Тёмный

የኔን ፍቅር ይስጣቹ yefiker tarik/ true love story 

Beras Tube በራስ ቲዩብ
Подписаться 58 тыс.
Просмотров 73 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

30 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 170   
@ስምየለኝምበስምህልጠራ
ኡፉፉፉፉፉፉፉ ፈጣሪ እኔንም ከምወዳው ፍቅርኛዬ ጋር ለመኖር አብቀኝ።
@kalcherlove6126
@kalcherlove6126 4 года назад
አሜንንንንንን
@ስምየለኝምበስምህልጠራ
@@kalcherlove6126 አሜን ውዴ
@ተመስገንአምላኬ-በ4ረ
Amennnnnn
@ghazalaghazala4101
@ghazalaghazala4101 4 года назад
Ammmiiiiini I Yarbi Im too inshallah 😍😢
@halimali5368
@halimali5368 4 года назад
Ensha Allah
@እግዚአብሔርንመፍራትጥበብ
አቀራረብህ በጣም አሪፍ ነዉ ዉብ ድምጽ አለህ! ፍቅር እኮ አለ። "ሰዉ"ሞልቶ "ሰዉ" እንጂ የጠፋዉ!! ፍቅር ዘላለም ኗሪ ነዉ።ግን ሲታደሉት ነዉ።ታግለዉት አይሆንም! ፍቅር ከእግዚአብሔር ዘንድ የሚታደለን ጸጋ ነዉ። #ማፍቀር_መታደል ነዉ! #መፈቀር_ጸጋ ነዉ!
@Haseena-oc3hz
@Haseena-oc3hz 4 года назад
ትክክል ማር
@alemmouhamd1086
@alemmouhamd1086 3 года назад
❤❤👍
@ggbffd5083
@ggbffd5083 3 года назад
@@Haseena-oc3hz ዳ ኔኔኔናኔኔኔኔኔ ኔ
@burtelaka5166
@burtelaka5166 4 года назад
አይ ጌታሁን ፍቅር መስዋትነት መክፈል በዚህም ደረጃ አለ እንደ ጌታሁን አይነት እግዚአብሔር ያብዛልን
@birhn7948
@birhn7948 4 года назад
ኣሜንንን 🙏
@balinezhighgabriel2304
@balinezhighgabriel2304 4 года назад
አሜንንንን
@gsgdidhhsjevev9766
@gsgdidhhsjevev9766 4 года назад
አሚንንንን
@አምላኬሆይሰውየለኝምናከኔ
እናመሰግናለን ወንድማችን ደስ የሚል ታሪክ ነው እውነተኛ አፍቃሪ ፈጣሪ ሲሰጥ በጣም ደስ ይላል ህይወት በደስታ ትሞላለች ታብባለች ታሸበርካለች እህቶቸ ፈጣሪ እውነተኛ አፍካሪ ይስጣችሁ ፍቅርም አንዳንዴ እንደ ውሃ ይጠማል አሁን ፍቅርን በታሪክ በፊልም ብቻ ነው የምናየው
@tshaygetachew4605
@tshaygetachew4605 4 года назад
ፍቅርን በተግባር ያሳየ ፈጣሪ ትዳራችሁን አብዝቶ ይባርከው
@salhaalkuwaiti2067
@salhaalkuwaiti2067 4 года назад
በጣም ፡ደሥይላል ፡አዉነተኛ ፡ፍቅር ፡ምንለ ፡ሁሉም ፡የእዉነት ፡አፍቃሪ ፡ቢሆን ፡ የምታቀረባቸዉ ፡በጣም ፡ደሥይላሉ ፡በርታ
@الحمدللهالكوليحال
የፍቅር ታሪክ ማለት ይሄነው በመከራውም በጨለማውም ጊዜ አብሮ የሚጓዝ ከመጥን በላይ ቢያሳዝንም በዛውልክ ደስ ይላል።
@selamendazenaw1174
@selamendazenaw1174 2 года назад
በጣም
@mesheremwalechirhas9373
@mesheremwalechirhas9373 4 года назад
ግን ሰዉ ለገደል ፍርድ የለም በሀገራችን እዉነት ያማል ኡፍፍፍፍ
@neymayousef4841
@neymayousef4841 4 года назад
ዋው በጣም ደስ የሚል የፍቅር ታሪክ ነው ፍቅር ማለት እንደዚህ ነው በመከራም በደስታም ጊዜ አብሮ የሚጓዝ ፈጣሪ ትክክለኛውን ሰው መርቆ ይስጠን ለሁላችንም ያረብ
@nuhaa6030
@nuhaa6030 3 года назад
አሜን
@ahmrdahmed7129
@ahmrdahmed7129 4 года назад
አቀራርብህ ልዩነው ያምራል ተመችቶኛል በርታ
@gsgdidhhsjevev9766
@gsgdidhhsjevev9766 4 года назад
በጣም ደሥ ይላል ወላሂ ሣልጨርሸው እባየ ፈሠሠ ወላሂ እሥከመጨረሻው ያዝልቃችሁ
@abedabed955
@abedabed955 4 года назад
ዋው የፍቅርን አያልነት ለዘላለም አይለያችሁ ፍቅርንም ያሳድግላቹ እኔ ግን የፍቅራቹ ጥንካሬ አስለቀሰኝ መልካሙን ሁሉ ተመኘውላችሁ
@birhn7948
@birhn7948 4 года назад
በጣም 😢🙇
@kalkidanmitku3497
@kalkidanmitku3497 4 года назад
❤️❤️❤️❤️❤️እግዚአብሔር ፈተና እሚበዘው የሜወደው ሰው ለይ ነው መከረው ቢበዛም ውጤቶው ግን ማር ነው ደስ የላል ተባረክ
@መቅዲደስታንናፍቂ
@መቅዲደስታንናፍቂ 4 года назад
ፍቅረኛዬ ያንተን ድምፅ ላንድቀን ተውሶ እደሚወደኝ ቢነግረኝ እራሴን እስታለሁ ድምፅህ ውስጤ ነው
@m.habashwet.1252
@m.habashwet.1252 4 года назад
Kkkkkk
@mekiya9405
@mekiya9405 4 года назад
kkkkkkkkkkk
@مريمسليمان-س1ج
@مريمسليمان-س1ج 4 года назад
Kkkkkkkk
@meymunabelay7229
@meymunabelay7229 4 года назад
ወዮ የት ሂጀ ልሳቅ🙄😂😂😂😂
@romi2171
@romi2171 4 года назад
🤔😂😂
@amuamutimyrtg8385
@amuamutimyrtg8385 4 года назад
wow ደስ ይላል ወጣ ዉረድን አልፎ ከሚያፈቅሩት ተጋብቶ መኖር ከዛ በላይ ደስታ ምን አለ አሉ አንዳንዶች ፍቅርን ትንሽ አድረገዉት በገዘብ ለዉጠዉ ፍቅር ዬለም እንድትል የሚያደርጉ ፍቅር ሁሌም ትልቅ ፀጋ ነዉ ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም
@نجاتمحمدآحمد
@نجاتمحمدآحمد 4 года назад
በጣምደስስ ይላል ይጨምርላቸው እስከመጨረሻው ያድርግላቸው በእውነት እድለኞች ናቸው አላህ ለእኛም ያድለን አሚንን።
@tigistgamee2691
@tigistgamee2691 4 года назад
Uuuuffffffeeeee bayy,ee namatii tollaa dhugaa goftaa waqayyoo walif isin haa qusatu💖💖
@እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ
እኔ ይህን ፕሮግራም ሳዳምጠው ትዕግስትና ጥናትን ፍቅርን እማርበታለሁ እውነተኛ አፍቃሪን ይስጠን እኛም እውነተኛ እንሁን
@gsgdidhhsjevev9766
@gsgdidhhsjevev9766 4 года назад
አሚንንንንንንንንን
@መዳኒአለምአባቴ
@መዳኒአለምአባቴ 4 года назад
እንደዚ አይነት ወንዶች ያብዛልን
@sisisisio585
@sisisisio585 4 года назад
አሜን
@mekiyamohammed5847
@mekiyamohammed5847 4 года назад
ከልምደ ላካፍላችሁ እህቶቸ ፍቅር የለም እንላለን ግን ፍቅር አለ ውድ እህቶቸ እኔ ባለትዳርነኝ ስለፍቅርም ጠንቅቄየ አውቃለሁ ስለወንድ ባህረም አውቃለሁ እህቶቸ በርቀት ከሆነ የምትኖሩት ለባልሽ ሙሉ ግዜሽን አትስጪው ተወት ተወት አድርጊው እሱ ታልደወለልሽ ቀድመሽ ስልክ አትደውይ በቴክስትም እሡ ቀድሞ ታላከልሽ አንቺ ቀድመሽ ቴክስት አትላኪ ፍቅርሽን በብዛት በውስጥሽ አምቀሽ ያዢው በግልፅ ብትገልጪው ካለሱ መኖር የማትችይ ይመሥለውና ይኮራብሻል በባልሽ እመኒው እንጀ አትቅኒ አትጨቃጨቂውም ትውት አድርጊው ዘወትር አብረሽ ከሆነ የምትኖሪው መልካም ፀባይ ይኑርሽ ግን በፍፁም ስለሱ አትሰቢ አትጨነቂለት ትውት አድርጊው ይሄየ የኔ ተሞክሮየነው በዛው በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ
@zenebechwolde4155
@zenebechwolde4155 4 года назад
ቃል የማይገልፀው ድንቅ ታሪክ ነው።
@militeteklemariam6504
@militeteklemariam6504 3 года назад
What a beautiful love story
@እስከይሁን
@እስከይሁን 4 года назад
ደስ ሲሉ እ/ር ይባርካችሁ ወይ ኔየኔም ፍቅረኛ ተብለህ ምን አለበት ትንሽ እካ ከዚ ብትማር
@መሰረትስንታው
@መሰረትስንታው 4 года назад
ሲቀጥል ፕሮግራሞ በጣም ቆንጆ ነው እንዳይቆረጥ
@medenkiydemel1159
@medenkiydemel1159 4 года назад
በትግስት ሁሉም ይታለፈል ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹሁ
@fasikawande3558
@fasikawande3558 4 года назад
ዋውውው እምለው ጠፋኚ እድሜ ጤና ፍቅር ይስጣቺው
@samrieredi4606
@samrieredi4606 3 года назад
Yemiyaslkes tarik edelgna set melkam wend..egzabher mechershachewn yasmrew❣
@ምርጫዬአብይነው
@ምርጫዬአብይነው 4 года назад
መልካም ፍቅር ይስጠን
@elibatermias3322
@elibatermias3322 3 года назад
በጣም ደስ ይላል
@idrisahmad6297
@idrisahmad6297 3 года назад
እባክህን ቶሎቶሎ ልቀቅልን እኔ በጉጉት ነዉ የምጠብቅህ
@ሠሚራቲዬብ
@ሠሚራቲዬብ 4 года назад
እህህህህህህህህህ ምርጥ ትግስት ያለው ፍቅር
@kadijaabdiitube6435
@kadijaabdiitube6435 4 года назад
I am first wowowowwo
@ahmrdahmed7129
@ahmrdahmed7129 4 года назад
ፈጣሪየሆይ እውነተኛ አፍቃሪ ስጠን
@maryamma6048
@maryamma6048 4 года назад
ምልካም ሰው ሁልጊዜ መልካም አይጣም ፍቅር ይችምርላቸው
@אטנשטגניה-ב7צ
@אטנשטגניה-ב7צ 4 года назад
ፈጣሪ ይመስገን ደስ ይላል ፈተና ቢበዛም በዛው ልክ ደስታ አለ
@kedistmoges3149
@kedistmoges3149 4 года назад
በጣም አሪፍ ነው
@አዩከአርማጭሆ
@አዩከአርማጭሆ 4 года назад
በጣም ይደንቃል ሁለቱም ጋ ፍቅር አለ ማለት ነው
@riima5804
@riima5804 3 года назад
ዋው ተራኪው ደስ ሲል
@ሉሉሻነኝየኮሜትታዛቢ
አላህ ሆይ ባሌን በሠላም ነምጣልኝ በየመን ነው አላህ ሆይ ከክፉ ነገር ሁሉ አተው ጠብቅልኝ ብዙ የሆኩለት ብዙ የሆነልኝ ልጅ ነው
@osiyasyoutubechannel4546
@osiyasyoutubechannel4546 4 года назад
betema new mewedih thank you
@weynikebedd1826
@weynikebedd1826 4 года назад
Demesthe betam konjo new, akerarebhem betam mert new ketlbet!!!!
@azimachukebede9991
@azimachukebede9991 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር
@kameelak5066
@kameelak5066 4 года назад
ፍቅር አለ ግን አሁን ላይ ብዙዎች በብር ፍቅር ልባቸዉ ስለተሞላ እኛ ተበደልን
@birhn7948
@birhn7948 4 года назад
በትክክል
@woodneshbelet3997
@woodneshbelet3997 4 года назад
ዋው. ደስይላል. በጣም
@ምኞትያለስኬትየህልምእንጀ
ዋውውውውውው በጣም ደስ ይላል
@መሰረትስንታው
@መሰረትስንታው 4 года назад
በውነት ጉጉት በየነበር አስከምትጨርስ ደረስ ይህ ፍቅር እስከመቃብር ብያለሑ እግዚአብሔር ይመስገን
@aligyedetamo8964
@aligyedetamo8964 4 года назад
Bexami. Deselale. Er. Yebarekachu
@ሚኪማራኪ-ሐ6መ
@ሚኪማራኪ-ሐ6መ 4 года назад
የነሱ ደስ ቢልም ተገጭቶ የሞተዉ ህፃን አንጀቴን አላወሰኝ ምን ነበረ ቢተርፍ
@melatshemelis1605
@melatshemelis1605 4 года назад
ትዕግስት ፍቅር እና እውነት ሶስቱም ፀንቶ ይኖራሉ
@bestebeste448
@bestebeste448 3 года назад
አላህ ለዉላችንም እዉነታኛ ፍቅር ይስጣን
@hayatemohammed1158
@hayatemohammed1158 3 года назад
አላህ ሆይ አንተያልከውይሆናል።ከምወደውፍቅረኛየጋር ለመኖርአሳካልኝ።
@نوريتال
@نوريتال 4 года назад
እግዚአብሄረ ፍቅረችሁን ያዝልቅላችሁ
@ገረሙሽየሳጅንሔመዴልጅነኝ
Omg ፊልም የመሠለ ጣፋጭ የፍቅር ጥግ👫
@ishmaakjjhsii8789
@ishmaakjjhsii8789 4 года назад
በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ነው
@hageralegn4930
@hageralegn4930 4 года назад
Eseyyyy wey tebareku
@mamaimissyuoilovemore868
@mamaimissyuoilovemore868 4 года назад
Programumn baxamii wadilkalawiii👍👍👍👍
@tegisetnigusie75
@tegisetnigusie75 4 года назад
Waaaaw des yelal gatahun gata yebarekih edat ayenit sew yebizalen
@ኤልሳቤጥየገዛሀኝ
@ኤልሳቤጥየገዛሀኝ 4 года назад
እፍ እንዴት ደስ ይላል
@emebetkadebe5259
@emebetkadebe5259 4 года назад
ዋው ደሰ ሲይል
@aminaamun2105
@aminaamun2105 4 года назад
Be huletum ekul fkir kale manm Ayileyachewu gin fkir be Andi bkul eyehone tegodan enji fkir yashenf neber
@ሽቅርቅሯ7582
@ሽቅርቅሯ7582 4 года назад
ደስ ይላል
@ድንቅየጌታልጅነኝ
@ድንቅየጌታልጅነኝ 4 года назад
ፍቅር ለዘላለም ይኑር
@hiwetkiros9237
@hiwetkiros9237 4 года назад
Efffff mnale hulm ende getahun bihon tadla😍
@fanazeray8162
@fanazeray8162 4 года назад
Wiy indit des yilal mafker ina mefeker metadel new
@anaana-gm9bp
@anaana-gm9bp Год назад
@እመቤቴየነገርኩሽንአ-ፐ3መ
እንዲህ ያለ አፍቃሪ ይስጠን እግዚአብሔር
@zenebechzenebech2040
@zenebechzenebech2040 4 года назад
Wow. Enedete. Desiyeile. Chleshe. Ayehute. Betam. Alefe. Newu
@mekiya9405
@mekiya9405 4 года назад
በጣምደስይላል
@እግዚአብሄርፍቅርነው-ቸ1ሐ
እንኳንደናመጣህወንድማችንሰላምህይብዛልህበጣምደስይላልዋው👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌
@ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ
@ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ 4 года назад
እንዲህም አይነት ወንድ አለ ዋው ከዚህ ብር ልከልነትም አይንከባከቡም እንኳን በራሳቸው
@nuhaa6030
@nuhaa6030 3 года назад
ደስ ስትይ በሮቦትም በዚም እንገናኛለን
@ካልቲኢምራንዩቱብ
@ካልቲኢምራንዩቱብ 2 года назад
የፍቅር ጥግ ይሄ ነው
@tsedalmariam6322
@tsedalmariam6322 4 года назад
Wawww endet edelegna neshi ehit bezih gize endezih ayent lefikir hiwetun yemisewa kale ewent tamirenew egziabher amelak yebarekew fitsamachuh yemire!!!
@ሙስሊምነውስሜየኔመነሻከሙ
ፍቅር አለ አፍቃሪ ግን የለም እሷ እሱን ስታፈቅረው እሱ ደሞ ገንዘቧን ያፈቅራል
@yeznalebanon1161
@yeznalebanon1161 4 года назад
ትክክል ነሽ ማሬ እ
@birhanebir1578
@birhanebir1578 4 года назад
Wowww batam dasiyilal
@obsananasgaeeoromoo4480
@obsananasgaeeoromoo4480 4 года назад
Uuffff egzihabar yimasgan
@ሚጣነኝፊዳከ
@ሚጣነኝፊዳከ 4 года назад
omg andande kenehen leyu miyadergew neger yefeterale besew taric rasehen tayebetaleh kale yelegem ke 5 amarega filem ande ater yalech taric emeretalew mekeneyatum rasen selemasetmerbet 🙏❤❤
@maskishow8259
@maskishow8259 4 года назад
Ene yemalew demestek endet des yelal wow😍😍😍😍😍😍😍😍
@sbsbsdbbvbdd6288
@sbsbsdbbvbdd6288 4 года назад
ዋዉ
@ቢላልሀበሻ-ቈ9ተ
@ቢላልሀበሻ-ቈ9ተ 4 года назад
የወዲልጂዝምነውእኔልቤንሠብሮትሔደአላህእግሩንይሥበረውና
@ድእንግልማርያምየኔናት
እኔ የታየኝ የእነሱ ፍቅር ሳይሆን የዛች ሚስኪን እናት ልጅ ሞት ነው እንደ ቀልድ 5 አመት ሰው ገሎ
@ኢለፍሀበሻ
@ኢለፍሀበሻ 4 года назад
ውይ አንጄቴ ተላወስ አይ ወላድ😭😭
@s8186
@s8186 4 года назад
እኔም ታሪክ አለኝ ብነግርህ ደስ ይለኝ ነበር።
@etalemahuguaguahu8462
@etalemahuguaguahu8462 3 года назад
Betam desi yilall
@fikirfikir4135
@fikirfikir4135 4 года назад
Woww ❤
@salamzaki409
@salamzaki409 4 года назад
እኔ የምለው ግን ትረካው ግን የሌለ ነው መችም መደበርያ ይውን ድምጽ
@ghazalaghazala4101
@ghazalaghazala4101 4 года назад
SUBHANALHÀ 😢😢
@ettymadanit490
@ettymadanit490 4 года назад
እሰይ ተመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ኡሚዩቱብ-የ3ኀ
@ኡሚዩቱብ-የ3ኀ 4 года назад
ወንድሜ የህይወት ታሪኬን ለመንገር እንዴት ነው አንተን የማገኜው
@ቤቲነኝአባቴንናፍቂ
Waw akerarben betam yamerl ketlbt
@balinezhighgabriel2304
@balinezhighgabriel2304 4 года назад
እህ እኔስ በጣም አስለቀሰኝ ሒወት እንደጠበቅናት አይደለችም እህህህህ
@alemutagaina905
@alemutagaina905 4 года назад
👌👍🙏
@shewittemesgen6997
@shewittemesgen6997 4 года назад
Fitari fitsameachuh yasamrew
@tub6901
@tub6901 4 года назад
Wow endehi new fiker
@Fano44
@Fano44 4 года назад
በስመአብ እንድህም አይነት አፍቃሪ አለ መታደል ነው
@joellenehme2545
@joellenehme2545 4 года назад
Wowwowowwowowowowow nafse yemrka yefkre tarke new
@moshowegu7299
@moshowegu7299 4 года назад
ድምፅህ አ፯ራረብህ ዋው
@gg5092
@gg5092 4 года назад
አምላኬንፁህአፍቃሪይስጠን
@አኢሻየረሱልወዳጅ-ሰ5ረ
ፍቅርማለትእድህነው
@yeneneshalmeyehu9543
@yeneneshalmeyehu9543 4 года назад
Wo wwwwww💞💞💞
@scopemobile9467
@scopemobile9467 4 года назад
Uuuuuuuffffff des seal
@tsediyuae6346
@tsediyuae6346 4 года назад
Waw betam desilale
@torkwadarwish3439
@torkwadarwish3439 4 года назад
ሀይ
@sisisisio585
@sisisisio585 4 года назад
😭😭😭😭😭😭
Далее
skibidi army returns (skibidi toilet 77)
00:49
Просмотров 2,3 млн