Лучшее на RU-vid
Кино
Авто/Мото
Видеоклипы
Животные
Спорт
Игры
Приколы
Развлечения
Хобби
Наука
Авторизоваться
Зарегистрироваться
አዲስ የንስሃ መዝሙር "እኔ እሆንን" ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ
7:13
🔴 አዲስ ዝማሬ " የማትደክመው ሆይ " ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ @-mahtot
10:38
Random Emoji Beatbox Challenge #beatbox #tiktok
00:47
Sabri ko'p dadam Sarvinoz Ruziyeva 99-985-9989 Tel 91-134-8989
00:59
«Только такую женщину я мог получить от Бога и полюбить» #рукивверх #жуков #меньшова
00:58
Ани Лорак круто перепела Уитни Хьюстон на МУЗЛОФТЕ😍
00:57
"የተሸከምከኝ" | Yeteshekemkegn | ዘማሪት ሕይወት ተፈሪ
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Подписаться 1,4 млн
Просмотров 198 тыс.
50%
1
Видео
Поделиться
Скачать
Добавить в
Опубликовано:
30 окт 2024
Поделиться:
Ссылка:
Скачать:
Готовим ссылку...
Добавить в:
Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии :
200
@Melke_A
3 года назад
1000 አመት ኑሪልኝ ዘማሪት ። የልብሽን መልካም ሀሳብ ይፈጽምልሽ። ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን። ጥዑም ነው እማ።
@mikaeleyob2844
4 года назад
እህታችን ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ገና ብዙ የመስራት አቅምና ጸጋ ያላት ልጅ ነች በእነቱ ቅዱስ እግዚአብሔር እንደ ጻድቁ እዮብ አጥር ሆኖ ይጠብቅሽ ! ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን !
@ኤፍታህ.ወለተማርያምበለኝ
2 года назад
በቀን. በቀን. ሳልሰማው. የማሉለው ዝማሬ. ዘማሪት ሕይወት ተፈሪ. በእውነት. አጥንት የሚያለመልመውን ዝማሬ. መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ይብዛልሽ በቤቱ ያኑርሽ የድንግል ማርያም ልጅ.
@mekoyateshome9255
3 года назад
Eseye egziabher tsegawen yabzalesh des yelale
@Aymerotube9290
4 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልን ዘማሪት ህይወት እህትችን የተሸከምከኝ ሆይ ዛሬም ተሸከመኝ
@beshadugudeta1996
4 года назад
Amen amen amen
@ውለተሩፍኤየልልቤበእግዚአ
4 года назад
ዝማሪ መላእክት ያሠማልን እህታችን እድሜ እና ጤና ይሥጥልን 🙏🙏🙏
@sarasara-lk8qm
3 года назад
አጥንት የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን የእውነት ልብ ይነካል
@enseramedia2408
4 года назад
እህታችን ዝማሪ መላዕክት ያሰማልን ተባረኪ ውስጤን ራሴን ያሳየኝ ዝማሪ ነው በእንባ ነው ያዳመጥኩት ሁላችንንም በቤቱ ያፅናን
@abaabri
3 года назад
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሰሽ ልጄ ማስተር ሕይወት ከልጅነት እስከ ዕውቀት ባልተለወጠው ድምፅሽ ሰማያዊ ምሥጋናን ስታንቆረቁሪበት ሁሌም ነው የምሰማሽ!ዕድሜሽን ያርዝመው
@tubeyeramaw_lewel_9272
Год назад
አሜን!
@ZahraZahra-yi1sx
Год назад
የተሸከምከኝ ሆይ ዛሬም ተሸከመኝ😢😢😢😢😢😢ፍሬ አልባ በለስ ነኝ😢😢😢😢😢 ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን እህታችንየ በቸርነቱ በቀኙ ያቁምልን❤❤❤😢😢😢
@aschalechtesfaye4687
3 года назад
የተሸከምከኝ ሆይ ዛሬም ተሸከመኝ ? ዝማሬ መላእትን ያሰማልን ! እድሜና ጤና ይስጥሽ አገልግሎትሽን ይቀበልልሽ ።
@ቃልህንበልቤሰወር
2 года назад
Uuuuuuuufff ihen mezmur siwedew ❤❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭zimare melaktin yasemalin
@befekadushambel6824
2 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚዓብሔር በመንገድሽ ሁሉ ይቅደምልሽ እህታችን
@talatalaco9976
3 года назад
የኔ ልዕልት የተዋህዶ እንቁ ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ በጣም ነው የምወድሽ ፈጣሪ ቢወድ ቢፈቅድ በህይወት ብንኖር ሀገሬ ስገባ በአካል ባገኝሽ ብየ እመኛለሁ ከነቤተሰብሽ እመብረሃን ትጠብቅሽ
@deesdoos6676
3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማን
@derebbahru5321
4 года назад
አሜን አሜን አሜን አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ውድ እህታችን እግዚአብሔር አምላክ በያለሽበት ይጠብቅልን በቤቱ ያፅናሽ እህታችን💚💛❤
@hilinatadesse8551
2 года назад
Kale hiwot yasemaln.
@etsegenetabera8015
3 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@tesleyu
3 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ በቤቱ ያጽናሽ የተሸመከመን አሁንም ይሸከመን
@TesfaKidusan
Год назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በጤና ጠብቆ የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልን
@ወለተአማኑኤልታዐብዮነፈየ
3 года назад
ዝማሬ መላካት ያስማልን
@randc5612
3 года назад
Zimare melakti yasemalin Libin yemineka mezmur new😭😭😭😭🙏🙌👏
@samrawitsamrawit9317
4 года назад
አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክት ዝማሬ ያሰማልን ህይወትዬ እግዚአብሄር የአገልግሎት ዘመንሽን ያርዝምልሽ ፀጋውን ያብዛልሽ
@emumerkeb6293
3 года назад
ehtachin zemare melakt yasemalen 🙏🙏
@HayimeA
3 года назад
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
@ቤቲየድንግልማርያምል-ጐ3ዸ
2 года назад
አሜን ፫ ዝማሬ መላከት የሰማልን ጠጋውን ያብዛልሽ ስወድሽ❤❤❤
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ዠ7የ
4 года назад
የተሸከምከኝ ሆይ ዛሬም ተሸከመኝ እህታችን በእውነት ዝማሬ መልዐክትን ያሰማልን
@askalsisay1601
4 года назад
የስላሴ ባሪያ ነኝ እህታችን ዘማሪያን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን የብዛልን
@aschalechderbe8971
4 года назад
Amennnnn amennnnn amennnnn Hiwetye tsegawn yabzalshe bebetu yanurshe zemare melaket yasemalen
@egziabhermastewalunyisten7704
3 года назад
😥😥😥😥😥😥ዝማሬ መልዓክትን ያሰማልን 🤲🤲🤲ውድ እህቴ መዝሙሮችሽ ሁሉ የልቤን ሀዘንም ሆነ ደስታ ለፈጣሪያችን የምገልፅበት ከመንፈሳዊ በረከቶች አንዱ ነው እግዚአብሔር ከአጥናፍ አጥናፍ ለዘለዓለሙ የተመሰገነ ይሁን 🤲🤲🤲 ላንችም ቸሩ መድሃኒዓለም ፀጋውን ያብዛልሽ 🤲🤲🤲
@alemayehukidusalemayehu3573
4 года назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን+++እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልሽ እህታችን+++ዘማሪት ሲስተር +++
@ስኔነኝ
2 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏
@alemdesalegn7893
3 года назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አጥንት የሚያለመልም መዝሙር ነው መድኃኔዓለም ዘመንሽን ይባርከው አሜን
@እናቴእወድሻለሁእናቴ-ኘ6ጀ
4 года назад
አጠንት የመከያለመልም የመላኢክት ጥኡም ዝማሬ ያሰማልን
@kebedeadane5589
3 года назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማን እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልን ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን
@tizta6325
4 года назад
ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን ዘማሪት ሕይወት
@kelemdamtw7878
3 года назад
Zimare Melaket yasemalen.
@ayalkbetayalkkifle4221
4 года назад
አሜን ፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ እህታችን ሲስተር ሕይወት። ክርስቶስ ይጠብቅሽ ወላዲተ አምላክ በምልጃዋ አትለይሽ
@ወለተጻድቃን
3 года назад
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልእክቱን ያሰማልን እህት እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንሽ ይባርክልሽ👏👏👏👏🙏🙏🙏
@እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ
3 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውድ እህታችን
@እናቴእመቤቴአለሁሸበይኝ
4 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እናታች ሕይወት እግዚአብሔር እርሜ ና ጤና ይሰጥሸ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@getaneheniyew
3 года назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መንገስተ ሰማያትን ያውርስልን
@فاطمها-ه2ح
Год назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልን
@hirutphone8602
4 года назад
እልልልልልልልልልልልልልል በእዉነት ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን የኔ ዉድ እህቴ
@agyemariyam6725
4 года назад
የተሸከምከኝ ሆይ ዛሬ ተሸከመኝ አሜን ዝማሬ መለአክትን ያሰማል ሒወትዬ ስወድሽ እኮ የአገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ
@masaratethopua49
3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@hanibrown8940
4 года назад
Zemarea maleakt yasamalene
@memelove351
3 года назад
Amen Amen zamar melekame yemesegene
@derebbahru5321
4 года назад
እግዚአብሔር አምላክ አባቶቻችን መምህራን ዘማሪያ ሁሉ ይጠብቅልን በቤቱ ያፅናልን አሜን
@tigistzewdu4957
4 года назад
ዝማሬ መልእክት ያሠማልን ልቤን የነካው ድንቅ ዝማሬ ነው እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ ከዚህ በበለጠ እንድታገለግይው የአምላክ ፈቃድ ካንቺ ጋር ይሁን አሜን።
@edomlegesse6271
3 года назад
Amen zemari melhakt yasemaln
@etsegenet1178
2 года назад
አሜን አሜን አሜን! ዝማሬ መላእክት ያሠማልን።❤👏👏👏
@haileyesusgeremew2340
2 года назад
እፁብ ድንቅ ናቸው መዝሙሮችሽ❤
@sraself7813
2 года назад
Amen amen amen 🙏🙏🙏👏👏👏🌾🌾🌾
@sosinakefyalew6883
4 года назад
Zemre melkten yasmaln 🤲🤲🤲
@gelatch24
Год назад
የተሸከምከኝ ሆይ... ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዝማሬዋ ሁሉ ሚጣፍጠኝ ሚያረጋጋኝ ሚያስተምረኝ መዝሙር ምትለቅ ድንቅ ዘማሪት
@mahiyeamanuellij8134
4 года назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማል💔እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏 🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@teshomegebremichael2445
4 года назад
ዝማሪ መላእክት ያሠማልን
@TaTa-xl3gb
4 года назад
ዝማሬ መላክት አሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@ethiophia3378
4 года назад
😭😭😭😭😭😭😭😭 ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ እህታችን
@kedestgetachewkedest3262
4 года назад
አሜን አሜን አሜን ከጣሙ ብዛት አጥንትን የማለመልም የመላእክት ዝማሬ ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@ኮከብየተዋህዶልጆ
4 года назад
ዝማሬ መላይክት ያሰማልን እህታችን
@josephwaite1317
4 года назад
Amen,Amen ,Amen le mezmuru ya melakachen sime yetemsegen yehune. Enedebley ya leferdekebege kiber misegana lanete yehune.
@tiztatameratetizta2738
4 года назад
Amen Amen Amen zemaramalaykitneyasemamalen
@hilmmelmelekgojjam3596
2 года назад
በውነት ድንቅ መዝሙር ነው
@abeba5164
4 года назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ቸሩ መደሀኒለም። ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርከው። እህቴ። ኢትዮጵያን እና ህዝቦቾን መደሀኒለም ይጠብቅልን። ግን እህቶቸ ወድሞቼ ዲስ ላይክ ምታደርጉ ጤነኛ ናችሁ ልብ ይስጣችሁ አማኑኤል። ።።።።።።
@አስኒየድንግልማርያምልጅድ
4 года назад
ኢ _ክርስቲያን ናቸው
@Em.YouTube.
4 года назад
ሰብስክራይብ አርጉኝ የተዋህዶ እህቶቸ
@etebegnikoshashaalegni4623
4 года назад
*የተሸከምከኝ ሆይ ዛሬም ተሸከመኝ* *ብዙ ቦታ አልይዝም ፍሬ ስለሌለኝ* *ቤትይማላጣብብ ፍሬ አልባ በለስ ነኝ* አምላኬ ሆይ እባክህን እኔ ሃጥያተኛ ለንስሃ ሞት አብቃኝ አሁንም ተሸከመኝ አምላኬ ሃገራችን ሰላም አድርግልዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ እህታችን ሂወት
@kaberonhareg3167
4 года назад
የተሸከምከኝ ሆይ ዛሬም ተሸከመኝ ብዙ ባታ አሊዝም ፍሬ ስለሌለኝ💒🙏🙏🙏
@dhaledra6833
4 года назад
አሜን አሜን አሜን የተሸከምከኝ ሆይ ዛሬም ተሸከመኝ አምላኬ ሆይ ከልጅነት እስከዝች ያደረስክኝ አምላክ መጨረሻችንንም አሳምርልን ለሀገራችንም ለንስሀ ሞት አብቃን አሜን
@SelameneshDenglewastenaye
3 года назад
የተሸከምከኝ ሆይ ዛሬም ተሽከም ብዙ ቦታ አልይዝም ፍሬ ስለሌለኝ ቤት የማላጣብብ ፍሬ አልባ በለስ ነኝ በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@asterworku3833
4 года назад
ይሄ ለእኔ ነው የተዘመረ ሚመስለው እህቴ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እግዜር ያብልነ🙏🙏🙏
@elenimamo194
4 года назад
ልብ የሚነካ ነው ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
@atnasyahaftoo2253
4 года назад
ዝማሬ መልእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሸ ይባርክልሽ አሜን 🤲🤲🤲
@etabezmogos8186
4 года назад
Amen amen amen Zemare melaket yasemalen
@ymt17
3 года назад
ልብ የሚነካ ነው ዝማሬ መላእክት ያሠማልን::
@destabeletew429
3 года назад
Zemara melakten yasemalen
@እናቴአርሴማጠብቂኝ23
4 года назад
ዝማሬ ማላእክትን ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልን አሜን በእውነት ዛሬም ይሸከመን እንደ ሀጢያታችን ሳይሆን
@ኦርቶዶክስለዘላለምት-ቸ1ሠ
4 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ህይዊ አው እሱ ሁሊም ችሎ ተሸክምናል ጌታ ሆይ አገራችንን ሰላሟን መልስልን 🤲🤲🤲
@ሣሪየምድረከብዷልጅ
4 года назад
አሜን አሜን አሜን ዝሜሬ መላህክት ያሰማልን እመብርኀን መከራው በቃቹ ትበለን
@solomonabebeg.8693
4 года назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን፡፡
@robelalazar
4 года назад
ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን ።
@Eurimmedia
4 года назад
ነፍሴ እረፍት ሲሰማት ይሰማኛል
@girmabetelehem6176
Год назад
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እህታችን 🙏
@እግዚህቤርጠባቂነህ
4 года назад
zemar malkit yasemale 😘🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💔💔💔💔
@eshetiebekele4381
4 года назад
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማሽ እህታችን!!
@almazyederibafkarie2737
4 года назад
Amenn amen Amen zemari melkite yesmalen 👏🙏🙏🙏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ሳምራዊትነኝ
4 года назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን ፀጋዉን ያብዛልሽ
@alemg.michael9154
4 года назад
አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ።
@emebethaile8539
4 года назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያስማልን
@astekastek1000
7 месяцев назад
ይሄ መዝሙር የኔ ነዉ እህ ለንስሀ ሞት አብቃኝ
@ዓወትኪዳነ
4 года назад
Amen amen amen zimare melaikt yasemalin
@bethlembathi9842
3 года назад
Ehetahen zamarit hiwat sagawen yabezalesh mazemurohesh hulu batam new mewadahew barhe
@nardoskassahunnanu
Год назад
ፍሬ ስለሌለኝ🥰❤
@banukebede9291
2 года назад
Zemare melahiket yasemalen Nebes yemiyalemelem mezemur 🙏🥰🥰🥰
@mekdiyoutubu4834
4 года назад
አሜን ዝማሪ መላእክት ያስማልን
@tizta6325
4 года назад
ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን እህታችን
@wu6219
4 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ዘማሪት ህይወት ተፈሪ
@አማራነኝየነፍጠኛልጅ-ዘ2ቘ
4 года назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውድ የተዋህዶ ልጆች ውድ ዘማሪዎቻችንን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ እናበረታታቸው
@Em.YouTube.
4 года назад
ደምሩኝ
@yomselam
10 месяцев назад
😢😢😢 እዚህ መዝሙር ውስጥ እራሴን ነው ያየሁትን 😢
@libneshtirulo2278
4 года назад
Amen Amen Amen 😭😭😭zemare malekete yasmalen
Далее
7:13
አዲስ የንስሃ መዝሙር "እኔ እሆንን" ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ
Просмотров 525 тыс.
10:38
🔴 አዲስ ዝማሬ " የማትደክመው ሆይ " ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ @-mahtot
Просмотров 106 тыс.
00:47
Random Emoji Beatbox Challenge #beatbox #tiktok
Просмотров 8 млн
00:59
Sabri ko'p dadam Sarvinoz Ruziyeva 99-985-9989 Tel 91-134-8989
Просмотров 1,3 млн
00:58
«Только такую женщину я мог получить от Бога и полюбить» #рукивверх #жуков #меньшова
Просмотров 660 тыс.
00:57
Ани Лорак круто перепела Уитни Хьюстон на МУЗЛОФТЕ😍
Просмотров 994 тыс.
6:30
የተሻለ ነገር | ዘማሪት መስከረም ወልዴ | New Ortodox mezemur
Просмотров 14 млн
8:04
አዲስ ዝማሬ " ያሳለፍኩት" ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ (Video)
Просмотров 279 тыс.
6:52
#እኔም እጅ ነሳሁ#
Просмотров 3,2 тыс.
8:55
🔴 " አዲስ ዝማሬ" የከበረ ኪዳንሽ ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ yekeber kidanish
Просмотров 64 тыс.
5:49
@anchro መጠጊያ ውቧ ቤቴ - ዘማሪ ዲያቆን ሮቤል ማትያስ (New Ethiopian Orthodox Song)
Просмотров 874 тыс.
11:06
Endene Yemarkew
Просмотров 224 тыс.
44:26
🛑 እጠበኝ ቆሽሻለው || ዲያቆን ዘላለም ታዬ @arganon
Просмотров 64 тыс.
7:07
"የተሸከምከኝ ሆይ ዛሬም ተሸከመኝ" Yeteshekemkegn || ዘማሪት ሕይወት ተፈሪ @21media27
Просмотров 40 тыс.
38:51
በዘላለም ኪዳን ቁጥር ፬ (4) - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Full Album)
Просмотров 1,6 млн
7:14
*NEW* "አዲስ ዝማሬ "በኪዳንሽ ጥላ" | ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ
Просмотров 133 тыс.
00:47
Random Emoji Beatbox Challenge #beatbox #tiktok
Просмотров 8 млн