Тёмный

የባህርዳሩ ፍንዳታና ስብሰባው፣ የአቡነ አብርም ጉዞና አቡነ ሉቃስ፣ "አዳነች ከፈጣሪ በላይ?፣ የትግራዩ አስደንጋጭ ሪፖርት፣ የመራዊ ዶክመንተሪ| EF 

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Подписаться 770 тыс.
Просмотров 185 тыс.
50% 1

www.amazon.com/%E1%8B%A8%E1%8...

Опубликовано:

 

10 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 495   
@hanayemaryam12
@hanayemaryam12 24 дня назад
አቤቱ ማረን ይቅር በለን የምንናገረው አናውቅም እና ሰው ከፈጣሪ በላይ የሚባለው ግዜ ደርሰናል 😢😢😢😢
@AklilbrhanWubneh
@AklilbrhanWubneh 24 дня назад
የአድርባይ ዶክተሯ እኔ በማውቀው ታሪክ ብቸኛ ክህደት ነው እኔ እግዚአብሔር ነኝ የሚል እንጂ ከእግዚአብሔር እበልጣለሁ የሚል ገና አሁን ሰማሁ ጆሮ አልሰማ አይልም
@abuhaile6517
@abuhaile6517 24 дня назад
ከፈጣሪ በላይ ማድረጓ አልበቃ በሏት ለዘላለም ኑሪልኝ አለቻት። የአሽቃባጭ ጥግ!!
@AlemayehuC.Geleta
@AlemayehuC.Geleta 24 дня назад
“ይሹሩን ሆይ፥ በሰማያት ላይ ለረድኤትህ፥ በደመናትም ላይ በታላቅነት እንደሚሄድ እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም።” - ዘዳግም 33፥26
@teshomewami2488
@teshomewami2488 24 дня назад
God bless you.
@demismuktar
@demismuktar 24 дня назад
ዶክተር እመቤት ሳትሆን ሰይጣን እመቤት ናት❤❤❤
@GiddeyKefyalew-oy2gg
@GiddeyKefyalew-oy2gg 24 дня назад
ኣቤት ጉድ።ብልፅግናዎች ምን ያህል ኣእምሮ ቢስ ቢሆኑ ነው ራሳቸውን ከእግዚአብሔር ጋር የሚያወዳድሩ?እነሱ ብቻ ኣይደለም ተከታዮቻቸውም ኣእምሮ ቢስ እንሰሳዎች ናቸው
@meronadimasu3512
@meronadimasu3512 24 дня назад
ewunet new eneko ande sew Yidelem emigermignen ende hulum nasebiya yelelewu yihonal
@abuhaile6517
@abuhaile6517 24 дня назад
ትክክል ! ገዳይ አፈናቃዮችን ከፈጣሪ በላይ ናቸው የሚሉ ልክስክስ አሽቃባጮች ወደፊት የሚገቡበት ይጠፋቸዋል።
@miminigussie4971
@miminigussie4971 24 дня назад
እንዴት ይሰቀጥጣሉ!? 🤮 ዶክተሯ ጥርስ ቦርቧሪ የፓለቲካ እዉቀት ከየት ታመጣለች ስለኢናሜልና ዊዝደም ጥርስ መንቀል ታዉራ እንጂ። 🤔 አዎ ሁሉም delusional ናቸዉ ከደናቁርት ተከታያቸዉ ጭምር።
@GiddeyKefyalew-oy2gg
@GiddeyKefyalew-oy2gg 24 дня назад
@@miminigussie4971 ይገርመኛል ምን ያህል የድንቁርና ካባ ለብሰው እንደሚቃዡ
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 24 дня назад
በእውነት እጅግ በጣም ያማል የትግራይ ትውልድ እንዳይበዛ ሆን ተብሎ ነው ጦርነቱ የጀመሩ እና አሁን ጭራሽ የቀሩትን መሰደድ ማለት በእውነት ያማል 😢
@SebleGetachew-wo9wq
@SebleGetachew-wo9wq 24 дня назад
ጦርነቱን የጀመሩ ደብረጽዮን ታደሰ ወረደ ስብሀት ነጋ አሁንም አሉ ነገም ጦርነት ያስጀምራሉ አልዋጋም አልሞትም ማለት ያለበት በነዚህ ሰወች የሚነዳ ከብት ነው ብረት ይዞ ብረት የያዘን የሚያሸንፈው በቀን እርዳታ ብቻና ብቻ ነው
@AkberetMehari-sk5de
@AkberetMehari-sk5de 23 дня назад
@@SebleGetachew-wo9wqድድብናቹ እኮ ወደር የለውም
@user-iy2gu2nj8z
@user-iy2gu2nj8z 23 дня назад
@SebleGetachew-wo9wq ante betegray hi zb letefneche moghen fel Eg short memory zegemetghna neshe
@sabagebru6850
@sabagebru6850 24 дня назад
ከእግዚአብሔር በላይ ማንም የለም አሜን 🙏🙏🙏
@sintayehusamungus9912
@sintayehusamungus9912 24 дня назад
የጥርስ አኪም ነኝ የምትለው ሴትዮ ለምድራዊ ጥቅም ይበላ አይበላ ለማይታወቀው እግዚአብሔርን በግልጥ በመካድ ከሰጋ ለባሽ ጋር ማወዳደር አሳፋሪ የሴትየዋ ቁሳዊነት የሚመለክት ነው።
@selamlekulekimu2393
@selamlekulekimu2393 24 дня назад
እኔ የገረመኝ የሀብት ማማ ላይ የደረሰችው በወያኔ ጊዜ ነው። አሁን ምን ፈልጋ እንደምትሳሻቃብጥ ነው? ያላት ሀብትኮ ለሰባት ትውልድ በቂ ነው። አጃኢብ ነው።
@abuhaile6517
@abuhaile6517 24 дня назад
አሁን ብትጠየቅ ወያኔ በድሎኝ ነበር ነው የምትለው። አሽቃባጭ አስመሳይ ዉሸታም ህዝብ የሚገባውን መሪ ያገኛል።
@enabura9969
@enabura9969 24 дня назад
ማሸነፍ ብቻ ፋኖ ያሸንፋል💪💪💪💪💪
@user-ri6kd7dh2f
@user-ri6kd7dh2f 23 дня назад
ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ያሸንፋል
@yitbarek350
@yitbarek350 24 дня назад
አጃኢብ ነው! ይቺ የ ኮሚኒስት ዲቃላ ምናባቷ ስለ ፈጣሪ ታዉቅና ነው! የ ኩባ ተማሪ አብዛኛዉ ፀረ አግዚአብሔር ተከታይ ኮሚኒስት ነው 👌 አሳፋሪ ሴት! ያንቺ ፈጣሪ ማርክስ ኤንግልስ እና ሌኒን ናቸው! አይፈረድብሺም! ስለ ከንቱ ቃልሽ.. ፈጣሪ ዋጋሺን ይሰጥሻል 👌
@abuhaile6517
@abuhaile6517 24 дня назад
ትክክል ! ይቺ ፈተና ወድቃ ወደኩባ የተላከች የወታደር ልጅ የሷ እግዚአብሔር መሬትና ንብረት የምትሰጣተ አዳንች ጠባቤ ናት።
@yitbarek350
@yitbarek350 24 дня назад
@@abuhaile6517 በትክክል 👍
@sinitaraya8659
@sinitaraya8659 23 дня назад
Bekirbu wagawan tagegnalech!!!!!!!!!
@AlexEthiopia-pm9sc
@AlexEthiopia-pm9sc 24 дня назад
ዶክተር እመቤት በዚህ ልክ ማሽቃበጥ ምን ቢሰጧት ነው
@user-cs5rx1yp4i
@user-cs5rx1yp4i 24 дня назад
ከእግዚአብሔር በላይ ማንም የለም እግዚአብሔር ቀናኢ አምላክ ነው እንወቅ ባካችሁ
@amelealelegm8546
@amelealelegm8546 24 дня назад
ዶ/ር????? እባክሽ እባክሽ እባክሽ!!! እኛንም አታስድቢን ፈጣሪን ከፈጠረው በታች ማድረግሽ አለማወቅሽ አይመስለኝም ታዲያ ዶ/ር ማአረግ እንዴትስ ደረሸ ።አዝናለሁ ከአቺ ግን ቁጭ ብዬ በመማሪ።
@solomon035
@solomon035 24 дня назад
እባካችሁ ወደ ቀልቧ እስክትመለስ ለሕክምና አትሂዱ ።
@miminigussie4971
@miminigussie4971 24 дня назад
አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል ይባላል። እዉነትሽን ነዉ አሰዳቢ ነች። የማትረባ ድንጋይ። የሚገርመዉ በተደጋጋሚ ከተማረ የማይጠበቅ ንግግሮች አድርጋለች።
@miminigussie4971
@miminigussie4971 24 дня назад
@@solomon035ባለፈዉም በተናገረችዉ ሰዎች የሷ dental office መሄድ አቁሞ ነበር።
@SancoSanco-lu5fm
@SancoSanco-lu5fm 24 дня назад
ድል ለአማራ ፋኖ💪💪💪
@romandegaga7258
@romandegaga7258 24 дня назад
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን
@GggDjd-to9op
@GggDjd-to9op 24 дня назад
ወይ ሰምተኛው ሺ ደሞ ገደይ ከፈጣሪ በላይ የሚባልበት ግዜ ደረሰን ድል ለተገፋው የአማራ ፋኖ።
@GiddeyKefyalew-oy2gg
@GiddeyKefyalew-oy2gg 24 дня назад
መዋረድ ነው።
@AklilbrhanWubneh
@AklilbrhanWubneh 24 дня назад
እኔ አርመዋለሁ ከፈጣሪ በላይ ሳይሆን ከሰይጣን በላይ ገሀነም ነሽ ምነው ሀገሬ ገሀነም በላሽ? እግዚአብሔር ይማርሽ፡፡
@Rezan-is7ry
@Rezan-is7ry 24 дня назад
Aameen
@tadeltadel-wr9nx
@tadeltadel-wr9nx 24 дня назад
ወይ ድቁርና ከ እግዜአብሔርም በላይ አለች የድቁርና ዶክተር
@Assefae
@Assefae 23 дня назад
ገዳዮ ብልፅግና ይሙት ይቀበር #Fano 💚💛❤️
@berihudagnhoy844
@berihudagnhoy844 24 дня назад
ፋሽሽት አብይ አህመድ እና ብቹሎች የሚናገሩት የማያውቁ እንተፍንቶ እግዚአብሔርን የማያውቁ የሳጥናኤል ልጆች ከእግዚአብሔር በላይ ነሽ : ከእግዚአብሔር በላይ ነህ እያሉ እግዚአብሔርን እያጣጣሉ ማየት ያሳፍራል::
@user-lz6hu6vi1x
@user-lz6hu6vi1x 24 дня назад
ድል፡ለአማራ፡ፋኖ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ጉድነው፡ዘንድሮ፡ከፈጣሪ፡በላይ፡አለእንደ😂😂😂😂😂😂
@user-fo9hs9ep8g
@user-fo9hs9ep8g 24 дня назад
እናቶችን የምታስለቅሱ ሴጣንች የጊዜ ጉዳይ ነው፣ ፍትህ ቢዘገይም አይቀርም!
@habenkidu-9016
@habenkidu-9016 23 дня назад
የትግራይ እናት ያስለቀሳቹ እናንተ ኣላቹ ኣደለ ንዴ ። ከምድረ ገፅ ይጥፉልን ስትሉ ኣልነበር እየው እንግዲ ውጤቱ
@user-ll1lz8bi9h
@user-ll1lz8bi9h 24 дня назад
አይ ዶክተር እመቤት ሲያልቅ አያምር አሉ ምን አለበት እንደተከበርሽ ክብርሽን ይዘሽ ብትቀመጪስ አሁን ካለሽ ሀብት በላይ ምን ይሰጥሻል ብትባይ ነው አንድን ግለሰብ ከፈጣሪ በላይ እንደሆነ መናገርሽ ያሳዝናል ለማንኛውም ብልፅግና ያልፋል ነገር ግን ቃል አያልፍምና ለህሊናሽ ኑሪ!!!
@Ahmed-wj9rz
@Ahmed-wj9rz 24 дня назад
አጨብጫቢ ዶ/ር ተብዬ ገደል ግቢ ፈጣሪን የት ታውቂውንና
@Aipowered2927
@Aipowered2927 24 дня назад
ፋኖ ፋኖ ፋኖ❤️❤️❤️
@user-qf8wv6zk1x
@user-qf8wv6zk1x 24 дня назад
ድል ለአማራ ፍኖ ሽንፈት ለአህያው መንግስት
@meselehadigu9861
@meselehadigu9861 24 дня назад
kkkkkk
@chriszemekaele7535
@chriszemekaele7535 24 дня назад
Lebona yestk
@negasigebremichael
@negasigebremichael 24 дня назад
"ፍኖ"? ትክክለኛና ዘላቂ ድል የሚገኘው ተላላኪ (የህዳር ኣህያ) መሆን፣ መታዘልና ሽለላ ስታቆሙ ነው።
@Samitrghh
@Samitrghh 24 дня назад
አብይ ጠብቅ አጭበርብረ200ሺ የኤርትራ ወታደር እዲሞት አደረክ ጎደር ላይ አካሉ ጎሎ ቢኖርም አይጠቅምም ብለ ከኢሳያስ ጋር ብዙ ቁስለኛ እረሸንክ አሁን ደሞ ከወያኔ ጋር ለማዋጋት ባአድመ የኢትዮዺያ ነው እያልክ ታወራለ
@BT-yl3qg
@BT-yl3qg 23 дня назад
😂😂 tekekel
@yohanishabite
@yohanishabite 24 дня назад
ደ❤❤❤❤ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤
@Qanchi_Haki_English
@Qanchi_Haki_English 24 дня назад
ኢትዮጵያ አየመራ ያለው ሰይጣን ነው።
@Assefae
@Assefae 23 дня назад
ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ ድል አንድነን ለሚፈልጉ ኢትዮጵያን በሙሉ 💚💛❤️ Fano
@AAbdu-zf1fh
@AAbdu-zf1fh 24 дня назад
ኧረ ምን ጉድ ነው፤ ምንድን ነው የምንሰማው ፤ ስብእና አንዴት በዚህ ደረጃ ይወርዳል።
@gereabay5437
@gereabay5437 24 дня назад
Good morning Ethio Forum. Have a blessed day. ❤❤❤❤
@bizunashmergia2677
@bizunashmergia2677 24 дня назад
የእስራኤል መንፈስ የተመታ ይሁን የመሪዎቿን ጥጋብ ያብርደዉ
@tekeleyodit9304
@tekeleyodit9304 24 дня назад
ድል ለአማራ ጀግኖች ፈኖ ❤❤❤❤❤❤
@user-xw6or6wr9k
@user-xw6or6wr9k 24 дня назад
መች ነው ሀገራችን ሰላም የምትሆነው ኢትዮጵያየ ፈጣሪ ይመልከትሽ።
@meronbelay2660
@meronbelay2660 24 дня назад
ይሄን ሰውዬ እግዚአብሔር ሲገገላግለን ነው
@demismuktar
@demismuktar 24 дня назад
Abbey Ahmed is the mad king of Ethiopia. He must be removed from power by force. Fano, fano, fano!!! ❤
@yaballo1
@yaballo1 24 дня назад
@demis: but, fanos come from the same pool OR cesspit [=se$gerabet] called Ethiopia [sorry]. @That is: there are ZERO guarantees that fanos would be any better than the doma-ras & most-corrupt pp/biltsigina cadres! OK? Good.
@salem1756
@salem1756 22 дня назад
Please stop associating his name with king, he is NOT! He does not deserve the title "King" whether in good or bad.
@AlgocodeAlgocode-gj1zi
@AlgocodeAlgocode-gj1zi 24 дня назад
እንደ አንድ ሰው ኢትዮጲያ ላይ የሚደርሰው ስቃይ ያሳስበኛል ደግሞ ብልፅግነውስጥ ያሉ ሰዎች አትፍረዱባቸው ሀይማኖት የላቸውም ደግመሽ ተወለጅ እህህህህህህህህህህህ
@user-lm6dy8md4y
@user-lm6dy8md4y 24 дня назад
ሠላም ለኢትዮጵያ ያረብ😢😢😢
@rtek5867
@rtek5867 24 дня назад
Emebet doctor tebiye anchii werada agases
@miminigussie4971
@miminigussie4971 24 дня назад
እንዴት ይሰቀጥጣሉ!? 🤮 ዶክተሯ ጥርስ ቦርቧሪ የፓለቲካ እዉቀት ከየት ታመጣለች ስለኢናሜልና ዊዝደም ጥርስ መንቀል ታዉራ እንጂ። 🤔
@GS-ph6iz
@GS-ph6iz 24 дня назад
Boycott all her services
@eshetubelachew1740
@eshetubelachew1740 24 дня назад
ቤተ ክርስትያን የተደፈረችው ያላትን ስልጣን ባለመጠቀማ ብልጥግና ስር በመውደቃ ነው።
@user-bw6vj4vk3c
@user-bw6vj4vk3c 24 дня назад
እንኳን በሰላም መጣቹ
@MeseretHaile-nb5gm
@MeseretHaile-nb5gm 24 дня назад
አዬ የእነኝህ የዋህ ሰዎች እንባ የት ያደርሰን ይሆን እግዜኦ አምላኬ አስበን
@Love_and_Peace101
@Love_and_Peace101 24 дня назад
ክብርና ሰላምታ ለኢትዮ ፎረም ❤
@kibreabesey9582
@kibreabesey9582 24 дня назад
❤❤❤ለመሆኑ ከእግዚአብሔር በላይ ወይንም የሚስተካከለው አለ እንዴ??? ❤❤❤
@simoncarlos9437
@simoncarlos9437 24 дня назад
ሰው ከጠላ እግዚአብሄር ጠላ ይህንን ሰይጣን መሀይም እሱ በቶሎ ይንቀልልን እንደዚህ ሰው የጠላው ቡድን ሀገሬ በታሪኳ አይታ አታውቅም ።
@mekonengebremedhin3722
@mekonengebremedhin3722 24 дня назад
እንዴት ዶር እንደደረሰች ለራስዋ እየተገረመች ትሆናለች ለአዳነች አበቤ ከፈጣሪ በላይ አድርጋ የተናገረች ሴትዮ።
@henokabebe885
@henokabebe885 24 дня назад
የምትገርም ሀገር በነዚህ የእንግዴ ልጆች እጅ ትውደቅ? ወይ ሀገሬ
@hon237
@hon237 24 дня назад
ዶሮ እመቤት።
@habtamuhailemeskel6912
@habtamuhailemeskel6912 24 дня назад
ወይ ፈጣሪ ስንቱን ታሰማናለሁ
@yohanesdemese4143
@yohanesdemese4143 24 дня назад
ይች አሰመሳይ ለመሆኑ በጣም ሚገርመው ዶር መሆና ያቺ የአራት አመት ልጅብታሰተምራት ሰለ ፈጣሪ ታውቅ ነበር።
@asnakewolamo8547
@asnakewolamo8547 24 дня назад
አማረ ልጆች የእናቶቻችው እንባ ሳይመለሱ ትግሉን አይቆምም ።
@user-gn5nc7ww1v
@user-gn5nc7ww1v 24 дня назад
የአዳነችን ጥንካሬ በብዙ መንገድ መግለጽ ይቻላል ። ከፈጣሪ ትበልጣለች ማለት ግን ፈጣሪን ከመጋፋት እልፎ ትዝብት አይሆንም ።
@ayalbasazen6893
@ayalbasazen6893 24 дня назад
Egzio chirash ke egziabher belay Egziabher Yeserachihun yesetachihu
@BelayhunDessie
@BelayhunDessie 24 дня назад
💚💚💚💛💛💛❤❤❤💯💯💯
@user-kd9lp3ng8l
@user-kd9lp3ng8l 24 дня назад
ፋኖየ ባይኖር ዘንድሮ ጋ ላ የጥሬ አሩን ያራብን ነበር
@HaniBirhanuBirhanu
@HaniBirhanuBirhanu 24 дня назад
አወ አስባችውታል እዛ ማራት ሲያቅታቸው ንጽዋን ላይ
@abuhaile6517
@abuhaile6517 24 дня назад
ትክክል ፋኖ የጀግና ጥግ! ያረመኔዎችን ፕላን ያከሸፈ ና አንገት ያስደፋ ድል ለፋኖ💪💪💪
@sabagebru6850
@sabagebru6850 24 дня назад
Kkkk
@selamlove5120
@selamlove5120 24 дня назад
አንደኛ🎉❤
@user-oy4vt5zb6b
@user-oy4vt5zb6b 23 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤ጀጋና ኤቶዩ ፎር
@Aw-alo
@Aw-alo 23 дня назад
ወደ ልባችሁ ተመለሱ፡ የእናቶች እንባ ያብቃ፡ጌዜዉ አረፈደም፡፡
@SamuelTsegayHaile-vr2fs
@SamuelTsegayHaile-vr2fs 23 дня назад
Thank U...
@yohannesmenilik1217
@yohannesmenilik1217 24 дня назад
እንኳኖ አደረሳችሁ
@abebakebede1270
@abebakebede1270 23 дня назад
እግዚአብሔር ይገስፅህ
@jaklv7906
@jaklv7906 24 дня назад
Welcome
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 23 дня назад
Thanks 🙏 May God bless your day?
@asternurhussien5205
@asternurhussien5205 24 дня назад
❤❤❤❤❤
@user-zo2vd2oj7v
@user-zo2vd2oj7v 24 дня назад
ኣምላኽ ኣቦይ 😊ሰው ሁሉ ምን እየሆነ ነው,,,, 🖤😭💔
@EndrisMohammed-rh3mx
@EndrisMohammed-rh3mx 24 дня назад
ድል ለተጎዳው እና በየቦታው ለሚሞተው አማራ ህዝብ ድል ለፋኖ👌
@fithanegesaraya
@fithanegesaraya 24 дня назад
በማይ ካድራ እንዳደረጉት በፋኖ የተፈፀመ እንደሆነ ፕሮፓጋንዳ ቢሰሩ ይሻላቸው ነበር።
@tayeabebe9971
@tayeabebe9971 22 дня назад
እባካችሁ ይህንንና ሌሎች መሰል የሰቆቃ ድምፆችና የጭፍጨፋ ምስሎች ለዳንኤል ጃውሳና መሰሌቹ ላኩላቸው: እያዳመጡና እያዩ ይዝናኑበት ዘንድ
@haimanot9161
@haimanot9161 24 дня назад
😢😢በስማምየ እኔ ለሴትዬዋ አፈርኩ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጥሽ።
@miminigussie4971
@miminigussie4971 24 дня назад
🤮 ዶክተሯ ጥርስ ቦርቧሪ የፓለቲካ እዉቀት ከየት ታመጣለች ስለኢናሜልና ዊዝደም ጥርስ መንቀል ታዉራ እንጂ። 🤔 ሰቅጣጭ ነች። ራሷ የበሰበሰ ጥርስ ነዉ የምትመስለዉ። 😢
@ishakali2915
@ishakali2915 24 дня назад
እኔ ሰዉ ኣብዷል እንዴትስ ፈጣሪ ይቅር ይበለን ኣዳነች ኣበቤ ከፈጣሪ በላይነሽ ኣላለቺም😢
@ethiodmsmedia9684
@ethiodmsmedia9684 24 дня назад
😮 ዶክተሮ አዳነች በማለቶ የተገረማቹ 😮 ያማራ ቄሶች እና ዶክተሮች 😮 ከትግራይ ህዝብ ሴጣን ይሻለናል ሴጣን ይግዛን ሲሎ የት ነበራቹ እንከፎች ለአማራ ሁሉም ይቻላል ይፈቀዳል ለ ኢትዮጵያዊ የሚወገዙ ነገሮች በዛ መክንያቱ ምንድነው
@alemneshmengesha4858
@alemneshmengesha4858 24 дня назад
ከንቱ ውዳሴ ። ስኳር ሲላስ እኮ በቃ መዘባረቅ ነው አይጣል
@mikimiki-fb7vi
@mikimiki-fb7vi 24 дня назад
🎉አምበሳየ በርታልን አንተን ስከታተል ከ2013 ጀምሬ ነዉ
@smd7650
@smd7650 24 дня назад
መዉደቂያዉ ደርሶ ነዉ ከፈጣሪ ጋር የሚወዳደረዉ ስርአቱ።
@tonymerne8125
@tonymerne8125 24 дня назад
Bertu
@mihret-hh7ny
@mihret-hh7ny 24 дня назад
ዘላለም የሚናኖር ጌታ ክርስቶስ ብቻ ነው ።
@solomonraya8823
@solomonraya8823 24 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@gualtigray4684
@gualtigray4684 24 дня назад
👌👍🙏
@user-pw6jd6wo9s
@user-pw6jd6wo9s 24 дня назад
❤❤❤❤
@Ethiopia1st2nd3rd
@Ethiopia1st2nd3rd 23 дня назад
እግዚኦ ፈጣሪ አንተ ጠብቀን ለዚች ሴትዮ ከሚላክ መቅሰፍት ጠብቀን
@teshomewami2488
@teshomewami2488 24 дня назад
Toyiba Hassan you was my student.God is above all please Dr.Embet and Toyiba repent for your speeches.
@DagiAnanu-ox6rm
@DagiAnanu-ox6rm 24 дня назад
የማሽቃጠ ጥግ የተማረ አሽቃባጭ ለምን ይችን አሮጊት ለምን የሆነ ነገር አንላትም
@MDMohammed-kh3sy
@MDMohammed-kh3sy 24 дня назад
እናቴእመቤቴአበይንአልምአርገዉ
@MohammedAdemadem
@MohammedAdemadem 24 дня назад
አይ ሀገራችንንተበላሸች
@samiates5057
@samiates5057 24 дня назад
🙏🙏🙏
@abdayuabaygm2394
@abdayuabaygm2394 24 дня назад
How depth we are sinking down is becoming clear when we listen this lady’s expression on Mayor Adanech.
@Slam773
@Slam773 24 дня назад
የሰራዊት እግዚአብሔር አምላክ ሆይ አሰበን❤️🙏. አዳነች ፈጣሪታቸው እና አብይ ፈጣሪያቸውን እና አምላኪዎቻቸውን አንድ በልልን
@user-ou5lh7os9g
@user-ou5lh7os9g 24 дня назад
ይች ጥርስ ከማውለቅ ውጭ ምንም የማታውቅ ኮንዶም
@user-sb8ff5xy1u
@user-sb8ff5xy1u 24 дня назад
Justice for Merawi mother's who suffered killing of their sons, daughters & relative's.
@eliyasibrahimeeliyasibrahi5959
@eliyasibrahimeeliyasibrahi5959 24 дня назад
አማራ
@muluenuew1924
@muluenuew1924 24 дня назад
ድል ለአማራ ፋኖ 👍👍👍👍👍
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 24 дня назад
Fano Leba zerafi Defari naw
@HanTA24
@HanTA24 24 дня назад
🤡 ​@@ebsamohamed5845
@MosheaDayan-eq3jk
@MosheaDayan-eq3jk 24 дня назад
When where?
@eshetubelachew1740
@eshetubelachew1740 24 дня назад
ገና ብዙ እንስማለን መሀይም የማይገባ ቦታ ሲገኝ በተለይ ደግሞ ዶክተር ተባያ ስውን ከእግዚአብሔር በላይ ስታስቀምጥ ምን ይባላል ከእንሰሳ በታች የወረደችምን ነው ፈጣሪ በቃ ቢለን ።
@user-lw8xd8it4l
@user-lw8xd8it4l 24 дня назад
እድሚህን ይቀጥልልህ
@WELAYA9
@WELAYA9 24 дня назад
እንዴትምናምንቴ ሴትነች ድንቄም ክተር እንዴት አንድን የድሐቤት አፍሽ ሀጢአተኛ ከእግዚአብሄር ጋር ታወዳድራለች
@user-gz5fs3xo3z
@user-gz5fs3xo3z 24 дня назад
ያየሰዉ ትለያለህ እዉነተዉ ይሒነዉ
@AmlakalegnBizuneh-tc1im
@AmlakalegnBizuneh-tc1im 23 дня назад
እባካችሁ የትግራይ ልጆች አስቡበት ይህ ስርአት በልቶ አባልቶ ጨረሰን በዚህም አይበቃውም ገና...... Please let us be together
@user-qp8jq5se8s
@user-qp8jq5se8s 23 дня назад
Sente Ayenate hode adare alea Anchen belo Doctor werada.
@AhmedRedwan-lk5id
@AhmedRedwan-lk5id 24 дня назад
🎉🎉🎉
@lidyawo4575
@lidyawo4575 22 дня назад
ወይ ዘንድሮ ከፈጣሪም በላይ ሰው ተገኘ እግዚኦ ግታሆይ ለይተህ ምታ
@samrawitlisanu6396
@samrawitlisanu6396 24 дня назад
🙏💛❤️
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb 24 дня назад
Ashkabachoch sew keegziabiher bekay silu geremegn min ayinet ashkabachoch new yaluat yichi ager ayalifikatim.
Далее
Это новый МАЗ X - могут же!
23:40
Просмотров 301 тыс.
МОЩЩЩНОСТЬ ZEEKR 001 FR
00:46
Просмотров 1,8 млн
Это новый МАЗ X - могут же!
23:40
Просмотров 301 тыс.