Тёмный

የቤተክርስቲያን ታሪክ ክፍል 4 

Asfaw Bekele Official
Подписаться 45 тыс.
Просмотров 12 тыс.
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

22 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 23   
@tigesthebabo1746
@tigesthebabo1746 4 года назад
ፓስተር አስፋው ጌታ ይባርክህ ትምህርቶችህ አይንን የሚከፍትና ጌታ ኢየሱስ መንፈስ ውስጥ እሚከት ነው።
@asfawBekelepastor
@asfawBekelepastor 4 года назад
Thank you tg
@yakobgobena992
@yakobgobena992 4 года назад
ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ፣ዘመንህ ይባረክ!!
@fdyfdy1392
@fdyfdy1392 Год назад
ጌታ ይባርክህ ፓስተር ትምህርትህን እየተከታታልኩ በጣም ተምሬበታለሁ እግዚአብሔር ያብዛልህ ደግሞም ይባርክህ።
@zerayteklemariam8586
@zerayteklemariam8586 4 года назад
ፓስተር ኣስፋው የምታስተምረው የቤተክርስትያን ትምህርት በጣም የሚመሰገን ነው ቢሆንም እነዚህ በካቶሊክ ውስጥ ኣሉ ያልካቸው የቶማስ ወንጌል የማርያም ወንጌል የጄምስ ወንጌል የባርነባስ ወንጌል ወዘተ 'apocryphal' ተብለው ተለይተው ለኣንድ ኣንድ ታሪክ ለመወከስ የተቀመጡ ናቸው፥ ለምሳሌ የማርያም ትውልድ የመሳሰሉ ታሪኮች እንጂ በካቶሊክ መጻሕፍት ሊስት የሉም በነገራችን ላይ 27 የሓዲስ ኪዳን መጻሕፍት እንደ ቀኖና ከሌሎች መጻሕፍት በመንፈስ ሃይል መርጣ ያስቀመጠችው ካቶሊካዊት ቤተክርስትያን ናት እነዚህ ቤትክርስትያን ከመናፍቃን የተከላከሉላት ብለህ የጠቀስካቸው ኣባቶችም የካቶሊክ ኣባቶች ናቸው፥ ጸሎተ ሃይማኖትም በኒቅያ እና በቁስጥንጥንያ ጉባኤ እንደ እምነት የደረሱትም የካቶሊክ ኣባቶች ናቸው።
@getaselamenarefiteamenamen1761
@getaselamenarefiteamenamen1761 4 года назад
አሜን የኢየሱስን አምላክነት እና ጌትነት የሚሸፍን የአጋንት ትምህርት የተመታ ይሁን።
@asfawBekelepastor
@asfawBekelepastor 4 года назад
amen
@amanuelokbu506
@amanuelokbu506 Год назад
May God give you more grace pastor Asfaw.
@haileabtesfalidet857
@haileabtesfalidet857 2 года назад
Gata ybarek pastor Yheanen ye bate chrstyan ne history endat lagegnew echelalew ena Ertrawea negn be tegrigna kale teru kalaleh gen amarighna anbalee plss tebabergn zmenh ybarek hola,new,ememarew,kante
@ibelongstojesuschristofnaz224
@ibelongstojesuschristofnaz224 4 года назад
I love your preach
@asfawBekelepastor
@asfawBekelepastor 4 года назад
thank you Meron, God bless you
@bltanyagetachew6659
@bltanyagetachew6659 4 года назад
ከኑፍቄ ጋር መቼም አንወግንም የስህተት አስተምሮችም ለቸርች ተግዳሮት አሁንም በዚህ ዘመን አሉ ጌታ ይገስፀው ትውልድ የቃሉ እውቀት እንብላ በስህተት አስተምሮዎች
@ashemanall
@ashemanall 4 года назад
you must be one of the very few teching the word in a very easy way even the complex theological subjects
@asfawBekelepastor
@asfawBekelepastor 3 года назад
Thank you ashemanall for the kind word., the purpose of teaching has to be to simplify the complex nature of theology. Theology has to be understandable not only by the theologians , but also by the ordinary everyday people.
@selamtoall1
@selamtoall1 4 года назад
Amen wow
@selamtoall1
@selamtoall1 4 года назад
Same school they Pledge “I pledge allegiance to the Christian Flag and to our Savior, for whose kingdom it stands, one Savior, crucified, risen and coming again, with life and liberty for all who believe.”I pledge allegiance to the Bible, God's Holy Word. A lamp unto my feet and a light unto my path, its words will I hide in my heart, that I might not sin against God.
@danielfufa6228
@danielfufa6228 Год назад
መጻፎችን ከየት ነው ምናገኘው? temertu temechetongal be wuste yelewu rae newu,geta yebarke
@freshatison6181
@freshatison6181 4 года назад
Go paster
@misraky1548
@misraky1548 3 года назад
Isn't that prayer what's known as the Apostlesd Creed in both Catholicism and Christian Orthodoxy?
@asfawBekelepastor
@asfawBekelepastor 3 года назад
Misrak Y yes, it is. The Nicaea creed was declared before the great schism (division).
@misraky1548
@misraky1548 3 года назад
@@asfawBekelepastor Thank you
@izra76
@izra76 4 года назад
a god አማልክት ማለት አይደለም ጣዖት ማለት እንጂ
@asfawBekelepastor
@asfawBekelepastor 4 года назад
thank you for the correction
Далее
መንፈሳዊ ረሃብ ክፍል 1
27:57
Просмотров 14 тыс.
የቤተክርስቲያን ታሪክ ክፍል 3
28:02
ОБЗОР ПОДАРКОВ 🎁 | WICSUR #shorts
00:55
የቤተክርስቲያን ታሪክ 8
27:43
Просмотров 5 тыс.
አዲስ ሰማይና አዲስ ምድር
1:45:11
Просмотров 48 тыс.
Когда выпили на даче
0:15
Просмотров 1,1 млн