Тёмный

//የቤተሰብ መገናኘት// በህይወት የለችም የተባለች እናት ተገኘች!!...ድሬደዋ የወሰደን ድንቅ ታሪክ /በቅዳሜን ከሰዓት/ 

ebstv worldwide
Подписаться 2,6 млн
Просмотров 387 тыс.
50% 1

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Развлечения

Опубликовано:

 

21 апр 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 845   
@Temir-ky7dk
@Temir-ky7dk Год назад
ሶፍት ይዛችሁ ቁጭ ቁጭ በሉ የመዳም ቅመሞች እኛ መቸምሆደ ባሻነን😢😢 አልሃምዱሊላህ ደስ ሲል❤
@loloebrahim5977
@loloebrahim5977 Год назад
ወላሂ በጣም ነው ያለቀስኩት😥😥
@nejat3779
@nejat3779 Год назад
በጣም ደስታም ያሳለቀሳል አልሃምዱሊላህ እንኳን አላህ በሰላም ተገናኛቹ
@user-eq2vg4qt6w
@user-eq2vg4qt6w Год назад
በጣም 😢😢😢
@mekasja6442
@mekasja6442 Год назад
ቡሃላ ትመፍለግ ይሻላል
@hdbnokjul
@hdbnokjul Год назад
በጣም ነው
@NewNew-dw4hy
@NewNew-dw4hy Год назад
ይህ ልጂ እኮ ይለያል አቦ ሰላምህን ያብዛልህ❤❤❤❤
@user-gr2nl4dz2g
@user-gr2nl4dz2g Год назад
እንኳን ደስ ኣልሽ እህቴ እናት እኮ የኣለም ሃብት ናት ❤ እኔም ዛሬ በኖርሽ ብየ ተመኘሁ እማየ ሞት ክፉ ለያየን😢😢😢
@samsunga2182
@samsunga2182 Год назад
አላህ ይሰብርሽ
@hdbnokjul
@hdbnokjul Год назад
አላህ ሶብር ይስጥሽ
@ttww9470
@ttww9470 Год назад
የኔም በህፃንነቴ ሁለቱም ያጣሗቸው 😢😢😢
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 Год назад
Inem 😢
@anhaess2859
@anhaess2859 Год назад
እኔእራሱ😭😭😭
@fkr834
@fkr834 Год назад
2 ቱ ልጆቻቸው በተለይ ስያምሩ የሙስሉም ሴት እህቶች ኣለባበሳቸው ስያምር በሃይማኖቴ ኩሩ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን በኣለባበስ ግን የሙስሊሞችን በቅዱስ ቅናት እቀናለው ❤❤
@user-wo5si9xu5i
@user-wo5si9xu5i Год назад
ያንችም ሀይማኖትኮ አይፈቅድም መገላለጥ ስሜትሽ ነውጂ እሚበለቃቅጥሽ
@sofiadubai3330
@sofiadubai3330 Год назад
ቅዳሜ ሁላም በጉጉት ነው የሚንጣብቃችሁ ኢቢኤሶች ተባረኩ ሁሁሁሁፉፉፉፉ😭😭😭😭 እህት እንኳን ደስ አላችሁ ዮንዬ አንተ ደግሞ ትለያለ ቅን ሰው ጌታ ይባረኪ💓💓💓
@mazaaregawi3335
@mazaaregawi3335 Год назад
ቅዳሜ በጉጉት ነዉ የምጠብቃት አብሬአቹ እያለቀስኩኝ ነው እንኳን ደስ ያላቹ ዒድ ሙባርክ ለወንድሞቻችን ሙስሊሞች ❤❤❤❤❤
@user-uw8ss1vg1f
@user-uw8ss1vg1f Год назад
እናመሠግናለን የኔ ምርጥ
@genetabay8968
@genetabay8968 Год назад
እግዚአብሔር የጠፋውን ሁሉ ያገናኝ
@fikirselemtube8992
@fikirselemtube8992 Год назад
ቅዳሜ መሆኑን ረስቼው ሰለየው ትዝ ስለኛ ስሮጥ ገባው ውድ የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለኢድ አደረሳችሁ አላህ እናትና ልጅ እንኳን ደስ አላችሁ
@asterzenebe847
@asterzenebe847 Год назад
ዮኒ ታድለህ እንዴት ያል ጥሩ ልብ ነው የተሰጠህ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥ
@Taiba-mh7ev
@Taiba-mh7ev Год назад
አላሀምዱሊላህ እንኮን ተገናኛቺሁ ሀቂቃ ዮኒየ መቸም ልዮ ነህ ፈጣሪ ያጠብቅህ
@user-pr5fj6vu5j
@user-pr5fj6vu5j Год назад
እራሴን አሞኛል የመዳምን ስራ ትቸው ተኝቸ ነበር የኩሽና ቤቱ እቃ የሚያስተኛ ሰላልሆነ የግድ ተነሳሁ ደሞ በዚህ አታስለቅሱኝ ኡፍፍፍፍ ደስ ሲል እግዚአብሔር ይመስገን 😢😢😢😢❤
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 Год назад
ኑ በደስታ አብረን እናልቅስ 😢የመዳም ቅመሞች ኢድ ሙባረክ
@hafidatalttahir2471
@hafidatalttahir2471 Год назад
ዮኒ ለሚወዱት ሰው የሚወዱትን ነገር ነው የሚመኙለት የምወደውን እስልምና አላህ እንዲሰጥህ አላህን አለምነዋለሁ ማን ያውቃል አላህ ቻይ ነው ምን አይነት ምርጥ ሰው ነህ የሚደነቅ የሚከበር የሚወደድ ተግባራት አለሁ አላህ ይባርክልህ ለሚዲያ ሰይሆን ተፈጥሮሀ ቅን ሩህሩህ ሰው ትመስለኛለህ ኢንሻ አላህ እድሜ ይስጥህ
@hryredinkedir9304
@hryredinkedir9304 Год назад
ኢንሻአላህ እስልምና አላህ ይወፍቀው
@mediatube3914
@mediatube3914 Год назад
አታስብ የተሻለውን ይዟል😊
@user-tt7bl8xj7x
@user-tt7bl8xj7x Год назад
ኡፍ ❤❤❤❤ ልዘጋጅ እንግዲህ ለመነፋረቅ😢
@shewaneshsemuya-yd1jr
@shewaneshsemuya-yd1jr Год назад
ለእግዛአበብሔር የሚሳነዉ ነገር የለም😢😢😢😢😢😢😢እንኮዋን ደሥአላችሁ ቤተሰብዉ ሁሉ❤❤❤❤❤❤❤
@misrakteferifeleke7728
@misrakteferifeleke7728 Год назад
በጣም ደስ ይላል አናቷን ነው የምትመስለው አንኳን ደስ አላቹ
@AlFa-wt3bw
@AlFa-wt3bw Год назад
😢😢😢😢😢" ስደት" አደራህን እናቴን እንዳታሳጣኝ!!!!
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr Год назад
አላህይሁነንእህቴእኔቴካጣሁመኖርአልችልምወላሂ
@fedilaawel6304
@fedilaawel6304 Год назад
❤❤❤❤ለአላማቱ ጌታ ለሆና ለአላህ ጥርት የላ ሚስጋና ይጋበው🙏🙏🙏አላሄሚዱሊላህ😢😢
@seadaseada-bb1og
@seadaseada-bb1og Год назад
እኩዋን ደስስ አላችሁ እናት እናልጂ የወኒየ የሰውደስታየሚያስደስትክ የሰው መከፋት የሚያስከፋህ ምርጥ ሰው ❤ ዲሬ የፍቅር ሀገር😍
@mercymercy9309
@mercymercy9309 Год назад
እሰይ ደስ የሚል ቤተሰብ ነው ያገኘሽው ፧፧
@zed9732
@zed9732 Год назад
አልሐምዱሊላሕ☝️የማያልፉ የሚመሥሉ ቀናቶች ያልፋሉ!እኳን ደሥ ያላችሑ ዉዶችዬ።
@tigistalemu1256
@tigistalemu1256 Год назад
አይ ዮኔ ሰትቸልበት ከነሱ በላይ አነተ ተደሰተሃል ደሰ ይላል ኢድ ሙባረክ እንኳን ደሰ አላችሁ አንቺም እንኳን እናትና እህቶችሸን ለማገኘት አበቃሸ ኢቤሶች ተባረኩ !!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigistalemu1256
@tigistalemu1256 Год назад
🙏
@tigistalemu1256
@tigistalemu1256 Год назад
🙏❤
@user-zo4vy6xs9e
@user-zo4vy6xs9e Год назад
በጣም የገረመኝ ጋዜጠኛው አላህ እያለ ሴትየዋ ግግም ብላ አግዛቤሄር ትላለኛ አላሁን ሙሥተአን አላህ ይጠብቀን መጨረሻችንን አሳምርልኝ ላኸውለወላ ቅወተ ኢላ ቢላ
@sehaluyizengaw2841
@sehaluyizengaw2841 Год назад
አላህ ን የፈጠረው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን 🙏
@mamilove-fz3fd
@mamilove-fz3fd Год назад
ምርጥ ጋዜጠኛ ነው ዮኒ እሱው ያስተካክላል እሷ ግግም አሏህ የህዲሀ
@user-eo5hv8pj7g
@user-eo5hv8pj7g 5 месяцев назад
​@@sehaluyizengaw2841 አይ አለማወቅሽ ስታሳዝኝ ክክክክክክ
@abebayegezehagn2148
@abebayegezehagn2148 3 месяца назад
የድሬዳዋ ሰው አጥባቂም አክራሪም አይደለም ተዋት
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Год назад
እንኳን ደስ አላችሁ😢😢❤❤❤❤❤ አቤት ዮኒ ተባረክ መልካም ሰው❤❤
@kamiletube3956
@kamiletube3956 Год назад
ይሄ ፕሮግራም ሱስ ሆነብኝ❤👍👍
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 Год назад
እናት ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤
@semirasefa9577
@semirasefa9577 Год назад
አሚን
@hdbnokjul
@hdbnokjul Год назад
አሚን አሚን ያረብ
@Jemu6
@Jemu6 Год назад
አሚን
@habeshayemix4811
@habeshayemix4811 Год назад
የሰዎቹ አለባበስ ደስ ሲል❤
@ter2065
@ter2065 Год назад
አልሀምዱሊላህ ስለተገናኛችሁ ደስ ብሎኛል ሲቀጥል ሁለየም የሚገናኙትን ቤተሠቦች በየቦታዉ እየሄዳችሁ አገናኙ 👍👍👍
@blueblue8966
@blueblue8966 Год назад
ወይኔ ዮኒዬ የሰው ስሜት እንደሚካፈል ንፅት ያለ ልቡ የኛ ቡቡ❤❤❤❤
@asnakuy3137
@asnakuy3137 Год назад
ቅዳሜን ከሰዓቶች በጣም ነው የምወዳችሁ በየሳምንቱ ደስታ ስለማታጡ ደግሞ በጣም ደስ ይላል
@Naninia123
@Naninia123 Год назад
እውነት ነው ለእግዚአብሄር የሚሳነው ነገር የለም እንኳን ደስ አላቹ❤❤❤❤
@jrethio8618
@jrethio8618 Год назад
ዮንዬ የእኔ ጌታ እንዴት ቀና አመለካከት እንዳለው ምንጊዜም ሰዎች መጥፎ ሲያወሩ ለመልካም አስበው ይሆናል ይላል ቀና ሀሳብ ክፋውን ወደ መልካም ይቀይራል ምርጥ ጋዜጠኛ
@saadahsaadah9872
@saadahsaadah9872 Год назад
ማሻ አላህ አልሀምዱሊላሂ ደስሲል እህቶቾ ተከባከቦት እዳይከፋት እና እናተን ትምሰል አላህ ሂደያ ይስጣት እህቶቾ አደራ እሶደስሲላት እናታቺሁም ደስይላታል ዉደታ እስተጀነት
@bekelebekele6528
@bekelebekele6528 Год назад
እናት እኮ በምን እንግለፃት ከምንም በላይ እንቁ ነች ልጅቷም ፈጣሪ ሰምቶ ሢያገናኛቸው ሥታለቅስ ውስጣችንን ይሰማናል እኸቶች ሢያለቅሱ በጣም ነው የሚያሣዝኑት ልባቸው ሩሩሕ ናቸው ኢ ቢ ኤሦች መልካም ስራቹ ያሥደሥታል በርቱ ሌሎች ሚዲያዎች ከኢቢኤሦች መልካም ስራ ተማሩ❤❤እኸቴም እንኳን ደሥ አለሽ
@Mr.believer123
@Mr.believer123 Год назад
Yoni! You are very genuine person. The way you treat people makes you very exceptional. Be blessed!
@user-vb6fn2gf6i
@user-vb6fn2gf6i Год назад
እናቷ ን ነው የምትመስለው ልጅቷ ሱባሀን አላህ
@user-br5lo9fq2e
@user-br5lo9fq2e Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እናት ደስ ሲላት ማየት እንደት ያስደስታል😢❤❤
@user-zr7xf2dl2j
@user-zr7xf2dl2j 11 месяцев назад
የመዳም ቅመሞችዬ እኛም ከቤተሠቦቻችን በሰላም ያገናኘን❤😢❤😢ደሥ ነው የሚለው😭
@tigistbalcha-mw4kt
@tigistbalcha-mw4kt Год назад
እንኳን ደስ አላችሁ እናትና ልጅ እንዲሁም ሞላ ቤተሰባ እግዚያብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@Alem844
@Alem844 Год назад
Ebs ተባረኩ አብሬ እያለቀስኩ ነው ያየሁት በጣም ደስ ይላል እናት ና ልጅ እንኳን ደስ ያላችሁ እንዲሁም መላ ቤተሰብ ጭምር ዮንዬም አሳመርከው ተባረክ🙏
@user-yq1kp4ck5m
@user-yq1kp4ck5m Год назад
እናት ወዳኮ አይደለም ልጇን የምትነጠለው የኔ እናት እንኳን ተገናኘሽ
@SA-gn7ie
@SA-gn7ie Год назад
ይህንን ፕሮግራም ደጋግሜ እያየሁ አለቅሳለሁ። እናትና ልጅ ፈጣሪ እንኳን በህይወት አገናኛችሁ። ቤተሰብ በሙሉ እንኳን ደስአላችሀ። አቶ ውብሼት እናትና ልጅን ከእግራቸው ስር ወድቀው ይቅርታ ሊጠይቋቸው ይገባል። ይህንን ሳያደርጉ እንዳያልፉ አደራ እሎታለሁ። የድሬ ሰው የዋህ ነው ይቅር ይሎታል።
@tewabtube
@tewabtube Год назад
እንኳን ደስ አለሽ እራሔልየ! ለአባትየው እራሔልን ከእናትም ከአባትም ውጪ አደረካት
@user-nd9xz5te3l
@user-nd9xz5te3l Год назад
በመገናኝ ታችሁ ደሥብሎኛል ።እናታችን ።ለሠው ብለው ።አላህ ንይመሥል ።እዝጋቢርነው ያገናኝን ።።በድናችን እጠክር ለሠውብለን አላህ ሥንል ።ምንያህል ደሥታአለን
@hjdhdhhjrjie259
@hjdhdhhjrjie259 Год назад
ያለ ማወቅ ነው
@nrbu4941
@nrbu4941 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን በህይወት ኖሮ በሰላ መገናኝ መታደል ነው
@MenenhailesilaseMenenhai-pm4cz
@MenenhailesilaseMenenhai-pm4cz 10 часов назад
እኳንደሥ አሎት እናተን እግዚአብሔር አብዝቶ እዲሕእደበጎስራቸው ደሥእደሥታሠኞ የእናትን ከልጅመለየትየአባት ከልጅመለየት በሕይወት እያሉመለየት የሚያሕል ሕመም ቁስልን የምታድኒ ለእናተ እመብርሐን ከልጆጋር እጅግ በጤናትጠብቃችው ከዚበላይ በረከቱንትስጣችው
@helanhelan50
@helanhelan50 Год назад
ቅዳሜ ሳቅም 😂 ለቅሶም የምናይበት ነው እኳን ደስ አላችሁ ❤❤🎉🎉
@oktamar8104
@oktamar8104 Год назад
ቅዳሜን በጉጉት የምጠንቀው ፕሮግራም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ነፍ አመት ኑሩልን የብዙዎች ተስፍ ናችሁ 🎉🎉🎉🎉
@fedlujuhar3242
@fedlujuhar3242 Год назад
በህይወት ውስጥ ብዙ ገጠመኝ ይኖራል ግን ልጅን ከእናት ከአባት መለየት የመጨረሻ ሀፅያት ነው እንካን ደስ አለሽ መርያም
@rahma.3538
@rahma.3538 Год назад
የእናትየዋ ሀይማኖት ግራ ያጋባል እሷ እግዜቤር እያለች ዩኒ አላህ
@mesimykinig4367
@mesimykinig4367 Год назад
ማርያምን በሳቅ ሞኩ የወኒ ጋ ተቀያየሩ እንደ😆😆😆😆
@zdzd5791
@zdzd5791 Год назад
​@@mesimykinig4367 😂😂 እኔስብት ግራተጋቡኮ
@ns8691
@ns8691 Год назад
​@@mesimykinig4367 😅😅😅😅 ያስብላል
@sishaia6875
@sishaia6875 Год назад
ውነትነው ስሟ ፋጥማ እምትለው እግዚአብሔር ነውግራያጋባንሙስሊም መስለውኝ አባያለብሰዋን
@faizaabdela8236
@faizaabdela8236 Год назад
Eko
@user-dp2dn2jc2e
@user-dp2dn2jc2e Год назад
የኔ እናት ልጅቱ ስታሳዝን😭😭😭😭😭
@tijikpop
@tijikpop Год назад
እናት ለዘላለም ትኑር❤
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Год назад
ማሻአላህ አልሀምዱሊላህ እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤
@aneshamood6033
@aneshamood6033 Год назад
ማሻአላህ እናት ባለቅሰ ባለቅሰ እንባዬ አይቆምም ይህች እናት አላህ ለፈተና ነው አይዞሸ እናት ምነው ባገኛህዋት አያችሁ እናት በፆሙት የለ ሌለት ቀድርም ረመዳን ልጃቸው ማግኝት አላህ ፆማቸውን ተቀበለ ሰብር ያረገ ይገናኛል እሱ የፈለገ ጊዜ ምቱ የተባሉ ተገኙ ግን አባት ምንም ይሁን ምንም እባካችሁ ለ ልጆች ሲባል አትጨካከኑ የሰው ልጅ ይጋባል ይጣላል ግን ዞሮ ልጅ መሃል ላይ አለ ማገናኝት ነው ለየትኛው ኑሮ የምንባላው ባዶ ተወልደን ባዶ እንሸኛለን እና እህቶችዋ ማሻአላህ ሰነሰርሃታቸው አላህ ይጨምርላቸው እናት ጎበዝ በአላህ ተሰፋ አይቆረጥም ሁሌምአላህ ወኪል በቀኑ ጠብቆ ሳይምቱ ልጃቸውን አገኙ እንኳን ለኢድ አደረሰዎ ደሰ ይላል አላህ በሰብሩ አገናኛችሁ በወቅቱ ሁሉም ሆነ ማሻአላህ በጣም ጥሩ ቤተሰብ በርቱ አላህ እድሜ ጤና ይሰጣችሁ ቁልጭ እናትዋን ጎበዝ ልጅ የጀግና እናት ልጅ ነሸ ማሻአላህ አንጀት የምትበላ እናት አይ ወላድ ምን ልሁንልሸ እናቴ አላህ ይማራት እናት ካመለጠች እሳት ይሆናል እባካችሁ እናት ያለው እንዳይቆጫችሁ እናት የመሰለ በዚህ አለዉ የለም ኮፍ ብትሆንም በአላህ ልጆች እናት አባቱን የጠላ ከአላህ ጋር የሚጣላ ሰው ነው ቤተሰብን የወደደ አላህ ይወደዋል ኢቢኤሰ ሰለናንተ ሁሌም ቃል ያጥረኛል በጣም በጣም እናመሰግናለን በሙሉ የኢትዮጵያውያን ኢቢኤሰን በጎጎት ነው ሁሉ ብሮግራማችሁን የሚጠብቀው በርቱ የቤተሰብ እሰቲ እንጠያየቅም የቅዳሜ የእሁድ ብሮግራማችሁ ተወዳዳሪ የለለው ጣቢያ አይማኖት በዘር የማይገባ የተመሰገነ ቴሌብቭዥን ነው ባለቤቶቹ አላህ ይጨምርላቸው ሁሌም ቢታይ ቢታይ የማይጠገብ በሙሉ ብሮግራማችሁ የደሃ ቤት አላህ ጨምሮ ጨምሮ ይሰጣችሁ መንግሰት ይህንን ጣቢያ ቢሸልም በጣም ደሰ ይለኝ ነበር ሃገሬ ሰመጣ የመጀመሪያ ጎብኝት ኢቢኤሰ ብቻ ነው በጣም እንወዳችሁዋለን የወለዳችሁት ይባረክ
@myoutube1806
@myoutube1806 Год назад
እንኮን ደስ አላችሁ አይ እናት 😢 ልጆች እናታችሁን ስለ ድኖ አስተምሮት ይችኛይቱንም እንድትስልም አስረዶት አላህ ሂድያ ይስጣት ዩወኒ ማሻ አላህ አላህ ሲል ሲያምርበት ያአላህ አንተ ለዩወኒ እና ለእሽቱ መለስ ሂድያ ስተሀቸው አስደስተኝ ለእነሱ ትልቅ ቦታ ስላለኝ ነው የተመኝሁት ፀጌም ከአለባብስ ጀምሮ ለሙስሊም ክብር አላት ሉላንም ኢቢኤሶች በግ ጠቃላይ አላህ ሂድያ ይስጣችሁ መልካም ምኞቴ ነው ኢንሻ አላህ
@user-nd3de5hs6i
@user-nd3de5hs6i Год назад
አየ ቅዳሜ ከስአት እንደው ምን ልበላችሁ እግዚአብሄር ይባርካችሁ በደስታ አስለቀሱኝ😢😢😢
@Moh-jd4sn
@Moh-jd4sn 3 месяца назад
ebs አይኔን ሊያጠፋኝ ነው ምን ይሻለኛል😢😢 ደስ ሢል ሠው ሢዴሠት🎉🎉🎉🎉ወላሂ 🎉🎉🎉🎉🎉 ከነሡ በላይ እኔ እዴሣለሑ🎉🎉
@muludenekew2576
@muludenekew2576 11 месяцев назад
እነካን ደስ አላችሁ ይህን ብሮግራም በጣም ነዉ የምከታተለዉ ለምታደርጉት ትብብር አምላክ ይርዳችሁ ❤❤❤❤
@BintSeidTube-ts6lh
@BintSeidTube-ts6lh Год назад
የኔ እናት እህህህህህህህህ ህመሙ ከባድ ነው የሚገርመኝ የኔ አብሮ ማልቀስ ስለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ እንካንም በህይወት ተገናችሁ ቀሪ ዘመናችሁን ያስደስታችሁ
@hayumamu1725
@hayumamu1725 Год назад
እኔም አልቅሸ ልሞት
@hdbnokjul
@hdbnokjul Год назад
እኔም በጣም ያስለቀሰኝ
@zedahmed9371
@zedahmed9371 Год назад
ሁላችንም ነን 😢😢😢😢😢
@BintSeidTube-ts6lh
@BintSeidTube-ts6lh Год назад
@@zedahmed9371 ልክ ነው ሆቢ
@abebamengestu9914
@abebamengestu9914 Год назад
መልኳም በጣም እናቷን ይመስላል እሰይ እሰይ፣
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy Год назад
ክብር ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እሳይይይይይ እንኳን ደስ አላችት እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል 😍😍
@user-sy8hs2zj9y
@user-sy8hs2zj9y Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ዮኒየ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ
@akliluethiopia
@akliluethiopia Год назад
እህቴ እድለኛ ነሽ እናትሽን 🎉🎉🎉❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤🎉🎉🎉🎉በህይወት ማገኘትሽ ዩኒየ በተለየ በጣም ልብህ ቅን እና የዋህ ሰው ነህ የኢቢኤስ ጋዜጠኛ ዩኒየ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥህ
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 Год назад
አልሀምዱሊለህ እኮን ደስ አላሽ እህት በጣም ደስ ይለል
@genetteshome3906
@genetteshome3906 Год назад
እውነት ያስብላል
@feriotdechasa1606
@feriotdechasa1606 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ ኢቢኤሶች ተባረኩ የሰው እባ እያበሳችሁ ነው ቅዳሜ ከሰአት በጉጉት ነው ነው የምንጠብቃች ❤❤👍
@user-gc6io8qo7r
@user-gc6io8qo7r 3 месяца назад
ሡባሀን አሏህ በመገናኘታቸዉ በጣም ደስ ብሎኛን ግን እናትዮዋ ምናለበት አልሀምዱሊላህ ብትሉ
@Aberash-hd1uz
@Aberash-hd1uz Год назад
የኔ እናት እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ አሉ❤❤❤❤የእውነት እማዬ ሙስሌም ናቸው ግን ደጋግመው እግዚአብሔር እግዚአብሔር እያሉ ደስ ሲሉ እንኳን ደስ አላችኹ ይህን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k Год назад
ሰልማ መሰለኘ ለዚያ ነው እግዝያብሔር የምትል
@Usereri8287
@Usereri8287 Год назад
Yonyiiiiii he has pure heart , god blesss you brother ❤
@toyebamuhammed942
@toyebamuhammed942 Год назад
ግን ለምንድነው ሙስሊሞች ክርስቲያን ቃለመጠይቅ ሲያረግ እግዛቤር ጌታ የሚሉት ለምን አልሀምዱሊላህ አላህ እያላቹ ብታወሩ እነሱም አከፋቸውም ብዙ ቤታ ይህን እሰማለሁ😢
@fatuma234Endris
@fatuma234Endris Год назад
የእኔም ጥያቄ
@user-bm9iq8do2h
@user-bm9iq8do2h Год назад
ጅላፉ ስለሆኑ ነው እንጅ ምን ችግር አለው ደግሞ እኮ አይፈቅድም ወላሂ እንደት እንደምናደድ ማፈሪያ
@jma4531
@jma4531 Год назад
እግዚያብሄር ብሄር የለዉም በፈለገዉ ቋንቋ ቢጠራ ይሰማል አትጃጃሉ
@toyebamuhammed942
@toyebamuhammed942 Год назад
@@jma4531 ያለበት ይጉላላበት አለ እዚህ ጋር ስለብሄ ያወራ እኮ የለም ማማየ
@user-qe1ju2ms4f
@user-qe1ju2ms4f Год назад
​@@toyebamuhammed942 እኮ እኔ ራሱ እደምናደድ
@tzetayimam8091
@tzetayimam8091 Год назад
ኢድ ሙባረክ እንኳን ደስ አላችሁ ።
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Год назад
ኢትዮጵያን የሚለይ ምን አለ በደም በስጋ አንድ መሆናችን ይታወቅ ።ቅራኔ ጥላቻ ይቅር ፍቅር ይጨምር❤🙏
@aazz2412
@aazz2412 Год назад
ዮኒ ምርጥ ሰዉ አላህ ረጅም እድሜ ይስጥክ
@betidani6835
@betidani6835 Год назад
እናት ሀብት ናት❤❤❤❤
@Ronaldinho_is_goat
@Ronaldinho_is_goat Год назад
Ll
@user-vn5yv4xj1i
@user-vn5yv4xj1i Год назад
ebs አይዟቹ በርቱ ጀዛቹን ከአሏህ ታገኙታላቹ
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Год назад
እንኳን ደስ ያለችው የመዳም ቅመም እንኳን ለደል ቀን አደርሳችው እቃውን አጥባችው. ደል አደርጋችዋል
@miymunamohammed8852
@miymunamohammed8852 Год назад
አንተ ሰወየ በጣም ነው ማከብርህ ምወድህ ፈገግታህ ሁሉ❤
@user-km8rq8oz4u
@user-km8rq8oz4u Год назад
ኡፍፍፍ እንኳን ደስስ ያለሽ እህት ዩኒ ትለያለህ አንተ አላህ ኢዲሜህን ያርዝመዉ ❤❤❤
@umu267
@umu267 Год назад
ዮኒዬ ሳትሰስት የምታደንቀው ነገር ያስቀናል አላህ ይጨምርልህ የኔ የዋህ 😘😘
@hannabarecha8808
@hannabarecha8808 Год назад
Dhuga waaqaayo baye Namagamachisa baga waaqaayo sigagare hadheko ❤❤❤❤❤❤❤❤
@hffhkg-vb1mt
@hffhkg-vb1mt Год назад
ግራ ገባኝ የእናቷ ሀይማኖት
@hehehu6929
@hehehu6929 Год назад
inem😊
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 Год назад
Beka muslim nati min gira yagebali isu kirstayen yihonle alake
@selamawitbeyene6452
@selamawitbeyene6452 Год назад
የሰዉ ልጅ እግዝአብሔር ከፈቀደው ይወለዳሉ።
@asmayimam5081
@asmayimam5081 Год назад
እናቷን ቁጭ እፍፍፍፍ አስለቀሳችሁኝ እንኳን ደስስስ አላችሁ❤❤❤❤
@user-gx5vk4sv5y
@user-gx5vk4sv5y Год назад
አረ በስንቱ ላልቅስ😢 እንኳን ፈጣሪ በሰላም አገናኛቹ❤
@user-bp5ql7dn7p
@user-bp5ql7dn7p Год назад
ይትባረክ እግዚአብሔር አምላከ አበዊነ 🙏🥺
@antishmulat
@antishmulat Год назад
የኔ እናት ፋጡማ አይዞሽ ፈጣሪ ሰላምሽን ያብዛ
@tgtg4562
@tgtg4562 Год назад
Wow ደስ ሲል የራሴ ታሪክ ነው የመሰለኝ እግዚአብሔር ይመስገን
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 Год назад
😢😢😢😢😢የደስታ እንባ ለማልቀስ ቅዳሜን በጉጉት የምጠብቀው ሁሌ እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤❤❤
@hanahyluuaselfch485
@hanahyluuaselfch485 Год назад
አቦ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ ዮኒዬ እንደት ደስ እንደሚል።❤❤❤
@almaze214
@almaze214 Год назад
ያደኩት ከናት አባቴጋ ከህት ወንድሞቸ ጋ ነዉ የቤተሰብ ናፍቆት የለብኝም አሁን ለይ ስደት ቢለየኝም ግን በቃ እንዲ ተጠፋፍተዉ ኑረዉ ሲገናኙ ሳይ ሆድ ይብሰኛል አለቅሳለዉ እና የነሱ ስሜት እንዴት ይሆን እላለዉ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@halimasaeed9238
@halimasaeed9238 Год назад
የኔ ቢጤ
@hdbnokjul
@hdbnokjul Год назад
እኔም እንደዚህ ነኝ
@user-vu5gp2qe8c
@user-vu5gp2qe8c Год назад
ሲያምሩ እህቶቿ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏😍
@NeimaSultan-ol1ut
@NeimaSultan-ol1ut Год назад
ረበልአለሚን እዳስደሠታችሁ በሥሙ አመሥጉኑት
@user-sd2xl1ol9r
@user-sd2xl1ol9r Год назад
ዮንየ እኮ ትለያለህ እኛ የመዳም ቅሞሞች ቅዳሜ ማልቀስ ነው ስራችን ሆድ ባሻ ነን ናፍቆት ሰላለብን😢አላህ አገራችንን ይጠብቃት 🤲❤
@sadayoutube7544
@sadayoutube7544 Год назад
እንደው ማነው በዝህ ፕሮግራም እንባውን እየረጪ የሚውለው 😢እንኳን በሰላም ተገናኛችሁ አይ የናተውለታመቸም አይከፈል ለነዝህመልካሞች በላይክ ግልፃላቸው እስኪ
@fifi2225
@fifi2225 Год назад
እንኳን ደስ አለሽ እናት❤❤❤
@kduskdus3580
@kduskdus3580 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል
@haregadinokatar8035
@haregadinokatar8035 Год назад
የኔ የኔ የዋህ እርግብ ነው እኮ እድሜ እና ጤና ይስጥክ እግዚአብሔር ይመስገን ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን ደስ አላችሁ 😢🙏🏿
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 Год назад
እንኳን ደስስስ አለሽ እህቴ❤
@user-fe6fw2er3q
@user-fe6fw2er3q Год назад
አልኸምዱሊላህ እንኳን ደስ አለሽ እህታችን ኢቤስ ሠላማቹ ይብዛ
@hyathyat9071
@hyathyat9071 Год назад
ኑ የማዳም ቅመሞች ለማልቀስ
@yasminwerkeneh6873
@yasminwerkeneh6873 Год назад
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው የወኒየ
@mehubayimer3274
@mehubayimer3274 Год назад
ወይ እንኮን ደሰ አለሺ እናት ለዘላለም ትኑር😍😍😍
Далее
ዮአዳን (ክፍል 18)
32:27
Просмотров 432 тыс.
БАТЯ И ТЁЩА😂#shorts
0:58
Просмотров 6 млн
БАТЯ И ТЁЩА😂#shorts
0:58
Просмотров 6 млн