Тёмный

የተክሊል ጋብቻ ስነ ስርዓት -ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌና ሣምራዊት ደመቀ-Deacon Henok Haile and Samrawit Demeke -Ethiopian Wedding 

Hulu Daily
Подписаться 283 тыс.
Просмотров 90 тыс.
50% 1

#ለማንኛውም_ጥቆማ_ለሚድያችን_በ#0911683726_ይደውሉ።
Wel-come to HuluDaily your go to entertainment station make sure to subscribe and turn on notifications 🔔 to stay updated with all new uploads.
**************************************
ለተጨማሪ ትኩስ የመዝናኛ መረጃዎችን ለማግኘት
ፌስቡክ - if.fm/s9p
ዌብ ሳይት www.huludaily.com
ቴለግራም - t.me/HuluDaily

Опубликовано:

 

7 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 106   
@farida1771
@farida1771 2 года назад
ሰሟን ሲጠራት የሚጣፍጥለት የእመቤታችን ፍቅሯን ያሳደረችበት ታላቁ የቤተክርስቲያን ሊቅ በዓለም ቋንቋ እና አስተምሮ ያስመሰከረ በመንፈሳዊ አስተምሮቱ ልብን የሚገዛ የተዋህዶ ኩራት መምህር ሄኖክ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ
@user-tv4xl5ys7q
@user-tv4xl5ys7q 2 года назад
መልካም ትዳር መጨረሻችሁን ያሳምር
@ninjago9518
@ninjago9518 2 года назад
እሰይ እሰይ እሰይ የኔ ወንድም የኔ አባት የኔ ልጄ ምን ልበልህ የተዋህዶ እንቁ አችን እንኳን ለዚ ክብር አበቃህ:: ይገባሀል የኔ ልዑል ዛሬ ቤቴ ቁጭ ብዬ በዩቲብ ላይቭ ስከታተልህ ነው የዋልኩት:: የደስታ እንባ ሳነባ ነዉ የዋልኩት:: እንደዉ በረከትህ በልጆቼ ላይ ይደርልኝ:: የኔ አንደበተ ርቱዕ:: ብርቅዬ የተዋህዶ አንበሳ እንደዉ በእድሜ ዘመንህ ሁሉ እመቤቴ ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንህ አንተን መሳይ አንተን የሚተኩ የተባረኩ ልጆችን በእቤትህ እመቤቴ መንታ መንታዉን በቤትህ በትዳርህ ትሙላልኝ:: እናቴ እመቤቴ የጌታዬ እናት የጎደለዉን ሁሉ ትሙላልህ:: ልጄ ወንድሜ አባቴ አንተን ለመግለጽ ቃላት የለም:: በቃ መልካም ትዳር:: ወርቅ የሆነች ሴት ነች የገጠመችህ:: ደስ ብሎኛል ታስታውቃለች ዉስጤ እየነገረኝ ነዉ እድሜ ጤናዉን ይስጣችሁ:: ዉለዱ ክበዱ ለምርኩዝ ለቆብ ያብቃችሁ:: ዘራችሁ ሺ ሀረግ ይሁን:: መልካም ጋብቻ::⚘️💐⚘️💐⚘️💐⚘️💐⚘️💐💐💐💐💐💐💐
@nebiyunegede5039
@nebiyunegede5039 2 года назад
የዚች ተዋህዶ እምነት አባል ስላረከን እናመሰግንሀለን
@tianastyle2139
@tianastyle2139 2 года назад
ዲያቆን ሔኖክ ያከበርከው አምላክ በክብር ያኑርህ :: ለክህነት በቅተህ መስቀል ለመሳለም ይብቃን !
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs 2 года назад
እንቁ መምህሬ እንካን ደስ አለክ ትዳራችሁን ይባርክላቹ ፈጣሪ ይጠብቃቹ በጣም ደስ ብሎኛል እእእእእእእእእልልልልል
@FarahFarah-zu8qd
@FarahFarah-zu8qd 2 года назад
Aeèeeeeeeeeeee
@lelemtesfay1967
@lelemtesfay1967 2 года назад
አቤት መታደል ይህን ስሜት በቃላት መግለፅ አልቻልኩም እያይሆቹ እንባዬ ፈሰሰ 🙏🙏
@babys7570
@babys7570 2 года назад
ቃል ኪዳኑ ለየት ይላል አንዲህ አይቼ አላውቅም ፍጻሜውን ያሳምርላችሁ ደስ ብሎናል
@hanaendualem8261
@hanaendualem8261 2 года назад
መልካም ጋብቻ ❤️ ያብረሀም እና የሳራ ይሁንላቹ 🙏💙
@mimmymimmy2539
@mimmymimmy2539 2 года назад
የታደለች ሴት ነሽ🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️የአብረሀም እናየሣራ ያድርግላችሁ🌻🌻🌻
@meleseshibabaw204
@meleseshibabaw204 2 года назад
መልካም ጋብቻ በቃል ኪዳናቹህ ፀንታቹህ እድትኖሩ አምላከ ቅዱሳን አይለያቹህ
@tigisttesmamma6023
@tigisttesmamma6023 2 года назад
Tikikil amen
@nanafloveubro9498
@nanafloveubro9498 2 года назад
ስለሁሉ እግሀቤሔር ይመስገን የብረሀን እናት ከዚሕ በላይ አብዝታ ትባርክህ መምሕር ሆይ ስላተ ብዙ ብል ደስ ባለኝ..ነገርግን መምሕራችን ከንቱ ወዳሴን አይወድም ..የብረሀን እናት ፍጻሜአችሁን ታሳምርላችሁ❤❤❤
@none5917
@none5917 2 года назад
የፅናችሁ
@fetleyeshitila7501
@fetleyeshitila7501 2 года назад
Our Hero እንኳን ለዚህ ቀን አበቃችሁ የኛ ውቦች እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ !!!!!!!!!!!!!!! Zs iz Historical
@Zahra-vx1fu
@Zahra-vx1fu 2 года назад
መልካም ጋብቻ መምህራችን 👏🏻👏🏻👏🏻✝️✝️✝️
@abrahamkibret6591
@abrahamkibret6591 2 года назад
እግዘብሔር የአብርሃም እና የሳራን ጋብቻ ያድርግላችሁ ። በልጅ ተባረኩ፣ ሀብታችሁን ያቅናው።
@bettyendalk9291
@bettyendalk9291 2 года назад
እ/ር ይጠብቅልን መልካም ጋብቻ
@nebiyunegede5039
@nebiyunegede5039 2 года назад
እግዚአብሔር ተብሎ ነው የሚፃፈው ለእግዚአብሔር ሲሆን በአጭሩ አይፃፍም
@ykdmariyamamanuel5790
@ykdmariyamamanuel5790 2 года назад
ደስ ስትሉ መንፈስ ቅድስ አምላክ ይባርካችሁ።
@user-ls1cc9kz4c
@user-ls1cc9kz4c 2 года назад
ሙሽሮች የተመረጣችሁ ናችሁ እናትና ልጁን አብዝተን እናመስግን።
@Mmm-qf5kb
@Mmm-qf5kb 2 года назад
እንኳን ደስ አለህ ያብርሀም እና የራ ያድርግላችሁ
@xciteali30
@xciteali30 2 года назад
የብረሃም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ መልካም ጋብቻ እግዚአብሔር ከናተ ጋር ዪሁን ከቤታችሁ በሰታና ፋቅረ አድነት ይንገስላችሁ አሜን 👏
@Zewdeneshkass1240
@Zewdeneshkass1240 2 года назад
የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ
@semayandarge880
@semayandarge880 2 года назад
እንኳን ደስ አላቹህ እንዴት ደስ ይላል በቤቱ መሞሸረ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ
@haftomwasihun1357
@haftomwasihun1357 2 года назад
እንኮን ደስ አላችሁ ትዳራችሁ የሀብርሀምና የሣራ ይሁንላችሁ
@mesfinshmels4475
@mesfinshmels4475 2 года назад
አምላኬ የምወደው እግዚአብሄር፣ የተባረከ ልጅ ይስጥልኝ ።
@deqemhare
@deqemhare 2 года назад
Elelelelelelele Elelelelelelelel Elelelelelelel Egziabher ybarkln Yetebereke yetekedese tdar yhun Temesgen egziabher hoy lezich ken
@yeduteshome2748
@yeduteshome2748 2 года назад
የተባረከ የተቀደስ ጋብቻ ይሁንላችሁ መልካም ጋብቻ
@salamwittejal5776
@salamwittejal5776 2 года назад
ጋብቻችሁ የአብርሀም የሳራ ያድርግላች እንቁ መምህርችን 🌷🌷❤️❤️
@tesfsh-hop
@tesfsh-hop 2 года назад
መምህር ላስተማርከው ለምትመኘው ለዚህ ታላቅ ምስጢር በሰላም አደረሰህ
@romanbiru9045
@romanbiru9045 2 года назад
የተባረከ ጋብቻ ያርግላችሁ ።
@genetlema1851
@genetlema1851 2 года назад
እንኳን ደስ አላችሁ ደስ ብሎናል
@niceghgt6908
@niceghgt6908 2 года назад
የአብርሃምና የሳራ ትዳር ያድሮግላችሁ እግጓ በጣም ነው ደስ ያለን መምህር🙏❤❤😘😘
@haregterefe4511
@haregterefe4511 2 года назад
CONGRATULATIONS MY REBUNI
@milonbd4457
@milonbd4457 2 года назад
እንቁ መምህሪችን እንኮን ለዚክብርአበቃችሁ እልልልልልልልልል
@user-lb4ns2iq4l
@user-lb4ns2iq4l 2 года назад
ያብርሀምና የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c 2 года назад
መልካም ጋብቻ የአብረሃምና የሳሪ ያድርግላችው
@endalshtomato3247
@endalshtomato3247 2 года назад
እግዚያብሕር አምላክ እስከ መጨረሳው ትዳራችሁን ይባርክ
@hiymemesele8379
@hiymemesele8379 2 года назад
🙏🙏🙏🙏 የ አብርሃም እና የሳራጋብቻ ይሁንላችሁ
@hanaendualem8261
@hanaendualem8261 2 года назад
በእውነት በጣም ደስ ብሎኛል ደስ ይበላችሁ 🥰
@efra78
@efra78 2 года назад
እንኳን ለዚህ ክብር እግዚአብሔር አምላክ አበቃችሁ ቤታችሁ ይባረክ
@user-yv2ug3mi6l
@user-yv2ug3mi6l 2 года назад
ምን አይነት መታደል መባረክ ነው, በእውነት
@almazshawaye3792
@almazshawaye3792 2 года назад
መልካም ጋብቻ
@fitsumbelete2012
@fitsumbelete2012 2 года назад
ጋብቻችሁ የአብርሀም የሳራ ያድርግላች እንቁ መምህርችን
@user-tv4xl5ys7q
@user-tv4xl5ys7q 2 года назад
መጨረሻችውን ያሳምር
@yimaregubena4019
@yimaregubena4019 2 года назад
ግሩም ነው እግዚአብሔር. ይባርካችሁ አቤት ስርአት
@yidresufikadu2577
@yidresufikadu2577 2 года назад
ያብረሐምና የሳራን ጋብቻ የባረከ አምላክ የናንተንም ጋብቻ ይባርክ
@tegenulakew1480
@tegenulakew1480 2 года назад
Happy wedding
@yeznmamuya5504
@yeznmamuya5504 2 года назад
እልልልልልልልልልል እቁ መምራችን እኳንደስ ያለህ ያብረሀም እና የሣራ ትዳር ያርግልህ
@enatayele7432
@enatayele7432 2 года назад
የአብረሐም የሳራ ይሁን ጋብቻችሁ
@mahletabbay1580
@mahletabbay1580 2 года назад
መልካም ጋብቻ መምህር ሄኖክ💜
@haymi4331
@haymi4331 2 года назад
Melkam gabcha yhunlih enku ye tewahdo lijjj neh fetari ybarkachu
@shalushalu8859
@shalushalu8859 2 года назад
እንኳን ደስስስስ አላችሁሁሁሁሁ👏👏👏👏👏👏
@xplusscvhuip2407
@xplusscvhuip2407 2 года назад
መልካም.ጋብቻ
@sunshinebekelebekele9702
@sunshinebekelebekele9702 2 года назад
የአብርሀምና የሰራ ይሁን፣ መልካም ጋብቻ
@dajk1214
@dajk1214 2 года назад
መልካም ጋብቻ መምህሬ😘😘😘😘😘
@amuyezegeyeleje3386
@amuyezegeyeleje3386 2 года назад
መልካም ጋብቻ መምህራችን
@hhi9697
@hhi9697 7 месяцев назад
አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይባርካቹሁ❤❤❤❤❤👍👍👍 ደስ ይላል ❤❤❤
@MA-up9jo
@MA-up9jo 2 года назад
Samriye gene konjo enkuan Lezi kbr abekash
@abrshoke4817
@abrshoke4817 2 года назад
መልካም ጋብቻ መምህሬ
@kidisthabte2458
@kidisthabte2458 2 года назад
Enkuane dess alachu Yeabirhamina Yesara gabicha yadirgilachu Yedingel Mariam lije.
@babalikmitarbeiter2902
@babalikmitarbeiter2902 2 года назад
Yaberham ena yesara gabecha yadrglachu
@getubaye4815
@getubaye4815 2 года назад
Happy Weeding
@edombitewelgn9451
@edombitewelgn9451 2 года назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@betelhabtamu7238
@betelhabtamu7238 2 года назад
እግዚያብሄር ያከበረውን ማን ይቃወመዋል ሙሽራው ሙሽሪት እንኳን ደስ አላችሁ መድሃኒያለም ከቤታችሁ አይለይ ነበሩ ከመባል ይሰውራችሁ በቤቱ ያፅናችሁ ሰላሳ ስልሳ መቶ ያማረ ፍሬ አፍሩ
@ZelalemNurilign
@ZelalemNurilign 3 месяца назад
እግዛብሄር ይመስገን
@kingdomofaksum7087
@kingdomofaksum7087 2 года назад
ሙሽሪት ወለተ ኢየሱስ ሆይ ምግባርሽ እንደ ስምሽ ሆኖ የኢየሱስ ክርስቶስ አገልጋይ በመሆን በሃይማኖት ጫካ በሰው ክብር ዋሻ ተውጦ ያለውን ውድ ባልሽን ኢየሱስ ክርስቶስን ወደ ማወቅና እንደ እውነተኞቹ ሐዋርያት ስለ ስሙ መከራን ወደ መቀበል ክብር ታመጭው ዘንድ ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋውን ያብዛልሽ፡፡ አዎ ይህን ጽሑፍ የሚያነብ ሁሉ መገረሙ አይቀርም፡፡ ይህን ሁሉ መጽሐፍ የጻፈ የሺዎችን አፍ የሚያስከፍት ሰባኪ እንዴት ክርስቶስን አያውቅም ይባላል? ብላችሁ መገራችሁ አይቀርም፡፡ አዎ ወገኖቼ የሃይማኖትና የእውቅና ጎርፍ እንደ ሃምሌ ደራሽ ጎርፍ እያያሳሳቀ የሚወስድ ነው፡፡ ቅዱስ ጳውሎስም የክርስቶስ ባሪያ ከመሆኑ በፊት በመቅደሱ የታወቀ የሊቀ ካህኑ ቀኝ እጅ ነበር፡፡ በደማስቆ መንገድ የክብር ጌታ ሲገለጥለት ግን የመቅደሱን ክብር ትቶ ስለ ክርስቶስ መከራ ለመቀበል መረጠ፡፡ ከዚያም ዕድሜ ልኩን ያለ አጃቢ በመከራና በስቃይ በእስር ቤት ክርስቶስን ሰበከ፡፡ ቅዱስ ጳውሎስ ከወንድማችን ሄኖክ አንድ ፐርሰንት የሚሆነውን አጃቢ ያጣው እውነተኛውን ክርስቶስን ይሰብክ ስለነበር ነው፡፡ እንዲያውም በአንድ ወቅት ለወንጌል ልጁ ለጢሞቴዎስ ሲጽፍለት በኤሽያ ያሉት ሁሉ ትተውኛል ይለዋል፡፡ አዎ እውነተኛው ወንጌል አጃቢዎቻችንን ሁሉ ጥርግርግ አድርጎ ብቻችንን የሚያስቀር እንጂ አጃቢ አያበዛልንም፡፡ ስለዚህ እንደ ወንዳምችን ሄኖክ ያሉ ሰዎች ባለጸግነታቸው ማለትም የክብር የስም የዝና ባለጸጋ መሆናቸው ወደ እግዚአብሔር መንገሥት መግባትን ግመል በመርፌ ቀዳዳ እንደሚያልፍ ያህል ከባድ ይሆንባቸዋል፡፡ ለጌታ ለክርስቶስ ግን ይቻለዋል ኒቆዲሞስን ሳውልን በፍቅሩ ገመድ ወደርሱ የሳበና ሁሉን ያስተዋቸው ጌታ እናንተንም ሁሉን አስትቶ እርሱን ትከተሉ ዘንድ ማድረግ ይቻለዋል፡፡ እግዚአብሔር እርሱን በማወቅ ጋብቻችሁን ይባርክ፡፡
@sisay3337
@sisay3337 2 года назад
እግዚ አቤር ይባርካችሁ ያብርሀም የሣራ ጋብቻ ያድርግላችሁ
@amarualam6426
@amarualam6426 2 года назад
መልካም ጋብቻ 😍😍😍
@trhasmerhazion7272
@trhasmerhazion7272 2 года назад
መልካም ጋብቻ 🙏🙏🙏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእ
@konjukonju2275
@konjukonju2275 2 года назад
መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ጋብቻችሁ የስላም፣የጤና፣የፍቅር እንዲሁም የፍሬ ይሁንላችሁ አሜን
@user-jl4bk8xx1y
@user-jl4bk8xx1y 2 года назад
እንቁ መምህር
@lidacall9142
@lidacall9142 2 года назад
Egziyhberh yemesegen
@abibamengstu9553
@abibamengstu9553 2 года назад
Yabreham ena yesara gabicha yebareke amlak enantenm yibarkachihu
@tigtigtigtigshbriu9912
@tigtigtigtigshbriu9912 2 года назад
እንቁ መምህር እንካን ደህሰአ አልህይ ሐህውዱምህ
@tigtigtigtigshbriu9912
@tigtigtigtigshbriu9912 2 года назад
አልልልልልልልል አልልልልልል አልልልልልልልልልልል ⁣☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️ ☁️☁️💗💗☁️💗💗☁️☁️ ☁️💗💗💗💗💗💗💗☁️ ☁️💗💗💗💗💗💗💗☁️ ☁️💗💗💗💗💗💗💗☁️ ☁️☁️💗💗💗💗💗☁️☁️ ☁️☁️☁️💗💗💗☁️☁️☁️ ☁️☁️☁️☁️💗☁️☁️☁️☁️ ☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️
@user-gs9zr8of6k
@user-gs9zr8of6k 2 года назад
መምህርየ እካን ድስኣልክ ብጣም ድስብሎናል እግዝብሔር የሚያክብር ስው እግዝብሔርም ያክብርዋል እልልልልልል ድስብሎኛል ያኣብርሃም የሳራ ያድርግላቹው መምህርየ
@gdhhx1654
@gdhhx1654 2 года назад
መልካም ጋብቻ መምህራችን እግዚአቢሄር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ
@user-wy2zx6ez9u
@user-wy2zx6ez9u 9 дней назад
Demo yemushritu mamar teklilu siyamrbat besmeab ❤❤
@wardewarde9415
@wardewarde9415 2 года назад
አሜን አሜን
@amaretariku6728
@amaretariku6728 2 года назад
ሐዋርያዊት ቤተክርስትያን ስርአቷ መንፈስን የሚያድስ በዉነት ለዚህ ክብር መብቃት ምንኛ መታደል ነው 🙏እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ🙏
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 2 года назад
Beautiful ❤️
@yalemkinfe1514
@yalemkinfe1514 2 года назад
Enkuan desalachu....melkam gabcha
@endaletesfate7954
@endaletesfate7954 2 года назад
እንኳን ደስ አላችሁ መልካም ጋብቻ
@finotbegashaw9194
@finotbegashaw9194 2 года назад
እንዴት አርጎ መረጠሽ ካህን ?! አንቺ አይደለሽ ግሸን ወይ አክሱም ፅይሆን እንዴት አርጎ መረጠሽ ካህን?! መልካም ጋብቻ 🙏🙏🙏
@meseretasefa4288
@meseretasefa4288 2 года назад
Yet barak tiadr yuhun
@eredeteredet8644
@eredeteredet8644 2 года назад
ሰብስክራይብ አረኩሽ በርች
@enkebaber-3905
@enkebaber-3905 2 года назад
Ye abrehamna yesara gabcha yihunlachihu
@rozylema3512
@rozylema3512 2 года назад
Melkam gabcha wendeme des telalachu
@tegsetaba2316
@tegsetaba2316 2 года назад
Unkan dasii alakii memirachin .
@alisemir2527
@alisemir2527 2 года назад
ታዲያ መቼ ነው ቀሲስ የምትባለው? መቼም በዲያቆንነት እንደማትቀር ተስፋ አለኝ። የተባረከ ጋብቻ ይሁንላችሁ።
@zewdudemsissomega5060
@zewdudemsissomega5060 2 года назад
ያበርሃም yesara ywenelalachawe
@tsehayemelaku7196
@tsehayemelaku7196 Год назад
❤❤❤❤❤❤❤💐💐💐💐💐
@marshamarsha6958
@marshamarsha6958 2 года назад
Malkam gabcha egzabhet tebrkachehu
@eminetemahos1615
@eminetemahos1615 2 года назад
እንደረት ውብ ናቸው በፈጣሪ እንደመላእት ኮ ነዉ የሚያበሩት!!!
@eredeteredet8644
@eredeteredet8644 2 года назад
💖💖💖💖💖💖💖👏👏👏
@Muluneshkitchen
@Muluneshkitchen 2 года назад
ጋብቻ የሚያከብረውን የሚያከብር ታላቅ ተቃም ነው
@tirgisamara2456
@tirgisamara2456 2 года назад
milcam gabicha
@betremariamnigussie9440
@betremariamnigussie9440 2 года назад
መልካም ጋብቻ
@kristinetamaskin3472
@kristinetamaskin3472 2 года назад
መልካም ጋብቻ
Далее
Сказала дочке НЕТ!
00:24
Просмотров 1,1 млн
የደመቀዉ የሰርግ ቪዲዮ
53:51
Просмотров 1 млн
የመልስ ዕለት ቡራኬ ተቀብለዋል
8:11
ለእናቴ የትዳር አርአያ ሆኛታለሁ!
58:52
Сказала дочке НЕТ!
00:24
Просмотров 1,1 млн