Тёмный

ለልጆቼ ምን ልበላቸው? : ያልተጠበቀው የማታ ህይወት : አዲስ ማህበራዊ ሾው ከ ዶንኪ ትዩብ : Comedian Eshetu : Donkey Tube 

Donkey Tube
Подписаться 2,7 млн
Просмотров 67 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 416   
@neimaahmedin4180
@neimaahmedin4180 4 года назад
እኔን የገረመኝ የደነቀኝ በጣም በጣም የደነቀኝ የጠያቂው አጠያየቅ ነው ። ድንቅ ሰው ነህ በልጅቷ ሳይኮሎጂ ኑሮ ሁኔታ አጠያየቅህ እጅግ በጣም የበሰልክ መሆንህን ከእድሜህ እንደቀደምክ ያስታውቃል !
@ethioallinone9
@ethioallinone9 4 года назад
Enezamede ehete gora bey ketemechashi sub argign
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 4 года назад
በጣም ተሼ የተለየ ሰው ነው ሰውነትን የሚያስቀድም💛❤💚
@tinafarah4173
@tinafarah4173 4 года назад
Ayezoshi ehite egizeabher yerdashi lenseha yabikashi Lantm segawun yabizaleh yettaletun yemitasitawus edime yesitlen
@henokhabtezgi4136
@henokhabtezgi4136 4 года назад
ብልህ መሆንሽ ያስታወቀብሽ ይሄን ቃለ መጠይቅ ስታደርጊ ነው። ኣይዞሽ ያልፍልሻል።
@memehylan4804
@memehylan4804 4 года назад
Aneta malekam sew men endemele alawekem geta yerdae
@sebleseble3010
@sebleseble3010 4 года назад
የእውነት ጠንካራ ሴት ነሽ ለልጆችሽ መሰዋትነት ከፍለሻል
@sebleseble3010
@sebleseble3010 3 года назад
@@comedianeshetu ሰላም እሸ ከመዳም ቤት ሲደብረኝ ፈታ እምታደርገኝ አንተነህ እሸየ በርታ ወንድሜ ምን ጊዜም ከጎንህ ነን
@yemareyamlegenat5030
@yemareyamlegenat5030 4 года назад
እኔ አኮ ይች ልጅ ፈልጋ አይደለም የምትስራው በጣም ታሳዝናለች አስተያየት ስትስጡ አስተውሉ መፍትሄ ካላችሁ ማድረግ
@ዜድየራቆቦዋዜድየራያቆቦዋ
በጣም ምክንያት አላት እናትነት ከባድነው
@የሮዛሸጋእናት
@የሮዛሸጋእናት 4 года назад
ልክ ነው እህቴየ
@DubaiDubai-iw6co
@DubaiDubai-iw6co 4 года назад
Betam kebr alegn lenesu yewawoch nachew 🙏
@genitube1438
@genitube1438 4 года назад
ትክክል
@mibe487
@mibe487 3 года назад
በጣም ትክክል ነሽ። ማንም ሴት ይህን ስራ ወዶ አይሰራውም። ማንም ወንድ እንዲጫወትበት የሚፈልግ ሴት የለም። እንደ ሴትነቴ እኔ ለእነሱ ለእህቶቼ በጣም አዝናለሁ።
@wengaleamaha3751
@wengaleamaha3751 4 года назад
እህቶች እሷ የምታወራው የብዙ በሷ ሒወት ውስጥ ያሉ እህቶች ታሪክ ነው እባካቹ ወንዶች አትጨክየኑባቸው🙏😥 ላንቺ እግዚአብሔር ማረፌያሽን ይስጥሽ በርቺ ጠንካራ ነሽ❤️
@አልሀምዱሊላአልኩሊሀል
ፈጣራ ህይውትሽን ይቀይርልሽ የሴት ልጅ መከራዋ በጣም ብዙ ነው 😭😭
@ዜድየራቆቦዋዜድየራያቆቦዋ
በጣም ይቀይርላት ያረብ እናትነት ይከብዳል ያለምክንያት
@አልሀምዱሊላአልኩሊሀል
😅😅👍🏻እኔም አመሰግናለሁ እሼ ወሳኛ ሰው የሀገራችን ኩራት ደስታህ ይብዛልኛ እኔ ከነጋደኛቸ ሰብስክራይብ አድርገናል በጉጉት ነው እስክትለቁ የምጠብቀው
@አልሀምዱሊላአልኩሊሀል
Donkey tube 👈🏻ሰብስክራይብ ያደርጋችሁ አድርጉት እሪክርድ ሰብሮ ስባብሮ ማየት እፈልጋለን ያበናት😘😘😘😘😘
@samsoul1711
@samsoul1711 4 года назад
አይዞሸ እግዚአብሔር አምላክ የልብ መሻት ያቃል ! ሁሉም ሃጢያተኛ ነዉ በተለያየ መንገድ አይዞሽ እህቴ
@avi_king301
@avi_king301 4 года назад
ዋው! ይህ በጣም ድንቅ ስርጭት ነው!! ለአጠቃላይ በዚህ ሥራ ለተሰማሩ ድንቅ የማንቂያ ደውል ነው! ወንድማችን እሼ ተባረክ ከአዝናኝ ጨዋታህ ቁም ነገርህ ለወገን! ለአገር ይተርፋል ሁለቱን በቅንጅት መሥራትህ በጣም ደስ ይላል!! ቤቲን በገንዘብ ብቻ ሳይሆን በሞያ ምክር ከጎኗ የሚቆም ሰው ቢኖር መልካም ነው ለስኬቷ!
@miminigussie2794
@miminigussie2794 4 года назад
ችግሩ በጣም ብዙ ተያያዥ ሱሶች ስላሉባቸው 1 ብዙ ገንዘብ ያስፈልጋታል 2 ስራዋን በአግባቡ መስራት ያስቸግራታል 3 ከደንበኞችና አብሮ ሰራተኞችጋ ተግባብቶ መልካም ቃላት ተሐዋውጦ በትእግስት መስራት ቀላል አይሆንም ብዙ መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች በዚ ህይወት ውስጥ ያሉ እህቶቻችንን ከዚ ህይወት ለማውጣት በጣም ብዙ ብር አፍስሰው አንድም ውጤት አልተገኘም እዚ ህይወት ውስጥ ብዙ የተለመዱ አልባሌና የማይጠቅሙ ግን በቀላሉ ማቆም የማይቻሉና ብዙ ገንዘብ የሚያስወጡ ጉዳዮች እንዳሉ ሆነው መገራት ያለበት ከፍተኛ የባህሪ ችግር አለባቸው ስለዚ መጀመሪያ ገንዘብ ሳይሆን ለትንሽ ጊዜ ማገገሚያ ያለሱስ ገብተው አይምሮአቸው መታደስ የነበሩበትን ሂወት ወደሚረሱበት ተቋም ገብተው ስለ ስራ አብሮ ስለመስራት ደንበኛን ስለማክበር ሌላም ሌላም ስልጠና ሊሰጣቸው ይገባል ይሄ ሙያ እንደሚባለው በፍጥነትና በቀላሉ እንደሚገባበት አወጣጡ እንደጠርሙስ አንገት የጠበበና ብዙም ውጤታማ ሆኖ ያልታየ ጉዳይ ነው እ/ር ይርዳሽ እላለሁ።
@yasina63
@yasina63 4 года назад
እሼ ምርጥ ሰው ጥሩ ጥሩ ፕሮግራም ይዘህ እየመጣህ ነው ብዙ የተደበቀ ገመና አለ
@yasina63
@yasina63 3 года назад
@@comedianeshetu እንዴታ በደስታ ነው እንጂ ፤ ደሞ ሰብስኩካ ቆየሁ እኮ ካደረኩህ። ያኔ ግቢ ላይ Standup comedy ስትሰራ ነው የማውቅህ በጣም የምወድህ ከድናቂህ ነኝ ከድሬዳዋ ❤💯🙏
@yidnekachewteshome3423
@yidnekachewteshome3423 3 года назад
እመብርሀን ትርዳሽ እህቴ እውነት እንባ እየተናነቀኝ ነው የሰማሁሽ ። እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ እሼ እግዚአብሔር ይባርክህ የኔ አስተዋይ እድሜ ዘመንህን ይባርከው ልዩ ሰው ነህ
@መቅደስየክርስቶስባርያመን
የምታቀርባቸዉ ብሮግራሞች በጣም አስተማሪ ነዉ ሸ ወድማአችን መልካም ሰዉ በጣም ነዉ የምንወድህ
@ZzZz-fi8hh
@ZzZz-fi8hh 3 года назад
የእኔ አስተዋይ በሂወት ኖረሽ በጊዜ ስለነቃሽ አላህን ሳላመስግነው አላልፍም ምንም የምሰጥሽ ባይኖረኝም በፆሎቴ ከዚህ የተሻለ ነገር አግኝተሽ በዚህ ሰራ ላይ ያሉ እህቶቻችንን እንድተታደጊ አላህን አእለምናለሁ አይዞሸ እድሜና ጤና ይስጥሽ
@ሰውናአመሉ-ሰ4ኀ
@ሰውናአመሉ-ሰ4ኀ 4 года назад
ዲስላክ የምታደርጉ ሰዋች አቦ ኑሯችሁ ድስላይክ ይሁን ማማየ ፈጣሪ ከጎንሺ ይሁን በጥቅሉ ሴት መከራዋ ብዙ ነው!!
@ኢትዮጵያሃገሬ-ኸ7ጠ
@ኢትዮጵያሃገሬ-ኸ7ጠ 4 года назад
ደስ የሚለው የምህርት የአፉ በር ምን ግዜም ክፍት ነው ያለፈውን እርሺው አንቺ ብቻ ፍላጎቱ ከውስጥሽ ይምጣ ፀልይ የመጀመሪያውን እርምጃ ተራመጂ ጀሊሉ ብዙ መላ አለው ባላሰብሺው መንገድ ታሪክን ይቀይራል ከኛ የሚጠበቀው መነየት እና ሰበቡን ማድረስ ነው የዛኔ በረከቱን ከላይ ታይዋለሽ አንቺንም እሱ በብርሃን ሂወቱ ያኑርሽ እኛንም ሰበብ አድርጎን በረከት እንካፈል ኢንሻአላህ አንድ ነገር ልንገርሽ ሂወትሽን ስትቀይሪ ከስሩ አድርጊው ጉዋደኛም ውሎሽ ሰፈርሽንም ቀይሪ አዲስ ሂወት ለልጆችሽ ስጪ ልጅ ባይናገርም በሚሰማው ስለሚጎዳ አዲስ ማንነት ባዲስ ሂወድ አዲስ ሰፈር ላይ አድርጊ የውስጥ ሰላምም እንድታገኚ ሰው የሰው ስህተት ስለማይረሳ ለልጆችሽ ስሜት ይጠቅምሻል ከስሩ ሁሉን መቀየር። አራህማን ይርዳሽ ሃያቲ
@meskiyegta7808
@meskiyegta7808 4 года назад
😭😭😭 የኔናት አቅም ባገኝ በእንደዚህ አይነት ህይወት ውስጥ ላሉ እህቶቼ ከጎናቸው ብሆን ምናለህ እባክህ አምላኬ እርዳኝ አቅም ስጠኝ
@ናርዲጓልቶምወየንቲ
እንየም እውነት እግዛብሄር አቅሚ ብሰጠኝ በችግር ያልሉ ኢትዮጲያውያን አግዝ ነበርኩ ደሞ ተስፋ አርጋሉ በደምብ እንደምሰራ ከስደት ከተመለስኩት ባህላ
@mibe487
@mibe487 3 года назад
እኔም ብችል እንደ አንቺ ነበር ሀሳቤ። እኔም ለእነዚህ እህቶቼ በጣም አዝናለሁ። ድርጅት ቢከፈት የምችለውን አደርግ ነበር
@ተዋህዶሀይማኖቴኢትዮጵያሀ
ወገኖቼ መጥፎ ደረጊት የሚያሰራን የአባቶቻችን እና እናቶቻችን የመጣ የዛረ መንፈስ ነው እንቃበት ቢያንስ አንደ ሰው የአምልኮት ስግደት ቢሰግድ እግዚአብሔር ጥበቃ በደብ እና በሱ እኛ ሳንፈልግ መንፈሱ ወደ ልጅ ስለሚሄድ ካልሰገደን ከባድ ነው መልካም ስራ እንደንሰራ ይመራናል ስገዱ ለአብ እሰግዳለው ,ለወልድ እሰግባለው,ለመንፈስ ቅዱስ እሰግዳለው,ምስጋና ይሁን ለአብ,ምስጋና ይሁን ለወልድ,ምስጋና ይሁን ለመንፈስ ቅዱስ ቅዱስ ኤልሻዳይ,ቅዱስ አዶና, ብዙ የእግዚአብሔር ስሞች አሉ ስገዱ ሁሉ ይስተካከላል ከኛ የሚጠበቀው እግዚአብሔርን ማምለክ የስም ክርስቲያን ሆነን ነው ዳቢሎስ የተጫወተብን ስገዱ
@merryyederrick
@merryyederrick 4 года назад
Amesgenalew
@ተዋህዶሀይማኖቴኢትዮጵያሀ
@@merryyederrick ያወቅነውን አሳውቀን ሁላችንም ተያይዘን ወደ መንግስተ ሰማይ ነው መግባት ያለብን አለም ሃላፊ ጠፊ ናት የመምህረ ተስፋዬ አበራ ትምህረት ስብከት የመምህር ቀሲስ ሔኖክ ትምህርቶች እናዳምጥ እንለወጥ የስም ክርስትና ይብቃን ዳቢሎስን እንንቃበት
@merryyederrick
@merryyederrick 3 года назад
@@comedianeshetu በርታልን ወንድማችን❤️
@samirafikado13
@samirafikado13 4 года назад
እሼ በጣም ጥሩ ሰው ነክ ደርዳሬ ቲዩብ ላይ ስታወራ ሰምቻለው አላገባውም ብለክ አውን አንተን ታድለክ አልህልክም የታደለቺው አንተን የምታገኝ ሴት ናት መቼም እግዚያቤር የወደዳት መሆን አለባት
@መሲየናቲእናት
@መሲየናቲእናት 4 года назад
እሼ በዚህ ሥራ ላይ የተሰማሩ ብዙ ልጆች ታሪካቸውን አጫውተውኛል💔😭 ጸጉር ስራ ላይ ስሰራ ከብዙ ልጆች ጋር ያገናኘኝ ነበር እናም ሁሌ ጤውስጤ ያስባቸው ነበር እሽዬ በርታ መልካም ነገር ነው እያረክ ያለከው እግዚያብሄር ያግዝህ🙏 እህቴ አይዞሽ ሁሉም ነገር በፈጣሪ ይስተካከላል🙏 ወገኖችሽም አሉልሽ ❤❤❤
@lemlemali8996
@lemlemali8996 4 года назад
ይህንን የምናደምጥ በሙሉ የተቻለንን አድርገን እህታችኘንን ከዚህ life እናውጣ። for the sack of her kids. ለምን ገባች እንዴት ገባች ሳይሆን እንዴት ትውጣ ላይ focus እናድርግ።
@ኤልሳቤትቲዮብ
@ኤልሳቤትቲዮብ 4 года назад
አይዞሽ እህትየ እግ/ብሔር ከዚህ ህይወት ያውጣሽ ታሪክሽን ትቀይርልሽ እመብርሀን ።
@addismersha2904
@addismersha2904 4 года назад
ባጠቃላይ የማታ ስራ መዘጋት አለበት ይህን ስራ አለለውም መለመን ይሻላል ይህን እዳማራጭ ከመወሰድ እኔም ሴት ነኝ በልጅነቴ ብዙ ስቃይ አይቻለሁ ጫማ ጠርጊ ነው ወደ አረብ ሀገረ የተሰደድሁት አስራ ሶስት አመቴ አሁንም እዛው አረብ ሀገረ ነኝ ይህን ስራ ለሚሰሩ ኢትዮጵያ እያለሁ ብዙ ልጆችን ወደዚህ ህይወት እዳይሰሩ የአቅሚን እጥር ነበር በዙ ጓደኞቼ በዚህ ስራ እየሰሩ እኔ ጫማ ጠርጊ ሰላም በረክት አለኝ የነሱ ህይወት ግን ከባድ ነው አንድቀን ጓደኛየ ወስዳኝ ለማይት ገብቸ ብዙ ትዝብት ይዥ ነው የወጣሁት በጣም አስቀያሚ ቆሻሻ ስራነው በእውነት የማታ ጭፈራ መጠጥ ቤት የቡና ቤት መዘጋት አለብት ይህ ነው ኢትዮጵያን ማት ስቃይ ወስጥ ያስገባት ምድራቸን ቆሸሽች በእንደዚህ ስራ
@jhonmickel1034
@jhonmickel1034 4 года назад
ምክር ና ቡጢ ለሰጪው ቀላል ነው ማንም ወዶ ይሄ ስራ ውስጥ አይገባም ወሬ ከምታበዢ ዝም ብትይ አይሻልም
@hayatmuhatub7453
@hayatmuhatub7453 4 года назад
@@jhonmickel1034 የተናገረችው ውነቷነው ይሄኔ አችወይምአንተ የዝህስራትወዳላችሁመሰል አሁንምንስተት ተናግራነው ዝምበይ የምትባለው አላህቀልብይስጠን ለሁላቼንም
@jhonmickel1034
@jhonmickel1034 4 года назад
@@hayatmuhatub7453 እንዴት ንግግር ታውቂአለሽ ለወሬማ 1ኛ ናቸው ምድረ ኮተት
@hayatmuhatub7453
@hayatmuhatub7453 4 года назад
@@jhonmickel1034 ኧረ ጉድ በሰላምነው እናውጣቸውነውያለችውምንወጣትነውጥያቄዬ
@sahra4091
@sahra4091 4 года назад
Oh ALLAH please help this woman and her children.
@RajKumar-wv8nn
@RajKumar-wv8nn 4 года назад
ፕ.አነጋገርሽ.ብቻ.እውነተኛ.ነገር.ብልህና.አስተዋይ.ነሽ.እንውድሻለን.አይዞሽ.እናት.እይውቱን.ፈልገሽው.እንዳልሆነ.ያስታውቅብሻል.እማ.እኔን.ክርስቶስ.ታላቅ.ነው.በርግጠኝነት.ትለውጫለሽ.እናት.ልጆሽን.ያሳድግልሽ.ይጠብቅልሽ.እማ.እይዞሽ.ያልፋል.
@kiwait9430
@kiwait9430 4 года назад
Tikikele ❤️❤️❤️❤️❤️
@yohanes.belayegzaberfkerne5942
@yohanes.belayegzaberfkerne5942 4 года назад
አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ. መልካም ነገር ይዞልሻል በርች ለልጆችሽ መስዋእት እየሆንሽ. ኑረሻል ቀሪ ዘመንሺን በድስታ ከልጆችሽ ጋር. ያኖርሻል ህይወትን ቀያሪ. አንድየ አለ አይይይይይ ይች አለም. ፈተናሽ ብዛቱ
@makonnenbaraki1894
@makonnenbaraki1894 4 года назад
እኔ አንዴ ምን ገጠመኝ አንዴ ምን ምስለህ እንኳን ይህን ስራ ለስራ ስው አይደለምን እኔ ጓደኛ ይዜ ትንሽ ወራት አስቆጥረን ከዛ አብረን ተዝናና ከዛ ጓደኛውን ይዞ መጣ ያው መች ከዛ እኛ ክላስ ያዝን ጓደኛውም ሌላ ታክስ ሄደ ከዛ ያው ስው ብዬ ገባው ግን ወዲያው አንገቴን አነቀኝ ትንፍሽ አጣው ከዛ ትንሽ ትንፋሽ አግንቼ ምን አደረኩእገድልሻለው አለኝ ከዛ ፀለይኩ እንደ ምንም ብይ ጮክ ከዛ ጥበቃው እግዚአብሔር ጣለልኝ ተከፈተ እኔ ታክስ ጥሩልኝ ብዬ የመስልካቸው ቢዝነት ሴት መስልኳ ተስማሙ አሉኝ ታክስ እና ከዛ ወዲከባድ ነው ምክንያቱም ምን እንደሆነ ስጠይቀው ለምን አየሽ ጓደኛዬ አለኝ ከዛ ወዲ አለምን እና እኔም የዛኔ ብሞት ኖሮ ተረስቼ ነበር ወንዶች እባካችሁ ከሴት ተወልዳችው አትጨክኑ እላችኋለሁ
@Locaoffivjsl
@Locaoffivjsl 4 года назад
Lik nesh betam yetazebkut habesha anditn set baluam yihun echogna sidebedibat eyayu zim yilalu ena girm newu yemilewu. Wondochiye atifru le seyochi diresu stidebedeb eyayachihu zim atibelu
@uaealain9484
@uaealain9484 2 года назад
በጣም ያሳዝናል የሰዉ ህይወት ብዙነዉ እግዜአብሄር ከዝህ ህይወት ያዉጣሺ
@asratyenatalige7115
@asratyenatalige7115 4 года назад
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ታሪክሽን ይቀይርልሽ ለንስሀም ስለመጣሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ ሰው ነንና አንፍረድ አትፍረድ ይፈርድብሀል ነው እና መቻል የቻለ ይርዳት ያልቻለ ክፉ ቃል አይናገር 😪 እሼ በእውነት እስካሁን ካዬዋቸው ሾዎች ሁሉ ያንተ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይስጥህ የልጅ አዋቂ ነህ
@የአግዚአብሔርቤተሰበችሰላ
ትክክል አረ በጣም ድንቅ ሰው ነው 👍🌹👍🌹👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@የተዋህዶልጂነኚ
@የተዋህዶልጂነኚ 4 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ ሂወት አዉጥቶ የተስተካከለ ይወት ይስጥሺ 🙏🙏🙏
@selamaf8711
@selamaf8711 4 года назад
አይዞሽ እህቴ እግዚያብሄር ይረዳሽምል ሰው ላይን ያያል እግዚያብሄርን የልብሽን መሻት ያውቃል። ይረዳሻልም እንባዬን እያፈሰኩ ነው የሰምልሁሽ ። እግዚያብሄር ይጎብኝሽ። እወድሻለሁ ተባረኪ
@tayoutube2969
@tayoutube2969 4 года назад
የኔዉድ አስለቀሰችኝ አይዎ ዞሽ አላህ ሂዉትሽን ይቀይርልሽ
@kiwait9430
@kiwait9430 4 года назад
Amen🙏🙏😭😭😭
@tayoutube2969
@tayoutube2969 3 года назад
@@comedianeshetu ❤️
@siniduteklemariam6012
@siniduteklemariam6012 4 года назад
እሼ ጥሩ ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ ሰው የማይመለከታቸው ን አንተ እየፈለጘልክ ታቀርባለህ በጣም ትገርማለህ ድንቅ ስራ ነው የምትሰራው
@selamteklu7068
@selamteklu7068 4 года назад
ፈጣሪ ይባርክህ በምታደርጋቸው ነገሮች
@gogogogo742
@gogogogo742 4 года назад
አሼ ምርጡ ባንተ ውስጥ ሁሌም ፍርዬን አያታለው ማዘር እንዳሉ ሆነው ማለቴነው ጠንካሮች ናችሁ እድሜና ጤናን ያድላቹ ፍርዬን ሰላም በልልኝ
@makdismakdis8205
@makdismakdis8205 3 года назад
telkiya keber alige le nante tkliyan betem yemtegermuig jenawocha nachu fetari benante ayazenm mknyateum enante ye gebachehebet mknyate alachu ega sentochachin new be fiker mknyate ke bezu wendoch gare asola yetgafefenew ena ema endatazenibet be alefew heweteshi temarebet inje manem sadeki yelim egezabiher kanchi gare yehune 🙏🙏🙏
@meserettesfaye8247
@meserettesfaye8247 4 года назад
በጣም ያሳዝናል ልጄቼጋ መተኛት እፈልጋለሁ ስተኛ ደስይለኝል በጣምይሳዝናል ጌታ ይርዳሽ
@zdweleyewayoutube1895
@zdweleyewayoutube1895 4 года назад
አላህ ከዚህ ህይወት ያውጣሽ ውዷ የሀገሬ ልጅ እኛ በስደት ስናማርር እንኖራለን ለካ በሀገርም ላይ ስቃይ አለ !!! ዱአእ እንደራረግ ፀልዩ ያ በኒ አደም እሸ እናመሰግናለን በርታልን
@genu681
@genu681 4 года назад
Amen yen wude est subcrb adrgegn jemar negn
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 4 года назад
ተሼ እኔ በጣም ነው የምትደንቀኝ እጅግ በጣም አስፈላጊ ሰው ነህ ሚዲያህ ለማሳቅ ብቻ ሳይሆን የሚያሳዝን ፣የሚያስተምር፣ የሚያመራምር ከየት ወደየት እንደምንሄድ እግራችን በሚገባ በተለያየ መንገድ እንድናውቅ የምታደርግ ታላቅ ሰው ነህ ተሼ እናትህ ታድላ አንተን የመሰለ ልጅ ወልዳ በስነስርአት አንፃ ለኛ ለኢትዮጵያን ያበረከተችልን ገፅ በረከት ነህ እግዚአብሔር በስራህ ሁሉ ይቅደም 🙏🙏🙏🙏💛❤💚🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@fhjghghbgf804
@fhjghghbgf804 4 года назад
እህቴዋ ሁሉም ያልፋል አይዞሽ ሰው እደሞተ እጅ እደወደቀ አይቀርም አይዞሽ ሁላችንም የግልሂወት አለብን ሰወወ ወዶአይደለም ጨለማሂወት የሚገባው የልጆችሽ አምላክ ይርዳሽ የምትሳደቡ ኮሜቶች ደግሞ ፈጣሪ ይፍረድባችው የኔእህት ብትሆንስ ብላችው አስቡ ፊቶን የተደበቀችው ለቤተሰቦቿ ክብር ስትልነው ግእህኔ ከተሳዳቢወች ቤተሰብ ውስጥ ልትሆን ትችላለች እና የምትናገሩትን ነገር አስተውሎ ምድረ ጀዝባ
@_soresatube1629
@_soresatube1629 4 года назад
እንደው የሀገሬ ልጆች በሙሉ በእንደዚህ አይነት ስራ ተሰማርተው የሚሰሩትን እህቶቻችን ከዚህ ለመለቀቅ ሰብሰብ ብለን የሆነ መፍትሔ ብናበጅስ ምን ይመስላችኋል??
@ethioallinone9
@ethioallinone9 4 года назад
Enezamed
@mibe487
@mibe487 3 года назад
በጣም
@አልሀምዱሊላህአለኩሊ-ጰ6ተ
ወላሂ፡አሪፍነበር፡ያለንን፡ብንረዳቸው
@maysatedy2468
@maysatedy2468 4 года назад
አይዞሸ እህቴ ስራዉን ወደሸ አይደለም የገባሸዉ ለልጆቹ መስዋት እየከፈልሽ ነው ንጽህ ልጅነሸ አይዞሸ
@khayriehk1612
@khayriehk1612 4 года назад
እህቴ አላህ በረህማቱ።በሂዝናቱ ያውጠሽ። ያረብ። ማከረ። ማከረ እቺ ህወት። በማከረ ያታሞላች ናት
@mahimemaryamlej2295
@mahimemaryamlej2295 3 года назад
ኡፍ አምላክ አደራ ከንድህ አይነቱ እሱ ይጠብቀን አንዳንዴኮ ሴት መሆን በጣም ከባድ ፈተና ነው አየ ህይወት የማታረገን የላት ብቻ ፈጣሪ ይርዳሽ እህቴ እግዚያብሔር እረድቶሽ ህሊናሽን ሰላም የሚሰጥ ነገር ያድርግልሽ እኔም ባምላክ ፍቃድ እረዳሻለሁ እማ ልጆችሽን ፈጣሪ ይጠብቅልሽ የኔ ሚስኪን እኔ ይሄን ህይወት አላውቀውም ግን የሆነ ፊልም አይቼ ነበር ዋና ገፀ ባህሪዋ ሴተኛ አዳሪ ነበረች ልጆቿን ለማሳደግ ብላ ነው በሷ ውስጥ አንችን አየሁሽ💔
@hilinanigatu
@hilinanigatu 4 года назад
በጣም እግዚአብሔር ይህ ጎበዝ ነህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክክ አስተዋይ ሰው
@RajKumar-wv8nn
@RajKumar-wv8nn 4 года назад
እሽዬ.ፍቅር.እኮ.ነህ.ጥያቄህ.መልሶ.በጣም.ፅድት.ያለ.ደስ.ይላል.ግን.ለልጆችሽ.መስዋትነት.ከፈለሻል.ዋውውውው.ትደነቂያለሽ.እናከብርሻለን.
@መስኪየሆሳዕናዋነኝ
እሼ እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ እህታችን
@ሄሉየድንግልማርያምልጅ
አይዞሽ እናቴ እግዚአብሔር ሁሉን ማድረግ የሚችል አምላክ ነው የልጆችሽ አምላክ ይረዳሻል በፀሎት በርቺ።
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 4 года назад
እሼ ተባረክ ፈጣሪ ካንተጋር ይሁን ድንቅ ሰዉ ነህ እሼ ከተቻለ የቀበሌ ቤት እምታገኝበትን መንገድ ቢኖር አሪፍ ነበር ብቻ በቃ ይበላት
@ሚኪማራኪ-ሐ6መ
@ሚኪማራኪ-ሐ6መ 3 года назад
😭😭😭😭 ታሪክሽን ይለዉጠዉ እህቴ አይዞሽ ይህም ያልፋል
@gzanshabgaz64
@gzanshabgaz64 4 года назад
እህ አይአችአለም የኔእህት አምላክ ይርዳሺ አጀቴን በላሺዉ
@mahatesfaye6832
@mahatesfaye6832 4 года назад
እህቴ አይዞሽ የልጆሽ አምላክ ይገላግልሽ 😭😭😭
@genetgenifitwi5760
@genetgenifitwi5760 4 года назад
እሼ እግዚኣብሄር ይባርክህ ሁሌም የምታቀርባቸዉ ነገሮች በጣም ኣስተማሪ ናቸዉ እህቴ ፈጣሪ ይርዳሽ ኣይዞሽ ቢመሽም ይነጋል ሁሉም ያልፋል።
@fierbelachew6936
@fierbelachew6936 4 года назад
እሼ ሀያሁለት አካባቢ የምትሰራ ልጅዋን ለማሳደግ ስትል ነበረች ከዛ ሌላልጅ ደገመች እና በመጨረሻም ልጆቻን ሳታሳድግ ህይወታን አጠፋች ብለው ነገሩኝ አትፍረዱ አስቱያየት ስትሰጡ።
@shhsssgsgsy9621
@shhsssgsgsy9621 4 года назад
Aye mene yefredale sayewedu Nuro kebedachewe newe enji Le ezi adegeGa sera ema mene YasmeGale ayetale newe enji
@ሰላማሁሴን
@ሰላማሁሴን 4 года назад
ጌታ መልካም ነው ይረዳሻል እፀልያለን ሰው ለመፍረድ ቅርብ ነው ጌታግን ችግርሽን ይረዳል አይዞሽ እናቴ
@romanroman8718
@romanroman8718 4 года назад
እሼ ምርጥ ሰው እኔም አንድ ቀን የህይወት ታሪኬን አጫውትሀለው ከወራት በዋላ ወደሀገሬ ገባለው
@merryyosef9727
@merryyosef9727 4 года назад
በሰላም ግቢ
@romanroman8718
@romanroman8718 3 года назад
@@comedianeshetu አሜን ወንድሜ እንደአፍህ ያርግልኝ
@ibrahimomer1708
@ibrahimomer1708 2 года назад
እሼ እናመሰግናለን ቤቲም አይዞሽ በርቺይ እህቴ ፈጣሪይ ካንቺጋ ይሁን
@meazabirhanu4822
@meazabirhanu4822 4 года назад
እሸቱዬ እግዚአብሔር ይሥጥህ ቤቲንም መድሃኒያለም ሀሣቧን ሞልቶላት ከልጆቿ ጋር የሠላም ኑሮ ይሥጣት በጣም ያማል
@michurobawako7486
@michurobawako7486 4 года назад
Eshiye geta eyesus zemenehen yibark yemetaqerbewu negeroch leben nen new mimolawu mekeneyatum kenefte gar new yemetemetawu ❤️
@aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309
@aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309 4 года назад
እግዚአብሔር እንኳን እረዳሽ እህቴ መወሰንሽ ቀላል ነገር አይደለም እንዲ ወስነስ እንድትወጪ የረዳሽ እግዚአብሔር ነው ከአሁን በኋላም እሱ በሰዎች ተጠቅሞ ይረዳሻል እባካችሁ የሚመለከታችሁ የመንግስት አካላት የብናባት ስራ አስቁሙልን ትውልድ ጠፈ ትውልድ አለቀ ወንድ ትዳሩን እየተወ በየብናቤት መሸታ ከዛ ምንም ለማታቅ ሚስቱ በሽታ በገዛ ብሩ ሸምቶ መምጣት እንከመቼ ዝም ይባላል የመሸታ ቤቶች ብና ቤቶች ይዘጉልን መጠጥ ባቶች ይዘጉልን ምድራችንን ህዝባችንን ተተኪውን ትውልድ የሚያጠፋ የእግዚአብሔር ቁጣ በምድራችን እንዲነድ የሚያረጉ ነገሮች ከሜድራችን ይወገድልን እባካችሁ እባካችሁ እባካችሁ ጩኸታችንን ስሙና በተግባር አሳዬን ፡
@ፍቅርዘተዋህዶ
@ፍቅርዘተዋህዶ 4 года назад
ሰው በጭራሽ ወዶ እንደዚህ አይነት አስቀያሚ ሂወት ውስጥ እንደማይገባ ያንቺን የንግግር ለዛ እና ስብእና አይቶ መመስከር ይቻላል እጅግ በጣም ነው የምታሳዝኚው ጌታ ይድረስልሽ
@dawitteklay6585
@dawitteklay6585 4 года назад
I was so crying when I was here her story it is very sad God always with her God know your heart he’s always with you don’t cry my sister we will help you if you have a bank account put in the bottom brother you are the best person Thank you for this amazing story God bless your family long living for you thank you so much
@Mesi89
@Mesi89 4 года назад
ትክክል ነሺ እህቴ አይዞሺ ቢጨንቅሺ ነው እንጂ ይህን ስራ አማራጭ ያላት እሴት ወደ ዚህ ስራ የሚገባ ያለ አይመስለኝም እና ያላስፈላጊ ኮመንት የምትስጡ ስዎች ልቦና ይስጣችሁ
@ብሌንኤልሮኢ
@ብሌንኤልሮኢ 4 года назад
ሂወት እንደፍለገቺህ ነው የምትመራህ እንጂ አንተ እንደፍለካት አትመራህም ከሳ ህይወት የማይለይ ህይወት አሳልፍለሁ በጣም የሚያስጠሉ ጊዜያትን እዚህ ላይ ማስተላለፍ የምፈልገው እሷ ህይወትን ለማሽነፍ ነው አንገታን ደፍታ ትግሉን ፀባይ የምታስተናግደው ኑሮን ለማሽነፍ ነው እንዳድ ወንዶች ግን አሉ ብርን ስለከፍሉ ብቻ በንግግር ህሊናን የሚያቆስሉ ብር ስላላቸው ብቻ እንደ ፍለጉት ለማርግ የሚፍልጉ ለሱ ልቦና ይስጣቸው ለ እሷና ለሁሉም እንደዚህ አይነት ህይወት ለገቡት ደግም ፍጣሪ መውጫውን ያስተካክላቸው
@ዜድየራቆቦዋዜድየራያቆቦዋ
የኔናት ያለምክንያት ይህን ስራ አልጀምርሽም ማርየ ኢንሻአላህ ከዚህ ህይወት ያውጣሽ
@ኣያጅቦ
@ኣያጅቦ 4 года назад
በቅርቡ ኣገር ቤት እገባለው እርግጠኛ ነኝ ደሞ እደውልልሻለው
@leyalinamohammed596
@leyalinamohammed596 4 года назад
የኔ እህት ይህ ሁሉ ስቃይ ይህ ሁሉ መከራ ለምን።በዛ ሰአት በያዘው ቢላዋ ገድሎ ሞተሽ ቢሆንስ ለልጆችሽ ማን አላቸው?? 😭የአቅምሽን በጉልበትሽ ስሪ ይህ ስራ ይቅርብሽ ልጆችሽን የምትወጂ ከሆነ ይቅርብሽ የአቅምሽን ስራ ስሪ ምን ይታወቃል ልጆችሽ አድገው ይጠቅሙሽ ይሆናል ይብቃሽ ይህ ስራ 😭እሸቱ ቀጥሮ ስራ የሚያሰራት ሰው ፈልግላት ያማል እህቴ ልጆችሽ ትልቅ ደረጃ ያድርስልሽ ልጆችሽ የአንቺን ህይወት አይድገሙት በአንቺ ይብቃ
@asetrtemseganhhj7101
@asetrtemseganhhj7101 4 года назад
Yena konijo gata yerdasale ayezose jegena enat nese euta wedede aregesaleu esha aneteme gata abezeto yebareku leke endanet yale Ethiopian yebezalen ❤❤💪👍
@selamalemetu7254
@selamalemetu7254 4 года назад
እሸ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ እየሰራህ ነው በእርታ እግዚአብሔር ይባርክህ ግን እሽ እኔም ምናልባት ሰዎች ይማሩበታል ብየ የማስበው ግን በእኔ ህይወት ውስጥ ያለፈ ታሪክ ኣለ ከቻልክ ታሪኬን ላካፍልህ
@elsaweldeab88
@elsaweldeab88 4 года назад
😭😭😭😭😭😭 ኣቤት የሴት መከራ ኣቤቱ ጌታየ
@መቅደስየክርስቶስባርያመን
ሸ የኔ ምርጥ ወድም እግዚአብሔር በሞገስ ይጠብቅህ
@ammylife9831
@ammylife9831 4 года назад
የኔ ቆጆ አላህ ካቺጋ ይሁን ልጆችሽን ያሳድግልሽ ያሰቡሽዉን አላህ ይስጥሽ ያረቡ🙏🙏
@azebkasaun7571
@azebkasaun7571 4 года назад
እዉነት ነዉ
@እንዋደድወገኔ
@እንዋደድወገኔ 4 года назад
ወላሂ አስለቀሺኝ የኔ እህት አይዞሽ 😭😭😭😭👈
@ሰብሊነኝዬናቴናፋቂ
የልብ ካውያ አዎ ይከብዳል እፉፉ😢
@እንዋደድወገኔ
@እንዋደድወገኔ 3 года назад
@@comedianeshetu አሼ ወንድሜ እሺ ጣጣ የለውም በርቱ ቀጥሉበት በርቱልን
@masawamtswa9842
@masawamtswa9842 4 года назад
እንዴት ነው ነገሩ የዚ ሃገር ነገር አረ ያሳዝናል ትንሽ የሴት ክብር የለም ለኔ በግሌ ኣንጀቴ ነው የነካኚ እግዛብሄር ምስክሬ ነው ምላቹ ሂዱ ወደ ኣስመራ ኣዩት ማንም ወንድ ሴት ቢነካ ወደቅሊንጦ ስለ ሚገባ በለሊት ናቸው ሴቶች ያለ ፍራቻ ወደ ፈለጉበት ሚንቀሳቀሱት ኣደራ ኢትዮጵያውያን ስለ ሴት ልጅ ታገሉት በናት ቀልድ የለም እናት ካልከበረች ምንድነው ትርጉሙ ሃገር ። ኣይዞሽ ደግሞ እኔ በግሌ ከጎንሽ ነኝ ከዛሬ ጀምሬ
@የአግዚአብሔርቤተሰበችሰላ
ትክክል በጣም ያማል እፍፍፍፍፍ
@helenokubay5488
@helenokubay5488 4 года назад
Eshetu egzibiher ybark ehtye demo Kanchi gar yhun
@meskimeski7643
@meskimeski7643 4 года назад
ሁላችንም በየራሳችን የሰራናቸው ህሊናችንን የሚሞግቱንን ነገሮች አድርገን እናውቃለን በሰው ለይ ጣት መጠቆም ቀላል ነው እኔስ ማነኝ ማለት ደሞ ያስፈልጋል ......እህቴ ፈጣሪ ከዚ ከማትፈልጊው ህይወት እንድትወጪ እሱ ይርዳሽ
@hayaalmazrooei8527
@hayaalmazrooei8527 4 года назад
እደኔ አስተሳሰብ የአረብ ያሉት እህት ወድሞቻችን አይጨክኑም የምትሰሪበት ብር ተሰባስቦልሽ ጉሊት ብትሰሪ ይሻላል ፈጣሪ ማይወደውን ስራ እየሰራሽ በዛው ልትሞቺ ትችያለሽ ጥፍጥና ቆራጭ ሞት መቼ እደሚመጣ አይታወቅም ቀጠሮ የለውም ወደ ፈጣሪ ተመለሺ
@ገኒየተዋህዶልጅ-ጐ1ሐ
ልክ
@janettadse9456
@janettadse9456 4 года назад
Wode faliga ayedlam
@አዲሥነኝተሥፈኛዋ
@አዲሥነኝተሥፈኛዋ 4 года назад
አይዞሽ እህት እግዚአብሔር ከዚህ ህይወት ያዉጣሽ 😭
@ኸይረዲንኸይረዲ
@ኸይረዲንኸይረዲ 4 года назад
ኖሮኝ ብረዳሽ በምን እድሌ እህት አፍፍፍፍፍፍፍፍ ,,,,ነገ ሌላ ቀን ነዉ አይዞሽ ይነጋል ታግሶ ለመኖር ጊዜ መልስ ይሰጣል አብሽር ,,,ነገ ትልቅ ቦታ ደርሰሽ እዚሁ የማመስገን ያብቃሽ
@ኸይረዲንኸይረዲ
@ኸይረዲንኸይረዲ 3 года назад
አመሠግናለሁ እኔስ ሰብስክራይብ አንድም በሁለቱም ስልኬ አድርጌህ አለዉ በጣም ነዉ የማደንቅህ
@ሰላማሁሴን
@ሰላማሁሴን 4 года назад
ከልጆቼጋ ስተኛ ደስ ይለኛል አለች እረ እንርዳት ስለልጆችዋ በእ/ር ይዣቹሀለው እንርዳት
@ethioallinone9
@ethioallinone9 4 года назад
Beteseb enehun gora bey ehete ketemechash sub argign
@merryyosef9727
@merryyosef9727 4 года назад
እኔ እራሴ ውስጤን ነው የነካችኝ
@kiwait9430
@kiwait9430 4 года назад
@@merryyosef9727 yamale😭😭😭
@ሰላማሁሴን
@ሰላማሁሴን 3 года назад
@@comedianeshetu እሽ እኔም ጌታ ያክብርልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏
@terrym4116
@terrym4116 4 года назад
ኦ አንተ መልካም ሰው ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ።
@አማራነኝየጀግናዘር
የኔ ቆንጆ አይዞሽ ከዚህ ሂወት ወተሽም ትቀዬሪያለሽ አይዞሽ ማማዬ ነገም ሌላ ቀን ነው ሁሉም ያልፋል ዋናው ነገር አንች ደህና
@አማራነኝየጀግናዘር
@@comedianeshetu እሺ እኔም በጣም ነው እማመሰግናው በርታ ወንድማችን እምትሰራውን ስራ በጣም ነው እምከታተለህ በጣም ጥሩ ስራ ነው ይመችህ ፈጣሪ በሄድክበት ሁሉ ይጠብቅህ እኔም በጣም አመሰግናለሁ እሺ
@kalidnuru3336
@kalidnuru3336 4 года назад
Eshtu betame arif New slebshtaus tegkacheuw
@የልጄናፋቂነኝስደተኘዋነኝ
የምታቀርባቸው ፍሮገራም በጣም ደሥየላል እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድማቺን
@goodhop8614
@goodhop8614 4 года назад
እግዚአብሄርን በዚበዚ ሙስሊሞች ይገዱልኝ እኛ ግን ለምንድነው ስንናደድ ስካር ስንቸገር ዝሙት ላይ የመጨረሻ አማራጭ አርገን ምንወስደው ጉሊት መስራት ሌሎች ስራዎችን በትንሽ ነገር መስራት መቻል አለብን እህቴ በጣም አዝናለው እሱ በኪነጥበቡ ይርዳሽ
@habhabshi6915
@habhabshi6915 4 года назад
አይ እናት እራስዋን ገላ ልጆቹዋን ታኖራለች እግዚአብሔር ያውጣሽ እህቴ እደው ኪዳነምህረት ታውጣሽ አይ አለም ጉራባይኔ
@habhabshi6915
@habhabshi6915 3 года назад
@@comedianeshetu እሽ እሼ መልካም ሰው
@mesimimi2908
@mesimimi2908 3 года назад
አይዛሽ የነ እናት እግዚአብሔር ሁሉም ቻይ አምላክ ነዉ
@አሴ-ኈ7ኘ
@አሴ-ኈ7ኘ 4 года назад
ያሳዝናል ይህንን ስራ ማንም ፈልጎት እንደማይሰራው አውቃለው እኔም የሆነ ጊዜ የመጨረሻ መኖር አስጠልቶኝ ተስፋ ቆርጨ ይህንን ስራ ልስራ ብየ ያሰብኩበት ጊዜ ነበር ግን አለፈ ያው አሁንም በስደት በአረብ ሀገር ነው የምገኝ እናም ገና ያልፋል እያልን እድሜያችን እንጨርሳለን ብቻ ይሁን ያልፋል በሚል ተስፋ የኛም የሴት አዳሪነት ስራ ያው ነው እድሜን በመቁጠር መኖር
@fiketube
@fiketube 4 года назад
Tebabren yehone business lemin anasjemratim
@galaxyj7core589
@galaxyj7core589 4 года назад
ምንድነው ሰብስክራብ አድርጉኝ እያሉ ሰውን ማሰለቸት የፕሮግራሙን አላማ ተረድ እንጂ ይደብራል በጣም እግዚአብሔር ያሰብሽውን ያሳካልሽ የልጆችሽ አምላክ ይርዳሽ
@ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ
የኤ እህት አይዞሽ ዋናው እግዚአብሔር የሚፈልገው አሁን ያለሽን የተጸጸተ ልብሽን ነው የሚፈልገው ስንት አለን ካንቺ የባሰ ሐጢያትን ህይወቱ አርጎ የኖረ ስንት አለ እጅ በንጽሐን ደም የተጨማለቀ አይዞሽ በርቺ
@ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ
በደንብ ሰብ እስክራይብ አርጌአለሁ ፕሮግራምህ ሁሉ ይመቸኞል በርታ
@natethiotube509
@natethiotube509 4 года назад
Eshe tebarek chigriwan silayehilat.
@tsgaabeba7257
@tsgaabeba7257 4 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ክዝህ ህይወት ያውጣችሁኽ
@girmaradit6272
@girmaradit6272 4 года назад
አይ ዞሽ የዛሬዉ ጭለማ ነገ ብረሀነዉ ጥሩ ጥሀዪ አለ
@foodtood4595
@foodtood4595 4 года назад
እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኝሽ አይዞሽ መሀሪ አምላክ ነው ያለን
@የልጄናፋቂነኝስደተኘዋነኝ
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህታችን
@hewantesfaye4410
@hewantesfaye4410 4 года назад
Eshy betam adnakih negn egziyabher yebarkeh abzeto yestik
@merryyosef9727
@merryyosef9727 4 года назад
ኣሪፍ ፕሮግራም ነው የተደብውቀ ማንም ደፍሮ የማይናገረውን ነገር ይዘህ በመማጣትህ ተሼ
@kubabetubeyousef4260
@kubabetubeyousef4260 4 года назад
Ooo my god Eshatu Allah be with you,u r wonderful Ethiopian You believe or not I don’t know how to say? Allah bless you My brother,,,,,,
@tsew4644
@tsew4644 4 года назад
እሸቱ ወንድማችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ !!!!
Далее
новое испытание
00:40
Просмотров 351 тыс.
skibidi toilet 77 (part 4)
05:20
Просмотров 13 млн