Тёмный

የባላገሩ ምርጥ አሸናፊው አክሊሉ አስፋው በመድረኩ ላይ እንዲህ ነግሶበታል  

Balageru TV
Подписаться 473 тыс.
Просмотров 212 тыс.
50% 1

.
እሸት እሸት መረጃዎችን ለማግኘት ፤ በጥበብና በተሰጥዖ ለመርካት፤
• የድረገፅ | www.balagerutv...
• የዩቲዩብ | www.youtube.co...
• የፌስቡክ | / tvbalageru
• የኢንስታግራም | / balageru.tv
• የቲክቶክ | / balagerutv_official
• የቴሌግራም | t.me/BalageruT...
• የቲውተር | @Balageru_TV
ገፆቻችንን ሼርና ላይክ በማድረግ ይጎብኙን፡፡ ባለ ሃገር ሆነው ከባላገሩ ጋር አብረውን ስላሉ እናመሰግናለን፡፡
አስተያየታችሁንም በአጭር የስልክ መስመራችን 7544 ማስተላለፍ አይርሱ፡፡
ነቃ ነቃ!!!
///////////////////
የባላገሩ ምርጥ አሸናፊው አክሊሉ አሰፋው በመድረኩ ላይ እንዲህ ነግሶበታል ‎@BalageruTV
//////////////////
Welcome to the official RU-vid Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
#BalageruTV
#EthiopianEntertainment
#BalageruMedia

Опубликовано:

 

17 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 174   
@yibekalyohanes
@yibekalyohanes 7 месяцев назад
የባላገሩ ክሩ ሁላችውም ምስጋና ይገባችኋል ,የእውነት አብረሀም ኢትዮጵያ ያንተ ውለታ አለባት.ጥበብ ብድርክን ትክፈልክ።
@YasminAyaan-mh8so
@YasminAyaan-mh8so 7 месяцев назад
የእውነት ዳኝነቱ የተሳሳተ መስሎኝ ነበር🙏 አብርሀም ወልዴ የእውነት ተባረክ ፍፁም ታማኝነት ያለው ልጅ ነው ያሸነፈው ደሞም በኢትዮጵያ የሙዚቃ ኢንዱስትሪ ያራሱን አሸራ ሚያሳርፍ ድንቅ ወጣት ሰተከናል ዋው🎉
@youtub9697
@youtub9697 7 месяцев назад
በጣም ቅር ብሎኝ ነበር፣ሇኖም ደግሜ ስመለከተው ይሄ ልጅ ማለትም አክሊሉ ከማሸነፍም በላይ ቢኖር ይገባዋል፣በእውነት።
@betelmulu4897
@betelmulu4897 7 месяцев назад
በትክክል
@ሀያትየኩታበርልጅነኝ
@ሀያትየኩታበርልጅነኝ 7 месяцев назад
አክሊል ስነ _ምግባሩ ስርዓቱ ድምፁ ምንም የማያሸንፍበት ምክንያት የለውም ከመጀመሪያው ጀምሮ እጅግ ስርዓት ያለውና የተረጋጋ ልጅ❤❤
@tenagnegashe2941
@tenagnegashe2941 7 месяцев назад
እጂግ አድርጌ ባለገሩን አመሰግናለሁ ስንት ትውልድ እንደረፃችሁ የመድረክን ክብር የሙዚቃን ክብር ያድማጭን ጆሮ ሁሉንም ቀርፃችሁ ስላሳያችሁን አሁንም ቶሎ ኑልን። አክሊሉ የምትገርም ነህ በትልቅ አዳራሺ ትልቅ concert እንደምታሳይ አድርገህ ነው ያሳዬኸው በነዚህ ምርጥ የሙዚቃ እንጂነሮች መዳኘታችሁ ደግሞ ሌላ እድል ነው በትክክል የተዳኘበት ስራ ነው እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ለባላገሩ ክሩዎች💚💛❤️💚💛❤️
@Ale-do6bn
@Ale-do6bn 7 месяцев назад
በጣም ግሩም ነው። እንኳን ደስ ያለህ አክሊሉ። ትችላለህ በርታ👏👏👏💪💪💪
@Tube-cy8gl
@Tube-cy8gl 7 месяцев назад
ቀላል ነግሶበታን👌 #የሆነ ዙር ላይ አብረሀም ወልዴ አንተን ዝም ብዬ ሳይህ የምትሄድበትን የምታውቅ ጥንቁቅ ያለህ ስኬታማ ትመስለኛለህ ብሎት ነበር እውነት ነው🙌 እጅግ ይለይ ነበር በዛላይ እርግት ያለ ጨዋ ልጅ የሚገባውን ነው ያገኘው👏👏
@Wameko36
@Wameko36 7 месяцев назад
አፌ ቁርጥ ይበልልሽ፣ ልጁ ጠንቃቃና አስተዋይ ነው ደግሞ ብዙ ይጠበቃል ለወደፊቱ
@danielchala9412
@danielchala9412 7 месяцев назад
የባእል ላይ የሚተላለፉትን ፕሮግራሞቹን አልፎ አልፎ ስመለከት ከተወዳዳሪዎቹ መካከል የሚገዛኝ ድምጽ የዚህ ልጅ ነበር እና ማሸነፍ የሚገባው ልጅ ነው…
@gelilataa9031
@gelilataa9031 7 месяцев назад
አብርህም ወልዴ ባለገሩ አይድልን በጣም እናመሰግናለን ሁሉም ድንቅ ልጆች ናቸው በርቱልን🙏🏼
@Degu21
@Degu21 7 месяцев назад
በጣም የሚገርም ድምፅ ከሚገርም እርጋታና ስብእና ጋር የተላበሰ ድንቅ ድምፃዊ ነው ውድድሩን ከማሸነፍም በላይ ነግሶበታል። ዳኝነቱም ግሩም ነው። አብርሽ ሶፊዬ አረጌ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትሉ ለአገራችን የሙዚቃ ኢንዱስትሪ እድገት ለምታበረክቱት አስተዋእፆ እናመሰግናለን ክበሩልን።
@ĢĤŒSÞ
@ĢĤŒSÞ 7 месяцев назад
ያፕ
@Weldemariam
@Weldemariam 7 месяцев назад
የልጁ confidence እራሱ ለዉጤቱ አስተዋፅዎ አድርጓል ። የሆነ ቦታ ላይ ከተመልካች ጓደኞቹ መሰሉኝ ሲያስቁት ከሪትም ይወጣል ብየ ነበር ግን በብቃት አለፈዉ ። Bravo 🙌
@tenayetadesse83
@tenayetadesse83 7 месяцев назад
እንኳን ደስ አለሕ ተባረክ። ሙዚቁኛ የሕዝብ ልጅን ሀብት ነው አብረሃም ወልዴ ለምትሠራው ሥራ ሁሉ እግዚያብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሕ ዘር ይውጣልሕ።
@endalkachewshemsu1052
@endalkachewshemsu1052 7 месяцев назад
Respect Abresh! ከህይሌ ገ/ስላሴ እና ቴዲ አፍሮ እኩል ነው የምወድህ።
@fasikaadane7900
@fasikaadane7900 7 месяцев назад
Enam enam
@tewodrosfikre1225
@tewodrosfikre1225 7 месяцев назад
He is so talented. Thank you, Balageru and Abraham Wolde.
@elsabeautynt
@elsabeautynt 7 месяцев назад
ትክክለኛ ወቅቱን የጠበቀ ዘረኝነት ጥንብ ናት ተፀየፏት ❤ በድምፁ አሳምሮ ነግሮናል የኔ ዘመኖች ይሰማል?
@asfawestifanos3603
@asfawestifanos3603 7 месяцев назад
መጀመሪያ ትንሽ ቅር ብሎኝ ነበር በደንብ ሳየው ግን ልጁ ይገባዋል የዳኝነቱን ብስለትም ያሳያል Thank you ባላገሩ. congra Aki well deserved 👏👏👏
@semira5875
@semira5875 7 месяцев назад
አቤት ድምፅ 😢 አኪ አንደኛ ❤ የአንተም የብሩክም አድናቂ ነኝ ለኔ ሁለታችሁም አንደኛዬ ናችሁ ስወዳችሁ❤ እንኳን ጀስ አላይሁ❤
@mulualemfeleke875
@mulualemfeleke875 7 месяцев назад
አብርሀም ወልዴ ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን የኢትዮጵያ ታላቁ ሰዉ ሁላችሁም ኑሩልን ትክክለኛ ምርጫ
@derejeyeshaneh2061
@derejeyeshaneh2061 7 месяцев назад
*The sweet voice like honey, i can't stop listening this guys. Thanks to balageru's team!* *Congratulations!* 🎉🎉❤❤🙏🙏
@ማክዳ-ወ9ዀ
@ማክዳ-ወ9ዀ 7 месяцев назад
Wow ገራሚ ነው ።በጣም ጎበዝ ፍጹም እንከን የማይወጣው አቅራቦት ።ረጋ ያለ እንኳን ደስ አለህ🎉🎉
@millicentsandmann7991
@millicentsandmann7991 7 месяцев назад
Congra Aklillu balageru btam enamsegnalen❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@hanagirma5641
@hanagirma5641 7 месяцев назад
በእለቱ አክሊሉ አንደኛ ነበር:: ባላገሩ ትክክለኛ ዳኝነት!!!!!
@yeweynharegnigussie-pt6kj
@yeweynharegnigussie-pt6kj 7 месяцев назад
ውድድሩ ከጀመረ ቀን ጀምሮ ያንተ አድናቂ ነበርኩ በውጤቱ ደስተኛ ነኝ!! congra Aklil❤❤
@Wameko36
@Wameko36 7 месяцев назад
አብርሃም ወልዴ እግዚኣብሄር ይጠብቅህ የኔ ሩህሩህ የጥበብ፣ የትዉልድና የሀገር ባለውለታ ነህ። ዛሬ ከጎንህ የሚቆሙት ትንሽ ቢመስልህም እመንኝ አንድ ቀን ግን እንኳንም ድከምኩኝ ለፋሁኝ የምትልበት ጊዜ ሩቅ አይሆንም አደራ ለወደፊቱም አንዳታቋርጠው ልጆቹኮ አያየናቸው አደጉ በሰሉ ከምንም ተነስተው አንደዚህ ጉድ ማስባል ቻሉ የሄ እንኳን ላንት ለኔ ከምንም በላይ የዉስጥን ደስታ የሚፈጥር ጉዳይ ነው። አዉቃለሁ በዙ ዋጋ እንደከፈላችሁ ግን እንኳንም ያለ ብዙ አጋዥና ተባባሪ ደከማችሁ ነገ የምትኮሩበት ታሪካችሁ ነውና እንኳን ደስ አላችሁ። ሶፊ፣አረጌ፣ረዳኤትና ሙሉ ክሩ አክባሪያችሁ ነኝ። በዚህ ታሪካዊ ዝግጅት ላይ ስፖንሰር የነበራችሁ በሙሉ ታሪክ ሰርታችኋል። ተዎዳዳሪዎቹም በጣም ጎበዞች እንኳልም ለፋሁ ደከምኩ የምታስብሉ ምርጥ ነበራችሁ ወደፊትም በርትታችሁ ሰርታችሁ ባላገሩንም ራሳችሁንም የምታስጠሩ እንደምትሆኑ አልጠራጠርም። እስማኤል ግን የውድድርን ትርጉም የተረዳም አልመሰልኝም ሲቀጥል በዳኝነቱ ምንም ባይስማማም እንኳን ለአመታት ያስተማሩትን ዳኞቹን፣ የእለቱ ተጋባዥ ዳኛና እንግዳ፣ ይህንን እድል ሰጥቶ እዚህ ያደርሰዉን ባላገሩ ቲቪን፣ እናቱን ጨምሮ አዳራሽ ዉስጥ የነበሩ ደጋፊዎቹን፣ አብረዉት ለአመታት የደከሙ ጓደኞቹን፣ ተመልካቾችንና መላ ኢትዮጵያዉያንን በዚህ ልክ ሳያከብር ረግጦ መውጣቱ ምናልባትም ዋጋ አንዳያስከፍልው እፈራልሁ ስልዚህ ሁሉንም በይፋ ይቅርታ ቢጠይቅ ዋናው ተጠቃሚ ራሱ ይሆናል ብዬ አምናልሁ። ቃላት ብቻ አንድ ሰው የሚሰማውን ስሜት በበቂ ሁኔታ ማስተላለፍ የማይችሉበት ሁኔታዎች አሉ; አሁን እያጋጠመኝ ያለሁት ይህ ነው።እኔ ስለናንተ ኮርቻልሁ በጣም ደስስስስ በሎኛል።
@hiwotedewaza5413
@hiwotedewaza5413 7 месяцев назад
ደጋግሜ ነው የሰማሁት በጭራሽ አይጠገብም ድምፁ, ደሞ እርጋታው እንዴት ያምራል። ከአንደኛ በላይ ቢኖር ይገባዋል። ስሚዝ የሚሉት ሰው በእርግጠኝነት የዚህን ልጅ አቀራረብ አልሰማውም እንጂ እራሱ ድምፅ ይሰጠው ነበር።
@negusuyehalem
@negusuyehalem 7 месяцев назад
Awunet new
@AlNej
@AlNej 7 месяцев назад
You are absolutely right
@dagmawitmengste2568
@dagmawitmengste2568 7 месяцев назад
Congratulations, you are so humble and great, u deserve it. 👏👏👏
@Newmenged
@Newmenged 7 месяцев назад
ልዩ ድምፅ ልዩ ጉልበት ከውስጣዊ ፍላጎት እና ሰው አክባሪነት ጋር የታደለ ታዳጊ ነው : ባላገሩ ኩራት ሊሰማችሁ ይገባል በነዚህ ልጆች.... ኮከቦች ተወልደዋል ለሙዚቃው ትንሣዔ
@Habesha-teachTech-ሃበሻቲ
@Habesha-teachTech-ሃበሻቲ 7 месяцев назад
አክሊል 1ኛ 👏👏👏👏 ደስ ይላል ካይን ያውጣችሁ"
@ማክዳ-ወ9ዀ
@ማክዳ-ወ9ዀ 7 месяцев назад
እውነት ለመናገር ብቻዬን ነኝ እኔ ከጥላሁን የበለጠ አርጎ ነው የዘፈነው። አልበሙ ላይ ቢያካትተው በጣም ደስ ይላል ።WOW 🎉🎉
@woinshet-db1cw
@woinshet-db1cw 7 месяцев назад
አንደኝነት ይገባሀል። እንኩዋን ደስ አለህ ወንድሜ።
@legese103
@legese103 7 месяцев назад
የሙዚቃው መልዕክት ጥሩ ነው❤
@FishBZA
@FishBZA 7 месяцев назад
እራስህን ከጠበቅ ለመጪው ዘመናት በሙዚቃው ኢንዱስትሪ ቁንጮ ትቀመጣለህ።Keep it!!!💚💛❤️
@zemetatapa6347
@zemetatapa6347 7 месяцев назад
በጣም ኮስታራ ፣ በጥንቃቄ የሚሰራ ልጅ ነው ፤ በጣም የሚገርመኝ ልጅ ነበረ፡፡ 1ኛ ዙር ካበቃ አንስቶ 1ኛ የሚወጣው ይሄ ልጅ እንደሚሆን እርግጠኛ ነበርኩ፡፡ እስቲ ከቻላቹ ከ2ኛ ዙር ጀምሮ የነበረውን የሱን ውድድር ተመልከቱ፡፡
@tariknegash2674
@tariknegash2674 5 месяцев назад
በጣም የሚገርም እኮ ነው የሚገባውን ሲያገኝ ደስ ይላል ዳኞች እግዚያቤር ይስጣቹ እንደዚ በሀቅ ሲሰራ ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@peaceethiopia3935
@peaceethiopia3935 7 месяцев назад
ማሽንፍ ያልብት ቦታ ላይ እርፋል ምርጥ ልጅ እክሊሉ ይህ ድምፅ ብትቅድስብት ጥሩ ነበር ግን ምርጫችን እክብራልሁ !!!
@user-sx7qj8xk7p
@user-sx7qj8xk7p 7 месяцев назад
i was listening to this and dawit's singing from prev. competition popped. and i tell you honestly i almost listened all of it for how many times GOD knows. he was just amazing every part of his audition should be given a lecture. he's a school alone, OMG .... Balageru has to think abt it. am just a random fun though
@hananaliebrahim6250
@hananaliebrahim6250 7 месяцев назад
አኪየ የኔ ትሁት ይገባህ ነበር የሚገባህን አግኝተሀል እንክዋን ደሥ ያለህ የኔ ወንድም
@KikiNasser-ll4ze
@KikiNasser-ll4ze 7 месяцев назад
He is great boy I am proud of you❤❤❤❤❤
@fekerteh974
@fekerteh974 7 месяцев назад
ዋው እውነት አንደኛ የሚለው ቃል አሁን ነው ያውኩት ባላገሩ አይ ድል ትክክልም ዳኝነት አክሊሉ እንል እንኳን ደስ አለ ብድጋሜ
@YordanosAmare-rc1rf
@YordanosAmare-rc1rf 4 месяца назад
አብርሃም የኢትዮጲያ አምላክ ብድርህን ይክፈልህ። ተባረክ!!!
@FreTegegne
@FreTegegne 7 месяцев назад
እኮን ደስ አለህ ወንድም አለም 💚💛❤💪
@ermikeku153
@ermikeku153 7 месяцев назад
እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ከሁለተኛ ዙር ጀምሮ ያደነቅኩት ልጅ በመሆኑ❤
@kindiyesitotaw3807
@kindiyesitotaw3807 7 месяцев назад
No comment Akilil! Keep it up!
@Azmera-hg9io
@Azmera-hg9io 7 месяцев назад
ምርጥ ድምፅ አለሕ ❤❤❤❤
@betelmulu4897
@betelmulu4897 7 месяцев назад
እናመሰግናለን ❤ባላሀገሩ ሁላችሁንም
@gebuayalew1059
@gebuayalew1059 7 месяцев назад
የእነ አብርሽ የልፋት ውጤት ዋው
@abelassefatube2031
@abelassefatube2031 7 месяцев назад
Great performance, I can’t stop hearing. He is the future king, keep going.
@godisgood2274
@godisgood2274 7 месяцев назад
Congratulations!! You deserve it!
@Sami-dp5ss
@Sami-dp5ss 7 месяцев назад
What a power house!! What a great musician!!! He can sing 🎤
@LaliTechEthiopia
@LaliTechEthiopia 7 месяцев назад
To be honest He is as brilliant as picture, but I want to appreciate the skill of all judges to decide this all order are correct.
@samsontemsgne-dp7xn
@samsontemsgne-dp7xn 7 месяцев назад
የእውነት ድምፁ ይነዝራል
@kaleabtesfaye6988
@kaleabtesfaye6988 7 месяцев назад
Congratulations Aklilu🎉🎉🎉🎉🎉
@Iehdf
@Iehdf 7 месяцев назад
ይገባሀል ጌን ለኔ ቅዱሴ ነዉ ተቸገርንኮ ጎበዝ ምን አይነት ልጆች ናቸዉ የመጡብን ጃል
@GobewMan
@GobewMan 7 месяцев назад
Why don't you balageru provide us the video from other angle, we can get this video from live stream
@elsabeautynt
@elsabeautynt 7 месяцев назад
THE VOICE 🎉🎉🎉🎉POWERFUL🎉🎉🎉
@ToybaSeid-w9p
@ToybaSeid-w9p 7 месяцев назад
በጣም ውብ ድምፅ ❤❤❤❤
@habtemichael952
@habtemichael952 7 месяцев назад
ልጁ ይችላል!!👌
@ermiyastadesse5097
@ermiyastadesse5097 7 месяцев назад
balageru much respect........
@danielfeleke5647
@danielfeleke5647 7 месяцев назад
Amazing job Balageru Merit! It would be very inspirational if you could add one additional female judge on Dawit’s sit.
@Eyutihableslase
@Eyutihableslase 7 месяцев назад
The real music king
@birtu_can
@birtu_can 7 месяцев назад
በግርማ ስትቆም ከመድረኩ ወጥተህ፣ በማይኩ ሲሰማ ስርቅርቅ ውብ ድምፅህ፣ ዛሬም ጉድ አስባለን ለስላሳ አንደበትህ። እኛም እናምናለን ድሉ የእውነት ነው አክሊል ማሸነፍህ፣ ባንተ እንደኮራም እንመሰክራለን ያገር ልጅ ወንድምህ፣ እንደ ናፈቀ እናት ከአንገትህ ላይ አቅፎ አይተናል ሲስምህ። ያንተ ደስታ የሱም ሐሴት የሱም ስኬት ሆኗልና ያንተ ስኬት፣ ስላልወጣ ዞሮ ዞሮ ድሉ ከቤት፣ በመድረኩ ንገሱበት በአንድነት፣ ሀገር ወገን እናት አባት ይሳቁበት፣ በድላችሁ ያንን ሐዘን ያንን ለቅሶ ይሻሩበት።
@Meky-d9l
@Meky-d9l 7 месяцев назад
ዋው እኔም የተሰማኝሥሜት ነው አገላለፅሽ ደሥይላል ሲያቅፈው እደት ውሥጤን እደነካው ፍቅር የሆኑ ልጆችናቸው👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏
@israelmengistuderbe3086
@israelmengistuderbe3086 7 месяцев назад
❤❤❤
@hananaliebrahim6250
@hananaliebrahim6250 7 месяцев назад
ተባረኪ እማ የሁለቱ አላማ አንድ ነበር ከሁለት አንድኛቸው ዋንጫውን ማንሣት የሚገርመው ግን ከአሠቡት በላይ ከጠበቁት በላይ ሆኖ ተከታትለው ሁለቱንም ዋንጫ ላፍ አደረጉት ደሥታቸው ልዩ ነበር አላማን ከግብ ማድረሥ ማለት ይህ ነው እኛም ኮርተናል በእነሡ
@hanaeshete9388
@hanaeshete9388 7 месяцев назад
The three yang lady..with beautiful smiles 😃 control the show 😀 🤩
@tigistmekonen2805
@tigistmekonen2805 7 месяцев назад
Congratulations 🎉🎉🎉❤❤❤yihbahal ❤biruk neber 1 yihonal biy yetbekugn
@HelenMeqant
@HelenMeqant 6 месяцев назад
Wow ነው ድምፁ💃💃💃❤
@Yordanosambacew
@Yordanosambacew 7 месяцев назад
ወይ አልፎኛል ሳላይ እሄን የመሰለ ታለንት በእመብርሀን ይገባሃል😊❤❤❤❤
@Newmenged
@Newmenged 7 месяцев назад
ምርጥ ድምፃዊ
@ethiohadramenzuma
@ethiohadramenzuma 7 месяцев назад
ገና ሲጀምሩ 1 ኛ 2 ኛ የሚወጡትን ገምቸ ነበር ሙዚቃ ያን ያክል አላውቅም 🎉🎉🎉🎉
@emusenafe627
@emusenafe627 7 месяцев назад
እንካን ደስ አለህ አክሊሉ አንተ ወይ ብሩክ እየሩስ ነበር አንደኝ ትወጣላችሁ ብዬ አስቤ የነበረው
@meserat1627
@meserat1627 7 месяцев назад
እንኳን ደስ አለህ በርታ
@addisken24
@addisken24 7 месяцев назад
በትክክል1ኛ❤❤❤❤❤❤❤❤አክሊሉ ከዉድድርም በላይ ነህ💚💛❤💯% አሸናፊ ነህ🙏🙏🙏
@genetgebremichael4126
@genetgebremichael4126 7 месяцев назад
The right jagement, he can do everything.
@mengistugetawoy
@mengistugetawoy 7 месяцев назад
ስለ ብቃትህ እኔ አስተያየት ልስጥ ብል ንቀት ይሆንብኛል፤ ዝም ብዬ ቀን ከሌት ባዳምጥህ ይሻለኛል። የማትጠገብ ልጅ ነህ! አብርሽም በጣም ነው የምወድህ personalityህ ብቻውን ገዥ ነው
@MikiyasWorku-ji2dt
@MikiyasWorku-ji2dt 7 месяцев назад
He is so talented
@Et_sapien
@Et_sapien 7 месяцев назад
ባላገሩ ኤዲተሮች በጣም ዘገያችሁ ይሄ መለቀቅ የነበረበት እሁድ ሌሊት ነበር ሰነፋቹ እንጂ። ዩትይበሮች ቀድመው ለቀውብ ብዙ ቪው አግኝተውበታል already
@eyuashi2385
@eyuashi2385 7 месяцев назад
betam lekelal sra senefu
@YoniHagos2024
@YoniHagos2024 7 месяцев назад
balageru management fire sofi... smith is number one
@assefatizazu5612
@assefatizazu5612 7 месяцев назад
የእውነት ደግሜ ደግሜ ሰማሁ የእውነት አሳምነህ ነው ያሸነፍከው ለአንተ ይገባሀል
@beainoconnection5707
@beainoconnection5707 7 месяцев назад
ይገባህል አክሊሉ❤❤
@TheBex2007
@TheBex2007 7 месяцев назад
Aklil, you were my choice and luckily you nailed it
@enyalove2534
@enyalove2534 7 месяцев назад
Lemen azegeyachu ye aklilun sateleku why???🎉🎉yesu mekedem neberebet anbessa akliluuu❤❤❤
@hanademse6559
@hanademse6559 7 месяцев назад
በጣም እምገርም ድምፅ ነው።
@jebrilgeriso8345
@jebrilgeriso8345 7 месяцев назад
you deserve it bro !!! Bravo
@RomanMekuanent
@RomanMekuanent 7 месяцев назад
Ke dawit tsige tihitina memar alebih ato smiz betam tasafraleh ..beterefe leteshelamiwich Hulu enkuan desss alachihu❤❤❤
@woinshet-db1cw
@woinshet-db1cw 7 месяцев назад
ይህ መልእክት ለዴኛ ሶፊ ነው ። የፍጻሜውን ውድድር ሚሊኒየም አዳራሽ ተገኝቼ ተከታትዬ ቢሆን ኖሮ እስማኤልን ሊያቅፉ የተዘረጉት እጆችህ በሱ ፋንታ እኔን እንዲያቅፉኝ በቀጥታ መድረኩ ላይ ወጥቼ እጠይቅህ ነበር። ግን ምን ዋጋ አለው እያየሁ የነበረው በቲቪ ነበር።
@NegeseTesfa
@NegeseTesfa 7 месяцев назад
ይገባዋል ❤❤❤
@lemlemwoldeselasse2909
@lemlemwoldeselasse2909 7 месяцев назад
አክሊሉ እንደሚያሽንፍ በጣም እርግጠኛ ነበርኩ ይገባዋል አቤት ድምፅ ከመድረክ ቁጥጥር ጭምር በአጠቃላይ መድረኩ ላይ ነግሶበታል አብርሽ ስለአክሊሉ አስቀድመህ የተናገርከው በትክክል አስይቶናል ሙዚቃውን ደጋግሜ ብሰማውም ልጠግበው አልቻልኩም ዳዊት ፅጌም እንደዚህ ነበር ያስደሰተን አሁንም ጭምር አብርሽ በጣም እናመሰግናለን ።
@tigiyeabelij
@tigiyeabelij 7 месяцев назад
Eiwente seyansewe new yene gobeze berta melkam mengede❤❤
@mengsteabfantahun7123
@mengsteabfantahun7123 7 месяцев назад
100% እንደሚሸነፍ እግጠኛ ነበርኩ 3 አመት ሙሉ 1ኛ ነበር አኬ በደንብ ነው የተከታተልኩት፤ ስሚዝ ግን በጣም ነው የቀለልክብኝ ለማንኛውም አርቲስት ለመሆን 1 ነገር ይጎልሃል ተረጋጋ ምን ሆነህ ነው እዚህ ላደረሰህ ባላገሩ ምላሽህ ይህ ነበር😢 ስነ-ምግባር...
@agerie-fn5gg
@agerie-fn5gg 7 месяцев назад
Enkuan desss alek wendimalem ❤❤❤❤
@enyalove2534
@enyalove2534 7 месяцев назад
Betam yemigebaw❤ lej new aklilu anbesa ya feres smith kenategna new yekerta Belo bemeta enkuan endatekebelut abreham welden becha sayhon ye ethiopan hezeb yeketa aregulegn bel enkuan manem😮 yekereta ayaregeletem mashalh aklilu yemegebawun new yagegnew anbesa yansebetal endewum Berta lemen fraind ashenefe sham on you smith balegaaa new 250.000 endayesetew
@gebuayalew1059
@gebuayalew1059 7 месяцев назад
አንጀት አርስ እሁ ተባረክ አክሊል
@tsedekelignminda5267
@tsedekelignminda5267 7 месяцев назад
አላወቅህም ግን ይገባሀል ትክክለኛ ዳኝነት ይለያል ባላገሩ።
@selamselam3065
@selamselam3065 7 месяцев назад
ይገባሀል። እንኳን ደስ አለክ
@beletshchwwasu5388
@beletshchwwasu5388 7 дней назад
አይዟችሁ !!!እግዚአብሔር በፍጥነት ይደርሳል!!!
@fikaduderso9576
@fikaduderso9576 7 месяцев назад
ይገባዋል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ይገባዋል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@negussietiruneh9191
@negussietiruneh9191 7 месяцев назад
He deserves the position👌
@WasihunAndargie
@WasihunAndargie 7 месяцев назад
የዳዊት ፅጌን አለበም ለዛ ሊያመጡት ሊያመጣው የሚችል አክሊሉ ብቻ ነበር እሱም ሆነ ሁለተኛው ዙር ላይ ቹለታውን ያስመሰከር በቃ ተፈጥረሀል ይቅናህ ረጅሙን የሙዚቃ ወድድር ስላለብህ ጠንክረህ በመስራት በድጋሜ እንድታሸንፍ እመኝልሀለሁ ❤❤❤❤❤
@MaryoMichael
@MaryoMichael 7 месяцев назад
Winer ❤❤🎉
@ayaanmungani
@ayaanmungani 7 месяцев назад
👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾
@mamushaderese159
@mamushaderese159 7 месяцев назад
Best❤
@mohamedawolawol6195
@mohamedawolawol6195 7 месяцев назад
ይገባዋላ ❤
Далее
Outsmarted 😂
00:20
Просмотров 6 млн
Пряный осенний баббл чай
00:44
Просмотров 324 тыс.