Тёмный

የቤተሰቦቿን መሬት ሽጣ ያሳከመችው ሰርፕራይዝ አደረኳት ቦታው ላይ ስንደርስ አልሄድም አለችኝ😳addis kememoch 

Kum Neger ቁም ነገር
Подписаться 66 тыс.
Просмотров 40 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

27 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 398   
@kingdomofaxum6891
@kingdomofaxum6891 8 месяцев назад
የዚች ልጅ ቪድዮ ያየሁት ቀን ሶስት ቀን ሙሉ አልቅሼ ለ7 ዓመት የተለየኝ ፍቅረኛየ ላኩለት በ10 ቀን ልዩነት ከአውሮፓ መጥቶ ፍቅራችን እያሳለፍን ነው ። ተዋደዱ ግን የእውነት ይሁን።
@mekdesmolla4289
@mekdesmolla4289 8 месяцев назад
Waw
@aynalemhailu7283
@aynalemhailu7283 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤ bexam dess yilal congratulations 🎊 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@abezash921
@abezash921 8 месяцев назад
ዋውው በጣም ደስ ስል እንኳን ተሳካልሽ😊
@AyatMensur
@AyatMensur 8 месяцев назад
ደምሩኝ በቅንነት እህቴ
@negedemihirka6160
@negedemihirka6160 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻውን ያሳምርላችሁ ደስ ሲል ዋው❤
@naimanaima9288
@naimanaima9288 8 месяцев назад
ከኢትዮ ወጪ ያለን በሙሉ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 8 месяцев назад
አሜን🙏🙏
@seadamelaku3377
@seadamelaku3377 8 месяцев назад
ሶፊየ የእውነት ሰው ነህ አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 8 месяцев назад
አሚን🙏🙏
@madina3828
@madina3828 8 месяцев назад
በጣም ወላሂ ምርጥ ሰው
@ሱሱነኝሀላሌንአፍቃሪ-ተ7ጐ
የዚህ ልድ አድናቂወች ልያችሁ ደሞ አንድና ነኝ❤👍👍👍👈👈👈ልያችሁ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 8 месяцев назад
❤❤❤
@madina3828
@madina3828 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nahnonutube6563
@nahnonutube6563 8 месяцев назад
ያለ ዱቄት ያለ ቀለም ኮፊደሶ ደሞ የኔ ቆንጆ በርች ❤❤❤❤❤❤ ሶፊየ የኛ ጨዋ የኛ ጀግና ምርጥ ሰው አላህ ይጠብቅህ❤❤❤
@massadubai4707
@massadubai4707 8 месяцев назад
አተ ምርጥ ልጂ ጀግና ወንድም❤❤❤❤❤
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 8 месяцев назад
አመሰግናለሁ 🙏🙏
@TsehayAssefa-f8s
@TsehayAssefa-f8s 6 месяцев назад
ሶፊ ወዲሜ አላህ ከክፉ ይጠብቅህ የተበደሉ ሰወችን የምታገናኝ ነህ በጣም አመሰግንሀለሁ
@HUAWEIHUAWEI-vb9wt
@HUAWEIHUAWEI-vb9wt 8 месяцев назад
ሶፊዬ ፈጣሪ ይጠብቅክ የሰው ደስታ ሲያስደስትክ ዋው❤❤❤❤
@abezash921
@abezash921 8 месяцев назад
ሶፍ የእውነት ሰው ከሰውም የሰው ጥግ ነህ በእውነት እስት በዱዓችሁ አስቡኝ ሶፍ እኔም ጋር ተመሳሳይ ነገር አለኝ😢😢😢😢😢😢😢
@amiseewt7013
@amiseewt7013 8 месяцев назад
አይ ሶፊየ ጀግና እኮ ነህ ወላሂ ❤❤❤❤😂😂ምንውድህ እኮ በምክንያት 🎉🎉🎉
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 8 месяцев назад
አመሰግናለሁ 🙏🙏
@acint-bq5hk
@acint-bq5hk 8 месяцев назад
ባልሽኮ አይታይም ለምን ግን ጥያቀ ይመለስ በርቱ
@jamilajamila6594
@jamilajamila6594 8 месяцев назад
ላይክ አድርጉኝ ያስፈልጋል አሉኝ
@zainabyzz
@zainabyzz 8 месяцев назад
😂😂😂😂😂 ለሱጂ ላንች ምን ይሰራልሻል
@MariyamSaeed-u2l
@MariyamSaeed-u2l 8 месяцев назад
የመልስ ምት😂😂
@jamilajamila6594
@jamilajamila6594 8 месяцев назад
@@MariyamSaeed-u2lክክ እኮ ዝም ብላ ከምታሩግ ታደርቃለች
@UmFarahRukaei
@UmFarahRukaei 8 месяцев назад
ሊንኩን ለተመልካች አስቀምጥ አናበረታታት ጀግና ነች በቅርቡ መቶ ሺ ኬ እናድርሳት🎉🎉
@amaamm-oi6de
@amaamm-oi6de 8 месяцев назад
ውይ እኳንደስአለሽ እህቴ ከቤተሰቧችሽ መታረቅሽ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 8 месяцев назад
🙏🙏
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 8 месяцев назад
ዋዉ ሶፊ እናመስግናለን የእሷን ደስታ ስናይ እጅግ ደስ ይለናል
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 8 месяцев назад
🙏🙏🙏
@nmlkklkk
@nmlkklkk 8 месяцев назад
በጣም ደስ ይላል
@ZEBlDAR
@ZEBlDAR 8 месяцев назад
ዋው በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አለሽ ዬርዲ ሶፊ አተንም መልካምነትህን ቀጥልበት
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 8 месяцев назад
አመሰግናለሁ 🙏🙏
@meazakebebe2680
@meazakebebe2680 8 месяцев назад
ሶፊ ተባረክ ተጀምሮ እስኪያልቅ ድረስ ላደረግከው ነገር ከፈጣሪ አግኘው ውሉን ግን በእግ አዋቂዎች በደንብ አባቷን ተጠርተው የሸጡትን ሰዎች እንደገና ከአባቷ ጋር በደንብ ከሕግ አዋቂዎች በደንብ የተፃፈ 4 ሽማግሎች የፈረሙበት ሆኖ ይሰራላቸው እንደምታደርገው አልጠራጠርም ቤቱ አልቆ ደሞ ዳግም አባቷን አድርገህ ቤቱን ስታስረክባቸው የዮርዲን ደስታዋን እንዳየን ሁሉ የሳቸውንም ደስታ ማየት ብንችል ጥሩ ነበረ ታደርገዋለክ ሶፊ
@ጦይባቢንትሙሀምድ
@ጦይባቢንትሙሀምድ 8 месяцев назад
ቅጣይ የምጭረሻውን ማይት እንፍልጋልን /ብልይክ👍👍👍👍👍
@ፋፉነኝስደትያደከማት
@ፋፉነኝስደትያደከማት 8 месяцев назад
ሦፊዬ አላህ ይጨምርልህ የሠው ደሥታ የሚያሥደሥትህ ዋው ማሻ አላህ ውይ መታል ማዘርህን ሺ አመት ይኑሩ ወላሂ በጣም ደሥ ይላል😅😅😅
@atallomuche9726
@atallomuche9726 8 месяцев назад
ሰላም ሶፊ አይደለም በራሷ ቪዲዮ አይደለም የመጀመሪያውን አይቼ ሁለተኛውን ሶስተኛውን ለወር እያቀያየርሁ ሳየው የፍቅር መጨረሻው የት ነው እስከምል ራሴን እጠይቃለሁ ፌርማታውን ከነዮርዲ ላይ ነው ያየሁት ተባረክ ቃልህን አስታውሳለሁ አንድ ሰው እናድናለን ያልካት ቃል ነቫንም አመስግንልኝ
@abmikael732
@abmikael732 8 месяцев назад
የወርዲ ባለቤትሽ ባለቤትሽ አይታይም ሶፊ ተባርክ ❤❤❤
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 8 месяцев назад
👍👍👍👍👍
@WeyzerWeyzer
@WeyzerWeyzer 8 месяцев назад
ፈገግተዋ በጣም ያምራል ሦፊ ምርጥ ነዉ እግዚአብሄር ይጠብቅህ
@muhamedmuhamed5114
@muhamedmuhamed5114 8 месяцев назад
ሶፊ እኳን ደህና መጣህ የሠው ደሥታ የሚያሥደሥትህ አሥተዋይ ጀግና ነህ አላህ ይጠብቃችሁ እንወድሃለን ከፍ በል
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 8 месяцев назад
አሚን🙏🙏
@ወይኩንፈቃድከወይኩንፈቃድ
የእውነት ሶፍየ ደሰታህን ሰላምህን ብዝት ትርፍ ይበል የኔ መልካም ወንድም❤❤❤
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 8 месяцев назад
አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሶፈዬ በጣም ደሰ አለኝ አንተ ቅን መልካም ሰው እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን የኔ ቆንጆ ወዳችሁ ❤️💪😘🙏
@vxdgougf1707
@vxdgougf1707 8 месяцев назад
አዲስ ነኝ ለቤትህ በጣም ደስ እሚል ሰራ ነው የወሎው ልጅ በጣም እምያሳዥን ነው ዋናው መገናኘታቸው ደስ ይላል
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 8 месяцев назад
አመሰግናለሁ 🙏🙏
@GianfrancoMungo
@GianfrancoMungo 8 месяцев назад
Parti 2
@promobile1223
@promobile1223 8 месяцев назад
ሶፊ.አንተ.መልካም ሰው.ነህ. እግዚአብሔር አምላክ ረጅም ኢድሜ እና ጤና ይስጥልክ እወድሃለን ተባረክ በብዙ ❤❤❤
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 8 месяцев назад
አመሰግናለሁ 🙏🙏
@makkamohomed6326
@makkamohomed6326 8 месяцев назад
ሳፌዩ መልካም ሰው አላህ ይጨምርልህ❤❤❤
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 8 месяцев назад
🙏🙏🙏
@senaitdesa7927
@senaitdesa7927 8 месяцев назад
❤ሶፊ❤ኢየሱስ❤❤በብዙ❤ደሰታ❤በረከት ይባርክህ ❤ዮርዱ❤❤ሰወድሽ❤❤የኔ ቅን የኔ ትሁት የደሰታ ጌዜ ይሁንልሽ በኢየሱስም
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 8 месяцев назад
👍👍👍👍
@አሚራነኝእናቴንናፋቂ
@አሚራነኝእናቴንናፋቂ 8 месяцев назад
አልሀምዱሊላህ እኛ ሙስሊሞች የሰው ደስታ ያስደስተናን ኮራሁብህ ሶፊየ ወዲሜ 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 8 месяцев назад
እዉሸታም። ምድረ ቴረሪስት እስላም ነዉ! ስለእስልምናሽ መስጊድ ስትገቢ ተሞካከሹ። ማንም ማንንም አይወክልም። እንደአንች አይነት ሙስሊም አለ። እንደዚህ አይደት አንደበተ ርቱዕ ወንድም ሞስሊም አለ። አንድ ቁጥር የነገረኛ ነች።ፀብ ጫሪ ሁሌም መሀይም ነዉ። ሰዉ ሆነሽ ተገኚ!
@አሚራነኝእናቴንናፋቂ
@አሚራነኝእናቴንናፋቂ 8 месяцев назад
@@mebratl.abraha5022 ሀይማኖታችሁ ከስድብ የነፃ አይመስለኝም
@uaeae6115
@uaeae6115 8 месяцев назад
ምንድነው ቴረሪስት ባለጌ የግም ድግስ ከፉህንዝጋ
@مكيابنتمحامدطلابالعلم
ክክክክክ ምነው አንጭረጨረሽሳ አዎ አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ነን
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 8 месяцев назад
ሶፌዬ አንተ በጣም መልካም ሠዉ ነህ❤❤❤❤
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 8 месяцев назад
አመሰግናለሁ 🙏🙏
@ግማጃጋልራያራዩማ
@ግማጃጋልራያራዩማ 8 месяцев назад
ሶፌየ አንተ በጣም መልካም ሰው ነህ ማር❤❤❤❤
@Rabiiወሎየዋ
@Rabiiወሎየዋ 8 месяцев назад
ሶፍየ መልካምነትህ ማሺ አሏህ
@AA-hv9oz
@AA-hv9oz 7 месяцев назад
ምርጥ..ወንድም..ዉይ..ደስስትል..በማርያም..አብዝቶ..ያልታሠበ..ሲሳይ..ይስጥህ..ወደሆላ..እየተመለስኩ.ነዉ..ያየዉት..ምርጥሠዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@melataskal9201
@melataskal9201 8 месяцев назад
ወይኔ ይሄ ታሪክ ያየሁት ቀን በጣም ነው ያለቀስኩ የምር ግን ኣብሮኦ ኣሉ ግን ደስ ይላሉኡ ይመቻቸው የምር ይዋዳሉ
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 8 месяцев назад
🙏🙏🙏
@user-ti1amahara
@user-ti1amahara 8 месяцев назад
የኔ አባት ለሰወች ደስታ ምክናየት የፈጠረክ ልጅ ሰላምክ ይብዛ አቦ 🥰
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 8 месяцев назад
አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏 አሜን ብያለው🙏🙏
@ንማጀሚዲያ-ፈ9ጠ
@ንማጀሚዲያ-ፈ9ጠ 8 месяцев назад
ሶፊ አላህ ይጠብቅህ አሁንም ጎዳና ላይ ያሉት ቀረበህ አናገራቸው ማነም ወዶ ወደ አለሆን ነገር ላይ አይገባም
@astekastek1000
@astekastek1000 8 месяцев назад
ሶፊ ማርያምን በጣም ነዉ ምወድህ ቅንነትህ ደስ ይለኛል በርታ ሺጊዜ ሰብስክራይብ ባረግህ አልችልም እንጂ ካንዴ በላይ ዩርዲ እንኳን ደስ አለሽ መጨረሻቹ ያሳምረዉ ሳቅሽ ሳቄ ነዉ ደስታሽ ደስታዬ ነዉ በርቺ ትልቅ ቦታ እጠብቅሻለሁ
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 8 месяцев назад
🙏🙏🙏
@sonys9ny-uo9mj
@sonys9ny-uo9mj 8 месяцев назад
ዬወርድ የኔ ፍድሻ ማነው እደኔ የሚወዳት❤❤❤
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 8 месяцев назад
👍👍👍👍👍
@ጀሙኡህትካልድ
@ጀሙኡህትካልድ 8 месяцев назад
ሶፊ ዛሬ ደግሞ ምን ብየ ልኮምት ጀግና እኮ ነህ
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 8 месяцев назад
አመሰግናለሁ 🙏🙏
@ekramhassan7711
@ekramhassan7711 8 месяцев назад
ዩርዲየ እንኳን ደሥአለሽ የኔቆጆ
@Belayneshi123
@Belayneshi123 8 месяцев назад
ክፍ አልፎ ጥሩ ነገር ላይ መድረስ በጣም ደስይላላ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናቹን ይባርክላችሁ 🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 8 месяцев назад
👍👍👍👍
@jeshurun2746
@jeshurun2746 8 месяцев назад
ጥሩ ልጅ ❤❤❤ነክ ተባረክ🙏
@sabahailemikael2425
@sabahailemikael2425 8 месяцев назад
Wow ejege betame desi yelale Egzabehare yemsigen ❤❤❤
@sisaynida7198
@sisaynida7198 8 месяцев назад
ወይ አንተ ልጅ ። አምላክ የምትመኘውን ሁሉ ይሳካልህ!!
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 8 месяцев назад
👍👍👍👍👍
@abenetwoldesenbet9117
@abenetwoldesenbet9117 8 месяцев назад
ሶፊ ጎበዝ በርታ። በምታቀርበው ሁሉ እየተማርን ነው።በዚሁ ቀጥል
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 8 месяцев назад
👍👍👍👍
@UDubai-fv7ju
@UDubai-fv7ju 8 месяцев назад
ሶፊየ መልካም ሠውነህ አላህ ይጠብቅህ
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 8 месяцев назад
🙏🙏🙏
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 8 месяцев назад
ዮርድዬ ስላየዋት ደስ ብሎኛል ዩቱዩብዋን በ1ኛነት ሰብስክራይብ ያደረኩት እየተከታተልኩዋት ነው ቶሎቶሎ አትለቅም ያው ምክንያቱዋን ገልፃለች ትምህርት ነው ዮርድዬ በርቺ ቅድሚያ ትምህርትሽን ማስቀደምሽ ልክ ነው ሶፊዬ ሰርፕራይዙን በቶሎ ልቀቅ በጉጉት እየጠበኩ ነው እግዚአብሔር ይባርካቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@FfdDgh-ic9s
@FfdDgh-ic9s 8 месяцев назад
ሶፊየ መልካም ሰው ፈጣሪ ይጠብቅህ ❤❤
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 8 месяцев назад
🙏🙏
@fatmah1744
@fatmah1744 8 месяцев назад
ሶፊ የኔ ወድም የአኬራ ወድሜ አላህን ልፈራ ይገባል እሽ ሀጂ ነብይ ሴት አትቀም ስራ ስረህን ግን አትነካካ እሽ
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 8 месяцев назад
🙏🙏🙏
@tube-qf7kt
@tube-qf7kt 8 месяцев назад
ሳህ
@SamsungA-od5ez
@SamsungA-od5ez 8 месяцев назад
አተጥቅሺ የሆክልጂ 😂❤❤❤❤❤❤ጀግናነህ የኔፈዲሻ ሁለዜም ደስይበልሺ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊😊
@LubabaSaeed-ph6nd
@LubabaSaeed-ph6nd 8 месяцев назад
ሶፊ አላህ እረሜና ጤና ይስጣችሁ ይኸ ሁሉ በናተ ምክንያት ነው ❤❤
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 8 месяцев назад
👍👍👍👍
@ከድራቲዩብ
@ከድራቲዩብ 8 месяцев назад
ማሻአላህ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስ አተም
@UmFarahRukaei
@UmFarahRukaei 8 месяцев назад
ጀግና ጋዜጠኛ ሶፊ ዩርዲ የእውነተኛ ፍቅር መሰረት እሷን አይቼ ምን አይነት ለሀላሌ ጥሩ አጋዥ መሆንን ተረድቻለሁ
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 8 месяцев назад
🙏🙏🙏
@ጠባይግብርምስኩሉ
@ጠባይግብርምስኩሉ 8 месяцев назад
ሶፊ የእውነት መልካም ስው ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኛ መልካም ዩሩዱየ የኔ ፍልቅልቅየዋ ❤❤❤❤❤
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 8 месяцев назад
🙏🙏
@Foaiz238
@Foaiz238 8 месяцев назад
ባልየዉ የት ጠፍ ተላያዩእደ አልገባኚም
@GiftyDejene-xi1yj
@GiftyDejene-xi1yj 8 месяцев назад
ውይ ሶፊ እንዳት አይንቱ መልካም ወጣት ፈጣራ ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 8 месяцев назад
👍👍👍👍👍
@rawtrrr9653
@rawtrrr9653 8 месяцев назад
ሁሉም ሰው ባሏ የት ነው የት ነው የሚል ነው የሚበዛ ማለት አብርው አደሉምዴ ደግሞ እሰዋ ከአክሰቴ ቤት ነኝ አለች ምንድነው ነገሩ የት ሂዶ ነው ሰለፍቅርኛዋም ምንም ነገር አላለችም ግልፅ ረድርጉልን
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 8 месяцев назад
👍👍👍👍
@ደስየባታናፋቂ
@ደስየባታናፋቂ 8 месяцев назад
ዮርድ የኔ ሳቅታ ❤❤❤❤
@ሷሊሃአህማድየሀላባዋየአን
ቀጠይ ዬለም ወይ ምነው አች ብቻ መጨረሻሁስ ስናደድ እኮ
@ክርስቲና857
@ክርስቲና857 8 месяцев назад
ሶፊ ፈጣሪ ይባርክህ የልጅ አስተዋይ ❤😢
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 8 месяцев назад
🙏🙏🙏
@nmlkklkk
@nmlkklkk 8 месяцев назад
በጣን
@nmlkklkk
@nmlkklkk 8 месяцев назад
ብጣም
@የልፋል
@የልፋል 8 месяцев назад
Sofi ግን ሁሌ ቀራፃ የምትሰራው በሶለት ሰኣት ነው ሰግዳህ ብትማለስባት አንደኛ ነው ስራክ ደሞ መስጅዱ አጣገብህ ነው❤
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 8 месяцев назад
እሺ አመሰግናለሁ 🙏🙏
@የልፋል
@የልፋል 8 месяцев назад
ችግር የለው ወንድሜ ​@@KumNeger-uc3et
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 8 месяцев назад
ሁሌም ደጋግሜ በየዉ አይሰለቸኝም።
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 8 месяцев назад
🙏🙏
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-መ7ረ
ሶፊየ አተ በጣም የምታደነቅ ልጅ ነህ 😥😥
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 8 месяцев назад
አመሰግናለሁ 🙏🙏
@ZinashSheferaw
@ZinashSheferaw 8 месяцев назад
Yen konjo bagegishi desi balgi tegodtashi asazinashigi nabari yefkri amelaki agnahachu❤
@hananomuer8460
@hananomuer8460 8 месяцев назад
አህለን እንኳን ሠላም መጣክልን ምርጥ ሠው ሶፊ ውድዬ❤
@sarasarha7302
@sarasarha7302 8 месяцев назад
ሰዉድህ እኮ የኔ ወንድሜ❤❤
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 8 месяцев назад
🙏🙏🙏
@hayahusayn5568
@hayahusayn5568 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤ Mashallah Mashallah Mashallah Mashallah Mashallah Allah Hu Akbar Allah Akbar❤❤❤❤❤❤
@SSfg-u5t
@SSfg-u5t 8 месяцев назад
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ግን ባሉዋ እሱዋ ጋር ቭድው አይስራም ለምን??
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 8 месяцев назад
እንኳን ደህና ቆያቹኝ
@amermuzamelamer-fq8jh
@amermuzamelamer-fq8jh 8 месяцев назад
ተቀዬረሺ ሲለዬሁሽ ደስ ቢሎኘል❤
@hanakebede282
@hanakebede282 8 месяцев назад
ሦፊ ጌታን አንድም ቢዲዮ ሑለቴ የአየሑት የቨም አስሬ ደግሜ ደጋግሜነወ የዝች ልጅ ታሪክ ደሜላይ ነው የሚዘዋወረው ወይ ፍቅር የሚሉት ያፈዛል ያደነዝዛል ያሥደሥታል
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 8 месяцев назад
👍👍👍👍👍
@FatumaMustefa
@FatumaMustefa 8 месяцев назад
ዩርዲ የኔ ቆጆ እኮን ደህና መጣችሁ
@susuebrahim4762
@susuebrahim4762 8 месяцев назад
ሶፊ አላህ ይጠብቅህ
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 8 месяцев назад
👍👍👍👍
@sada6632
@sada6632 8 месяцев назад
ሶፊ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 8 месяцев назад
አሜን🙏🙏
@sabilasahila407
@sabilasahila407 8 месяцев назад
መሠሎችሕን የአብዛልን❤❤❤ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 8 месяцев назад
አሜን 🙏🙏
@KedjaseidAhmed-fj4xc
@KedjaseidAhmed-fj4xc 8 месяцев назад
ውይእኳንደሰአለሸእህቴከቤተሰቧችሸመታረቅሸ😮😮😮
@MeseretKassa-i4n
@MeseretKassa-i4n 8 месяцев назад
Sofi tru sira new mitseraw, enem and yelijoch guday neberegn, kechalk
@tube463
@tube463 8 месяцев назад
❤ሶፊ የኔ ቁም ነገረኛ ስወድህ❤❤❤❤❤❤ወንድሜ በርታልኝ❤❤❤❤❤
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 8 месяцев назад
አመሰግናለሁ 🙏🙏
@Sulhiya-y1g
@Sulhiya-y1g 8 месяцев назад
ኮሜንታተሮች ግን ምንድነው ምትኮምቱት 😂😂😂 እኔ በቪድዮው ልቤ ተንጠልጥሎ ነው የቀረው ቀሪውን በሚስጥር አያቹት😅😅😅
@ዙዙነኝየጀምአፍቃሪ
@ዙዙነኝየጀምአፍቃሪ 8 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂😂
@berknishberko1168
@berknishberko1168 8 месяцев назад
surprison ገመቱ የተሸጠው ቤት የተመለሰ ይመስለኛል 🎉
@gcy3510
@gcy3510 8 месяцев назад
ዮርድ በጠም ምሥክን እውነታኛ ነት ፍቅራኛዋ ያት ነው ያለው ምን እያሰራ ነው
@ዜዶTube
@ዜዶTube 8 месяцев назад
ዘሬ አንደኘ ነኚ እስክ ላይክ 🥰🥰🥰🥰
@ueuri3r
@ueuri3r 8 месяцев назад
ባሏየት ሄደ የወርድ ሶፊየ
@maryammohamed2471
@maryammohamed2471 8 месяцев назад
እንኳን ደና መጣችሁ
@Biba-y9z
@Biba-y9z 8 месяцев назад
ዋውውውውው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 8 месяцев назад
👍👍👍👍
@rcftcg3667
@rcftcg3667 8 месяцев назад
❤👍👍👍👍❤❤ሶፊየ ኣላህ ይጠብቅህ ወዲሜ 👍👍👍🙏
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 8 месяцев назад
👍👍👍👍👍
@jamilajamila6594
@jamilajamila6594 8 месяцев назад
ያለፈውን መጥፎ ላይፏን የምያስታውሳትን ቦታ አትውሰዳት ሶፊ
@jamilajamila6594
@jamilajamila6594 8 месяцев назад
እንኳን ደህና መጣህ ሶፊሻ
@AyatMensur
@AyatMensur 8 месяцев назад
ደምሪኝ ውዴ❤
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 8 месяцев назад
እንኳን ደህና ቆያቹኝ🙏🙏
@sahilebedru-bf9uk
@sahilebedru-bf9uk 7 месяцев назад
የድሆች አባት እስካሁን አንተ ባለ ማወቄ ጥፉተኛ ነኝ
@Hayatwolloyewa
@Hayatwolloyewa 8 месяцев назад
Wanidem Sofiye Allah etabikahi❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 8 месяцев назад
👍👍👍👍👍
@Fafi-l6d
@Fafi-l6d 8 месяцев назад
ሶፊየእውነትሰውነህ❤አላህይጠብቅህ
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 8 месяцев назад
🙏🙏🙏
@ዜድየአላህባሪያ.የረሱልወ
እኔም ጎጎሁ አሁንስ ለማየት ግን አልጨረስኩም አይቸና በቃ🎉🎉😂😂😂😂
@hayathilwa1382
@hayathilwa1382 8 месяцев назад
አህለን ሶፊ ወንድማችን እኮን ደህና መጣችሁ😍ሰፕራይዙግን እኛንም እጎጎህን ላሳልፈው መሰል😂😂ቸኮልኩ🤔
@reemsatliynreem2503
@reemsatliynreem2503 8 месяцев назад
Konjo ❤❤❤&baleshim betam des yemil bal new yasazenalu EgiziAbeher tiru hiwet yesetachihal Love you gus🙏🙏🙏
@Lነኚየፋፊተነሽእህቴኩራቴ
አይይይ ወላሂ በጣም ነበር ያሳዘነይኚ 😢😢
@meseretabdii7935
@meseretabdii7935 8 месяцев назад
Selem new wedme gen yeqreta ewnet betam melikam sew nek❤❤❤❤❤❤
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 8 месяцев назад
አመሰግናለሁ 🙏🙏
@saringiyemaminafki578
@saringiyemaminafki578 8 месяцев назад
Wawwwww enkwn ds alsh yiwrdyee🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤ btam gobz nk sofye
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 8 месяцев назад
አመሰግናለሁ 🙏🙏
@mignotefikre5969
@mignotefikre5969 8 месяцев назад
አለን እንዳለን ይመቻቹ
@fauziayasuf6518
@fauziayasuf6518 8 месяцев назад
ሳፊ ምርጥ ሰው
@KumNeger-uc3et
@KumNeger-uc3et 8 месяцев назад
👍👍👍👍👍👍
Далее
MAGIC TIME ​⁠@Whoispelagheya
00:28
Просмотров 7 млн
MAGIC TIME ​⁠@Whoispelagheya
00:28
Просмотров 7 млн