Тёмный

የተረከዝ እና የውስጥ እግር ህመም | Heel pain and Plantar Fasciitis | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ 

Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Подписаться 506 тыс.
Просмотров 710 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,7 тыс.   
@tsigehayile330
@tsigehayile330 Год назад
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር እውቀትህን ያብዛልህ ጤናህን ይሰጥህ ❤❤❤
@eyouelmenbere
@eyouelmenbere 11 месяцев назад
thanks dr
@naimaahmed3300
@naimaahmed3300 6 месяцев назад
እኔያመኛልበጣምውሥእግሬን ደምእየተፈነው
@jemilaali5977
@jemilaali5977 5 часов назад
ዶክተር አላህ በረካ ያርግእ በጣም ተቸግሬ ነበር
@kdesitwndea4005
@kdesitwndea4005 Год назад
እኔ አረብ ሀገር ነኝ በጣም ነው የሚያመኝ ጧት ጧት ጭራሽ መሬት መንካት ይከብደኛል
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku Год назад
በቪዲዮው ላይ ያሳየሁትን እንቅስቃሴ ያድርጉ፣ ጥሩ መፍትሄ ነው።
@ayshajemal7295
@ayshajemal7295 Год назад
በተቻለሽ መጠን መቆም አታብዢ ባገኝሱ አጋጣሚ ለመቀመጥ ሞክሪ ለሰከንድም ቢሆን
@kdesitwndea4005
@kdesitwndea4005 Год назад
የሰው ሀገር ከባድ ነው በፈለግነው ስሀት መቀመጥ አንችልም እግዚአብሄር ይጠብቀን ብቻ
@samilanicell8907
@samilanicell8907 Год назад
Ayizosh Emma Egziabher kanchi gar yihun
@tsehayalemu449
@tsehayalemu449 Год назад
Enam Takata motku yamadame qemme
@tigistbush8875
@tigistbush8875 11 месяцев назад
ዶክተርዬ ወእውነት ፈጣራ ይባርክህ ያስጨነቀኝን ነገር ነው ዛሬ ያመጣኸው እድሜህ ይርዘም❤❤❤
@ቲጂየተክልዬወዳጂቲዩቡ
ዶክተርየ የእኛን በሽታ እያገኘህልን ነው ሀረብ ሀገር ያለነው ሴቶች ማንም አልተረዳን እጂ መጨረሻችን በሽታ ታቅፎ ቁጭ ነው ከስንት አንድ ነው ጤነኛ አብዛሀኛዎቹ በሽተኛ ነነ 😥😥
@mrraffjeeran4627
@mrraffjeeran4627 Год назад
እውነት ነው
@እማየኔናፊቆት
@እማየኔናፊቆት Год назад
በትክክል
@Sameera-k8f
@Sameera-k8f Год назад
👍👍👍👍👍👍 ትክክል
@ራያወለላ
@ራያወለላ Год назад
እድሜ ይስጠዉ እሱ በነገረኝ መሰረት ታክሜ ዳንኩኝ😢 ተመስገን
@maryambeka3385
@maryambeka3385 Год назад
Ehetye keba Qdus tekebtesh emnt teQbetsh mokery
@ZenbS-bv7gm
@ZenbS-bv7gm 3 месяца назад
አላህ ኸይርጀዛክን. ይክፈልክ. ይህበሻታብዙ እኛየመዳምቅመሞችን. ነዉ የሚያጠቃንቆመን. ስለምንዉል
@kemerusalo820
@kemerusalo820 Год назад
በተለይ እኛ የማዳም ቅመሞች ነን እረሳችን እጠብቅ እላለዉ ቅመሞቼ
@rahimatubetube
@rahimatubetube Год назад
ደምሪኝ
@tigstt2119
@tigstt2119 Год назад
እረ ተሰቃየሁ በተለይ ጥዋት መሬት አያስነካኝም
@bemnetgirma5126
@bemnetgirma5126 5 месяцев назад
ምን ለማለት እንደፈለግህ አልገባኝም ዶ/ር
@bemnetgirma5126
@bemnetgirma5126 5 месяцев назад
ምን ለማለት እነደፈለግህ አልነባነኝም ዶ/ር
@zainabzainab7792
@zainabzainab7792 11 месяцев назад
ዶክተር/እኔአረብሀገርነኝበጣምነው የሚያመኝ/ጧትጧትጭራሸ መሬትመንካትየከብደኛል
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu Год назад
ወደ ሀገር ስንገባ ምርመራ ቢኖር አንድ ጤነኛ ሰዉ አይገኝም 😢😢😢
@seaedareta8161
@seaedareta8161 Год назад
ሥህ
@RahmaAbdula-rg6vy
@RahmaAbdula-rg6vy 11 месяцев назад
ውነት ነው
@hawlethhawlethmuhamed6696
@hawlethhawlethmuhamed6696 11 месяцев назад
ትክክል😢
@eewwwe7307
@eewwwe7307 10 месяцев назад
እውነት ነው
@khalidalotaibi6024
@khalidalotaibi6024 8 месяцев назад
ትክክል
@kuberaKubera-lx3yc
@kuberaKubera-lx3yc 5 месяцев назад
ደኩተረረ እኔ በጣም ቁረረጢማትአለብኝ በምንደነዉእምለቀቀኝ መሠሢልኝ ቁረረጢማኑ
@hanahani6542
@hanahani6542 Год назад
በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር ህመሙ ከጀመረኝ ሶስተኛ ሳምንቴ ነው ከደረቅ ጫማ አብዝቶ ከማድረግና እረጅም ሰዓት በመቆም የመጣ ይመስለኛል ተኝቼ ስነሳ የህመሙ መጠን ጠዋት ላይ ከፍተኛ ነው በዚህ ሰዓት ምክርክ ስላገኘው በጣም አመሰግናለሁ ❤
@makimaki3735
@makimaki3735 Месяц назад
ታዳ ምን መፍትሔ አገኘሺ
@KirubelMulugeta-tm3zy
@KirubelMulugeta-tm3zy 5 месяцев назад
ዶ/ር ውሰጥ እግሬን ማሀሉን ያሣክከኘል
@FikrMekurya
@FikrMekurya 11 месяцев назад
በጣም የሚገርም ነው እኔን የሚሰማኝን ህመም በሙሉ ነው ዶክተር የገለፅከው እና ያልከውን እሞክረዋለሁ በጣም እናመሰግናለን ተባረክ
@HN-rs9fv
@HN-rs9fv 9 месяцев назад
እናም አሁን ደግሞ ዎገቤ መንቃሠቀስ ከልክሎኝል ምን ማረግ ነው የለቢኝ የለሁት ዱበይ ነው ???እግሪ በጣም ነው የምያቀጥለኝ አረ ግራ ገብቶኝል ከእድሜ ነው እንደልላ ገና24አማት ነው
@zainabyzz
@zainabyzz Год назад
በጣም የምትመቸኛ ጀግና ዶክተር❤
@rahimatubetube
@rahimatubetube Год назад
ደምሪኝ
@yemanewelde3758
@yemanewelde3758 7 месяцев назад
Thank you Dr
@Yekrta-LLB
@Yekrta-LLB 7 месяцев назад
👉ዶክተር ሰለሁሉም ነገር እያመሰገንን እባኮዎ ጉልበቴን አሞኝ አንዱን ኦፕራሲዮን አደረግኩኝ 🌿የሚኒሰክ መሰንጠቅ ደርሶብኝ መርፌ ወግተውኝ በሳምንቱ ኮምፕሌትሞ ተቀድዶ/ተሸርክቶ በአምፑላንስ ሃኪም ቤት ሄጄ አሰቸኮይ ኦፕራሲዮን አደረግኩ አሁን አመት ሊሞላው 1ወር ሲቀረው ሌላኛው እግሬ አንድ አይነት ችግር አለው ተባልኩ እንዴት ሊሆን ይችላል ስላቸው የራሶት ተፈጥሮ ሊሆን ይችላል አሉኝ 2ተኛውን ኦፕራሲዮን አልሆንም ብዬ ፈረምኩ አሁን ታፋዬንና ባቴን እጅግ በጣም ያመኛል አንዳንዴም እሰከማንከስ ያደርሰኛል እባኮዎ ምክሮቱን ዮለግሱኝ/ ሚኒሰክ / ménisque/ በፈረንሳይኛ እንደዚ ነው የሚሉት በአማርኛ አኔም አላውቀውም
@kalkdankalkdan2063
@kalkdankalkdan2063 Год назад
በዚ ህመም እኔ ነኝ የተሰቃየሁት ዶክተር በሰደት ላይ 😢
@chunachuaa8647
@chunachuaa8647 11 месяцев назад
አግርነ በጣም የቃጥለኛል አና መቅምያቅተኛል
@ergoyegetahun1494
@ergoyegetahun1494 11 месяцев назад
ማማየ እኔም ነኝ ሱቅ ላይ ነው የምሰራው ቆሜ እየዋልኩ በጣም ነው የሚያመኝ
@zeharahassen2396
@zeharahassen2396 8 месяцев назад
Ayezoshe yene ehet Allhe kane eskameyiwatleshe derase inshaallhe!
@ZebibaHamd
@ZebibaHamd 2 месяца назад
በዚ ህመም ወላሂ ተሰቀዬው ውስጥ እግሬ ብቻ ሳይሆን መቀመጫዬ ድረስ ነው ዶክተር ያለ ካልሲ ለደቂቃ መቆየት አልችልም
@Ethio631
@Ethio631 Год назад
D. r. እባክህ ያለጊዜው የመጣን የፊት መሸብሸብ ይከላከላል ስለ ተባለው COLLAGEN ጥቅምና ጉዳት በተጨማሪም ፓውደሩን ወይንስ የሚዋጠውን ወይንም ክሬሙን የትኛውን ብንጠቀም እንደሚሻልና አይነታቸውን ቪዲዮ ስራልን
@elukaya9653
@elukaya9653 11 месяцев назад
teru teyaka new
@kinjokonjo4874
@kinjokonjo4874 9 месяцев назад
ዶክተር ቁርጭምጭምቴ ላይ እብጠት እያመጣብኝ ነው ጂማቴ ግትርትር ይላል ውስጥ እግሬም መረገጥ ያቅተኛል
@hawa-ne
@hawa-ne Год назад
ኸረ ዶክተር እኔ ጉልበቴን እና ተረከዜን በጣም ያመኛል እፍፍፍ ስራ የምሰራበት ነው እያልኩ ምንም ነገርም አልተጠቀምኩ ግን በጣም ያመኛል በተለይ ስቆም 😢😢
@sahadasahada3318
@sahadasahada3318 Месяц назад
እኔም😢
@rosa4092
@rosa4092 Месяц назад
😢ወላሂ ተስቃየሁ እኔ ተሻለሽ በአላህ
@hbebahb9603
@hbebahb9603 11 месяцев назад
Dr እበክህ መልስልኝ በጣም ጭንቅ ብሎኛል ስዳትነወ የለውት የወር አባባዬ ሁላት ወር ሞለኝ ሳይመጣ እና ምን ይሁን ችግሩ በናትህ ኮመቴ ስር መልስልኝ
@fikirteginjo4332
@fikirteginjo4332 11 месяцев назад
በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር ስለምትሰጠን ትምህርት እግዚአብሔር የሰለሞን ጥበብ እና ለላውንም ሁሉ ይስጥክ አከብራለሁ 🙏
@bemnetgirma5126
@bemnetgirma5126 5 месяцев назад
እግሬ ያቡጣል ተረከዜ ላይ ተበልዟል ለዚህ መድሐኒቱ ምንድን ነው
@frpHom
@frpHom 11 месяцев назад
❤እናመስግንአለን ዶክተር
@FousiyaFousiya-e2q
@FousiyaFousiya-e2q 18 дней назад
ግንዶክተርኮሜትአመልሰምእኔሀኪምህጀነበርክንታሮትነውአሉኝግንከላይምንምየለውምከውሰጥበጣምያመኛልመፈተሔካለህ
@hanademse6559
@hanademse6559 Год назад
በጣም እናመሰግናለን🙏
@ZahraMohammad-vz4fw
@ZahraMohammad-vz4fw 11 месяцев назад
ተረከዜንአያመኚምግንውሀሲነካውነጪዪሆናልከዛምበጀስነካውእየተፈረፈረዪወጠልየእግሬመዳፍምእደዛውነውግንውሀካልነካውኖርማልነውቺግሩምድነውመፍትሄካለህንገረኝdr
@bezasisay-uo1fh
@bezasisay-uo1fh Год назад
እናመሰግናለን ዶክተር ❤
@وبتا-ص6ج
@وبتا-ص6ج Год назад
ዶከተርየ ሺ አመት ኑርልኝ
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku Год назад
አመሰግናለሁ
@SalimaBlabla
@SalimaBlabla 11 месяцев назад
ሰለምዶክቶር.እኔየሌሁት.ዱበይዉስጥነዉ..ገን.እግሬሄ.በጠምነዉ.መያቀጥለኛ.ዮትነዉ.የለህውዶክቶር.እንዴት.መቀጠልየጀመረኛ.ቆይቶሀል
@jujubintalihhh7769
@jujubintalihhh7769 Год назад
ዶክተር ረጅም እድሜ ይጥክ ከጤናጋ ስለምትሰጠን ትምህርት እናመሰግናለን እኔ ፋና እግሬ ውስጡን ያቃጥለኛል
@mesertkifle233
@mesertkifle233 11 месяцев назад
ዳክተር እኔም በጣም ነዉ የሚመኝ ያለሁት ስደት ላይ ነዉ እንደ እሳት ነዉ የሚያቃጥለኝ በተለይ ተርገዜ አብጦል 😢😢😢😢😢
@HALIMMAHASSAN-zl6qh
@HALIMMAHASSAN-zl6qh Год назад
ሺ አመት ኑርልን ዶክተር በጣም ነው የምንወዲህ የምናከብርህ እኛ የመዳም ቅመሞች ኑርልን
@HirutAlemayehu-ze4oc
@HirutAlemayehu-ze4oc Год назад
1l
@kiyalov9338
@kiyalov9338 11 месяцев назад
Igiru habtha midnu madanit bathama habtha❤
@ShewagetHena
@ShewagetHena 5 месяцев назад
አመሰግናለው እኔበጣምየተቸገርኩትተቀምጪስነሣበጣምያቃጥለኛል ማታሜታእንደሚጥሚጣ ያቃጥለኛልመፍቴውምንድንነው
@MeleseGardie-dy4rf
@MeleseGardie-dy4rf 11 месяцев назад
በእውነቱ እሚገርም አገላለፅ ነው thank you dr
@scruz1552
@scruz1552 5 месяцев назад
ደውክተረእባከሕአኔአሁንተቸግሬ ያለሁት የአውራጣቴላይበሚገኝበትአጥንቴ ጋርዲያን የለውጥ እግሬአላሥኬድእያለኝበጣምያመኝል እባክሕመፍተሂ ብትሠጠኝናመልሽ ባገኝእባክሕተባበረኝላሥቸግርሕ❓❓❓
@emebetalemu2615
@emebetalemu2615 Год назад
ዶክተራችን ተባረክልን 🙏🙏❤️❤️
@rahimatubetube
@rahimatubetube Год назад
ደምሪኝ
@IcKsa-k4g
@IcKsa-k4g 4 месяца назад
ደግሞም፡ውሥጡን፡እየቆጠቆጠ፡ዪበላኛል፡ሣከው፡ደግሞ፡የትጋ፡እንደሆነ፡አዪሠማኝም፡ምንም፡ባከው፡አዪሠማኝም፡ሢብሥብኝ፡መሬት፡ላዪ፡እቀጠቅጠዋለው፡፡ምን፡እንደሆን፡አዪገባኝም
@SofyyaiAli-ok8kl
@SofyyaiAli-ok8kl Год назад
በትክክል ነዉ ህመሙን የገለጽክልን ፈጣሪ ይባርክህ ዶክተር👍👍👍👍🙏
@rahimatubetube
@rahimatubetube Год назад
ደምሪኝ
@AdissaGelta
@AdissaGelta 4 месяца назад
Amasginalwu
@Aalmalsubaie..M
@Aalmalsubaie..M 9 месяцев назад
እኔከዉግቤእከተረገዜነዉየሚያመኚአድጎኔንያቃጥለኛልይለበልበኛልብዙጊዜሥቆምነዉ
@atsedechirotaw7590
@atsedechirotaw7590 Год назад
ዶክተር ሰላም ለአንተ ይሁን የዛሬው ትምህርት ለእኔ ነው እስኪ ልጨርሰው ውስጥ እግሬን ተቃጠልኩኝ
@sarasarasarasara-rd9ef
@sarasarasarasara-rd9ef 3 месяца назад
አርበናትህዶክተር ፋቴን ክሬምተቀብቸ ስተወውአድጐኔፉቴ ተበላሸ ያሳክከኛል እዳታልፈኝ አሁንግንምንምአልጠቀም ግንፋቴአንድአይነትአደለም አድጐኔኖርማልነው አድደሞእደቡግርጠባሳ ጥቁቁርአለው ግንይበላኛል መደሀኒትታወክ ኮሜቱንእዳየህመልስልኝ እዳታልፈኝ❤❤❤❤❤
@zebu4271
@zebu4271 Год назад
አህለንንንንን የኛ ልበቀና ዶክተር ከልብ እናመሰግናለን እንኳን ደና መጣህልንንንን
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku Год назад
እንኳን ደና ቆዩኝ፣ ከልብ አመሰግናለሁ ።
@سكينةأثيوبيا
@سكينةأثيوبيا Год назад
Slamnaw doktor Ene abate Eshok Egiru lay Gabito LyawTut aytaym riko sihed ymawal masam gabito afar sinakaw Egiru ybiTal mindenaw malaw
@rahimatubetube
@rahimatubetube Год назад
ደምሪኝ
@YjhyrYjgff
@YjhyrYjgff 7 дней назад
ኧረወንዲሜ ልሞትነዉ ተጉረበረበ እንደሾህ ይነዘንዘኛል ዲረሥልኚ መግልቋጠረ ኡፍፍፍፍ
@hamziyamuhammed4127
@hamziyamuhammed4127 Год назад
ሰላም : ስለ ጉልበት ህመም ማብራሪያ ብትሰጠን
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku Год назад
በሌላ ቪዲዮ እመለሳለሁ።
@hayutihim5384
@hayutihim5384 11 месяцев назад
​@@Dr.SeifeWorkudoctor ትንሻሿ እህቴ ማታ ማታ እቅሬን ይቆረጥመኛል ትላለች ምንድነው መፍትሄው
@heratoherato
@heratoherato 5 месяцев назад
❤​@@Dr.SeifeWorku
@Medanit-s4r
@Medanit-s4r 6 месяцев назад
እባክህዶክተር ስለዝሆኔበሺታስራልኚ በጣምያሰቃየኛል በቤትውስጥ መድሀኒካለ
@FissehaMulugeta-wr4kk
@FissehaMulugeta-wr4kk Год назад
ዶክተራችን ተባረክ እንዳንተ ዓይነት ያብዛልን።
@ميرهمييير
@ميرهمييير 6 месяцев назад
ደጉተረ። እኔ። ያለውት። በሰው። አገረ። ነኝ። ግነ። በፊት። ተረገዜን። በጣም። ያመኝ። ነበረ። ግን። አውን። ጉልበቴን። እና። ከጉልበቴ። በላይ። በጣመ። ያመኛል። ይገተግተኛል። ያቃጥለኛል። እናም። በኪኒኒ። እየተቃጠልኩ። ነው። ግን ደተርዬ። ምን። ይሻለኛል
@alganeshshifre3466
@alganeshshifre3466 11 месяцев назад
ሰላም ደ/ር የጅማት መወጠርና የእግር ቅዝቃዜ ከመን የመነጨ ነው መድሃኒቶችስ ምን ናቸው ከአስም በሽታ የተያያዘ ነው ወይስ አይደለም መልስ አጠብቃሎ አመሰግናለሁ
@Medinaahmed-fs4es
@Medinaahmed-fs4es 5 месяцев назад
ሰላም ዶክተር ስሜመዲና ይባላል ተረከዜንበጣም ያመኛልዉ ስጥእግሬየቆዳኪታሮትአለብኘ
@Mekeya-p4x
@Mekeya-p4x 3 месяца назад
እኔ ዴሞ እክሬ ይሆነእንዴክታሮት የመሰለያመኛል ግን ክታሮትአይዴለም ከውስጥእግሬነውምንላርገውእረ
@ashnafiabebe4192
@ashnafiabebe4192 11 месяцев назад
እኔ፡ግረእሬ፡ለይአውረ፡ጠቴን፡ስክ፡መተኝ፡ከዝህ፡ግዜጀምሮ፡እዬደነዘዘኝ፡እመመኝ፡ነው። ብዙጊዜ፡ሕክምነአድርገለው፡ነገር፡ግን፡ለውጥ፡የለኝም፡ምን፡ትመክረኛለቹ።
@merimayasin2154
@merimayasin2154 6 месяцев назад
ወላሂተቃጥልሞትነውለሊትእቅልፍመተኛእኳንአልችልምይሻለኛል😢😢😢
@MohamedAmalik-f9k
@MohamedAmalik-f9k 21 день назад
አሠላሙአለይኩም በመጀመሪያ ህክምናውን ጠዋትና ማታ የምናደርገው ወይስ በተመቸን ሰአት ነው
@HN-rs9fv
@HN-rs9fv 9 месяцев назад
አረ እኔ በጣም ነው የምያማኝ ሁሉም እኔ ጋ ይተያል ምን ይሻለኝ
@መሲይወሎየዋ-ደ9ቐ
@መሲይወሎየዋ-ደ9ቐ Месяц назад
እኔ ከጄመረኝ አመት ሆነኝ መተኛት አልችልም ስለሚያቃጥለኝ በፎጣ ውሀ ነክሬ እግሬ ላይ አርጌየ ነው የምተኛው ሀኪቤት መሄዲ አልችልም ሰወቹ አይወስድኝም ምን ላርግ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@emuteka7186
@emuteka7186 2 месяца назад
ዶክተርእኔበጣምየሚመኝስቆምናቅዝቃዜሲሰማኝነው
@سعداسممو
@سعداسممو Месяц назад
ዶክተር እባክህኬሜቴን እዳየክ መልስልኚ እቅልፍ ለመተኛት እቸገራለሁ ተኚቸ 3ስአታያክል ተኚቸከተነሳሁ መልሸአለተኛም ምላዲርግ ስለማልተኛልቤን ይሰማኘል
@funnyvi106
@funnyvi106 2 дня назад
ፀበል በሰንሰለት 1ታስሬነበር ይህመም ቢንስ 10አመት ይሆናል ህምናሄጄ ማስታገሻ ብቻ ነው የሚሰጡኝ
@jameladarmaga4695
@jameladarmaga4695 10 дней назад
ዶክተር የኔ ተረከዜ ሰይሆን ጥፋሮች አካበቢ ነው መሀል አከበቢ ነው ከእቅልፊ ስነሳ ና ቁጭ ብዬ ስነሳ ነው
@Feizaseid
@Feizaseid 5 месяцев назад
ዶክተርእኔስቆምናስሄድአንድተርከዜንቨጣምነውየሚያመኝ
@DemekeAyalew-sj5jn
@DemekeAyalew-sj5jn 2 дня назад
ዶክተር እኔ የወገብና የውስጥ እግር ወይም የተረከዝ ህመም አለብኝ ልክ እንደሾክ ይወጋኛል አልፎ አልፎም የመደዘዝ ህመም አለብኝ የሚሻለኝ ስላልመሰለኝ ጊዜ ሰጠሁትና አሁን እየባሰብኝ ሄደ ምን ይሻለኛል
@SualihatTuya
@SualihatTuya 6 месяцев назад
ዶክተርእኔተረከዜንበጣምያመኛልበተለይጧትላይእናምግብበልቸእረፍትካደረኩለዝህመድሀኒትእጥቸግራገባኝምንባረግይሻላል=መልስእፈልጋለሁ
@RichBh-j8t
@RichBh-j8t 4 месяца назад
እኔ ሀረብሀገር ነበርኩ ግንወላሂ ተረከዜበጣምነው የሚያምኝ ጦጦት መሬትለመረገጥ አልችልም
@ሠአዲዩቱብ-ኰ3ሐ
@ሠአዲዩቱብ-ኰ3ሐ 2 месяца назад
ወላሂእኔበጣምነዉ የሚያመን ለመቆም ድረስአለችልም በየወርሀክቤትእሄዳለሁ ምንምለዉጥየለዉም😊
@gebremichaeltekleyes7773
@gebremichaeltekleyes7773 Месяц назад
ሰላምዶክተር ሰይፉእኔስወድቄ ነበርስወድቅ እግሬላይ ቁጭአልኩበት ህክምና ሄጄትንሺ ስንጥቅ አለውብሎ በጀሶለሁለት ስምንት አሰረው አሁከተፈታ 3ሳምንት ሆኖታል ግንእብጠቱ ቁርጭምጭመቴላይ እለ ምንማድረግ አለብኝ በጣምያመኛል
@zeynbeahemd2683
@zeynbeahemd2683 Месяц назад
አመሰግናለሁ በጣም የምቸገረው በጣም ያቃጥለኛ ሙከየፍ ከፍቼትንሽ ስቀመጥ በጣም ይቀዘቅዘኛል አዳንዴ ሱቅ ላይ ስጋዝ በጣም ሲሞቀኝ ጫማዬን አልቄ በባድ እግሬ እሆናለሁ ምን ይህን ዶክተር
@Baniyas-z4i
@Baniyas-z4i 29 дней назад
እረ እኔም አረብ አገር ከመጣው ተረገዜን በጣም ነዉ የሚያቃጥለኚ😢😢😢😢😢
@segededemissie3505
@segededemissie3505 Месяц назад
ሶሪ ለቃላት ግድፈት ..? ጎበዝና , ትክክልለኛ ኢንፎርሜሺን ነው ! እኔ በአጋጣሚ በአደጋ ምክንያት ይህ ችግር ...? አለብኝ , ሆኖም ይህ ያልከው ሁሉ በጣም ነው የረዳኝ !!!!! ግን ...? እሁንም ህመሙ ቢኖርም ....? ይህ ኢንፎርሜሺን እጂግ ጠቅቃሚና , ፈዋሺ ነው ! የተማረ ይግደለኝ ! በራቦ ! ሌላ የምትለኝ ካለ ...? ከምስጋና ጋር?❤👍🙏🏿
@Naki-ud1qw
@Naki-ud1qw 10 месяцев назад
ዶ/ርየ፣እኔ፣የፊት፣ግራ፣እግሬን፣ከአውጣትየ፣ገባ፣ብሎ፣የውሥጥ፣እግሬን፣ያቃጥለኛል፣ይወጋኛል፣ምን፣ይመክሩኛል።
@meskeremgashaye
@meskeremgashaye 3 месяца назад
ዳክተርዬ እኔ ውስጥእግሬንከመኝታዬ ስነሳ መሬት መንካትያስቸግረኛል
@zinetseid3300
@zinetseid3300 4 месяца назад
ውይ እኔማ ምሽትላይ መሬት ለመንካት ስፈራ ሌላበሽታይሖንብኛልብየእሰጋለሑ
@hawisha3727
@hawisha3727 14 дней назад
ባለቤቴ ከጣቶቹ ወረድ ብሎ ዉስጥ አግሩን ይወጋኛል ይላል ለዚህ መፍትሔዉ ምንድነዉ
@HgKl-d9y
@HgKl-d9y 9 месяцев назад
ሀይሠላምነው:ዱክተር:እኒ:መተስተኘ:እግር:የቀጥለኘል:በጠምነው:ልተኘ:አይሰጠኝም
@Khadija-il1zl
@Khadija-il1zl 3 месяца назад
እኔአንድእግሬአንዲያቃጥለናልአንዳዲይጠዘጠዝናልዉስጥግሬነዉ
@DJDj-c7r
@DJDj-c7r Месяц назад
እቢክህ አርዳኝ አኔ እድሜ ስልሳስምንት ነው ሌላችግር የለብኝም የጉልበትነወ ተቀምጦመነሳት አለመቻል ስራመድ የመውጋ መፍቴውን አባክህ ንገረኝ
@wdasiisayas5625
@wdasiisayas5625 3 месяца назад
ሰላም ዶክተር እኔ ውስጥ እግሬ በጣም ነው የሚያቃጥለኝ ለረጅም ግዜ ነው የሚያቃጥለኝ ሁለቱም እግሬ በረዶ አረግበታለሁ ግን ያው ነው ማቃጠሉ ምድነው መፍትሄ እባክህ መልስልኝ ??????
@yonaskeshi1863
@yonaskeshi1863 5 месяцев назад
የሚሰማኝን ህመም እንዳለ ነው ይገለጽከው በጣም ገርሞኛል ዶክቶሩ እግሬ ዉስጥ ገብቶ ነበርንዴ እስከማለት ነው የደረስኩ መፍትሔ ብለህ ያስቀመጥከው በሙሉ እሞክራለሁ ኣመሰግናለሁ ጤና ይስጥክ
@ሰይድመሀመድ-ከ5ቐ
@ሰይድመሀመድ-ከ5ቐ 5 месяцев назад
እዚህቤት እኔ አንዱታማሚነበርኩኝ ግን በሀኪም ምንም ለዉጥ አጥቸ በአስመአ ቁረአንየተቀራበት ዉሀነዉየዳነኝ
@AbigiyaMeles
@AbigiyaMeles 10 месяцев назад
እኔደሞ አጥንት በቅሎብሀል ተብያለሁ እናም ምን ማድረግ አለብኝ ወድሜ ምከረኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ZABIBA-j5g
@ZABIBA-j5g 3 месяца назад
እኔ አረብሀገር ነው ያለሁት እስካሁን ታምሜአላውቅም አሁንግንከጣቴጀምሮእስከተረከዜ ያቃጥለኛል ቁርጭምጭምቴ አካባቤ ያብጣል ይሄምስራ በበዛብኝ ሰአት ይብስብኛል ከቁርጪምጪምቴጨምሮጅማቱ ይኮማተራል ከዛም ጫማለራሱ መልበስ ይከብደኛል በእግር እሄዳለሁ ምንማድረግ አለብኝ
@HayatHayatseid-k8d
@HayatHayatseid-k8d 10 месяцев назад
ወይኔ አይይ ስዴት ትርፍ ጤናቺንን ማጣጣቺን እኔ ወላሂ ቁሚ ነዉ እምዉለዉ ስራየ ምግብ ማብሰል ነዉ ወይ ሀረብ ሀገር ተረከዜን በጣም ነዉ እሚመኝ በጣምያቃጥለኛል ቁርጥማንም አለዉ ያአላህ አንተ እርዳኝ መጨረሻቺን ይመርልን ያረህማን ሀኪቤት ሂጀ መዳኒት ሠጡኝ አንዲ ጠዋት እና ማታ እንዴገነወጤቱ ሲመጣ በወር አራት እሚወሠዲ ሠጡኝ በሳምት አንዲ ቀን ለሳስት ወር አስራሁለት ኪኒነ ከልተሻለሺ የአጥት ህክምናማረግ ግዲ ነዉ አሉኝ ምንይሻለኛል 😢😢😢😭😭😭ወላሂ ከበዴኝ ዱአአርጉልኝ
@SimegnTsige-b7s
@SimegnTsige-b7s 8 месяцев назад
እኔያመኛል ተረከዜን. ግንሕክምን ሰሄድ ነርብይሉኛል ግንጉሮሮየ ይቋሰላል ግማሺጎኔን ያመኛል ሕክምናዉ ለዉጥየለዉም
@BAHRU555
@BAHRU555 Месяц назад
ሰላም ሰላም ሰላም ዶክተር ጥያቄነበረኝ በተፈጥሮ ይሁን ወይም ከጊዜ በሁላ የመጣይሁ ባላውቅም ጠፍጣፋ ይውስጥ ተረከዝ በምን ምክኒአት ማስተካከል ይቻላል ግን ወይስ አይቻልም ዶክተር እስኪ አስረዳኝ
@Abdukahaute
@Abdukahaute Месяц назад
ሰለም ዶ/ር አለህ ረጅም ኢድሜ ይስጥ" ጡወት መሬት ስራግጥበት ትንሽ የመኘል መፍቴዎችን በቪዲዮ አይቻለው፡ 1 ከፍ ዝቅ ብለን30/30 የሚንሰረውን ኢስፖርት በየ2 ደቂቃ አርፈን ቢንሰረው ቺግር አለው? #የሚሰረውስ ጡወት ጡወት ቢቻ ነው?
@fatema7
@fatema7 4 месяца назад
እናመሰግናለን እኔበጣምነዉ እግሪን እሚያመኝ የሰዉቤት አደል ማንይርዳሀል ዱክተር❤
@freze2100
@freze2100 4 месяца назад
እኔግን የቀኝ እግሬ ሙሉ ይደነዝዛል ለመራመድ ይከብደኛል እጎትተዋለሁ ምድነው
@AminaAmina-ei5cb
@AminaAmina-ei5cb 5 дней назад
ዶክተር ዬ እኔ የጀጅማት ፈጦ ይወጣል መክኒያቱ ምንይሆን
@elsabetLema-i7c
@elsabetLema-i7c 5 месяцев назад
ውይይይ ዶክተር በጣም ነው የሚያመኝ አሁን የተናገርከው ለኔ ይመስለኛል ተረከዜን በጣም ነዌ የሚያመኝ ኡኡኡኡ
@frpHom
@frpHom 10 месяцев назад
እርዶክተር ውስጥእግሬን በጣምያቃጥለኝል ብዙም ስአት አያስቆመኝም በጣምነው እሚመኝ
@HanaGitatuo
@HanaGitatuo Месяц назад
ሀይ እንዴት አደርክ እንዴት ቡዪ እንደምነግርክ ባለቤቴ ቁማር ይጫወታል እነ እንደእብድ ናው የሚይደርገው ምን ትመክርኛለክ ውንድም አለም በጣም ናው የጨነቀኝ ምን ትመክርኛለክ ያገሬ ልጅ
@fatumayesuf7400
@fatumayesuf7400 2 месяца назад
እባክህ ዶክተር መልስልኝ የዉስጥ እግሬ ደረቅ ነዉ ይሻክራል መፍትሄ ካለህ እንዳታልፋኝ😢😢
@shameerashameera2683
@shameerashameera2683 5 месяцев назад
እኔ አረብ ሀገርነው ያለሁት እና በጣምያቃጥለኛ እናምእደፍሬ ነገርአለው ሲፈነዳ ነጭነው እናም ከፋርማሲ ሄጄአሳየኋቸዉ እና iTRATOP 100 mg ኢሄነው ያዘዘሊኝ ፋዪዳ የለዉም
@SofiMekonen-vy5ce
@SofiMekonen-vy5ce 4 месяца назад
ዶክተር እኔ በጣም ነው ተረከዚን ይወጋኛል ያቃጥለኛል ይደነዝዘኛል በጣም ትኩሳት አለው ቀዝቃዛ ውሀ ውስጥ እግሬን እየዘፈዘፍኩኝ ነው ትንሽ የሚተወኝ ዶክተር ምን ትለኛለህ
@almiAlma
@almiAlma 6 месяцев назад
ሰላምዶክተር እኔ ተቀምጬ ስነሳ ተረከዜን ኩምትርር መውጋት ይሰማኛል ምንመፉትሄ ይሰጠኛል አልቸልኩም
@ZinetSemawu
@ZinetSemawu 2 месяца назад
እናመሰግንአለን ዶክተር እኔ የእግሬ ጣት አንዷ ታብጣለች ትጎላለች ትጠቁር አለች መልሶ ጥቁረቱ ይገፍል ዉስጡ ይነዘንዘኛል ምንእደሆና አላወኩም ከቻልክ መዳኔት ካለዉ ንገሩኝ
@tsehaymegersa2145
@tsehaymegersa2145 6 месяцев назад
Wey Gud Ene bicha meslogn neber leka hulum ye egir emamtgna new comment bemanbebi ye tsenanaw . Dr. Thank you somuch .
@eezx7905
@eezx7905 3 месяца назад
ደኩተረ እኔ ክታሩት ነበረኝ እሚቀባ ገዝቸ ተቀባሁት እናማ ጠፋ ግን መቁምአቃተኝ ምንይሻለኛን ስራ አያሰራኝም ከቤትስሆንምንም አይሠማኝ ያለሁት ሀረብሀገረ
@YonasTesfalem-b1h
@YonasTesfalem-b1h 2 месяца назад
ሰላም መሀል እግሬ ላይ ሁለት ቦታላይትንሸቁሰልአለ ጫማሰለቡሰ ያመኛል ዶክተር
Далее
🛑самое главное в жизни!
00:11
Просмотров 89 тыс.
Airpod Through Glass Trick! 😱 #shorts
00:19
Просмотров 865 тыс.
ХОККЕЙНАЯ КЛЮШКА ИЗ БУДУЩЕГО?
00:29
🛑самое главное в жизни!
00:11
Просмотров 89 тыс.