Тёмный

የባህርዳሩ ልዩ ኦፕሬሽን፣ የጎጃሙ ከባድ ተጋድሎ | የፋኖ ሰራዊት አዛዦቹ ዘመቻ… የመጨረሻው ጥሪ | ዐቢይ ለቱርክና ሶማሊያ ይፋ እጅ ሰጥተዋል! 

Roha
Подписаться 223 тыс.
Просмотров 28 тыс.
50% 1

#የሮሃ_ቲቪ የዩቱዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
/ @roha_tv
#ሮሃ_ቲቪ - Facebook Page 👇
rohamedia202...
#ሮሃ_ቲቪ Telegram Channel 👇
👉 t.me/rohatv1
#Ethiopia #Roha_News #ROHA_TV
ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው
ውድ የሮሐ ቴሌቪዥን ወዳጆች በዩቲዩብ ቻናላችን የሮሐ ብቻ የሆኑ ዕለታዊ ዜናዎች፤ የፖለቲካ ትንታኔ ዝግጅት በየቀኑ፤ የትም ያልተሰሙ የህዝብ ድምጾችንና ወቅታዊ ልዩ ልዩ ማህበረሰብ ተኮር የመዝናኛ ዝግጅቶችን መከታተል ከእናንተ ከቤተሰቦቻችን የሚጠበቅ ነው፡፡ ‹‹ሮሐ ቴሌቪዥን የሀገሬው ነው›› ስንል የሮሐ ስራዎች ሁሉ በሀገሬነት የሚመዝኑና ባለቤታቸውም ሀገሬ የሆነው ኢትዮጵያዊ ሁሉ መሆኑን ለማሳወቅ ነው፡፡ አብዝታችሁ እንድትወዳጁንና እንድታበረታቱን እንጋብዛችኋለን፡፡
ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው

Опубликовано:

 

1 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 31   
@EbabuHabtemariem-tm3vf
@EbabuHabtemariem-tm3vf 2 дня назад
ድል ለአማራው ነፃ አውጫ ፋኖ
@Eyerus21
@Eyerus21 2 дня назад
ድል ለፋኖ❤❤❤
@TiaTery
@TiaTery 2 дня назад
ሮሐ በሸዋ ባሰግድና በመከታው መካከል ምን እደተፈጠር ብታጣሪና ሰላም ባገኝ
@workeaimishaw7679
@workeaimishaw7679 2 дня назад
Wow amazing work FANO 💪💪🇪🇹💪❤️💪❤️❤❤❤💪💪💪💪💪
@user-ee2ri5tl4c
@user-ee2ri5tl4c 2 дня назад
ድል ለነፃነት ለቆመዉ ፋኖኖኖኖኖኖኖ ድል ለንፁሀን አማራ 🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@b.6015
@b.6015 2 дня назад
ድል ለነበልባሉ ፋኖ ድል ለተገፋው አማራ 🎉🎉🎉🎉
@yamralko9236
@yamralko9236 2 дня назад
የአማራ አክቲቪስቶች ለዚህ ለዘመቻ እንተጋገዝ! ይህንን ፁሑፍ እንዳልተናበብን ወይም እንዳልተጋገዝን ስለተረዳን በድጋሚ ልናወጣው ተገደናል። ውድ ወገናችን የጀኔራል ተፈራ ማሞ የፋኖን መቀላቀል ትልቅ ትልቅ ትልቅ ፖለቲካዊ አንድምታ አለው፤ ሁሉም በላይ ደግሞ ያለምንም ውጊያ ከፍተኛ ድል የሚያስገኝልን ነው። የጀኔራል ተፈራ ማሞ ፋኖን በይፋ መቀላቀል… እራሱ ሲመራው የኖረውን የአድማብተናና ሚሊሽያ አደረጃጀት በቀላሉ ፍርስርሱን ያወጣዋል (ለዚህ ማሳያ ደግሞ ገና ከመሰማቱ በሰሜን ወሎ በርካታ አድማብተናዎች ጠፍተው አድርዋል)። ከዛም አልፎ በሰራዊቱ ውስጥ ያለ አማራ ወታደር በገፍ መጉረፉ አይቀሬ ነው። እናም ይህንን እድል ልንጠቀምበት ይገባል። የጀኔራል ተፈራ ማሞ ፋኖን የመቀላቀል ዜና ድብልቅልቁ ሊወጣና ከአፅናፍ አፅናፍ ሊሰማ ይገባል። ስለሆነም የሚዲያ ሰዎች በደንብ በደንብ ዘገባዎችን ስሩበት። በተጨማሪም ማህበራዊ ሚዲያው ላይ ያለ አክቲቪስትና አጠቃላይ የማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚው ደግሞ በቅንጅት ዛሬ በተመሳሳይ ሰዓት ልክ በኢትዮጵያ አመሻሽ 12:00 ላይ ከታች ያለውን መልዕክት የመላክና ዘመቻ መልኩ እንዲላክና ዜናው ከአድማብተና፣ ሚሊሽያና የሰራዊቱ አባላት ዘንድ እንዲደርስ ማድረግ ይኖርብናል። መልዕክቱን ሁሉም ሰው ቢያንስ ለ5 ሰዎች እንዲያጋራው ይሁን፤ እያንዳንዷ ቀበሌ፣ እያንዳንዱ ግለሰብ ጋር ይድረስ። መልዕክቱ ይሄው ---- ሰበር ዜና አንጋፋው ወታደራዊ አዛዥ ጄኔራል ተፈራ ማሞ ለአማራ ህዝብ የህልውና ትግል ፋኖን በይፋ ተቀላቀሉ። ጀኔራሉ ቀደም ሲል ህዝብን ከወያኔ ወረራ የታደጉ እንዲሁም የአማራ ልዮ ኃይልን፣ የአድማብተናን እና የሚሊሽያን መዋቅሮች ያደራጁና ያሰለጠኑ አንጋፋ ወታደራዊ መሪ ናቸው። አንተስ ለአማራ ህዝብ የህልውና ትግል ምን አበረከትክ/ሽ?
@esayaslove5758
@esayaslove5758 2 дня назад
ድል ለትንታጉ ለዐማራው ፋኖ 💪💪💪
@muleagidaw6426
@muleagidaw6426 День назад
ድል ለአማራ ፍኖኖኖኖኖኖኖኖኖ ሞት ለእረኛዉ አብይ
@thomaskemba40
@thomaskemba40 2 дня назад
የሚሻለዉ መገዳደል ሳይሆን በሰለጠነ መንገድ ልዩነቶችን አጥብቦ መነጋገርና ችግሮችን መፍታት ነዉ፡፡ የተራዘመ ግጪት ንጹሃንን ለስቃይና ለሞት ከመዳረግ ዉጪ ትርፍ የለዉም፡፡ ፋኖ ከዘራፊነት አልፎ የተደራጀ ሀይል ከሆነ በክልሉ የተሰጠዉን ዕድል ተጠቅሞ ወደ ሰላማዊ መንገድ በመምጣት መደራደርና የወገኖቹን ሞት መቀነስ አለበት፡፡
@user-xh9pi2ht6o
@user-xh9pi2ht6o 2 дня назад
ፋኖ❤❤❤
@user-lg8wn6ci2u
@user-lg8wn6ci2u 2 дня назад
Wel come fano
@MuluAmare-nw4ut
@MuluAmare-nw4ut 2 дня назад
ድልፍኖኖኖኖኖኖፍኖኖኖኖኖኖኖፍኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Yaya-wf4ub
@Yaya-wf4ub 2 дня назад
እና አቡሽ ለሱማሌ እጅ ሰጠ ነው የምትይኝ?
@RilaSeid
@RilaSeid 2 дня назад
አሽቃባጭ ቅማላም የምን አቡሽ ነው 😏🤣
@Yaya-wf4ub
@Yaya-wf4ub 2 дня назад
@@RilaSeid ባለጌ የባለጌ ሰፈር ልጅ
@RilaSeid
@RilaSeid 2 дня назад
@@Yaya-wf4ub ደደብ አህያ ጭንቅላት ማን ባለጌ እንደሆነ እናቃለን ግም ኦሮሞ 🤮🤮
@Yaya-wf4ub
@Yaya-wf4ub 2 дня назад
@@RilaSeid ኧረ ፅድት ያልኩ መርሀቤቴ ሸዋዬ ነኝ ለዚህ ነው ስድብ የማልችለው
@abebeguluma1821
@abebeguluma1821 2 дня назад
ንጭ የውሽት ዜና
@solomonwoldieyebo9754
@solomonwoldieyebo9754 2 дня назад
ፋኖን ለመደምሰስ ነው እየተባለ አብይ አህመድ ወደ አማራ ግዛቶች የሚያስገባቸው ኮማንዶዎች እራሳቸው በአማራ ፋኖዎች እየተደመሰሱ መሆኑ የአብይ አህመድን ውድቀት እያፋጠነው ነው።
@sofisofi2300
@sofisofi2300 2 дня назад
አይ የፋኖ ኦፕሬሽን እዛው በላች እዛው ሞተች አይ ተራራው በሜዳው🤣🤣🤣
@kbzehamasen3909
@kbzehamasen3909 2 дня назад
Belaw, fesimeh endatimiraw yihinin worada, likisis yeoromuma serawit! Wolahi atimaraw!!!
@adbe5876
@adbe5876 2 дня назад
ኢትዮጵያ መንግስት እንዳላት አርጎ መንግስት እንዲህ ያድርግ እንድያም ያድርግ ሲል ግርም ነው የሚለኝ ለመሆኑ አንድ ቀበሌ በሰላም የማያስተዳድረዉና ለኦሮሞ ስልጣን መስጠት ለህጻን ልጅ ብርጭቆ ማቀበል ነው የተባለዉን በተግባር ያሳየን የኦሮሙማ ኦነጋዊ ፋሺስት እንደዚህ ሀገር አተራምሶ ሀገር ዘርፎ አዘርፎ ኢትዮጵያ ላይ ፋሺዝም የሚያካሄድ ስርአት እንዴት እንደ መንግስት ይጠራል ኤረ እየተሳሰብን
@dawitgirmay3594
@dawitgirmay3594 2 дня назад
እንደ ኢትዮጵያ ሕዝብ ደንቆሮ እና ጅል የለም ኬንያ ትንሽ ታክስ ገና ሊጨመርብን ነው ብለው ሲቀውጡት የኢትዮጵያ ሕዝብ ግን መብላት አትችልም ሲባል እሺ ብሎ ዝም ብሏል
@gerrygessese4461
@gerrygessese4461 2 дня назад
The mortgage war is coming to an end go get another job or be the spokes person of TPLF as you condemn Amhara fighters at the survival war with Tigray to be only get appreciation from the tigrian diaspora!
@Endalamawu
@Endalamawu 2 дня назад
ኢትዮጵያ መንግስት እንዳላት አርጎ መንግስት እንዲህ ያድርግ እንድያም ያድርግ ሲል ግርም ነው የሚለኝ ለመሆኑ አንድ ቀበሌ በሰላም የማያስተዳድረዉና ለኦሮሞ ስልጣን መስጠት ለህጻን ልጅ ብርጭቆ ማቀበል ነው የተባለዉን በተግባር ያሳየን የኦሮሙማ ኦነጋዊ ፋሺስት እንደዚህ ሀገር አተራምሶ ሀገር ዘርፎ አዘርፎ ኢትዮጵያ ላይ ፋሺዝም የሚያካሄድ ስርአት እንዴት እንደ መንግስት ይጠራል ኤረ እየተሳሰብን
Далее