Тёмный

የቡጥጫ አሰራር / How to make buticha 

Подписаться
Просмотров 1,3 тыс.
% 45

# ቡጥጫ #Buticha
በሽንብራ ዱቄት የሚሰራ ለፆም ወቅት እንቁላልን የሚያስረሳ ግሩም ምግብ ለምሳ ሆነ ለእራት ለቁርስ

Опубликовано:

 

11 апр 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 27   
@አቢሲኒያAbyssinia
@አቢሲኒያAbyssinia Год назад
Shewaye so delicious and beautiful thank you for sharing 💕💕👌
@netsihabesha4769
@netsihabesha4769 Год назад
ዋዉ ሸዋ ዉዴ በጣም የሚያምር ሲያዩት ገና ብሉኝ ብሉኝ የሚል ልዩ የሆነ የቡጥጫ አሰራር ነዉ እንቁላልን ያስንቃል ታሰበኝ እኮ እንዴት እንደሚጣፍጥ እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን ተባረኪልኝ💕🙏
@user-yl9wq2rx1x
@user-yl9wq2rx1x Год назад
ዋዉ ሸዋዬ በጣም ምርጥ ቡጥጫ የተጠቀምሻቼዉ ግብአቶች ከዘይቱ ጀምሮ ጤናማ ናቼዉ ያሚሚ ምርጥ አድርገሺ ከሺነሺዋል እጆችሺ ይባረኩልን ሼር ስላደረግሺን ከልብ እናመሰግናለን
@adona21adona16
@adona21adona16 Год назад
ሸዋዬ የኔ ውድ በጣም ግሩም የሆነ የበጥጫ አሰራር ነው የተጠቀምሻቸው ግባአቶች በጣም ምርጥ እና ለጤና ተመራጭ ናቸው ዋው በጣም ነው የሚያምረው ከለሩ የተመጣጠነ ጤናማ የምግብ አሰራር ነው👌🙏ዋው 😋👌
@rahelasmerinabelalifestyle5566
ሰላምሽ ይብዛልኝ ሽዋየ የኔ ውድ በጣም የሚያምር ቡጥጫ ጤናማ የምግብ አይነት ነው ያዘጋጀሽው የተጠቀምሻቸው ግብአቶች ያጣፍጡታል ከለሩ ለራሱ ሲያምር ያስጎመጃልም ዋው ብያለው የተጠቀምሽው የአበሳል ስልትም ምርጥ ነው የሰሩት እጆችሽ ይባረኩ
@adona16
@adona16 Год назад
ሰላም ሸዋዬ በጣም አሪፍ የቡጥጫ አሰራር ነው ሰርተሽ ያሳየሽን ዋው በጣም ምርጥ የሆነ ምግብ ነው 👌የኔ ባሞያ ዋው
@shewafikreሸዋፍቅሬ
@shewafikreሸዋፍቅሬ Год назад
አመሰግናለሁ
@rossethiotube
@rossethiotube Год назад
ሰላምሺ ብዝት ይበል ሸዋዬ የኛ ባለሞያ ዋዉዉ ነው እጂ የሚያስቆረጥም ቡጥጫ ነው የሰራሺዉ ግብአቶችሺ በሙሉ እና አሰራርሺ በጣም ይመቻል ከለሩም ምርጥ ሆኖ ወጥቶልሻል 😋👍
@meronwg9509
@meronwg9509 Год назад
እንካን ደና መጣሽልን ሽዎ ፍቅር በጣም ቆጆ ብሉሉኝ ብሉኝ የሚል የምግብ አስራር ነው ለጤናም የሚስማማ እናመስግናልን ስላጋራሽን 🙏🙏💕
@shewafikreሸዋፍቅሬ
@shewafikreሸዋፍቅሬ Год назад
አመሰግናለሁ
@MarthaTsehay
@MarthaTsehay Год назад
ሻሎም ሻሎም ዲያንዬ ማሬ 🙏🙏 ዋውውውው ነው በጣም ቆንጆ ለአይን የሚስብ ብሉኝ ብሉኝ የሚል የሚያስጎመጅ በቀላሉ የምንሰራው ለሰውነት ተስማሚ እና ለጤናችን ተመራጭ ይሆንን በሽንብራ ዱቄት አሳምረሽ ሰርተሽዋል በጣም ነው የወደደድኩት ሙያ ብሎ ዝም ነው እሞክረዋለሁ እንደሚጣፍጥ አምናለሁ እናመሰግናለን የሰሩ እጆች ይባረኩ 🙏🙏
@shewafikreሸዋፍቅሬ
@shewafikreሸዋፍቅሬ Год назад
አሜን አመሰግናለሁ ከልብ የኔ ቆንጆ
@rosatube6848
@rosatube6848 Год назад
ሰላምሽ የበዛ ይሁን ዲያንዬ 🙏🙏 ዋውውው ነው መልኩ ብቻ ይበቃል ለምሳም ለራት መሆን የሚችል ለቅያሬ መጠቀም የምንችለው የቡጥጫ አሰራራር ነው ጥሩ አርገሽ አብስለሸዋል ቲማቲሙ እርዱ ያጣፍጠዋል እናመሰግናለን ሼር ስላረግሽን እጅሽ ይባረክ 🙏🙏💖💖
@shewafikreሸዋፍቅሬ
@shewafikreሸዋፍቅሬ Год назад
አሜን አመሰግናለሁ
@NetsiLiving
@NetsiLiving Год назад
ዋዉ ሸዋዬ የኔ ዉድ በጣም ለየት ያለ የቡጥጫ አሰራር ነዉ መልኩ ብቻ ይበቃል ብሉኝ ብሉኝ ነዉ የሚለዉ የተጠቀምሻቸዉ ግብዓቶችም በጣም ያጣፍጡታል ለመብላትም ያጓጓል ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክልኝ የኔ ባለሞያ💕👌
@aberasheribe7436
@aberasheribe7436 3 года назад
Wow I like it
@አቢሲኒያAbyssinia
@አቢሲኒያAbyssinia Год назад
Shewa thank you It looks very delicious and beautiful 🌷👌👌
@niceworld2181
@niceworld2181 Год назад
ሽዋየ የኔ ውድ በጣም የሚያምር ጤናማ የምግብ አይነት ነው ያዘጋጀሽው ከለሩ ለራሱ ሲያምር ዋው ብያለው የተጠቀምሽው የአበሳል ስልትም ምርጥ ነው የሰሩት እጆችሽ ይባረኩ
@abebaadiss5201
@abebaadiss5201 Год назад
ሸዋዬ እንኳን በሰላም መጣሽ ዋው ገና ሲያዬት አሉኝ አብሉኝ ይላል በዛ ላይ የተጠቀምሽው ግብአቶች ለጤና ተስማሚ ናቸው የሰሩት እጆች ይባረክ👌💕🙏
@shewafikreሸዋፍቅሬ
@shewafikreሸዋፍቅሬ Год назад
አሜን አመሰግናለሁ ከልብ
@saradawit
@saradawit Год назад
ዋው ገና ሲያዬት ብሉኝ ብሉኝ ይላል በዛ ላይ አሰራርሸ ልዬ ነወ ሽንብራውን በምጣድ ማብሰልሽ ተመችቶኛል የሰራሽው ቁሌቱ ልዬ ነው ቃርያዎቹ ልዬ ከለር ሰቶታል የአቮካዶ ዘይት ለጤና ጥሩ ነው የሰሩት እጆች ይባረኩ👌💞🙏
@rbkaym1811
@rbkaym1811 Год назад
እንካን ደና መጣሽልኝ ሸዎፍቅር በጣም ቆንጆ ለአይን የሚስብ የፆም አማራጭ ነዉ የስራሽው ብሉኝ ብሉኝ የሚል እናመስግናለን ስላጋራሽን 🙏🙏💕
@shewafikreሸዋፍቅሬ
@shewafikreሸዋፍቅሬ Год назад
አመሰግናለሁ ከልብ
@FrehiwotsKitchen
@FrehiwotsKitchen Год назад
ሸዋ ዋዉ እንዴት ያምራል ቡጥጫ በጣም ተወዳጅ የጾም አማራጭ ነዉ ደሞ ለየት አድርገሽ ነዉ የሰራሽው አበሳሰልሽን በጣም ወድጄዋለሁ ስላካፈልሽን አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 💕💕👌
@shewafikreሸዋፍቅሬ
@shewafikreሸዋፍቅሬ Год назад
አመሰግናለሁ ከልብ
@nardifikre492
@nardifikre492 3 года назад
betam miyasgomej megeb nw
@shewafikreሸዋፍቅሬ
@shewafikreሸዋፍቅሬ 3 года назад
አመሰግናለው የእኔ ቆንጆ