Тёмный

የዳንኤል ክብረት ‘የትርክት ዕዳና በረከት’ መፅሐፍ የምረቃ ሥነ- ሥርዓት Etv | Ethiopia | News zena 

EBC
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 29 тыс.
50% 1

የዳንኤል ክብረት ‘የትርክት ዕዳና በረከት’ መፅሐፍ የምረቃ ሥነ- ሥርዓት #ebc #etv #news #zena
#EthiopianBroadcastingCorporation #viral
ፌስቡክ - / ebczena
የመዝናኛ ዩትዩብ - / @ebcentertainment3193
የፕሮግራም ዩትዩብ - / @ebcprogramanddocument...
የአፋን ኦሮሞ ዩትዩብ - / @etvafaanoromoo
የልጆች አለም ዩትዩብ - / @etvyelijochalem-nr8oj
የኢቢሲ ሳይበር ዩትዩብ - / @ebccyber-tz4hk
የኢቢሲ ሬዲዮ ዩትዩብ - / @ebcradio-cw6qs
የሶማልኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvaf-soomaali
የትግርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvtigrigna-zl3rr
የአፋርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvqafarafihexxa-vx2kg
የኢቢሲ ቋንቋዋች ዩትዩብ - / @ebclanguages532
የእንግሊዘኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @ebcworld6854
#ebc #etv #news #zena
#EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
#ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
#InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress #Viral
#NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI

Опубликовано:

 

7 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 83   
@Read1144
@Read1144 Месяц назад
ይህን መጽሐፍ አግኝቼ እስካነበው ቸኩያለሁ
@TewodrosDeme
@TewodrosDeme Месяц назад
ታሪክን ከነ እውነቱ በማንሳትህ አንተ የትውልዱ በረከት ነሆ
@jemalmohammed1387
@jemalmohammed1387 Месяц назад
1¹¹qq¹11​@@TewodrosDeme
@rebka5068
@rebka5068 Месяц назад
የተከበሩ ዳንንኢል ክብርት ጥበቡን እግዚአብሔር አምላክ ስጦታል እሱንም ለኢትዮጵያ ሀገራችን አንድም ሳይቀንሱ ፅፈውልናል መፅሀፉን ገና አላነብኩትም ነገር ግን እንዳነበብኩት ነው የምቆጥረው እና ክብርናቶ እረጅም እድሜ ይስጥልን ቢተስቦን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሎ
@DemiruHabtr
@DemiruHabtr Месяц назад
ክቡርነቶ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን !!!
@PeaceToAll5758
@PeaceToAll5758 Месяц назад
Blessings to All. Dani is a blessed intellectual with full of integrity without fear.
@tsegayeteshome7664
@tsegayeteshome7664 Месяц назад
غغةيتنطص وزتل ؤذشسضص وظتعغطج عفبيس موىؤالبيس كحخلىةليس كطحعفقص ىيسش
@zerihunodda2202
@zerihunodda2202 Месяц назад
EXCELLENT! መፅሐፉን ማንበብ ግድ ይላል:: እውቀት (knowledge) የሚባለው ነገር አንድም በማንበብ ÷ ሌላው ደግሞ በመሥራት የሚገኝ ነው:: ለመሥራት ደግሞ ዕውቀት ግድ ይላል:: እውቀት የሚገኝበት አንዱ መንገድ ደግሞ ማንበብ ነው::
@genetyilma7717
@genetyilma7717 Месяц назад
እኔም መፅሐፍ ማንበብ በተውኩኝ ከ43 አመት በኋላ የዶክተር አብይ መፅሐፍን አነበብኩኝ አሁን ደግሞ የሙሀዘ ጥበብ እስካነብ ጓጉቼአለሁ
@dessiemelza6330
@dessiemelza6330 Месяц назад
Tirafe galla
@namanekemti8556
@namanekemti8556 Месяц назад
ዳንኤል ክብረት መፅሐፍ የጻፈው ጌታውን ለማስደሰት ነው። ታማኝነቱ እያጠራጠረ ስለመጣ አሁንም ታማኝ ነኝ ለማለት ነው። አብይ አህመድን እንደ ዳንኤል ክብረት ቀሚስ ለብሶ የጭን ገረድና አገልጋይ ሆኖ ያገለገለ አይኖርም። የሁለቱ ግንኙነት ስጋዊ ወይስ መንፈሳዊ እስከሚባል ድረስ ከሚስቱ በላይ ምስጥረኛ ነው።
@atsedeyimer4985
@atsedeyimer4985 Месяц назад
ጎበዝ ፀሀፊ
@tsegaye7548
@tsegaye7548 Месяц назад
I can not wait to read his book. Deyakun Daniel has broad knowledge about Ethiopia and Church Administration.
@mengistudidena178
@mengistudidena178 Месяц назад
ሙዐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ከሚሊዮኖች መሀከል አንድ የሚወጣ ሙሉ እሳቤ ያለውና ያንን ለሌላው በንግግርም ሆነ በፅሁፍ እጅግ ውጤታማ አድርጎ መግለፅ የተካነ ሰው ነው። ሁሌም አደንቀዋለሁ።
@meskeremyilma2614
@meskeremyilma2614 Месяц назад
ዳንኤል ክብረትን አድናቂው ነኝ በርታ ልለው እወዳለሁ
@MekuanentKetsela-dm4qc
@MekuanentKetsela-dm4qc Месяц назад
ጥሩ ቅኝት ነው መፅሀፉን ለማንበብ እሞክራለሁ ::
@barisoballa6795
@barisoballa6795 Месяц назад
I am really excited about Amharic taker’s future as a character for Ethiopia looks good devil would love it symbolically and the way he has done so well?!.
@user-rg2oq2iy9g
@user-rg2oq2iy9g Месяц назад
🎉🎉🎉🎉🎉
@alisiraje9712
@alisiraje9712 Месяц назад
Good opportunities read and change our attitude to home land
@shegawkibret8677
@shegawkibret8677 Месяц назад
ሙሐዘ ጥበባት ዳንኤል ክብረት ወደ ቤተ መንግስቱ ሲሔዱ አንድ ነገር ይዘው እንደሚመጡ ስጠባበቅ ነብር የመጀመርያውን ይዘውመጡልን፡፡ እናመሰግናለን፡፡
@mamokacha-xo7uz
@mamokacha-xo7uz Месяц назад
መፅሐፋ እጄ ሲገባ አነበዋለው ማንበብ ትልቅ ት/ቤት ነው ፣ ክቡር ዶ/ር አብይ pls ብዙ የፃፋና መፃፍ የሚፈልጉ ብዙ ወጣትና አንጋፋ ፀሐፊያን አሉ ግን የመፅያፍው ወጪ ከአቅም በላይ ኦኖባቸው እጃቸው ታስርዋል ይህንን መላ ቢሉልን እናተርፍበታለን፣፣ሰላም የስራ ግዜ እመኛለው🎉
@ermiashaileselassie9001
@ermiashaileselassie9001 Месяц назад
የክፉ ሰዎች ስብስብ የሳጥናኤል ግብር ከፋዮች!
@birukshiferaw5115
@birukshiferaw5115 Месяц назад
Well Done 👏 ✔️ 👍 🏃‍♂️ 🏃‍♀️ to read....
@hulukentu
@hulukentu Месяц назад
congratulations DANI !!
@Advena1304
@Advena1304 Месяц назад
አግንቼ ባነበዉ እጅግ በጣም ደስተኛ ነኝ ፡፡ ግን መግዛት አልችልም ! እባካችሁ ጀባ በሉኝ፡፡
@yeshewagettechale1809
@yeshewagettechale1809 Месяц назад
የት ሀገር ነዎት ?
@takkeletaddese7474
@takkeletaddese7474 Месяц назад
የግዕዝ ዕውቀት የዚህን ዓይነት መጽሐፍ ሊያጽፍ ይችለላል።
@yeshewagettechale1809
@yeshewagettechale1809 Месяц назад
ወንድሜ ሙሐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ፣ ጥልቅ የሆነ ጥበብ ያለው ፣ የእውቀት ጎሬ፣ ሀቀኛ፣ እውነት ብሎ ለያዘው ነገር ብቻውን እንኳን ቢቆም ከእውነት ጋር ይጣበቃል። በጅምላ !፣በግሩፕ አያስብም። ዳንኤል የአቡነ ጎርጎርዬስ ልጅ ነው። ዝም ብሎ ይሰራል። ሁሌም ይሰራል ፣ግሩፕ ለመፍጠር ለመወደድ አይፅፍም አያወራም ። እርሱ እውነት ነው ብሎ የያዘውን ይፅፋል ያስተምራል። ወንድሜ እግዚአብሔር ባርኮሀል። እስከ መጨረሻው አይለይህ።
@takkeletaddese7474
@takkeletaddese7474 Месяц назад
ሦሥተኛው አቅራቢ አርክቶኛል።የሰው ልጅ አስተሳሰብ ያንፀባርቃል።ሀገራችን ሁላችንም እንደ ሆንን ሆነን ብንኖር ኢትዮጵያ ምንም አትበድለንም። ፕ/ር ደቻሳ እጅግ በጥም ወደድኩት።ኢትዮጵያዊ ወንድሜ ነዋ!
@jafersadik7728
@jafersadik7728 18 дней назад
መፅሐፉን ማንበብ በጣም ነው ምፈልገው :: ማን ስጦታ ይስጠኛል?
@kibrudesta
@kibrudesta Месяц назад
Thank you, Dani, We Need Soft Copies on different Media
@AddisAbaba-dh8xn
@AddisAbaba-dh8xn Месяц назад
የገዳይ መፀሀፍ
@CASTROSUUU
@CASTROSUUU 10 дней назад
የርስዎ መፀሀፍ ለእጣን መጠቀለያነት ይጠቅም ካልሆነ በስተቀር ጠቃሚ ነገር ይኖረዋል የሚል እንጥፍጣፊ ተስፍ የለኝም
@fentahunmeseret1380
@fentahunmeseret1380 Месяц назад
Good work dakon.... Better to translate it soon to other ethiopian language so as to address all nation readers as well.
@user-fw5er6jx7f
@user-fw5er6jx7f Месяц назад
Asemesayoch daneln yemetamokasu
@ErgetieTilaye
@ErgetieTilaye Месяц назад
መፅለፋን ለማንበብ ጓግቻለሁ
@takkeletaddese7474
@takkeletaddese7474 Месяц назад
ወንድም ! የሀገር ግንባታ ከሰው ግንባታ መጀመር አለበት: ከሕዝብ ግንባታ።
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 Месяц назад
እነዚህ ስቤስቦች አገር እየዘረፉ ነዉ እየመሩ የሚለዉ ጥያቄ የሚመለሰዉ መቸ ነዉ። በመምሰልና ማስመሰል አገር ይፈርስ ይሆናል እንጂ ሌላ ተአምር ሊኖረዉ አይችልም።
@Mukpho210
@Mukpho210 Месяц назад
የዳቆንን ዳንኤል መፅሀፍ አላነበብኩኝ የሙራሃንን ሀሳብ አዳመጥኩኝ ማዳመጤ አንደኛ ሀሳባቸው ሁለተኛ እያዳመጥኩኝ መሆንን ማስተዋሌን አስተዋኩት ሀሳባቸውን ላይ ሀሳቤን አልሰጠውም ።
@takkeletaddese7474
@takkeletaddese7474 Месяц назад
ኢትዮጵያውያን 75 ሕዝቦች:75 ቋንቋ ስለሚናገሩ: አይደሉም። ችግር ፈጣሪው ቋንቋ ነው።
@solomon7899
@solomon7899 Месяц назад
Dagnu Ashergaju
@AlexS-xs1vg
@AlexS-xs1vg Месяц назад
Koshasha man yanebal yeten metsehaf ant banda
@desalegnsherkabu8261
@desalegnsherkabu8261 Месяц назад
ጌታሆይ አሁን የዚህን ሰውዬ/“ዲያቆን“ መደመር ቁጥር 3 መፅሃፍ እንዴት ላነብበው እችላለው ብዬ ከራሴ ጋር ስሟገት የመፅሃፉን ሂስ ያላችሁትን አድምጬ እንድገላገል የረዳኝን የኢንተርኔት ቴክኖሎጂ ጥበብ ለሰውልጆች የገለጠ እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን ከምል በቀር ሌላ ምን ልል ይቻለኛል? ምንም፡፡
@betselot32
@betselot32 Месяц назад
አንዳንድ የcomment ተከፋዮች እንዴት ናችሁ?😁
@amyjackson8185
@amyjackson8185 Месяц назад
Danel ante neh ytwolde eda !!
@user-qo5tn8jl2c
@user-qo5tn8jl2c Месяц назад
በቤተክኽነት ማዕረግ ብጠራዎ ደስ ይለኛል ሙዕዘ ጥበባት ዲያይቆን ዳንኤል ክብረት ።፦ የአባቶዎን ስም በመዋስ ክብረት ይገባዎታል ። ከእናት ቤተክርስቲያን ለኢትዮጵያውያን አርሶ ተሠጥተዋል ። ብዙ ጽፈዋል ....... ብዕሮዎ ስለማይነጥፍ በተዛባው ትዕርክቶቻችን ላይ አንድ ጠብታ ጣዝማ ማር አንደሚኖሩ በማመን መጽሐፉን አግኝቼ ለማንበብ ጓጉቻለው ። የንባብ በዓላችን እንዲያድግ የወረቀት የህትመት ሥራዎች ከ ታክስ ነጻ ቢሆኑ እላለው ። አሥራት ሲሳይ ከገላን ኮንደሚኒየም ።
@tinsaelabebe7161
@tinsaelabebe7161 Месяц назад
🤔የሌባ_አይነ_ደረቅ ቢሆን ርእሱ ባይ ነኛ
@shegawkibret8677
@shegawkibret8677 Месяц назад
በመፃፉ ምርቃት ፕሮግራም መሪዋ ለምን ዳኒ ብለው ጠሩ ? ሙሉ ስማችውን ለምን አልጠሩም ? ዲ/ን ዳንኤል ክብረት ወይም ሙሐዘ ጥበባት ዳንኤል ክብረት ብለው ለመጥራት ለምን ህሊናቸው አልፈቀደም? የዲ/ን ዳንኤል ክብረት የፍልስፍና ውቅያኖስ የተቀዳው የቅፅል ስሙ በስተጀርባ ነው፡፡
@GetachewT-xj2kr
@GetachewT-xj2kr Месяц назад
Where can we get the book?. Respect Dani🙏
@user-lq2ud1gd3w
@user-lq2ud1gd3w Месяц назад
ዋጋው ስንት ነው
@Shumye
@Shumye Месяц назад
እኔም. አንደ ዚያው
@solomontenaw9455
@solomontenaw9455 Месяц назад
እኔ የምለው ይኸ ሁሉ ባለሥልጣን እንዴት ሊታደም ቻለ? በግዳጅ እንጅ በውድ ሊሆን እንደማይችል እሙን ነው። ሁኔታዎችን እንዲያው በግርድፉ ስገመግማቸው ብልጽግና ፓርቲ በዳንኤል ክብረት ስም ያዘጋጀው መጽሐፍ ይመስለኛል ። ይህንም ያደረገበት ምክንያት ግልጽ ነው። ለማንኛውም ለማንበብ መሞከሬ ግን አይቀርም ። ብራቮ ብልጽግና! ብራቮ ዲያቆን ዳንኤል ክብረት!
@TadeleA
@TadeleA Месяц назад
እውነት ነው ተዛብቶል ባህል ታፍኖል ጥቅምህም ተወስዶል ። ያንተን መብት ጥቅም ለማስከበር ሰውን አትጨቁን ቤተሰብ አትበትን ቆንቆቋህን አስተምር ስልጣህንህን ውሰድ።
@yonastesfaye7393
@yonastesfaye7393 Месяц назад
Etv ልታፍሩ ይገባል እናንተ ኢትዮጵያን አትወክሉም ሀገር በ ጭንቅ ላይ ናት እናንተ አሽቃብጡ
@user-jm1ce5rn7o
@user-jm1ce5rn7o Месяц назад
በትክረል የሀገሪቱነረ ትርክትም የእናንተን የደብተራዎች ትክለኛታሪከሰችሁ ፃፍ የሙስሊሙን በደል በሀገሩ ተፆኖ በኢማሙ አህመድ ታሪክ የፃፍከውን አቃጥለህ በትክክል ፃፍ ዳንኤል ክብረት
@MulugetaAyana-f5v
@MulugetaAyana-f5v Месяц назад
50 50 አለ የሐገሬ ሰው
@girmatsige7809
@girmatsige7809 Месяц назад
እባካችሁ ውጭ ሀገር ያለን እንዴት መጽሐፉን እናገኛለን
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 Месяц назад
አሁናችንን ዘርፋችሁ ስለ ትናንት የማታዉቁት ነገር ልትነግሩን ትደፍራላችሁ። አሁናችንን ንገሩን እስኪ????
@dani-ik2sw
@dani-ik2sw Месяц назад
እኔ በራሴ እዚህ መጽሀፍ ምረቃ ላይ የተገኛችሁ ምሁር ነን ብላችሁ የምታስቡትን ግለሰቦች በሙሉ ከዚህ በሗላ እናንተ ምንም ብትሉ አልሰማችሁም አልከታተላችሁም በቃ፡እኔ ላይ 0.005% ተፅዕኖ መፍጠር አትችሉም፡፡b/c እንዴት ለአንድ ተሳዳቢ ቀፎ ሰው ብላችሁ፡ትገኛላችሁ ?ዳንኤል ክስረት ማለት እኮ ትግራዋይን ጁንታ ብሎ 1M YOUTH ያስነጠቀ ተወለድኩበት የሚለውን የአማራ ህዝብ ታሪክ አጣሞ ጃዊሳ ብሎ በድሮን ያስፈጀ ፡ኦርቶዶክስን የከፈለ አረመኔ፡ለመጣው ለሔደው የሚያሽቃብጥ ካድሬ ማለት ነው፡፡ይሔን እያወቃችሁ እንደት ተገኛችሁ?😢😢😢
@Sebat27210
@Sebat27210 Месяц назад
😢😢😢
@solomon7899
@solomon7899 Месяц назад
Agases Dagnachew , to be a historian ; you don't have to be edcuated ! you have to be truthful !
@RabicCabdi
@RabicCabdi Месяц назад
We take his knowledge but not take his discipline
@takkeletaddese7474
@takkeletaddese7474 Месяц назад
ልሙጥ?!ኅብረ በሔራዊ? ኅብረ ነገዳዊ?!
@Zelalem000
@Zelalem000 Месяц назад
ልብ ካላችሁ የሰው መፅሀፍ መመረቅ ብቻ ሳይሆን ዝቅ ብላችሁ ይቅር ተባባሉ ህብረተሰቡ በናንተ የተበላሽ ታሪክ እና ትርክት አዘቅጥ ውስጥ ነው
@barisoballa6795
@barisoballa6795 Месяц назад
How to make this book showed up only for Amharic language system to be over version one of a better version for each language to use storage for other languages?!.
@barisoballa6795
@barisoballa6795 Месяц назад
Oromo please don’t forget about this guys make public matter for people who have no sense of self respect or integrity in this matter?!.
@barisoballa6795
@barisoballa6795 Месяц назад
Over view of the river in front of a large stone wall Amharic language system?!.
@Dawitesfa2024
@Dawitesfa2024 Месяц назад
Yet new yemigegnew In American market
@dessiemelza6330
@dessiemelza6330 Месяц назад
Ante zenzeritu erkus ! Be amara lay techemaliqesh yidelash mesiloshal!???
@addistefera651
@addistefera651 Месяц назад
ውሻ በበላበት ይጮኻል
@AeAh-ti4fv
@AeAh-ti4fv Месяц назад
PDF አለው ይሆን?
@AeAh-ti4fv
@AeAh-ti4fv Месяц назад
ቀላል
@AeAh-ti4fv
@AeAh-ti4fv Месяц назад
በጉጉት ነው የምጠብቅ
@solomon7899
@solomon7899 Месяц назад
Is that hypocrit Al , who covered himsekf ? you can run but can't hide....
@Zelalem000
@Zelalem000 Месяц назад
አንዴ አንተ አንዴ አንቱ አንዴ ዲያቆን አንዴ ሌላ ምሁርነትህ ምኑ ላይ ነው ?
@Zelalem000
@Zelalem000 Месяц назад
ምናለ ሰውየው ዲያቆን ነው ከነ መአረጉ ብትጠሩት ከናንተ ዶክትፕርነት የሱ ድቁና ይበልጣል ምድረ አሽቁዋልጤ ሁላ
@dani-ik2sw
@dani-ik2sw Месяц назад
አተላ ማነው ያደቆነው፡፡ANTIORTHODOX MAN NEW ESU EKEKAM
@yimam-tube
@yimam-tube Месяц назад
turi'nafa hula
@tesfahuntantu5618
@tesfahuntantu5618 Месяц назад
Zeregna
@OmAnwar-dd9kx
@OmAnwar-dd9kx Месяц назад
ጥሩ መንፈስ ይኑራችሁ ፈጣሩን ፍሩ ከሰይጣን መንፈስ ራቁ ይበቃል እኔ እድሜዬ ከስልሳ ይበልጣል በዘመነ ከነበሩት አመራሮች ምንም ጥሩ አላየሁም ይህ የመጀመርያዬ ነው ምን ትፈልጋላችሁ እኛ ኢትዮጵያን ከእንግዲህ በህዋላ ነቅተናል ማን ጠላት እንደሆነብን አውቀናል እናንተ ፈጣሪን የማታውቁ ናችሁ ይበቃችህዋል ።
Далее
ደራሲው  ተጠየቀ Etv | Ethiopia | News zena
32:00