Тёмный

የቤት ሰራተኝነት በእንግሊዝ‼️ የማታ አድካሚ ስራየ 😰😰 

ye Nathan enat tube
Подписаться 188 тыс.
Просмотров 38 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

16 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 79   
@hanavanmeekeren3203
@hanavanmeekeren3203 2 года назад
እዚ ቢከብድም ሲሰተሙ ቀለል ያለ ነው ሰራ ሰንሄድ ደይ ኬሩ አለ እንግዳ አይበዛብንም ባሎቻችን በትንሹም ቢሆን ያግዙናል ልጆች ይዘን አሰቤዛ ሰናደርግ በመኪና ነው በባሰም ቢሆን ግፉያሰለሌለ አይከብድም ሱፐርማርኬቱ ቅርብ ቴምህርት ቤት ቅርብ እኛ ችግራችን ለራሲችን ጊዜ ማጣታችን ብቻ
@lifeisagift8504
@lifeisagift8504 Год назад
Lik nesh👍🏽
@mareymabebawtube733
@mareymabebawtube733 2 года назад
ቤትሺ. ያምራል እኛ የአርብ አገር ሸቃሊት. የመዳምን ቤት ነው. ጧት. ተነስተ ነው የምነጠዳው. እኔ በራሴጧት ፅዳት አረፍዳለሁ. ተሯርጨ. እጨርስና ከዚያም ምግብ ስራ. ምሳ እገባለሁ. ምሳ ሰረቸ እጣውላላይ አቀርብና. ከትምህርት ይመጣሉ ይሰበሰባሉ ይበላሉ አነሳስች አጣጥቢ. ወልውየ እርተቤ. ልብስ አጥባለሁ እተኩሳለሁ. እቤት የዋሉ ተኝተው. የልተፀዳ. ክላስ አፃዳለሁ. ከዚያም ኩሺና የተለያዩ ስራ እሰራለሁ. ጣፍጭ ነገሮችን እሰራለሁ. ይበላሉ ይመሻል. ከዚያ እራት አዘጋጃለሁ. አገረባለሁ አነሳለሁ አፃዳሉሁ. ከግማሺ. ለሊት ቡኃላ. እተኛለሁ. ጧት. እነሳለሁ አልሀምዱሊላህ. ዋነው አፊያ ነው. 4. ወር 5. 6 ወር ኢጃዛ እወጣለሁ. እና.
@Mነኝየእምየናፍቂአልሀምዱ
ጎበዝ ጠንክሪ እህቴዋየ
@እሙሂራ
@እሙሂራ Год назад
አብሺሪ እኔምእዳችውነኚ ሀቂቃ እኔእደውም 5መኪና አጥባለሁ እስኪያልፍያልፈል ይባል የለ ስለዚህከታገሱትሁሉምያልፈል
@foziamangistu9805
@foziamangistu9805 Год назад
@@እሙሂራ .😢 Alaha Yagezesh Yene Wud Absheri .Segdet Menum Ayamrem.
@zebiderketsela4371
@zebiderketsela4371 2 года назад
በሰላም ነው ጠፋሽ አኮ የኔእናት የኛነገር አኮ አንዲህ መቼም አይሞላ እንኳን ሰላም ሆንሽ ልጆችሽ ሰላም ናቸዉ
@DBM651
@DBM651 Год назад
ሰላም ውዴ ስኳር ስንት ነው የጨመርሽው ?በጣም ገርሞኝ ነው አልበዛምወይ ቂቂቂ።ያው የእኔም ህይወት ከአንቺውጋር ተመሳሳይ ነው።ትዳርናልጅ ካለ ቀልድ የለም ቢሆንም ተመስገን።ከልጆቻችን ጋር በጣም የጠበቀ ግንኙነት እንዲኖረን ይረዳናል።በጣም ጠንካራ ናየህይወት ጀግኖች ሆነናል።እድሜ ለስደት። ቤትሽ ያምራል።
@geniyearsemalej
@geniyearsemalej 2 года назад
ሠላም እንዴት ነሽ የት ጠፋሽ የእውነት ምን ሆነሽ ነው ብዬ አስቤ ነበር በጣም በደህና ከሆነ በጣም ጥሩ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል😍😍😍
@mebatube1245
@mebatube1245 2 года назад
ሰላም እዴት ነሽ መሲየ በመጀመሪያ እኳን ለመስቀል በአል ዋዜማ በሰላም አደረሰሽ በመቀጠል ሁሌ ነው የምከታተልሽ ስራወችሽ በጣም ይመቹኛል እና እባክሽ ላስቸግርሽ ዩቱቤን አይተሽ ከተመቸሽ ሸር አድርጊልኝ እባክሽ 🙏
@ሐይማኖት-ዸ2ዀ
@ሐይማኖት-ዸ2ዀ 2 года назад
መሲየ ትክክልል ነሽ የኢትዮጵያ አሰሪዎች በጣም መጥፎ ናቸው ንቅታቸው እንዴት እንደሚፀየፉ ልነግርሽ አልችልም እግዚአብሔር የመረቃቸው ሊኖሩ ይችላሉ ግን ____
@zeeezeee8686
@zeeezeee8686 Год назад
ማርያም ን ኢትዮጵያ ሰራተኞ ሁኖ ከመኖር ሞት ይሻላል እኒህ ሰይጣን ፍጡር እኮ ናቸው የሰው ሀገር ይሻላል
@asfahawoldu6000
@asfahawoldu6000 Год назад
የኔውድ መስዬ እኳን እሰው ቤት የአጎቴ ቤት ስኖር እጀራ ይቆለፍብኝ ነበር ኧረ ስቱ እኛ በጣም ከባዶች ነን 😭😭
@mizlalisaac6369
@mizlalisaac6369 Год назад
Very good program, I know it is hard work but you should be proud of yourself,to depend on people is worse.But in our country Ethiopia and Eritrea and all over Africa we should treat them with respect do not mistreat them.
@meronyealmaz4001
@meronyealmaz4001 2 года назад
ማህተብሽን ስላደረግሽ ደስ ብሎኛል,ውበትሽ ጎላ የምር👏👏👏
@hnah4891
@hnah4891 Год назад
ልክ ነዉ መሲዬ አንዱ ባጠፋዉ ሁሉም መሰደብ የለበትም
@fatuma283
@fatuma283 2 года назад
አይዞሺ እህት ሁሉም ነገር ያለፋል ጥኪሪልኝ የስዴት ኑሮ የሞከረውያቀዋል እኛየመዳም ቅመሞች እኮ የብረትሙስሶነን እማ እብሺሪ እኔምአድስ ጀማሪነኝዴምሪኝ ውድ የአገሬልጆቸ❤❤❤👍👍
@kezero1990
@kezero1990 Год назад
Mamaye ney beteseb enhun
@forgotemail7718
@forgotemail7718 Год назад
መሲ🌷 እንኳን ሰላም ተመለሽ በጣም ጠፍተሽ ነበር ሌላው በሰራተኛ በኩል ለሰጠሽው አሳብ. ምንም ተበደልኩ ብትል ምንም የማያውቁ ድዳ ህፃናትን ማረድ አለባት መሲ??? ሲቀጥል ሁሉም አንድ አይደሉም ግን ከጥቅማቸው ጉዳታቸው ያመዝናል።
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 Год назад
Wow welcome back and I was thinking about you a lot and so happy to see you back ❤❤❤
@yeNathanenat
@yeNathanenat Год назад
Oh thanks so much 🙏🥰
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 Год назад
መሲዬ ሌላ ቤት ነው ወይስ Kitchen ደባልቃችሁት አስፍታችሁት ነው? በጣም በጣም ያምራል እንካን ጠፋሽ የሚያምር ቤት አሳየሽን Uk እንዲህ ከይነት Kitchen አይቼ አላውቅም ልዩ ነው❤
@b.t7056
@b.t7056 Год назад
Yes very Modern kitchen for UK homes indeed!! Most houses newly build in the Last 10 to 15 years are like that in Liverpool
@yeNathanenat
@yeNathanenat Год назад
Awo konjo thanks so much 🙏❤
@yeNathanenat
@yeNathanenat Год назад
Thanks 🙏 🥰
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 Год назад
@@b.t7056 You're right !
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 Год назад
@@yeNathanenat ❤😘
@sintayehufeyisa3851
@sintayehufeyisa3851 Год назад
ጎበዝ በጣም አደንቅሻለው ግን እራስሽን ጠብቂ
@almazshibeshi6132
@almazshibeshi6132 Год назад
የእጅ ጉዋንት አድርጊ እህቴ አፍንጫሽንም ከቻልሽ እንዲሁ ሸፍኚ ኬሚካል መጥፎ ነው
@yeNathanenat
@yeNathanenat Год назад
Eshi yene eht
@MesiBeauty
@MesiBeauty 2 года назад
እንኳን ደህና መጣሽ መሲዬ እንደዚህ ብቅ ብቅ በይ
@rahelabera6919
@rahelabera6919 Год назад
እህቴ ኢትዮጵያ ውስጥ አሁን ሰራተኛ መቅጠር በጣም ከባድ ነው በጣም
@yesasye3947
@yesasye3947 Год назад
ልክ ነው እህቴ ነገር ግን እኛ በለንበት ሀገር ህጉም የጠበቀ ኑሮም የተሻለ ፋሲሊቱም የተመቻቸ ነገር ነው በአገራችን ግን ምንም አማራጭ በሌለበት ነገሮች ባልተመቻቹበት ሁኔታ ነገሮችን ያከብደዋል ምናልባት አንዲት እናት ጦት ወደ ስረዎ ለመግባትና ማታ ወደ ቤቷ ስትገባ ረጅም ሰዐት ይወስድባታል ወይም ላለመክፈል በእግሯም ልትሄድ ትችላለች እንደዚህ አይነት መሰል ችግሮችን ሁሉ ታስተናግዳለች ስለዚህ ነገሮችን አንፃራዊ መየት አስፈላጊ ይመስለኛል በእርግጥም ጥሩ የሆኑ ብዞች አሉ በዛው ልክ ብዙ ችግሮች አሉ ለማንኛውም ለአገራችን ሰላም ይውረድልን ❤
@hnah4891
@hnah4891 Год назад
ጎበዝ ነሽ ማሽ አላህ
@mulu1621
@mulu1621 Год назад
ልክ ነሽ በፊት የሰሩት ግፍ ነው ሰራተኛ ላይ ከአስር አመት ልጅ ጀምሮ ከገጠር እያመጡ ዛሬ እያጨዱት ነው የዘሩትን ያው የግፈኞች ጦስ ለንፁሃን ነው የሚተርፍ
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 2 года назад
እኔ 5አመት 2ልጆች አሳፍኩ አጥቃላይ ስራ ነው ምድራው ስያጠፊው እቆጣቸዋለው በቃ ቀኑ ሙሉ ከእኔ ጋር ነበር ሚውሉት አባት እናት ስራ ናቸው ወላሂ ስመጣ እንዴት ዋልሽ ልጆች እንዴት ዋሉ ነው ምሉን የሚገርመው ነገር መኖሪያ ፍቃድ የለኝ ግን ቤቱ ሙሉ በእኔ ነው ትተው ልጆችን 3ወር ጀምር እኔ ነው ያሳደካቸው አሁን አንፍዋ ብቻ ቤት ቀረች
@dursitushako1033
@dursitushako1033 2 года назад
I like your kitchen it looks great and beautiful
@saraastatcke466
@saraastatcke466 2 года назад
Welcome back,.......after long time good to see you!
@z.d7914
@z.d7914 Год назад
ግን ከሰው አገር ላይ እደዚህ አይነት ቤት ከመስራት አገራቹህ ላይ ብሰሩ እደኔ ሀሳብ መቸም በሰው ሀገር አታረጁም ሰርግም ሞትም በሀገር ላይ ነው
@selamabebe5820
@selamabebe5820 2 года назад
እስቲ ንገሪልን ስው አረብ አገር ብቻ ይመስለዋል ስው እስፔሻሊ ኢትዬጽያ ቁጭ ብለው ውጭ ለሚ መኙ
@sarajackson818
@sarajackson818 Год назад
If you doing professional housekeeping in UK it is a good paid job and holiday pay and pension so enjoy your job dear 🌹🌹🌹🌹
@tsigemengiste6108
@tsigemengiste6108 2 года назад
በጣም ጎበዝ ስራ አይናቅም
@ሰላምአድማሱበላይ
በስመአብ ቤትሽ ሲያምር ፅዳቱ ሰብስክራይብ አረኩልሽ
@yeNathanenat
@yeNathanenat Год назад
Thanks yene konjo 🙏❤
@aaphremladdis1724
@aaphremladdis1724 2 года назад
ENDE MESI ENDET ENDEZA TYALESH SEW YEZERAWN NEW YEMIYATSDEW MALET BETESEB SLEBEDELE LJOCH METARED ALEBACHEW HULUNM SEW BEAND MEFEREJ AYGEBAM TIRUM METFOM ASERIM SERATEGNAM AELE
@luwamabraha9444
@luwamabraha9444 Год назад
Amazing kitchen love it
@lidiyaabdrhaman5463
@lidiyaabdrhaman5463 Год назад
Meski sewedeshi eko sereateshi melekameneteshi areee sentun lenager tebareki
@myethiopia5380
@myethiopia5380 2 года назад
የራስሽቤትከሆነ ቢደክምስ ቆሻሸያለውቤትለመኖርይከብዳል ጽዳርለራስነው እኛ ኢትኢትየጵያ መቤትአያያዝጠካራዎችነን ከስራመተውቤትአጸድተውልብስአጥበው ያውም በእጅማጠብ አችያለሽበት ሁሉበመምራትነው የምሠሩ እናጽዳትለረስነው ስተገቢቤትሽ በሠውበትሳምርአያስብለሽም
@ethiojago7171
@ethiojago7171 2 года назад
እንኳን ደህና መጣሽ ምርጧ❤❤❤❤
@yeNathanenat
@yeNathanenat 2 года назад
Mekdiye ❤❤❤
@lifeisagift8504
@lifeisagift8504 Год назад
Ye set kuncho ❤gobez
@bety1747
@bety1747 2 года назад
Mesiye ysfre lj Endet nshe btam tftshal 😊😊
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet 2 года назад
First time i get your channel i am amazed how many subscribers you have
@Daniel-girls
@Daniel-girls 2 года назад
I love you so much I love your house it's so beautiful and I speak I'm horrick
@melatberhanu9149
@melatberhanu9149 2 года назад
በስመአብ አለሽ እንዴ የት ጠፋሽ
@yeNathanenat
@yeNathanenat 2 года назад
Alhu yene konjo ❤
@jerifele1919
@jerifele1919 Год назад
wow nice to see you again😍😍😍
@sweetnega8119
@sweetnega8119 2 года назад
Welcome Mesi wede 😍😍😍
@ኦክትአሳያነኝ
@ኦክትአሳያነኝ 2 года назад
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡሱካሪ አናነሰብሽም ክክክክክክ
@KukuAlex-lo7yz
@KukuAlex-lo7yz 8 месяцев назад
Yet nw ere yetefashiw
@adamia3883
@adamia3883 Год назад
Good job 👍
@tekuret
@tekuret 2 года назад
Aye mesiye ye Ethiopian hezeb aweropa amexetew kala Yu serategha ayakeberum ezi lelit teneseten lij temeretebet aderesen wechi 8 seat sereten bete gebeten hulunem sera sereten bezalaye lijochu cheneqelat new yemiyazorut shopping enkuan setewechi yezesh new 1 deqiqa yemiyez yele enesu yashofalu where berchi wende lijochu beteley kebad nachew enemy 2 wend new yalegh
@estertektel5987
@estertektel5987 Год назад
የምወድሽበሰላም ነውየጠፍሽው
@mimisara9206
@mimisara9206 2 года назад
Wow
@eyerusgirma9811
@eyerusgirma9811 2 года назад
Kitchenshe betam yamral Europe hager kichen tebet betam cheger new
@mesekermkebede3369
@mesekermkebede3369 2 года назад
Endet nesh enkuan adereseh berchi gobez
@hanasador3723
@hanasador3723 2 года назад
Wowoo my dear ♥
@Someone-wx3kp
@Someone-wx3kp 2 года назад
Messi mnw tsguresh atere?
@ኦክትአሳያነኝ
@ኦክትአሳያነኝ 2 года назад
አይይይ ጥዳት ሀበሻ ይግደለኝ ጌበዝ አድህነው ሴት
@yeNathanenat
@yeNathanenat 2 года назад
Thanks konjo 🙏❤
@haimiadamu5757
@haimiadamu5757 Год назад
ye bet serategna eko sinketer ye wer demoz etetekefelat nw lezi kifya demo tegebi service mestet alebachew aseriwm degmo miyasfelgachewen neger argo menor alebet migeb wey demo leloch asfelagi negeroch
@susutube6227
@susutube6227 2 года назад
gobze ena tatari set nashi yaw wechi hager lay bzu zmnawi sistmoch alu enda ethio bzum kebde bayblem
@nebilabeauty
@nebilabeauty 2 года назад
welcom Mes 🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@ሜላትጌታሁን
@ሜላትጌታሁን 2 года назад
😍😍😍😍😍😍😍
@rahmaomer3567
@rahmaomer3567 2 года назад
ያችይ ቤት ነው የምታፀጂው
@yeNathanenat
@yeNathanenat 2 года назад
Awo
@Hana408
@Hana408 Год назад
👍👍👍
@MUHABAYEWEGDILIJ
@MUHABAYEWEGDILIJ 2 года назад
👍👍👍👍👍👍✅✅💐💐🍒🍒🍒
@fatmuamohamed8689
@fatmuamohamed8689 2 года назад
Ye Nathan enat Aleshi tafeshi marre
Далее
Батя всех бургеров на 7000 ккал!
00:55
Батя всех бургеров на 7000 ккал!
00:55