Тёмный

#የቢሾፍቱ 

Evangelical MEDIA /Council
Подписаться 20 тыс.
Просмотров 19 тыс.
50% 1

ይህ የኢቫንጀሊካል ቲቪ ነው ። ስርጭቱን በ Frequency 11105 - Symbol rate 45000 - Polarization Horizontal ላይ ታገኙታላችሁ። መረጃውን ለሌሎችም በማጋራት እንዲያገኙን ያድርጓቸው።
አዳዲስ የኢቫንጀሊካል ቲቪ _ እና ካውንስሉን የቪዲዮ መልዕክቶችን
ለመከታተል _ የዩቱብ ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ!!!
Facebook / evangelical MEDIA/Councilእና Telegram t.me/EGBCC ገፃችንን ላይክና ፎሎው በማድረግ ይከታተሉን

Опубликовано:

 

6 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 185   
@user-gi9qj1tf8f
@user-gi9qj1tf8f Месяц назад
ሀይል የእግዚአብሔር ነው !!! ፍትህ ለወንጌላውያን አማኞች በሙሉ !!!
@enasibleethiopia
@enasibleethiopia Месяц назад
ፍትህ ! ፍትህ ! ፍትህ ! ለኩሪፍቱ ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን
@getachewmoshe1278
@getachewmoshe1278 Месяц назад
እግዚአብሔር ለመበለትዋን እነደፈረድክ ለወጌላዊያንም ፍረድል የኛ ሐይል እግዚአብሔር ነው።
@zemetayeyegletwe2475
@zemetayeyegletwe2475 Месяц назад
@@getachewmoshe1278 mebeletitun ema ke natetu habtamoche gara atawedadri
@user-hm8ew9fd7b
@user-hm8ew9fd7b Месяц назад
ፍትህ ለኢትዮጵያ ወንጌል አመኞችደ
@getachewmoshe1278
@getachewmoshe1278 Месяц назад
ሼር አድርጉ !!!!!ፍትህ ለወጌላዊ ቤተክርስቲያን !!!!
@Rose-vw4gw
@Rose-vw4gw Месяц назад
ፍትህ እንፈልጋለን❤
@tekaAbera-z1r
@tekaAbera-z1r Месяц назад
እነዝህን ባለስጣኖችንን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ከጠላት ነፃ እናወጣለን የጻድቃን ጸሎት ሓይል አለው
@girmakalu1753
@girmakalu1753 Месяц назад
እግዚአብሄር ተዋጊ ነው ለዚህ እኔ ምስክር ነኝ ዘመነኞቹ የደብረዘይት ከንትባና ግብረ አበሮቹ የላሱት ጨው ወይም ስካር እንዳለ እጠረጥራለሁ ነገር ግን እግዚብሄር የበላውን ያስተፋል ጌታ ምድራችንን ይባርክ
@jesuslovesyou4075
@jesuslovesyou4075 Месяц назад
በተቻለ መጠን መላው ክርስቲያኑን አስተባብሮ ሙሉ ሀገራዊ የሰላማዊ ሰልፍ ማድረግ እና ነገሩን ወደ አደባባይ መውጣት የሚያስፈልግ ይመስለኛል መንግስትም ምን ያህል ነገሩን እንደምትመለከቱት ያያል በዚህ መልኩ ከፀሎት በተጨማሪ ያስፈልጋል የእግዚአብሔር እርዳታ እና አብሮነት ይብዛላችሁ በርቱ
@user-wc5kd6kl5t
@user-wc5kd6kl5t Месяц назад
ፍትህ ለወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን
@Ewnet.freedom
@Ewnet.freedom Месяц назад
#ፍትህ ለቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን!
@mulumebetconte5813
@mulumebetconte5813 Месяц назад
God is on our side. God is in control Let us keep on praying Prayer is the strongest power on earth
@melessebereka9513
@melessebereka9513 Месяц назад
መሪዎቻችን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ! በአንድ ልብ ፣ በአንድ አሳብ አንድ ቃል ስትናገሩ መስማት ደስ ያሰኛል። አማኞች መግደልንና ፀብን የምንፈራ እንጂ ለቤተክርስቲያን ክብር መሞት ክብራችን መሆኑ መንግስት ማወቅ አለበት።
@seyoumdesalegn998
@seyoumdesalegn998 Месяц назад
ፍትህ ለወንጌል አማኞች!
@denekealembo840
@denekealembo840 Месяц назад
ለምድነው መንግስት እና የአገሪታ ህግ በሰጠን መብት ለምድነው አይታቹ ማታስፈፅሙልን ምድነው ምትሰሩት ተመርጣቹ በአገሪታ ከተሞች ሁሉ የተለያዩ ችግሮች አሉን በወንጌል አማኞች ላይ በተለይ የቀብር ቦታም ተከልክለን አለን በኦሮሚያ ክልል በአርሲዞን በዶዶታ ወረዳ በአዎሽ መልካሳ ከተማ አስተዳደር ውስጥ ያለነው አማኞች እዬንን እዩልንእና ጠይቁልን🎉❤እባካቹ
@yon7
@yon7 Месяц назад
I came to Christ in kuriftu kalhiwot when I was a vet medicine student Debrezit. I stand with the church
@melesesefiw4252
@melesesefiw4252 Месяц назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ከዚህ በኋላ ሁሉም እምነት እኩል ቦታ ሊኖረው ይገባል። ካልሆነ ግን ይህ ፍትህ አልባ መልኩን ይቀይራል ይቀጣጠላል
@melesesefiw4252
@melesesefiw4252 Месяц назад
ለዘመናት የመጣንበት የተሳሳተ መንገድ፤ የተሰበክነው የውሸት ትርክት በቃ ልንለው ይገባል። አዲሱ ትውልድ ፍትህ፣እውነት ይፈልጋል።
@yakoball5672
@yakoball5672 Месяц назад
እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ የቤተክርስቲያን አገልጋይ መሪዎቻችን በሰላማዊ መንገድ የደረሰብንን በደል በመቃወም በዓንድነት በፍቅር ለሚመለከተው አካል በእግዚአብሔር ፍርሃት ገልፃችሁአል ተባረኩልን ።
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 Месяц назад
Wegele Yashanifalehe 🤝🏽 🙏🏻 🙇🏻‍♂️ 🤝🏽 🙏🏻 🙇🏻‍♂️ 🤝🏽 🙏🏻 🙇🏻‍♂️ 🤝🏽 🙏🏻 🙇🏻‍♂️ 😢😢😢
@denekealembo840
@denekealembo840 Месяц назад
መንግስት በአገሪታ ውስጥ ያለውን የአስተዳደር መዎቅርን ሊፈትሽ ይገባል ብዙ አባገነኖች አሉ🎉❤
@SmGoogl
@SmGoogl Месяц назад
ጌታ አየ ሱስ ጣልቃ ይግባልን በጣም ቀዝቀዘናል ለዛነወ የሚጨወቱብን በኩሉም ክልል መሬትያስፈልገናል አደለም መነጠቅ የለብንም
@mihretutagesse6862
@mihretutagesse6862 Месяц назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ - - - - - ለቤተክርስቲያን
@bekelealemu6444
@bekelealemu6444 Месяц назад
እግዚአብሔር ከትእዛዙ የተነሣ በሠላም አምኖ መብታቸው በሠላማዊ መንገድ እንደ እግዚአብሔር ፈቀድ ከጠያቁ ጋር ይቁም።
@tewabechaniche6252
@tewabechaniche6252 Месяц назад
የሕግ በላይነት ይጠበቅ።
@hasthimy5155
@hasthimy5155 Месяц назад
God is on our side!!! we need a justice we need a justice!
@user-qy1sl8jj1d
@user-qy1sl8jj1d Месяц назад
አንድነታችን በጌታ ፊት ሐይላችን ነው!!! አንድነታችንን አፅንተን ልንጠብቅ ይገባናል!!! አንድ እንሁን!!!
@anteneh41
@anteneh41 Месяц назад
በትእቢት መገለጥ ከጀመሩ እግዚያብሄር ውሀ እንደሚያፈርስ ያፈራርሳቸዋል ይጠራርጋቸዋል
@NatinaelDawit
@NatinaelDawit Месяц назад
ፍትህ ለኩሪፍቱ ቃለ ህይወት ቤ/ክ ሀይል የእግዚአብሔር ነው !!! ፍትህ ለወንጌላውያን አማኞች በሙሉ !!!.
@demistigistu5385
@demistigistu5385 Месяц назад
ፍትህ ለኩሪፍቱ ቃለ ህይወት ቤ/ክ. እግ/ር ለነገስታት ግዜ ነው የሚሰጠው ዘላለማዊነትን አልሰጠም ስለዚህ በግዜ ጥሩ መስራት ለራስ ሲባል ጥቅም አለው።እግ/ር ኢትዩጽያ ይባርክ።
@liyuworktade7184
@liyuworktade7184 Месяц назад
All things are coming for Good! It will increase the unity of our church and Let's pray to be united… organize a peaceful demonstration if necessary! God bless you all!
@azebhailuofficial
@azebhailuofficial Месяц назад
"....እንደ እባብ ልባሞች እንደ እርግብም የዋሆች ሁኑ ።" ማቲ 10:16
@user-qy1sl8jj1d
@user-qy1sl8jj1d Месяц назад
እግዚአብሔር ሐይላችን ነው!!! ሁሉን አሳልፎናል!!! አሁንም ያሳልፈናል!!! መሪዎቻችንን እግዚአብሔር ይባርክልን!!!
@tezeratsadimo8778
@tezeratsadimo8778 Месяц назад
እግዚአብሔር ኃያል ነው
@Keryihun
@Keryihun Месяц назад
ኤረ በፈጣሪ ስም !!! የተከበርከዉ የሰዉ ልጅ ሆይ !!!ፈጣሪ እንደመልኩ እንደምሳሌዉ ከፈጠረዉ የአዳም ዘር ነህና ፈጣሪ ምድርና ሰማይን የፈጠረዉ ከአዳምና ከሔዋን በፊት ነዉና አንተም የሰዉ ልጅ ከዚህቹ ምድር አፈር መፈጠርህን በቅድሚያ ማወቅ የግድ ነዉና ቃሉም አፈር ነህና ወደ አፈር ትመለሳለህ ብሎ እንዳለዉ አዳምም ወደ አፈር ተመልሶአልና በዚህ ዘመን ከተነሱት ፖለቲከኞች መካከል ይህን የፈጣሪን ቃል የማያዉቁና ፈርሃ እግዚአብሔር የሌላቸዉና ማስተዋል የጎደላቸዉ በመሆናቸዉ የሰላም ወንጌል አማኝ የሆኑ ክርስቲያን የኢየሱስ ክርስቶስን ቤት ቤተክርስትያንን የሚዳፈሩትን አእምሮቢሶችን የቤተክርስቲያን ራስ የሆነዉ ጌታ የነብስም የሥጋም ፈዋሽም የሆነዉ እርሱ ነብስና ሥጋቸዉን እርሱ ይፈዉስ እንላለን !!! ምድርና ሞላዋ የፈጣሪ ናትና ። ኃይል ደግሞ የፈጣሪ ነዉና እዉቀት ከማጣታችሁ የተነሳ የእግዚአብሔርን ሕዝብና ቤተመቅደሱን እየተዳፈራችሁ ያላችሁ ቡድኖች ፈጣሪን እየተገዳደራችሁ ነዉና ከክፉ ሀሳባችሁና ከክፉ መንገዳችሁ ወደ ቀልባችሁ ተመልሳችሁ ከፈጣሪ ቁጣና ቅጣት እንዲትድኑ በጌታ ክርስቶስ ኢየሱስ ስም እናሳስባችኋለን !!! ሰላም ለሁሉም !!! ሁሉም ለሰላም !!! ፍቅር ያሸንፋል !!! ኢየሱስ ክርስቶስ እርሱ በሰማይም በምድርም ጌታ ነዉ !!! እርሱ የነገስታት ሁሉ ንጉስ የጌቶች ሁሉ ጌታ የገዥዎች ሁሉ ገዥ ነዉና !!! አሜን !!! አሜን !!! አሜን !!!
@tamiratkaltamo4534
@tamiratkaltamo4534 Месяц назад
እግዚአብሔር ፈረጅ ነው...!
@tesfayeshemrga5861
@tesfayeshemrga5861 Месяц назад
ከመቼውም ጊዜ በበለጠ አንድነታችንን ማጠንከር አለብን ከዚህ በፊት የሙሉወንጌልን ጉዳይ (ቤተልሄም) ን በተመለከተ አብረን ለእውነት ቆመን ቢሆን ወደቀጣይ ደረጃ ባልሄዱ ነበር ። አሁንም ከልብ የሆነ አንድነት 🙏
@begashtsega7255
@begashtsega7255 Месяц назад
ፍትህ ለወንጌል አማኞች ፍትህ ለኩሪፍቱ ቃለህይወት ቤተ ክርስቲያን። ከዚህ በፊት በሙሉ ወንጌል አማኞች ላይም ግፍ ተሰርቶብናል። እግዘብሔር በነገር ሁሉ ጣልቃ ይግባልን።
@tamiratkaltamo4534
@tamiratkaltamo4534 Месяц назад
እግዚብሔር ፈረጅ ነው....
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 Месяц назад
Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ Egzaibher Selamachu Yebizaha shalom shalom shalom ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ ♥️ ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ ♥️ ❤
@user-hm5le4cg5g
@user-hm5le4cg5g Месяц назад
ፍትህ
@yaikobunofficial205
@yaikobunofficial205 Месяц назад
ሠላማዊ የጎዳና ሠልፍ በአራቱም የኢትዮጵያ አቅጣጫዎች ልደረግ ይገባል። እግዚአብሔር መልስ ይሰጣል!!😢😢
@hannaeskinder8543
@hannaeskinder8543 Месяц назад
ዘካርያስ 2:8፤ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላልና፦ “ከክብሩ በኋላ ወደ በዘበዙአችሁ አሕዛብ ልኮኛል፤ የሚነካችሁ የዓይኑን ብሌን የሚነካ ነውና።
@MalotaMata
@MalotaMata Месяц назад
መሪዎቻችን ከእናንተ ጋር ነን፡፡ ድምጻችሁን በአጽንኦት እየተከታተልን እንደሆነ እወቁ፡፡ ጌታ ይባርካችሁ እርሱም ፊታችሁን ይቀበለዉ፡፡
@nq2865
@nq2865 Месяц назад
ይህ ትልቅ ተቋም ፍትህ ለማግኘት እንዲህ ከተቸገረ ለግለሰቦችማ አዘንኩ 😭
@user-qf9rp1dt4k
@user-qf9rp1dt4k Месяц назад
ና ቡ ከ ደ ና ጾ ር.... ሳ ር. ያስብላ... ጌ ታ.... አለ.. በ ዙ ፋ ኑ,..,. ዘ ና,. በ ሉ.. ህ ብ ረ ቶ ች.,,.... Glory.2... GOD
@user-op2oi1pj2o
@user-op2oi1pj2o Месяц назад
የሰላም ምንጭና አርዓያ ቤተክርስቲያን ጥበብና መንፈሳዊነቷ ለምሳሌነት ሊፋተን ነውና እንጸልይ።
@tamiratbelete1466
@tamiratbelete1466 Месяц назад
በወንጌል ላይ የተነሣ ስደቅ አይተናል እንጂ ስለማ አልታየም፣ እግዚአብሔር በዚህ ድፍረት ጉዳይ የተጠራውን ስሙን ያክብር፣እኛንም ያስደንቀን!!
@GeoVizPlus
@GeoVizPlus Месяц назад
ፍትህ ለቃለ ሕይወት እና የወንጌል አማኞች በሙሉ
@ethioinfo4746
@ethioinfo4746 Месяц назад
Good move. Solidarity is important. I am not protestant. My advice is don't just frame it from religious perspective. It is essentially a legal issue. Taking away a land under the legal possession of the church is illegal. I think all who want to see the rule of law in this country should join the campaign to ensure this land is returned to Kalehiwot Church. But is absolutely wrong to send a message that evangelical church is mainly under pressure by the government everywhere while Orthodox church is currently facing unprecedented challenges that threaten its existence.
@ጣቢታ
@ጣቢታ Месяц назад
እግዚአብሔር አለ ቅን ፈራጅ
@user-op2oi1pj2o
@user-op2oi1pj2o Месяц назад
ሥጋዊ ከመሪዎች ያልተቀናጀ ያልተናበበ ርምጃን ጌታ ሆይ ተቆጣጠር። ለቤተክርስቲያን መሪዎች ጸጋ አብዛ።
@bekelechdindamo4721
@bekelechdindamo4721 Месяц назад
ፍትህ ለኩርፍቱ ማዕከል
@yoseflamabo4253
@yoseflamabo4253 Месяц назад
እኛን ወጣቶችን ለግጭትና ለእረብሻ ምክንያት እንዳንሆን ያደረገን እሄ ቤተ ክርስቲያን አስተምረ ስላደገን መሆኑን መንግስት ማወቅ አለበት ፤ ግን ግን ሳናውቅ አታነሳሱን ዝምተኛ ሰው ከተነሣ ምን እንደሚሆን ማሰብ አይከብድም።
@belayamsalu7721
@belayamsalu7721 Месяц назад
ንጉሡ ናቡከደነፆር በትዕብት ተነሳስቶ እግዚአብሔርን ባለ ማክበሩ እንደ በሬ ሳር በላ ዛሬም በኩሪፊቱ በቤተ ክርስቲያን ቦታ ጉዳይ ሕዝብ የምጮኸውን ጩኸት የብሾፍቱ ከተማ ከንቲባ እና መንግሥት በመስማት እጁን ከቦታው ላይ ያንሳ !!! ካል ሆነ ጌታ ለቤቱ ዝም አይልም። ወ/ዊ በላይ አምሳሉ የአሶሳና አካባቢ ልዩ አጥቢያ ቤተ ክርስትያን ኅብረት ጽ/ቤት መንፈሳዊ ዘርፍ አስተባባሪ ። የቃለ ሕይወት ቤ/ያን አባላት ሁሉ እንፀልይ!
@SISAYTesfayeAlako-yq3dq
@SISAYTesfayeAlako-yq3dq Месяц назад
ፍትህ እንፈልጋለን
@DinkuJifara-hf2ul
@DinkuJifara-hf2ul Месяц назад
Exod. 10. [1] And the LORD said unto Moses, Go in unto Pharaoh: for I have hardened his heart, and the heart of his servants, that I might shew these my signs before him: [20] But the LORD hardened Pharaoh's heart, so that he would not let the children of Israel go.
@zelekegetahun
@zelekegetahun Месяц назад
በነገራችላይ ሐገር እየመሩ ያሉ ክርስትያን ናቸው የሚባለው ነገር ቢቀር መልካም ነውደግምም ከተግባራቸው ሲታዩ ወንጌል አማኞች አይመስሉም በተሰጣቸው እድል እግዚአብሔርን ቢያከብሩ መልካም ነው የቆመ የሚመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጣቸው (ፍትሕ)ለኩሪፍቱ ቃለሕይዎት ፍትሕ ፍትሕ
@zemetayeyegletwe2475
@zemetayeyegletwe2475 Месяц назад
Hagerene yemimerawe Egzabher newe 🎉. Yemimeka binore be Egzabher yemeka wenber laye balute atmeku!
@Aschsoftwaremaintenancet9676
@Aschsoftwaremaintenancet9676 Месяц назад
wow በጥበብ በትትህና ማሳሰብ ደስ ይላል❤
@ጣቢታ
@ጣቢታ Месяц назад
አይል የግዚአብሔር ነው፡፡
@wasshailemical7982
@wasshailemical7982 Месяц назад
Is the Bishoftu mayor above the law and court. Justice to the Ethiopian Evangelical Church...
@kehabtimer
@kehabtimer Месяц назад
Justice to Gospel Believers
@girmanedi
@girmanedi Месяц назад
ቤተ/ክ የሰላም ምንጭ ስለሆነች ሰላሟ ይካበር!!!
@Mirahtu
@Mirahtu Месяц назад
ፍትህ✊🥺
@RuthHayile
@RuthHayile Месяц назад
ፖስተር ፃድቁ እወዶታለሁ እንደ ህዝብ የዘር ጭፍጨፍውን እንዲሁ ስለነፍስ ነው ስለማቴሪያል ዝም አልም ማለት ያለብንም ነፍስሲጠፍ ቤ/ክ ዝምብላለች ድፍረት አጥታለች ፍትህ ሲጠፍ ሚናዋን አለየችም ተቀላቅላ ሀስተናው ሲዋን ብዙ ወንጊል ሲነቀፍ የት ናችሁ ?ከሌላስፉራ ቤቶቻችን እያፈረሱ ስደት ለክርስትያን ገና በወታደር ይመጣሉ
@edmondberhane
@edmondberhane Месяц назад
ትናትና ስርአቱን ደግፈህ ምስኪኖች ሲገደሉ ፍትህ ያልጠየክ ዛሬ ቦታ ተወሰደብኝ ብለህ ፍትህ ስጡኝ ትላለችሁ የወራዶች ስብስብ👈
@AmanuelYigezu-m3q
@AmanuelYigezu-m3q Месяц назад
This is a symptom of self conflicting, disharmonized system of government . We should all pray.
@tesfayeanjulo27
@tesfayeanjulo27 Месяц назад
የደብረ ዘይት /ብሾፍቱ ከተማ ከንትባ ከመነሻ አመጣጣቸው ባይታወቅም በሻሼመኔ ከተማ ምን ሠርተው እንደመጡ ልመረመር ይገባዋል:: ፊላጎቱ ሕዝባ ክርስትያኑን ከመንግስት መጋጨት እንኳን ቢሆን አይሳካለትም !!! ከእግዚአብሔር ቤት እጁን መክተት የመጥፊያ ፅዋ ሲሞላ የተናገሩት ምላስ ታጥፎ ይቀራል; ይዋረዳል::
@LawofGod
@LawofGod Месяц назад
Betikle
@tekaAbera-z1r
@tekaAbera-z1r Месяц назад
ወንጌል ሓይል አለው በዝች ቤተ ክርስትያን ላይ የምደረገው የቤተ እምነቱን የአምልኮ ስፍራ በሓይል የመቀማት ስራ አግባብ አይደለም ከባለ ስልጣን ጀርባ የምሰራውን የከተማዋን የከፍቱንና የጨለማን ሓይል በጌታችን በመድሓንታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አላማውንና እቅዱን እናፈርሰዋለነ
@nehm3609
@nehm3609 Месяц назад
,egzabiher yiferdal kegzabiher gar yemitalu yidekalu
@yoseflemma6020
@yoseflemma6020 Месяц назад
Obbo shimalees essa jirta? Sarree kee qabadhuu!
@user-ew1gz2qb8v
@user-ew1gz2qb8v Месяц назад
አየሰሙ ያሉ የሚመለከታቸው አካላት አስካሁን ለምን ዝም ማለት አሰፈለገ ? ? ፍትህ ለኩሪፍቱ ቃለ ህይወት ቤተ / ክ
@yoseflamabo4253
@yoseflamabo4253 Месяц назад
በአለም ሁሉ ያለውን ወንጌል አማኝ ያሳዘነና ያስቆጣ ጉዳይ ነው መንግስት በሚገባ ማወቅ አለበት
@EmanueleEnricoFinello
@EmanueleEnricoFinello Месяц назад
ፍትህ ለወንጌል አማኞች በሙሉ!!!
@MisganaDesalegnTumdedo
@MisganaDesalegnTumdedo Месяц назад
Justice for church
@yabezgift3785
@yabezgift3785 Месяц назад
አሁንም የመንግስት አካላት እያደረጉት ያለው ተገቢ ያልሆነ አካሄድ ቆም ብለው ሊያስቡበት ይገባል ፤ምክንያቱም አርባ ሚሊየን ሕዝብን መናቅ ነው። ፍትህ ለቃለሕይወት ኩሪፍቱ ማዕከል
@demissiemitiku5424
@demissiemitiku5424 Месяц назад
ዕውነቱን ለማሳወቅ መጽሐፍ ቅዱስ በመላ ክርስቲያኖች ሲባል ኦርቶዶክስም ቢሆን ያለው መጽሐፍ ቅዱስ ካቶሊክ ወዘተ...ጭምር የ15 መጽሐፍት ጭማሪ ቢኖራቸውም ያው ተመሳሳይ መጽሐፍ ቅዱስ ነው ያላቸውና ዲያቢሎስ የሰውን ዘር ከፈጣሪ መነጠል ሥራው ስለሆነ ሁላችንም ነቅተን ህዝባችን በምድራዊም ሆነ ሠማያዊ ጥበብና ዕውቀት እንዲታነፅ ይገባልና የቤተ ዕምነትን ሁሉ ማክበርና ማስከበር ይገባል እላለሁ።
@admasuaddisalem4597
@admasuaddisalem4597 Месяц назад
ሁኔታዎችንና አጋጣሚዎችን ጠብቆ ነገሮችን ከማባባስ በጋራ ተወያይቶ ተነጋግሮ በሚያመች መልኩ መፍታት እየተቻለ በነበረ ነገር ላይ ቤንዚን ማር ከፍ ከፍ ተገቢነት የለውም!
@user-xy7rm7wn2h
@user-xy7rm7wn2h Месяц назад
The National Council of Churches of Kenya, which represents some of the country’s biggest churches and religious organizations, has added its voice to protests, saying Ruto’s administration is marred by bad governance and allegations of corruption.
@hawitento6631
@hawitento6631 Месяц назад
እንዲይ አይናት መገለጨ ስለሰጣቹ በጣም አመስግናለዉ መብት እደሌላቸዉ ይወቁ
@user-xy7rm7wn2h
@user-xy7rm7wn2h Месяц назад
Please learn from Kenya evangelical church’s unity
@teferaseyoum8186
@teferaseyoum8186 Месяц назад
መዝሙር 68 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ እግዚአብሔር ይነሣ፥ ጠላቶቹም ይበተኑ፥ የሚጠሉትም ከፊቱ ይሽሹ። ² ጢስ እንደሚበንን እንዲሁ ይብነኑ፤ ሰም በእሳት ፊት እንደሚቀልጥ፥ እንዲሁ ኅጥኣን ከእግዚአብሔር ፊት ይጥፉ።
@Sara-fn7ko
@Sara-fn7ko Месяц назад
🙏❤😍
@gulnet-xp6up
@gulnet-xp6up Месяц назад
"በህግ በምትመራ ሃገር ላይ፣፣፣፣፣" 😊😅
@user-mb4wm1qg4z
@user-mb4wm1qg4z Месяц назад
ቤተክርስቲያን ለፍትህ መቆም አለባት አስቀድመው ግፍ እያዩ ዝም አላሉም እንደውም በትንቢት ሐስት በመናገር አላበራታቱም ?ንስሐ መግባት አለብን ።
@elitube8652
@elitube8652 Месяц назад
መግለጫ በምትሰጡበት ወቅት የመንግስት ሚዲያዎችንም ጭምር ጋብዟቸው❤❤❤❤❤❤❤
@zenebezenebu1567
@zenebezenebu1567 Месяц назад
ከቢሾፍቱ ከንቲባ ይልቅ የቢሾፍቱ ቃለ ሕይወት አመራሮችን ነው የማምነው። የወንጌል እንቅፋት ምኑ ይታመንና!?አባቴ ሰዎቹ አይዞህ ባይ አላቸው🤔
@user-xy7rm7wn2h
@user-xy7rm7wn2h Месяц назад
Some Kenyan church leaders are calling on President William Ruto to dissolve his Cabinet as protests of his administration continue. Ruto withdrew proposed tax increases that set off the protests, but many Kenyans blame Ruto's Cabinet for the country's debt and economic problems. The National Council of Churches of Kenya, which represents some of the country’s biggest churches and religious organizations, has added its voice to protests, saying Ruto’s administration is marred by bad governance and allegations of corruption.
@gospel4all1
@gospel4all1 Месяц назад
@OBN
@gospel4all1
@gospel4all1 Месяц назад
#bbc_Amharic
@BananaMedia-Bab-Na
@BananaMedia-Bab-Na Месяц назад
እግዚአብሔር ጣልቃ ይገባል። መሪዎቻችን በአንድነት መቆማችሁ ያስደስታል የናንተን ሞገስ ያየሰው የዚያን አካባቢ አመራር ያንስበታል ይታረሙ።
@denekealembo840
@denekealembo840 Месяц назад
እዬን ሁሉ መግለጫዎችን ስትሰጡ የኦሮሚያ ክልልመንግስት እናየፌዴራር መንግስት አቶ ሽመልስእና ዶክተር አብይ ሳይሰሙ ቀርተውነው ዝም ያሉት ወይስ ንቀውን ነው ወይስ ግጭት እዲፈጠርነው የጠበቁት የሌሎች አይማኖት ችግር ቢሆን እስካሁን ዝምአይሉም ነበረ እዬንሁሉመግለጫዎችንስትሰጡየኦሮሚያክልልመንግስትእናየፌዴራርመንግስትአቶሽመልስእናዶክተርአብይሳይሰሙቀርተውነውዝምያሉትወይስንቀውንነውወይስግጭትእዲፈጠርነውየጠበቁትየሌሎችአይማኖትችግርቢሆንእስካሁንዝምአይሉምነበረ ❤
@way-se6ofGoodway
@way-se6ofGoodway Месяц назад
በዘመናት ቤተክርስቲያን አልተሸነፈችም ፊት ለኩሩፍት ቃል ሕይወት ቤተክርስቲያን መንግስት ቤተክርስቲያን ማክበር አለበት
@isaacadmassu6515
@isaacadmassu6515 Месяц назад
በተቋም ደረጃ በቤተክርስቲያን ላይ እንዲህ ባለ ድፍረት ሕገ ወጥ ለመሆን ከተደፈረ እለት እለት እያንዳንዱ ዜጋ በመንግሥት መስሪያቤቶችና ተቋማት የሚደርስበትን በድል ብናስብ ደግሞ የቱን ያህል የከፋ እንሆነ ማየት ይቻላል
@damtewleta6359
@damtewleta6359 Месяц назад
የፍርድ ቤት ውሳኔው ይተግበር ቃለ ሕይወት ቤተ ክርሲቲያንምየከተማው አስተዳደር ባስቀመጠው ፕላን መሰረት በሚሰጠው ጊዜ ገደብ ውስጥ ሰርቶ ያሳይ የአብያተ ክርሲቲያን ኅብረት በቁሳቁስ ላይ ብቻ ሳይሆን በአማኞቹ ላይ በቤተ ክርስቲያን ውስጥ በፀሎት በአምልኮ ላይ በዚህ 6 ዓመት በተለያዩ ቦታ ለደርሰው ሞት እንደዚህ በአንድ ድምፅ ቢንወጣ ኑሮ ይህ አይሆንም ነበር ጦርነቶች ደጋፍ ስለሌላቸው አይኖርም ሰላም ፍትህ የሕግ በላይነት ይኑረን ነበር ሙስና እገታ ግድያ የኑሮ ግሽበት ማቆም እንችል ነበር በዚህ አቋም ወደፊት በአገርቱ ለመልካም ተፅኖ ፈጣሪ መሆን አለብን ሰላም ለሕዝቦቻችን ይሁን
@berekettadesse9144
@berekettadesse9144 Месяц назад
ቆይ ልማት ማልማት የምችለው በመንግሥት እና በባለሐብት ብቻ ነው
@gulnet-xp6up
@gulnet-xp6up Месяц назад
"ፍርድ ቤት ያዘዘውን መፈጸም ያተቻለበት ሁኔታ ነው ያለው፣፣፣፣"😊😅
@Y0niYoni-hw3tx
@Y0niYoni-hw3tx Месяц назад
ቤታችን በሰማይ ነው ! ብለን አደል እንዴ ያስተማራ ቹን ? ለካ ...............
@endex777
@endex777 Месяц назад
ቤትህ ቢዘረፍ አይመለከተኝም ትላለህ? ለመብትህ ለፍትህ መቆምን ከአባቶች ተማር/እነ ጳውሎስ፣
@abatefulaskelecha8857
@abatefulaskelecha8857 Месяц назад
How come the whole areas surrounding a lake came under the control of a single church ?
@abatefulaskelecha8857
@abatefulaskelecha8857 Месяц назад
በእርግጥ ቤ /ክ ወይም ማንኛውንም አካል ማስፈራራት ተገቢ አይደለም ቤ/ክ መንግሥትን መስፈራረት ይገባል ፣ ይቻላል እንዴ ?
@nehm3609
@nehm3609 Месяц назад
Fitih le wengel amagnu hibreteseb
@abatefulaskelecha8857
@abatefulaskelecha8857 Месяц назад
ከመከላከል ወደ ማጥቃት መሸጋገር ይመስላል ?
Далее