Тёмный

የባላገሩ ምረጥ ፍፃሜ ብሩክ ሙሉጌታ ምርጥ performance  

SELEDA_ሰሌዳ
Подписаться 2,3 тыс.
Просмотров 42 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

5 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 28   
@Lifeinethiopia223
@Lifeinethiopia223 7 месяцев назад
ሙዚቃ የህይወት ማጣፈጫ፣ ተስፋ መሰነቂያ ፣ ማድመቂያ ነው። ለኔ ሙዚቃ
@Seleda12
@Seleda12 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤😂
@edomedom4342
@edomedom4342 7 месяцев назад
ግን አንደኛ መውጣት የነበረብት ይሄ ልጅ ነበር ውኮ😮 ክርስቶስን ዳኞቹ አጠፉ ይህን የመሰል ድምፅ እንዴት ሁለተኛ 😮😮
@tamirahmed3513
@tamirahmed3513 7 месяцев назад
ብሩኬ የባላገሩ ድምቀት ነበር በዛላይ የሰው መውደድ አለው ሲቀጥል የለት ፕርፎርማስ አክሊሉ ምርጥ አድርጎ ነው የተጫወተው ይገባዋል ድግሞም የአንድ ሀገር ልጆች ናቸው ሁለቱም ተከታታይ ነው የወጡት❤❤
@kbzehamasen3909
@kbzehamasen3909 7 месяцев назад
BIRUKE kudos! You really deserve this. I am very pleased with what you have achieved! I hope you will be a great musician. Biruke kungina bicha aydelam yewusit sibienah chimir dink naw. Berta wondime!
@Seleda12
@Seleda12 7 месяцев назад
😍😍😍
@yordihagos2890
@yordihagos2890 7 месяцев назад
ብሩኬ እንኮን ደሥ አለህ
@Seleda12
@Seleda12 7 месяцев назад
😍😍😍
@danayithabte4733
@danayithabte4733 7 месяцев назад
He is number one 🎉
@WeyneshetAlemu-fy7ph
@WeyneshetAlemu-fy7ph 7 месяцев назад
ብሩኬን 1 ኛ ጠብቄ ነበረ የሚገርም ልጅ ነው
@MityeJohn
@MityeJohn 7 месяцев назад
የሚገርም ድምፅ ነው ያለህ እውነት ተጠቀምበት
@Seleda12
@Seleda12 7 месяцев назад
❤❤❤❤
@marya1084
@marya1084 5 месяцев назад
የኔ አንደኛ❤❤❤
@abebechabebe6514
@abebechabebe6514 7 месяцев назад
ቡሩክ በጣም ነበረ የምጠበቅህ በባዶ እግርህ መግባት አልነበረቡህም ባድ ላክ ነበረ ለወደፊቱ አታድርግ
@marmar803
@marmar803 7 месяцев назад
አሪፍ ፐርፎርማንስ ነበር ብሩክ ያቀረብከው ጎበዝ ልጅ 👌 ባዶ እግር የባድ ላክ ( የመጥፎ እድል) ምልክት ነው ለምትለው ሰውዬ ፤ አንተ ካመንክበት ወይም ስለምታምንበት ባድ ላክ ይሆንብህ ይሆናል እዚህ እንደሱ እይነት ጣጣ እናውቅም እሺ😅 ከንግዲህ መልካም ዕድል እንጅ መጥፎ ዕድል ቦታ የለውም 😂!!!!!
@فاطمه-ع3م
@فاطمه-ع3م 7 месяцев назад
Biruk neber 1 gna
@FrooFroo-zm4cf
@FrooFroo-zm4cf 6 месяцев назад
ጀግና ነህ
@banchimekonnen6763
@banchimekonnen6763 7 месяцев назад
ብሩክ አንደኛ ነው
@semira2824
@semira2824 7 месяцев назад
he is the best!!!
@Seleda12
@Seleda12 7 месяцев назад
😍😍😍
@MeselechMekoya
@MeselechMekoya 7 месяцев назад
birukye yene mirt yigebkal edeglen telik derja dersek lemayet yabkan gobez💯💯💯💯
@Seleda12
@Seleda12 7 месяцев назад
😍😍😍😍😍
@fikermesfin2478
@fikermesfin2478 7 месяцев назад
የሙዝቃ ምርጫ ችግር ይህን ልጅ ጉድ ያረጋው ይመስለኛል
@Seleda12
@Seleda12 7 месяцев назад
😍😍😍😍😍
@sisaymesele6828
@sisaymesele6828 7 месяцев назад
ትልቅ ቦታ እጠብቀዋለሁ አንገቱን ደፍቶ ከሰራ ትልቅ ትሆናለክ
@Seleda12
@Seleda12 7 месяцев назад
😍😍😍
@RedietAsnake-kg9ot
@RedietAsnake-kg9ot 7 месяцев назад
በቃ ትችላለህ❤❤
@Seleda12
@Seleda12 7 месяцев назад
😍😍😍😍
Далее
LOLLIPOP-SCHUTZ-GADGET 🍭 DAS BRAUCHST DU!
00:28
Просмотров 11 млн