Тёмный

የቤተሰብ ጨዋታ(ልዩ የህፃናት ዉድድር) ምዕራፍ 5 ክፍል 12 /Yebeteseb Chewata(Special Children Challenge) Season 5 EP 12 

ebstv worldwide
Подписаться 2,7 млн
Просмотров 461 тыс.
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

7 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 478   
@alemyamaryam4432
@alemyamaryam4432 6 лет назад
እደኔ ህፃን ልጅ የሚወድ like አሣዩኝ እግዚአብሔር ያሣድግቹ እኛም ወልዶ ለመሳም ያብቃን
@kalkidantenkir9848
@kalkidantenkir9848 6 лет назад
Alem Yamaryam
@haregbefikadu6213
@haregbefikadu6213 6 лет назад
Alem Yamaryam Amen Amen Amen
@miremar5210
@miremar5210 6 лет назад
Alem Yamaryam አሜን
@sifaanabdeta5684
@sifaanabdeta5684 6 лет назад
አሜን
@alshamama1054
@alshamama1054 6 лет назад
Alem Yamaryam አሜን (3)
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 6 лет назад
ዋውው ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸዉ ልጆችዬ እግዚአብሔር ያሳድገችሁ የልባችሁን መሻት እግዚአብሔር ይሞላ እድግ በሉ
@hbbc9170
@hbbc9170 6 лет назад
ሚሚዬ የእናቴ አፍቃሪ ነኝ
@shemimapro4060
@shemimapro4060 6 лет назад
ሚሚዬ የእናቴ አፍቃሪ ነኝ ሚሚዬ በቃ ኣንቺና እኔ ኣለን ሁሉም ቦታ ኑርልኝ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 6 лет назад
shemima pro የኔ ማር አንቺም ኑሩልኝ በስላም ♥♥♥♥♥♥♥
@Woman544
@Woman544 6 лет назад
ሚሚዬ የእናቴ አፍቃሪ ነኝ you tube lay yayehut video lay hulum bota tcomchalesh alemeselchetsh lemangnawum adnakish negn
@Samrawi6345
@Samrawi6345 6 лет назад
❤️❤️😍
@elroitube27
@elroitube27 6 лет назад
*ሀገሬ ታድላ ብዙ ሳይንቲስትና ዶክተር ልጆች ወደ ፊት ይኖርዋታል የልባችሁን መሻት እግዚአብሔር ይፈፅምላችሁ*
@giveyaneshnagussie9738
@giveyaneshnagussie9738 6 лет назад
ተወደሻል በኢየሱስ አሜን
@jjjjkjdkvdbkbd4638
@jjjjkjdkvdbkbd4638 6 лет назад
ነፁዬ የስደት መፅናኛ ሁሉ ነገርክን ወስጤ ነው ልች የሚወድ ብቻ👍😍😍😘😘 እድግ በሉ ማሮች
@yidnekachewseleshi839
@yidnekachewseleshi839 6 лет назад
Legoh betam des yilalu
@hhjj9861
@hhjj9861 6 лет назад
ማሻ
@hhjj9861
@hhjj9861 6 лет назад
Jjjjkj Dkvdbkbdዋው ሽኮሪናታት
@jjjjkjdkvdbkbd4638
@jjjjkjdkvdbkbd4638 6 лет назад
A TV A TV Thanks you all
@martatole1139
@martatole1139 6 лет назад
እንደኔ ልጅ ሚወድ እስኪ👍👍👍😃😍😍
@hiwetmusgun9559
@hiwetmusgun9559 6 лет назад
Marta Marta 👆👆👆
@user-yc2ez1qt9c
@user-yc2ez1qt9c 6 лет назад
ዶክተር አብይን የምትወዱ እስኪ በላይክ አሳዩን
@eyobbirhanu7967
@eyobbirhanu7967 6 лет назад
ሶፊ ወሎ ደሴ eraaa uuuuuu batam naw miwadaw birikiye yaa ethiopia mari edimena tena laa abiy
@user-yc2ez1qt9c
@user-yc2ez1qt9c 6 лет назад
እኔም በጣም ነው የምደው
@monarashaik8207
@monarashaik8207 6 лет назад
ሶፊ ወሎ ደሴ እኔ 😍😍😍
@tsehaytamiru8375
@tsehaytamiru8375 6 лет назад
ሶፊ ወሎ ደሴ 😍😍😍😘😘
@user-ww9it3pe6p
@user-ww9it3pe6p 6 лет назад
Abiy wisixe naw♥♥♥♥♥♥♥
@user-sn6dz6ve2t
@user-sn6dz6ve2t 6 лет назад
የአብይ ደጋፊ ላይክ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 6 лет назад
ኤች ፈጣሪ አደለም እኔ
@googlgoogl9607
@googlgoogl9607 6 лет назад
ኤች ፈጣሪ አደለም v
@user-wq5xu1zh8z
@user-wq5xu1zh8z 5 лет назад
አብይ እዚ ምን አመጣው
@samerazayna3717
@samerazayna3717 6 лет назад
ከንግዲህ እኔም ከስደት መልስ አንገቴ ደፍቼ ትምህርቴን ማመር ነው የምፈልገው እንሻአላህ ቀነውኝ እኮ ያምር ዘመኑ የአብይም አይደል መበረር የለ፤ ሙስና የለ ዘነ ብዬ ነው የምመረው ☺
@abrhaberihu7149
@abrhaberihu7149 6 лет назад
በዚህ ዘመን የነዚህ ከክፋት ነፃና ብልህ የሆኑ ልጆች መዋል ያስደስታል! እነዚህ ልጆች የሚያሳድግና የሚያስተምር ሰው የተባረከ ነው! ነፄ ተባረክ!
@dghhkfdg9208
@dghhkfdg9208 6 лет назад
ነጺዬን የምትወዱ ላይክ ግጩኝ
@sameeraplan2222
@sameeraplan2222 6 лет назад
❤❤❤
@cvnnfujitsu8249
@cvnnfujitsu8249 6 лет назад
ኣንደመርም
@foleenaeri7163
@foleenaeri7163 6 лет назад
💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💓💓💓💓💓💓💓💓💓📯
@selameneshdingilmemkiyaye2140
@selameneshdingilmemkiyaye2140 6 лет назад
ለምንድነዉ ግን ልጅ እንደዚ የምወደዉ እድግ በሉ አቦ ወልዶ ለማቀፍ አብቃኝ አምላኬ
@youjadcellyoujadcell9170
@youjadcellyoujadcell9170 6 лет назад
selame nesh dingil memkiyaye 2 amen
@alammehader2553
@alammehader2553 6 лет назад
selame nesh dingil memkiyaye 2 እናቴ እመቤቴ ትርዳሽ ወልደሽ ለመታቀፍ ያብቃሽ
@selameneshdingilmemkiyaye2140
@selameneshdingilmemkiyaye2140 6 лет назад
Alam Mehader አሜን አሜን አሜን ማሬ
@lesleyedwards1195
@lesleyedwards1195 6 лет назад
Wey amen👭❤💙
@aynaddisedema7770
@aynaddisedema7770 6 лет назад
እድግ በሉ ወልደን ለመሳም ያብቃን ፈጣሪ አሜን አሜን አሜን
@tegsteandualme9147
@tegsteandualme9147 6 лет назад
Ufffff የኔ ጣፊጭ ልጅቷ ደስ ስትል ሁላችሁም እግዛቤር ያሳድጋችሁ አይ ነፂ አንተ ለምታውራው እኔን ይደክመኛል ህፃኖችም ካንተ እየወርሱ ነው😜😍❤
@mekdeswalle4012
@mekdeswalle4012 6 лет назад
Tegste Andualme
@Getafric
@Getafric 6 лет назад
*ከፍ ያለ መኪና የትም ያልተነዳ እንደገና ከፍ ያለ የዩቲዩብ ቻናል የትም ያልታየ ፣ ግዜው የመደመርና የመባዛት ነው ሰብስክራይብ በማድረግ ደምሩኝ*
@selamassafa320
@selamassafa320 6 лет назад
Getafric show kkkkkk
@user-hw3oz8zp1q
@user-hw3oz8zp1q 6 лет назад
Getafric show hahaha
@tsehaytamiru8375
@tsehaytamiru8375 6 лет назад
kkkkkkkkkkkk eshi endamaralen
@asse2705
@asse2705 6 лет назад
Getafric show kkkkkkk እኔ ደምሬለው እሽ
@helenyared7181
@helenyared7181 6 лет назад
ደመርንህ
@user-cq4ed9fc1s
@user-cq4ed9fc1s 6 лет назад
ዋዉዉ ማርየሆኑ ልጆቼ ደስ ሲሉ ያሳባቹህ ያሳካላቹህ ለትልቅ ደረጃ ያብቃቹህ
@user-qt7dr1fp8y
@user-qt7dr1fp8y 6 лет назад
ዋውውው እንኳን ሰላም መጣችሁ እግዚአብሔርን የሚፈራ በራሱ የሚተማመን በኢትዮጲያዊነት ብቻ የሚያምን ከዘረኛነት የፀዳ ስለ እውነት የቆመ የተወደደ የታመነ መሪ እግዚአብሔር ለኢትዮጲያ ስለሰጠን ሰሙ የተመሰገነ ይሁን እግዚአብሔር ዛሬም ነገም ሁሉም የተመሰገነ ይሁን የአባቶቻችን ፀሎት ስለሰማን ሰሙ ይመስገን ዘረኝነት በቃ እረገጥነው እኛ የኢትዮጵይ ህዝቦች አማራ ኦሮሞ ትግሬ ደቡብ .............ወዘተ ሁሉም አንድ ነን ደማችን አንድ ነው ኢትዮጵያዊ ነን +በሆላ+ነው በቃ አሜን አሜን አሜን
@gebrayelgebrayel1370
@gebrayelgebrayel1370 6 лет назад
ዋው ምርጥ ልጆች እግዚሐብሔር ያሣድጋቹ ያሰባቹበት ድረሱ ልጆች ነፂ ይመችክ ተመችቶናል
@nzjsbdhhd8991
@nzjsbdhhd8991 6 лет назад
ነፂ የሣቅ ምንጭ ሁሌም እንወድሠለን ኑርልን
@user-dy8dx6ll3w
@user-dy8dx6ll3w 6 лет назад
ውይ ማሮቼ ፈጣሪ በሞገሱ ያሳድጋችሁ ያሠባችሁትን ፈጣሪ ያሳካላችሁ ልጆችዬ
@adenewtube246
@adenewtube246 5 лет назад
አርሴማ የማርያም ልጅ ወለተ ስላሴ የማርያም ልጅ ዋው
@Tewab
@Tewab 6 лет назад
ዋው እድግ በይ እንደው ልጆች ንፁህ ልብ ናቸው ♥♥♥♥
@bedriwollotube3474
@bedriwollotube3474 6 лет назад
ወይ ጉድ የኛ ጊዜ ትምህርትና የአሁኑ መች ተገናኘቶ የትምህርት እድገቱ በጣም ያስደስታል👏👏👏 እደጉ ተመንደጉ የዛሬ አበባዎች የነገ ፍሬዎች😘😘😘
@user-lc6yc8hm1c
@user-lc6yc8hm1c 6 лет назад
የቤተሰብ ጫወታዎች እንኳን ደና መጣቹ
@user-uk6lu5xw7c
@user-uk6lu5xw7c 6 лет назад
ሥንኞርም የኢትዩጵያዊ ሥንሞትም በኢትዬጵያዊ ተደምረናል ኢትዩ ለዘላለም ትኑር እሥኪ የጠቅላይ ሚንሥተር ያብይ ደጋፊ ይሆናችሁ እኔ በጣም ውድድድ እንኳን ደና መጣችሁ
@birhanhagos2606
@birhanhagos2606 6 лет назад
ሀሀሀሀ ወይ ጉድ ልጆችዬ ያሰባችሁትን ሁሉ አላህ ያሳካላችሁ
@tube-pm7cb
@tube-pm7cb 6 лет назад
Wawu yee zarewu sufih merx ilike it
@user-jw1po8ck6z
@user-jw1po8ck6z 6 лет назад
እረ ወይኔ ልጄ ትዝ አለቺኝ የ9አመት ልጄ ሞታብኝ ትዝ አለቺኝ
@uhanun4445
@uhanun4445 6 лет назад
ayzon allah yizenlat
@elroitube27
@elroitube27 6 лет назад
አይዞሽ እግዚአብሔር መልካሙን ልጅ ይስጥሽ
@iloveyoumyborather9481
@iloveyoumyborather9481 6 лет назад
احمد محد Abshery eswanm allah yerhmat lanchim sobr ena yameyadg leji allah yestshi hoda😢
@sofiasofia3336
@sofiasofia3336 6 лет назад
احمد محد አይዞሽ እህት። አላህ ይረህማት
@samrawitketema8797
@samrawitketema8797 6 лет назад
አይዞሽ ጠንክሬ አግዚ አብሄር የወክስሻል
@user-rh1xh3lt2u
@user-rh1xh3lt2u 6 лет назад
ውይይይይ.ይችህፃን.እደትአርጋ.ሸመደደችውማሻአላህ
@cecelila5844
@cecelila5844 6 лет назад
I love this show so much! Continue to bring the children episodes!
@user-jm1bm8kl8s
@user-jm1bm8kl8s 6 лет назад
ፈጣሪዬ ሆይ ልጅ ስጠኝ 😭😭😭
@user-xb1lq2gd3u
@user-xb1lq2gd3u 6 лет назад
Ava’s Ijolina ይሰጥሻል ማር ወንድም ሴትም ተባረኪ።
@user-jm1bm8kl8s
@user-jm1bm8kl8s 6 лет назад
Borhan ggg አሚንንንንንንንንንን
@hulasanchez8003
@hulasanchez8003 5 лет назад
Bal stegn new lj stegn ?
@earcareinsurance7700
@earcareinsurance7700 6 лет назад
እረ ጥርሴን አሞኛል ይማርሽ በሉኝ የጥርስ ህመም ለማንም አይንካው
@user-cj3sv5in5x
@user-cj3sv5in5x 6 лет назад
አላህ ያሽርሽ አብሽራ
@henanseidtube4022
@henanseidtube4022 6 лет назад
earcare insurance አላህ ይማረሽ
@earcareinsurance7700
@earcareinsurance7700 6 лет назад
Hayat seid Kwt አሚን ሀዩ
@betyteka1637
@betyteka1637 6 лет назад
earcare insurance እግዚአብሔር ይማርሽ አይዞሽ እህቴ
@sofiasofia3336
@sofiasofia3336 6 лет назад
earcare insurance። ይማርሽ ማማዬ
@user-vs7qv8le9j
@user-vs7qv8le9j 6 лет назад
አይ ድሮ ሀ ለ ነበር አሁን ምኞታቸው ትልቅ ሰው የማይመኘውን ያውቃሉ በጣም ይገርማል
@user-oc9wt6le8d
@user-oc9wt6le8d 6 лет назад
አላህ ያሳድጋችሁ
@SardarKhan-fm6qg
@SardarKhan-fm6qg 6 лет назад
sense.yelali
@user-in7mu3sl6x
@user-in7mu3sl6x 6 лет назад
አላህ ያሣድጋችሁ ምኞታችሁንም ያሣካላችሁ :
@zizuzdahmed203
@zizuzdahmed203 6 лет назад
ክክክክ ነፂ ስራህን ለትውልድ አስተላልፈህ ጡረታ የወጣህ መስሎኝ ነበር ሀ ሀ ሀ የህፃናት ያምራል 10q
@earcareinsurance7700
@earcareinsurance7700 6 лет назад
የቤተሠብ ጨዋታና እንተዋወቃለን ፕሮግራም ይመቸኛል እስኪ እደኔ ሁለቱ ምርጥ ብሮግራም የሚወድ
@fatumafatuma2289
@fatumafatuma2289 6 лет назад
እኔ በጣም ነዉ የመወዳቸዉ
@hanansaedjabir8373
@hanansaedjabir8373 6 лет назад
Tilobegn lijoch betam wodalew tebareku lijochiye
@viva8291
@viva8291 6 лет назад
ከሀረብ ልጆች ውጭ ልጅ በጣም እወዳለው የሀገሬ ህፃናት ንፁ ወረቀቶች ናቸው
@Zantana1980
@Zantana1980 6 лет назад
ነጺ በጣም ጎበዝ ኣዝናኝ ነክ ቀጥልበት።ግን ግን ጥያቄ ጠይቀህ ምን ያስፈረሃል ብለህ ኣንድ ኣንድ ልጆችም ትልቆችም የሚመልሱት መልስ ዕብድ ነዉ በኔ ሃሳብ ጥሩ ኣልለዉም። ዕብድ የሰዉ ልጅ ነው ሰዉ ነዉ። እና ኣንተ ሲመልሱ በዛን ሰዓት ኣስረዳቸዉ።
@negishtube3519
@negishtube3519 6 лет назад
Wowwwwwww betam des yemilu tadagiwechi Egizabiher yasadigachu.
@mayamayamaya5982
@mayamayamaya5982 6 лет назад
በጣም ደስ የሚሉ ልጆች ናቸው እናመሰግናለን። ነጽ ፍንድሻ ♥
@user-hg3vw3ph8c
@user-hg3vw3ph8c 6 лет назад
ክክክክክክክክ አየ ልጅነት ዴስ ስትሉ ዋውውው እኔም እብድ እፍራለሁ እውነት 1ግዜ አህያ ጭኘ ስሄድ አባራኝን
@user-gg3df7dz2g
@user-gg3df7dz2g 6 лет назад
እንኳን ደህና መጣክ ነፅዬ ህፃን በጣም ወዳለው ደስ ሲሉ
@SamsungJ-cq1cy
@SamsungJ-cq1cy 6 лет назад
ነፂ መኛ እንኳን በሠላም መጣህ ሳቅ ናፍቆኚ ነበር ላይ አርጉኚ በነፂ ይሁንባቺሁ
@user-wu7hj3nq3n
@user-wu7hj3nq3n 6 лет назад
አብይን የምትውዱት እና በፍ ቅር የተሞላችሁ ሀገራችሁን የምትውዱ ላይክ አርጉኝ ።
@mtyalpha968
@mtyalpha968 6 лет назад
👍
@tsionbaheran468
@tsionbaheran468 6 лет назад
እድግ በሉ የልቦናችሁንም መሻት እሱ ይፈፅምላቹ ነፅዬ የኛ ፍልቅልቅ ስላምህ ብዝት ይበል እንወድሃለን።
@Roze-tm7ry
@Roze-tm7ry 6 лет назад
ሰላም ያገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ ሰላም ናችሁ
@user-pi2gr6sp6d
@user-pi2gr6sp6d 6 лет назад
Bati Ethiopian አልሀምዱሊላህ ምስጋና ለአለማቱ ጌታ
@rahwashikor8357
@rahwashikor8357 6 лет назад
Bati Ethiopian Egazabher yemsgn new
@hiwotalemayhuyeahmariyamli3691
Bati Ethiopian egzihaber yemesgn selameshe yebeza biteye
@hayyal7233
@hayyal7233 6 лет назад
ማሻ አላህ ብያለሁ ምኞታቹህን ያሳካላቹህ ስደት ያለነው እናቶች እናሳዝን አለን ወይ የልጅ ፍቅር የለን ልጆቻችን በደም አልተማሩ ተሳክቶልኝ ለአገሪ ለልጆቸ በሰላም እድመለስ ድዋ አርጉልኝ ወገኞቸ
@user-xb9vj7nb4z
@user-xb9vj7nb4z 6 лет назад
ስታምሩ ፈጣሪ ያሳድጋቹ😍😍
@sanfekede9040
@sanfekede9040 6 лет назад
ዋው በጣም ሀሪፍ ነው ነጺ
@user-ko6jx7te4r
@user-ko6jx7te4r 6 лет назад
Ereeee Basimami Enideti Esati Yehonu Lijjoch Nachew Ene Eko Banasu Ayineti Doma Nagn !
@hawiahmed3333
@hawiahmed3333 6 лет назад
ሰላም ሰላም ነፂ ጩጨዎች ዉስጤ ናቸዉ ከአረቦች ጩጨ ሌላ ያገሬን ህፃናቶች ነዉ ያልኩ😍😍
@azd977
@azd977 6 лет назад
hawi Ahmed ነፍርሽ እድኔባርብልጂ
@hawiahmed3333
@hawiahmed3333 6 лет назад
ሙባርክ የህየወቴ ቃና። Azd አልሀምዱሊላህ 5አመት ስሰራ ልጅ ካለበት ገብቸ አላቅም ጠይቄ አማርጨ ነዉ የምገባ ግን የወመድ ልጅ ምናምን ሲመጡ እህህህህህህ ጨጓራ ነዉ የሚልጡ😉
@user-ez4ci6oi2z
@user-ez4ci6oi2z 6 лет назад
Kkkk
@user-jr4yv8tl5b
@user-jr4yv8tl5b 6 лет назад
አበት ስወድህ እኮ የኔ ፍልቅልቅ ኑርን ነገ እኮ መላኩ ገብርኤል ነው እንኮን አደረሳችሁ በያለንበት የቅዱስ ገብርኤል ረረደትና በረከት ከኛ ጋይሁን
@pathfinderone1752
@pathfinderone1752 6 лет назад
ማስታወቂያው ባይደጋገም ጥሩ ነው። ያሰለቻል።
@user-rf5gn2ib8g
@user-rf5gn2ib8g 6 лет назад
ሰው ሞልቶ ሰው ጠፋ አይዞሺ ፈጣሪ ያው ነው እሚሆነዉ አብይን አትርሱተ መፅሎት እንወደዋለን የኛ ቅመም ኮረሪማችን
@iloveyoumomo1287
@iloveyoumomo1287 5 лет назад
የኔ ማሮች ደስ ስትሉ የወደፊት እቅዳችሁን አላህ ያሳካላችሁ
@user-rm9gd3hp5n
@user-rm9gd3hp5n 6 лет назад
ናሆም እንዳንተ ያለ ጣፉጭ ልጅ ይስጠኝ ደስ ስትሉ ውድድድ እናተን አይቼ የማዳምን ልጅ ማየት ውይ መቃጠል
@user-or3kd7dq8y
@user-or3kd7dq8y 2 года назад
ማሻላህ.አላህያሳድጋችሁ.ምኞታችሁ.ይሳካላችሁ.ጆሮማያዝ.ሲሉልጅቴንአስታወሱኝ.ግንመምህር.ተማሬወቹን.መምታት.የለበትም.ትምህርቱን.ይጠላሉ.የኔወንም.በመምህር.ድብደባ.አልማርምብሎ.አቊረጠ.መማታትየለባቸውም.ይህንሀሳብ.እሚጋራኝ.አለ?
@lolalola9391
@lolalola9391 6 лет назад
ጤና ይስጥልኝ ነፃ አደምንዋላቸሁ እንደምን አደራችሁ እደምን ከረማችሁ ሁላቸሁንም ብያለሁ ልጀ የአላህ ሥጡት ናቸው አላህ ያሰዲጋቸሁ ማሩቸ
@use1K629
@use1K629 6 лет назад
ነጺ ሰላም ነን እግዚአብሔር ይመስገን ልጆች እድግ በሉ
@alimusamuzeyen1613
@alimusamuzeyen1613 6 лет назад
Yehen program ljie bxam tewdewalche btelye adise aba wesxe sil 1amet ke 8 wer nat ahunem abren etayen new lelje like
@mamilovemamilove8357
@mamilovemamilove8357 6 лет назад
Ufaaa. Desss selu. Beru. Ayemero. New yalchew EGZABAER yasdgchu 👏🏽👏🏽😍😘
@MeMe-hd1cm
@MeMe-hd1cm 6 лет назад
እናንተ ግን እነሱ አሁን የሚጠሩትን የትምህርት ግን በኛ ጊዜ አልተማርነውም
@eueu2643
@eueu2643 6 лет назад
ምንም አላውቅም ነበር ፈጣሪ ምስክሬ ነው እሄዳለሁ እመጣለሁ..ይሄው አሁን ስደት አስተማረኝ
@belayinshbelayinsh9274
@belayinshbelayinsh9274 6 лет назад
Me Me kkkkk ewnt nw
@hannatamasgen8951
@hannatamasgen8951 6 лет назад
አብያቺንን የሚወድ ብቻ
@user-ud4qm3gy5g
@user-ud4qm3gy5g 6 лет назад
እስኪ እንደ እኔ ነጹን እና ልጅ የሚወድ ላይክ እኔ ግን ውድድድድድ
@amirelemo9743
@amirelemo9743 5 лет назад
Betam adenekuachu bertuna temarulen
@mazahaile1918
@mazahaile1918 6 лет назад
እግዚአብሔር ያሳድጋቺሁ ማሮቺ
@maryamalmhari5860
@maryamalmhari5860 6 лет назад
ነፂ ማኛው ስንወድህ አስመዘገብከኝ እንዴ ልጅ ውስጤ ነው የመዳሜን ልጅም አሳድጌ አለሁብ ኢንሻ አላህ እኔንም አላህ ይወፍቀኝ ያረብ
@Love-bh3ki
@Love-bh3ki 6 лет назад
Wele ነፂ ዛሬ 1ኛ ልጆች የዛሬ አበባዎችም የነገ ፍሬዎች (ሀገር ተረካቢዎች)
@user-jt8mq4uh8x
@user-jt8mq4uh8x 6 лет назад
ደሥ ሢሉ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ
@user-wz2kh5yo4f
@user-wz2kh5yo4f 6 лет назад
ነፂ ፍልቅልቅ እንኳን ደህና መጣህ ህፃናቶች ደግሞ የልባችሁን እመቤቴ ታሳካላችሁ እድግ በሉ
@sisusissiasu4812
@sisusissiasu4812 6 лет назад
I'm from Eretria I love Ethio If you gays love Eretria "like"
@sarasarunasaruna9995
@sarasarunasaruna9995 6 лет назад
ኢስኪ የኣቢይደጋፊዎች ላይክግጩኝ
@user-bc2du1ss1v
@user-bc2du1ss1v 6 лет назад
እኔ የምትሉት ትምህርት ምንም አይገባኝ እስኪ የኔ ቢቴ ላይክ ግጩን ወይ የመዳም ጋ ኑሮ
@user-ne5qd4ut2c
@user-ne5qd4ut2c 6 лет назад
ማሮች እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ
@user-xg4ov8qs5v
@user-xg4ov8qs5v 6 лет назад
የጠቅላይ ሚኒስተር የዶክተር አቢይ ገዳፊ በላይክ አሳዩኝ እስኪ በፍቅር ሰው ገዳይ የሆበኝ እኔስ ሰላሙን ያብዛልን እንጅ 💚💛❤
@user-rs5vu1pj9x
@user-rs5vu1pj9x 6 лет назад
ነፂ እንኳን ደና መጣህ ልጆች በጣም ነው እግዛብሔር ለቁም ነገር ያብቃች
@danielmengastab7999
@danielmengastab7999 6 лет назад
አሰቴር የማርያም ልጅ አሥቴር የማርያም ልጅ Ashil leba
@mekditubeselamethiopia7049
@mekditubeselamethiopia7049 6 лет назад
Yene maroch egzyabiher yasadigachuh
@alammehader2553
@alammehader2553 6 лет назад
ነፃ እኳን ደና መጣህ ነፃነትን የሚወድ እስቲ በላይክ አሳዩኝ
@mesikonjo905
@mesikonjo905 6 лет назад
Liknat tmatm yemichmru Alu detam Arif new gin say beza teketkito yasofrali wetun
@MimiMimi-yt1cq
@MimiMimi-yt1cq 5 лет назад
Wow
@emanseid591
@emanseid591 6 лет назад
Lji ye Allah Stota New Des Silu Egnanm Weldo Lemesam Yabkan Yareb
@himadubai6352
@himadubai6352 6 лет назад
ልጆች ፈጣኖች ናችሁ እግዜአብሔር ያሣድጋችሁ
@maryamme4563
@maryamme4563 6 лет назад
Afachew sitafet ewyyy demo drimachew betam dess yelale edgulg
@user-xj9hn6od7y
@user-xj9hn6od7y 6 лет назад
ምን አለ ቤተስብ እግዚአብሔር ይመስገን የሚለወን ቃል ቢያስተምሩዋችው
@henanseidtube4022
@henanseidtube4022 6 лет назад
እወይ ህፃኗ የኔ ጣፍጭ
@asterdeti8326
@asterdeti8326 6 лет назад
Well came Nest 😍😍😍😍😍😍👏
@user-me3kh7rq1u
@user-me3kh7rq1u 5 лет назад
መሸአለህ አለህ የሰድገቹ በጠም ደስ ይለሉ
@ggt1732
@ggt1732 6 лет назад
መናለ ለሞራናቸወ በላቸ ብሸኪሌሌት በሰጧቸው እኔ ባለ ሀበት ቦሆ እሰጣቸው ነብር
@sggffgghy3278
@sggffgghy3278 4 года назад
Yes
@user-mu3vd9jf9d
@user-mu3vd9jf9d 6 лет назад
ኪኪ ወይ ዘድር ትምህርት ሳይጨርሱ በለጡን እኮ ከጨረስነው ነፂም እየተማረ ነው በዛው ስሙም አዳዲስ ነው በሉ
@betelihemtassew6581
@betelihemtassew6581 6 лет назад
ቤቴል እናኒ ነኝ kkkkkkkk
@user-cm5ok9nl6e
@user-cm5ok9nl6e 6 лет назад
እንኳን ደህና መጣህ ነፂ ፍልቅልቅ
@hulumbegizew3069
@hulumbegizew3069 5 лет назад
በጣም አዝናኝ ፕሮግራም ነዉ
@semirasemira3666
@semirasemira3666 4 года назад
ማሻአላህ ያሳድጋቹ
@tsehaytamiru8375
@tsehaytamiru8375 6 лет назад
netsiye feleklek siwadek enkan metakelegn 😍😍😍😍😍😍😍😍
@gerrygerry7204
@gerrygerry7204 6 лет назад
የኔ ማርች ሰታምሩ እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ 😍
@borhananesh9043
@borhananesh9043 6 лет назад
ወይይይይይ በጣም ደሰ ትለልቻ
@user-cz5rs5oc7d
@user-cz5rs5oc7d 6 лет назад
እኔ ምንጊዜም በጉጉት የምጠብቀው ጨዋታ ከ13 አመት በታች ያሉትን ነው ጥሎብኝ ልጅ እወዳለሁ ልጅና ባል የምትፈልግ ቆንጆ አለች 1500 በዚህ ቁጥር ሀይ ትበለኝ ታዲያ ጓደኞቼ እስቢ ለራስ እደግ እያሉ ያናድዱኛል ነፂዬ ህፃናት ብቻ ይዘህልን ቅረብ የኔ ጠቋራ🙏
@h.j8360
@h.j8360 6 лет назад
አማር ነኝ ውይ ውይ
@user-mj9uu4qq5o
@user-mj9uu4qq5o 6 лет назад
Wey neti zare degemo betam tekorek weyes lebesu new yatekoreh
@habshawitredu6434
@habshawitredu6434 6 лет назад
Belew lejochu chenklatachew egzihabher yetbkachu
@user-fh3hm3hj6b
@user-fh3hm3hj6b 6 лет назад
Dess sitl edgi bey metaya
@blooshi99
@blooshi99 6 лет назад
የኔ ማር እድግ በይ ❤
Далее
Я ж идеальный?😂
00:32
Просмотров 81 тыс.
Yebeteseb Chewata:  Buhe Special Show
53:32
Просмотров 1,3 млн
ЕЙ 12 ЛЕТ 😱
0:23
Просмотров 1,6 млн
Курение убивает!
0:15
Просмотров 2,1 млн
Вы знаете кому отправить 🤣
0:29