Тёмный

የተከፈተው የአዳም ዐይን አደጋ፤ ከዓለም የተደበቀ የዐይን ድብቅ ቀመር 

Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Подписаться 336 тыс.
Просмотров 26 тыс.
50% 1

Наука

Опубликовано:

 

5 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 88   
@SolomonDamte
@SolomonDamte 21 день назад
የሚገርም ትንታኔ ነው። ዶክተር ሮዳስ እግዛብሄር ረጅም እድሜ ይስጥክ
@user-vo2xf8wg5c
@user-vo2xf8wg5c 21 день назад
መምህራችን ስላንተ እግዚአብሔርን እጅግ አድርጌ አመሰግነዋለሁ ኑርልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ጸጋውን ያብዛሎት። ቀጣዩን በጉጉት
@kaleabsisay3897
@kaleabsisay3897 21 день назад
እንጠብቃለን!!
@Getachew-tw6dc
@Getachew-tw6dc 21 день назад
እጅግ ረቂቅ ትንተና እናመሰግናለን መምህር ስላሴ ይጠብቅዎት
@mekedsalemayehu7123
@mekedsalemayehu7123 20 дней назад
ትህትና ጥበብ እውቀት ምን አይነት ተፈጥሮ ነው ግን ሁሉን ሙሉ ያደረገ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልክ ከክፉዎች አይን ይጠብቅህ ረቡኒ
@AbebaTekele-gk4zr
@AbebaTekele-gk4zr 18 дней назад
ውድ ዶ/ር ሮዳስ ተባረክልን ። አምላክ ከአንተ ይሁን ፅድት ያለ ዕዉቀት አስተማርከን።።።።
@asnibelhu8843
@asnibelhu8843 21 день назад
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያደረሰን።አእምሮአችን ይከፈትልን አሜን
@GezawGe
@GezawGe 17 дней назад
መምህር ጥበብዎ ይብዛ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክዎት እናመሰግናለን ለሚሰጡን ትምህርት በሙሉ ::
@sabasol6682
@sabasol6682 20 дней назад
በእዉነት እግዚአብሔር ይስጥልን ለእናንተ ጥበብን የገለጠ አምላክ ለእኛም የማስተዋሉን ጥበብ ይግለጥልን እድሜና ጤና ይስጥልን ዶክተር ❤🙏
@DesalegnShiferawu-ec3sf
@DesalegnShiferawu-ec3sf 21 день назад
እ/ር ዕድሜና ጤና ይስጥህ ዶ/ር ሮዳሥ ይህንን ሁሉ ጥበብ እ/ር ሰጥቶሃል በተሰጠህ ጥበብ የትምህርት ካርኩለም መጽሐፋ በማዘጋጄት በሀገራችን ፊደልና ጥበብ ቋንቋዎች ብታስተምር መምህራኖችንም ብታስተምር የግል ምኞቴ ነው ብዙ ዕውቀት ይዘህ ሳለ እባክህ ት/ት ቤት ክፈት አመሰግናለሁ ።
@aklilegebremicheal343
@aklilegebremicheal343 21 день назад
እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ መምህር
@adonaygirmaw
@adonaygirmaw 21 день назад
በረከትዎት ይደርብኝ ልሣነ ፈጣሪ ብርሐነ ፍጥረታት መ/ሐ/ዶ/ሮዳስ አምላኬን በእርስዎ አደነቅሁ ለሰዉልጅ በዚህ ልክ (ለእርስዎት በሰጠው ልክ) ጥበብን እዉቀትን በመግለፁ
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p 16 дней назад
እንቁ መምህሮቼ ድንቅ ምልከታ ነው ያሳወቃችሁን ፀጋውን ያብዛለችሁ እድሜ ይሰጥልን ። እግዚአብሔር ይሰጥልን ❤❤❤
@salamrita2646
@salamrita2646 16 дней назад
እናመሰግናለን መምህራችን ዶክተር ሮዳስ የኛ እንቁ❤
@hannahanna6519
@hannahanna6519 21 день назад
እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን ፍጻሜህን ያሳምርልህ እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን በረከቱ ፍቅሩን ጤናውን አብዝቶ ያድልልን
@amazingEla16
@amazingEla16 21 день назад
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር 🙏...
@derejeEthiopia2330
@derejeEthiopia2330 17 дней назад
Thank you, Dr Rodas, impressive analysis as usual. God bless you!
@MelkamuB
@MelkamuB 18 дней назад
እናመሰግናለን መምህር፤ ስለዐይን የነበረኝ ምልከታ እንጭጭ እንደነበር ተረድቼ ከእርሰዎ በሰፊው አፍሻለሁ🙏
@Osloc
@Osloc 9 дней назад
ጠያቂው ጊዜ ስጠው ለ ዶ/ር
@ruthgoytom2406
@ruthgoytom2406 8 дней назад
Memhirachin gdmena tena egzabher ystlin ❤
@betizazokssie5141
@betizazokssie5141 20 дней назад
Thank you you are amazing Dr
@tersite858
@tersite858 21 день назад
ወንድማችን መምህር ሮዳስ እድሜህን ያርዝመው በግእዝ ትምህርት ላይ ስንማር ተደጋጋሚ ፊደሎች በትርጉምም በይዘትም በድምጽም አንድ አይደሉም ሲባል ብሰማው እያልኩ ናፍቄ ነበር። ዛሬ ጥያቄዬን መለስክልኝ የኹሉንም ባይኾን ። ወደፊት ከቻልክ ከአ ጀምሮ ያለውን ከነአነባበቡ ቢሉልን እመኛለኹ
@rahelmersha5327
@rahelmersha5327 14 дней назад
Kale hiwotin yasemaln ❤
@user-ej1yf6dc1m
@user-ej1yf6dc1m 13 дней назад
Kalot yasamalen bedem betena yetebekelen❤❤❤
@konjitbuta9661
@konjitbuta9661 21 день назад
Memeherachen Qale Hiwot Yasemalen 🙏 Amelak Rijem edeme Tena abzeto,abzeto Yesetelen 🙏Emmye Ethiopian ena Hizbone Amelak Yetebeqe Amen 🙏
@zerfneshabiy4253
@zerfneshabiy4253 21 день назад
እንኳን ደህና መጣህ መምህር
@yibeltal-li5si
@yibeltal-li5si 2 дня назад
ድንቅ ነው................
@user-op4xf2bl3x
@user-op4xf2bl3x 21 день назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።ድንቅ ምርምር ።
@user-vh4wb5vw5d
@user-vh4wb5vw5d 21 день назад
እንኳን ደህና መጣህ ዶክተር እናመሰግናለን ።
@josephabraham7788
@josephabraham7788 3 дня назад
ደስ ይላል እግዚአብሔር ይስጥልን!!
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 21 день назад
መምህራችን ሰላምህ ይብዛ 🙏🙏🙏
@SARASEYFU
@SARASEYFU 16 дней назад
❤እዱሜ ይስጥልን
@alemayehubitew7356
@alemayehubitew7356 21 день назад
እግዚአብሔር ይመስገን ❤
@asamenechmolla7514
@asamenechmolla7514 18 дней назад
ይህን እውነት የሰጠህ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
@zer13567
@zer13567 21 день назад
እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን መምህር።
@user-wd7vx8fj8h
@user-wd7vx8fj8h 21 день назад
እግዚአብሔር እድሜከጤናጋር ይስጥልን
@yeshimebethaile7214
@yeshimebethaile7214 14 дней назад
Kal heywat yasmaln yadema zamnwon yebrkeln Amen Amen Amen 💚 💛 ❤ Batam das yamel temehert new
@CellnetCelenskws
@CellnetCelenskws 20 дней назад
የሚገርም ነው በጥሩ ሁኔት ነው የተብራራው በተለይ የአይን አሻራ የተባለው ስለ ሁሉም ማብራሪያ በጣም ነው ምስጋናይ
@SamijSamu
@SamijSamu 21 день назад
#መምህር🎉
@user-wu8zx5wk1u
@user-wu8zx5wk1u 21 день назад
ውይ ስወደዎ እድሜ ጤና ይስጥልኝ
@meseretz7640
@meseretz7640 21 день назад
ወይ ጉድ የጥበቡ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን እርሶም ጠባቂው ይጠብቀዎት ሌላ ምን እላለሁ
@TsegeTegene
@TsegeTegene 21 день назад
ተባረክ ወንድም አለም
@hassenbodaya434
@hassenbodaya434 21 день назад
I would like to appreciate your initiative that to exploring the ancient Ethiopians wisdom and astrological knowledge for the whole world. In this regards, I would like to suggeste you abiut the book of Enoch. There are a lot of translation broadcasting on RU-vid. But, all translated videos are manipulated by the interest of foreigns. So. I wanted to get the real Ethiopian's Geez translation in to Amharc. I think, you have an opportunity to get and read the real book of Enoch that was stolen from Ethiopia. Therefore, if you have a free time please upload it the real book of Enoch real translation from Geez to Amharc. Thanks a lot for your attention. Let's Allah bless you and your family
@user-pp7wk7lj2i
@user-pp7wk7lj2i 21 день назад
እናመሰግናለን ለዶክተር ይህንን መልዕክት ስላስቀመጥክ
@mimiworku4129
@mimiworku4129 19 дней назад
እናመሰግናለን መምህር ዶክተር ሮዳስ👍
@dohadoha6492
@dohadoha6492 21 день назад
🎉🎉 welcome to 🎉🎉
@AkliluMitiku
@AkliluMitiku 11 дней назад
ተባረኩ
@leulsegedchanie227
@leulsegedchanie227 19 дней назад
❤Love live
@HaylamaryamAlemneh
@HaylamaryamAlemneh 21 день назад
መምህር እንዴት ነው መማር የምንችለው ይህን ምርጡ ፊደላችን ስራተ ትምህርት ባለመካተቱ ኋላ ቀር ዕንድንሆን አድርጓል
@hiwottsegaye4073
@hiwottsegaye4073 21 день назад
እንቁ መምህራችን በእድሜ ይጠብቅልን፣ እባክህ አንተን ለማማከር፣ ለማግኘት ነበር እንዴት ይሻላል
@RoseLyrics-mz7mm
@RoseLyrics-mz7mm 18 дней назад
Wonderful
@robelmesfin2621
@robelmesfin2621 21 день назад
Ere eha seweya mendenew ye dr temehert alasema alen eko
@Binihamer77
@Binihamer77 9 дней назад
Hostu mekeyer alebet betam yaselechal
@amsaleandarge2824
@amsaleandarge2824 18 дней назад
የኢትዮዽያ ዕንቁ ሊቃውንት ብቻ አይደለም!!! የዓለም ዕንቁ ሊቃውንት ናቸው:: ክፍተኛ እንክብካቤ በከፍተኛ ደረጃ! በመንግሥት ደረጃ ልዩ እንክብካቤ ያስፍልጋቸዋል:: በመንፈሳዊ ሆነ በሳይንስ ትውልዱን እሳቸው ይፈጥሯቸዋል:: አቤቱ ዓምላኬ በዕድሜ : በጤና ይጠብቅዎት!!!
@HaylamaryamAlemneh
@HaylamaryamAlemneh 21 день назад
ዶክተር እኔ የግዝ ትምህርት መማር እፈልጋለው
@terefemilka6598
@terefemilka6598 21 день назад
ኧረ እኔም በጣም እፈልጋለሁ መምህር! እንደው በምን መልኩ ይሆን online መማር የምንችለው?
@user-wk4od3zs9q
@user-wk4od3zs9q 21 день назад
Eotc mk lay tutorial aweredachehu temaru
@TeamirAbriha-lp5ec
@TeamirAbriha-lp5ec 21 день назад
እግዚአብሔር፡ይሴባሕ፡፡
@tsionmelaku301
@tsionmelaku301 21 день назад
❤️🙏🏽
@tiruzermamo8000
@tiruzermamo8000 18 дней назад
እግዚብሔር ይባርክህ
@birhanbegashaw2034
@birhanbegashaw2034 21 день назад
ድንቅ ገለጻ
@MeronBekele-xn6tm
@MeronBekele-xn6tm 2 часа назад
ene rasu Dr. Rodas bante ewkwt yefikr ayen keyazegn koye
@AbrhamKelayu-tt7cg
@AbrhamKelayu-tt7cg 21 день назад
❤❤❤
@aschalewmilkias9043
@aschalewmilkias9043 20 дней назад
ሪቡን በጣም ነዉ የምንወድህክ
@elsad1086
@elsad1086 20 дней назад
👋🙏
@lemlemworku2801
@lemlemworku2801 21 день назад
❤❤
@Japy-dj6uq
@Japy-dj6uq 21 день назад
♥️🙏⛪💫
@kelemwondmagegn6479
@kelemwondmagegn6479 21 день назад
ዶክተር የት ነዉ ምትገኘው አማክርኝ ልጂ ታሞል
@BirukBelay-ok9zq
@BirukBelay-ok9zq 21 день назад
😍😍😍😍
@GetahunYihune
@GetahunYihune 14 дней назад
waw dis yelale
@user-sg7nu2vc7n
@user-sg7nu2vc7n 20 дней назад
ዶክተር እባክህን ከዋክብትን ተመልከቱ ስትለን አቅጣጫውን ጠቁመን። ማለቴ በሰሜን፣በደቡብ ወዘተ እያልክ
@yiftertaweke3080
@yiftertaweke3080 20 дней назад
መምህር እባኮ ክረምቱን ልጆቼን ወደ እርሶ መላክ አስቤ ነበረ አድራሻ ቢተዉልኝ
@hannayibrah4525
@hannayibrah4525 2 дня назад
ዶክተርዬ እናመሰግናለን እፀዋትና መናፋስት በቤተክርስቲያን እንዴት ይታያል
@erisen6162
@erisen6162 6 часов назад
ጠያቂው ምንድነው እምያጣድፈው፡ወዳጄ ትንሽ ረጋ ብለህ ጠይቅ፡
@user-pp7wk7lj2i
@user-pp7wk7lj2i 21 день назад
መምህር ቁጥር እንደት ነው እማገኘው ልጄን አንተ ጋር እንድትማርልኝ ፈልጋለሁ
@user-pp7wk7lj2i
@user-pp7wk7lj2i 21 день назад
ዶክተር ስለምርምር እንዳተ ባይሆንም ትንሽ እውቀት ያለው ጋዜጠኛ ብቻ ሳይሆን በዚህ መስክ የሚሰራ ሰው ካንተ ጋር ብትሰሩ የበለጠ ለምታብራራው ነገር አሪፍይሆናል አተ ከምታብራራው ሳትወጣ እዛ ብዙ ማብራራት እያለብህ ቶሎ ወደሌላ ጥያቄ እሚወስድህ ነገር አልተዋጠልኝም
@user-fq6wo9kp4q
@user-fq6wo9kp4q 20 дней назад
ውይ እባክህ ጋዜጠኛው አንተ ነህ እኮ ብዙ የምታወራው ሰፊ ጊዜውን ለዶክተር ብትሰጠው ይሻላል ከሱ ብዙ መማር እንችላለን።በመሀል እየገባኽ ባታቐርጠው ጥሩ ነው።
@AnduAlem-sb4ig
@AnduAlem-sb4ig 16 дней назад
መምህር ይህን የኢት/ን እውቀት በትምህርት መልክ ተዘጋጂቶ ለትውልድ ማስተላለፍ ላይ ምን እየተሰራ ነው
@yabu111
@yabu111 21 день назад
እኔ ግን ጠያቂው ይመቸኛል 😅
@TsegeTegene
@TsegeTegene 21 день назад
ተማሪህ ልሁን
@TeamirAbriha-lp5ec
@TeamirAbriha-lp5ec 21 день назад
አልእሉ፡አልባበ፡አዕይንቲክሙ፡፡
@kidistengday8785
@kidistengday8785 20 дней назад
አጎቴ ልጅን ቆሎ ትምህርት ቤት ይልከዋል ከዛ ሲመጣ ዛሬ ምን ተማርክ አለው አባቱ ቁጥር ሁለተኛ ቀን እሽ ዛሬስ ምንተማክ ቁጥር ለብዙ ቀን ቁጥር ቁጥር ቁጥር ይለዋል ከዚያ አባቱ ስትቆጥር ልትኖር ነው ብለው ሰባት አመት ከብት አስጠበቁት አይ አለማወቅ
@samsonadisa274
@samsonadisa274 12 дней назад
ጠያቂው አትየኩል እረጋ ብለህ እውቀት ቅሰም ከዶ/ር ሮዳስ እሺ
@SamuelWorkneh-kr9zr
@SamuelWorkneh-kr9zr 6 дней назад
ጭራሽ ሙሉ አረፍተ እንግሊዝኛ ምንም አይጠቅምም
@user-ke8lb6ft6e
@user-ke8lb6ft6e 21 день назад
Mnew aynet tntena ygermal emnetachn mar nat teberbra yematalq hulen edme ystachew sle tmhrtun
Далее
POV: Spain vs Italia
00:11
Просмотров 257 тыс.
የነፍስ በረሀ የሚወጣበት መንገድ
43:27
Mac Studio из Китая 😈
0:34
Просмотров 78 тыс.