Тёмный

የብዙዎቻቹጥያቄ የነበረዉየጭቃቤት ክችን ካቢኔት ለጥያቄያቹ ምላሽታገኛላቹ ተመልከቱት Mud house kitchen cabinetforyou  

nuru mohammed furniture
Подписаться 3 тыс.
Просмотров 1,7 тыс.
50% 1

ዉድ ተመልካቾቼ ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ እና የደውል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
ለሌሎች ሰዎች እንዲደርስልን ሼር በማድረግ ተባበሩን
በዚህ ቻናል አዳዲስና ዘመናዊ የፈርኒቸር ስራዎችን የምንለቅበት ወቅታዊ የዋጋ ተመኖችን የምናሳውቅበት እንዲሁም ማንኛውንም የደምበኛ ትዛዞችን እየተቀበልን ለፈለጉት ሰው እየገዛን የምናስረክበውን ስራችንን በጥቅሉ አዳዲስ ስራዎችን በየጊዜው የምንለቅ ሲሆን የምትፈልጉትንና ቪድዮ እንድንሰራላቹ የምትፈልጉትን ሀሉ እንደፍላጎታቹ እንለቃለን
የቴሌግራም ቻናሌን ከፈለጋቹ
t.me/Nu12426355
t.me/joinchat/AAAAAESUhGlaO8m...
ኑሩ መሀመድ ፈርኒቸር ዘመናዊ የሆኑ የቤት እቃዎችን ያመርታል
በፈለጉት ቦታ ወስደን ገጣጥመን እናስረክበዎታለን
የዩቱብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
አዳዲስ ሰራዎችን ሁሌም ያገኛሉ
በተጨማሪም ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሠርፕራይዝ ለማድረግ ከፈለጉ
ከሱቅ ገዝተን ለወዳጅ ዘመድ ማድረስ እንዲላክልዎት የሚፈልጉትን ማንኛውንም ነገር ማዘዝ ይችላሉ
ስልክ0912426355
አድራሻ ወሎ ከሚሴ

Развлечения

Опубликовано:

 

30 сен 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 59   
@Toyba-vj3ml
@Toyba-vj3ml 9 месяцев назад
ማሻ አላህ በጣም ያምራል አይሞያ እጅህን ቁርጥማን አይካህ ።እህታችንም የምትጠቀምበትበደስታየምትኖርበት ያድርጋ ❤
@Nurumohammed-pm3ce
@Nurumohammed-pm3ce 9 месяцев назад
ኧረ ጦይቢ ወላሂ ከልብ ነው ማመስግነው
@user-xd8hy4ty7d
@user-xd8hy4ty7d 9 месяцев назад
ማሻአላህ እጂህ ይባረክ ላይኩ አርጉ 👍👍👍
@ekramseid1063
@ekramseid1063 9 месяцев назад
ልክ ብለሀል ብሮ
@saadhaadem8114
@saadhaadem8114 9 месяцев назад
ማሻአላህ ያምራል አላህ ይጨምርልህ በሀቅ የምትወጣ ያርግህ
@Nurumohammed-pm3ce
@Nurumohammed-pm3ce 9 месяцев назад
ኣሚን እህት የ
@medinaderasa2680
@medinaderasa2680 9 месяцев назад
ሥራችሁ ማሻአላህነዉ ዋጋብትናገር አሪፍነው
@Nurumohammed-pm3ce
@Nurumohammed-pm3ce 9 месяцев назад
ኢንሻ አላህ
@user-ps1li2ub9s
@user-ps1li2ub9s 9 месяцев назад
መሸአላህተባርክ. አላህበጣምነው. እሚእምርው🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Nurumohammed-pm3ce
@Nurumohammed-pm3ce 9 месяцев назад
በጣም ነው የማመሰግነው
@madenah2102
@madenah2102 9 месяцев назад
🎉🎉🎉🎉
@Nurumohammed-pm3ce
@Nurumohammed-pm3ce 9 месяцев назад
10q medina Ye
@user-mx1jz8yk4f
@user-mx1jz8yk4f 9 месяцев назад
መሸ አላህ ያምራል 🕊🕊🕊🕊🕊🕊💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@Nurumohammed-pm3ce
@Nurumohammed-pm3ce 9 месяцев назад
10q የኔ እህት ሸር አድርጊው
@seadaali9218
@seadaali9218 9 месяцев назад
ማሻ አላህ ያምራል🎉🎉🎉🎉በቃ ኑሪሻ ይለያል ማሻ አላህ🎉🎉
@Nurumohammed-pm3ce
@Nurumohammed-pm3ce 9 месяцев назад
10q ሰአዲ
@asenakufesha7133
@asenakufesha7133 9 месяцев назад
👍👍
@user-em5rd5tf2s
@user-em5rd5tf2s 9 месяцев назад
ማሻአላህ ያምራል
@Nurumohammed-pm3ce
@Nurumohammed-pm3ce 9 месяцев назад
ጀዛ ከላህ ከይር
@Toyba-vj3ml
@Toyba-vj3ml 9 месяцев назад
በጭራሽ የጭቃ ቤት ክቺን ካቢኔትአይመስልም
@Nurumohammed-pm3ce
@Nurumohammed-pm3ce 9 месяцев назад
በተቻለሽ አቅም ከጐኔ ሁነሽ አበረታኝኝ ሸር እያደረግሽ
@user-xd8hy4ty7d
@user-xd8hy4ty7d 9 месяцев назад
ይለያል ስላችሁ 👌
@user-ek3fd8pv6p
@user-ek3fd8pv6p 9 месяцев назад
ማሻአላህ በጣምነው የሚመረው ልዩነው ወድም በርታ
@Nurumohammed-pm3ce
@Nurumohammed-pm3ce 9 месяцев назад
10q ዜድ
@Nurumohammed-pm3ce
@Nurumohammed-pm3ce 9 месяцев назад
10q የኔ እህት
@nejanur4601
@nejanur4601 9 месяцев назад
እስኪ 1 ሰው ለ10ሰው ሸር ያድርግ በመልካም ፍቃድ
@Nurumohammed-pm3ce
@Nurumohammed-pm3ce 9 месяцев назад
10q ነጃ ኑር
@user-rq5gk6wn8c
@user-rq5gk6wn8c 3 месяца назад
ማሻአላህ
@etechetech7158
@etechetech7158 4 месяца назад
ማሻሀላህ
@nurshfurniture5197
@nurshfurniture5197 9 месяцев назад
ሸር እና ላይክ አድርጉ
@rabeaahmed819
@rabeaahmed819 8 месяцев назад
ሀይቆች መሸአላህ በርቱ በአፊያ ኑሩበት እኔስ ተሸውጃለሁ ሀይቅ አሰርቸ ክችኑን ሰርቶ መደርደሪያ የለውም ምን አለ አንዳንድ ፈርኒቸሮች አላህን ብፈሩ በርታ ወድማችን ደግመህ ታስተካክልልኝ አለህ እንጂ በጣም ነው ያበላሸብኝ
@Nurumohammed-pm3ce
@Nurumohammed-pm3ce 8 месяцев назад
አብሽሪ ይስተካከልልሻል
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 9 месяцев назад
ሥራህ አሪፍ ነበር ሙዚቃህና ክላሢካሉ ጆሮ ያደነቁራል አላህ ሒዲያ ይስጥህ ኑሩ ሙሀመድ ብለህ በቻናልህ ልክ እንደቁርአን በእንግለፈዘኛ ዘፈንህን ትለቃለህ አላህን ፍራ ስብስክራይብ ላረግህ ነበር ቻናልህ የካፊር ቻናል ነው እሚመሥለው እቃ ለማስተዋወቅ ሙዚቃ መልቀቅ ምን ይሉታል
@Nurumohammed-pm3ce
@Nurumohammed-pm3ce 9 месяцев назад
አይ እናትየ መቼ እንዳልሸው ሆነ ና በቁርአንና በነሽዳ ማድረግ ቢቻል እንዴት ደስ ባለኝ ነበር ግን ዩቱብ አይ ፈቅድም ራሱ ያዘጋጃው ክላሲካ ወይ ሙዚቃ ካልሆነ ሌላ ድምፅ ማስገባት አይፈቅድም ለዛ ነው እሽ እህትየ ለምክርሽ አመሰግናለው
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 9 месяцев назад
@@Nurumohammed-pm3ce እንዴ ያንተ የተለየ ነው እንዴ? በጣም ብዙ ዩቱዩበሮች እኮ አሉ መግቢያቸውም በቁርአን ቪድዮውም ሊያልቅ ሲል በቁርአን እሚጨርሱ አይይይ ካንጀት ካለቀሡ እምባ አይገዲም አለ ያሀገሬ ሠው
@ekramseid1063
@ekramseid1063 9 месяцев назад
ምክርሽ ቆንጆ ነበር ነገር ግን የዩቱብ ህግ ስለማይፈቅድ ነው የራሱን ዩቱብ ያዘጋጀውን ክላሲካል ብቻ ነው መጠቀም የምትችይው ለዛ ነው
@ekramseid1063
@ekramseid1063 9 месяцев назад
ኮፒ ራይት ይሆናል እንደዛ የሚያደርጉትም ቢሆኑ ባለማወቅ ነው የሚሆነው ወይም የራሳቸው ቀረጻ ሆኖ ወይም የተፈቀደ ኮፒ ራይት የማያስብል ነገር ተጠቅመው ነው የሚሆነው
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 9 месяцев назад
@@ekramseid1063 አላህ ያብጀው
@user-vi6vb5be3r
@user-vi6vb5be3r 9 месяцев назад
መሻ አላህ
@user-zp9yb7gc3e
@user-zp9yb7gc3e 8 месяцев назад
ማሼአላህ ኑርዬ በጣም ያምራል
@Nurumohammed-pm3ce
@Nurumohammed-pm3ce 8 месяцев назад
10 q የኔ እህት
@Nurumohammed-pm3ce
@Nurumohammed-pm3ce 9 месяцев назад
አሁን ይሄን የጭቃ ቤት ክችን ካቢኔት ነው ቢባል ማን ያምናል ?
@Nurumohammed-pm3ce
@Nurumohammed-pm3ce 9 месяцев назад
ነገር ግን ራሱ የጭቃ ቤት ክችን ነው
@Toyba-vj3ml
@Toyba-vj3ml 9 месяцев назад
ወላሂ በቅርቡ ነው ወደአንተ ቻይናል የመጣሁት ሁሉንምአየሁ በጣም ነው የሚያምረው ሁሉንምሳያቸው የትኛውንትቸ የቱንልዘዝ ለምርጫተቸገርኩ ክክክክ ኢንሻ አላህ በቅርቡአዝሃለሁ
@hayatassen2820
@hayatassen2820 8 месяцев назад
መሸአላኑርሻእጅህይባረክ
@Nurumohammed-pm3ce
@Nurumohammed-pm3ce 8 месяцев назад
10q hadYaYe
@rhelmamo5078
@rhelmamo5078 9 месяцев назад
Waw betame yamerle betam gobeze neke
@Nurumohammed-pm3ce
@Nurumohammed-pm3ce 9 месяцев назад
10q RahelYe
@user-ps1li2ub9s
@user-ps1li2ub9s 9 месяцев назад
አዋን
@user-vi6vb5be3r
@user-vi6vb5be3r 9 месяцев назад
ጥራት እና ውበት 100%
@Nurumohammed-pm3ce
@Nurumohammed-pm3ce 9 месяцев назад
10q ከልብ አመስግናለው
@goldsisj5432
@goldsisj5432 8 месяцев назад
ዉጋዉ
@Nurumohammed-pm3ce
@Nurumohammed-pm3ce 4 месяца назад
በካሬ ነው
@hawamedia655
@hawamedia655 Месяц назад
የት ነህ
@Nurumohammed-pm3ce
@Nurumohammed-pm3ce Месяц назад
ከሚሴ
@user-sg4rt1dp4m
@user-sg4rt1dp4m 9 месяцев назад
ስንት ካሬ ነዉ ዋጋዉስ ፈልጋለሁ
@Nurumohammed-pm3ce
@Nurumohammed-pm3ce 9 месяцев назад
በውስጥ መስመር አናግሪኝ ዐ912426355
@sartt8451
@sartt8451 2 месяца назад
የት ነው
@Nurumohammed-pm3ce
@Nurumohammed-pm3ce 2 месяца назад
ወሎ ከሚሴ
Далее
He turned a baseball into a stylish shoe😱
00:59
Просмотров 399 тыс.
Gale Now VS Then Edit🥵 #brawlstars #shorts
00:15
Просмотров 653 тыс.
መስቀልን በአያታችን ቤት 2016
13:13
Просмотров 185 тыс.
тот самый ред флаг…
0:40
Просмотров 2,7 млн