን ላጨሁት እስቲ ቶሎ ሚያሳድግላ ነገር ካለ ንገሪኝ አቺ ጋር መላ አይተፍም ብዬ ነው
@saranove1272
@saranove1272 2 года назад
شكرا على الترجمة بالعربية احب فديوهاتك
@zemenawit
@zemenawit 2 года назад
No problem my dear 😘
@tigistashuma6088
@tigistashuma6088 2 года назад
የኔ፣መልካም፣እህት፣እግዝያብሔር፣እድሜና፣ጤናውን፣ያድልልን፣ከልብ፣እናመሰግናለን
@user-ls7ze2cp5v
@user-ls7ze2cp5v 3 месяца назад
Mar Shibet Yametal Ako
@askalechdagne3655
@askalechdagne3655 2 года назад
ቃልዬ በጣም እናመሰግናለን እውነትሽን ነው ሲያዩት እራሱ ሲያምር ተባረኪ እሞክረዋለሁ ቃል ሜላት የት ጠፍታ ነው ፕሊስ በርቺ
@Fanoyema
@Fanoyema 5 дней назад
Nice
@lylyllyy5926
@lylyllyy5926 2 года назад
Thank you so much 🙏🙏♥️♥️👍👍
@user-uc1jg6hk2b
@user-uc1jg6hk2b Год назад
vatika oil Treatment Egg ሚባለዉ ከሱቅ ሚገዛዉ እና ይህ አንድ ነዉ ንገሩኝማ መጠቀም ልጀምር ነበር ጥሩ ካልሆነ ልተወዉ😍😍
@kokigalasmeraasmeraxada6921
@kokigalasmeraasmeraxada6921 2 года назад
U now I really like how you Advising us how we can feeling the Spa and good job sis ❤️
@user-yy4wu7ll3p
@user-yy4wu7ll3p 2 года назад
በጉጉትእኮነው:የምጠብቅሽ!!ተባረኪልኝ!!❤❤❤ነውየማዳምጥሽ
@Semera-od3pg
@Semera-od3pg 6 месяцев назад
እኔስ ተኩስ ፀጉሬን አሳስቶ አበላሽቶብኝ ምንም ባደርግ አያድግም ብዛቱም አይጨምር አለ ምን ትመክሪኝ አለሽ እህቴ❤❤
@rahemagetu6826
@rahemagetu6826 2 года назад
Thank you for sharing. It is very helpful info. I think you have to work on thicken your hair. Can you please share us, what to use for thick hair. Bless you
@zemenawit
@zemenawit 2 года назад
Thank you sis my hair is very thick I had oil on it that's why eshi anyways olive 🫒 oil is very good for thickness
@tigitube3
@tigitube3 2 года назад
ሰላም እህቴ ዋዉ በጣም አሪፍ ነዉ እናመሰግናለን አረ ለኔ የመንታ ፀጉር ማጥፊያ ንገሪኝ ስወድሽ ፀጉሬ በመንታ ተወርሷል ኡኡኡኡኡኡኡኡ
@mahlettilahun5448
@mahlettilahun5448 2 года назад
ፀጉር ጫፍ የሚደርቀው ምን ሲሆን ነው ሳበጥረው ይረግፋል
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 2 года назад
በጣም እከታተልሻለሁ ጎበዝ ነሽ ግን ቡናው ኢንስታንት ባይሆንስ እቤት የተፈጨ ይሆናል ወይ በተጨማሪም ለአንቺ አንድ የምነግርሽ ላስቲክ ግንባርሽን ባይነካው ግንባርሽ ጋ ሶፍት ወይ ጨርቅ ብታደርጉ እኔ የገጠመኝ ነገር ስላለ ነው የቅርታ
@MimiMimi-gs9uo
@MimiMimi-gs9uo Год назад
ውው ፍቅር ነሽ 1ኛ በእዉነት ❤️❤️🤜🤛
@muddasirdaba4574
@muddasirdaba4574 2 года назад
Yene iht betam naw yewadadkulsh gin mar lastagur kilkil naw yebal ayedal duro ways tasasche naw
@Ketemadendir2233
@Ketemadendir2233 2 года назад
Tanks a lot kalyyyy coitnu is very nice.
@safrasafra8268
@safrasafra8268 2 года назад
Beyesamenetew bezewe negere newe yeserachehew yetasayewen selezehe wehedew seyehone tefetero new
@rayanabdi1390
@rayanabdi1390 2 года назад
GREAT VIDEO BUT I WANT TO KNOW HOW TO GET THE COLOUR OF MY HAIR BACK TO NORMAL AS IN SHINNY BALACK HAIR CAUSE MY HAIR LOOKS DULL DO YOU HAVE ANY REMEDIES FOR THIS.
@gelilaeeerkoo5579
@gelilaeeerkoo5579 2 года назад
Wuh eshi baqiha thank you
@tirualula6529
@tirualula6529 2 месяца назад
ene gena altekebahutem gen yh wehed yasadgal?❤🎉😂😢😮😅😊
@fahizaawel7075
@fahizaawel7075 Год назад
እንማሰግናለን
@foodpointfp
@foodpointfp 2 года назад
Nice remedy😍♥️💐😘
@emu88
@emu88 2 года назад
I like your comb can you please put a link for me? Thanks ❤ 😍 💖
@yobitsegaye1579
@yobitsegaye1579 2 года назад
Can you put the link .I like the comb
@simegnkefelegn208
@simegnkefelegn208 2 года назад
Hi zemenawit endet nesh yeserashiw wehid betam des yelal ene tsegure betam eyeteneqaqele alqoal meknyatun alaweqewem edme 46 nw diabetics negn yesu chiger yehon? Yeserashw wehd yeteqmegnal wey ebaksh negerign techegre nw beterefe berchi ejish yebarek🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍
@user-hm1wx1jb4y
@user-hm1wx1jb4y 2 года назад
ቃልዬ እናመሰግናለን በጣም ቃልዬ ለቦርጭ የሰራሺውን አይቼው ነበረ ልጄ6 ወሯ ነው አጠባለሁ ቦርጬ እና ጎኔ የእጄ ጡንቻ በጣም ወፈርኩኝ እያጠባሁ መጠቀም እችላለሁ ???
@user-xu2ud3lp2f
@user-xu2ud3lp2f 10 месяцев назад
akamii nagayaa malii faa afanii Oromoo tini dubadha
@fetleabate2733
@fetleabate2733 2 года назад
ውዴ በርቺ ፡በጣም በጣም እናመሰግናለን
@meseretmelkamu6269
@meseretmelkamu6269 2 года назад
የtea tree አጠቃቀም ንገሪኝ በምን አይነት መልኩ ልጠቀመው ?
@SH-bd7bv
@SH-bd7bv 2 года назад
What is the vegan option please?
@mantegboshbeza
@mantegboshbeza 2 месяца назад
Mar gen leaguer yemekeral?
@wintahagos9822
@wintahagos9822 2 года назад
ቃልየ ስላምሽ ይብዛ
@amelebirhanu3479
@amelebirhanu3479 2 года назад
YE FIT MOSTURISE METEKEM EFELGALEHU LETEKUMIGN TECHIYALESH WUDE
@hiwetshow3016
@hiwetshow3016 2 года назад
Wow nice thank for sharing sis
@zemenawit
@zemenawit 2 года назад
በጣም አመሰግናለሁ ህሉዬ
@gelilaeeerkoo5579
@gelilaeeerkoo5579 2 года назад
Iye like it thank you soo
@d.rpiyaarjalaala7084
@d.rpiyaarjalaala7084 2 года назад
Welcome sanyii jabaadhauu Bagaa nagyaan.dufte
@zemenawit
@zemenawit 2 года назад
Thank you so much
@user-lv3bc5ec2e
@user-lv3bc5ec2e 8 месяцев назад
የኔ ውብ
@rowfoodletay1314
@rowfoodletay1314 2 года назад
ዎው በርቻይ l like this so good 🙏🥰
@fioriselihom6506
@fioriselihom6506 2 года назад
Geta yibarkshe 🥰
@bizenayele433
@bizenayele433 2 года назад
ኸረ እህቴ ማር ያልሽው ግን ለሽበት እጅግ መጥፎ ነው በሌላ ማሩ በኦይል ብሰራው ምን ይመስልሻል
@yashlberhibeehi148
@yashlberhibeehi148 2 года назад
Wowowo 🙏🙏❤❤❤
@asermesfin4477
@asermesfin4477 2 года назад
ግን እንዴት ነው ሁሉም? ያሣድጋል🤔🤔🤔🤔🤔
@almnesheyegremu7934
@almnesheyegremu7934 2 года назад
Kali nafkotee sewdesh eko 💐💐🤗🤗
@zemenawit
@zemenawit 2 года назад
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድድ
@amalmon3844
@amalmon3844 2 года назад
جزاك الله خير 😍
@zemenawit
@zemenawit 2 года назад
Thank you 😊
@genetiyegeta2444
@genetiyegeta2444 10 месяцев назад
እሺ ተባረኪ ❤️
@user-jx3sq1zp6u
@user-jx3sq1zp6u 2 года назад
Shikorina yamral 👍
@Eftahz
@Eftahz 2 года назад
ቃሊዬ ተቀብቼዉ ባድርበትና ጠዋት ብታጠበዉ ችግር አለው ?
@almyyoutube95
@almyyoutube95 2 года назад
ሰላም ቃልየ ቆጆ ስራ ነው በርች የቃል ቤተሰቦች አዲስ ነኝ ወደኔ ቤትም ጉራ በሉ በቅንነት
@liyutube6580
@liyutube6580 2 года назад
wude subscribe arigign enem emelisalew
@JerryHabeshaTube
@JerryHabeshaTube 2 года назад
Wow, it's very helpful. Thank you for sharing . I will try it definitely .😍👌🏾
@zemenawit
@zemenawit 2 года назад
እሺ ጄሪዬ የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ
@liyutube6580
@liyutube6580 2 года назад
wude subscribe arigign enem emelisalew
@sintayehuassefa7103
@sintayehuassefa7103 2 года назад
ቃልዬ ቡናው የፀጉራችንን ከለሩን ብራውን አያደርገውም?
@lilihabtamu78
@lilihabtamu78 2 года назад
Welcome zemenye perfect timing sister 🥰💋💋
@zemenawit
@zemenawit 2 года назад
Thank you my dear ❤ 😘
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 2 года назад
ቃልዬን ና ሜሉን የምትወዱ በሙሉ እናታቸውን እጅግ ሙያ የሚለው Subscribe እናድርግ በጣም እንጠቀማለን በጣም ባለሙያ ናቸው ተባረኩ። 🙏❤️
@dinaeden9680
@dinaeden9680 2 года назад
Ebakshin kidem teketel betsihuf nigerign pls
@user-dh3xn7vw1e
@user-dh3xn7vw1e 2 года назад
Qalye yene eht ene yefelegkut yexegurachn metekor ena ye shbet matfya kale ngerin xegure key now pls yetebekunow yale yebet whud now yfelegkut
@user-bo8pu8fs3t
@user-bo8pu8fs3t 2 года назад
Thank you
@saronabi1387
@saronabi1387 2 года назад
Kaleye deep treatment yetetekemeshew menedemew please
@user-kb6lu1vi6m
@user-kb6lu1vi6m 2 года назад
ዘምዬ አቤት ስወድሽ አሁን በቅርብ ነው ሰብ ስክራብ ያደረኩሽ እህቴ እኔ በጣም ነው ምስል ምጠቀመው ግን ከጆሮዬ ዝቅ አይልም ምን ላድርግ ደግሞ በጣም መንታ ነው መላ ብይን እህቴ በርችልን ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@zemenawit
@zemenawit 2 года назад
የኔ ውድ እንቁላል ጥሩ ነው እንዲህም ይህን ውህድ ተጠቀሚው እሺ ለጫፊ ደግሞ ኮኮናት ኦይል ጥሩ ነው እሺ
@saronabi1387
@saronabi1387 2 года назад
Thank u dearrr
@mesiGodolyas
@mesiGodolyas Год назад
Thanks alot
@zemzemmohammed9364
@zemzemmohammed9364 2 года назад
ye tikur azmud zeit yechalal wey?
@kiyatelila1570
@kiyatelila1570 2 года назад
Thanks Kaliye wude,gin mar le tsegur shibet yametal yebalel endet newu?
@hyatehayate9833
@hyatehayate9833 2 года назад
ግን እኔ ፀጉሬ በጣም ይሰባብራል እስቲ ንገሪኝ በአላህ ምኖረው ኢትዮጽያ ነዉ
@mewdedgetachew8747
@mewdedgetachew8747 2 года назад
የኔ ውድ አመሰግንሻለሁ ውድድድድ
@haninselam5953
@haninselam5953 2 года назад
Yena konjo setamir hule negrsh yamral
@ayshaalshamsi3283
@ayshaalshamsi3283 2 года назад
ማር በጣም ይሸብታል
@selamzeleke2715
@selamzeleke2715 2 года назад
Kalya bnatshe estmeshen btame new yeddkote bkosakose laklene
Далее
Running With Bigger And Bigger Feastables
00:17
Просмотров 80 млн