Тёмный

የተመስገን ጥሩነህ ዛቻ ለትግራይ፣ የሽመልስ ንግግርና የአዳማው ስብሰባ፣ ኤርትራ ስለምክር ቤት አባሉ፣ አድማ ብተናና ሚሊሻዎች ለፀጥታው ም/ቤት ደብዳቤ|EF 

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Подписаться 755 тыс.
Просмотров 186 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 446   
@ethioforum
@ethioforum 17 дней назад
የባልደረባችን የያየሰው ሽመልስ መጽሐፍ የሚገኝባቸው ሊንኮች 1- Aamzon US: www.amazon.com/%E1%8B%A8%E1%88%B4%E1%88%AB-%E1%8A%A5%E1%88%AD%E1%8A%AB%E1%89%A5%E1%8D%A4-%E1%8B%A8%E1%8B%B0%E1%88%9D-%E1%88%98%E1%8A%95%E1%89%A0%E1%88%AD-Amharic/dp/B0CVSK8J4V/ref=zg_mg_g_11764678011_d_sccl_1/140-7098686-7301501?psc=1 2- Canada www.amazon.ca/%E1%8B%A8%E1%88%B4%E1%88%AB-%E1%8A%A5%E1%88%AD%E1%8A%AB%E1%89%A5%E1%8D%A4-%E1%88%98%E1%8A%95%E1%89%A0%E1%88%AD-Yayesew-Shemeles/dp/B0CVSK8J4V/ref=sr_1_1?dib=eyJ2IjoiMSJ9.GLAnX7tOoINUkddPHjujzg.USxfYs7yXkQ1MC0Zgb9G0uJVrVrqY-12om0lK4zjc2g&dib_tag=se&keywords=%E1%8B%A8%E1%88%B4%E1%88%AB+%E1%8A%A5%E1%88%AD%E1%8A%AB%E1%89%A5&qid=1710417785&s=books&sr=1-1#customerReviews 3-Barnes and Nobles www.barnesandnoble.com/w/4840-4660-4651-4773-4653-4779-4709-4964-4840-4848-4637-4632-4757-4704-4653-yayesew-shemeles/1144911082?ean=9798869159885 4- Blackwell UK: blackwells.co.uk/bookshop/product/9798869159885?source=65769&currency=USD&destination=US&a_aid=65769 5- Amazon Australia: amzn.asia/d/5tJmoRP 6- Amazon Germany: amzn.eu/d/3bRZ6yQ 7 Amazon Netherlands: amzn.eu/d/0FDLZPM 8- Amazon Sweden: amzn.eu/d/j1p8drz 9- Amazon France: amzn.eu/d/4QBibff 10- Amazon Poland: amzn.eu/d/4EkAbNB
@alemayehudesta7061
@alemayehudesta7061 17 дней назад
እጅህጅ
@wediofla3230
@wediofla3230 17 дней назад
How many times do you guys call Isayas "president"? Isn't it responsible for the death of millions of Ethiopians?
@abelbruk286
@abelbruk286 16 дней назад
Leba
@lovem7635
@lovem7635 16 дней назад
​@@abelbruk286coming from 🇪🇷 why are you here
@abderehmanabdeselam7721
@abderehmanabdeselam7721 17 дней назад
መቀበሬችሁ ይሆን ነበር እናተ ሆዳሞች ትግራይን መንካት አማራን መንካት ማለት ነው ያለፈው ጥፋት አይደገምም የውስጥ ችግራችንን እኛ እንፈታዋለን።
@semretgirmay5590
@semretgirmay5590 17 дней назад
አንድነት እንዲህ ነው
@user-mn3qc8vz9q
@user-mn3qc8vz9q 17 дней назад
በትክክል ።ህዝብን እያባሉ እራሳቸውም እየጨፈጨፉ ስልጣናቸውን ለመቀጠል ነው ።መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ካለልዩነት በጋራ ሆኖ በቃችሁ ሊላቸው ይገባል ።
@Alice-kr5op
@Alice-kr5op 17 дней назад
ደምረኝ የሰሜን አንበሶች ከተነሱ መሬቱ ይንቀጠቀጣል ቀልድ ነዉ
@user-ll1lz8bi9h
@user-ll1lz8bi9h 17 дней назад
ይገርማል TDF ደብረብርሀን በደረሰ ወቅት ተመስገን ጥሩነህ 70ሚሊየን ብሯን ይዞ ሊጠፋ እንዳልነበር አሁን ጀግና ጀግና ያጫወተዋል አይ ግዜ!!!
@medhanewoldemariam2392
@medhanewoldemariam2392 17 дней назад
ከእንግዲህ የትግራይ ሕዝብ አንዲት ፊሽካ እስክትነፋ እንጅ ብልጽግናን በቁሙ ማሸናት የሚችል TDFየሚባል እሳተ ጎመራ መኖሩን የረሱት ይመስለኛል ።ከእንግዲህ ኢትዮጵያውያን ባነዋል።
@DezaBirhanu-ji7mm
@DezaBirhanu-ji7mm 16 дней назад
አሁንማ አብይን ፍኖ አዳክሞታል
@user-vx1fy4cn5m
@user-vx1fy4cn5m 16 дней назад
​@@medhanewoldemariam2392 የዛኔም በእነሱ ሴራ ከአማራ ህዝብ ተዋግቶ እንጂ ብልግና ተቀብሯ አብቅቶ ነበር
@YonasMezgebu
@YonasMezgebu 15 дней назад
​@@user-vx1fy4cn5myezanema ante banda ye Esays ashker.
@sabagebru6850
@sabagebru6850 17 дней назад
የትግራይ ሕዝብ ባንዳውን ብልፅግና አብዝቶ ይፅየፋል 🤮🤮🤮👎👎👎
@milliontafese4418
@milliontafese4418 17 дней назад
በትግራይ ህዝብ ላይ ዳግም ጦርነት ከከፈቱ ይህ የስልጣናቸው ፍፃሜና ለሰሩት ወንጀል ዋጋ የሚከፍሉበት ይሆናል ፤ ሁላችንም ኢትዬጰያውያን ተባብረን እናስወግዳቸዋለን ፣ ከእንግዲህ ማንም አይሸወድም !!!
@user-hx9tf7eb6f
@user-hx9tf7eb6f 17 дней назад
Edegefehalui betam asemesayyyy nehe
@user-hx9tf7eb6f
@user-hx9tf7eb6f 17 дней назад
Uiluin endantee benasrteweil terui new
@fanuskesh4838
@fanuskesh4838 17 дней назад
ኣረ ኢትዮጵያ ሕዝብ ኢሕወደግ ናፍቈታል
@lucibrhane8037
@lucibrhane8037 17 дней назад
@@user-hx9tf7eb6fለምን አስመሳይ እውነት ነው
@user-vl6ry5ch9j
@user-vl6ry5ch9j 17 дней назад
አይጥ ሞትዋን ስትሻ ስታበዛ ሩጫ ፤ ሂዳ ታሸታለች የድመት አፍንጫ። አገሪትዋ ከርሰ መቃብር ለመወረድ የቀራት ወራት ብቻ ነው። Fano፤Ola ና Tdf ልዩነታችሁን አቁሙና ቅድማያ ለሚሰጠው ቅድምያ ስጡ።አፍራሾችን አፍርሱ !ከዛ ህዝቡ የፈለገው ይመን ወይም ይምረጥ።
@user-vl6ry5ch9j
@user-vl6ry5ch9j 17 дней назад
አውሬው ተመስገን ስለ በሱዳንና ሻዕያ የተወረረ መሬት መናገር ትቶ ስለ ትግራይ መናገሩ የሰራው ወንጀል ከጭንቅላቱ ውስጥ ገብቶእየደለወለ እረፍት ስለነሳውና ለማበድ መቃረቡን ማሳያ ነው።
@HaileabAts.g
@HaileabAts.g 17 дней назад
ይሄ የተመስገን ጥሩነህ ንግግር ጤነኛ ኣይመስልም ሰላም ፈላጊ ማስፈራርያ ኣያወራም!! እኔ እንደ አንድ ማንኛውም የትግራይ ህዝብ ሰላም ፈላጊና ነኝ!! ነገር ግን ኣሁን ተዳክመዋል ወይም እርስበርስ ኣይስማሙምና ለማጥቃት ኣመቺ ነው ብላችሁ መክራችሁ ከሆነ እጅግ በጣም ተሳስታችኋል !! በ2013 "ሰላም ማስከበር" በሚል ሽፋን መቼም የማንረሳውን ዘግናኝ የግፍ ጥግ እንዳደረሳችሁብን ለኣፍታም ቢሆን ኣንዘነጋውም ኣሁንም በ2013 ያደረጋችሁትን 'እንደጋማለን' ብላችሁ ከመጣችሁ ምንም ሰላም ፈላጊ ብንሆንም 'ካልገደልናችሁ' የሚለንን ግን ኣንታገስም ስለሆነም እንደ ኣንድ የትግራይ ተጋዳላይ (TDF) ለትግራይ ህዝብ ህልውና ክብርና እኩልነት ልክ እንደ ተሰውት ብፆተይ ማንኛውንም መስዋእትነት ለመክፈል ዝግጁ ነኝ! I am TDF and Proud! I will Defend my people whatever it Takes!! MARK MY WORDS!!!
@user-mn3qc8vz9q
@user-mn3qc8vz9q 17 дней назад
በትክክል TDF ye. እኛጀግኖች።አይደለም ትግራዋይ መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ከእንግዲህ እንደትላንቱ አይሸወድም።።4 ኪሎያለውንየማፍያቡድን ስብስብን ግብአተመሬታቸውን ማሳለጥ ነው ።
@eyobgedey5930
@eyobgedey5930 17 дней назад
ተመስገን ጥሩነሕ የተባለ የበሰበሰ አሕያ ለአዴና ለመጨረሻ ጌዜ ወደመቃብሩ እሱና ገብረአበሮቹ ይሸኛሉ ።
@GrmayGebrewahd
@GrmayGebrewahd 17 дней назад
ድል ለትግራይ ህዝቢ🥰
@henokGoyitom
@henokGoyitom 17 дней назад
ተመስገን ጥሩንህ ማለት የኦሮሚያ ብልፅግና በቅሎ ነው፡፡ድል ለሰሜኖች ሞት ለ ኦህዴድ ብልጽግና
@peaceforall7959
@peaceforall7959 17 дней назад
እነዚህ እንሰሶች የትግራይን ህዝብ ህግ ሊያስተምሩት አይችሉም
@Hagoshaftom123
@Hagoshaftom123 16 дней назад
ፈሳም በለው ደግሞ እሱ ህግ ሊያስከብር ምጥቶ ይሞክረው በድጋሚ ጨፍልቀን እንመልሰዋለን! ኮምቦልቻ እና ደሴ ሆኖ ሊያውም ከተማው ውስጥ ተደብቆ ይሄን ያወራል ኮተት ልብ ካለው ይምጣ ትግራይ እና ይሄንን መልክት ለራሱ ለትግራይ ህዝብ ይንገር በመልክት አደለም! አንበጣ ፊት ዋጋው ይሰጠዋል!!!
@user-ek7jy2ym5x
@user-ek7jy2ym5x 17 дней назад
ወንጄለኞች ባለፈው ጥፋታቸው ባለመጠየቃቸው እየወጡ ይደነፋሉ ተመስገን ጥሩነህ የመሰሉ ደም ጠጪዎች በፍትህ ፌት የሚቆሙት ቀን ቅርብ ነው
@emulove-wg1zw
@emulove-wg1zw 17 дней назад
አተ ሸረሪት እራስ እኛ አማራወች ደግማቹህ የትግራይን ህዝብ ብትወጉ የስልጣናቹህ መጨረሻ ነዉ የሚሆነዉ ደነዞቾ አላህ እናተን ቀድሞ ያሳቹህ 😮😮😮😮😮😮😮
@32yearsago85
@32yearsago85 17 дней назад
❤anbessa
@ferwiniberhane3342
@ferwiniberhane3342 17 дней назад
የትግራይ ህፃን ይበልጠሃል ባስተሳሰብ የሰይጣን ቁራጭ ተመዝገብ
@vufy9901
@vufy9901 17 дней назад
ተመስገን የምትባል አስቀባጭ ግዜህን ጠብቅ።
@azeb1757
@azeb1757 17 дней назад
ድል ለትግራይ ህዝብ 💪💪💪💪💪
@Bio650
@Bio650 16 дней назад
ለአማራና ትግራይ
@berhanehailemichael5391
@berhanehailemichael5391 16 дней назад
​@@Bio650ይሁን OLA ም ይጨምራል።
@user-wn6yw7fw8f
@user-wn6yw7fw8f 17 дней назад
አብይ አህመድ በቅርቡ በዘር ማጥፋት ሸቤ is loading
@user-pw6jd6wo9s
@user-pw6jd6wo9s 17 дней назад
ብልፅግና የገዳዮች ስርአት ስብስብ ኢትዩጵያውያን ተባብረን መገርሰስ ግዱ ይላል
@kibreabesey9582
@kibreabesey9582 17 дней назад
❤❤❤ወይኔ ተላላውና ተላላኪው ተመስገን ጥሩነህ ደግሞ ሰው ሆኖ በትግራይ ሊፎክር? በየትኛው ሞራሉ??❤❤❤
@wilsonkasiya1838
@wilsonkasiya1838 17 дней назад
ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ❤❤❤ ቅል ራስ ተመስገን
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 16 дней назад
መከታውና አሠገድ ❤❤ እባካችሁ ፍጠኑ❤ አንድ ሁኑ የአብይ እድሜ እናሣጥር ❤❤
@thematteroftime4486
@thematteroftime4486 17 дней назад
ተመስገን ቁላህን ቆርጠን ባናበላህ ሞተናል ጠብቅ።
@user-kw2qk6zz5h
@user-kw2qk6zz5h 17 дней назад
😅😂😂😂😂
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn 17 дней назад
🙊🙊🙊
@cathyjohnson4792
@cathyjohnson4792 17 дней назад
አለው እንዴ??
@thematteroftime4486
@thematteroftime4486 17 дней назад
@@cathyjohnson4792 Kkkkk
@zenebualemayehu8090
@zenebualemayehu8090 17 дней назад
ማብላት ሳይሆን ስለወረመ ግንባሩ ላይ ማሰር 😂😂😂
@SaidHamad-bg8dd
@SaidHamad-bg8dd 17 дней назад
T.D.F , AFAR FORCES , FANO and O.L.A must work together to avoid the destruction of ETHIOPIA
@TamesgenDagen
@TamesgenDagen 17 дней назад
እኔ እኮ አንድ ሃገር ሰላም ነው የሚባል እንዴት ነው እረ የብልፅግና ውሸት እንደው ምን ይሻለዋል አማራ ክልል ሰላም ነው ይላል እንዴ እርሃብ ፣ ድርቅ ፣ጦርነት ፣ የሰው ህይወት መጥፋት ፣የሰቀቀን ኑሮ እየመራ እታድያ ይህ ሁሉ እያለ ነው ሰላም የሆነው ??? እረ እድሚያችውን ያሳጥርልን 😢😢😢😢
@kalayuasefa1517
@kalayuasefa1517 17 дней назад
ተመስገን ጥርነህ የሀ አህያ ሰው ከደርግ የተረፈ አሸባሪ ሰው የአንዴ እና የመጨረሻ ማስወገድ ነው ።
@Peaceforall1252
@Peaceforall1252 17 дней назад
ብልጽግና ጦርነት ውጪ መኖር የማይችል የወንጀለኞች ስብስብ እንደሆነ ግልጽ ነው። እናም ሁሉም ሊዘጋጅ ይገባል።
@lanteTV1
@lanteTV1 17 дней назад
አዎ። ነገር ግን ሰላም ከሰፈነ የህግ ተጠያቂነትም አብሮ እንደሚመጣባቸው ይገነዘባሉ።
@Peaceforall1252
@Peaceforall1252 17 дней назад
@@lanteTV1 ሣይታለም የተፈታ ሐቅ ነው።
@annemariedavidson8094
@annemariedavidson8094 17 дней назад
Tigray must prevail and justice ⚖️ must be served ⚖️
@abrhahaftu8182
@abrhahaftu8182 16 дней назад
ትግራይን በተመስገን ጥሩነህ ማስፈራራት አስቅኝ ነው።
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 16 дней назад
ዘበኛው ❤ተመሰገን ጥሩነህ ሕሊና ቢሰ ፀረ አማራ ግፋችሁ አይቀጥልም ❤❤❤
@user-ou2rd8oz1t
@user-ou2rd8oz1t 17 дней назад
አቶ ተመስገን ዛሬ ትላንት አደለም። ትግራይ የምታነሱት እሳት በቀላሉ እንደማይጠፋ ልባችሁ ያውቀዋል።
@abuhaile6517
@abuhaile6517 16 дней назад
ሌላ ሚሊየን ለማጣት ተዘጋጅታችኋል ማለት ነው! ይቅናህ !
@user-jk9yt8mm7e
@user-jk9yt8mm7e 17 дней назад
ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤ ፋኖ ወደፊት
@kalkidan9913
@kalkidan9913 17 дней назад
በፈጣሪ የብልፅግና ዳይፐሮችን ማለትም እንደ ነ ተመስገን ጥሩነህ አረጋ ቀንዳውጣ እና አለ ደግሞ አንድ ሹል ጭንቅላት እነሱን ሳይ ደሜ ይፈላል ማርያምን🔥 Ethio ፎረም የህዝብ ድሮኖች ❤❤
@Masay-hy7wu
@Masay-hy7wu 17 дней назад
ተመስገን ጥሩነህ እምትባል ድጋይ
@user-mw6cw9lc3c
@user-mw6cw9lc3c 17 дней назад
ተመሰገን ተላላኪዉ ህግ የት ታወቅና ህግ ምታስከበር ወራዳ TDF ደበረ ብርሀን ሲድርስ የአማራ ህዘብ ገንዘብ ሰርቀህ ልትሸሽ እንደነበር ረሳከዉ እንዴ
@user-sc9gf5yk8r
@user-sc9gf5yk8r 17 дней назад
ተመስገን ጡሩነህ የመሸበት ጎጃሜ
@cathyjohnson4792
@cathyjohnson4792 17 дней назад
እሱ ሰው አይደለም ይህ ጭነጋፍ ውርጃ።
@abeba2241
@abeba2241 16 дней назад
ተመሰገን ጥሩነህ የአብይ መልክተኛ ነዉ የአማራና የትግራይ ህዝብ እንዲጣላ ይፈልጋል ይሄ ንግግር የጦርነት ጉሰማ ነዉ ብልፅግና ሆየ እግዚአብሔር ይገስፅህ ሰላም ለሰሜን ህዝብ
@cathyjohnson4792
@cathyjohnson4792 17 дней назад
የሚገርመው ተመስገን ራሱ ሸረሪት ይመሰላል ስል ጓደኛዬ ገን እንሽላሊት ነው የሚመስለኘ አለ። የምታነቡ vote አድርጉ ትራርደናል።
@user-mn3qc8vz9q
@user-mn3qc8vz9q 17 дней назад
እውነት ነው እንሽላሊቷንና ተመስገንን ተመልከቱ ምንም ልዩነት ያላቸውም።😂
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y 16 дней назад
😂😂😂😂
@surafelgezahegn5741
@surafelgezahegn5741 17 дней назад
እንግዲ ይሄ አውሬ ቡድን በድጋሚ ትግራይ ላይ ጦርነት ማካሄዱ አይቀርም በመሆኑም ትግራይ ልክ አንደመጀመሪያው አይወርንም ምንም አያደርገንም ከሚል እሳቤ መውጣትና ተገቢውን ዝግጅት ማድረግ አስፈላጊ ነው ።
@TDF16
@TDF16 17 дней назад
አሁንማ ቀብሮ ነው ማመን ... የትግራይ ህዝብ ከመንግስታቸው ጋር በተጠንቀቅ መኖር ነው
@tube-yn2ul
@tube-yn2ul 17 дней назад
​@@TDF16እኛም ከወደዚህ አለን አብሽሩ ማርያምን የአብይን ጀሌዎች አፍነን ነዉ እምናስቀራቸዉ
@genetgenet4250
@genetgenet4250 17 дней назад
ይገረምሉ ይህ ሰይጣን አራዊት
@HiwotKidanemariam-bu6yn
@HiwotKidanemariam-bu6yn 17 дней назад
​@tub❤❤e-yn2ul
@SancoSanco-lu5fm
@SancoSanco-lu5fm 17 дней назад
ድል ለአማራ ፋኖ💪💪💪
@fanuskesh4838
@fanuskesh4838 17 дней назад
ትግራይና ኢትዮጵያ ሕዝብ ከፋኖ ጎን ነው
@user-xg3hf1xx5m
@user-xg3hf1xx5m 17 дней назад
ተመስገን የብልጽግና የአብይ አህመዱ ተላለኪ የአማራ ሆዳሞች ውስጥ አንድኛ ዋና ተጠይቄ ነው።
@solomonabreha2300
@solomonabreha2300 17 дней назад
ሰውየው የትግራይን ህዝብ የሚያውቀው አይመስለኝም:: በፕሪቶርያ ስምምነት መሰረት እንደመንግስት መፈፀም ይሚገባውን ሳይፈፅም የምን ቡራከረዮ ነው:: የትግራይን ግዛታዊ አንድነት ሳይከበር ወራሪዎች ተጠራርገው ከትግራይ እስካልወጡና የኢትዮጸያ ዳር ድንበር በተለይ በኤርትራ የተያዙ ቦታዎች እስካለተለቀቁ የተፈናቀሉ ህዝቦች ወደ ቤታቸው እስካልተመለሱ ሰላም ይስፍናል ማለት ዘበት ነው
@samitefera9623
@samitefera9623 17 дней назад
ድል ለፋኖ 💪💪💪💪🥰🥰🥰🇨🇬🇨🇬
@yonasassefa8552
@yonasassefa8552 17 дней назад
ሰሜናዊ ተደራጅተህ ይሄንን አራጅ መንግስት መጣል አለብህ ::
@EndrisStot
@EndrisStot 17 дней назад
ድል ጀግናችን ፋኖ መገታችን
@loser1532
@loser1532 17 дней назад
ሽመልስ አብዲሳ ( ኦህዴድ ) ማለት መጮህ የሚችል ግን የመናከስ አቅም የሌለው ቡድን አድርገነዋል። እድሜ ለአማራ ፋኖ አገዛዙ የመጨረሻው እቅታ ላይ ነው። ድል ለአማራ ፋኖ
@Bio650
@Bio650 17 дней назад
ተመስገንን በደንብ እዪት ራሱ ሸረሪት ይመስላል
@rutafruh6588
@rutafruh6588 17 дней назад
😂😂😂❤i love Your Comment 😅
@user-mn3qc8vz9q
@user-mn3qc8vz9q 17 дней назад
ይህ ቆሮቆንዳ ፊቱን በመስተዋት አያይም? ፈጣሪአምላክ የንፁሃን ደምና እንባ የሚፈሰው ከነቤተሰቦቻቸው ጎርፍ ሆኖ ይጥረጋቸው።
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y 16 дней назад
😂😂😂😂
@abebagebretsadik7089
@abebagebretsadik7089 17 дней назад
አየ ተመሰገን ጥሩነህ የአማራ ክልል ህግ ማሰከር ጨርሶ ነው የትግራይን አማረው ፣
@kerkebedeley
@kerkebedeley 17 дней назад
ብልግና እንደ ሰው ሁላ አንያችሁም ‼️TDF For Life ‼️
@Bio650
@Bio650 17 дней назад
ተመስገንም ሰው ሆኖ ሾካካ
@eyerusalemabebe4443
@eyerusalemabebe4443 17 дней назад
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ ድል ለፋኖ
@BoltBolt-xb8jk
@BoltBolt-xb8jk 17 дней назад
ፋኖ ይችላል❤
@marigoldan1
@marigoldan1 17 дней назад
ፋኖ 💪
@samitefera9623
@samitefera9623 17 дней назад
ዋነ የፅፋኛ አካል ብልፅግና ነው እኛ ደሞ ብልፅገናን ከምድረ ገፅ ሰናጣፈ ወዴሃለ የለንም
@user-vl6ry5ch9j
@user-vl6ry5ch9j 17 дней назад
ተመስገንና የአማራ ክልል ፕረዚደንት ዝምድና ያላቸው አይመስልም?
@user-vl6ry5ch9j
@user-vl6ry5ch9j 17 дней назад
​@@meweds8media አረ የምሬ ነው ።አባቱ ዳኛ ልጁ ቀማኛ እንዳትል ብቻ።እኔ አልወጣኝም።
@tibo9808
@tibo9808 17 дней назад
አላቸው።
@zebibaosman9282
@zebibaosman9282 17 дней назад
ከኤረትሪያ ጋር ታዝለዉ ከሌሎችም ታዝሎ ካልሆነ እንጂ ምን ሐይል አላቹህ ተመስገን ጥሩነህ ጉረኞች ፓለቲካ የማያዉቁ 0 ሕዝብ ለሕዝብ ለመጨረስ እንጂ
@nahomnahomwelde175
@nahomnahomwelde175 17 дней назад
ሞክሩና ጦርነት ለኛ የልጅነት ጨዋታችን ነው እንኳን ብልፅግና ብቻውን ቀርቶ ከየብሄሩ ያሉ ልዩ ሀይሎችን እና የሱማሊያ ወታደሮችን ሁላ ከነ ድሮናቸው ለ2 ዓመት ቀጥ አድርጎ የያዘ ጀግና ህዝብ እና ወታደር ነው ያለን። ካላመንከን ደግሞ እዛው ቆላ ተንቤን እንገናኝ እንደለመድከው ትቀበርበታለህ። የሚገርምህ ደግሞ የማንንም እርዳታ አንፈልግም ማንንምም አናምንም እራሳችንን ችለን ሱሪህ ላይ እናሸናሀለን እንዳትዘገይ ቶሎ ና። የንግስናህን የመጨራሻ ቀን እጅህ ላይ እናስረክብሀለን 💪 ትግራይ መቃብር ኣድሓርያን ምንግዜም TDF በዓል ስረ። ትግራይ ትስዕር 💪💪💪
@tediigedii1757
@tediigedii1757 16 дней назад
ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤
@ethiopanethiopan-vb5vj
@ethiopanethiopan-vb5vj 17 дней назад
ስለምታደርሰን መረጃ እናመሠግናለን
@user-mn3qc8vz9q
@user-mn3qc8vz9q 17 дней назад
በትግራይ ላይ አሁንም የህግ እርምጃ እንወስዳለን ነው ያለው ???? ይህ ቆሮቆንዳ ።እነዚህን የብልግና የማፍያ ቡድን ስብስብን መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ተው ሊላቸው ይገባል።የመከላከያ ሰራዊቱም ከእንግዲህ ወዲህ በህዝብ ላይ ሳይሆን በእነዚህ ሀገር አጥፊዎች ላይ አፈሙዙን ሊያዞርባቸው ይገባል ።
@Eyerus21
@Eyerus21 16 дней назад
ድል ለፋኖ❤❤❤
@user-vx1fy4cn5m
@user-vx1fy4cn5m 16 дней назад
አቶ ተመስገን ከሆድ ውጭ ትርፍ የለለወት እርሰዎን ብቻ ነዎት ከአሁን ብኋላ የትግራይን ህዝብ ማስፈራራትም መካትም አትችሉም ምክነያቱም እነሱ ምናልባት በእናተ ሴራ ራያ ላይ አዣበው ይሆናል ግና እነሱን አሳልፎ ዳግም የአማራ ህዝብ አይሰጠቻውም ስተት አንድ ጊዜ የአንግዜም እናተ ሳትሆኑ እርስ በርስ የተባላነው እኛ ነን የእናተ መከላከያማ😂 100ሺ ሲማረክ ነበር።
@ArodoAkile
@ArodoAkile 15 дней назад
ድል ለተጨቆነ ህዝብ ሁሉ❤❤❤🎉🎉🎉💛
@user-me6rw9oc4w
@user-me6rw9oc4w 17 дней назад
ተመስገን ጥሩነህ ሁሌ ለምንድነው ስለ ሸረሪት ድር የሚያወራው ስለው ምናልባት በወጣትነቱ ሸማኔ ስለነበር ተፅዕኖ ሳያደርስበት አልቀረም ያለኝ ትዝ አለኝ
@abebadesawit8537
@abebadesawit8537 16 дней назад
😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-ci5ro4fg4w
@user-ci5ro4fg4w 17 дней назад
አማራ እና ትግራይ አሁን ይህች ዕድል በደንብ መጠቀም ነው ወደ ትግራይ ጦርነት ከጀመረ የመጨረሻው እናድርገው ከሁለታችን ሲገጥም እናየዋለን፣
@BariyaGabirBari-cs9oq
@BariyaGabirBari-cs9oq 16 дней назад
ደነዙ ተመስገን ጥሩነህ እንዳፎከረው ከእንግዲህ ወድያ በትግራይ ሕዝብ ላይ ቅንጣት ታክል መጥፎ ነገር የሚሞከር ከሆነ በመላ ዓለም ያለን ትጋሩ የማያዳግም እርምጃ በአረመኔዎቹ የብልጽግና ቡድኖች ላይ ከሁሉም ኢትዮጵያውያን ጋር በመተባበር በቅርብ ጊዜ ወደማይቀርለት ሕልፈቱ እንከተዋለን፡ደግም የሕዝባችን ስቃይ ዝም ብለ ን እያየን አንቆዝምም።
@ArodoAkile
@ArodoAkile 15 дней назад
ድል ለተጨቆነ ህዝብ ሁሉ❤❤❤💛🎉 🎉🎉🎉
@bettybetty6542
@bettybetty6542 16 дней назад
ተመሰገን ጡሩነህ ቦሃቃነገር ነው የማያፍር
@teferaworkineh
@teferaworkineh 16 дней назад
የኢትዮጵያ ሕዝብ የባሰ ድህነት ውስጥ ከተው እነሱ በለፀጉ
@negussietewoldemedhin3708
@negussietewoldemedhin3708 17 дней назад
Thanks ethioforum for your uptodate and reliable information. PP can’t survive without war and conflict.
@MeMo-uu9ms
@MeMo-uu9ms 17 дней назад
😛😛😜😜😜 ህግ ሳያውቁ ህግ ማስከበር
@eyobyat
@eyobyat 17 дней назад
ለሚቀጥሉት ብዙ አመታት ትጥቅ ለመፍታት የሚሰማማ የትግራይ ባለስልጣን በጀኖሳይድ ወንጀል መጠየቅ አለበት።
@KibromBerihu-fu5dh
@KibromBerihu-fu5dh 16 дней назад
ተመስገን መገኘት የነበረበት ዘሄግ ላይ ነበር ባለመጠየቁ የልብልብ ሰጥቶት ተጨማሪ ወንጀል ለመድገም እየጣረ ነዉ
@henokshimels8997
@henokshimels8997 17 дней назад
ኧረ ወገን እነዚ እንዳለ የገጠር ልጆች ተሰብስበው አስተሳሰባቸው ከሰፈር የማያልፍ የፌደራል ስልጣን ላይ ተቀምጠው ከፀብና ከድንፋታ ውጪ የሚያቁት ነገር የለም እንዴ
@user-il9ev7il7l
@user-il9ev7il7l 17 дней назад
#ትግራይ 21⛪️✝️💛❤️🙏🙏🙏
@EtAb-qs9kr
@EtAb-qs9kr 16 дней назад
ተመስገን ለትግራይ ህዝብ ህግ ሊያስተመር ያሰባል ሰራው ወንጀል ረስቶት።
@hananethiopia6799
@hananethiopia6799 15 дней назад
ድል ለሰፊው ለአማራዊያን 💪ሞት ለብልፅግና ስብስብ🤮
@personperson4914
@personperson4914 16 дней назад
ድል ለጋዛና ህዝቦቻ❤❤❤❤❤
@SuseRoba-fs9tp
@SuseRoba-fs9tp 17 дней назад
ድል ለፋኖ💪💪💪💪 ምርጥ የሀገር ልጆች subscriber በመደረግ ቤተሰብ እንሁን🙏🙏🙏
@user-zl4op5dc6j
@user-zl4op5dc6j 16 дней назад
እናመስግናለን በጣም ጥሩ ውእርኛሀ ምቹ ከሌሎቹ ውእርኛ ሚዲያ የናተ ፍእሬ አለው። ለማታም እንድዚ ጥሩ ዜና ከዘገባቹ ተመራጭ ናቹ እነጠብቃችዋለነ እስከዞው ድህና ቆዮ።❤
@mimitz9388
@mimitz9388 17 дней назад
ተመስጌን እሚባል ገረድ ሰው ነኝ ብልህ ስታወራ አለማፈርህ አንደበትክን ይዝጋው
@hayelom247
@hayelom247 17 дней назад
ሰሞኑ በኣማራ ክልል መንግስት የወጣችው ማስፈራርያ ከየት እንደመነጨች ኣሁን ማረጋገጫ ሰጡ ማለት ነው
@HaniBirhanuBirhanu
@HaniBirhanuBirhanu 16 дней назад
ግልጽ ነው አኮ ድፍረታቸው እኔ አማራ ነኝ ግን ሁለተኛ በተጎዳ ህዝብ ጦርነት ካወጀ የማንም ዜጋ ግዴታ ይሆናል። ብልጽግናን መታገል
@hagerbekel3935
@hagerbekel3935 16 дней назад
​@@HaniBirhanuBirhanushokaka
@gashawgobezu
@gashawgobezu 17 дней назад
ተመሥገን ጥፉነሕ ብለሕ ዘግብ
@TamesgenDagen
@TamesgenDagen 17 дней назад
Wel come Etio Forum❤
@luwamluwam3868
@luwamluwam3868 17 дней назад
አሁንም ኢትዮጵያ ትግራይ ካላጠፈች ምትተኛ አትመስልም ትግራይ ግን ዝምታ መርጣለች የግዜ ጉዳይ ነው እንጂ ትግራዋይ እየገደለች እየጨፈጨፈች ምትቀጥል ኢትዮጵያ የለችም !!
@zerihuntegegh3565
@zerihuntegegh3565 17 дней назад
እኛ እኮ አሉ ያሉትን ስለምንሰማ በድጋሚ ድምፃቸውን ባታሠሙን በናታችሁ።
@user-cg9oo4sz7l
@user-cg9oo4sz7l 17 дней назад
ትጥቅ የሚፈታው ሉአላዊ ግዛታችን ሲመለስ ነው በአለም አደባባይ የፈረምከው የፕሪቶርያ ውል መፈፀም ነው ለጦርነት የምትልከው ድሃው ነው የሚያልቀው
@hanayemaryamlij
@hanayemaryamlij 16 дней назад
ተመስገን ጥሩነህ ተው
@Entertaintube.2
@Entertaintube.2 16 дней назад
ከእነሱ በላይ ፅንፈኛ ካለ ሰማይ ምድር ይካዳቸው
@bekeleendalew6317
@bekeleendalew6317 17 дней назад
The international court of justice is a toothless Lion
@KirosTareke-ep2xf
@KirosTareke-ep2xf 17 дней назад
our voice
@samuelbirku5865
@samuelbirku5865 16 дней назад
ፋኖ ፋኖ ፋኖ❤❤❤
@Endalamawu
@Endalamawu 17 дней назад
ጌታ ሆይ አቤቱ የሆነብንን አስብ የትቢተኞችን የከሃዲዎችን የዉሸታሞችን የዘረኞችን ክንድ ስበር ኢትዮጰያንና ባንዲራወዋን የሚጠሉ የሰይጣን ተላላኪዎች አጥፋልን በሆዳችሁ የተገዛችሁ ያማራ ባንዳዎች ልብ ይስጣችሁ ሰልፍ የፋኖወች ሃይል የእግዚያብሄር ነዉ፡
@ethiodmsmedia9684
@ethiodmsmedia9684 16 дней назад
ይምጣ ጊዜ ከትግራይ ህዝብ ጋር ነው የፈጀው ይፍጅ አንጠልጥለን ጠላቶቻችንን ባደባባይ ሰቅለን እናሳያለን አለም ላይ ላለ ህዝብ 🇨🇳🐅✊
@BerheWeldeslase
@BerheWeldeslase 17 дней назад
ሸረሪትፊትነህ
@alemayehuteklu7357
@alemayehuteklu7357 16 дней назад
ቁጥር አንድ ደንቆሮ ሽመልስ አብዲሳ: አለቃው ድንጋይ ሆነው: የዲያብሎስ ተወካዬች እግዚአብሆር ሆይ እጃችን ጣላቸው
@habtamuwolde9946
@habtamuwolde9946 17 дней назад
ተመስገን ጥሩነህ እና አብይ ህግ እናስከብራለን 😂😂😂😂😂
@user-gc7it6fb9v
@user-gc7it6fb9v 16 дней назад
ሞክር
@atsion7214
@atsion7214 17 дней назад
Thanks ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lemlemwoldegerima3598
@lemlemwoldegerima3598 16 дней назад
Tigray Prefer❤
@user-nq4si1ty5o
@user-nq4si1ty5o 16 дней назад
We don't need war!!!
Далее