Тёмный

"የተከዳው እውነት"፦ ስሜ ታደሰ (መጋቢ) | ለውይይት መነሻ ጽሑፍ አቅራቢ - ጳውሎስ ፈቃዱ | ሕንጸት 

HintseTube
Подписаться 14 тыс.
Просмотров 15 тыс.
50% 1

በጥር ወር በሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ ቀርቦ የነበረው "የተከዳው እውነት" የተሰኘው መጽሐፍ የመጀመሪያ ክፍል እንደሚከተለው ቀርቧል።
በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- / hintset
ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- t.me/hintset
ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- / hintsetube
ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- www.hintset.org

Опубликовано:

 

6 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 53   
@weretayawkewgetaye6339
@weretayawkewgetaye6339 Год назад
የምደመምበት አገልጋይ "ጳውሎስ ፈቃዱ"❤
@parenting2024
@parenting2024 Год назад
Hh 6ik
@temesgenlencha5160
@temesgenlencha5160 Год назад
It is an in-depth and well prepared critique. My God bless you, Paul!
@negashgebre6433
@negashgebre6433 Год назад
Amazing Critics of the Books. I want to read the Book personally. Anyhow Paula for you praise God. What wonderful grace and wisdom God provided to you. Please keep it up!!!
@tsegawworku2024
@tsegawworku2024 Год назад
Thanks paul for sound biblical and professional critics 🙏🙏
@derejebekele9179
@derejebekele9179 Год назад
እዉነትን ወንጌልን የሚደግፉዉ ሳይሆን ታምኖ የሚያብራራው እንደ paul አይነት ሰዉ ጌታ ያብዛልን ሰሜ አንተም ይሄነ የስህተት አስተምህሮ /calvenhsm/ እንደገና መርምር ጌታ ይባርካችሁ
@abenezertadele7149
@abenezertadele7149 Год назад
Thank you paul
@wondebasazenew8464
@wondebasazenew8464 7 месяцев назад
ለብዙዎች የሚጠቅም የመጽሐፍ ግምገማ ተባረክ ጳውሎስ ከአርሰቱ ጀምሮ መስተካከል አለበት ፓስተር ስሜ ታደስ በተለያየ መጽሐፋ ተባረከናል
@kalebmekuria1960
@kalebmekuria1960 Год назад
ተባረክ
@mosisasefa4007
@mosisasefa4007 Год назад
ምንጭ የመጥቀስ ጉድለት የደራሲው ሌሎች መፅሐፍ ላይም ያየነው ነገር ነው። በጣም መስተካከል አለበት ። ጋሽ ስሜም ፖልም ተባረኩ!!! አሪፍ ግምገማ ነበር!!
@woldegiorgisbirhanu7903
@woldegiorgisbirhanu7903 Год назад
ስወዲህ ጳውሎስ ጌታ ይጠብቅህ
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 Год назад
ወይ ካልቪኒዝም፡ ጉድ መስማት በየቀኑ ያሳዝናል፡ ተንታኙን ሳላደንቅ አላልፍም ፡ ጌታ ሆይ ቶሎ ና፡!!!
@getnetbogalefanta6570
@getnetbogalefanta6570 Год назад
Wow, Paulos and his sharp critical review again. You destroyed the book with your logically constructed critics. Berta!!
@yakobtesfalem1494
@yakobtesfalem1494 Год назад
Geta yibarkhi wendim paul
@samuelabate5974
@samuelabate5974 8 месяцев назад
Amazing criticism !
@girumdifek2635
@girumdifek2635 Год назад
ጳውሎስ ❤❤❤🙏
@ashagirewondimu1645
@ashagirewondimu1645 6 месяцев назад
ዋው!
@emmanuelgetu6436
@emmanuelgetu6436 Год назад
It's very amazing
@reveledwordoffaithinternat407
በጣም ጥሩ
@christsmissinary
@christsmissinary Год назад
መጽሐፉ መገምገሙ አሪፍ ሆኖ ገምጋሚውም መገምገም እንዳለበት ይሰማኛል
@solomonsufa5917
@solomonsufa5917 Год назад
ወንድሜ ለመምህሩ ሂሱ ጠንከር አለብኝ!!!በተለይ ለአማርኛ መምህር አንዳንዱ ጉዳይ መታለፍ ይቻል ነበር ፖል ምን ቀረህ? በጥልቅ አንብበህና ከበቂ ዝግጅት ጋር መቅረብህን የታዳሚው ስሜትን ሰቅዘህ መያዝህ ይመሰክራል :: ሁሌም ስላንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ🙏
@ynenehtaddse2491
@ynenehtaddse2491 Год назад
ወንድማችን ጳውሎስ ለእውነትና ለትክክለኛ አቀራረብ እጅግ ልዩ ትኩረትና ጥንቃቄን አይበታለሁ:: የንግግሩ ፍሰት የቃላቱ ጥንካሬና ሥልነት የሚያሳየኝ ለእውነት ያለው ታላቅ ዋጋን ነው::ከጨከነ እውነትን ይጎደልክበት መጠኑ ከምክር ወደ ተግሳፅ ብሎም ወደ ዘለፋ እንዲሄድ አስገድዶት ነው:: ይህንን ካልተረዳችሁለት "እኔ ብቻ ነኝ ትክክል" ብሎ የሚያስብ ክችች ያለ ሰው እንዳይመስላችሁ ነው ይችን አሳቤን የፃፍኩት:: በጣም የተወደደና ቅን ሰው እንደሆነ አምናለሁ::ለላከው ክብር የሚናገርን ሰው ከራሱ ከሚናገር ሰው ለይተን ማወቅ አለብንና:: ፖልዬ ልቅም ያለ አቀራረብህና እጭቅ ያለ እውቀት ገብይተንብሃል:ጌታ ይክበርብህ አሜን::
@bereketdessalegn8694
@bereketdessalegn8694 Год назад
የዴቫን አስተያየት መስማት ናፈቀኝ
@betttim1826
@betttim1826 Год назад
😀😀
@tewoflosteferi8068
@tewoflosteferi8068 8 месяцев назад
የጅማው ዴቭ ነው?እርሱ ከሆነ ካልቪንዝም አቀንቃኝ ነው🧐
@kebsodejene2451
@kebsodejene2451 8 месяцев назад
Paulos ❤
@yalew6231
@yalew6231 Год назад
wechewgud!
@TilahunKassa-xe9we
@TilahunKassa-xe9we 5 месяцев назад
ይከብዳል ገምጋሚው በጥበብ አልተናገረም
@nurobetselotzeleke7585
@nurobetselotzeleke7585 Год назад
ግሩም ትችት ነው። ለእውነት መቆም ማለት እንዲህ ነው። ወደ ጽሁፉ አለም ለመቀላቀል ራሳቸውን በማዘጋጀት ላይ ለሚገኙ ጀማሪ ጸሀፍት ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ ግምገማ ነው።
@kibkabmelaku
@kibkabmelaku Год назад
መፅሐፍ ግምገማ ነው ወይስ የአርሜኒያል defence ?
@learon790
@learon790 Год назад
መጽሃፉ ነው ወደዛ የገፋፋው። ፓስተር ስሜ Arminianism ላያ በግዴለሽነት ያቀረቡት ውንጀላን ሳይጠቀስ የሚታለፍ አይመስለኝም።
@habtishjenbola367
@habtishjenbola367 Год назад
TULIP....ፓውሎስ...ወድጄዋለሁ ...the five point Calvinist is ፀሬ ወንጌል እና ጠባብ ፍልስፍና የተቀላቀለበት ወንጌል ነው...የደረሰብኝን እኔ አውቃለሁ ...once you become Calvinist ..you stopped becoming Christian .. በቃ በረዶ ሆነህ ትቀዘቅዛለህ....
@BirtukanKebededemise
@BirtukanKebededemise Год назад
🥰😍🤩😘
@andyk6210
@andyk6210 Год назад
Sometimes we need this kind of critics. Period!
@suraphelbayou4116
@suraphelbayou4116 8 месяцев назад
ጳውሎስ single pre destination and double pre destination መቃወምህ ወደ አማናዊቷ ኦርቶዶክስ አስተምህሮ መጠጋትህን Apostolic Fathers ዋቢ ማድረግህ በእውነት ወደ ቀደመችው ኦርቶዶክስ አስተምህሮ ጋር ተመሣሥለሃል።
@tadelealemseged2086
@tadelealemseged2086 3 месяца назад
የቀደመችው የሀዋርያት እምነት ነች ከሷ አስተምህሮ ጋር የሚመሳሰለው የጴንጤ እምነት ነው ስሜትህን ዋጥ አርገህ አዲስ ኪዳንን ስታነብ ኦርቶዶክስ ባዶ እና ተረት ተረት ትሆንብሀለች ።
@kingdomvoice1
@kingdomvoice1 Год назад
ካልቪኒዝም እና አርሜኒያኒዝም ሲነፃፀሩ የትኛው አመለካከት መፅሐፍ ቅዱሳዊ ነው መባል አለበት እንጂ የተከዳው እውነት ተብሎ የሰውን ሐሳብ እና አይን ለመያዝ እርስ መሰጠቱ ትክክል አልነበረም። የሁለቱም ዶክትሪን አስተማሪዎች የተረዱትን ነው የሚያስተምሩት። በአብዛኛው ሁለቱም ወገኖች ከክህደት ትምህርት ጋር የሚያገናኛቸው ነገር የለም ። እውነት ጌታ ኢየሱስ እንጂ በተረዳነው እና በተገለጠልን ልክ የሚሻሻልና የሚለወጥ ዶክቲሪናችን አይደለም። ባጭሩ Calvinism vs. Arminianism ተብሎ ርዕስ ቢሰጠው የተሻለ ነበር።
@yaredalemayehu1333
@yaredalemayehu1333 8 месяцев назад
ስለ ሂስ ምንነት ካላወክ ዝም በል
@kingdomvoice1
@kingdomvoice1 8 месяцев назад
@@yaredalemayehu1333 አውቃለው ማለት ራሱ አላዋቂነት ነው።
@bereketdessalegn8694
@bereketdessalegn8694 Год назад
ERERERE... paULOS GETA EYESUS ABIZITO YIBARIKIK
@tewoflosteferi8068
@tewoflosteferi8068 8 месяцев назад
ጳውሎስ ፈቃዱ ይለያል🙏
@AmexDend
@AmexDend Год назад
Very harsh! ደራሲው እንዲህ አይነት ከባድ ሂስ የሚገባው ኣይደለም።
@yakobtesfalem1494
@yakobtesfalem1494 Год назад
😂
@kalkidan9480
@kalkidan9480 Год назад
ለምንድነው የማይገባው? ጋሽ ስሜ በጣም የቆየ ጸሐፊ ነው። እነዚህን ሁሉ ማገናዘብ ነበረበት ብዬ አምናለሁ። ሌላው መጽሐፉ እየተገመገመ እኮ ነው የሚመጣውን ሂስ ሁሉ መቀበል አለበት። የጋሽ ስሜን ምላሽ ለመስማት ጓጉቻለሁ።
@bereketdessalegn8694
@bereketdessalegn8694 Год назад
@@kalkidan9480 እኔ እራሱ በጣም ናፍቄያለው
@learon790
@learon790 Год назад
ደራሲው ከዚህ በላይ ይገባዋል። መጽሃፉ በግዴለሽነት የተጻፈና ብዙ ውንጀላ ያለበት ነው።
@AmexDend
@AmexDend Год назад
@@learon790 what's your view on Calvinism?
@saraelyas661
@saraelyas661 Год назад
ጳውሎስም እኮ የሚያገለግለው ካልቪናውያን ጋር እየሄደ አይደለም እንዴ? የቃል እምነትም ጋር ። ሌላው ግን አማን ሻሎም የጋሽ ስሜን ሀሳብ ይዞ ነው ቲክቶክ ላይ ነጥብ የጣለው።
@ethioreformed
@ethioreformed Год назад
ነጮቹ Michael L. Brown አላቸው.....እኛም Paulos Fikadu አለን። Calvinismን የምዕራባዊያን ዋልታ ረገጥ ስነ መለኮት ብሎ ሲናገር አንዳችም አልፈራም። የተከዳው እውነት ምን ያህል የተጠላ እንደሆነ አይተናል! ወይ ገለልተኛ አቋም🤣😂
@leulsegedlema5669
@leulsegedlema5669 Год назад
ፖል ድንቅ እይታ ነው!
@eyasugensa
@eyasugensa Год назад
ለምን ከህትመት በፊት እነኚህን ህፀፅ እንዲታረሙ አይደረግም ነበር ?ከዚህ ሂስ በኋላ ሰው መፅሀፉን ለማንበብ ፍላጎት ያጣል ።ይሄ ፕሮግራም ጥሩ ቢሆንም ሰው የማንበብ ፍላጎት ሊያሳጣ ስለሚችል ለሂስ እንደዚህ አይነት ነገሮችን ብትጠነቀቁ።
@kibkabmelaku
@kibkabmelaku Год назад
መፅሐፉን መገምገም እየተቻለ ደራሲውን መጨፍጨፍ የጤና አይመስልም ።
@learon790
@learon790 Год назад
የፓስተር ስሜ ይህ መጽሃፍ ለመገምገም እንኳን የሚበቃ አይደለም።
Далее