Тёмный

የተማሩት ወንዶች የሚጠይቁት ጥያቄ ሰይጣናዊ ነው! የአንድ ሰው ህይወት ፡ Comedian Eshetu : Donkey tube 

Donkey Tube
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 64 тыс.
50% 1

This is a social show that gives a chance to different individuals who have low income and wants to share their story on media and to request help if they are in need.
in this show we will invite cab drivers, commercial sex workers, teachers , street kids , students , maids and farmers etc.
with their unique and fresh stories, we want the society to understand their side of the truth.
#comedianEshetu
contact
comedys27@gmail.com
0938 21 20 20
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Приколы

Опубликовано:

 

16 окт 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 230   
@user-cm5wn8uw7y
@user-cm5wn8uw7y 3 года назад
ኮሜንት የምትሰጡ ሰዎች የምትፅፉትን ነገር እያሰባችሁ በጥንቃቄ ፅፉ ሞራል የሚነካ ነገር አትፃፉ እህቶቻችን ላይ ሌላ ተጨማሪ ችግር አትሁኑባቸው, እህቶቻችን ወደው አይደለም እንደዚህ አይነት ስራ ላይ የሚገቡት ወደው እንኩዋን ቢገቡ እርኩስ መንፈን አሳስቶአቸው መጥፎውን ጥሩ አስመስሎ እያሳያቸው ነው, ሄዋንን እባብ እንዳሳሳታትና አደምን እንዳሳሳተችው ማለት ነው. እሸቱ ግን ጥሩ ሰው ነህ እንደሌሎቹ ሹልክልክ አስመሳይ ዘራፊ ሳትሆን ከልብህ መልካም ሰው ነህ እግዚያብሔር ይጠብቅህ! ወደፊት ብዙ ወገን የምትረዳበትን ትልቅ ስራ ትሰራለህ በርታ አይዞህ!
@user-ou7dv3mn8v
@user-ou7dv3mn8v 3 года назад
በጣም ትክክል ነሽ እህት
@fatumamuhammad1334
@fatumamuhammad1334 3 года назад
ልክነሽእህት
@kalkidanmamuya759
@kalkidanmamuya759 3 года назад
👌👌👌👌🙏🙏👌❤❤❤
@merryyederrick
@merryyederrick 3 года назад
Afe kuret yebelelesh😘😘
@birhentirneh7778
@birhentirneh7778 3 года назад
አዳዴ ህይወት ባልጠበቅና መንገድ ትጋዛለች እኔ እዝህ ህይወት ውስጥ መግባቱ ሳይሆን ከገባንበት እዴት የውጣት እዳለብኝ ነበር ሳስብ የነበረው ግን እግዚአብሄር እረድቶኝ ከዚህ ህይወት በቀላሉ ልወጣ ችያለሁ ግን በሰው ዘድ ትልቅ ስነ ልቦና ያሳድርብሀን ግን ትልቁነገር ታሪክን ቀያሪ እግዚአብሄር ነው በዚህ ህይወት ውስጥ የምትገኙ እህቶቼ እግዚአብሄር ታሪካችሁን ይቀይረው አሜን
@aliahmed-ud7pw
@aliahmed-ud7pw 3 года назад
አንድ ሴት ልጅ ካፌ ብትሰራ የሚከፈላት ደሞዝ ጥሩ ተከፈላት ቢባል 2000 ብር ከሁለት ሺ ቤት ተከራይታ ከዚሁ ላይ በልታ ሴት የሚያስፈልጋትን ገዝታ እንዴት ነው ሚበቃት በዚህ ላይ ልጅ ካለ አስቡት በጣም ነው ሚከብደው እኔና ባለቤቴ እየሰራን ለአንድ ልጃችን እንዴት እንደሚያንገዳግደን እናውቀዋለን አዳሜ የህይወት ውጣ ውረድ ሳይገባሽ ዝም ብለሽ አትዘባርቂ እሷስ ተቸግራ ነው ከማታውቀው ወንድ ጋር የምትተኛው አንዳንድ ሴቶች አሉ አይደል ምንም ሳይጎልባቸው ከሰው ባል ከጓደኛዋ ፍቅረኛ ብቻ ከተለያዩ ወንዶች ጋር መተኛት የሚወዱት ። ጥቂት የማይባሉ ሴቶች አሉ ሰራተኛ መስለው የአሰሪያቸዉን ባል ወይም ልጅ ወይም አባቷን በማማለል አላስፈላጊ ነገር ውስጥ የሚከቱ ።
@user-ou7dv3mn8v
@user-ou7dv3mn8v 3 года назад
በጣም ትክክል ነዉ ወንድም መሥታዉልን ያድለን ፈጣሪ
@fatumamuhammad1334
@fatumamuhammad1334 3 года назад
እንዱህምየማስብወንድአለአላህይጠብቅህ
@hodanuur2800
@hodanuur2800 3 года назад
You're gentleman mashallah
@mimiahmed993
@mimiahmed993 3 года назад
Tkkl nh wandeme
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 года назад
ያ ትክክል ነህ ወንድሜ አዳሜ የራሱን ሀጥያት በጭንቅላቱ ተሸክሞ ስለሰዉ ያወራል እሷስ እራሷንም አርክሳ ቢደላትም ባይደላትም ልጇን እየመገበች ኖራለች ፈጣሪ በቃ ይበላት
@wesilabintmustefa7296
@wesilabintmustefa7296 3 года назад
እሼ መልካም ሰው አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
@suzimulat755
@suzimulat755 3 года назад
እሼ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና የተሟላ ጤና ይስጥህ ስራህ ሁሉ ታላልቅ ሚዲያዎች በትንንሽ ሀሳብ ተወጥረው የተውትን ስራ ነው እየሰራህ ያለህው ለዚህ ነው የምሰስትህ ።
@ekramtube9427
@ekramtube9427 3 года назад
አላህ ሆይ ከደዚህ ሕይወት አላህ ይጠብቀን ከዚህ ጨለማ የገቡትንፈ አላህ ይድርሰላቸው
@user-qz1fq3vv5m
@user-qz1fq3vv5m 3 года назад
እሼ ተባረክ እህቶቼ ደግሞ የምታመልኩት አምላክ ሁላችሁንም ከዚህ ህይወት አውጥቶ አዲስ ህይወትን የሚሰጥ አምላክ ነውና ይርዳችሁ ።
@mahaket9494
@mahaket9494 3 года назад
እኔም አልፌበታለሁ ግን ተመርጦ የቢገባበት አይደለም ብቻ ስለ ማይ ነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
@savannasav2609
@savannasav2609 3 года назад
አሜን እህታችን እንኳን ለዚ ክብር አበቃሽ ዋናው አሽንፎ መውጣቱ ላይ ነው። ስንት ሌባ ባለስልጣን አለ የድሃውን ገንዘብ የሚዘርፍ እሱ አይፀፀትም እንደዚህ አይነት እህቶቻችንን ግን ተቸግረው ነው የሚመከር ባይሆንም ምነው ሙሰኛውን ቢያገሉ ከሃዲዎችን ቢያገሉ የጨነቀውን መልሶ ማስጨነቅ ባህላችን ይመስል!!
@mahaket9494
@mahaket9494 3 года назад
@@jayjohnson6765 አመሰግናለሁ 💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@hadasaeritrea
@hadasaeritrea 3 года назад
የኔ እናት ኣይዞሽ እግዚአብሔር መልካም እና መሓሪ ነው:ንስሓ ለህይወት ጠቃሚ ነው ገና ብሩህ ተስፋ ኣለሽ ኣይዝዞሽ በርቺ::
@user-wx4lq4vu5f
@user-wx4lq4vu5f 3 года назад
እኛ ኮሜንተሮች ለልጅቷ ከንፈር ከመምጠጥ ውጭ ምንም ልናደርግላት አንችልም ግን ቢያንስ በንግግር ሂሊናቸውን ባናደማው እና እዝሁ ስራ ውስጥ ያሉትን ሴቶች እህቶቻችንን ። መታደግ ትልቅ ስጦታ ነው ።አንደኛ ነገር ይህንን ሂውት ፈልገውት አይደለም እንደቀልድ ይጀመራል ይቀጥላል.....እና በተቻላችሁ አቅም ራሳችሁን እሷ ቦታ አስቀምጣችሁ ለማይት ሞክሩ ግፍም መናገር ጥሩ አይደለም !!!ሴትም ሆናችሁ ወንዶች ከሴት..ያልተፈጠር ፍጡር የለም።።እሼ...ምንግዜም ስለመልካምነትህ ቃላት ያጥርኛል ተባርክ
@user-st9ig8hx2h
@user-st9ig8hx2h 3 года назад
ትክክል በጣም የኔ አስተዋይ ሁላችንም ራሳችን ማየት ብንችል በጣም ጥሩ ነበር 😭
@twcl7365
@twcl7365 3 года назад
የወሲብ ንግደ የሚቆመዉ የኦርቶዶክስ ና ሙስሊም ቤተ እምነት አብረዉ ሰርተዉ ማዘጋት ይሻላል
@user-vv5ht4tu1n
@user-vv5ht4tu1n 3 года назад
ሲጀመር ኦቶዶክስ እምነት ነው ለዚ ውሉ ሚያበቃ።
@sintayehubiremegi3357
@sintayehubiremegi3357 3 года назад
@@user-vv5ht4tu1n what do you mean? Ahezab!
@hanan.m1053
@hanan.m1053 3 года назад
TWLCL Shadows አወ ወላሂ እውነት ነው መጀመሪያ እነሱ የሚቋቋሙብትን ነገር ማመቻቸት እና ሃገሪቷ ላይ ከሃይማኖት ተቋማት ጋር ተባብሮ መዝጋት
@b.tyoutube8191
@b.tyoutube8191 3 года назад
@@user-vv5ht4tu1n ቲሽ ቆሻሻ እናንተ አይደላቹ አንድ ማይበቃቹ ኦርቶዶክስ እኳን ከአንድ ሌላ ማግባት እኳን አይፈቅድም ቆሻሻ ዘለሽ እምነት አትንኪ እንደ እስላም እርኩስ አለ? ተከናንባቹ ስራቹ ቆሻሻ
@yashl4018
@yashl4018 3 года назад
@@user-vv5ht4tu1n ባለጌ 9 ሴት አግብቶ መስታደደር ስያቅታችው ለቀው የምውጡ ሙስልመችሁ ናቸው ያምበዙት
@orthodoxneg8742
@orthodoxneg8742 3 года назад
እሸት ይህን ነገር ማስቆም የሚችሉት የሀይማኖት አባቶች ናቸው ሙስሊም ክርስቲያኑ ሀገራችን በሰይጣን ተወራለች የሀይማኖት አባቶችን ጋብዝ በርታልን ኢትዮጵያዬ ነህ ለኔ 🇧🇯💒🙏 ወንዶች ምናለ ሴትን ልጂ እንደናታቸው አይተው አግብተው ከአንድ ቢኖሩ 😭
@ruqiyaahmed1282
@ruqiyaahmed1282 3 года назад
የሀይማኖት አባቶች በያሚዲያ የወሸት ፊልምና ድራማ እያሰሩ ጦርነት እያሰበኩ አይደል
@zewdu36
@zewdu36 3 года назад
እሽ ምርጥ ሰው:: አንተን አለማድነቅ ይከብዳል::
@addismersha2904
@addismersha2904 3 года назад
እጅግ በጣም
@meserettesfaye8247
@meserettesfaye8247 3 года назад
ጎበዝ በርታ እዲአይነቶችን በማስብ መርዳት አጠያየቅ በጣም ትህትና የተሞላበት ነው
@lubabaseid2896
@lubabaseid2896 3 года назад
እሸ በጣም ምርጥ ሰው ነህ💐🌺🍀 ችግሮችን ሁሉ ፈልፍለህ ምን ቀረ ብለህ በመዳሰስህ እጅግ በጣም ምትደነቅ ሰው ነህ ይህንን ፕሮግራም በመጀመርህ በጣም ትልቅ ሰው ነህ አላህ ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ🤲🤲🤲 በጣም ተመቸኸኝ 👍👍እድሜህን ያርዝመው የኛ አለኝታ 😍😍
@amen9304
@amen9304 3 года назад
Yes የመጀመርያ ሰው እሼ የኔ ኢትዮጵያ ዊ
@debegessesse7577
@debegessesse7577 3 года назад
Eshetu God bless you mightily!
@medimedo5191
@medimedo5191 3 года назад
እረፉ እኔም አምላክ እንደሆንኩ እወቁ እግዚአብሔር ሊያሳርፋችሁ ወዶአልና ተቀበሉት የመዳን ቀን አሁን ነው May God help you all my sisters and brothers who are in this kind of situation including us. Eshe tebarek
@meskiyeenulij7824
@meskiyeenulij7824 3 года назад
እንደመሸ አይቀርም ይነጋል እህቴ
@user-er7im4mz9h
@user-er7im4mz9h 3 года назад
እውነት ነው እህቴ ትክክል አባባል
@yemicheal862
@yemicheal862 3 года назад
እኔ ባለእዳ ነኝ የአንድ እህትን ህይወት ከቀየሩክ ለኔ ትልቅ ግብ ነው።
@user-hh5wo8yg9v
@user-hh5wo8yg9v 3 года назад
ተባረክ 💚💛❤️
@tasewagere9634
@tasewagere9634 3 года назад
እሸቱ በረታ አይዞህ ጥሩ ነገር ነው ምን እደምል አላወቅም
@tiyaamee3632
@tiyaamee3632 3 года назад
Comedian Eshatu, I really appreciate what you are doing, you’re making a huge impact on changing people’s life in order to facilitate the society as well as your country! please keep on growing and continue delivering your outstanding work ! Well done dude! Thumbs up 👍
@hadasaeritrea
@hadasaeritrea 3 года назад
እሼ እግዚአብሔር ዘመንህ ይባርክህ ጥሩ ስራ ነው በርታ🙏🏽
@bezafirew4955
@bezafirew4955 3 года назад
berta betam melkam sew neh Egzberher kante gar yihun
@user-kh5jg8bm5n
@user-kh5jg8bm5n 3 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ ሕይወት አውቷቹ እደሰው የራሷቹን ሕይወት ወታቹ በደስታ ኑሩልን እህቶቼ
@tizitafirehun4730
@tizitafirehun4730 3 года назад
EShe enameseginalen😇
@SSA-ru8wp
@SSA-ru8wp 3 года назад
ዋውው ባንዴኛ ላይክ አረኩኝ
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 3 года назад
እሸትዬ የኔ ውድና ምርጥ ፕሮግራምሕ በጣም አስተማሪ ነው በርታ ተባረክ ።
@abosslh1260
@abosslh1260 3 года назад
አሼ ምርጡ የምታቀርባቸው ሀሣቦች ሢመቹ❤❤❤❤❤❤❤
@buzesefut3758
@buzesefut3758 3 года назад
Ashuye Geta yibark melikam sew nek
@etesegenetsalam2897
@etesegenetsalam2897 3 года назад
Berta egziabher kante gar yihun
@hanawoldu9181
@hanawoldu9181 3 года назад
i am realy touched
@same300
@same300 3 года назад
God blessing you 😍😘😇 እሺ
@eyerusalemd.898
@eyerusalemd.898 3 года назад
Zare lay mnm baynoregnm nege lay gn mesrat mfelgew enesu lay nw...Eshe egziabher yibarkh
@Eurael
@Eurael 3 года назад
Ayzosh Egziabher yalefen ayayim yene enat. Ene alferdishim, ahun be tselot berchi. Egziabher kanchi gara yihun, and ye kidusan tselot kanchi gara yihun!!!
@liyagirma7086
@liyagirma7086 3 года назад
God bless you eshetu
@selamtube2461
@selamtube2461 3 года назад
እኔ ግን በሰዉ ላይለመፍረድ ቀላል ቢሆንም ይህን እደስራና አማራጭ አድርጎ መዉሰድ በጣም ስህተት ነዉ እግዚአብሔር በሚፈቅደዉና በማያስቀይም መንድ መስራት ይቻላል
@kalkidanmamuya759
@kalkidanmamuya759 3 года назад
No botawelay lay sethoga twasegalase
@savannasav2609
@savannasav2609 3 года назад
መፍረድ አይቻልም አንዳንድ ሰው ምንም መስራት ወይም ማሰብ የማይችል አለ። እስኪ አስቢው ወንድ ልጅ ቢሆንስ 5kg መሸከም አይችልም ይሆናል ወይም ምንም ስራ ሰርቶ የማያውቅ ይሆናል ሴትስ የመጨረሻ አማራጭ አለኝ ብላ የምታስበው ይሄንን ነው። ሌላው በእጅሽ የመጨረሻ ሳንቲም እስኪቀር ከበላሽ በምንስ ምን ማሰብ ይቻላል በተለይ 3 ልጅ ይዘሽ አስቸጋሪ ነዉ ።
@hodanuur2800
@hodanuur2800 3 года назад
Allah yerdash yene ehet, hulum yalfal , ayzosh
@same300
@same300 3 года назад
Welcome my hero ishey 😇😇😇😇
@kubabetubeyousef4260
@kubabetubeyousef4260 3 года назад
Well come Eshetu Habibbiy
@kokitube6362
@kokitube6362 3 года назад
Embrhan kezh hiwat tawxash🤲🤲🤲😭😭😭😭😭❤🙏
@user-cx5wb2gb5p
@user-cx5wb2gb5p 3 года назад
የደረሰበት ያውቀዋል እሕቴ እግዚአብሔር ከዚ ከሠይጣን ስራ ያላቅሽ አሜን
@mercyadane3964
@mercyadane3964 3 года назад
Wey fetari
@marymebaba7161
@marymebaba7161 3 года назад
ወይጉድ እኛ ሰው መከራችን ብዛቱ ይቅር ይበልን እሽ ከባድ ወፍራም ሥራ እየሰራ ነው በርታ በጣም ሱስ በሽታ መጥፉት ያለበት ከችግር መነሻው ከባድ ነው
@mytbe3385
@mytbe3385 3 года назад
Esh fxare yanurhi edante ayntune ybzalne
@yashl4018
@yashl4018 3 года назад
እግዚአብሔር ይርደሺ
@user-df2lc8wc6q
@user-df2lc8wc6q 3 года назад
Ishe gobez
@hilenaalewey2721
@hilenaalewey2721 3 года назад
ተባርክ ቀጥልበት
@muluasmare2322
@muluasmare2322 3 года назад
እሼ መልካም ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤😘
@bethelhailemariam8806
@bethelhailemariam8806 3 года назад
Eshetu to me, you and your friends are beyond words can express for all good deeds you're doing. Reaching those who are in need of help and bringing them to public platform so that other's could reach them too is a true work of gospel may God bless you all for that. There are clearly so many who are suffering from different sorts of things and illnesses. If we all decide and dedicate one self for such fulfilling act of kindness to share what we're blessed with, I'm sure we can change so many people's life. May God help us all to do that🙏💚💛❤🙏
@zynbshemsuweday7420
@zynbshemsuweday7420 3 года назад
ትህትና የሚለዉ ፊልምና የነዚህ አህቶች ህይወት አንድ ነዉ ያሣዝናል
@hanawoldu9181
@hanawoldu9181 3 года назад
you are so amazing i am realy sad about you god bless your son
@elsahayleslase358
@elsahayleslase358 3 года назад
ኡፍፍፍፍፍፍ ስታሳዝን ፈጣሪ ወደ ቅጥተኛውን መገድ ይምራሽ
@addismersha2904
@addismersha2904 3 года назад
እሽት የልጅ አሰተዋይ ተባርክ ወንድሜ
@hayatahmed3338
@hayatahmed3338 3 года назад
Edanete yalewen yabezaln yega Jegena 👍👍
@user-cm4kb9fi4v
@user-cm4kb9fi4v 3 года назад
ሂወት እንደዚህ ናት ወንዶቹም ልብ የላቻውም እግዚኣብሄር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ እሽየ የኔ መልካም የነብስ ዋጋ ያድልግልህ የኔ አባት
@nohaminyohanns1803
@nohaminyohanns1803 3 года назад
Ehetachin Amlake yerdashi
@webvhgss7542
@webvhgss7542 3 года назад
እሼየ ሰው አክባሪ እግዚአብሔር ያክብርህ
@alifawwaz7005
@alifawwaz7005 3 года назад
የሰው ልጅ በሂወቱ አንዴ ጠፋት ሲሰራ መዉጫው ከባድ ነዉ ያንን ጥፋት ለመሸፍን ሌላ ማካካሻ ጥፋት ይሰራል በተቻለን አቅም ሂወታችን ላይ የሚገቡ ሰዎችን እንመርምር ከትዳር ዉጪ ልጆች ባይኖሩዋት ኖሮ ተራሩጣ እራሱዋን ትችል ነበር አላህ በራህመቱ ከዚህ ሂወት ያዉጣችሁ
@buzesefut3758
@buzesefut3758 3 года назад
E/r yirdash ehite yasazinal
@zewditutilahun928
@zewditutilahun928 3 года назад
እግዚያብሄር ሁሉንም እህቶቻችንን ከዚ መከራ ፈተና በቸርነቱ ያድንልን አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ጠንክሪ ከንግዲህ ወደዚህ ተግባር እንዳትመለሺ ለለልጅሽ ታስፈልጊዋለሽ
@sarasfamilyshow1401
@sarasfamilyshow1401 3 года назад
Oh my Goodness be strong 😥😥😥
@enayko5471
@enayko5471 3 года назад
Betam new yemiasazenew wendu Kalede setua athsebewm Eyenen sera Egezabhre mechirsasen yasamerew 🙏🙏
@yasina63
@yasina63 3 года назад
Eshexxx..🔥
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 года назад
እሼ ፈጣሪ ይጠብቅህ መልካም ነገር እየሰራህ ነዉ በርታልን ባንተ ምክንያት ሰዎች እንዲረዱ ስለምታደርግ
@emanjimma730
@emanjimma730 3 года назад
Wondegna Adari bay nor setegna Adarim Aynorum neber Fetari Kezi kufu sira yawtachu bazi mit noru😢😢
@rediyegeta6233
@rediyegeta6233 3 года назад
Yene konjo egzabher endiredashe tselyelshalew besdet yalachu wegenochi bechiger be fetna yalachu hula be yalachubet geta endiyasbachu tselyalew egezabher melkam new hulum yalefale wegenochi😍😍😍🙏
@etalie4540
@etalie4540 3 года назад
እሸቱ መልካማ እሰራሀነው ሁሉም ይመሪበተል በዬ ታስፋ አድርግለው አቦ ይመችህ ሰላምህ ያብዛልህ
@meserettesfaye8247
@meserettesfaye8247 3 года назад
እግዚአብሔር አቅም ቤስጠኝ እና እደዚህ አይነቶችን መርዳት ብችል ደስይለኝል መልኻም ነገር በማረግ እግ/ር ባመልኸው እግዚሀብሔር ይስብሽ እህቴ
@Huda19998
@Huda19998 3 года назад
Absher eheta Allah kazehe sira yawetashe Allah yeredashe 😢😢😢😢.
@user-er7im4mz9h
@user-er7im4mz9h 3 года назад
አሼ መልካም ሰው እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
@tsigeaddise841
@tsigeaddise841 3 года назад
Eshetey...mene endemle alawekem yawe ydeha merjawe Tselote newna fetari bdonkey tube lmayachew hulu lebe lminekawe ftari erdalegne . amelakay
@Tube-mt9by
@Tube-mt9by 3 года назад
እሼ በርታ እሄ ፕሮግረም እንዳይቆወረጥ.
@sarasfamilyshow1401
@sarasfamilyshow1401 3 года назад
Oh sad story😥😥😥😥😥😥😥😥
@mestawotshibeshi1072
@mestawotshibeshi1072 3 года назад
ሂወት ከባድ ነው ግን ቀን ስራ ሰርቶ መኖር በረከት አለው
@beleteadamu6221
@beleteadamu6221 3 года назад
It is really sad to hear this kind of story. It hurt this are our sisters.
@nuhamin3833
@nuhamin3833 3 года назад
እሼ ጀግናዬ❤💓
@zynbshemsuweday7420
@zynbshemsuweday7420 3 года назад
Esha yetlantnawa lij ke tehetna filem gar ande aynet new
@etesegenetsalam2897
@etesegenetsalam2897 3 года назад
Dubai madam bet honye programochehen eketatelalehu
@HayatHayat-ih2ov
@HayatHayat-ih2ov 3 года назад
ዉይ እሸ አስለቀሰችኝ አይ የሰዉ ፈተናዉ
@restinpeacemylovelydadlove1412
@restinpeacemylovelydadlove1412 3 года назад
Ehete Egezber yerdesh
@tigistmekonnen8704
@tigistmekonnen8704 3 года назад
Eshetu beleginetwa yitefahebih ehite alehe ebakih asadagiwa kiyite tikibila edasadigihat teyikilhe
@merryyederrick
@merryyederrick 3 года назад
Tegedew yalehone heyewetuset yemegebu endalu hulu kebetewem Eze heyewetuset beber metalele esu endalechew mezenanat mezenet agugutachew yemegebum alu!! Eshetuya bereta lehulachenem temeheret endehonenen betekarane menged ezeh heywetuset yegebuten betakerebelen teru new keep it up👍
@user-fh8qx1pw3g
@user-fh8qx1pw3g 3 года назад
እሸትዬ መልካምነትክን በምን ቃል ልግልፅክ ወንድም አለሜ እፉፉፉፉ ስወድክ ኑርልኝ
@seaduhabeshy2738
@seaduhabeshy2738 3 года назад
የኔ ናት አላግ ይሄን ስራ ይገላግልሽ
@masraqmalat8317
@masraqmalat8317 3 года назад
በጣም ከባድ መወሰን አለብሽ ፀልይ ፈጣሪ ይርዳሽ
@etesegenetsalam2897
@etesegenetsalam2897 3 года назад
Eshe btm gobez nh
@user-tz4vt5gt2z
@user-tz4vt5gt2z 3 года назад
አሼ የእኔ መልካም ዋጋ ከፋይ እግዚአብሔር ነውና ለምሰራቸው መልካም ነገሮች እግዚአብሔር ዋጋህን ይክፈልህ ውዴ!
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 года назад
Ewntsen blsal fk
@mulubirara7956
@mulubirara7956 3 года назад
ያሳዝናል
@user-wr9zi4ch1q
@user-wr9zi4ch1q 3 года назад
ወይኔ
@sososolomesoso7366
@sososolomesoso7366 3 года назад
Egzabiher amilak yirdashe kezih hiwet enditweche
@genettekeda3788
@genettekeda3788 3 года назад
የኔ እናት እግዚአብሔር ይርዳሽ ሠዉ ሁሉ በምክንያት ነዉ. ወደ እዝህ ሂወት የሚገባዉ ወዶ አደለም😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@yosephagonafer9363
@yosephagonafer9363 3 года назад
እግዚያብሄር ከዚህ ህይወት ውስጥ ያውጣሽ።
@tgmulugat8519
@tgmulugat8519 3 года назад
ሰዉ ወዶአይሰራም እንደዚአይነት ስራ መዳህንያለም አዚህ አጠያፊነገር ያዉጣሽ አይዞሽ እህቴ መዳህንያለም ታሪክሽን ይቀይርልሻል በርትተሽ ፀልይ እሱ ሰሚአምላክ ነዉ
@zebibendale2107
@zebibendale2107 3 года назад
Endew bezih heyewet yalachihu betam yeketeta bezih hewet weset hono yesew fit kemayet ye sew bet teketari mehon ayeshalem ? Ken eskiyalef?
@user-lr7xd3qh9q
@user-lr7xd3qh9q 3 года назад
How can we help - we need info buddy Good job ....keep it up
@user-jz6hz3wi9x
@user-jz6hz3wi9x 3 года назад
ያሳዝናል ግን መፈረድ አይቻልም ቆይ ግን ሌላ አማራጭ የለም ለምሳሌ የቀን ስራ መስራት የድሮ እናቶቻችን 7 ልጆቻቸውን ሲያሳድጉ እንጀራ ጋግረው ልብስ አጥበው አረ ብዙ ነገር ብቻ እህቴ አምላክ ከእንደዚ አይነት ጉድ ያውጣሽ ማሪያምን አሳዘንሽኝ
@hannahanna8742
@hannahanna8742 3 года назад
Ewunet new
@user-so2mo8jc8u
@user-so2mo8jc8u 3 года назад
አው ግን በፊት ኑሮ ያግዛቸው ነበር አሁን ግን ሁሉ ነገር ውዴ
@yesewulkiwubalem2721
@yesewulkiwubalem2721 3 года назад
Edzki ayenet negeroch bertaakerbelin kezki hote edat bertalen
@haymefanosi3597
@haymefanosi3597 3 года назад
Bewenet enebaye salasebew new yewerdewe betam wesetin nekachew 😥ashuye beka kale yelegnm egeziber rejem edemi yisetek emilew
@yoniyoni104
@yoniyoni104 3 года назад
We invite u to Isreal
@janettadse9456
@janettadse9456 3 года назад
Banet leyadenkik kalet atew
Далее
ОСКАР И ДЖОНИ СПАСЛИ ЛЕРУ😳
01:01
Лучшее желание. 8 серия
1:00
Просмотров 1 млн
Нагиев не поехал 😂 #shorts
0:26
Просмотров 4,4 млн