Тёмный

የቦታ ካርታ ለወራሾች እንዴት ይሰጣል! ? ማሟላት ያለባችሁ ነገሮች ‼  

ጠበቃ ዩሱፍ // Lawyer Yusuf
Подписаться 98 тыс.
Просмотров 15 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 63   
@BelayTadesse-t3l
@BelayTadesse-t3l Год назад
ተባረክ በጣም እናመሰግናለን
@kebabush2119
@kebabush2119 2 года назад
ዛሬ አንደኛ ነኝ የኛ መካሪ እንኳን በሰላም መጣህልን በርታልን 👏
@lawyeryusuf
@lawyeryusuf 2 года назад
አመሰግናለሁ እህቴ!!
@SabaTadesse-rj8kc
@SabaTadesse-rj8kc 6 месяцев назад
እናመሰግናለን
@MartaMohammed-xt7cd
@MartaMohammed-xt7cd 6 месяцев назад
ጠበቃ የሱፍ እናመሰግናለን
@Ronaldof95
@Ronaldof95 2 года назад
ጠበቃ ዮሱፍ ጀዛከላህ በጣም እናመሰግናለን እኛ አባትና እናታችን በህይወት እያለ ከእናታችን ጋ በዉልና ማስረጃ በስጦታ ሰጥተዉናል ወራሽነ ነን የሚል ሌላ ሰዉ እኛን መጠየቅ ይችላል እባክህን መልሱን ጀዛከላህ
@mulukenbekele401
@mulukenbekele401 2 месяца назад
አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏
@abiynegussie377
@abiynegussie377 4 месяца назад
Very useful information. Thank
@tajebede3647
@tajebede3647 2 года назад
በህይወት እያሉ በስጦታ ቢሰጡስ
@woinshetezewede1675
@woinshetezewede1675 2 года назад
እናመሰግናለን ዐ❤
@menenabat5850
@menenabat5850 2 года назад
በጣም ጠቃሚ እዉቀት ነዉ የምሰጠዉ
@kuraodanabe6970
@kuraodanabe6970 Год назад
እውቀት ከትምህርት ቤት ውጪ ያለ ክፍያ እናመሰግናለን ዩሱፍ
@youtubeuser7684
@youtubeuser7684 2 года назад
አላህ ይጠብቅህ።
@kassahunsiele3400
@kassahunsiele3400 2 года назад
እናመሰግናለን!
@SabaAbrhamFanta
@SabaAbrhamFanta 5 месяцев назад
አመሰግናለሁ
@MartaMohammed-xt7cd
@MartaMohammed-xt7cd 6 месяцев назад
ጠበቃ ይሔወ ያተን ማብራራሪ ስዳምጥ ወየ አድራለሑ ምክንያቱም ልጀአስራ ስምት አመት አልሞላትም ያባቷን የገጠር መሪት ለመውረስ ስጠይቅ የሐገር መከላከያ ሑኖ በግዳጅ ላይ እያለ 208 ተሰውቾል ግን መለቃቂ በሚል 203 ተሠጥቷል ተባለ ግን ደብተሩ ካርታውም በሱ ስም ነው እስካሑን ምን ላድርግ
@Wemezekir
@Wemezekir 7 месяцев назад
በመጀመሪያ ለምትሰጠን መረጃ ላመሰገንህ እወዳለሁ:: ዲጂታል ካርታ ለማዉጣት ስለሚጠየቀዉ ክፍያ አልተናገርከም:: ከተማው ወይም ክፍለ ከተማዉ ለእያንዳንዱ የሚከናወኑ ተግባራት የክፍያ ዝርዝር ያወጣሉ ወይስ በዘፈቀደ ነዉ? ለምሳሌ ዲጂታል ካርታ ለማዉጣት መቶ ሺህ ብጠየቅ አግባብ ነዉ?
@aychewzegeye6385
@aychewzegeye6385 Год назад
ለነባር ይዞታ ለስምና ለካርታ ዝውውር ገንዘብ ይከዘላል እንዴ።ሲከፈል ከ150 በታች
@husenhusen9193
@husenhusen9193 Год назад
የሱፍ በጣም እናመሰግናለን አንድ ጥያቄ አለኝ ሁለት ወራሾች አሉ አንደኛው ድርሻውን ልኖርበት ይፈልጋል አንደኛው መሸጥ ይፈልጋል አንድ ላይ ከልሸጥን ብሎ ማስገደድ ይቻላል ወይ ህጉ ምን ይላል ? አመሰግናለሁ
@AzaAbdosh-wo6yz
@AzaAbdosh-wo6yz Год назад
የውርስ ባለመብትነት ማስረጃ ማለት የእገሌ ወራሽ የሚለው ነው ?ወየስ የሚወርሱት ንብረትም የተረጋገጠበትም ማስረጃ ነው
@hayrusultan9886
@hayrusultan9886 Год назад
እድሜው አካለ መጠን ሳይደርስ የውርስ ሀብቱ ወራሽ ባልሆኑ ሰዎች የተያዘበት ወራሽ በምን ያህል ግዜ መጠየቅ እንዳለበት ፍ. ህ. ቁ 1000 እና ከሰበር ዉሳኔ ጋር ብታብራራልን?? Thanks in advance!!
@MitkuMitku-wh8xe
@MitkuMitku-wh8xe 11 месяцев назад
ምስጋናዬ የላቀነው ደቂቃው ግን እያነሰብን ነው
@ejigayehumesele2055
@ejigayehumesele2055 2 года назад
በሕይት አያሉ ሰጦታ መሰጠትሰ ?
@زهرهمحمد-ه8خ
@زهرهمحمد-ه8خ Год назад
ሽኩርንለክ ያጀመአስምማዞርፍልጌነበር በራሴይቻላል ወይስአይቻልም እምትቁ ሰደትነውያለሁት ያሰራካለሹክበሉኝ 🌹🌹🌹🌹🌹
@aada8968
@aada8968 Год назад
ሰላም ወንድም እኔ የምሃበር ባዶ ባታ ገዝቻለሁ እናየተዋውለነው በብድር መልክነው ይቻላል ወይስ አይቻልም
@samuelkassaye3840
@samuelkassaye3840 10 месяцев назад
የውርስ ቤት ካርታ ለማዞር የክፍያ ስሌት እንዴት ነዉ ?
@alemayehuwelde3623
@alemayehuwelde3623 2 года назад
በውርስ በኑዛዜ አባት ለልጁ ያወረሰውን ቤትና ንብረት በተመለከተ ኑዛዜው የማይጸናበት ሁኔታ ምንድነው?ኑዛዜው እሰከ ስንት አመት ድረስ ተፈጻሚነት ሊኖረው ይችላል።
@yigremachewyigremachew7489
@yigremachewyigremachew7489 10 месяцев назад
ወራሾች ባልተሟሉበት ካርታ ሊሰጥ ይችላል?ወራሾች 5ቢሆኑ ሌሎቹ ሳያውቁ ሁለቱ ብቻ ካርታ ማግኘት ይችላሉ?
@lubaba4096
@lubaba4096 6 месяцев назад
ጠበቃየሱፍ ልጠይቅህ የምፈልገው የውርስ ቤት አለኘ ስም አላዞርኩም 30አመት ይሆነዋል በስሜ ለማዞር ምን ማድረግ አለብኘ
@aychewzegeye6385
@aychewzegeye6385 11 месяцев назад
ነባር ይዞታ በንፅፅር የተሰራ እንዴት ይከፋፈላሉ መለትም የግል ወሰን ለመወሰን
@youtubeuser7684
@youtubeuser7684 2 года назад
ያልደረሠ ኮንዶሚኒየም የውርሥ ስርአት በምንን መልኩዐነወ?
@zewdutulu9824
@zewdutulu9824 2 года назад
አንድ የማህበር መሬት ገዝቼ ቤት ሲሰራ ብሎኩ ላይ የተሰሩ ቤቶች አልፎ አልፎ ስለሆነ አንደንድ ቦታ ለይ የካሬ ማነስ አለው በዚሁ ሁኔታ በኔ ግራና ቀኝ የሉት ቦታዎች ቤት ያልተሰራባቸው ስለነበሩ ቤቱን ቀድሜ የሰራሁት እኔ ስለሆንኩ በካርታው ላይ በለው ከሬ ልክ ቤት ሠራሁበት በኋላ አንዱ ከጎኔ ያለው ለመስራት ስፈልግ መሬቱ ከ4 ካሬ በለይ ስለጎደለበት መሬቴን ገፍተሃል ብሎ ክስ ልጀምር ነው የሱ የጎደለው ወደ4.5 ካሬ ሲሆን የኔ ስለካ ከ2 ካሬ በታች ነው ትርፍ የሚያሳየው በሌላ ጎን ያለውም ጎዶሎ ያሳያል ሳለዚህ ወደ ህግ ከሄደ ምን የሚሆን ይመስላል አመሰግናለሁ
@lawyeryusuf
@lawyeryusuf 2 года назад
አሁን ላይ ይህ ነው ለማለት አይቻልም ።
@fozyaadem
@fozyaadem 3 месяца назад
ሳታስለካ ለምን ሰራህበት
@seniBekele
@seniBekele 5 месяцев назад
ይግባኝ ማለት የሚቻለው እስከ ስንት ወር ነው?
@girmagurarra5962
@girmagurarra5962 2 года назад
ስለ ስጦታ ሕጉ ምን ይላል?
@abeselomgari6835
@abeselomgari6835 2 года назад
Thank you mister yusuf this is very interesting but i have one question u said the minimum requirement to change the ownership name the area should be 150sqm. For instance if there are 4 successors and if the total area is 500sqm can they have their own separate carta for each other or separately the land area should be 150 sqm im confused i need your help on this !! When u say 150sqm are u suggesting the total area or the area of each successors must have ??
@zewedneshweldeamanual8268
@zewedneshweldeamanual8268 2 года назад
Ena tblo ytsera kart bysmachen lmkafel men yasflgale?
@asnetufa1240
@asnetufa1240 2 года назад
EnamesgnaLen. Send Albana Tzota. Mindnew lunetu ?
@aregyehussen2573
@aregyehussen2573 2 года назад
ጀዛክአላህ ከይር እቨክ በአካል ማነጋገር ስለምፈልግ ቢሮሀ የትነው እባክህ መልእክቴን ካየህ እር፠ዳኘ እንዳገኘህ ለአላህብለህ
@lawyeryusuf
@lawyeryusuf 2 года назад
0911308235
@muluadane754
@muluadane754 3 месяца назад
ውርሱ ላይ ያሉ አሁን ላይ ማግኘት ያልተቻሉ በምን አግባብ ይሄዳ
@ኦርቶዶክስመዝሙር-ኸ5ቨ
200 ካሬ ባዶ ቦታ አለኝ። መሸጥ እችላለሁ?
@tsedeyhailu4106
@tsedeyhailu4106 2 года назад
ቆን ጆ ነው ትምህርትው በርታ
@MOHAMEDAMENREDESALEH
@MOHAMEDAMENREDESALEH Месяц назад
አመሰግናለሁ🎉🎉🎉🎉❤❤😂😂😂😂
@MOHAMEDAMENREDESALEH
@MOHAMEDAMENREDESALEH Месяц назад
ጥ❓ ወንድም ተካፍሎ ድርሻው እየተጠቀመ እያለ የታናሹ እርስትና የወንድሙ ድርሻ ደረቦ በመያዝ ከደት የፈፅመ ታላቅ ወንድም ምን ይለዋል ሀረግ😮😮😮😮😮😮😢😮😮😮
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 2 года назад
ባለጉዳዮቹ የችግራቸውን መፍትሄ እንዲያውቁት በማድረግህ ትመስገናለህ
@wakieali9813
@wakieali9813 Год назад
i tried to reach you via phone and told you my issue. but still you can't respond me. thanks
@sadsmohammed4579
@sadsmohammed4579 2 года назад
አረ አድራሻሕንገረኝየ30አመትችግርአለብኝ
@yeshewagetalemu9457
@yeshewagetalemu9457 Год назад
በቀበሌ ቤት ላይ ካርታ ማውጣት ይቻላል ወይ?
@abdifaris6931
@abdifaris6931 2 года назад
Ba abate maret laya bet saraw abat motal ina wandimote liyanasuyn yifalgal indet likalkal
@saralegesse6727
@saralegesse6727 2 года назад
Slkotn magignet enchlalen?
@lawyeryusuf
@lawyeryusuf 2 года назад
0911308235 በስራ ሰዓት ይደውሉልኝ ።
@webalemweb246
@webalemweb246 Год назад
Ebakin selkotn
@lawyeryusuf
@lawyeryusuf Год назад
0911308235
@yohanisgessesse
@yohanisgessesse Год назад
አላሕ እድሜና ጤና ጨምሮ ይሥጥክ በጣም ጨንቆን ነው ታሥፈልገናለክ እደውላለን ልንሸወድ ነው
@zewedneshweldeamanual8268
@zewedneshweldeamanual8268 2 года назад
Term merja new enmsgnalen
@Flower1234-h9g
@Flower1234-h9g 4 месяца назад
እናመሰግናለን
@MartaMohammed-xt7cd
@MartaMohammed-xt7cd 6 месяцев назад
ጠበቃ ይሔወ ያተን ማብራራሪ ስዳምጥ ወየ አድራለሑ ምክንያቱም ልጀአስራ ስምት አመት አልሞላትም ያባቷን የገጠር መሪት ለመውረስ ስጠይቅ የሐገር መከላከያ ሑኖ በግዳጅ ላይ እያለ 208 ተሰውቾል ግን መለቃቂ በሚል 203 ተሠጥቷል ተባለ ግን ደብተሩ ካርታውም በሱ ስም ነው እስካሑን ምን ላድርግ
@MartaMohammed-xt7cd
@MartaMohammed-xt7cd 6 месяцев назад
ጠበቃ ይሔወ ያተን ማብራራሪ ስዳምጥ ወየ አድራለሑ ምክንያቱም ልጀአስራ ስምት አመት አልሞላትም ያባቷን የገጠር መሪት ለመውረስ ስጠይቅ የሐገር መከላከያ ሑኖ በግዳጅ ላይ እያለ 208 ተሰውቾል ግን መለቃቂ በሚል 203 ተሠጥቷል ተባለ ግን ደብተሩ ካርታውም በሱ ስም ነው እስካሑን ምን ላድርግ
@shimelsgisila1406
@shimelsgisila1406 2 года назад
እናመሰግናለን
Далее
የውርስ ችሎት ምንድን?
18:39
Просмотров 13 тыс.
ውርስና ይርጋ
18:39
Просмотров 7 тыс.
ዉርስ እንዴት ይጣራል?
11:21
Просмотров 11 тыс.
የመሬት ሊዝ አዲስ ህግ ወጣ !!
8:21
Просмотров 10 тыс.