Тёмный

የቫይታሚን ቢ-12 እጥረት ምልክቶችና ቀላል ተፈጥሮአዊ መፍትሄዎች Vitamin B-12 Deficiency Causes, Signs and Treatments 

ጤና ሚዲያ Health Media
Подписаться 219 тыс.
Просмотров 76 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

24 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 443   
@fikirtetaddese874
@fikirtetaddese874 2 года назад
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ዶክተር እናመሰግንሃለን ።
@lebleb3498
@lebleb3498 2 года назад
ወይ ጉድ ጥሩ እውቀት እያገኘን ነው በርታልን🙏🙏🙏🙏🙏
@healthmedia
@healthmedia 2 года назад
👍👍🙏
@zed9433
@zed9433 2 года назад
በርታ ወድሜ ጡሩ ትምህርት ነዉ
@ישראלישראלי-ד9ע
@ישראלישראלי-ד9ע 2 года назад
@@healthmedia ג
@TtGetachewe-su1wj
@TtGetachewe-su1wj 28 дней назад
ማብራሪያክ በጣም ጥሩ ነው
@TigistGebereyes
@TigistGebereyes Месяц назад
Thank you Doctor!
@عزوال-و6ش
@عزوال-و6ش 2 года назад
እናመሰግናለን ዶክተር።
@shhshsj5832
@shhshsj5832 2 года назад
ዶ/ር በጣም ነው እማመሰግነው
@zallazallaq1979
@zallazallaq1979 2 года назад
ዶክተርዬ እንኳን ደና መጣክ ተፍተካል በርታ ስለጤናችን የምታሳውቀን ትምህር እጅግ አርጌ አመሠግናለው
@healthmedia
@healthmedia 2 года назад
👍
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Год назад
የምግብ ፍላጎት የሚጨምር ስራልን
@Rahael21-r5h
@Rahael21-r5h 2 года назад
ወይ ጉድ ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ በገለፅክልን የቫይታሚን B12 እጥረት እንዳለብኝ ተረድቻለሁ ።
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 2 года назад
Thank you to help know vitamin b 12 learning does not attack deficiency desease
@vihhj8377
@vihhj8377 2 года назад
جزاك الله خيراً
@zufanabebaw8008
@zufanabebaw8008 2 года назад
እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏
@jemu1636
@jemu1636 2 года назад
በርታ ሀሪፍትምርትነው ዶክተር
@الحمدالله-ن6ف6ق
@الحمدالله-ن6ف6ق 2 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክ አላህ ኸይር
@shitutadesse2003
@shitutadesse2003 2 года назад
አድሜ ይስጠልኝ ጥሩ መረጃ ነው የሰጠኸን እኔም ተጠቄይ ነኝ በቅርቡ ሆሰፒታል ሄጄ አተ ያልከው አለኝ የጨጋራም ተጠቂ ነኝ እዳልከው እርጎ ይስማማኛል ወትት ተወደደ ወድሜ ኤቲዮ ተሆንህ ኑሮ አልተቀመሰም ፈጣሬ ምህረቱን የላካልን አመሰግናለሁ ፡፡
@ኩንፈየኩን-ሸ6የ
@ኩንፈየኩን-ሸ6የ 2 года назад
በርታልን ወድማችን በጣም አሪፍ ትምርትነው
@bezuasefa1648
@bezuasefa1648 Год назад
አመሰግናለሁ ዶክተር ችግሬን እንዳውቅ ስላደረከኝ ተባረክ
@ኡሚሀያቲ-ከ4ጸ
@ኡሚሀያቲ-ከ4ጸ 2 года назад
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛክ አላህ ኸይር ዶክተር አላህ እውቀትን ይጨምርልህ
@aymenshekur3659
@aymenshekur3659 2 года назад
አላህ ይጨምርልህ ጀዛክ አላህ
@zulfamallas4275
@zulfamallas4275 2 года назад
ያለ ወጪ ሕክምና እናመሠግናለን ጀዛከሏህ ኸይር
@الحمدلله-ه2س6ط
@الحمدلله-ه2س6ط 2 года назад
ማሻአሏህ ጥሩ ነው በቤቶው ጠናን መጠበቅ ማለት በዚህመልኩነው አሏህ ጀዛህን ይክፈልህ
@EnatalemSemunigus
@EnatalemSemunigus 2 месяца назад
ዶክተር በጣም አመሠግናለሁ
@henrykaporta3913
@henrykaporta3913 Год назад
እጅግ በጣም ደስ በሚል አገላለፅ ነው ዶክተር ምልክቶቹ አሉኝ ከሰማውት በዚህ አጋጣሚ ግን ቫ...ቢ12 እና የዚንክ እጥረት ተመሳሳይነት አላቸው
@Sነኝየስልጤልጅነኝወይምየ
እነመሰግነለን
@hanahanaethopoeia2259
@hanahanaethopoeia2259 2 года назад
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ጥሩ ትምህርት ነዉ
@weynieyado9868
@weynieyado9868 2 года назад
Thank you for the info 🙏
@MilonBd-qp4bq
@MilonBd-qp4bq 5 месяцев назад
ጀዘከለሁ ኸይራን
@mimib.5296
@mimib.5296 2 года назад
Dr. I appreciate stay blessed!
@hassenali6684
@hassenali6684 2 года назад
as.wr.wr ዶክ ሰላም ነው የምሰጣቸው ትምህርቶች በጣም አሪፍ ነው ቀጥልበት
@hayatabebe4471
@hayatabebe4471 5 месяцев назад
Docter ebakh ene wuchi ager negn bekerbu new yejemregn እጄን sira sisera normal new gn chershe mata setgna yemeznef ena menem negr lemeyaz yichegregnal matbek alechilm men mareg alebign ?
@tigistamsale1372
@tigistamsale1372 2 года назад
We love so much bro , God bless you alot ♥️👍🙏
@yemar1635
@yemar1635 2 года назад
ጎበዝ ዶክተር ነክ መምህርም ብትሆን ጎን ለጎን አሪፍ ነው ብትንትን አርገህ ነው እምገልፀው👌👌👌
@healthmedia
@healthmedia 2 года назад
👍👍
@JuJuYesuf-ti1cc
@JuJuYesuf-ti1cc 7 месяцев назад
ዶክተር አጠቃቀሙን ንገረን ከምግብ በፊት ነዉ ከምግብ በኋላ
@fatumawase
@fatumawase 7 месяцев назад
​@JuJuYesuf-ti1ccደምሪኛ
@ዙዙሀበሻ-ገ6ሸ
@ዙዙሀበሻ-ገ6ሸ 2 месяца назад
ዶክተር በአላህ እዳየህ መልስልኝ አባቴ በወገብ እና በእግር ነርቭ በሽታ እተተሰቃየብኝ ነው እባክህ መፍትሄ ወይም ደህናህክምናእሚያገኝበት.
@mimimimi7949
@mimimimi7949 2 года назад
Enamsegn alen wndemachen fetari yibarkik 💚💛❤😍😍😍👏
@tigistashuma6088
@tigistashuma6088 2 года назад
የኛ፣መልካም፣ዶክተር፣እጅግ፣በጣም፣አድርገንእናመስግንካለን፣በርታልን፣መልካም፣ስራ፣የክፍቀን፣ስንቅናት፣ረጅም፣እድሜ፣ያድልልን
@healthmedia
@healthmedia 2 года назад
🙏🙏
@madinaalali584
@madinaalali584 2 года назад
👍👍👍👍✋✋✋💐💐💐 ሹክረን ወድማችን አለህ ውቀትህን ያብዛልክ አሜን ያረብ
@فاطمهأحمد-ش2ب9ه
@فاطمهأحمد-ش2ب9ه 2 года назад
በምን ነው እማገኝህ
@ZeytuZeytu-q8b
@ZeytuZeytu-q8b Месяц назад
Dokter with egre betam yakatleghal hKim ga tayche neber nervoch dena nachew ylughal beredo eyarekugh new makezekzew ebak dokter melslgh
@iloveethopia
@iloveethopia Год назад
በጣም እናመሰግናለን ዶኩተር በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ።ያልካተው ሁሉ ምልክቶች አለብኝ ህክምናም ሒጀ የደም ልገሳ ተደርጎልኝ ነበር የቪታሚን B12እና ቪታሚን D እንዳለብኝ ተነገረኝ እንዳልከው ከእፅዋት የሚገኙትን በመጋቢ ነበርኩ ሊስተካከልልኝ አልቻለም ከእስሳት ከእንስሳት የሚገኙትን ብዙም አልወድም !
@abebayehuamare568
@abebayehuamare568 2 года назад
እናመሰግናለን ተረጋግተህ ተናገር በጣም ትፈጥናለህ
@emanetamam8838
@emanetamam8838 2 года назад
Yene abbaat Allaa idimee yisxiik🙏🙏🙏
@teshemefaries9080
@teshemefaries9080 2 года назад
Amelaki edimen tenan yehabik hawey natey gbu
@hawamohammed8452
@hawamohammed8452 2 года назад
Jazakh Allah kair
@genettsegaw9219
@genettsegaw9219 2 года назад
ጎበዝ ነሕ ትምርትሕ ጠቃሚ ነው
@fatumawlloyewa8128
@fatumawlloyewa8128 2 года назад
ዋሊኩም ሠላም ወራህመት ወላሂ ወበረካትሁ እናመሠግናለን ዶክተር ጀዛካላህ ሄይር
@islamispeace7496
@islamispeace7496 2 года назад
Waleykum selam worahmetullah woberekathu Jezakallah kheyr Ya doctor Beta Enamesegnalen Berta
@abelkassaw-b3w
@abelkassaw-b3w 4 месяца назад
እጅግ በጣም በሚገርምሁኔታ ትምህርት ያገኘሁበት ዶክተር ምልክቶቹ ሁሉሌም ከኔ ጋ አሉ እና ለተጨማሪ መረጃ በምን ነው ማገኝህ?
@AbebaHayilu
@AbebaHayilu Год назад
Egzabiher yistih wendime be enet ene hulum alebeign temermirem merfewu tazolignal🙏🙏🙏🙏🙏🙏kiberilign
@hdhhdhchch9164
@hdhhdhchch9164 2 года назад
እናመሠግናለን አሪፍትምርትነዉ
@eleniehubert5019
@eleniehubert5019 2 года назад
What is the advantage from Rabbit meat and frogs is it very important ? Thank you and very important your health Programm.
@senaitsimegn4640
@senaitsimegn4640 2 года назад
Thank you very much. This is very important. It helps me for my family health.
@zahrayousif7998
@zahrayousif7998 2 года назад
ስብስክራይብ አድርጌለው ለምትሰጠን ትምህርት እናመሰግናለን
@tesfathunasress5718
@tesfathunasress5718 2 года назад
በጣም ጎበዝና አዋቂ ነህ። በርታ እግዚአብሔርም ያግዝሐል(አላህ)
@leteberhansamuel84
@leteberhansamuel84 2 года назад
በጣም ቆንጆ ት/ ምርት ነው እናመስግናለን አዲስ ነኝ
@healthmedia
@healthmedia 2 года назад
ዌልካም
@gebregziabheraberash4121
@gebregziabheraberash4121 2 года назад
EGZIABHERE YEBAREKEHE...
@amaroamaro3145
@amaroamaro3145 Год назад
እናመሠግናለን ዶክተር የዚህ ተጠቂ አንዷ ነኝ
@bettybetty6542
@bettybetty6542 2 года назад
በውነት ገበዝ ገበዝ ነህ ጌታ ይባርከህ
@fafa8542
@fafa8542 Год назад
መሻ አሏህ ባጣም ጣቃም እውቃት ነው ያጋኝውት አሏህ ያግዝህ
@lominatseid7893
@lominatseid7893 Год назад
ሀይ ዶክተር ለራስ ምታት የሚጠቅም ቫይታሚን የቱ ነዉ ንገረን
@سوسو-د8د1ر
@سوسو-د8د1ر 10 месяцев назад
እረእኔም እፈልጋለሁ እራሲን በጣም ያመኛል ተወኝስል የመጣል በደቂቃዉስጥ 😢😢
@saraahmed7988
@saraahmed7988 4 месяца назад
እኔም ማማ እንደት ነው የሚያረግሽ😢
@EemiEemi-i7i
@EemiEemi-i7i 4 месяца назад
እድሜ ይስጥልን
@skettube4149
@skettube4149 2 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ጄዛክ አሏህ ኸይረን ሼር👍👍👍
@TUbe-dv6mw
@TUbe-dv6mw 2 года назад
በርታ አላህ ይጫምርልህ
@susutube360
@susutube360 2 года назад
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አላህ እውቀቱን አብዝቶ ይጨምርልህ ዶክተር
@zainba9053
@zainba9053 2 года назад
Tenkyou so Mach Doctor
@ፍጤከድጃ
@ፍጤከድጃ 2 года назад
aselamu alyikum dokter seltmhrtu jzak allah kheyer
@zehrazehra6381
@zehrazehra6381 2 года назад
ዶክተር ለሰጡት መረጃ በጣም ነው ማመሰግነው እና ዶክተር ባይታሚን ቢ12 ታብሌቱን ብንወስደው ችግር የለውም ምክንያቱም የገለፁት ምልክት ሁሉ አለብኝ
@علحمداللهعلكوليحال
Doctar beallah yehunbeh melselegn chenklaten yakatlgna menden new mellgn vaytamen d etrat albeshi tbye neber
@hiwotand6281
@hiwotand6281 2 года назад
I have no words to Tks.
@healthmedia
@healthmedia 2 года назад
👍🙏
@meskeremelese6154
@meskeremelese6154 2 года назад
Enamesegenalen 🙏
@alshamsi973
@alshamsi973 2 года назад
Thanks
@genetgenet-me3dl
@genetgenet-me3dl 11 месяцев назад
እግዚአብሔር አምላክ ባለክበት ይጠብቅህ ከሁሉም ዩቲበሮች ደክተሮችን አተን ብቻ ነው የማምነው ጎበዝ በርታልን ወንድም❤❤❤❤❤❤
@هديةهدية-ب6ك
@هديةهدية-ب6ك 2 года назад
ጀዛከ አላህ ኸይር
@ethiogeosurveyingandengine8076
@ethiogeosurveyingandengine8076 6 месяцев назад
እጅግ በጣም ጥሩ ምክር ነው ። ግን ስኳር እና ደም ግፊት ላለበት ሰው ጉበት መመገብ ይመከራል ?????? please Docter I need answer !
@mamedojhad1531
@mamedojhad1531 2 месяца назад
Ante wushetam doc.nek
@teazazuwoldetensaie1955
@teazazuwoldetensaie1955 2 года назад
Ebakih Dr tsihufun demek lemin ataregewm ke yikirta gar mastemarih lalkere.
@ቤታችን-ኸ3ጸ
@ቤታችን-ኸ3ጸ 2 года назад
ዶክተሮች ሺህ አመት ኑሩልን ከእግዚአብሔር በታች እናንተ ለህዝብ አስፈላጊ ናችሁ ።
@healthmedia
@healthmedia 2 года назад
🙏👍 enamesegnalen GBU.
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 2 года назад
Betam enameseginalen memhir deceter
@vangiebanchemlk381
@vangiebanchemlk381 2 года назад
ባአተ ማስተማር ውስጥ የብዙ ሰውች ጤና ትታደጋለ በረታ
@healthmedia
@healthmedia 2 года назад
🙏
@meronnasir2768
@meronnasir2768 2 года назад
ሰላም በጣም እናመሰግናለን ጥያቄ ነበረኝ በየት እንዴት ላግኝህ እችላለሁ
@hirutfeyisa4080
@hirutfeyisa4080 2 года назад
Tebareke Wendeme
@evangelistankeste
@evangelistankeste 2 года назад
Thanks Dr
@dhebottudiinrabbbiiloveyou4365
@dhebottudiinrabbbiiloveyou4365 2 года назад
wa alyke salm wrwb mashalla
@umukalid292
@umukalid292 2 года назад
ሸኩረን ጀዛከላህ ኸይረን
@ffch2107
@ffch2107 2 года назад
ዋአለኩም አሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ
@masimasi4968
@masimasi4968 2 года назад
በጣም ምርጥ ትምኽርት ነው በርታልን ወንድሜ እናመሰግናለን
@ekmaekma9239
@ekmaekma9239 2 года назад
Enamesginaln Dr
@muktiVav
@muktiVav 23 дня назад
d/r enezih meleketoche kalubn sport mesrat cheger alew le mescle and nerve
@fefe-l6i
@fefe-l6i Месяц назад
አንከር ወተት መጠቀም እችላለሁ ወገቤ ላይ አንዳለ ቁስል ወቶብኛል እምኖረው ሳወዲ ነው ዶክተርየ ምክርህን እፈልጋለው የቢታሚን ቢ12እጥረት ነው አሉኝ
@Legesedebsu
@Legesedebsu 6 месяцев назад
Dik tabarakiln and nagar laschagrh en ayimroye wusx yaqaclbinal yicohal hule rasen yamanal dokye kamin yhun mansehu
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 2 года назад
እናመሰግናለን ዶክተር እኔ ቬጋን ነኝ ምልክቶቹ በመጠኑ ይታዩብኝ ነበረ አሁን ግን ከዚህ ቪዲዮ መልስ አግኝቻለሁ
@odahkcha2007
@odahkcha2007 2 года назад
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ ጀዛከሏህ ጥያቄ ፡ ቫይታሚኖችን በተከታታይ መዉሰድ side effect አለዉ ይባላል እዉነት ነው ?
@miskoutesfaye1930
@miskoutesfaye1930 2 года назад
እናመሰግናለን በርታ አላህ ካንተ ጋር ይሁን እውቀትህን ከእዚህም በላይ ያብዛልህ
@healthmedia
@healthmedia 2 года назад
አሚን ሹክረን
@NasriiDiin-e8o
@NasriiDiin-e8o 4 месяца назад
Salem new doctor batem ture temerth new yagegn kaknte ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigigago4876
@tigigago4876 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤
@hdhdhdndhdhd9336
@hdhdhdndhdhd9336 2 года назад
ማሻእሏህ አላህ ያጠክርህ
@meryemwolloyewa7822
@meryemwolloyewa7822 2 года назад
ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበርካቱ በርታወንድም
@yodahelekulu2128
@yodahelekulu2128 2 года назад
Arif mereja new tnx bro 🙏🙏🙏 gn kes bleh btawera yebelete lemeredat ymechal tchoklaleh tnsh
@healthmedia
@healthmedia 2 года назад
ፍጥነቱን 0.75x ያርጉትና ያዳምጡ
@kirubeltamirat198
@kirubeltamirat198 2 года назад
enameseginalen berta
@zebibabuoser3681
@zebibabuoser3681 2 года назад
በጣም አሪፈ ነው አላህ የርዳክ ዶክትር እናምሰገናለን
@aminatall7630
@aminatall7630 2 года назад
እናም ይበልዛል
@የነገንማንያውቃል-የ1ወ
ዶኮተርብሆንብየተመኘሁ ወንድማቺን ትምርቶችህ ለውጥአግኚቻለሁበርታ
@umuabdurrahman8604
@umuabdurrahman8604 2 года назад
WalekumAsalam waramatuullahi barakatuh jzk jzk
@ያረብ-ኘ5ኸ
@ያረብ-ኘ5ኸ 4 месяца назад
በጠራችሁ አምላህክ የዝህን የዶክተር ቁጥር ወይም ቴሌግራም ካለው ሼር አርጉኝ ወላሂ አዴኛ ነው ዶክተርዬ ኮመቴን ካየህው ፈልገህ ነው ቁጥር ካለ
@ethiopialove2806
@ethiopialove2806 Год назад
በጣም አመሠግናለሁ ዶክተር ይሔ ሁሉ ምልክት አለብኝ 😢😢
Далее
Признавайтесь, кто его смыл?
00:54
skibidi toilet 77 (part 3)
04:51
Просмотров 15 млн
ፍቅር ይዞኛል 😱
25:10
Просмотров 17 тыс.
Признавайтесь, кто его смыл?
00:54