Тёмный

የባህርዳር 5 ኦፕሬሽን፡ የአካባቢው ጥቃትየሸሸው የእነአበባው ጦር፤ የጎጃም ድሎች የህወሓት ጦር ‹ከደብረጽዮን ጎን ነን› ብሏል 

Roha
Подписаться 264 тыс.
Просмотров 34 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

23 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 41   
@romiooo0193
@romiooo0193 2 месяца назад
ድል ለነበልባሉ ፋኖ 🎉🎉🎉🎉
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 2 месяца назад
ድል ለአማራ ፍኖ የጎጃም ጀግኖች የአርበኛ በላይ ዘለቀ ልጆች ባህርዳርን ያዙልን መልካም ዕድል ከዛ እዳው ገብስ ነው የጎንደር ጀግኖችም የወሎም የሸዋም በዚች ወር ዕድል ለእናተ ናት ብሶት የወለደው የግፍ ፅዋው ፍሶ ነው ለእኛ ብላችሁ የምትዋደቁ
@yebeltalFerede
@yebeltalFerede 2 месяца назад
ድል ለፉኖ ፉኖ ይችላል!!!!
@ዳባቴዋፍኖ
@ዳባቴዋፍኖ 2 месяца назад
አነባበብሽ በጣም ያምራል ዘገባሽም ጥሩ ነው እንዳትዋሺ ጠንክሪ በዕውነትሽ ቁሚ❤🙏🙏
@zegelilatube
@zegelilatube 2 месяца назад
ድል ለፋኖ
@FikreslassieWudu
@FikreslassieWudu 2 месяца назад
በግፍ እንዲጠፋ ለተፈረደበት ለአማራው ህዝብ እያደረጋችሁ ያላችሁት እገዛ በመላው የአማራ ህዝብ ምስጋና ይድረሳችሁ!
@solomon3431
@solomon3431 2 месяца назад
???ለኢትዮጵያ መንግሥት ?? ???? መሪዎች ??? ___ “?? የኢትዮጵያ ሕዝብ?? ??እጅግም መራራ ጩኸት??? ____ “ 🙏እንግዲህ እግዚአብሔር ዳኛ ይሁን፥ በእኔና በአንተም መካከል ይፍረድ፥ አይቶም ይምዋገትልኝ፥ ከእጅህም ያድነኝ።”🙏 1ኛ ሳሙኤል 24፥15 ______
@workuferede2235
@workuferede2235 2 месяца назад
ፋኖ ይችላል!!!
@HayaHaya-fh8uu
@HayaHaya-fh8uu 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@demismuktar
@demismuktar 2 месяца назад
ዘመነ ካሴ ደደብና ሆዳም ሰው ነው። እስኪ አንድ ቀን በእንግሊዝኛ መግለጫ ይስጥ። ❤😂❤
@MoAb-ff9gg
@MoAb-ff9gg 2 месяца назад
ለማነው በንግሊዝኛ የሚሰጠው አንተ ውትፍ
@Elias44475
@Elias44475 2 месяца назад
ጃንሆይ በአለም ሲንቀሳቀሱ በአማረኛ ነበር ሚናገሩ, ምክንያቱም ክብራችን ስለሆነ:: ቻይናወችም እንግሊዘኛ አይናገሩም:: እንግሊዘኛ ማውራት እውቀት መስሎህ ነው?? ዘመነ አብዛኛው ሚያነባቸው መፅሃፎች እንግሊዘኛ ናቸው, በደንብም ይናገራል:: የግቢው ሰቃይ ተማሪ ነበር:: እስክንድር ግን ዲግሪ እንኳን የለውም 😂. አሜሪካ ስለኖረ ነው እንግሊዘኛም ሚናገረው, ያው ብዙም ባይችልም
@MMolla-cr3bj
@MMolla-cr3bj 2 месяца назад
እንግሊዝኛ እውቀት ሳይሆን ቁዋንቁዋ ነው እኮ አልተማርክም አይደል😂
@gudenatola
@gudenatola 2 месяца назад
ከፋፋይ ባንዳ የዘመነ ካሴ አሽከር
@merong-g6w
@merong-g6w 2 месяца назад
ሠላምለአማራህዝብ ሠላምለሀገራችን🙏🙏😰😰
@Roman-v9f9w
@Roman-v9f9w 2 месяца назад
የማይቀረው ጦርነት ቢመጣም አብይ አይጀምርም
@KedaHabtamu
@KedaHabtamu 2 месяца назад
በወልቂጤ አካባቢ ዋልጋ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ አማራን ብቻ መሳሪያ አምጡ በማለት ከፍተኛ ግፍ እየተፈፀመ ነው
@TemesgenHantal
@TemesgenHantal 2 месяца назад
የምትጨምሪው ሚጥሚጣ ነው ድቂስ ኣንጋዴጅ
@fantishtube7741
@fantishtube7741 2 месяца назад
ማአዛ የህውሀት ታጋይ የአማራ ጭምብል የለበሰች ናት የምንለው በማስረጃ ነው የኤርትራ መንግስት ተቃዋሚውች ኤርትራውያን እይድሉም የትግራ ተወላጅ ናቸው
@MMolla-cr3bj
@MMolla-cr3bj 2 месяца назад
እነሱ ስማቸው ያ ስለሆነ በዛ መጥራትዋ ግድ ነው ልክ እንደሌሎቹ ጋዜጠኞች ግድ ነው
@bethlehemabebe3622
@bethlehemabebe3622 2 месяца назад
ዜና በግጥም ነው ዛሬ ደግሞ
@mitkusilesh
@mitkusilesh 2 месяца назад
መዓዛ የት ሂዳ ነው በሰላም ነው ?
@fantishtube7741
@fantishtube7741 2 месяца назад
ማአዛ አንረሳሽም በአሜሪካ አድባባይ የአማራና የኤርትራ ሀይሎች የትግራይ ሴቶችን ደፍረዋል ብለሽ አፍሽን ሞልተሽ የተናገርሽ የእማራ ጭምብል ለብሰሽ ለህውሀት የምትሰሪ መሰሪ
@afeworkhailemariam
@afeworkhailemariam 2 месяца назад
መራይና ባህር ዳርን ነጻ ሳያወጣ ሸዋ ድረስ ዘልቄ እዋጋለሁ ያለው ዘመነ ካሴ ጤናው ሊመረመር ይገባል
@YesatnayelgolEthiopia
@YesatnayelgolEthiopia 2 месяца назад
ፍኖ እያዳዱን እንቅስቃሴ በሰለጠነ መንገድ ይሁን መሪወችን ጠብቅ አብይ 666ቱ የተበደረዉን ብድር ሙሉ በሙሉ በሚባል ጦርነት ለይ ኢንቨስት እደሚያደርግ ብዙ መረጃወች እየወጡ ነዉ እሱንም የተለያዩ ጥቅማ ጥቅም እዲሁም የሶሻል ሚዲያን በተለየ መልኩ ፕሮፕጋዳ በመንዛት ተልኮቸዉን እንዲወጡ አአ ለጋሀር አካባቢ የራሳቸዉ የሆነ ቤዝ ሰሙኑን በአዲስ መልክ እየሰሩ እደሆነ በግልፅ የታወቀ ነገር እዳለ የዉስጥ አዋቂወች አሳዉቀዉናል እኔም እዛ አካባቢ ስለምኖር ነዉ እና አብይ የተስፈፍ መቁረጥ ቅዠት እደሆነ አጥፍቶ ጠፉ በሚለዉ እስትራቴጅ እደሚመራ እዲሁም እስፔሻሊይ ሰሞኑን በጣም በተጋነነ መልኩ ግምገማ ለይ ቃል በቃል ለጦር አዋጊወች እንዲሁም ለአድማ ብተና ጥቅማ ጥቅም በግልፅ እዲሰጣቸዉ ከአብይ አህመድ ትዛዝ እደወረደ ነዉ እየሰማን ያለነዉ ድል ለተገፍዉ የአማራ ህዝብ ሞት ለ666አብይ
@AlemHaile-xu1rs
@AlemHaile-xu1rs 2 месяца назад
ድሮ በደንብ ነበ
@Vincenzo-s-o5h
@Vincenzo-s-o5h 2 месяца назад
I wish your news was more on fano & calling/arguing for fano unity instead of reporting on other uninteresting issues
@nebyat21
@nebyat21 2 месяца назад
I supported ur idea
@abebeabebe460
@abebeabebe460 2 месяца назад
ትንሹ እስክድር ጨለመ ዶላር እዝ ስልጣን ጠላፊ ጭልፊት ልደቱ አዋረደው ❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌
@dessieassefa945
@dessieassefa945 2 месяца назад
ታዲያ ከቤት ለመዉጣት ከፈሩ ለምን መቃብራቸዉን ከጉዳ ቆፍረው ራሳቸዉን አይቀብሩም ሞቱን እንደሁ ሲፈሩ ሞተዋል
@samera626
@samera626 2 месяца назад
ዝርፍጥ
@bochamen3874
@bochamen3874 2 месяца назад
Muu😂😂😂😂😂
@workuferede2235
@workuferede2235 2 месяца назад
በፋሽሽቱ አብይ አህመድ የተቋቋመ የኤርትራ ቡድን ነው።እራስክን ቻል በሉት ጎረቤት ሀገራት የሚለው።
@AdisuAbera-cn6tf
@AdisuAbera-cn6tf 2 месяца назад
ስለ ትግራይ ሰራዊት የምትዩ ግልጽ ውሸት እየዋሽሽ ነው
@abebeabebe460
@abebeabebe460 2 месяца назад
360 ወይዘሮ ሀብታሙ አያሌው ዶላር ዘመቻ መምሪያ ተነቃባት ❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 2 месяца назад
ተነቃባቸው እነዚህ የደም ነጋዴ ሌቦች
Далее
Меня знают уже все соседи😅
00:34
impossible lungs test !! 🫁
01:00
Просмотров 6 млн