Тёмный

የቤተ ክርስቲያን ታሪክ በዓለም መድረክ - በዲያቆን አቤል ካሳሁን 

Janderebaw Media
Подписаться 114 тыс.
Просмотров 11 тыс.
50% 1

የቤተ ክርስቲያን ታሪክ በዓለም መድረክ - በዲያቆን አቤል ካሳሁን - ነሐሴ 2013 ዓ.ም.

Опубликовано:

 

4 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 21   
@abrahamshiferaw2565
@abrahamshiferaw2565 2 года назад
እንደ እናንተ ያሉ ወንድሞችን የሰጠን እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን:: የአባታችን የብፁእ አቡነ ጎርጎርዮስ ካልሕ በረከታቸው በሁላችን ይደር:: ዲያቆን አቤል እና ዲያቆን ሄኖክ የመንፈስ ወንድማማቾች መሆናቸው ይህ የመፀሃፍ ዳሰሳ በጣም ይናገራል::
@MaregneshFantu
@MaregneshFantu 8 месяцев назад
Kale hiywot yasemaln
@ኤልሻዳይኢየሱስ-ጘ6ቐ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ለጆሮ የሚጣፍጥ ግልፅ ማብራርያ ነው ያረከው እናመሰግናለን ፀጋው ይብዛልህ
@itayodose6116
@itayodose6116 Год назад
Amen..amen..amen..kale..hiwet..yasemaln..memhrachin
@solianaberihun
@solianaberihun 2 года назад
የአባታችን በርከታቸው ይደርብን እግዚአብሔር ይስጥልን ዲያቆን አቤል ካሳሁን ፀጋውን ያብዛልህ
@jemayenshreta8146
@jemayenshreta8146 Год назад
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራች በእድሜ በጤና ያቆይልን የብጹነታቸው በረከት አይለየን አሜን!
@sisaymoges-uz4hd
@sisaymoges-uz4hd 4 месяца назад
❤❤❤
@tsegayegirma259
@tsegayegirma259 2 года назад
ግሩም ነው፡፡ ቃለ ህይወት ያሰማልን!
@selamawitgirma3391
@selamawitgirma3391 2 года назад
እናመሰግናለን እንዲህ አይነት የመጸሀፋት ጥቆማ ከነ ጸሀፊው ማንነት ጋር ማሳወቃቹ በጣም ጥሩ ነው... አባታችን የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክሎት በድሜ በጸጋ ይጠብቅልን በጣም የምወደው እና ተስፋ ማረግበት ሚዲያ ነው ልኡል እግዚያብሔር ከናንተጋ ይሁን
@አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@bizuayehugebru
@bizuayehugebru 2 года назад
በጣም ደስ የሚል ዳሰሳ ነው ፀጋውን ያብዛልህ ዲያቆን አቤል🙏❤
@gezahagngoshu7337
@gezahagngoshu7337 2 года назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
@michaeleshetu7151
@michaeleshetu7151 2 года назад
kale hiwot yasemalen memher
@Walte25
@Walte25 2 года назад
እናመሰግናለን!
@selamawitayele9412
@selamawitayele9412 2 года назад
🙏🙏🙏
@abelsolomon6377
@abelsolomon6377 2 года назад
💙💙💙
@brookchale2324
@brookchale2324 2 года назад
እነዚህን አይነት ጉባያት መሳተፍ በጣም እፈልጋለሁኝ ነገር ግን መች የት እንደሆነ information የለኝም ልትነግሩኝ ከቻላችሁ እባካችሁ ንገሩኝ
@fasilkifilie5206
@fasilkifilie5206 2 года назад
wendme brook face book lay janderebaw media yemilewn group gebteh join adrg
@abrehamwolde1077
@abrehamwolde1077 2 года назад
መምሕር የሚገርም ነው፡፡ መጽሐፉን ገዝቼ እስካሁን አላነበብኩትም 🤔
@Sintayehu912
@Sintayehu912 2 года назад
ደቡብ ወሎ ለማለት መሰለኝ ደቡብ ጎንደር ያለው የአባታችንን የትውልድ ቦታ🙏
@frehiwot27
@frehiwot27 2 года назад
እግዚአቤሔር ይመስገን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን
Далее