Тёмный

የባንክ አካውንት ላላችሁ በሙሉ || ገንዘብ ለምታስተላልፉ|| አዲስ ውሳኔ ተሰጠ ‼ እንዳያመልጣችሁ !! 

ጠበቃ ዩሱፍ // Lawyer Yusuf
Подписаться 84 тыс.
Просмотров 8 тыс.
50% 1

ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ !!

Опубликовано:

 

21 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 37   
@ኦርቶዶክስየኔ
@ኦርቶዶክስየኔ Час назад
እናመግናለን ጠበቃ የሱፍ
@ZebibaZebiba-z6e
@ZebibaZebiba-z6e 29 минут назад
10 Q for sharing ጠበቃ ዩሱፍ ❤❤❤❤
@bettyelias7501
@bettyelias7501 Час назад
አመሰግናለሁ ስለ መረጃው
@tsigemekonnen
@tsigemekonnen Час назад
Thankyou for you save as
@twdrskss
@twdrskss 16 минут назад
ለመጀመርያ ጊዜ ህግን አስመልክቶ በጣም ጠቃሚ ምክህር ያየሁት የሰማሁት እና በርቱ❤❤❤ ባገራችን ኮሬ ነገኛ ብሎ እራስን የሚጠራው ዘራፊ ቡን ኢትዮጵያውያንን የሚዘርፍ አካል ይህንን ቪዲወ ቢሰማ ቢያይ እና ልብ ቢሰጠው ጥሩ ነበር🤔🤔🤔🤔
@TadeluJara
@TadeluJara 2 часа назад
Amesginalewu wendemachan
@abdelmenabeshir5118
@abdelmenabeshir5118 2 часа назад
ምን አይነት ዘንድሮ ነው😢😢
@yohanesmem9669
@yohanesmem9669 2 часа назад
What do you think if you make the transfer is done with mobile banking I.e there is no sign and write his name on the mobile banking system??
@mohammedseid8559
@mohammedseid8559 Час назад
ባንክ የራሱ መተዳደሪያ ደንብ አለው።በስተትም ይሁን አውቆ አሰገብቶ 24 ሠኣት ካልሞላው የገባለት ሰው ፍቃድኳ ሳይጠይቁ ነው ተመላሽ የሚያረጉት
@lawyeryusuf
@lawyeryusuf Час назад
24 ሰዓት ከሞላው በኋላስ የሚለው ነው ውሳኔው ።
@EstaruEstar-yy2go
@EstaruEstar-yy2go 37 минут назад
Thxs
@teferiestifanos225
@teferiestifanos225 Час назад
አንድ ሰው ገንዘብ ለተቀባይ ሲልክ የአካውንት ቁጥሩን አሳስቶ ቢጽፍና በጠባብ እድል የስም ሞክሼነት (እስከ አባት ስም ምናልባትም አያት ስም ጭምር) ጋር ቢገጣጠም ሕጉ ሊያድነው አይችልም ማለት ነው።
@AbdulfetaHussen-un1cy
@AbdulfetaHussen-un1cy 2 часа назад
በ አገራችን ፋሽን የ ሆነዉ የእገታ ብርስ። ሰዎች ተገደው በእነዚ የ መንግስት ባንኮች እየላኩ እላኩ አይደል እሱስ እንዴት ይታየል? ማስመለስ አይቻልም ወይ?
@molalignabate5546
@molalignabate5546 Час назад
አላማው አጋቾችን የማዳን ጉዳይ ይመስላል
@lawyeryusuf
@lawyeryusuf Час назад
ገልጨዋለሁ ተገዶ ከሆነ፣እገታ ተፈፅሞ ከሆነ ብሩን ከሶ ማስመለስ ይቻላል ። ነገር ግን አጋቾቹ የት ይገኛሉ ነው ጥያቄው? ያገቱትን ሰውስ ያስተርፉታል ወይ?
@jewesejosanson5141
@jewesejosanson5141 41 минуту назад
Case law and law , are different..!
@professorMRx-x3s
@professorMRx-x3s 2 часа назад
A.s.a tebeka yegermal besewoch mehal yalwn metemamen cherso yemyatefa new sewn wede emnt magodel yememrat akmu keftegna new bey asbalhu kebad new
@MohamadsalihAdem
@MohamadsalihAdem 55 минут назад
አንዳንዴ ሞባይል ባንኪንግ በስህተት ሁለት ግዜ ይልካል ና እንዴት ነው የሚታየው?
@meronmammo6124
@meronmammo6124 Час назад
Men deferet new? Besehetet yegeba genzeb yene new belo mederek..
@NhomNhood
@NhomNhood 15 минут назад
ሞባይል ተሰርቆ ገንዘቡ ቢዘዋወርበት ቀለጠማለት ነው ሰውየው ስለመሰረቁ በእማኝ አስረግጦ ካስሰከረ ተከራክሮ የማስመለስ እድል ቢኖረው እንኮን ለሀከሮች ተመቸ በለኝ
@solomonadal948
@solomonadal948 12 минут назад
በሞባይል ባንኪንግ የተላከ ከሆነስ?
@adisalemnuguse7064
@adisalemnuguse7064 48 минут назад
ቆይ እስቲ በስልክ እቃ ልገዛው ተስማምቱን አካውንቱን ቢልክልኝና ገንዘቡን ባስገባለት እቃውን ሳይልክልኝ ቢቀር ገንዘቤን መልስልኝ ማለት አልችልም?
@bulchaalem9695
@bulchaalem9695 2 часа назад
የፌደራል ሰበር. ውሳኔ ብለህ ያቀረብከውን በአንክሮ ሰምቻለሁ ። በአሁን ጊዜ ጉቦ የሚሰጠው ከባንክ በማሰተላለፍ ነው።በባንክ ጉቦ ገንዘብ ባሰተላልፍና ጉቦ በልቶኛል ብዬ ብከሰው ወደህ ነው የሰጥተኼው ገንዘብ ሰለሆነ ጉቦ አይደለም ወንጀልም አይደለም ገንዘቡም አይመለሰልህም ሊባል ነው ማለት ነው?
@YohannesAlemu-vp2hh
@YohannesAlemu-vp2hh 2 часа назад
አሁን ባለው ሁኔታ በሞባይል ባንኪንግ በተመሳሳይ ስም ስህተት ቢላክስ?
@Marihun585
@Marihun585 2 часа назад
እስኪከሰት ጠብቅ
@lawyeryusuf
@lawyeryusuf Час назад
ተመሳሳይ ነው ፣በሞባይል ትራንስፈር ሲደረግ የምትልክለትን ሰው አካውንት ቁጥር አስገብተህ ከዚያም ሙሉ ስሙ ሲመጣልህ አረጋግጠህ ok send ስለምትለው ፣በወረቀት ሞልቶ ከማስተላለፍ አይለይም።
@ledetadera328
@ledetadera328 2 часа назад
ሰላም ጠበቃ ወንድሜ በአለውብት አገር ወኛ ስሜን ማስቀየር እችላለው ??
@lawyeryusuf
@lawyeryusuf Час назад
የት ነው ያሉት?
@ledetadera328
@ledetadera328 Час назад
@@lawyeryusuf ከአገር ውጪ ነኝ
@GeniMerga
@GeniMerga Час назад
ለዉጪ ፕሮሰስ ብለዉ ላጭበረበሩንስ ማስመለስ እንችላለን?
@lawyeryusuf
@lawyeryusuf Час назад
መጭበርበራችሁን በማስረጃ (በምስክር) ለፍርድ ቤት ማስረዳት ከቻላችሁ ገንዘቡን ማስመለስ ይቻላል።
@LidetuTadele
@LidetuTadele 2 часа назад
በእገታ በግዴታ ቢላክስ ???????
@ddyy5110
@ddyy5110 2 часа назад
ጠቅሶታል እኮ። መገደድ፡መታለል፡መጭበርበር ወዘተ ተፈፅሞ ከሆነ ይህን ኣስረድቶ ማስመለስ ይቻላል።
@seyefachewkassaye5658
@seyefachewkassaye5658 Час назад
ለእገታ አይሠራም አጋቹ ማነውና
@Horabedada
@Horabedada Час назад
ቀ nobile banking ከሆነስ ??
@lawyeryusuf
@lawyeryusuf Час назад
ሞባይል ባንኪንግ ስትልክም ቢሆን የምትልክለትን ሰው አካውንት አስገብተህ፣ስሙ ሲመጣልህ አረጋግጠህ ስለሆነ ተመሳሳይ ነው።
Далее