Тёмный

የቦሌ መንገድ በማታ አዲስ ,ገፅታ | ADDIS ABABA BOLE at NIGHT |Ethiopia 4k 

YOURTOUR
Подписаться 1,6 тыс.
Просмотров 33 тыс.
50% 1

#bbcamharicnews #cnn #cnnnews18 #getachew_reda #abiyahmed #debretsiongebremichael #debretsion #debretsiongebremikael #ethiopiandailynews #ethiopiandrama #ethiopiantiktok #betochcomedy #betoch #betoch_comedy #betochdrama #adeyfilm #adeydrama #dstv403 #aboltv #ehudinbeebs #ehudenbeebs #danayitmekbeb #oldmusic #feta_daily #feta #ሰበር ዜና #Dr Abiy Ahmed #Dr ABIYYI AHMAD #ዶክተር አብይ #ዶክተር አብይ አህመድ #Doctor Abiy Ahmed #Abiy #ቅዱስ ሲኖደስ #ኦሮቶዶክስ ቤተክርስቲያን #ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ #የቤተክርስቲያን ጥብቅ ውሳኔ #ዜና #አቤል ብርሀኑ #ፈታ ደይሊ #Feta Deily #feta_daily #አዲስ ሰበር ዜና #የሲኖዶስውሳኔ
#Addis_Ababa_Ethiopia_Travel #Addis_AbabaEthiopia__Walking_Tour #Addis_Ababa_Ethiopia_Visit #Addis_Ababa_DrivingTour #Ethiopia_Addis_Ababa_Public_Events #City_street_walking #Ethiopia_Places_To_Visit #New_York_walking_tour #Japan_walking_tour #Rome_Tour #Seifu_on_EBS #Donkey_tube #Paris_walking_tour #EBS_TV #London_walking_tour #Rome_walking_tour

Опубликовано:

 

11 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 66   
@gashahunt
@gashahunt 22 дня назад
ያለሁበትን አካባቢ ይመስላል የሚያምር የሚያኮራ አገር አለን እድሜ ለአዳነች አቤቤ እና ካቢኔዎች በሙሉ ትልቁን ድርሻ ባለ ብሩህ አእምሮውን መሪያችን አብይ አህመድ ዓሊን እድሜና ጤና ይስጣችሁ ተባረኩልን።
@tinawa56
@tinawa56 22 дня назад
ተመስገን መኖር ደጉ ብዙ አየን በርታልን
@alemayehu7036
@alemayehu7036 23 дня назад
የብስክሌት ላይ ሰው ለምን ይሄዳል?
@masterteklugirma190
@masterteklugirma190 23 дня назад
ካሚራ ማኑ በየት በኩል ነው የሚኤደው?😅
@pearls1626
@pearls1626 22 дня назад
@@masterteklugirma190. 😂
@peleakale1901
@peleakale1901 22 дня назад
@@masterteklugirma190 የኔም ጥያቄ ነበር ተውኩት 😂
@tileregasa7005
@tileregasa7005 22 дня назад
camera manu rasu mn lay nw eyehede yalew?
@Tamirathailesolomon-vs3yh
@Tamirathailesolomon-vs3yh 22 дня назад
Gena silalseletenu midre denez yetesebesebew
@tewodroscherenet6655
@tewodroscherenet6655 22 дня назад
Wow Addis Ababa Ethiopia, I don't believe this !!! Addis is Shaking !!!
@kukushag3386
@kukushag3386 23 дня назад
በጣም ያምራል፣ በርታ፣ አዲስ ነገር ቶሎ አሳየን፣ ነገር ግን አንድ ሰው በተሰራው ሳር ላይ ቆሞ ነበር ግን አንተ ምንም አላልከውም፣ ለምን?? የአንተስ አገር አይደለም፣ አይመለከትህም?? በሚቀጥለው ግዜ ሰውች በሳሩ ውስጥ ባልተፈቀደ በቢስክሊት መንገድ ሲሄዱ እንደዜጋ መናገር አለብክ፣
@O_L_D89
@O_L_D89 22 дня назад
አዲሷ ሸገር ለአሁኖቹ ትውልድ አትሆንም አዲስ የተማረ ትውልድ ያስፈልጋታል😢😢 መኪና ዜብራ ላይ አይቆም ሰዉ በተፈቀደለት መንገድ ትቶ ባልተፈቀደለት ይሄዳል ..ሁሉም የ Walking Tour Channel ላይ
@Abdlrahaman-ym8gc
@Abdlrahaman-ym8gc 23 дня назад
ዋው አዲስ አበበችን ታሰራች👍
@bilen664
@bilen664 22 дня назад
please post part 2 of bole road at night . love ur videos
@shibeshinegese7761
@shibeshinegese7761 22 дня назад
we love our addis ababa.well done.
@desb8971
@desb8971 22 дня назад
No words this happening to my mother land 🎉
@tigistmisganaw1532
@tigistmisganaw1532 23 дня назад
OMG just beautiful
@YabVlog
@YabVlog 23 дня назад
Bro keep pushing 💪💪
@Zelazella1
@Zelazella1 22 дня назад
Addis Ababa looks so beautiful post more driving videos
@taz09216
@taz09216 23 дня назад
Good to see some pedestrian crossing lights installed but the cars dont stop for people to cross.
@efitib5423
@efitib5423 22 дня назад
WOW🎉
@habtamubelete5794
@habtamubelete5794 22 дня назад
ያምራል❤
@eleniduplan2501
@eleniduplan2501 22 дня назад
🙏🙏🙏🙏
@libanosseyoum7067
@libanosseyoum7067 22 дня назад
Buses and taxis should keep hygiene.....especially buses, once in a week is enough to keep them clean, it would be one form of job creation for jobless youths!!!
@ahmedinjemal721
@ahmedinjemal721 23 дня назад
ሰው የሚነገረውን ሰምቶ የሚተገብር ፍጡር ነው የሰው ችግሩ ደግሞ ሰው ሆኖ ሰው አለመሆኑ ነው ኮሪደር ልማቱ የተሰራው የብስክሌትና የእግረኛ መንገድ አለው ስለዚህ እግረኛ የሆነ ሰው ለእግረኛ በተሰራው መንገድ መጠቀም ብስክሌተኛ በብስክሌት መንገድ መሄድ ሰው ለሆነ ሰው እንዴት ይቸግረዋልን ? አሁን እያየን ያለነው በብስክሌት መንገድ እግረኛ እየሄደ ነው ።
@robelaraya7139
@robelaraya7139 22 дня назад
Bezi video west bicycle yeyaze 1 yalefe sew alayewem ...😂😂😂 weregna ..mengedun Ena ketemawen yeserut erasu endezi algorerum
@sisaygonfa6213
@sisaygonfa6213 22 дня назад
​@@robelaraya7139 If u want to see a change it's now don't be negative if there is cycles or not u have to follow the rule
@እቢ
@እቢ 21 день назад
😂😂😂ገና ተዛዝሎ ነዉ በብስክሌት መንገዱ ሞልቶ ሰዉ ሚሆደዉ ለመሰልጠን መቶ ዓመት ይፈጅብናል😂
@user-gn9cq4uh8c
@user-gn9cq4uh8c 23 дня назад
ይሄ ደደብ ህዝብ በተሰራው ሳር ላይ ይራመዳል የተሰራ ያበላሻል ጥሩ ነገር አይበርክትላቹ የተባልን ይመስል😡😡😡
@teshomehagos
@teshomehagos 22 дня назад
ህዝብ ደደብ ያለ የመጀመሪያ ፍጡር ነህ አንተ ( እኔ ለምሳሌ ደደብ አይደለሁም ከነቤተሰቤ
@EternalLife-fu6nk
@EternalLife-fu6nk 22 дня назад
100% agree with you. We need to shame those who violate the rules.
@ethiomusiclyrics7807
@ethiomusiclyrics7807 23 дня назад
Lemin besaykle menged tehedalek
@GOLDEN_DATA
@GOLDEN_DATA 23 дня назад
እኛ ሰፈር መብራት የለም እኮ 😢
@user-ei1gd4zg7u
@user-ei1gd4zg7u 22 дня назад
İnternet kalehe yebekal 😊
@Fatiiman-ju5te
@Fatiiman-ju5te 22 дня назад
Amazing East Africa ! The seat of AU, ECA & other International & Continental Organizations ! please try not to amplify routine problems, rather try open your hearts & eyes to compare AA before vs 2dy! OKAY!!!!!!!!!!!!!!
@Zelazella1
@Zelazella1 22 дня назад
#addisababa #ethiopia #africa #ebstv
@fikrusime1217
@fikrusime1217 23 дня назад
KOY MIN HONEN NEBER DIRO???? LEMIN ENDI MESRAT ALCHALNIM????? 30 BILION DOLLAR BIDIR WESDEN NEBER EKO ..YAWIM BEZIYA ZEMEN YE BIR VALUE???? WEY GUD!!!!!!
@taz09216
@taz09216 23 дня назад
because Ethiopians spend time talking about politics instead of nation building.
@eri3057
@eri3057 23 дня назад
Yameral selam demo yeftrlachew!!!!
@oreoqueen6025
@oreoqueen6025 23 дня назад
Why do they step on the grass?walk on thr red line meant for cycle?need some rule or signs
@tezitube1877
@tezitube1877 23 дня назад
DRIVERS SHOULD DRIVE WITHIN LANES. EVERYONE USES DOUBLE LANES, THEIR DRIVING LICENCE SHOULD BE REVOKED!!!
@yerontulu9269
@yerontulu9269 23 дня назад
exactly, its get me mad fr
@taz09216
@taz09216 23 дня назад
and they dont stop at red lights for pedestrian crossings.
@tileregasa7005
@tileregasa7005 22 дня назад
megichet nbr abo kehuala!
@golatube4449
@golatube4449 22 дня назад
Sewu aymarim ende ye cycle menged lay walk myadergut aynachew ayseram
@behailubezuneh4177
@behailubezuneh4177 23 дня назад
On
@harryblu1375
@harryblu1375 23 дня назад
Camera man erasih saykil menged lay athid
@solomonmestas
@solomonmestas 22 дня назад
አገሩ ቢለወጥም ህዝቡ አፄ ሚኒሊክ እንዳስቀመጠው ነው። የእግረኛ እያለ በሳይክል መንገድ ላይ የሚሄድ ምን አጭሶ ነው
@zewisdom4822
@zewisdom4822 23 дня назад
Why do you walk on the bike lane tho?
@warsamaosman0894
@warsamaosman0894 22 дня назад
Somalidu intay xasad iyo qabyaalad ay isku dilaysay Itoobiya dalkeeda way dhisatay.
@user-sc2qf1fs7e
@user-sc2qf1fs7e 23 дня назад
የሱቆቹን የጨረታ ሰነድ እንዴት ነው ማገኘው
@behailubezuneh4177
@behailubezuneh4177 23 дня назад
0
@tigtig8146
@tigtig8146 22 дня назад
በዛውም ንፂህና የቆሻሻ አሰተምራቸው ኀ
@teshomeroba2141
@teshomeroba2141 22 дня назад
የቆሸሸ መኪና የሚነዱ መቀጣት አለባቸው
@እቢ
@እቢ 21 день назад
ተዉ እንጂ ሯ😂
@teshomeroba2141
@teshomeroba2141 11 дней назад
@@እቢ what?? ፋራ ፋኖ
@EmushZelalem
@EmushZelalem 23 дня назад
Mengest zem belo nwe yemedkemew yeha doma heberetseb mecham ayseletenem yehane yemesele yegereinga menged tesertolet yemitekmew gen lesaykele tebelo betseraw menged lay nwe 😂
@ምረርእንደኮሶ
@ምረርእንደኮሶ 11 дней назад
ስልጡን መንግስት ወይንም ጤነኛ መንግስት ከተማን ከማብለጭለጭ በፊት ለዜጎቹ ደህንነት እና በሰላም ውሎ መግባት ጠንክሮ ይሰራል ፡፡ ስልጡን መንግስት ወይንም ጤነኛ መንግስት ዜጎች ከቦታ ወደ ቦታ ወይንም ከአገር ወደ አገር በሰላም መዘዋወር እንዲችሉ ጠንክሮ ይሰራል ፡፡ ስልጡን መንግስት ወይንም ጤነኛ መንግስት ዜጎች በኑሮ ውድነት እየተሰቃየ ያለውን ወገን የግብርናውን ሴክተር በማዘመን የኑሮ ወድነትን ይቅንሳል ፡፡ ስልጡን መንግስት ወይንም ጤነኛ መንግስት ኢትዮጵያን ከጦርነት እና ከዘር ትርምስ ያወጣል ፡፡
@user-vp1ek2rv9i
@user-vp1ek2rv9i 20 дней назад
አንድ ቦታ 10 ደቂቃ ትቆምቅለህ ። ቆሞ ቀር ነገር ነክ ። 10 million አስቸኳይ የምግብ እርዳታ ኢያስፈልግብት ። 20000000 ወጣት ኢትዮጲያዊ በእርስ በእርስ ጦርነት ያስጨፈጨፈ መሪ ነው አብይ ማለት ። በአንፖል የሚሸወድ እዝብ የለም ስንት ሰው ነው እራት ሳይበላ የሚያድረው መልሱን ለናንተ
@coolnassa1420
@coolnassa1420 22 дня назад
በአንድ ቀን የሚሰራው ነገር ነገን በቀላሉ ለማፍረስ ሆነ ብሎ ህዝቡን ይሸውዱታል
Далее
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.44 "አማረኝ" pt.1
25:48
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21